የዲ/ን አቤል እና ወ/ሪት ሃና የሰርግ ቪድዮ | Ethiopian orthodox Wedding Video

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 53

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 หลายเดือนก่อน +5

    የልጅነት ህልሜ ነበር ግን አሁን አልቻልኩም ልሸነፍ ነው በስደት ነው ያልሁት 7አመት ሀገሬ መግባት አልቻልኩም 😢😢😢በጣም አዝኛለሁ በመሸነፌ ስስኪ ሁላችሁ መጨረሻሽ ይመር በሉኝ ምናልባት ልንጋባ 4ወር ነው የቀረን ግን እግዚአብሔር በተአምር አርጎ በቤቱ ቢሞሽረኝ እንዴት ደስስስስ ባለኝ 😢❤

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ሃሳብሽን ያሳካልሽ እህቴ

    • @መጻኢለዘይመጽእ
      @መጻኢለዘይመጽእ หลายเดือนก่อน +1

      ስእለት ተሳዪ

    • @MesiTube12-19
      @MesiTube12-19 หลายเดือนก่อน +1

      @@emahoytube አሜን ፫

    • @MesiTube12-19
      @MesiTube12-19 หลายเดือนก่อน

      @@መጻኢለዘይመጽእ እሺ አመሰግናለሁ

    • @fenetaddisu1048
      @fenetaddisu1048 หลายเดือนก่อน

      መድኀኔዓለም የሚሳነው ነገር የለም❤

  • @babys7570
    @babys7570 หลายเดือนก่อน +14

    አባክህን አግዚአብሔር ለዚህ ክብር አብቃን ፍተና አሳልፍህ😢😢😢 አንኳን ደስ አላችሁ የዘካርያስ ካህንና የቅድስት ኤልሳቤት የባረከ ለናንተም ይባርክላችሁ🎉🎉🎉

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ... አንቺንም ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃሽ እህታችን

    • @babys7570
      @babys7570 หลายเดือนก่อน

      @@emahoytube አሜን!!!አግዚአብሔር ያክብርልን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ እለትና ስዓት ላደረሳቹ አምላክ ለጊዜው ባለቤት ክብር ለሱ ይሁን ለእማምላክ ለወላዲተ አምላክ ልጅ ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ከናቱ ከናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ምስጋናና ክብር አምሎኮና ውዳሴ ይድረሳቸው አሜን ❤!!!
    እንኳን ደስስስ ያላቹ ሙሽሮች የአብራሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናተንም ይባርክላቹ አሜን !!!
    ደስስስ የምትይ ሙሽራ የዘመኑ ሜካብና ፓውደር አርቴፍሻል ፀጉር ጥፍር ቀለም ያልታየብሽ በተፈጥሮሽ የተዋብሽ አንችን አየሁ /አገኘሁ ለምሴሌ የምትሆኝ ተባረክ ወ/ሪት ሃና ዘመንሽ ትዳርሽ ይባረክ በዝሁ ቀጥይ በተፈጥሮሽ፣!!!

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน +1

      እግዚ አብሔር ያክብርልን ... ጥሩ እይታ እና ገንቢ አስተያየት ነው

  • @aai3499
    @aai3499 หลายเดือนก่อน +7

    መልካም ጋብቻ🎉የዲ/ያ ሄኖክ ሀይሌ ሚስትም እርጉዝ ናት ደስ ይላል❤

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน +3

      አዎ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ለክርስትናው ደግሞ በሰላም ያድርሰን

    • @aai3499
      @aai3499 หลายเดือนก่อน +1

      @@emahoytube አሜን አብሮ ያድርሰን 🙏

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ እውይይይ ሢያምሩ እንኴን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ መምህር ❤❤❤❤❤

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደስ አላቹ አለን ሊቅ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብሩ ከፍ ይበል ቀኑን የባረከው ውብ አርጎ አሜን ❤🌼🌿🌼🌿 መ/ር ደ/ን ኄናክ ኃይሌ አኳን ደስ አለህ❤🙏

  • @elariyatilahun7687
    @elariyatilahun7687 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher zemenachihun ybark enkuan des yaleh memhr❤

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን 😁🥰🎂😍😍🥰🥰

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ዲያቆን አቤል❤❤❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏✝️

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ ከስደተ መልሰህ

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 หลายเดือนก่อน +1

    ምንኛ መታደል ነው ውይይይይ ደስ ስትሉኮ

  • @TegstTegst
    @TegstTegst หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙌🙌🙌

  • @yemtabekanytegnaayenklfam4890
    @yemtabekanytegnaayenklfam4890 หลายเดือนก่อน +3

    Egziabher masgen endet des yelal yaberham ena ysera gabecha yhunelachu enenm lazi kiber end abekagn btsolotachu asebugn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yewunat betam nw yem kena gn manefasew kenat nw yem kena

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน +1

    Enkon Dase Alcheh wagoch

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 หลายเดือนก่อน +1

    Melkam gabcha yhunlachu yetewahdo ljoch ❤❤❤❤

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን

  • @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
    @ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ หลายเดือนก่อน +2

    tewedaju memhirachin inkuan des alachuh lemengiste semeyat yadirigachu

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @AbebaAlemu-op1bs
    @AbebaAlemu-op1bs หลายเดือนก่อน +1

    Amlake mgote fkadk kohone agzeg abate❤❤❤😂😂

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      Egziabher ymegnoteshin yasakalesh

  • @dhjcjdchjfif1037
    @dhjcjdchjfif1037 หลายเดือนก่อน +2

    ምኞቴ ነው😔🤲❤️

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      Fetari megnoteshin yasakalesh

    • @emahoytube
      @emahoytube  6 วันที่ผ่านมา

      @gondar-f2i እዚሁ ትዳር 😁

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน +1

    Abte tewehdo holo nagrsh yamra

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ያምራል

  • @BereketBelihu
    @BereketBelihu หลายเดือนก่อน +5

    ካሜራዉ ቀስ እያለ ቢንቀሳቀስ ጥሩ ነዉ ሌላ ጊዜ ቢስተካከል 👍👍👍

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน

      እሺ ለአስተያየቶ እናመሠግናለን ... ለቀጣይ ይስተካከላል ....

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ወንድም በረከት ... ይስተካከላል ለቀጣይ

  • @werkieangaw7474
    @werkieangaw7474 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሁሉ ዲኩሬሽን ምን አስፈለገ

    • @emahoytube
      @emahoytube  หลายเดือนก่อน +2

      አሁን አሁን ሰርጎች በዲኮሬሽን እየሆኑ ስለሆነ ስርዓት ካልጣሱ ያን ያህል ችግር ያለው አይመስለኝም ። እስኪ ሀሳብ ስጡበት

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 หลายเดือนก่อน +1

      አሑን አሑን መፍሳዊ ሰርጎች ከሰር ዓት እየወጡ አለማዊ ሰርግ እየመሰሉ ነው እግዚአብሔር አምላካችን እሚፈልገው ሰርዓቱ ሕጉ እዲጠበቅጅ በዲኩሬሸን እሚደሰት አምላክ አደለም ለታይታ ካልሆ በሰተቀር ለሑሉም እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน +2

      ሜዳላይ ያገባ ሰው ኮሜት😂😂😂😂

    • @YeabbetProperties
      @YeabbetProperties หลายเดือนก่อน

      ​@@WorkeGelana-sv5ifአይባልም እህቴ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if หลายเดือนก่อน

      @@YeabbetProperties ምኑ ነው የማይባል እህት

  • @martasolomon-c8c
    @martasolomon-c8c หลายเดือนก่อน +2




    ኀኍኍኀ

    😊ኀኀ
    ኀኀ
    ኀኍ

    ኀኀ

    ኀኀ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊


    ኍኀ


    ኀኀኀ

    ኀኀ


    ኀኀ