ተአምረኛ ❗️እቤት ውስጥ የሚሰራ ሲረም❗️ ጥቋቁር ምልክቶች የሚያጠፋ✨️ flaxseed sirum DIY

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +61

    እንደ ቆንጆ 🌹አበባ የለመለመ ህይወት ✨️ እንደ ፀሀይ የፈካ ቀን ✨️ተመኘሁላቹ መልካም ቀን ቤተሰቦቼ💕

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat ปีที่แล้ว +6

      ፅድት ንፅት ያልሽ ልጅ

    • @bizenlesh446
      @bizenlesh446 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም እህት አለም እንዴነሽ ቃልዬ የኛ መልካም ሴት ተባረኪ 🙏🙏🙏

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل ปีที่แล้ว

      መላ በይኝ የብጉር ጠባሳ

    • @betelgebremariam3158
      @betelgebremariam3158 ปีที่แล้ว

      Sele Retinol serilen

    • @kitchen2176
      @kitchen2176 ปีที่แล้ว

      ቃል የኔ ውድ ለአንችም እመኝልሻለሁ የኔ ቆንጆ ጠፍሻል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ ปีที่แล้ว

    እንካን አብሮ አደረሰን ቃልዬ ስለምታረጊልን ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን እህቴ በርችልን ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ቃልዬ ዋዉ በጣም አሪፍ ሲረም እናመሰግናለን እህት❤❤❤❤❤

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 ปีที่แล้ว

    Thanks you ቃልዬ እስራለን ስሪም ለመግዛት በጣም ዉድ ነዉ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +7

    ቃል ውብ ብብብብ💕💕💕💐💐💐💐💐💐💐👏👏
    በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Hanicho 💕💕💕💕

    • @hanaabate8796
      @hanaabate8796 ปีที่แล้ว

      ውጤት አይተሽበታል ሀና?

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

      @@hanaabate8796
      ቆንጆ ነው ሀኒ ለኔ ተስማምቶኛል

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውብ አንችም እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤ እንኳን ደህና መጣሽ❤

  • @sewithailemariam2685
    @sewithailemariam2685 ปีที่แล้ว

    እባክሽ ቃልዬ እርጂኛ ስራዬ ፀሀይ ላይ ነው ፊቴ ብጉር እና ጥቁረት አስቸገረኛ በቀን በቀን ቤት ውስጥ ልጠቀመው የምችለው ውሀድ መላ በይኝ

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ በጣም እናመሰናለን በጣም አሪፍ ነው ግን ይእሰራነውን ውህድ ውጪ ሲቀመጥ አይበላሽም ወይ ?

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 ปีที่แล้ว

    እንኳን አድርሰን ቃል አሪፍ ውሕድ ነዉ ተቀብተነዉ ማደር ነዉ ? Thankyou

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊት ጥሩ ሙከራ ነውጎበዝ በርች ።

  • @zerefetekleyes7569
    @zerefetekleyes7569 ปีที่แล้ว +4

    እባክሽ ለእግር ውበት እና ለጠባሳ ማጥፈመያ በረትሰሪልን እባክሽ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Eshi I will 🥰

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 ปีที่แล้ว

    Lekbatama fit yhonal wey ??? Fite betam wezama new mn ladrg?

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen kalye arif wehd new ❤

  • @monahebiib9095
    @monahebiib9095 ปีที่แล้ว

    ብጣም ቆንጂዬ ነሽ በያሁሽ ቁጥር ውብ ነሽ እህቴ ማሻ አላህ

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 ปีที่แล้ว

    የአይን ክሬም የምትጠቀሚው አይኔ ስር መስመር ይወጣዋል

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ❤❤ በጣም ምርጥ ሲረም ነው ያሳየሽኝ ሬት ስላለኝ አሁኑኑ ነው የምሰራት🏃‍♀️🏃‍♀️like like like

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @laelnaam
    @laelnaam ปีที่แล้ว

    Thank you ! Kaliye I will try
    Happy mother day ❤

  • @kemerkedir
    @kemerkedir ปีที่แล้ว

    ሀይ ዘመናይት ፕሮግራምሽ እከታተላለው አሁን መጠየቀየፈለኩት ሰበን ኢን የፊት ማፅጃ ማታማተ

    • @kemerkedir
      @kemerkedir ปีที่แล้ว

      ማታብቻ ነው መጠቀም ያለብኝ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว

    good job👍👌 GOD bless you kaliye

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንኳን ሠላም መጣሽ እናመሠግናለን

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu ปีที่แล้ว

    እፋ ስወድሽ

  • @ኢትዮጵያየድንግልልጅ
    @ኢትዮጵያየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

    የኔ ቋንጅ ተባረኪ

  • @frefishe9675
    @frefishe9675 ปีที่แล้ว

    She's my love thanks

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዉብ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጅየ ቃልየ

  • @hanatadele7876
    @hanatadele7876 ปีที่แล้ว +1

    Happy Mothers day kalye❤❤

  • @emmasethiopiankitchen
    @emmasethiopiankitchen ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing ❤

  • @hikmakedr-pj6mj
    @hikmakedr-pj6mj ปีที่แล้ว

    የኔማር እንዴት ነሽ ግንባሬ እየተሸበሸበ አስቸገረኝእባክሽ መላበይኝ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ዘምንዬ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌹💕🌹💕

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

      Hi Kalye shikor where can we store it? In the fridge?

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 ปีที่แล้ว +3

    Welcome kaiye, Happy mothers day to you too❤🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 ปีที่แล้ว

    yene wud betam des yilal yezarew retum telbawm hulum be akababi yemigen new emokrewalhu

  • @kghvighhh9169
    @kghvighhh9169 ปีที่แล้ว

    የአይን ክሬም አሳይን በፎቶ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ቃልይ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ፡ውቢቷ፡እንኳን፡አብሮ፡አደረሠንማሬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌹💕🌹💕

  • @ejesera
    @ejesera ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ አንቺን እያየሁ ዘመናይ እኮ ሆንኩኝ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 ปีที่แล้ว

    Kalye hulle tekami neger nw yemitserw Tebareki 😘😘

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 ปีที่แล้ว +1

    ከቡጉር በኋላ ያለ ጠባሳ እንዴት ይጠፋል በእናትሽ

    • @meronworku1
      @meronworku1 ปีที่แล้ว

      Yeger tebasa yelijoche

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 ปีที่แล้ว

    Yeresawt neger tewt besamuna metateb alebn?

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 ปีที่แล้ว +1

    Where can we store the rest serum?

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      ቫይታሚን ኢ ስላለው ውጪ ቢሆንም ችግር የለውም ግን ፍሪጅ ብታደርጊውም ምንም አይሆንም

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬዋ እንዴት ነሽ የኔ እናት

  • @genetmk468
    @genetmk468 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሻለን።

  • @eyut5432
    @eyut5432 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤Tebareki

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ውድ ተባረኪልን

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 ปีที่แล้ว

    ዘምን ምን ላድርግሽ እውነት ጎበዝ ነሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 🌹

  • @hirutweldemedhin6022
    @hirutweldemedhin6022 ปีที่แล้ว

    ተልባውን ብታጥቢ አረፋ አይኖረውም ነበር... እንደሀሳብ ነው

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 ปีที่แล้ว

    Yetegnawen mereche lekeba gize yelegn

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 ปีที่แล้ว

    Klye. Kserymese. Bula. Moisturizer. Mdrge. Yhalale. ?please. Lmenow

  • @atesdeasmamaw1962
    @atesdeasmamaw1962 ปีที่แล้ว +1

    እንካንአብሮአደረሰን❤❤❤❤

  • @merutsbkti3788
    @merutsbkti3788 ปีที่แล้ว

    እንዃን ኣብሮ ኣደረሰን ውዴ❤❤❤

  • @marthaassafe7878
    @marthaassafe7878 ปีที่แล้ว

    How long you keep it

  • @kalkidanbogale7843
    @kalkidanbogale7843 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እሬት ይመቸኛል በክሬም መልክ የሰራሺው ካለ ሊንኩን አስቀምጭልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yelegem sorry 😞

  • @mihiretgetachew2392
    @mihiretgetachew2392 ปีที่แล้ว

    Thank You Kalisha

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💗💕💗💕

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወርቅ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰

  • @kemerkedir
    @kemerkedir ปีที่แล้ว

    ዘመንዬ በናትሽ መልሽልን

  • @gelilagetachew920
    @gelilagetachew920 ปีที่แล้ว

    endewe sewedeshe

  • @mesimesi9428
    @mesimesi9428 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @Mwa584
    @Mwa584 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም እህቴ
    ይህ ጥያቄ ❓
    ከዚህ በፊት❓ ለሰራሽው ቢዲዮ ነ❓❓
    ለምን አትመልሽ ❓
    በደምብ ስሙን የማታውቂው ከሆነ በፎቶን በማሰየት ብትሰሪ መልካም ነው 👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Eshi astekaklalhu

  • @movieforever9004
    @movieforever9004 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቃልየ ግን የማዴት መድሀኒቱን ዝም አልሸ ተቀይሜሻለሁ😂😂😂😂😂😂😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፉት ያደረኩትን ቪዲዮ አይተሽዋል የኔ ቆንጆ ፣ እሺ እሰራለው ውዴ

  • @selamawitdejene7971
    @selamawitdejene7971 ปีที่แล้ว

    Kalya welcome yena wed

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 ปีที่แล้ว

    Welcome zemenye ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌹💕🌹

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס ปีที่แล้ว

    💕💕💕

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 ปีที่แล้ว

    Welcome kali

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕✨️💕✨️

  • @amybeyene5882
    @amybeyene5882 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 ปีที่แล้ว

    Klal ymslal ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yes my dear ❤️

  • @richyegna583
    @richyegna583 ปีที่แล้ว

    ቤትሽን በቀላሉ ማዘነጥ ትፈልጊያለሽ?? Do you want to decorate your house easily?? th-cam.com/video/z-QbW0ejDAQ/w-d-xo.html

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 ปีที่แล้ว

    1st 😊❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yes my dear ❤️

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @hanagulelat9743
    @hanagulelat9743 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehayyimer9401
    @tsehayyimer9401 ปีที่แล้ว

    Btme. Ymtdnke. Smarte. Sete. Nse. Berhe

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 ปีที่แล้ว

    Sele Retinol betinegrin

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏

  • @annabesagred4034
    @annabesagred4034 ปีที่แล้ว

    ,💐👏

  • @heyo9246
    @heyo9246 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌹💕🌹

  • @gelilagetachew920
    @gelilagetachew920 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌹💕🌹💕