ቆዳሽ ጥርት ያለ እንዲሆን መጠቀም እና ማወቅ ያለብሽ ሚስጥሮች📌 big secret to have flawless skin

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ፣ የዛሬውን ቪዲዮ እንደምትወዱት አልጠራጠርም ፣ እንደሁሌው ለማየት እንዲረዳችሁ በቁጥር አስቀምጬዋለው ፣ መልካም ቀን💝
    0:00 መግቢያ
    1:15 የፊት የቆዳ አይነቶች
    2:45 የፊታችን የቆዳ አይነት ለማወቅ
    4:40 ደረቅ ቆዳን ለመንከባከብ ምን እናድርግ
    7:01 ለድብልቅ አይነት ቆዳ እንክብካቤ
    8:26 ቅባታማ የቆዳ አይነት እንክብካቤ
    10:01 ተስማሚ የቆዳ አይነት እንክብካቤ
    11:17 ሴንስቲቭ የሆነ የቆዳ ችግር
    12:13 የፈንገስ ቡጉር እንዴት ይመጣል በምን ይጠፋል
    14:25 በእርግዝና ጊዜ መጠቀም የምንችለው የቆዳ ምርቶች
    15:30 እነዚህን እቃዎች በቀላሉ ለማግኘት
    16:28 ማድያትን ከኬሚካል ውጪ ለማከም
    በእርግዝና ጊዜ መጠቀም የምንችለው ክሊንዘር
    www.sephora.com/product/kale-spinach-green-tea-age-prevention-cleanser-P411387
    በእርግዝና ጊዜ መጠቀም የምንችለው የፊት ክሬም
    www.sephora.com/product/adaptogen-deep-moisture-cream-P432829?skuId=2088029
    በእርግዝና ጊዜ መጠቀም የምንችለው የፊት ክሬም
    www.sephora.com/product/kale-spinach-hyaluronic-acid-age-prevention-cream-P411388?skuId=1863604
    .
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @eskabarjsjd1972
      @eskabarjsjd1972 2 ปีที่แล้ว

      ቃልዬ እባክሽ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ ነው ዘመነዊት መፅሐፍሽን የት ማግኛት እችላለሁ እንደታልፊኝ🙏

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 ปีที่แล้ว

      የኔስ ታጥቤ ወዳዉ ነዉ እሚፍለቀለቀዉ ዘይቱ ምን እደምጠቀም ግራ ገብቶኝ ዝም ብየዋለሁ ምንም ብጠቀም አይስማማኝም 😥

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 ปีที่แล้ว

      @@eskabarjsjd1972 እኔም እፈልጋለሁ

    • @user-go7xm7xf5o
      @user-go7xm7xf5o 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eskabarjsjd1972 ጥያቄ አትመልስም ስታናድ😒

    • @goodislove162
      @goodislove162 2 ปีที่แล้ว

      Bakish silikishin lakilign

  • @selesele5099
    @selesele5099 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ፍቅር የሴት ልክ ስነስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትይ ሴት ነሽ ❤❤በጣም ነው ማመሰግንሽ ውዴ ሁሉም ሁሉም የምትሰሪያቼው ነገሮች በሙሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርችልኝ ተሎ ተሎ ነይልን ወድሻለሁ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +2

      ስሌዬዬ የኔ ውድድድ በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ እህት❤💝❤💝

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ቃልዬ ሁልጊዜ በቻናልሽ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን በጥልቀት ነው የምታካፍይን ይህን የቆዳችን type ማወቅና መንከባከብ ለብዙዎቻችን የሚጠቅምና እጅግ ወሳኝ የሆነ ትምህርታዊ መረጃ ነው ብዙ የማላውቀውን አሳወቅሽኝ Normal skin ያላቸው እውነትም መታደል ነው በጣም ትክክል የፀጉር ፅዳት ለፊት ወሳኝ ነው ከልብ እናመሠግናለን ለዚህ ድንቅ ቪዲዮ😍😍🙏

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደምን አደርሽ ቆንጆ እራሳችንን እንድንጠብቅ ስለምታደርጊን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እማናውቀውን ስለምታሳውቂን ምስጋናችን ይድረስሽ በጣም ደስ ብሎኝ የማየው ነው ወድጀዋለሁ ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi my dear sister 😘 ❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናዊትዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቺልኝ👍👍👍🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 2 ปีที่แล้ว

    ሁልግዜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምትጠቁሚን እናመሠግናለን 🙏🙏🥰🥰

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ባለፈው ናና በማር የሰራሽ ለውጥ አይቼ በታለሁ አመሰግናለሁ ውዴ ተባረኪ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የብዙዎቻችን ቆዳ ስለሚለያይ ለሁላችንም ያማከለ ጠቃሚ ቪዲዎ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Awo yene konjo thank you so much eshi ❤💝

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ፡እርግት ያልሽ ቆንጆ እናት ነሽ ታድለሽ፡ የምታሳይ ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ፡በርቺልን ፡ዉዴ ፡ሰላመ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን የእውነት ጥሩ መረጃ ነው ያካፈልሽን የኔ መልካም

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalye konjoo stamri great information and useful tips thank you for sharing 💝💝💝

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear 😘 ❤ ♥

  • @muniraawel8311
    @muniraawel8311 2 ปีที่แล้ว +4

    Salayshe like arakush zemanawiteye

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      እሰይ ተባረኪ የው እህት❤❤❤

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፍ ሃሳብ ነው ያካፈልሽን ዉዴ 👍share

    • @etifworkfikre8971
      @etifworkfikre8971 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጠቃሚነገርነው ያካፈልሽን አመሠግናለሁ

  • @rachelethio8388
    @rachelethio8388 2 ปีที่แล้ว

    በርቻ ቆንጆ ጠቃሚ ሺዲዮ ነው ሼር ያረግሽኝ እናመሰግናለን አኔም አዲስ ነኝ አበረታችኝ ተባበሪኝ ማር

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እሥኪ የጠባሣ ማጥፊያ ባለፈዉ ሊንኩን አሥቀምጠሽዉ ነበር አሁን ሥፈልገዉ ቪዲዮዉን አጣዉት አሁን ልገዛዉ ፈልጌ እባክሽን እማ ሊንኩን አሥቀምጭልኝ 💝💝💝😘😘😘

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing sistu I really appreciate it. I just have one question. I'm having problems to find anything in the description box and if you can tell me how to get the links please. 🙏

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 2 ปีที่แล้ว

    I love your curly hair 😍I’m the oily one 😊Thanks for the use full advance yenewud.

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቃልዬ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያካፈልሽን👌👌👏እናመሰግናለን💚💛❤

  • @selutekilebrahan3188
    @selutekilebrahan3188 2 ปีที่แล้ว

    Yene mar bemin lagegnsh echlalewu
    Benatsh slikshn schign 🙏🙏

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalye setameri …..Combination skin right here🙋🏽‍♀️ too . Thank you for the tips yene mar 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Hi ziniyee yene fikir ❤ 💖 thank you my dear 😊

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 2 ปีที่แล้ว

    Selam ihte lebatesh adesi negn berchi

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว

    Hello Kalyan 🤩 WOW it’s really useful video it’s good to know our skin type so will be easy to treat it thank you so much for taking your time and go through all 👌🏾👍🏾💯💝

  • @oneoff5612
    @oneoff5612 2 ปีที่แล้ว

    Can you make a video ✍️✍️✍️✍️ about the ordinary products Tnx 🙏🙏🙏

  • @munisasaide9344
    @munisasaide9344 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ታጥቤ ክሬም ካልተቀባው ይጨመድደኛል ክሬም ለመምረጥ በጣም ተቸግራለው ሜሉ እስኪ ተባበሪኝ ደም ብጉር ሣይሆን እንደ ሽፍታ ይወጣብኛል

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እንደ ሁል ጊዜዉ ጠቃሚ መረጃ ነው thank you 🙏🏼

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 2 ปีที่แล้ว

    መፍትሔ እንደምሰጪኝ ተስፍ አረጋለሁ🙏ልጄ ዘጠኝ አመቷ ነው የፊቷ ቆዳ ደረቅና አመዳም ነው ያለንበት አካባቢ ቅዝቃዜ ቢሆንም ምንም አይነት ወዝ የላትም በዛ ላይ ጭርት ቶሎ ቶሎ ይወጣባታል የቆዳ ሀኪምጋ ስወስዳት ኤልኮም የሚባል ክሬም ያዙላታል ለጊዜው ያሽላታል ግን ለወዝ የሚሆን መፍትሔ ብትነግሪኝ🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks beautiful. You’re awesome 👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @jemilnur3012
    @jemilnur3012 2 ปีที่แล้ว +1

    cobination skin nw yalegn mn andemtekem alawekum ayte akebabi teshebesheb mafte share argi eski pls

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ የሴራቪ ክሬም ተጠቀሚ እንዲሁም ውሀ በብዛት ተጠቀሚ እሺ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ቭዲዬ ለኔ ነው ቃልዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ። እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጆ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear ❤ 😘

  • @menberekebede4373
    @menberekebede4373 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም አመሰግናለን አርጎን ዘይት አልገባኝም አስረጅኝ ኢትዬጰያ ይገኛል

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much it’s amazing bless you

  • @Ahayel
    @Ahayel 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgnalen sistu

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo thank you so much 🙏 💖

  • @jerryg9051
    @jerryg9051 2 ปีที่แล้ว

    Kaliye betam 10q gn CeraVe hydrating face cleanser tetekme fiten blshet nw yadergew shfta bcha nw yhonew Ena ahun akuarchewalew gn mknyatu mn ymselshal

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว

    ካል ቆንጆ በጣም አስፈላጊ ንገር ነው ያካፈልሽን ብርክ በይ

  • @aynalemaynalem3698
    @aynalemaynalem3698 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ የኔ ዘመናይት 😍😁😁

  • @-yesetochguada
    @-yesetochguada 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ 1ኛ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Zemeneye mine is mostly dry skin but it is oily only on my chin .so does it mean i have combination skin ? or dry skin ?

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    zemenye be eregezena geze metekem menechelewn product link selasekemeteshelen betamm amesegenalew . Zemeneye i have mostly dry skin so can i use all of the products? am 6 month pregnant😘😘😘

  • @e.tdebebe5521
    @e.tdebebe5521 2 ปีที่แล้ว

    Thank u!! Are you a nurse or something...

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እናመሰግናለን!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you kidiyee 💝

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ምርጥ ነሽ 😘😘👌

  • @SaraSara-db6yo
    @SaraSara-db6yo 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እኔን ያስጨነቀኝን ነገር እባክሽ እርጂኝ ፊቴን በጣም ያልበኛል በጣም ማለት ነዉ በቃ ምን እንደማረገዉ ግራ እስኪባኝ ድረስ እንደዉ መላ ካለሽ ጠቁሚኝ በጌታ

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሽ ሁሌም ለምታቀሪቢዉ መልክዕት ከልብ አመሰግናለሁ የድንግል ልጅ ዘመንሽን ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 2 ปีที่แล้ว

    እነመሰጌንሸሌን ያኔ ቆንጆ እሽ እንጣቀመሌን

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j 2 ปีที่แล้ว

    Citapil fec cleanser yet agegnlew 🇪🇹?

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o 2 ปีที่แล้ว

    እህት የኔፊት ሙቀት ሲሆን ዘይታምነው ብርድ ሲሆን ዴረቅናው ምን ላድርግና ላስተካክለው?????አይተሺዝምእዳትይኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

    Watching ቃልዬ❤

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 2 ปีที่แล้ว

    Kalye stamri, thank u konjo ende hulew giz betam tekami video new.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you haniyee yene konjo 🥰🤩💝

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 2 ปีที่แล้ว

    Yne konjo kaliyeee wedddd❤️❤️❤️❤️❤️👈 kinh yhonish set thankyou mar

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Oww thank you my dear ❤ 😘 🤩🥰

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም👍❤❤❤

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 2 ปีที่แล้ว

    Thank you dear

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው እረ ሜሉ የት ናት በጣም ናፍቃኛለች

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      እንዴ ሜላት እኮ ተመልሳለች ቪዲዮዋን አላየሽውም ማለት ነው 💝❤

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በናትሽ መልሺልኝ ፊቴ ወዛም ነው በዛ ላይ ሽፍታ አስቸግሮኛል ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 ปีที่แล้ว

    Hi kalye endet nesh beteseb hulu selam nw betam yemfelgewn video nw yeserashw thank you so much wde

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ደህና ነን የኔ ውድ እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo 💝 🙏

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 2 ปีที่แล้ว

    Enmsgenalen zameney yene fite batem kebatema new enam bigure batem yeschegragnale eset baze baleshu sesetame letakem

  • @alalain6010
    @alalain6010 2 ปีที่แล้ว

    Simunii
    Safilnyii

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว

    ብርክ በይልኝ ብጉር አስቸግሮኛል መልሱን አግኝቻለሁኝ በርችልኝ

  • @mekueluyoh4242
    @mekueluyoh4242 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou dear ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 ปีที่แล้ว

    Watching first 🥰💃

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Yess my dear you are💝❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የእኔ ቆንጆ ተመሪሚሬ ዶክተሬ የሽቶ የፀሐይ አለርጅክ አለኝ ፌቴ ደረቅም ወዛም ነኝ እና ቅባት የቀን የማታ እፈልጋለሁ አንዳዴ ቆንጆ ይሆናል አንድዳዴ ዥንጉርጉር ይላል አስቸገረኝ ለፀሀይ ዶክተሬ አዛልኝ እሱን እቀባለሁ ሽቶ የሌለበት የማታ ቅባት ቨይታማን የሆነ ፈሊግልኝ አሙሰግላሁ ተባሪኪ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ለኔ ነው ፊቴ ደረቅ ነው ቃልዬ የኔ ውድ ጠዋት ጠዋት ክሬም ስቀባ ፊቴ ይጠቁራል ምንድነው ካልተቀባሁ ድርቅ ነው የሚለው ምን ትይኛለሽ ????

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      መውዲዬ ደረቅ ቆዳ በተለይ ማታ ማታ እና እቤት ውስጥ ስትሆኚ የፊት ቅባት ተቀቢ እና ወደውጪ ስትወጪ ግን ቀለል ያለ ክሬም ተጠቀሚ እና ደግሞ ሰን እስክሪን አድርጊ በጣም ቆንጆ ነው ቆዳሽ እንዳይጠቁር ፕሮቴክት ያደርገዋል እና ፊትሽን እቤት ውስጥ ስትሆኚ በደንብ በቅባትና በክሬም እራስስስ ማድረግ ነው እሺ የኔ ውድ

    • @mewdedgetachew8747
      @mewdedgetachew8747 2 ปีที่แล้ว

      ዩቲዩብ የሰጠኝ የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ እስቲ ለደረቅ ሰን እስክሪን ቁጥሩ ስንት መሆን አለበት????? ቁሳቁስ ላይ አዛለሁ ክሬሙንም የኔ ውድ ውድድድ

  • @seadazahra357
    @seadazahra357 2 ปีที่แล้ว

    Like first then watching...

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 ปีที่แล้ว

    Watching kalye ❤️

  • @tigistnigusu1341
    @tigistnigusu1341 2 ปีที่แล้ว

    Open pores endt matfat yechalale k fet lay

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ጠቃሚ መረጃ ነው የነገርሽን ..በጣም እናመሰግናለን። በርቺልን my dear ። ሼር😍🙏💯

  • @sarasiraj8724
    @sarasiraj8724 2 ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu yene kmem yene fit combination new gn yemetekemewu ketatebhu buhala coca better new gn ahun afncaye lay tekorebgn mn tyalesh 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      እሬት ቀቢው ማታ ማታ የኔ ውድ

    • @sarasiraj8724
      @sarasiraj8724 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ishe amesegnalehu

  • @rebekaayele4526
    @rebekaayele4526 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እባክሽ ማድያትንየሚያጣፋ ነገር ንገሬኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      የሚቀጥለው ሳምንት ባለሙያ አስተዋውቃችዋለው እሺ የኔ ውድ

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ፊት oily ነዉ አጠቃላይ በገላ ሳሙና በፈሳሹ ነዉ ምጠጠበዉ

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጅዬ አምሮብሻል💗💗

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አረ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ምርጥ በጣም እናመሰግናለን በርቺ የኔ ፊት sensetiv dry skin ነው ብታይ ቁም ስቀሌን አሳጣኝ በቃ በጣም ድርቅ ይላል ይፍገፍጋል እስኪ ያልሻችዉን ክሬሞች እሞክራለሁ እቤት ዉስጥ ሰርቼ ማለስስ የሚቻልበት መንገድ ካለ ቪድዮ ስሪልን እጠብቅሻለሁ የኔ መልካም 💋💋

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi yene konjo ❤ ♥ 😍

    • @user-rc2vb4qc2o
      @user-rc2vb4qc2o 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit የኔ ቆንጆ ለተመልካች ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም 😘😘

  • @tizitamesfin7527
    @tizitamesfin7527 2 ปีที่แล้ว

    i need tea tree oil

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Yes you should get it my dear 😘

  • @hanamulugeta7405
    @hanamulugeta7405 2 ปีที่แล้ว

    Retinol,(seravi) efelgalehu Addis,abeba, min ladrg

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ይሄ ግን ትክክለኛ ፊትሽ ነው ወይንስ ካሜራው ነው 🤔

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ 🙏🏽 ያወቁትን ማሳወቅ በጏነት ነው

  • @tfghfhhg8885
    @tfghfhhg8885 2 ปีที่แล้ว

    Yene mar yet new migegnew yehe hulu

  • @user-cl2id3pf4e
    @user-cl2id3pf4e 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አንድ ደቂቃ መቆየት አይችልም ፅድት ብሎ በሳሙና ከታጠብኩ ወዳው ዘይት የተቀባሁ ነው ዩሚመስለው በዛላይ ብጉር ብቻ ከባድ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ሳሙናሽ ለወዛም የሚሆን ተጠቀሚ የኔ ውድ

  • @abdura1609
    @abdura1609 2 ปีที่แล้ว

    ቃሊ

  • @seadazahra357
    @seadazahra357 2 ปีที่แล้ว

    ኮኮስ ለፀጉሬ ይመቻል ለፊቴ አይመችም
    ቸኮላት በጣም እወዳለሁ ግን ለብጉሬ ምክንያት ነው ምፅ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አዎ የኔ ውድ

  • @hafizaali242
    @hafizaali242 2 ปีที่แล้ว

    I was waiting for you

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you sis 💝🙏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว

    Kaley you Look great Thank you 🙏 ❤️❤️ please Like 👍 video

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r 2 ปีที่แล้ว

    ደርቅ ነው ቆዳየ ዋትሳፕ ቁጥር ካቻልሽ

  • @manahaile4537
    @manahaile4537 2 ปีที่แล้ว

    🙏🤗

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 ปีที่แล้ว

    ❤️🙏

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 2 ปีที่แล้ว

    እህት

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አቤት የኔ ውድ

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 2 ปีที่แล้ว

    😍❤❤❤

  • @One-love100
    @One-love100 2 ปีที่แล้ว

    Yena anbesa 🦁 👏 💗

  • @solihahesen2876
    @solihahesen2876 2 ปีที่แล้ว

    መልሽልኝ ሰንስኪሬም ለርገዝ ይመገራል መልሽልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አዎ መጠቀም አለብሽ ግን የምትጠቀሚው ምርት ጉዳት የለውም መሆን አለበት

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 ปีที่แล้ว

      U must be use mineral sunscreen

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @user-um5xy5se9o
    @user-um5xy5se9o 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህት በርቺ