Betoch - "ሊመጣ ነው..." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 266

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ค. 2019
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 266 "ሊመጣ ነው..." || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 266

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +1334

    ከጎረቤት ነገረኛ
    ከዘመድ ምቀኛ
    ከጓደኛ ተንኮለኛ
    ከዳኛ ሙሰኛ
    ከፍቅር ከዳተኛ
    ከሰው ወረተኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ምሽት

    • @MD-si4gn
      @MD-si4gn 5 ปีที่แล้ว +7

      Amennnn

    • @user-vc7cr1mn1p
      @user-vc7cr1mn1p 5 ปีที่แล้ว +8

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንን ማሬ

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 ปีที่แล้ว +8

      አሜን አሜን አሜን የኔውድ ለሁላችን

    • @user-fg6pe8rn9q
      @user-fg6pe8rn9q 5 ปีที่แล้ว +6

      አሜን 💚አሜን 💛አሜን ❤

    • @user-lr8sx7jq6t
      @user-lr8sx7jq6t 5 ปีที่แล้ว +6

      አሚን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +643

    #አበጄ ይሙት እከየ እንዴት እንዴናፈቀኝ
    እስኪ እከ የናፈቃቹና ወዴ ድራማው ይመለስ የምትሉ ስሞትላቹ ላይክ 👍👍

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +2

      Yes me to.

    • @teddyabrishe3561
      @teddyabrishe3561 5 ปีที่แล้ว +1

      Ere inem betam

    • @user-cy3ip1fk9c
      @user-cy3ip1fk9c 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ፣አለሁ፣እከ፣ከሌለ፣ቤቶች፣አያምርም

    • @user-nt2dl9dk9h
      @user-nt2dl9dk9h 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም
      ሰብስክራይብ ግጩኝ በሞቴ

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i 5 ปีที่แล้ว +344

    ያረብ ሀገር ሴት አትበሉን እኛ ልንሰራበት እንጂ ልንጠረበት አይገባም ክብር ለኛ ይገባል ከሳር ውዴ ቆርቆሮ ተገጠር ወደ ገተማ ካለመማር እድማር የምታግዝ ስደተኛው ሴት ነች ክብር ይገባናል

    • @amazingamazing3889
      @amazingamazing3889 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ማር

    • @sofyaali3026
      @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว +4

      መቸ ገባቸው ጭራሽ ያረብሀገር ሴት እያሉ ስም አወጡጂ

    • @nejatnejat8696
      @nejatnejat8696 5 ปีที่แล้ว +1

      ሳህህህህህ

    • @asma5426
      @asma5426 5 ปีที่แล้ว +1

      @@nejatnejat8696 እኮማር

    • @user-cy3ip1fk9c
      @user-cy3ip1fk9c 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል፣እኔማ፣ደሜ፣ነው፣የሚፈላው፣ኤጭ፣አበዙት

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 5 ปีที่แล้ว +139

    _ከወዶችመባለግ
    _ከሴቶችአሳሳች
    _ከመዳምነጭናጫ
    _ከአረብጥፊ
    _ከእውሸተኛ ፍቅር
    _ከሌባ ሰራቂ' ይሰውራቹ______አሜንበሉ፡

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ይሠውረን አሜ እኔም እናቴን እቴቴ ነው የምላት እናቴን አስታወሽኝ ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አሜን
      ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @user-mh6or4bs4z
      @user-mh6or4bs4z 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930
      አመሰግናለው' የኔውድድድድድድድድድድ፡

    • @user-tp2qd5mf9t
      @user-tp2qd5mf9t 5 ปีที่แล้ว

      አሜን /3/

    • @kokobbkokob3015
      @kokobbkokob3015 5 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @user-gx2nt3cw6o
    @user-gx2nt3cw6o 5 ปีที่แล้ว +489

    የጀመዓ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ ጥብቅ ሀጃ አለብኝ በዱዓችሁ አትርሱኝ

    • @fatuma290
      @fatuma290 5 ปีที่แล้ว +4

      ይሳካልሽ ፍጡም

    • @user-lr8sx7jq6t
      @user-lr8sx7jq6t 5 ปีที่แล้ว +2

      አብሽር አለህ የሰብሽዉን ሁሉ የሰከልሽ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +3

      አሏህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ማማየ

    • @fatimala3180
      @fatimala3180 5 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ አላህ ያስታከክልልሽ ኡለንም ገር በገር የድርግልሽ ያረብብብብብብብ

    • @user-gx2nt3cw6o
      @user-gx2nt3cw6o 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-lr8sx7jq6t አሚንንንንን ያረብ

  • @user-cw3ls1ox5r
    @user-cw3ls1ox5r 5 ปีที่แล้ว +188

    ዛሬ እህቴ በስላሞ ተገላገለች
    ደስ ብሎኛል እኳን ድስ አለሽ በሉኛ ጓደኞቱ

  • @alnazkebaer4473
    @alnazkebaer4473 5 ปีที่แล้ว +366

    የ ድንግል ማረያም ዉለታ ያለበት አሜን በሉ.ላይክ ግጩ::

    • @loulouhdayed1122
      @loulouhdayed1122 5 ปีที่แล้ว

      Alnaz Kebaer
      አሜንንንን

    • @destamamo4895
      @destamamo4895 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @beti6873
      @beti6873 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-wc8ej5lw4s
      @user-wc8ej5lw4s 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜ
      አሜን አሜን አሜን ስሟ ሲጠራ እዴት እደ እሚስደስተኝ እመብርሃን ነው እምታውቀው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 ปีที่แล้ว +100

    *ለታመማችሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ክጭንቅታችሁ ትግላግላችሁ ለተጭንቃችሁ እግዚአብሔር ክጭንቅታችሁ ይግላግላችሁ ስላም ለአጣችሁ ስላማችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላችሁ ዊል ካም ቤቶችየ !*

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k 5 ปีที่แล้ว +57

    መውጣት መውረድ የሆነውን ባዶ ህይወታችን እናታችን በበረከት ትሙላልን
    የጭንቅ አማላጇ የታመሙ ወገኖችን ትጎብኝልን ለሀገራችን ፍቅር ያምጣልን

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      ውዴ ወደኔም ጎራ በይ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @saramhare5971
      @saramhare5971 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @taybakamal4564
    @taybakamal4564 5 ปีที่แล้ว +166

    ወል ብያለሁ ምነው የኢትዮ ህዝብ ከናተ ቁም ነገር ብማር ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያገሩ ሠላም የናፈቀው ብቻ እስኪ እኔን ላይክ ያርገኝ

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x 5 ปีที่แล้ว +72

    አይይይይይ ማን እንደ እምየ ኢትዮጵያ💚💛❤
    ማነው ሐገሩን የናፈቀ እንደኔ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      እኔ
      ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @rawdaibrahim7698
      @rawdaibrahim7698 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ ነኝ ወሎየዋ ያውም የመካነ ሠላም ‏

  • @woyini2675
    @woyini2675 5 ปีที่แล้ว +345

    እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ማነው እንደኔ እናቱ የናፈቀችው

    • @bakerhussein5893
      @bakerhussein5893 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ውድ

    • @yegetalijimazi1169
      @yegetalijimazi1169 5 ปีที่แล้ว +1

      ayzosh yene konjo andi ken tagegnyalsh inem betam nafikagnalech 💘💘💓💕

    • @alukwiet6844
      @alukwiet6844 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣምምም ናፍቃኛለች ማማየ

    • @gazalgazal6069
      @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወይንየ

    • @user-fm1dl5yw4r
      @user-fm1dl5yw4r 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እፍፍፍ

  • @sindumulie7630
    @sindumulie7630 5 ปีที่แล้ว +60

    ይቤ ቦርጭ አወጣ ልበል ማነው እንደኔ ቦርጭ ሚጠላ

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን ቀጮ ነበርኩ ልወፍር ስል ልወፍር ስል ይሄው ቦርጭ ዘጭ ብሏልኝ እርፍ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 5 ปีที่แล้ว +1

      sindu mulie ጎንሬዋ እኔሥ ማርያምን እወዳታለሁ
      ይገርማል በጣም🤮

    • @ninetvalencia6971
      @ninetvalencia6971 4 ปีที่แล้ว

      Yebe wedhlwe

    • @marioumeth3559
      @marioumeth3559 4 ปีที่แล้ว

      @@friyeamen9579 እኔም ቦርጭ ያስጠላኛል👎👎👎👎

  • @user-mh9gx6zp6v
    @user-mh9gx6zp6v 5 ปีที่แล้ว +31

    ስደት ምርር ብሎኛል ግን አልሀምዱሊላህ እደዝህለፍተን አላማችን ከተሳከ አይቆጨንም በስደትያላችሁ እህቶቼ ካሰባችሁት በላይ አላማችሁ ይሳካላችሁማሮቼ አሚንንን በሉ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @ethiopiahagreili2458
      @ethiopiahagreili2458 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 5 ปีที่แล้ว +1

      ምንድነው የሚመርሽ እግዛብሄርን አታመሰግኚም አሁን ሀገር ቤት ብትሄጂ መርረኝ ትያለሽ አቤት ሰው ከባድ ፍጥርቶች ኢትዮ ብትሄጂ ከዚህ የበለጠ ትፈጊያታለሽ አሁን ላይ እስኪ ሂጂ ጤነኛ የሆናችሁ እግዛብሄርን አመስግኑ ኢትዮም ስራ እዚህም ስራ ነው እሽ አታማሩ ስንቶች ይህንን እድል ይፈልጉታል

    • @lloveyoumame1068
      @lloveyoumame1068 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያርብ

    • @qweqqweq6137
      @qweqqweq6137 5 ปีที่แล้ว +1

      Aminnnnnnn

  • @sanytidaniel4387
    @sanytidaniel4387 5 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ደብሮኛል ከፍቴኛል like አፂነኑኝ

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 ปีที่แล้ว +99

    ምን አለበት ስለ ስደት አስከፊነት አንዳዴ ብትሰሩ ትምርት ይሆነን ነበር ለማንኛውም በስደት ያላቹ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

    • @shathaot6043
      @shathaot6043 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @ahmadalrasheed7093
      @ahmadalrasheed7093 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d 5 ปีที่แล้ว

      ስለ ስደት ድራማው ፊልሙ ሁሉ
      አይደለ እዴ
      ሰው ከገባሁ ሆዴ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አሚን
      ሰብስክራይብ ግጩኝ ስወዳችሁ

    • @Nardi819
      @Nardi819 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +146

    ክፍት ብሎኛል ደካማ እህታችሁን በፀሎታችሁ በድዋችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እማ

    • @user-oq5qm4xu1x
      @user-oq5qm4xu1x 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ያስብሽ

    • @user-jt8mq4uh8x
      @user-jt8mq4uh8x 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያሥብሽ አይዞሽ

    • @user-jo8nj4uc6z
      @user-jo8nj4uc6z 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ማማየ
      እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ላብድ ትንሽ ቀርቶኛል
      ጭንቀት ሊገለኝ ነው ኦፍፍፍፍ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว +4

      @@user-jo8nj4uc6z እመብረሀን ጭንቀታቹን ታቅልላቹ

  • @user-zg1lz2sl2d
    @user-zg1lz2sl2d 5 ปีที่แล้ว +79

    ማን እንደኢትዮጵያ ሀገራችን የትም ብትሄድ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሀገር አይገኝም ሀገሬ ኩራቴ ማንነቴ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว


      ሰብስክራይብ ግጪኝ

    • @user-st7cu5vx5c
      @user-st7cu5vx5c 4 ปีที่แล้ว

      የርስት አፍቃሪ ነኝ የት ባገኘሆት

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +121

    የሻሽቱ ስድስትያ የና ሩጫ የማፊ ፊልም መቸ ይሆን ፍፃሜ የሚያገኘው ጎበዝ😄

    • @balembalembalem3087
      @balembalembalem3087 5 ปีที่แล้ว +1

      የበዜ ዳስ ተረሳ ክክክ

    • @user-wi5sn3hb2s
      @user-wi5sn3hb2s 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እንጃ

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 ปีที่แล้ว

      ቆጆት አለሽልኝ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      Sub argegn mimiye konjo

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

      @@balembalembalem3087 sub argegn konjo

  • @yas.gaming5743
    @yas.gaming5743 5 ปีที่แล้ว +24

    ውድ የሀገርሬ ልጆች ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሀገሬ ልበር ነው እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ 💚💛💓

    • @user-cs2nn9ov5z
      @user-cs2nn9ov5z 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም ግቢ ደስ ይበልሽ

    • @user-nv8gl4bq7f
      @user-nv8gl4bq7f 5 ปีที่แล้ว

      በጣምደሥይላልቀጥሉበት👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alisaleh3087
    @alisaleh3087 5 ปีที่แล้ว +99

    አክስቴ መተችብኝ የናቴ ምትክ እስኪ ደአ አርጉልኝ አላህ ጀነተ ፈርዶስ እድወፍቃቸው ሀዘን በሰው ሀገር እደት እደሚከብድ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ በጀነት ያሰባስበን ያረብ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 5 ปีที่แล้ว

      Absiri Eht Alem Alilah Yejenet Ybelat Ancin Alilah Ysobrsi

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 5 ปีที่แล้ว

      አይዛሺማማማየ አላህ በጀነትያገናኝሻል በሥደት ይከብዳል አላህ ሠብሩን ይሥጥሺ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      አሜን
      ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርሀማት

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ ግጪኝ

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +86

    ዛሬ አንድ ጓደኛየ እናቱ ሙታበት በጣም ነው ያዘንኩ በስደት ሁነህ የቤተሰብ ሞት መስማት በጣም ይከብዳል ያማል

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว

      Habesha Love ኡፍፍፍ ሢያሣዝን፠፠

    • @fiorizeweldi
      @fiorizeweldi 5 ปีที่แล้ว

      Egzabiher yxnaw

    • @user-fg4mo7dj1l
      @user-fg4mo7dj1l 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይሶብረዉ

    • @beti6873
      @beti6873 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይይይ ፈጣሪ ያፅናው😭

    • @user-bb1dn2vs5h
      @user-bb1dn2vs5h 5 ปีที่แล้ว

      ምስኪን ፈጣሪ ያፅናዉ 😭😭

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว +19

    የተችገሩትን መርዳት ምነኛ መታደል መሰላችሁ ግዴት በብር ብቻ ሳይሆን በጉልበትም መሆን አለበት

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 5 ปีที่แล้ว +123

    አረብ ሀገር ያለነውም
    ኢሮብ ያለነውም
    አሜሪካ ያለነውም
    የተለያየ ሀገር የተሠደድን በሙሉ በሠላም ለሚዮ ኢትዪ እዳበቃን ዱአ እነድረግ.. እፀልይ በየምታቸን😢ዘመኑ ከፍቷል

  • @user-dn2id3kj5r
    @user-dn2id3kj5r 5 ปีที่แล้ว +23

    ዋውቤቶችየ ዛሬ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ የመጀመሪያየ ጊዜ ነው ላይክ ስል😘

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰብድክራይብ ግጪኝ

    • @user-dn2id3kj5r
      @user-dn2id3kj5r 5 ปีที่แล้ว

      አርጌችሗለሁ ደግሞ ለዚህ አይቆጥር

  • @user-qb9jr7md8l
    @user-qb9jr7md8l 5 ปีที่แล้ว +30

    እስኪ ሀገሩ የናፈቀው🇪🇹 የቤተሰብ ፍቅር ያንገላታዉ like ብቻ

    • @jddbxx4445
      @jddbxx4445 4 ปีที่แล้ว +1

      💗💚💘💛💝💝💞💓💟💟👍💕💖👍👍👍

  • @user-lg9cy5fr4t
    @user-lg9cy5fr4t 5 ปีที่แล้ว +134

    የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቹ ልሄድ ነው ልስናበታችሁ እናተም በተራ ለህገር ያብቃችሁ እስኪ. በ like ሽኝት አድርጉልኝ😍

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጉዞ።።።

    • @tabeltmulu4359
      @tabeltmulu4359 5 ปีที่แล้ว +1

      Bye. sister 😍😘

    • @user-yh3qv5he5f
      @user-yh3qv5he5f 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንየኔቆንጆሰላምግቢ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ግቢ
      ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @samrawittadu9111
      @samrawittadu9111 5 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ግቢ ማር መልካም መንገድ

  • @user-pq2ho5kt2f
    @user-pq2ho5kt2f 5 ปีที่แล้ว +37

    እስኪ እደኔ ሰለ ሰሰለት ወሬ የጠላ ማነው
    እንኳን ደና መጣቹ ዛሬ ሶስተኛ ነኝ

    • @nanetube4374
      @nanetube4374 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @user-ok7tv1ed3j
      @user-ok7tv1ed3j 5 ปีที่แล้ว +2

      ሊያስታውከኝ ነው ማማየ

    • @nanetube4374
      @nanetube4374 5 ปีที่แล้ว +2

      የሚደብር ወሬ ነው እማ

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว +2

      እረ እኔም መተንፈሻ አጣን እኮ

    • @user-ue4eq3rd8c
      @user-ue4eq3rd8c 5 ปีที่แล้ว +1

      ከማዳም ስራ ጋር እኮ አቅለሸለሸኝ እህቴ

  • @user-bq3rv4ic2z
    @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว +37

    993ተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እማየም ታማለች ዱአ አርጉልኝ እህት ወድሞቸ
    የቤተሰብክፉአያሰማን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-sr2gd8yz8x
      @user-sr2gd8yz8x 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪፍጣሪይማራት ክፎንበስውሀገርአድራውንያርብአሚንንንን

    • @Semira109
      @Semira109 5 ปีที่แล้ว

      አብሽር አላህ አፈያቸውን ይመልሰው

    • @user-ek7yu5kk6q
      @user-ek7yu5kk6q 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፈጣሪ ይማራቸው ማማዬን እናት ክፍ አይንካት

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

    • @zyhessanlij1603
      @zyhessanlij1603 5 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ያርጋት

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w 5 ปีที่แล้ว +20

    ዛሬ 200 ኛ ነኝ ዛሬ ምርር ብሎኝ ሳለቅስ ዋልኩ አፀናኑኝ ጎዴኞቸ ሁሉም ነገር መሮኛል

    • @user-np5dj5kt3d
      @user-np5dj5kt3d 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህታአለም ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባአለሽበት አይምረርሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

    • @user-jm7vq2it3x
      @user-jm7vq2it3x 5 ปีที่แล้ว

      ምነው ሞክሼዬ

    • @user-bj6gb4eq1g
      @user-bj6gb4eq1g 5 ปีที่แล้ว

      ተበርች ሠለም

    • @najatmo5853
      @najatmo5853 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ አላህ ደስታሽን ያቅርብልሽ

    • @zehermohammed5422
      @zehermohammed5422 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሬ

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 ปีที่แล้ว +7

    ልኮምት ብዬ ምን ልኮምት ወሬ ጠፍ
    ሠላም። ወገኖቼ።
    ሠላም ።ላገራችን
    ሠላም። ለአለም።
    ሠላም። ለሁሉ።👐👐👐👐👐👐

  • @samiraeth9724
    @samiraeth9724 5 ปีที่แล้ว +105

    As wr wb ውዲ እህት ወንድሞቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በጣም አሞኛል

    • @asyasufiyan7691
      @asyasufiyan7691 5 ปีที่แล้ว

      ወአ ወረ ወበ አላህ ያሽርሽ

    • @samiraeth9724
      @samiraeth9724 5 ปีที่แล้ว

      @@asyasufiyan7691 አሚንንን እህቴ

    • @jameelahusain3732
      @jameelahusain3732 5 ปีที่แล้ว

      Samira Eth አላህ ያሽርሺ

    • @loloahemd5377
      @loloahemd5377 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሺርሺ

    • @madenamengesha9576
      @madenamengesha9576 5 ปีที่แล้ว

      አይዛሽማሬአላህይረዱሽ💙❤💜

  • @meriymlove9359
    @meriymlove9359 5 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ ቁም ነገር አለው ያሥቃልም ደሥ ይላል like

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ያሀገሬ ልጆች እግዛብሄር ይጠበቃችሁ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      አሚን
      ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @user-zb5yw3dl8c
    @user-zb5yw3dl8c 5 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ ደሞ💋 ኮሜቶች🌺🌺 ቀድማችህኛልል🌹🌹 ለሣምንቱ እኔን🌷 ጠብቁ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @kokkobeyeemareyamiliji1383
    @kokkobeyeemareyamiliji1383 5 ปีที่แล้ว +66

    Bagaa nagadhani Dhuftani betochi Baayyee Sini Jalanaa Wani Baayyee siniraa barnee Jabadhaa😘😘😘😘

    • @miftay5655
      @miftay5655 5 ปีที่แล้ว +4

      Wed yuegr lejowech endencheu beylcheubt selmcheu yebz menew enden meten yemwd

    • @jimmaasigmoosigmoo5803
      @jimmaasigmoosigmoo5803 5 ปีที่แล้ว +2

      kkkkk jari afan oromo inbekani sea

    • @christinebadede7608
      @christinebadede7608 5 ปีที่แล้ว +4

      @@jimmaasigmoosigmoo5803 haa bartani kaa afani federalaati faani ormo 😍😘

    • @jimmaasigmoosigmoo5803
      @jimmaasigmoosigmoo5803 5 ปีที่แล้ว +1

      @@christinebadede7608dhuga ketii qashti

    • @ummusumaya9576
      @ummusumaya9576 5 ปีที่แล้ว +6

      Mee warri afaan oromo beeytan like naa godhaa 🤗

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ሆይ በ ኢትዮጲያን ሠላም አዉርድን
    እረ እኔ ያገሬ ሠላም ናፈቀኝ እረ በንፁህልብ ዱአርጉ

  • @aminabdul6456
    @aminabdul6456 5 ปีที่แล้ว +72

    like አድርጉኝ please ሚስቴ እርጉዝ ነች like አምሮዋት ነው

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ላይክ አርጌያለሁ ብድሩን በሠብስክራይብ ግጨኝ

    • @aminabdul6456
      @aminabdul6456 5 ปีที่แล้ว

      @@eyutube1977
      አድርገያለሁ እኔም

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      አረኩህ
      ሰብስክራይብ ግጨኝ

    • @jdggxggh864
      @jdggxggh864 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂✋✋✋like.Aregenale

    • @RahmaRahma-qo2zs
      @RahmaRahma-qo2zs 5 ปีที่แล้ว +3

      ላይክ 1000 ግዜ ቢደረግ አርግላትነበ ለማንኛውም ለኔም ዱአርጉልኝ እደሷው እጉዝነኝ

  • @user-jq1ed5zr5f
    @user-jq1ed5zr5f 5 ปีที่แล้ว +79

    ወገኖቼ በዱአ በፃሎትነ አትርሱኝ አሞኛል🙏🙏🙏

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว

      አሏህ ያሽርሽ እህት

    • @user-df6ti4sd7l
      @user-df6ti4sd7l 5 ปีที่แล้ว

      Allah afiyashin yemelisilishi

    • @user-wq6ef6xh1n
      @user-wq6ef6xh1n 5 ปีที่แล้ว

      አላሽያሽርሽ

    • @user-nd4ip5fn8j
      @user-nd4ip5fn8j 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሸርሸ ዜድ

    • @user-bo3vx9fy8m
      @user-bo3vx9fy8m 5 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ የርገሽ ማር

  • @You-xp3mr
    @You-xp3mr 5 ปีที่แล้ว +4

    ሻሼ እውነትሽን ነው ኢትዮጵያ። የምትናፈቅ ሀገር ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹህ በጣም አስተማር እና ወቅታው ድራማ ስለምተቀርቡ ከልብ እናመሰግናለን ለሀገራችን ፍቅር ሰላም ይስጥልን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tt4nt4tv5v
    @user-tt4nt4tv5v 5 ปีที่แล้ว +8

    ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለስደተኞች ስላም ደስታ ጤና ተመኘሁ ፈጣሪ በስላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 ปีที่แล้ว +17

    ስለሀገራችን ሰላም የሚመኝ አና ከዘረኝነት የፀዳ ከሉባለታ የፀዳ like me እንደመር

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      በላይክ ገጭቼሻለሁ ብድርሽን በሠብስክራይብ ግጪኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @meklit717
    @meklit717 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤዚየ የመዳም ሩዝ እየበላሁ ስስቅ ትን ብሎኝ ነበር ቤቶችየ ይመቻቹ ቀጥሉበት ውድድድ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว +41

    አፏ ጣፍጯን ልጅ እምትወዷት 😔በሻሼ ይሁንባቹሁ 🙄ላይክ ግጬኝ ❤️✊👌

    • @AbCd-qn5sk
      @AbCd-qn5sk 5 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ የላይክ ለማኝ ሃሃሃ ውዴ ከዚህም አለሽ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkk ላይክ ገጭቼሻለሁ ሠብስክራይብ ግጪኝ ብድር መልሽ kkkk

    • @hanayemareyamlej5063
      @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว

      @@eyutube1977 eshe mal😂😂😂😍

    • @hanayemareyamlej5063
      @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว

      @@AbCd-qn5sk alwe😂😂manshe😜

  • @user-mc4mx1gs6k
    @user-mc4mx1gs6k 5 ปีที่แล้ว +6

    ጣፍጭን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👈👈👈👈

  • @user-ky1yg1ne9y
    @user-ky1yg1ne9y 5 ปีที่แล้ว +5

    እስቲ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ወንድሜ ተመረቀልኝ ከብዙ ውጣ ውረድ

    • @saramhare5971
      @saramhare5971 5 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @girmabelay3888
    @girmabelay3888 5 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪየ ሆይ የድሮዋን ኢትዮጵያ ያ ሀገር ወዳዱን እንግዳ አክባሪውን ተሳስቦ ተደጋግፎ የነበረውን የኢትዮጵያ ህዝብ መልስልን እባክህ አምላኬ

  • @user-zz8eq2xl1u
    @user-zz8eq2xl1u 5 ปีที่แล้ว +34

    ኮሜንት ላነብ ስሮጥ ወድቄ ተሰብሬላችሁ ነበር እንዴት አመሻችሁ ውዶቸ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว

      ደህና ነኝ
      ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ

    • @user-zz8eq2xl1u
      @user-zz8eq2xl1u 5 ปีที่แล้ว

      @@foziyatube3930 ገጭቸሻለሁ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ኮመንት እከየ የት ሄዴ ጥያቄ አለ እከየ የነዕቄ ድራማ ዴራሲነው ትልቅ ስራ አለበት እዚህ በር ለመክፈት ግዜ የለውም ገቢቶ 👍

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች አዝናኝ ና አስተማሪ ነው። አሜንየ የኔ ቅመም ስወድሽ እንደ ርስቴ አስተዋይ ነሽ መልካም ለሊት የነገ ሰው ይበለን አሜን፫

  • @SUMAYATUB
    @SUMAYATUB 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶች

  • @SBABabba
    @SBABabba 5 ปีที่แล้ว +3

    well

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +5

    Betoch good to see you guys and was very nice like always.
    Love you all.
    Have a great evening.

  • @kingteshome6969
    @kingteshome6969 5 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂Hahahaha በዛብህ አሁን ይጮሀል እያልኩ ሳስብ ነው የጮኸው እንዴት እንደሳኩ በስማም የመጨረሻ ነው ያሳቀኝ እያወኩት ምን እንደዚ እንዳሳቀኝ እግዚሐብሄር እንዲ እንዳሳቃቹኝ ሁልግዜ የምትስቁበት ደስ የምትሰኙበት ህይወት ይስጣችሁ በዚላይ ደሞ የብዙ Episode የፅሁፍ ሀሳብ ሁሉ ይስጣችሁ🙏

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ገደላችሁኝ በሳቅ😃😃😃 ቤቶችዬ ዲያስፖራን ለመፍለጥ ያለ ጥረትኮ አይ በዜ አይዞህ ቻለው😂😂😂😂😂

  • @kokkobeyeemareyamiliji1383
    @kokkobeyeemareyamiliji1383 5 ปีที่แล้ว +5

    Wdddi betochi ukani bee denaa mexachuu yen narochi👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦❤️❤️❤️💓💓💘💘

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว +16

    እፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፍት ብሎኛል በሰው ሀገር ብቸኛ ነኝ ማንም የለኝ ከፈጣሪ በቀር

    • @tamagnmereja288
      @tamagnmereja288 5 ปีที่แล้ว

      zd ነኝ እማዬን ናፍቂ አድርጌሻለሁ አድርጊኝ

    • @ZomaTube
      @ZomaTube 5 ปีที่แล้ว

      @@tamagnmereja288 ስብ አድርግሃለሁ bro

    • @qananiitube9764
      @qananiitube9764 5 ปีที่แล้ว

      Ayzosh mamaye

    • @user-nd4ip5fn8j
      @user-nd4ip5fn8j 5 ปีที่แล้ว +1

      መከፈትን አላህ ያርቅልን ያረብ እኔም ከፈቶኛል ዛሬ ሰደት ሰንቱን አይሁበት

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ከእግዚሐብሔር በላይ ማን አለ እህት

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬልጆች ዛሬ በጣም ደስስ ብሎኛል በጣም የምወዳት አድብቸኛዋእህቴ ተመረቀችልኝ እኔንደስዳለኝ በያላችሁበት ያሰባችሁት ተሳክቶ ሁሌደስይበላችሁ ደስታየን እጥፍአድርጉልኝ የኔማሮች😍😍

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 ปีที่แล้ว +1

    ከተጀመረ ጀምሮ እስኮሁን የማይሰለች ድናማ የቤቶች ድራማ ነው ሺ አመት ኑሩልን!!!😍😍

  • @yamrotmulugata7830
    @yamrotmulugata7830 5 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ የምስራች ስባተኛነን እስቲላይክ አምሮን ነው ግጩኝ ደግሞም ይመጀመሪያየ ነው ስለምን

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ላይክ ገጭቼሻለሁ ብድር መልሺ ሠብስክራይብ ግጪኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @user-ho8lr9zj4d
    @user-ho8lr9zj4d 5 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት የቤቶችን እፍፍ ስውዳችሁ የኔርጦች ስላማችሁ ይብዛ እስኪ የምትውዳቸው ላይክ ግጩኛ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 ปีที่แล้ว +1

    ቱ አለይኩም ኮሜንቶች ትንሽ ቆይታችሁ ባላችሁ ጋ ምን እዳደረጋችሁ ትኮምታላችሁ እድሜ ይስጠን እንጅ እናያለን በጥራቃ ሁላ🏌️‍♀️🤓🤫🤪😷💃

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አይ በዜ ክክክክ ሁሌም ብርድ ብርድ እንዳለህ
    ኧረ አበጄ ይሙት እከ የት አለ አምጡልን የቤቶች ድምቀቱ እሱ ነው በተረፈ አሪፍ ነው ቤቶች

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +18

    ሰንሰለት
    ቲየ ሰሞኑን ከኔ ጭምር ያልቦጨቀሽ የለም መቼም ከኔ ጀምሮ የማይዘሙት የለም የኔማ ቢቀረፅ ሰንሰለት ድራማ ብቻ ሳይሆን ዘመን ድራማና ሞጋቾችን ያጠቃልላል እሱም አይበቃኝም ቤቶች ኮመዲ ብጨምሩልኝ ደስ ይለኛል ግን ለናንተስ ማን አላቹ ማንን ክፉ ለማስባል ነው ። ቤቶችን ተካፈሉ። ከመኖሪያቤት ውጪ ቢሆን ይመረጣል ማለቴ ለደንነታቹ ግን የማልዋሸው ነገር ቢኖር የተሰረቀ ይጥማል ልክ እንደ ሰብስክራይብ ደውሏን እዳትረሱ አደራ ❤️ ፀዴ ምሽት

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว +17

    ሻሼ ወጥ ስትሰሪ እኔ ምራቄን እየዋጥኩ ነው እማማ እትዩጵያ እኮ ማንም እየተነሳ አፉን እሚከፍትባት አልነበረችም ጊዜ ጥሏት እንጅ 😔😊

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @hanayemareyamlej5063
      @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว

      @@ZahraZahra-th8pk er yaderglen😭😭😭Mamay hagery yelfelate💔❤️😪

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +2

    አሹ ብልሹ ውስጤ ነሕ😜😜😜ቤቶችዬ Ilove you ❤😘😘😍😍😍

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

    social media reaches more people than radio television combined,,,LOVE SOCIAL MEDIA

  • @fira9631
    @fira9631 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጣች መፅናኛዋቼ እድሜያቹ ይርዘም 😍😘

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን
      ማሬ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ

    • @fira9631
      @fira9631 5 ปีที่แล้ว

      @@eyutube1977 እሺ ውዴ

  • @user-mf9gb2xs9w
    @user-mf9gb2xs9w 5 ปีที่แล้ว +4

    እረ ቤዜ ዛሬ ሆዴን አሳመምከኝ እር ኡኡኡ በጣም ነው እምታስቁት ይቤ ጥያቄ ላተ?? ባለቤትህ የት ሸር አደርካት የለችም ኦኮ

  • @JLMTUBE22345
    @JLMTUBE22345 5 ปีที่แล้ว +1

    i love you Ethiopia i am from Brazil i like this ferama because that was good

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 ปีที่แล้ว +2

    ዊል ቤቶችየ እንኳን መጣቹ *እንደ ሰንሰለት ከመሆን ይሰውራቹ* አሚንበሉ

  • @hiyotdesta536
    @hiyotdesta536 5 ปีที่แล้ว +14

    Bagaa naganndhuftan sinan eggaa jirayuu betochii

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว +1

      Sub naa godhi lubbu

    • @hiyotdesta536
      @hiyotdesta536 5 ปีที่แล้ว

      @@TBTubeTb er ani qatan sub godhe

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hiyotdesta536 tole lubbu too galattomi

  • @faatumaakadeir3976
    @faatumaakadeir3976 5 ปีที่แล้ว +3

    Weel come betoch l love so much 👍👍👍👍❤❤❤❤💓❤❤❤❤❤❤

  • @mesekermdaniel6797
    @mesekermdaniel6797 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳታቸዉን ጠብቀውየሚመጡት ቤቶች ብቻ ናቸዉ ቁም ነገረኞች ናቸዉ♥♥♥♥♥

  • @yu7789
    @yu7789 5 ปีที่แล้ว +1

    አዬ ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ እፍ ሠላማችሁ ብዝት ይበል አየ በዜ አሳቀኝ ልፀድቅ አለ

  • @4amte1naweimeimatanimaessa91
    @4amte1naweimeimatanimaessa91 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ በጪቀት ልፈነዳ ነዉ አላህ ይድረስልሺ በሉኝ ዱአ አርጉልኝ ጨቆኛል መቸነዉ ከጪቀት እምወጣዉ

  • @user-iy3mz1en5c
    @user-iy3mz1en5c 5 ปีที่แล้ว +8

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 5 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ና ወድሜ በጣም ናፍቀውኛል

  • @eduyedngllij9166
    @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +3

    ላይክ ላይክ ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ እኒዴ ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😌😌😌

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว +8

    ክክክ አሹ ብልሹ እውነትም ለኢትዮጵያ አክቲቪስትነት ይመጥናል ምክንያቱም የኢትዮጵያ አክቲቪስት ነን ባዮች እኮ ሁሉም በጨ ሾጥ ሾጥ ናቸው ትመጥናለህ😂😂😁

    • @m.5431
      @m.5431 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ሾጥ የምትለው ቃል ታስቀኛለች አንድ ቀን የማዳምን ልጅ ሾጥ አልኳት እፎቅ የምትሰራውን ጓደኛየን ሾጥ ምንድነው አለቻት ለምን ስትል ሾጥ ተብየነው ትላታለች ሾጥ ማለት ሻጥራ ማለት ነው ትላታለች አሁን ሾጥ ትለናለች እኛንም የእውነት በጣምነው የምታስቀኝ

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      @@m.5431 ክክክክ ምርጥ ጓደኛ ሳታዋርድሽ ሾጥ ምን እንደሁ ተናግራ

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t 5 ปีที่แล้ว

      @@m.5431 ክክክክክ ይመቻቹ አቦ እኔንም አሳቃችሁኝ 😂😂😂 ምርጥ ሰው እንደዚህ ነው ጓደኛሽ የገባት ናት አንዳንዱ ዥልጥ ቢሆን ኑሮ እውነቱን ተናግሮ ያዋርድሽ ነበር

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j 5 ปีที่แล้ว +2

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው እስኪ እንደኔ አሜንየን የምትወዱ ላይክ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 ปีที่แล้ว +2

    ይቤ የደበርህ ትመስላለህ ዛሬ 😘😘
    😂😂በሰላም ነው አይቼ የልብ ትርታ ማበቤ😜 ጋይስ ወይኔ በለጤ ተበላሽተሻል😢😂😂😂

  • @user-cw8fd3je1y
    @user-cw8fd3je1y 5 ปีที่แล้ว +7

    ዌልካም ቤቶች እዬ አረ እከዬን አምጡልኝ እከ እንደኒ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ

  • @honeylashly2176
    @honeylashly2176 5 ปีที่แล้ว +3

    yeah!!!!wow

  • @user-bv9fj5dy8h
    @user-bv9fj5dy8h 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹሁ ቤቶች የኔ ስሶች እስኪ ማነው እደኔ እከ ደከ ማችሎትን የናፈቀው በላይክ ያሳየኝ እረ ቤቶች እከን አምጡልን የድራማው ድምቀት እኮ ነው ያለሱ አይደምቅም ?😍

  • @hiwotgirma5570
    @hiwotgirma5570 5 ปีที่แล้ว +1

    Way baze. Isek abin ende ene yemitawaduti👍👍👍

  • @user-lr8sx7jq6t
    @user-lr8sx7jq6t 5 ปีที่แล้ว +3

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱላህ ዉድ የገሬ ልጆች እንዴት ነቹ ቤቶች እንኳን በሠለም መጠችሁ ኡፍ አሁንስ ስደት እጅጅ አለኝ ማነዉ እንደ እኔ አገር ቤት የነፈቀዉ

    • @user-th9ql2lc9j
      @user-th9ql2lc9j 5 ปีที่แล้ว

      እግር እግር ሲልሽ ንገሪኝ አብረን እገባለን

    • @user-lr8sx7jq6t
      @user-lr8sx7jq6t 5 ปีที่แล้ว

      @@user-th9ql2lc9j ኡ እግር እግር ከላማ ቆያ እንጅ

    • @user-th9ql2lc9j
      @user-th9ql2lc9j 5 ปีที่แล้ว

      @@user-lr8sx7jq6t አይ እድሌ

    • @RJi-xn5fx
      @RJi-xn5fx 4 ปีที่แล้ว

      ሀሪፍነው

  • @user-hd9bu5ol4u
    @user-hd9bu5ol4u 5 ปีที่แล้ว +5

    እህቶች አገሪልገባ 15ቀንቀርኝ ዱእዋአርጉልኝ ለአላህ ብዬ እወዳቹአለው

    • @qwerqqweq4115
      @qwerqqweq4115 5 ปีที่แล้ว

      አላህ በስላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ።እህት

    • @user-xh7oo4qg1z
      @user-xh7oo4qg1z 5 ปีที่แล้ว

      Faxary baselam wada Ethio yemalesesh ehite

    • @emantube2177
      @emantube2177 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ላገርሽ ሰላም ያብቃሽ

    • @user-hd9bu5ol4u
      @user-hd9bu5ol4u 5 ปีที่แล้ว

      @@emantube2177 አሚንንንሁቢ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት በዛብህና አሜንየ በጥም ነው ያሳቁኝ ቤቶች እባካቹ እከንን አምጥሉን በእውነት እንከ ናፈቀን እከየ ባለህበት ሰላም ብያሎ

  • @raheemabela5021
    @raheemabela5021 4 ปีที่แล้ว

    መቸም እማይጠገብ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው እወዳችሗለሁ ኮመንቶች የተከፋችሁ አላህ ያስደስታችሁ የታመማችሁ አላህ ያሽራችሁ እሰው ሀገር እደኔ ያላችሁ ደግሞ ብርታቱን ይስጠን

  • @batoolyasin7356
    @batoolyasin7356 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀይ ቤቶች ደህና ሰብቱ ዘሬ የመጨራሸ ነው የማየቹ መክሰኞ አገሬን ልገበ ነው በይ😍

  • @user-oi3ux7lq3r
    @user-oi3ux7lq3r 5 ปีที่แล้ว +4

    ዌል ቤቶች ማ እንዴ አገረ ሰላም ፍቅር ብልፃግና ለአገራችን

    • @eri-tvetitv8282
      @eri-tvetitv8282 5 ปีที่แล้ว

      Whele kkkkk

    • @eri-tvetitv8282
      @eri-tvetitv8282 5 ปีที่แล้ว

      ኣዙ ጋል ትግራይ ba amarega gamerash ba amaregna atetrshem

    • @user-oi3ux7lq3r
      @user-oi3ux7lq3r 5 ปีที่แล้ว

      @@eri-tvetitv8282 በምን ደነው ታደዬ የፃፈኩት ?

  • @user-vm1kf8oc5k
    @user-vm1kf8oc5k 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ። እረ ደግፊኝ አየ በዜ

  • @user-nm8mp8hr3u
    @user-nm8mp8hr3u 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በዜ ዛሪ በሳቅ ገደላችሁኛ አንተና።ጣፍጭ ለማንቸውም እናተ ቤቶች እግዚብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fatumaassen5420
    @fatumaassen5420 5 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የሀገሬ ልጆች ዱአ አድርጉልኝ እህትሽ በብሀር ሄደች ብለውኝ ጭንቅ ላይ ነኝ

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርዳሽ

    • @user-ep1st7gb9x
      @user-ep1st7gb9x 5 ปีที่แล้ว

      ወይ እህቴ አላህ በሰላም ያስገባት የኔ እህት አይዞሽ

  • @user-dh4sq7ex2u
    @user-dh4sq7ex2u 5 ปีที่แล้ว +6

    We'll batochi

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ የሻሼ አድናቂዎች👍👈💓💜💜 የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ክፉ አይንካችሁ

  • @habibaessa3415
    @habibaessa3415 5 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ለአረብ ሀገር ሴቶች በላይክና ሰብስክራይብ በሽበሽ ነው

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እድሜ ለኛ ለከርታቶቹ