ሙሽራዬ አዲስ የሠርግ ዝማሬ በዘማሪ አዲስ እና ዘማሪት ቃልኪዳን / New orthodox wedding mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  2 ปีที่แล้ว +1111

    ሰርጋችንን በዲኮር ያሳመረልን ዴላ ዲኮርን እናመሰግናለን ለልደት ለሠርግ ለተለያዩ ዝግጅቶች ዲኮር ሲያስፈልጎ ዴላ ዲኮርን ምርጫዎ ያድርጉ
    0937917936 ወይም 0979320742
    Book your event with us & make your day unforgettable
    Contact tg @Merry21345
    Call us
    0937917936
    0979320742
    t.me/delladecor

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว +5

      የኛ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቾሁ በጣም ስጠብቀው ነበረ ዝማሬውን እናመሰግናለን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ 💕💕💕❤❤💕💕💕❤

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gennetsisaay9344
      @gennetsisaay9344 2 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💒💒💒💒💒👫💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌾🌾🌾🍀🍀🍀🌻🌿🌷💔💔💔💔💗💗💗💗💗

    • @fikrfikr1350
      @fikrfikr1350 2 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳርዘመን🙏🙏😍

    • @ቃልደሴ
      @ቃልደሴ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @eyobeltube
    @eyobeltube 2 ปีที่แล้ว +1036

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @fetiyasaine8001
    @fetiyasaine8001 2 ปีที่แล้ว +388

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን ወድሞች አሉኝ የክርሰትና ተከታይ በጣም ነው የወደድኩት በጣም ድንቅ ዘማረመ አይለያቹ በጣም ደጋግሜ ሰማሁት ክበሩ

    • @سعادماقي
      @سعادماقي 2 ปีที่แล้ว +8

      ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @youtubchallenge2717
      @youtubchallenge2717 2 ปีที่แล้ว

      Yene marochi bewunti betam betam new yemawodechu lant qaleti yexarinyi Andewudachu laminageru yene marochi 10000000000000nurelanyi fetari yetabeqachu min Alebati hulum Andenatiy bihuna Andet des yela neber Egzibeher Amelako yegaligiloti Adamechun yerezamalechu befikir nuralenyi yene tawodejochi

    • @የጉራጌሚድያሀሊማ
      @የጉራጌሚድያሀሊማ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይቅር ይበልሽ ከፍርሻል ሸሀዳ ተቀበይ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 ปีที่แล้ว +4

      ​@@የጉራጌሚድያሀሊማእስልምና ገነት ኣይስገባም ንቂ ክርስትና ነው ገነር የሚስገባ

    • @tadesu-ef1vu
      @tadesu-ef1vu หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ ስንከባበር እግዚአብሔር ደስ ይለዋል

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 ปีที่แล้ว +298

    የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ።ጌታ ሆይ ከስደት መልሰኝና ለክብር አብቃኝ😥😥😥በፀሎት አስቡኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +4

      አይዞን

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 2 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ደምሪኝ እህቴ

    • @jhoo1097
      @jhoo1097 2 ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ፣ለኔፀልይልኝ፣በደን፣ያንችይ፣ይሳካል🌹😘

    • @tigisttiti8811
      @tigisttiti8811 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ይሙላልሽ እህታችን
      አይዞን

    • @ilfineshsalamon5174
      @ilfineshsalamon5174 2 ปีที่แล้ว +2

      Ayezosh

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 2 ปีที่แล้ว +210

    ከመዝሙር በላይ ኮመቶቹ በጣም ደስ ይላሉ ኢትዮጵያነት የታየበት ትዳራችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ

    • @aberashadaneadane4258
      @aberashadaneadane4258 2 ปีที่แล้ว +5

      ከመዝሙሩ በላይ?

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 ปีที่แล้ว +8

      #Ezedin_Zizuman የደስታ አድናቆትህን አልቃወምም ነገር ግን ይሄ መንፈሳዊ መዝሙር ነው አለማዊ ዳንኪራ አይደለም ከመዝሙር ይልቅ የሰው አስተያየት አይበልጥም ዋናው ፈጣሪን ማመስገን ይቀድማል ከሰው አስተያየት ኦርቶዶክስ እንደመሆኔ መጠን የፃፍከውን የተሳሳተ አስተያየት አይቼ ማለፍ ስላልቻልኩ ነው ብሮ ይቅርታ ካስቀየምኩህ

  • @zuzu_tube1234
    @zuzu_tube1234 2 ปีที่แล้ว +2514

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሃለሁ የፍቅር ተምሳሌቴ ናችሁ ኑሩልኝ

    • @نورالعنزي-ح9ك
      @نورالعنزي-ح9ك 2 ปีที่แล้ว +25

      በጣም ደስ የሚ ሊ ❤️

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 ปีที่แล้ว +26

      ጎበዝ ቀና ሰው እንደማመር

    • @rahelmariyam9175
      @rahelmariyam9175 2 ปีที่แล้ว +24

      የኔ ውድ ክብር በይልን 😘😘😘

    • @Sarasara-qf5tz
      @Sarasara-qf5tz 2 ปีที่แล้ว +21

      እኔም 💕👑

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว +80

      እኔ ሙሰሊም ነኝ አልሐምዱሊላህ ግን እወዳችሃለሁ

  • @ቃልኪዳንዪሀንስ
    @ቃልኪዳንዪሀንስ 2 ปีที่แล้ว +344

    ዛሬ ምን ደስ እዳለኝ ልገራችሁ ሙስሊሞች የሚሰጡት ኮሜት የምር ኑሩልኝ እድህ ስንሆን ነው የሚያምርብን በተረፈ አድስና ቃል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🌹🌹🌹

    • @ዜድሀበሻዊyoutube
      @ዜድሀበሻዊyoutube 2 ปีที่แล้ว +11

      እኔም ወላሂ ሰላም ፍቅር ለሀገራች ኢትዮጵያ😘

    • @mariyamenate3997
      @mariyamenate3997 2 ปีที่แล้ว +5

      በጣም እግዚአብሔርን እዲህ ነው የሚያምርብን ስንከባበር

    • @mariyanmariyan7731
      @mariyanmariyan7731 2 ปีที่แล้ว +1

      Enem bhayemanutu tekara saw des yelegnial

    • @seaditube2196
      @seaditube2196 2 ปีที่แล้ว

      የኛም የናንተም እምነት መከባበርን እንጅ ጥላቻን አያስተምርም ግን ይመስለኛል አንዳንድ ክርስትያኖች አንዳንድ ሰዎች በሚሰሩት ስራ እስልምና ፀረ ሰላም ሚመስላችሁ ይመስለኛል እናም ክርስትና እና ክርስትያን እስልምናና ሙስሊም ይለያያሉ ስለዚህ እኛ ሁሌም እናከብራችኋለን እኔ በበኩሌ ኢስላም ከደነገጋቸው ህጎች ሳላልፍ ክርስትያን ወገኖችን ጓደኞችን እወዳለሁ አከብራለሁ ይሄን ስል ለምሳሌ በአል ሲሆን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ከማመን ስለሚቆጠር ይሄን አልልም ምክንያቱም ከሁሉም እምነቴን ማስቀደም ስላለብኝ እንጅ ጥላቻ እንዳልሆነ ይታወቅ ማናችንም ብንሆን ለመመሳሰል ለመተዳደር ብለን የእምነታችንን ህግ አንጣስ እላለሁ

    • @wasenwasen6444
      @wasenwasen6444 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም፡በእዉነት፡ደስይላል፡እደዚክበፍቅርስንኖር

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 2 ปีที่แล้ว +399

    ሙስሊም ወገኖች ኮመንታችሁ ደስ ይላል እንድህ መከባበር ነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን አሁን አሁን የምናየው ነገር ያሳዝነኛል ሙስሊም ከክርስቲያን ጋር ሲታይ የሌለ ስድብ ማንቋሸሽ ይበዛል እኔማ የስጋ ዘመዶቼን እራሱ ጥርጣሬ ገባሁ በተለይ በአረብ ሀገር ለአመታት በር ተዘግቶባቸው የሚኖሩ ሙስሊሞች ጭራሽ የሌለ ለክርስቲያን ጥላቻ ነው የማይባቸው ሃይማኖታችሁን በርቱ ግን እኛ ብቻ ትክክል ነን አትበሉ አብረን በአንድ መኪና ተጉዘን ብዙ ነገር አድርገን ነው ይኖርነው ስለዚህ እንድህ መከባበር ነው የሚሻለን ።

  • @ahsbs9794
    @ahsbs9794 2 ปีที่แล้ว +185

    ወላሂ ሁሉም ሰው በእምነቱ ጠካራ ሁኖሳይው ደስ ይለኛል ለቡዙ ክርስቲያን ተምሳሌት ናችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ያገሪልጆች ብርቱ

  • @seaditube2196
    @seaditube2196 2 ปีที่แล้ว +191

    ሙስሊም ነኝ አድስ እና ቃል በጣም ነው የምወዳችሁ እውነት ስርአታችሁ ለሁላችንም ተምሳሌት ናችሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁን መንገዳችሁን ቀኝ ያድርግላችሁ

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 ปีที่แล้ว +212

    ሰርጌን በእናተ ዝማሬ ነው የምፈፅመው😍በጣም ደስ የሚል አደበትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው እና በጣም ወድጄዋለው እግዚአብሄር ትዳራቹን ይባርከው 🙏🙏በጣም ወዳችሁአለው

    • @mizanawitb2036
      @mizanawitb2036 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔስ ብትይ🥰

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

      ጊኒ እንደማመር?

    • @genitube9620
      @genitube9620 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-tj9qe ይምጡ ቤቴ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

      @አስካለ ይቱብ እሽ ነይ

  • @halalolo5497
    @halalolo5497 2 ปีที่แล้ว +137

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳቹ የፍቅር ትምሳሌት ናችሁ አላሀ ፍቅራቹሁን እስከመጨረሻው ይሁን ላቹ

  • @eritreaerena2718
    @eritreaerena2718 2 ปีที่แล้ว +45

    ኪዳን ኣቦና ኣብርሃምን ሳራን ዝባረከ ኢግዚኣቢሄር ክዳንኩም ይባረክ! From Eritrea

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 ปีที่แล้ว +185

    ሙስሊም ወገኖቼ ፈጣሪ ያክብራቹ ኮመንታቹ በጣም ደስ ይላል እንዲ ስንሆን ነው የሚያምርብን 🥰🥰🥰

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 ปีที่แล้ว +306

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ይመር

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም
    @ሰላሜነሽድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +91

    "ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ ፥ ከእግዚአብሔርም
    ሞገስን ይቀበላል።"
    ምሳሌ 18 : 22

  • @jhgggg8184
    @jhgggg8184 2 ปีที่แล้ว +48

    ሙስሊም ነኝ ግን ልጆቹ አስደናቂ ናቸው ወይኔ ደስ ሲሉ ፍቅራቸውን የዘላለም ያደርግላቸው

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 2 ปีที่แล้ว +209

    ሙስሊም ወገኖቻችን እዉነት እግዚአብሄር ያክብራችሁ
    እሄ ነበር የናፈቀን ደስታችን ደስታችሁ ነዉ
    የናንተም ደስታ ለኛም ደስታችን ነዉ እናመሠግናለን
    በቤቱ ያጽናችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
    @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 2 ปีที่แล้ว +533

    ወላሂ ሁሌየም ነው የምከታተላችሁ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው አላህ ያርግላችሁ የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነው ለሚቀጥለው አመት የልጅ ናት እና አባት እድትሆኑ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

    • @rahelmariyam9175
      @rahelmariyam9175 2 ปีที่แล้ว +8

      😍😍😍😘😘😘😘ለኛም ያድለን የኔ ቅን እንዳች ያለውን ያብዛልን

    • @ማንእዳአገር
      @ማንእዳአገር 2 ปีที่แล้ว +8

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰 ውድ ነገርነሽ አዳችን ካዳችን ሳንነቃቀፍ በፍቅር ስንኖር ያምርብናል እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጠን አሜን

    • @ውብአለምቻናል
      @ውብአለምቻናል 2 ปีที่แล้ว +8

      የኔ ውድ እንዳንች አይነቱን ሰው ያብዛልን ሀይማኖት ዘር ሳትይ በእነሱ ደስታ እንደተደሰትሽ አንችንም የምታመልኪው አምላክሽ ሂወትሽን በደስታ ይሙላልሽ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ትሁት❤

    • @sirkyasirkia7160
      @sirkyasirkia7160 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፍቅር እዳች ያለውን ያብዛልን ውዴ የኔ ጓደኛየ ሙስሊም ነች ልክ እዳች ፍቅርነች ማሪያምን አድነታችን ደስሲለኝ

  • @mnh8512
    @mnh8512 2 ปีที่แล้ว +594

    አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛዉ ሀይማኖት እንደዚህ ስርአት ባለዉ መልኩ የሆነን በጣም እደግፋለሁ አድስ ፋሽን እያመጡ እምነታችንና ባህላችን እሚቃረኑ በበዙበት ጊዜ እናተ መሀይማኖታችሁ በባልላችሁ ልዩ ሁላችሁ ድምቅ ብላችሁ በማየቴ ደስ ብሎኛል ሁልጌዜም እከታተላችሆለሁ ያዉም በጉጉት

  • @hnanhnan918
    @hnanhnan918 2 ปีที่แล้ว +75

    በእውነት ሙስሊም እህቶቻችን እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስንከባበር እደት ደስ እንላለን ለቃል እና ለአድስ የአብርሀም የሳር ጋብቻ ያድርግላችሁ ለእኛም የእናተን ተምሳሌት ይስጠን በ ቤቱ ይቀበለን

    • @birishekole4881
      @birishekole4881 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዕልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌🙏🙏

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 2 ปีที่แล้ว +152

    አዱና ቃልዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተባረከ ፍሬ ያድላችሁ ይሔን የሚያምር የሰርግ መዝሙር ለአዳዲስ ሙሽራዎች ጋብዣለሁ ፅኑ በርቱ እመብርሃንን ይዛችሁ ወደፊት . . .!!!!!🥰🥰🙏🙏🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 ปีที่แล้ว +329

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ተከታታያችሁ ነኝ ምክኒያቱም ሲበዛ ፍቅርን ታስተምራላችሁ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እኛንም በስደት ላለንውበሰላምለሃገራችን አብቅቶን ፈታ የምንልበትን ቀን ያድርስልን።

    • @er-gs1kk9yl5j
      @er-gs1kk9yl5j 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ውደየኔመልካም

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ትሁት❤❤

    • @Tube-lm3ir
      @Tube-lm3ir 2 ปีที่แล้ว +2

      ያንችንም የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ

    • @መሰረትቢቂላ
      @መሰረትቢቂላ 2 ปีที่แล้ว +1

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @jhoo1097
      @jhoo1097 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመስግናለን፣ውዴ🌹😘🙏

  • @zinetyoutube4290
    @zinetyoutube4290 2 ปีที่แล้ว +91

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ የፍቅራችሁን ተምሣሌት ለኛምት ትምህርት እዲሆን ነዉ ያስተማራችሁን ኑሩልን ሽአመት በደሥታበፍቅር

  • @piter-m9p
    @piter-m9p 2 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ሐይማኖቴ ኢስላምነው ግን በጣምነው የምወዳችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ✝️♥️☪️🙏

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 ปีที่แล้ว +116

    አቦ አላህ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ እኔም እንደናንተ አይነት ፍቅርይስጠኝ ሁለየ ነዉ የምከታተላችሁ ስርአታችሁ ፍቅራችሁ እንደት እንደሚያስቀና ❤❤

  • @fatuma.binet.zewidu8532
    @fatuma.binet.zewidu8532 2 ปีที่แล้ว +61

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሁ አለሁ ደጋግሜ ነዉ የየሠማሁት በርቱ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 2 ปีที่แล้ว +60

    ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል ይችላል ግን በሚያምንበት እምነት የሚፀና ሰው ደግሞ በጣም ደስ ይለኛ አላህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ውለዱ ክበሩ ዳሩ ካሉ እርጂም እድሜና የፍቅር ዘመናት ተመኘሁላችሁ

  • @RichTube-c1u
    @RichTube-c1u ปีที่แล้ว +13

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ደስ ስለሚለኝ ሁሌም አዳምጠዋለሁ
    እና መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
    ቃልዬ የኔ ሴት በጣም ነው የምወድሽ
    I Love you so much ❤️❤️❤️❤️

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +49

    ሙሰሊም ነኝ ኝን በጣም ነው የተመቸኛ በርቱ ምርጥ መዝሙር ነው ሰወዳቹ❤😍😍

  • @elhamlove8178
    @elhamlove8178 2 ปีที่แล้ว +60

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሰው ደስታ ያስደስተኛል ምርጥ ሰው ናችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩ

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว +91

    እኔወላሂ ሙስሊምነኝ ግንበጣምነውየምወዳችሁ ፍቅራችሁ ለሁላችንም ተምሳሌት ነው ኑውሩውልን

    • @kiyaethio
      @kiyaethio 2 ปีที่แล้ว

      😍😍

    • @masrakm2478
      @masrakm2478 2 ปีที่แล้ว

      @@kiyaethio ❤️💛💚

    • @masrakm2478
      @masrakm2478 2 ปีที่แล้ว

      ❤️💛💚😍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩይ ውዶች

  • @sihamanwar2448
    @sihamanwar2448 2 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙራችሁን ስሰማው ነው የምውለው የፍቅር ተምሳሌት

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 2 ปีที่แล้ว +380

    ቃሏ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ትላላችሁ ወላሂ እርግት ያላችሁ በሀይማኖታችሁ ጠንካራ ወጣቶች ነው ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ ድምፃችሁ የሁለታችሁም 100%ያምራል

  • @milayan2862
    @milayan2862 2 ปีที่แล้ว +78

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ወላሂ ምነው ሁሉም እንደናንተ ቢሆን በሙስሊሙም በክርስቲያኑም እንዲ ስርሀት ባለው መልኩ በተሰጠክ ነገር ስታመሰግን በረከት አለው ዳንኪራ ከመምታት ይሄ ነው ሚጠቅመን ለሁላችንም💚💛

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ እህቴ ሀገራችንም ሰላም በሆነች

    • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
      @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ
      ፍቅራችንን ይመልስል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
      @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ ደምሪኝ እህቴ💝💝💝

    • @SarahSarah-ul6cy
      @SarahSarah-ul6cy 2 ปีที่แล้ว

      Tikakila ftrie yabarkachu yeunta lahulum endezie ayenta desta yasxachi

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +56

    የኔ ማሮች ስወዳቸው ወላሂ ስረአታቸው ቃልየ አለባበሶ መከባበራቸው ረጋታቸው ቢስሚላ አላህ ያማረ ሂወት ይስጣችሁ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +40

    ሙስሊም እህቶቻችንን እዬ ነው ሚያምርብንን one love

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +113

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እንኳን ደሰ አላችሁ የኔ ውቦች እግዚአብሄር በፍቅር ና በደሰታ ያኑራችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ

    • @zeniyetewahido5585
      @zeniyetewahido5585 2 ปีที่แล้ว

      oh grum zimarey new zimarey melaekt yasemalni

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +147

    በስመአብ ኮመንታተሮች ደስ ስትሉ ኢትዮጲያዉነት የሚያምረዉ እንዲህ ነዉ በዘር በሀይማኖት መከፋፈል አያሻግረንም አንድ ስንሆን ያምርብናል እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael 2 ปีที่แล้ว +55

    ምን ብዬ እንደምኮምት ጠፍቶብኝ ደጋግሜ በማየት ቆየሁኝ ከቃል በላይ ናቹ ስታምሩ እርጋታቹ ደስ ሲል ይህ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስነስርዓት ታምራላቹ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱ❤️💒

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

      ኪያዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @kiyayemariyamzemikael
      @kiyayemariyamzemikael 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-tj9qe አድርጌያለሁ 🥰

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +1

      @@kiyayemariyamzemikael እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +17

    እፁብ ድንቅ ነው እኔ በስርአተ ቤተክርስቲያን ነው ያገባሁት ነገር ግን እንዚህ አይነት መዝሙሮች ስሰማ ሁሌ እንባዬ ይመጣል ሁሌም ሰርግ ቢኖር ያስብለኛል ፍቅራችሁን ትዳራችሁን እግዚአበሔር ይባርክ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 ปีที่แล้ว +145

    ስርጋችንን በቤተ መቅደሱ እንዲሆን የእግዚአብሔር ፍፁም ፍቃዱ ይሁንልን የመዳም ቅመሞች 💝🙏
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ባለ መሀተቦቹ

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 2 ปีที่แล้ว +62

    እኔ ፕሮቴስታት ነኝ ግን ስረአታችሁን በጣም ነው የምወደው የምታምሩ ጥንዶች ትዳራችሁ ለሌሎች ምሳሌ ይሁን ብዙ ተባዙ ቤታችሁ በፋቅር ይሞላል ህያው አምላክ በትዳራችሁ መሀል ይሁን።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ปีที่แล้ว +70

    🌹❤መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያብቃችሁ እስከ ሽበት ድረሥ አይለያያችሁ እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ክብር ያብቃን መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁ 👏💒🌹🌷🌹

  • @MesiGebreegzabiher
    @MesiGebreegzabiher 11 หลายเดือนก่อน +11

    በመጀመሪያ ቃልዬ እና አዲስ መልካም ጋብቻ አመሠግናለሁ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ኮመንታችሁ ደስ ይላል ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ አንድ ቀን ግን ስለ ዘርና ፖለቲካ አውርተን አናቅም ። ትውልዴ በሰሜን ነው ልጅ እየለሁ ከሙስሊ ጋደኞቼ ጋር የሙስሊም ፆም ፆሚያለሁ። እግዚብሔር የድሮውን ጊዜ እንዲመልስልን ፀሎቴ ነው

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
    @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 ปีที่แล้ว +40

    እንኳን ደስስ አላቹ አለን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሰይይይ
    ግን ዛሬ የመስልሞች ኮሜት እንደት ደስስ ይላል ክበርሩን እንደዚ ነው መካባበር ራስህ የሰው ካከብርህ ትከበራለህ

    • @mairym766
      @mairym766 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና አድስዬ በጣም ነው ደስ የምትሉ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌷🌷🌷

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +85

    እኔ ሙስሊም ግን እወዳችዋለሁ ሁሌም እከታተላቸዉ ለሀይማኖታቸዉ ያለቸዉ ክብር የራሱን ሀይማኖት የሚያከብር የሰዉም ያከብራል ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ አላህ ያድርግላችሁ

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 2 ปีที่แล้ว

      Amen 💚💛❤⛪⛪⛪⛪🕋🕋🕋🕋🕋🕋❤❤❤❤

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ እህቴ❤️

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የራሱን የሚያከብር የሰውም ያከብራል

    • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
      @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እህቴ ♥

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ ደምሪኝ እህቴ

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 2 ปีที่แล้ว +38

    በስላሴስም እየደጋገምሁ ነው የሠማሁት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወይኔ በጣም ነው ደስ የአለኝ የምለቁበትን ቀን ስቆጥር እግዚያአብሄር አምላክ በፋቅር የአኖራችሁ በልጆች ቤታችሁ ይባር እናቴ እማምላክ በመንገዳችሁ ትቅደምላችሁ ውዶቼ

  • @oromiyaahmed4905
    @oromiyaahmed4905 2 ปีที่แล้ว +19

    A I'm Muslim ☪️
    I don't know why I really liked this maz
    I can't stop listening 🇱🇷💯❣❤❤❤❣❤❣❤

  • @rukiyabintmuhammad640
    @rukiyabintmuhammad640 2 ปีที่แล้ว +32

    የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አላህ ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻ ያድርግላችሁ ያረብ ወልዳችሁ ለመሣምም ያብቃችሁ ፈጣሪ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +124

    ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ቪደወአችሁን ሁሌም ነዉ የምከታተላችሁ። ፍቅር ያሸንፋል
    አላህ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምር ይስጣችሁ።።።አሚን በሉ ዉዶቸ

    • @asniweleteweld4576
      @asniweleteweld4576 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እህት መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ እንደዚህ መከባበርን ይሰጠን ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው ሀይማኖት የግል ነው 👏

    • @warqineshintalaatawahidoo7673
      @warqineshintalaatawahidoo7673 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen tabaraki wuddee

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫

    • @mahder7025
      @mahder7025 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ለአንቺም እህታለም

    • @hassenyoutub4677
      @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ

  • @ኢቶፕያለዘላለምትሳቅ
    @ኢቶፕያለዘላለምትሳቅ 2 ปีที่แล้ว +88

    እኔሙሱሊምነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እደምድር አሸዋ ያብዛላችሁ የኔልዩውች

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት በጣም ታምራላችው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአቤሔር አምላክ ትዳራችውን የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችው
    ሙስሊም ወገኖቼ ክበሩልን ምንም ልዩነት ቢኖረንም አዳችን ለአዳችን መዳኒት ነን ከመጥፎ ኮሜት ይልቅ በመልካም ኮሜት
    እደዚ ብንገላለፅ ለሁላችንም መልካም ነው
    ስለ መልካም ኮሜታችው ሁሉ እናከብራችዋለን

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ
    @እሩሀማነኝስደተኛነኝ 2 ปีที่แล้ว +193

    ሙስሊሞች በእውነት ከላይ እስከታች እናተ ናችሁ መልካም ስነምግባር ያላችሁ ድሮም ኢትዮጵያዊ ምልክታችን ይህ ነው እድሜ ይስጣችሁ አዲስዬ መልካም ትዳር ይሆንላችሁ

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +147

    ቃልዬ ታድለሽ ማርያምን የኔሒወት ጨለሟ ሆኖብኛል መቺይሆን ብረሀን የሚሆንልኝ በማርያም ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ፀሎታችሁ ደርሶኝ ለምስክርነት ያብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatimaowal9399
      @fatimaowal9399 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ፈጣሪ የይቅርታ አምላክ ነው

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 2 ปีที่แล้ว +1

      Atezoshe fetre huluchenim yerdan

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 2 ปีที่แล้ว

      Ayezosh yen konjo egzabher amelak kanchi ga yehun tselotesh yesema

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ከአቻ ጋርነዉ ለጠላት እጅ እዳሰጭ በርትተሽ ጸሎትአድርጊ አች የብራሐን ልጅነሽ 👏👏👏

  • @madina4756
    @madina4756 2 ปีที่แล้ว +57

    ሙስሊም በሆንም በጣም ነው የምወዳችሁ ጭራሽ ቃልዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የኔ ምርጥ 🌹♥️

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ድንቅ የሰርግ ዝማሪ እግዚአብሄር ብርክ ያድርጋችሁ ውዶቼ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማውም የማልጠግበው ሆኖ ነው ያገኘሁት ፀጋውን ያብዛላችሁ !!!!

  • @zuzubintahmed8676
    @zuzubintahmed8676 2 ปีที่แล้ว +9

    ሙስሊም ነኝ ግን እደናተ የፍቅር ተምሳሌት ያብዛል እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት👏👏💞💞💞💞💞💞

  • @usmansaea3874
    @usmansaea3874 2 ปีที่แล้ว +53

    ታሪክ እና ዘመን ቀያሪው ኣምላክ በፋቅሩ ይጎብኛቹሁ ህልም ውጥናቹሁንም ምኞታቹሁንም እርሱ ይባርክላቹሁ ያሳካላቹሁ እናንተ የተዋህዶ ተምሳሌት ናቹሁ እና ዘመናቹሁ በእርሱ ፋቅር ይባረክላቹሁ🙏💞🙏

    • @edendaniel1537
      @edendaniel1537 2 ปีที่แล้ว +2

      wi temesegen negito mezimurun eskay endat endechekolhu neber betam dessssssssssssss belogal setameru yne wuboch betam des ylal fetari tedarachihun ybarkelachihu rezhem edema ke tena gar ysetachihu be lig ybarkachihu tiga berketun yadelachihu

  • @jddjdhhd4173
    @jddjdhhd4173 2 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ ውቦች

  • @MekdimekdlwitMekdi
    @MekdimekdlwitMekdi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማን የምወዳቹ ትዳራቹ በልጅ በልጅ ልጅ ያማረ ይሆንላቹ

  • @ሀያትየባቦዋ
    @ሀያትየባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ሙስሊም ነኝ የራሴን እምናት እጠብቃለሁ የስውም ሀይማኖት አክባራለሁ. ውድ ኢትየጽያውን ሀይማኖት የግልነው ሀገር የጋራናች ያደግናው በስፈራችን ሙስሊም ክርስትያን ሁነን ነው ያደግናው. ተከባብረን አሁንም እንከባበር. እባካችሁ በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች የፍቅር ተምሳሌት የብራሃም እና የስራ የረግላችሁ ከተሳሳኩ ይቅርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan 2 ปีที่แล้ว +36

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏 በቤቱ ያፅናቹ የአብርሃም ቤት የባረኩ አጋእዝተ አለም ስላሴ💒 ህይወታቹ ይባርክላቹ💛💛💛🙏🙏🙏

  • @tubetube5582
    @tubetube5582 2 ปีที่แล้ว +67

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስወዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ 10 ልጅች እናትና አባት ሁኑልኝ ቃልየ ስውድሺ

  • @BanchiamlakiGetachew
    @BanchiamlakiGetachew 2 ปีที่แล้ว

    ከኮሜንቶች የተረዳውት የራሳቹህን በማክበራቹህ በሌሎች እምነት ተከታዮች ሳይቀር መከበራቹህን ነው የራስን ነገር ማክበር ያስከብራል እና የእምነታቹህ ስነስራት ይዛቹህ ስለዘመራቹህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትዳራቹህ ይባረክልን ለዘላለም አይለያቹህ እህታችንን እና ወንድማችን በርቱልን እወዳቹህአለሁ በክርስቶስ ፍቅር።

  • @አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ
    @አቤቱማረንይቅርበለን-ወ4መ 2 ปีที่แล้ว +30

    እናንተ ውብ ሙሽሮች እድሜያቹን ሙሉ በፍቅርና በደስታ በሰላም እንዳማራቹ እንደተከባበራቹ አርጁ

  • @kiyaethio
    @kiyaethio 2 ปีที่แล้ว +71

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው ውብ የተዋህዶ ልጆች ደስት ስትሉ😍😍😍😍
    አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ❤️❤️❤️😍

    • @tirsitabera9635
      @tirsitabera9635 2 ปีที่แล้ว +2

      Wow በጣም ግሩም ነው በቤቱ ያጽናችሁ

    • @amleworkketema5211
      @amleworkketema5211 2 ปีที่แล้ว +1

      Amennn kalehiwoten yasemalen betam grum desi yemil mezemur new bertulgi

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +61

    እኛም እንዲ ነው የምንጠብቀው የተመኝንላችሁ በልጅ በትዳር ተባርኩል አዲስ @ ቃልየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጦችየ ኑኑኑኑ ከቤቴ ደምሮኝ ስወዳችሁ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว +1

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      መቅዲዬ ደምሪኝ

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tube-tj9qe እንደማመር

    • @mekdistube
      @mekdistube 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdesyedingllij9660 ኑኑኑኑ እንደማመር ደስ ይለኛል

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-tj9qe እንደማመር

  • @ዘድነኝየድንግልወዳጅ
    @ዘድነኝየድንግልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያማልን ውዶችን ብጣም ደስስስስ ትላላቹ ትዳራቹ እመ ብራሃን ትባሩካቹ ፍቅራቹ ለዘላለም ይሁናላቹ አሜን፫

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +81

    ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ እነዚን ጥዶኦች በፍቅር ነው ማያቸው እኳን ደስ አላቹሁ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +62

    እኔሙስሊምነኝአልሀምዱሊላህ ላኪንቃልየ ወላሂስወድሽ ከልቤነው ቃልዬፍልቅልቋአድስእንኳንደስአላችሁ ውደዱክበዱ

    • @kiyaethio
      @kiyaethio 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን 😍😍

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 2 ปีที่แล้ว

      አችን ራሱ ስንዎድሽ ይህ ኢት/ያዊነት

    • @meserettube
      @meserettube 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኛም እንወድሻል እዳች ያሉትን ያብዛልን❤️❤️❤️❤️

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ትሁት

    • @masrakm2478
      @masrakm2478 2 ปีที่แล้ว

      😍💚💛❤️

  • @ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ
    @ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍቅራችሁን ብዝት ብዝዝት ያድርግላችሁ
    ውለዱ ክበዱ
    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ
    ብዙ ተምሬባችኋለሁ
    ከዘረኝነት ነፃ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @yeibyoyeibyo6894
    @yeibyoyeibyo6894 2 ปีที่แล้ว +1

    Essayyyy Congratulations...Amen amen amennnn...zemara Meleakti yesimaleni...betami yewadachiwalow....

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 ปีที่แล้ว +36

    ዋው በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የኔ ውቦች

  • @bamayoutubechannel4213
    @bamayoutubechannel4213 2 ปีที่แล้ว +79

    እፁብ ድንቅ ነው እኔ በስርአተ ቤተክርስቲያን ነው ያገባሁት ነገር ግን እንዚህ አይነት መዝሙሮች ስሰማ ሁሌ እንባዬ ይመጣል ሁሌም ሰርግ ቢኖር ያስብለኛል ፍቅራችሁን ትዳራችሁን እግዚአበሔር ይባርክ 🙏🙏🙏💞💞💞💞

    • @smera1438
      @smera1438 2 ปีที่แล้ว +1

      ተመስገን በይ በስርአቱ ስላገባሽ እኛ ነን እምናለቅሰው ገና ያልተዳርነው በምን እንዳር አላውቅም እና ጸልዩልኝ

    • @yengusdessea543
      @yengusdessea543 2 ปีที่แล้ว

      Hchsbabyzn

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 2 ปีที่แล้ว +31

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እስከመጨረሻው ሰምቸዋለሁ ትለያላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያመረ የሰመረ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MitaAyele-f9x
    @MitaAyele-f9x ปีที่แล้ว +3

    ይሄን መዝሙር ዛሬ ነው ያየሁት ትዳራችሁ ይባረክ ኮመንት በጣም የሚገርም ሙስሊም እህቶቼ የምር ውስጤን የሆነ ነገር ተሰማው ፍቅር ሰላም ወዳድ ሙስሊም እህቶቼ ክበሩልኝ በእውነት ከቃል በላይ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስኒዩቱብ
    @አስኒዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ
    ትዳራችሁን እመ ብርሀን ትባርክላችሁ
    እኛንም ለስጋው ወደሙ ያብቃን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር⁉️

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነዉ የምትመቹኝ የፍቅር ተምሳሌትናች በርቱ😍

  • @የድንግልማርያምልጅእየ
    @የድንግልማርያምልጅእየ 2 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ኣምላክ ትዳራቹህ ይባርክላቹ የኔ ውዶች ❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ደስ የምል መዝሙር እኛም በስደት ያለን ለዝህ ክብር ያብቃን 🙏

  • @tegenewondimu
    @tegenewondimu ปีที่แล้ว +2

    ደስስስ ይላል ግጥሙ እራሱ ትውልድን የማጠይቅ ነው። ጋብቻም መዋሐድ ነውና።

  • @betyzewdu6792
    @betyzewdu6792 2 ปีที่แล้ว +207

    ለ ሙስሊም በወገኖቻችን ቅን አስተሳሰብ እና ለመልካም ስነ ምግባራቸው የምስጋና video ብትሰሩ ደስ ይለናል

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጭ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +3

      መልካም ቢሆኑ ለራሳቸው ነው ምን ታሽቃብጫለሽ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 2 ปีที่แล้ว +2

      @@gogogogo742 ምን ችግረ አለው አሲድ ያለችውን መረዳት አይሻልም

  • @ሰአሊነነቅድስትስአሊነነቅ
    @ሰአሊነነቅድስትስአሊነነቅ 2 ปีที่แล้ว +10

    በውነት ተዋህዶ ማለት እነዚህ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርላችሁ !!!

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

  • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
    @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 ปีที่แล้ว +15

    የኣብራህም እና የሳራ ያርግላች የኔ ውዶች ወልዳች ቃርባች እደሩ ቀር ዘመናች እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክላች ዝማሬ መልእክት ያስሟልን ፀጋ በረከቱ ያብዛላች

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ ባዳምጠው ባዳምጠው የማልጠግበው ጣፋጭ የነፍስ ምግብ ተመገባችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እዲህ በንፁህ ልብ የሚመሰግኑት ምንኛ የተመረጡ ናቸው ኪዳናችሁ እስከዘለአለም ይሁንላችሁ

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 2 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ሙስሊምነኝ ግን ሙችነውእምውድችሁ. ፍቅራችሁንያብዛላችሁ. ፍቅር እስክ መቃብር ያርግልችሁ ውልዱ ክበዱ የፍቅርተምስሌትናችሁ

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 2 ปีที่แล้ว +96

    እንኳን ደሰ ኣላቹ የኛ እንቆች የተዋህዶ ልጆች እግዚኣብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ🙏😍😘❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ ጌታ መዳኃኔዓለም 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ
    @ጓልፖፕሺኖዳሳልሳይ 2 ปีที่แล้ว +32

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ሐዲሰየ&ቃልዩ ዝፈትየኩም ሓፍትኩም ካብ ትግራይ❤🤴👸✅
    ኣማርኛ ኣይክእልን ይቅርታ ግበሩለይ💓
    ቅዱስ ቅንኢ ቀኒአ ክምዙይለ ክዝምር ኣምላከይ ምስዝፈቀደለይ ንዓይ ንድክምቲ ሓፍትኩም ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩኒ ከፈትወኩም ማዓት እየ

  • @አብቃል
    @አብቃል ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ zmareye melait yasemaln egziyabher ye abronet zemenachihun be selam betena befkir abzito aberkto yanurachihu ytebkachihu melkam ye tdar zeme ye fkir zemen betam new yemtamrut betam new emwedachihu weldachihu samu

  • @መቅዲየተዋህዶልጅ
    @መቅዲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ይመርባች በጣም ደስ ብሎኛል አላባበሳችሁን ስለስተካከላችሁ
    ትዳራችሁ የአብርሃም ነ የሳራን ያደረግላችሁ
    ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ
    @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ 2 ปีที่แล้ว +31

    እፍፍ ደስ ስትሉ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቼ በጣም ነው የምወዳችሁ 😘 እኔም ይሄን ቀን እናፍቃለሁ አምላክ ፍቃዱ ይሁንልኝ🙏ዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ በደስታ ኑሩልኝ ምርጦቼ😘ከፈጣሪ ሲስጥ ሁሉም ነገር ደስ ይላል

  • @abayneshabebe3551
    @abayneshabebe3551 2 ปีที่แล้ว +16

    ዋዉ ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ወደነዋል በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ በጤና በሰላም ያኑራችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላቹ ፈጣሪ አምላክ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ አዲስ ና ቃል መልካም ጋብቻ የሰመረ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @EgzuNgu
    @EgzuNgu 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ደስ የሚለው የመንፈሳዊ ሕይወትን ውበት እያየን እንደዚህ ለመኖር እንድንናፍቅ እያደረጋችሁን ነው።እግዚአብሄር ያክብርልን በፀጋው ይጠብቅልን። ኪዳን ገባሁ ላልለይህ...................ደስስስስስ ሲል ዝማሬው

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 2 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን ሁለየ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ከሁሉም ክርሰቲያን እናት ብቻ ነው የምወዳችሁ 👌❤️ ብቻ ነው ደሰ ትሉኛላችሁ

  • @መብሪነኝየተዋህዶልጅ
    @መብሪነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +91

    ዝማሬ ቅዱስ ያሬድ ዝማሬ ዳዊት የተቀበለ ዝማሪያችሁ ይቀበልላችሁ ፊቅራችሁ ይብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የእብራህምና የሳራ ያድርገላችሁ አህታችሁ የትግራይ ልጅ ነኝ ፈጣሪ አንድነቱ ያምጣልን ❤💛💚♥💛🙏🙏🙏

    • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
      @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ እግዚአብሔር ወደ ቀዶምው ፍቅራችን ይመልስልን በቃችሁ ይበለን ደግሞ እኛ በክርስቶስ ደም አንድ ነን የዘር መከፋፈልን ያመጡበንን እግዚአብሔር ከመካከለችን ያውጣልን

    • @vsbbs461
      @vsbbs461 ปีที่แล้ว

      ❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👩‍❤️‍💋‍👩

  • @genetshetage6367
    @genetshetage6367 2 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካቹ አሁንም ለብዙዎች ምሳሌ ያድርጋቹ

  • @ትግራይፎረም
    @ትግራይፎረም 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በሞስለም ወንድሞችና እህቶቻችን ኮሜንት እንዴት ደስ እንዳለኝ ቢነግራቹህ😍 ፍቅርና መተሳሰብ ነው የሚያምርብን አምላክ ሰላማችን ይመልስልን

  • @ፍቅርተዩቱብ
    @ፍቅርተዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +18

    እንደዚህ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ስታከብሩ እናንተም ያምርባችኃል ለሌላውም ተምሳሌት ትሆናላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 2 ปีที่แล้ว +19

    ይሄንን መዝሙር በሶሻል ሚዲያ ከሰማሁት ጀምሮ ከአፌ አልጠፋ ብሎኛል በጣም ነወሸ የወደድኩት .ተባረኩ አየለያችሁ አሜን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሉሸይ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሉሸይ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላደርስ ነበር ያለኝ ለማየት እናተ ለሁሉም አራያ ምትሆኑ ልጅች ናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንወዳችኋለን ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሄር አምላክ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ የኔ ሴት♥️💚