ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁለተኛ ቤቴ ነው👉 th-cam.com/video/Sae_KMKCEO0/w-d-xo.html
አች የዳኒ ቻናል ነው በስምሽ ያረግሽ እደዚ ካረግሽ ታሳፍሪያለሽ
እና ቻናሉን ወርሸዋለው እያልሽን ነው 😜
በለሽ ብለሽ ደሞ ስሙንም ቀይርሽ አንች ሌባ ነሽ እሱ ጭምር ነው እኮ የለፍበት አታፍርም እጭበርባር በጣም የገንዘብ ሰው ነሽ ስልክሽ እኮ ቢጠፍ ተኪሱ ነው አውጥቶ የገዛልሽ ውለታ ቢስ
@@haymanot6354 እኮ ደግሞ አተፊሪም ሁሌተኛ ቤቴ ትለሌች ደፈረ
አታፍሪም 2ተኛ በት ሥትይ ማነዉ አችን ሠብሥክራይብ የሚያደረገዉ
ዳኒና ፅጌ ይታረቁ እምትሉ 👍👍👍🙄በነገራችን ላይ አልተጣሉም 😁😁
እውነሽነው አች ብቻ ነሽ ያወቅሽባቸው ሀሀሀ
😂
Weshatam nager Nate yechee
ሲጀምር መቼ ተጣሉ
ብዙ ጌዜ በጉጉት ከምን ጠብቃቸዉ ነገሮች ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ
በለው creativity ይልሀል ይሔ ነው የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ በሙሉ ብቃትና ልብ አንጠልጣይነቱ እየቀጠለ ነው ዝም ብዬ ሳስበው የኢትዮጵያ የፊልም እንዱስትሪን ከፍታ ላይ የሚያስቀምጡልን ይመስለኛል እነዚህ ልጆች 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 correct sister ❤
🤣🤣🤣🤣
egzaber yestesh🙌😂
😂😂😂😂😂
ዳኒና ፅጌ የሚያምርባቸው አንድ ላይ ሲሆኑ ነው የምትሉ👍
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo pls
@@yefkrbiteseb5534 batsebi enuni eta sbu....aderding
ደምሪኝ ስወዲሽ ሁቢ
ዳኒ በናትህ ከፅጌ ጋር ሁኑ ታምራላችሁ
ፀጌ በጣም ተሳስተሻል ለራስሽ ግዜ ሰተሽ ለመረጋጋት ሞክሪ የኔውድ ( ዳኒ በጣም ነው የናፈቀኝ እዴትም አድርጋችሁ አምጡልኝ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ💔😭😭😭😭
ፀጊ በጣም ስህተት ሰርተሻል የእዉነት , የወንድም ምክር ነዉ , ጓደኝነት ማለት በአስቸጋሪ ወቅትም ፀንቶ የሚኖር ነዉ ,በነገራችን ላኝ ደስታሽ የማስመሰል ነዉ
Tseg yamshal end
ወሀሳይሆን አሲድነበር መድፋት ኤልዬ
Like new👍
Tige gn yamshaleee
Yehm prank nw belun
ሀይልይ ምርጥ ሰው ነህ 😍😍😍
እህቴ ደምሪኝ
ምርጥ ልጆች ነበርችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስላችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
Amin
ደምሩኝ
ሀይሌ እመሀል ሁኖ ያሳዘናችሁ እደኔ እና ፅጌጥፋተኛነች እምትሉ👍
ሀይልየና ቤዚ አሳዘኑኝ😢😢😢
ሀይሌ በመሃላቸው አይግባ 👎👎👎
ፅግዩ ግን ትክክል ጤነኝ ነሽ ግን
እኔም ልልነበረ🙄😬😂😂😂😂
😀😀😀
አይባልም ወላ እሱ ፍቅር አይገባውም በዚህ ለመሙከር ይሆናል 😥
🤣🤣
ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ😥😥😥💔💔💔💔💔😭😭😭😭
fetari kenesu gar yihun ❤❤❤❤❤❤❤
አንቺም አበዛሽው የሴት አስተሳሰብ እስከዚህ ነው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው እንወደዋለን
ክክክክክክክክክክ ሁላችንም አንድ አይደለንም እህቴ እኛ ሴቶች ትንሽ ችኩልነት ያጠቃናል ስል ግን ፅጌ ያደረገችውን አንድንም ደጋፊ አይደለውም
@@kidistbekelenegashe2741 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ምርጥ ድራማ ነው ይቀጥል
ኧረ ድራማ አይደለም እንዲህ አይነት ድራማ የለም
@@yibeltalmolla2962 demiry pls pls pls
@@zaramohamad6294 ማለት አልገባኝም???
yayayaya
ሰብስክራይቤን አንስቻለው ስትታረቁ እና አብራቹ መስራት ስትጀምሩ እመለሳለው ፅጌ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ
እኔንም አነሳለሁ ከጥፋት አትወጣም
@@sablasabla7069 demry pls pls
Min aschakolachu
@@ሶልያናእማፍቅር ደግ አደረጉ እሷ ብቻዉን ሰረታ ይሄን የህል ሰብስክረይብ የደረሰቹ መሰለት እንዴ ልጁን ምተሶጠዉ
ሀሪፍ ትወና ሁላችሁ ትወና ላይ #1 👌 መች ይሆን ይሄ ቪዲዮ ፕራንክ ነበረ የምትሉን 🤣🤣🤣
ልጁ አሳዘነኝ የእውነት መካከላይ ተሰቃየ
በትክክል
እረ በጣም ነዉ የተሳሰትሽዉ እደዚህ አይደረግም ዳኒ ምርጥ ልጅ ነዉ ናፍቆነል
Dani 100/200❤ anchi 100/-1000 so dani fekir 💗❤❤❤❤❤❤
@@yefkrbiteseb5534 demry pls malisalo pls
ፅጌ ተልከሰከሰች ዳኒን ካደች ፍትህ ለዳኒያችን
ክክክክክክህ
ፀግሻ ሽማግል ላኪልት ለ ዳኒ በቃ😭😭😂 ስው ሆኖ ጢፋት ማይስራ የለም እሽ😘 ,,ፀጊ ቶሎ ብለሽ ሰሙን ቀይሪ ወዴ ቦታው😘ዳኒ plcccccc ይቅረ በላት ,,የማደም ቅመመ ነን ከ ደባይ❤❤❤❤❤
ሜሪየ ደምሪኝ ዉዴ
አረ ፀጌ ሁሉነገር አብራቹ ነዉ ሚያምርባቹ ዳኒዬ ማይሳሳት የለም ቀለል አድርገዉ ሀይልዬ የምር ምርጥ ሰዉ😍 እዉነትም እ/ር ይሁንሽ ሀይልዬ አበሳጨሽዉ😁
ፅጌ በቃ አልተማርሽም ማለት ነው ለምን ነበር ወላጆችሽ ትምርትቤት ያስገቡሽ ማገናዘብ ማሰብ ካልቻልሽ ዳኔን እናቱጋ ደውለሽ ያስታርቁሽ ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነው
ግኒዘቤ በቃ በትምህርት ቤት ብቻ የምገኝ እውቀት ነው ⁉️🤔🤔🤔🤔
@@nerdetube1638 የቤተሰብም ወይ የአይምሮም ግንዛቤ ቤኖርም ያልተማረ አይምሮ አያስብም
@@እዛውዋርካውስርነኝ ይሄንን ስልሽ እኔ ስልማር ቀርቸ አይደለም ግን ሁለቱ ስለ ምለያዩ ነው አባቶቻችን እና እናቶቻችን ስንት እውቀት እና ብልሃት ምውር የሆና ተፈጥሮ እና ስንት ለተሪክ የተሰሩ ቅርጾች እና የእጅ ጥበቦየች በአባቶቻችን እጅ የተሰሩ ናቸው ለዛውም ፊደል በልቆጠሩ So ለንግግረችን እንቆጠብ ለማለት ያህል ነው ከጠፋው ይቅርታ
አረ እነሱ prank እያደረጉ ነው ድራማ ነው ፅጌና ዳኒ እየተነጋገሩ ሀይልዬን እና ጎደኞቿን እና ተመልካችን እያጦዙት ነው በድራማ መልክ
@@elizabethfromethiopia1476 ክክክክክክክ የማርያምን ስም እየጠሩ ቀልድ አይደብራቸውም እዴ
እጅግ እጅግ በጣም ነው ምታስጠሉት ይሄም ፕራንክ ነው በላ ዥልጦች ሀገር ትታመሳለች በኑሮ ውድነት እንዲሁም በጦርነት እናንተ እዚጋ ሌላ ሙድ ታራምዳላቹ እስኪ ፀልዩ በጤናቹ አይመስለኝም አምሮአቹ እንዲመለስ ሰአቱ እና ወቅቱ ነው ወይ እንዲ ለመሆን ብላቹ አስተውሉ ኪዲሆች።
የጠገበ ሌላው ሰው መቼ ያሰባሉ
ጎሽ በትክክል
ፅጌ ግን በጣም ተሳስተሻል እራስሽ እያጠፋሽ ነው ወደ ራስሽ ተመለሽ ፅጌሬዳ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ዳኒን ለማግኘት እውነተኛ መንገድ መጠቀም ነበረብሽ
ወይ
@@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ
ሁላቹሁም ፀበል ግቡ ተጠመቁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ
ፅጌ ገደል ግቢ ምናይነቷ እራስ ወዳድ ነች መጋኛ 😡ዳኒዬ የኔ ውድ 💞
ቅናት🙄
@@nahomf8941 ደግሞ ይሄ ምኑ ያስቀናል በጣም astelashgn
ዳኒ ታድሎ ሚገርም ጀለስ አለው እሄ ከወንድም በላይ ነው ማሻአላህ
ዳኒጋረ ታረቁ ከሱ ጋረ ስስሩነው ደስየምትሉት❤️❤️❤️❤️❤️😘
Wude demring
እናንተ ትረዱኛላቹ ማለት ምን ማለት ነው ፅጌሬዳ ነገሮች እያወቅሽ እንዲፈጠሩ ካደረግሽ በኋላ ምነው ትልቅ ሰው አደለሽ መቼስ ማገናዘብ ትችያለሽ አይደል ዳኒ እንዲያወራኝ ብዬ ነው ያደረኩት ማለት ትንሽ አይከብድም ጥፋት ላይ ጥፋት ጨምረሽ እንዴት ያወራሻል ይበልጥ ላንቺ ያለው ግምት እንዲወርድ ነው ያረግሽው ይባስ ብሎ ባንቺ ተራ ነገር ጓደኞችሽ ተጣሉ ... እውነቱን ለመናገር ጓደኛሽ በሰው ዘንድ እንድትጠላ አርገሻት ነበር ምን አይነት ጓደኛ ናት እንዲጣሉ የምትደግፍ እያልኩ ነበር ግን ነገሩን አወሳሰብሽው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ግን ድሮ የነበራቹ ፕራንኩ ቢበዛም ....የጓደኝነት ትርጉሙ እስካሁን የገባሽ አይመስለኝም ካሉን ብቻ ነው ምታቂው ምክንያቱም ጓደኝነት ምን እንደሆነ ብታውቂ ኖሮ የሰራሻቸውን ተንኮሎች ከመስራትሽ በፊት ምን ሊፈጠር ይችላል ብለሽ ማሰብ አለብሽ ጓደኝነት ከባድ ነገር ነው ግን አንቺ ደሞ አወረድሽው በጣም ዳኒን ብቻ ሳይሆን የሚያዩሽንም ሰዎች ይቅርታ ማለት አለብሽ አንቺ በዚው ከቀጠልሽ አሁን ጓደኞችሽ ተነስተው ጥለውሽ እንደሄዱት ሁሉም ይርቅሽና ጓደኛ ምን ማለት እንደሆነ ይገባሻ አንቺም ቢሆን በሰዎች ዘንድ የወረደ አመለካከት እንዲኖርሽ ባታደርጊ ጥሩ ነው ሰው በጥሩ ነገር ሲወደድ ደስ ይላል .... ሀይልዬ የተናገራቸው እያንዳንዱ ነገሮች ልክ ናቸው እሱን ደግፋለሁ 👏👏👏👏 .... ብትችዪ ስሙን ወደ ቦታው ብትመልሺ ዳኒንም ከ channel ማውጣት አልነበረብሽም ስለዚ ነገሮችን እንዳበላሸሻቸው ወደ በታው መመለስ ማስተካከል ያንቺ ስራ ነው ብትችዪ እንደው እንደዚ አይነት video በትሰሪ ጥሩ ነው መጀመሪያ ሁሉንም ነገር አስተካክዪ ....... ከምንም በላይ ዳኒ እንዲመለስልን ነው ምፈልገው ..... አሁንም ቢሆን የጓደኝነት ትርጉሙ ይግባሽ
ይሄ እራሱ prank ነው ከምር በቃ አትሟዘዙ ከዳኒ ጋር አንድ ላይ ኑ
እኮ ፕራካቸዉ ሰለቸኝ በስማም ሲበዛ ያስጠላል
እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛ ደምሩኝ😘
@@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ እነደማመር እህቴ
ምርጥ ድራማ😂
ፅጌ ግን ጤነኛ ነሽ በጣም ባለጌ ነሽ ስሙን እና እንዳይቦስት ታርጊያለሽ እሱም እኮ የለፍበት ነው ትገርሚያለሽ አሁንም ይቅርታ ጠይቂው ይቅር ለግዚአብሄር ነው
በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነሽ እሱ በከፈተው accaunt ገብተሽ እሱን ማስወጣት ማለት እኔ እንጃ ብቻ አንድ ነገር እድታቂ ምፈልገው እሱ ነው ለዚ ደረጃ ያደረሰሽ ደሞ ያን ሁሉ ነገር አርጎንልሽ ትንሽ አይደብርሽም ግን የምር ሃይልዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ😍
ስሜን እዳጠሪው ደስ ይላል😄😄
ፅጌ ና ፀጋ (ተልከሰከሰች) የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ልበል
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤
Tegeeee beza betam beza sibeza demo yastelal semun meleishi Dani Royal new menfelegew, ayesha andande sirash endet endemiastela kegadenash gar atalsh , sijemr demo sibal erasu miamrew Dani Royal new ..Daniiii betam new yenafeken ere esti metesmamu
ዳኒ በሌላ ቻናል ይምጣ የምትሉ👍
ዳን ውስጤ ነዉ 💔
ፅጌ ነሽ የጀመርሽው ጥፋተኛ አንቺነሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ
በጣም ያስጠላል
ዜድየ ደምሪኝ
ምን እየሰራችሁ ነዉ ???
እጭ እነዚህን ወደዛ በያቸውና ዳጌ ይሻልሻል ዳጊየ❤
አለምየ ደምሪኝ ዉዴ
ጸግዬሴት ጎደኞችሸን ተጠንቀቅው ተጠንቀቅው ሴቶችን አትመንው ሴትን ፅግዬ ተጠንቀቅው እየሳቁ ይገሉሻል 😭😭😭😭😭😭
መስታዉትየ ደምሪኝ
yatfachew eko tsegereda nat gadegawanm washeta legam metfo image endenoren arganalche gadegawan sorry malet albat prank alchalubetm Human hair yehen yahil menden nw ke sew yebltal ende
ቤዚ እና የ ዳኒ ጓደኛ በጣም ያሳዝናሉ ሲጀመር ለቤዚ መዋሸት አልነበረብሽም ሲቀጥል ስም መቀየርሽ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ፈጣሪ በፍቅር ይመልሳቹ
ጰግሻ ውዴ ውነትሽ ከሆነ የሴት ጓደኛኮ እየሳቁ በጣም ቀናተኛ ናቸው እሠቢበት ቤሥት ጓደኛ የወድ ይሻላል
መሬምየ ደምሪኝ ዉዴ
@@BirukTuba5335 ደመርኩሽ ጦይቢ
አይ ሀበሻ እምትሸወዱት ነገርስ 😂😂😂አዳሜ ለገንዘቦ እየሸቀለች እንዳለ ፕራክ ዳጊ ጋር ሁሉም ጋር እየተነጋገሩ ተመልካች ለማብዛት እንጂ ተጣልተው አደል ነቂ ነን ይሄማ ተበላበት ቀይሩ
እሄም ፕራንክ ነው ብለን እናስብ ብቻ ፍርድቤት ሄዳችሁ እንዳትካሰሱ ለነገሩ እዛ ስለማያስቀርፁችሁ አናይም... ብቻ በዚህ ከቀጠላችሁ ይከብዳል ሰላሙን ያምጣላችሁ 🙏
😄😄😄 ደሥይላል
😁😁😁🤣🤣🤣በድብቅ ሪከርድ ቀድተው ያሠሙናል
@@ethiopia7697 ሃሃሃሃሃ አያረጉም አይባልም 🤪
😂😂😂😂🙆🙆🙆
@@Abu4th ሲጀምር የሚሰሩት ዝም ብለው ነው
እኔ ብዙም አልከታተላችውም ግን ፅጌ ይሄ ሁሉ. ፕራንክ ካሎነ እውነት ከሆነ በጣም አደገኛ ልጅ ነሽ ማለት ነው ግን ፕራንክ ከሆነ ተውነሽዋል እላለው እዮብን እዚውስጥ አታስገቡት እዮባ ካነበብከው ውንድምህን እየው እሱ የሚሄድበትን ተከተል እዚውስጥ አትግባ በተላይ ከፅጌጋ አትስራ እንደ ዳኒ እስክታፈምሳት ጠብቃ ትፈነግልሀለች
አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የእስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በእያለም ዳርቻ ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!! ኑ ፕሮፋይልሉን በመጫን አብረን ቁረአን እንቅራ ምርጥ 🌹አባት 🌹ምርጥ 🌹መሪ 🌹 ምርጥ 🌹ነብይ 🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ 🌹 የኛ አዛኚ🌹ነብዩ 🌹ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ፈጣሪ ይሁናችዉ ፅጌ የምታደርጊዉን ነገር በማስተዋል ብታደርጊ መልካም ነው ለሁሉም ነገር ችኩል አትሁኚ ሰዉ ሆኖ የማይጋጭ የለም ስለዚነገሮችን ተረጋግታችዉ ለመፍታት ሞክሩ
የሆንሺ ደነዝነሺ ዳኒ በራሱ ይክፈት እኛ የማዳም ቅመሞች አለን ሠብ እናደርገዋለን
ዉድደምሪኝ
ሀይልዬ የእውነቱን ነው ከዳኒ ጋር ተታረቁ ከዳኒ ጋር ነው የሚያምርብሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ
የዩቶቡ ስም ለምን ተቀየረ🤒 እመኑኝ የነዚህ ልጆች መጨረሻው #ፕራክ ነው ምክራችሁንም ስድባችሁንም አታባክኑ እየቀለዱብን ነው😬 እኛ ሸቃሊቶች #መቀለጃ ሆን እኮ😭😂😂😂
እኮ
እኮ 🙄😂😂😂😂
ሁሉምንም ተረድተሻል ተጨማለቁ ፎቃ ታለባቸዉ በግልፅ ማናገር ይግማሙብናልደ😏🤔
ትክክል
ፍትህ ለግሪፐር ሆቴል ቢያንስ የተለያየ ቦታ አትቀረፁም መንገድ ላይ አንድላይ እየሄዳቹ ተጣለን አይከብድም ቢያንስ ስታስመስሉ ይሄን መዝረክረክ ተጠንቀቁ ሰውን አታጃጅሉ በተረፈ ትወና አንደኛ።
ልጂቱ አብዳለች አልተረዳናትም እንጂ ቀውሳለች አማኑኤል ውሰዷት
ቅቅቅቅቅቅ ውነትነው ሴቶች አበዱ
ፀጉ በጣም ትልቅ ስህተት ውስጥ ነሽ እኛ እራሱ አንሰብስክራይብ አድርገን ብቻሽን ከምትቀሪ ሁሉንም ወደነበረበት መልሰሽ ይቅርታ ጠይቂው ዳኒም ተመለስ በጣም ነው የምወድህ ሁለታቹም በጣምነው የምታምሩት በመሃል ንፍስ አታስገቡ
የምር ይሄ ቪድዮ እውነት ከሆነ የምር ባሌጌ ነሽ ፅጌአንች ዳኒን እንዴት እንደምወደው ታውቂያለሽበሱ ላይ ፌመስ ከሆነች በኋላ ጭራሽ ስሙን አንች ቀየርሽውድሮም ሴቶች ስትባሉ ጥቅመኛ መሆንሽን ማወቅ ነበረበትዳኒ ተመለስ እባክህ ፅጌን እወዳት ነበር አስጠላችኝ
እውነት ክሆነ በጣም ቀሽም ናት
ድራማ እየሰሩ ነው ለተመልካች ክብር የሌላቸው
ከሁሉም መከባበር ይበልጣል!!! ጨዋታቹ ወደ ፈጠራ ፈጠራቹም ወደ ፉክክር ፉክክራቹ ደግሞ ወዳልተገባ እልህ አስገብቷቹሀል። ስህተታቹ ሚጀምረው እዚህ ጋር ነው። ዳኒ አንተ ሁሌም እልኸኝነትህን አለመበለጥህን ትናገራለህ። እሷን አርመሀት ትገኛለህ ስል ጭራሽ ብሶብህ ከሷ አንሰህ ያልተገባ ክብረ ነክ ሴትነትን ሚዘነጋ ድርጊት ትፈፅማለህ።ለኔ በቅድሚያ ልክ ያልሆንከው አንተ ነህ።እሾህን በእሾህ ብሂል እዚህ ላየው አይገባኝም ነበረ። ምንም ቢሆን አንተ ወንድ ነህ። እስቲ መለስ ብለህ ስራዎችህን እያቸው በህመሟ ምታለግጥ ሴትነቷን ከልኬትህ ምታስተያይ በዛው ልክ አፀፋ ምትመልስ ከሆነ እንዴት ነው አብራቹ ልትቀጥሉ ምትችሉት??? እውነት ለመናገር ቅን ልብ ያለህ፣በጣም በሳል፣ የመምራት አቅም ያለው፣ ድንቅ ወጣት ነህ!!!ደግሞም ለሷ ያለህ ስሜት ምን ያህል እንደምታስብላት እንደምትጨነቅላት እንደምታከብራት እንደምትወዳት ባሳያቹኝ ልክ አውቄያለሁ። ስለዚህ እኔ በዚህ ሁላ ልክ ነው ምጠብቅህ። አንተ ልትመራት ልትቆጣት ልትገስፃት ልትቀርፃት አበርትተህ ልታቆማት ና ወደ ምትፈልገው ቦታ ልታደርሳት ሚገባህ።ዳ አንተ ይሄን ካላደረክ ማን ያድርገው? ወዳጅነት የነፍስ ትስስር እኮ ነው።የማይደክሙት ማይታክቱት ለማንኛውም የፈጠራቹትን አትጥሉት ይልቅ እንደመልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበትና ሁሉንም ትዝታ አድርጉት። ደግሞም ይቻላል ትችላላቹ!!!አያቹ ይሄ ነገር ማየት የተሳናቹን እንድታዩት የትስ እንደደረሳቹ ምንስ ላይ እንደቆማቹ እሳውቋቹሀል። በግሌ ከሆነ ጊዜ በኃላ አካሄዳቹ ቅፍፍ ይለኝ ያሳቅቀኝም ደግሞም አላማረኝም ነበረ.... እዚህም እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነበርኩ። አንቺ ያልተገቡ ጥፋቶችን ፈፅመሻል!!በቃሽ እስቲ ዝምታው ከንግግሩ ይልቅ መከፋቱ ማዘኑ ይሁንብሽ ቁጣው ንዴቱ ፀፀት ሆኖ ይሰማሽ እዘኚለት። ከዚህም በኃላ ምራቅሽን ዋጥ አድርጊው ልጅነትሽን የዋህነትሽን መቻልሽን ጣያቸው ይሄ ስራ ና ስራ ነው። የምትገባሽን ፅጌ ሁኚ ዳንኤል አሁን ሚጠብቃትን ፅጌ አሳዪው።ተከባበሩ!!!ከምንም በላይ የሚያከብራቹን የሚከተላቹን የደፈራቹትን እጅግም ያሳዘናቹትን ኦድየንስ ቤተሰብ ይቅርታ ጠይቁ። ተነጋገሩ ችግሮቻቹን ፍቱ አብራቹ ታጥቃቹ እንደብረት ለሌላ አዲስ ዓለም ኣላማ ተነሱ። ፅጌ የወሰድሽው እርምጃ ለኔ ምንም ስህተት የለውም። ሁሉም ለኔ ልክ ና የተገባ ነው። ይሄን ስል ድገሚው ልብሽን አደንድነሽ ልክ ነኝ ብለሽ ታበዪ አላልኩም። ደግሞም አትርሱ እዚህ ፔጅ ላይ የተደረጉት እያንዳንዷ ነገር ልክም ይሁን አይሁን በጋራ ለጋራ ጥቅም ይሆናል በሚል የተከናወነ ነው። በመሆኑም ዳ ተሳሳተ ፅጌም ሆነች ስህተቱ የሁለታቹም ነው።ፅጌ ዳኒ አሁን ማንነታቹ ሚለካበት እኛም እናንተን ምናውቅበት ትክክለኛዋ ጊዜ ላይ ነን ብዬ አስባለሁ።ስለዚህ መጠቋቆሙን ትታቹ የጋራ ጥፋቶቻቹን በመተማመን ይቅርታ ተጠያይቃቹ ነገ እንዳይደገም መፍትሄ በመስጠት አቅጣጫ አስቀምጣቹ ተጓዙ!!! በዚህ ሁኔታና አተያያቹ ሁለታቹም ፍቅረኛ ቢኖራቹ እንዴት ልትሆኑ ነበረ??
ፈጠራቹ ገራሚ ነው!!😂😂😂👍👍👍
በጣም የማይሆን ነገር እያደረግሽ ነው ጤነኛ ሰው እንዲ አያደርግም ስሙን እንደነበረ መልሽው መጨረሻው አያምርም
የምወዳችሁ እንኩዋን ደና መጣችሁ ፀጊየ ዛሬ ስህተቱ ያንች ነው
ዉዴ ደምሪኝ
@Nati አብሽር
@@BirukTuba5335 አብሽር ምንችግር አለው
@@tsegenetyemariyamlji2070 በቅንነት እነደማመር እህቴ
@@TubeTube-vf4yb አብሽር ማማየ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጽጌ ተልከሰከሰች የዳኒ ነች ስል እዮብ አልከሰከሳት
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹክ ታረቁ
እሰይ ሀይልየ በጥፊ ብትላላት ደስታየ ነው ምን አገባት ስጠላት
አይልዬ ምርጥ ጓደኛ 🙏❤️❤️❤️
እስከዛሬ በጣም አከብርሽ ነበር ፅጌሬዳ ግን እጅግ በጣም አዝኜብሻለው ቤዚንም እንድትጠላ አድርገሻታል አዝናለው ሁለተኛ ወደዚህ ቻናል…………
አይ ያንቺ ነገር እንደገን ስተት ሰራሽ መብሰል አልብሽ እባክን ለወደፊት እንኳን አብረሽ ብትወኝ አያምንሽም እንደዚ አይነት ስራ አቁሚ ወንዶች አይወዱ ደስ የምትሉ ልጆች ናቹ ይቅርታ ተባብላቹ ተመልሱ እባክሽ በእግዚአብሔር ስም ነው የምልሽ ሌላ በተረፈ በርቱ👍🙏
እህትየ ደምሪኝ በቅንነት
Tsgiye Ena dani...are endamijameriyaw....hunu....be mariyam....ewedachuwalew...betammm...betammmmm....tsgiye...ayizoshhhhhh😍😍😍😍😍
ፅጌ በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተሻል ይቅር ተባብላችሁ በአንድ እንደማያችሁ ተስፋ አለኝ🙏
Minim bifeter ዳኒ ና ጥጌ አንድ ሁናችሁ ካላየሁ በታምር ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም
የምር ነው ደስ ያለኝ ዋው ቢቻል አስታራቂዎቹ ከቻላቹሁ ራሻ እና ዬክሬንን አስታርቁልን የኑሮ ውድነቱን የማውረድ አቅም አላቹሁ ቀጥሉበት ጃ ብለናል ዳኒ😂😂😂😂
ክክክ የነ ዬክሬን ጉዳይማ የዱባይን ኑሮ አስወደደብን
ማረየ ደምሪኝ
ሀይልየ ምርጥ ስው
ደግ አደረግ እውነትህህ ነው ልጅቷ ምላሳም ናት
ትክክል።ምላሳም
ትክክል ምላሳም ናት🙄🙄
ትወና ሆኖ ፊልም ላይ ብትቀርብ አፍሽን ከፍተሽ ታዳምጫት ነበር ቢቻል መደነቅ ነበረባት ምላሳም መባል የነበረውን አንቺን ነበር።
@@mikumiku8967 የኔ ቅን እህት ስብሥክራይብ አድርጌኛ
ሁሉም ብጨመቁ ዳኒን አያክልም ዳኒ ትግስቱ ይበቃል
ሀይልዬ ግን ሴታ ሴት ነህ ምን አይነት ጋጠወጥ ነህ ሲጀመር እድሜ ላንተ ዳኒ እና ፅጌ እንደዚ የሆኑት ባንተ ምክንያት እና ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ቤዚን ይቅርታ ጠይቃት ባለጌ ነህ በእውነት
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
የት ነው
አትቀልቀይ ሰከን በይ እህቴ ሰሙን ወደ ባታወ መልሽግን ደግሞ አሁንም ፐራክ ነወ እኛን ለማሳመን እጂ
ሁሉምነገርፖራክነው. አንሸወድም😆😆😆
አንቺም ያለእሱ እሱም ያለአንቺ አያምርባችሁም!እውነት በጣም አዝኛለው 😭😭😭😭😭😭
Tsige ሰህተት እየሰራሸው ወደ ቀልብሸ ተመለሸ ቢዛንም ሰው ጥሩ አመለካከት እንዳይኖረው አርገሻታል, ከዛም አልፍ ዩቱቡን እንዳይጨቀም ማድረጉ ጥሩ አይደለም ነገሩን ያከረዋል ሰለዝህ ሁሉንም አሰተካክይ እና መፍትሄ ፈልጊ
አንዳድ ግዜ ነገሮችን እናስተካክላለን ብለን ትልቅ ጥፋት እናጠፋለን ዝብርቅርቅ ይሉብናል አይ
ስህተትን በስህተት ውሸትን በውሸት ማስተካከል አይቻልም👍
ገና 3ኛ ሠው ስታስገቡ ነው ያስጠላችሁት ለፅጌ እዚህ መድረስ ዳኒ ነው ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገው የፅጌ መቁላላት በጣም በዛ በተለይ ይቺ ቤዛ የምትበል ሴት እዚህ ቻናል የገባች ቀን ነው ነገሩ ያስጠላው እጅ እጅ አላችሁ ሴት ሰመበዛ ጎመን ጠነዛ አለ ያገሬ ሠው ዳኒ ጥፉተኛ አይደለም 100%
እራስ ወዳድ እና ባለጌ ነሽ
በጣም
ግዜው የጾም ጸሎት ነው ከአለባበሰችሁ እስከ ንግግራችሁ ሁሉ እሚያሳፍር ነው ስመ እግዚአብሔር ትጠራላችሁ ስመ ድንግል ማርያምን ትጠራላችሁ እናንተ እስኪ መጀመሪያ ስረአት ይኑራችሁ መሀል አ፣አ ላይ ስላላችሁ ብቻ ለእናንተ ሁሉ ነገር ሰላም ነው ዛሬ በስደት አለም በሳውዲ በሀገሩ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰቃይ መድረሻ ያጣ እልፍ የሰው ልጅ አለ ብትችሉ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥሩ እውነት ክርስትናችን ይሄንን ነው ያስተማረን እጅግ እጅግ ያሳፍራል ግን ወዴት እየሄድን ነው ልቡና ይስጠን
እዉነት ነዉ ወይስ ድራማ ነዉ ግራ ገበኝ እኮ 😃 ምንም ይሁን ምን ግን ተመስጬ ነዉ መያቹ 😨😍😍😍😍
አዬዞሽ ጽጌ ሁሉም መልካም ይሆናል ውውስጥሽ ክፋት እስካላሰበ ድረስ አሸናፊ ነሽ❤❤እደምትመለሱ ተስፋ እናደርጋለን❤
ወይ ዘንድሮ
@@yefkrbiteseb5534 ደምሪኝ ልደምርሽ
በስደትም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ዳኒ እንደዚህ አላሰብኩም ትላለች እንዴ ቆይ እሺ ማስወጣት ምን የሚሉት ነው
አብራቹ ካልሆናቹ አታምሩም
ያለዳኒ ምንም አይደምቅም ደስ አትሉ ዳኒየ ናልን😭😭😭😭😭😭😭😭
ወይ የእኛ ሀገር ፕራንክ ቅጥ አጣ
የኔ ውድ አንዳንዴ እንደዚ ነው ነገሮች ይደራረባሉ አስተካኪው ያበላሸሺውን ውዴ በቅድሚያ የቻናሉን ስም እንደነበረው አድርጊው ሌላው ዳኒን ብቻ እንደምንም ፈልገሽ አገኝተሽ ይቅርታ በይው የሱ ከተስተካከለ የነአይሌንም ታስተካኪያለሽ እመቤቴ አለች 🥰
የፅጌ ጥፋት ምንም እየታየኝ አደለም ሲጀመር ዳኔ ከመጀመሪያው ፕራንክ ጀምሮ ልክ አልነበረም የሴት ልጅን ክብር በሚጠብቅ መልኩ ትሪት እያረጋት አልነበረም ይቅርታ መጠየቅና ማባበል በነበረበት ሳአትም አልጠየቃትም ይባስ ደሞ እሔ ወጠጤ ጓደኛው የለለ ነው ምዱን ያበላሸው
Be hayliye endatmeta deedb
መንገድ ላይ ባገኝሽ በገጀራ ነው አንገትሽን የምቆርጥልሽ ቶሎ ብለሽ ዳኒን አምጭ በኋላ በፀፀት እንዳታብጂ
እህቴ ካንች አላቅም የሰው ልጅ ግን ውስጥሽን አያይም ድርግትሽን እንጂ ደሞ አንች ያለሱ እሱደሞ ያላንቺ ምንም አደላችሁም ምን አለ መሰለሽ ብዝሰወች አብረው ከባዶ ይጀምሩና ፍሬያቸው ሲወጣ ትንሽ ነገር ሲመጣ ወደውሳኔ ይሄዳሉ ከዛም የለፉበትን ፍሬ በትነው እንደገና አባዶ ይጀምራሉ ብዝህሰው አጋጥሞኛል ማረግ ያለብሽ ከተፈጠረው ነገር ሁሉ እሱ እንደምበልጥ አሳይው ሁሉም ይቀራል ደሞ እህቴ ይበልጥ ከሱጋር የሚያጣላሽ አይምሮሽ ነው አይምሮ ጥቅምን አና ውሳኔን ያስቀድማል ማሰብ ያለብሽ በልብሽ ነው ልብ ትግስትን እና ፍቅርን ያስቀ ድማል ስለዝ እህቴ ምርጫው ያንች ነው
ፅጌ ሰላም ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ግን ያንቺም በዛ በጣም ብዙ ሰው አስቀየምሽ😇😇
Anchi fara
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ፅጌ ተረጋጊ😔😔😔😔
ስራ ፈት አረ ይደብራል የሴት ጓደኛ ለሴት ቅናተኛ ናት ወይይይይይ ዳኒ የ ነው የሚዋጣሽ
እንደ ጓደኞቿ ምን አደረጉ ጥፋተኛዋ ፅጌ ናት
ሁለተኛ ቤቴ ነው👉 th-cam.com/video/Sae_KMKCEO0/w-d-xo.html
አች የዳኒ ቻናል ነው በስምሽ ያረግሽ እደዚ ካረግሽ ታሳፍሪያለሽ
እና ቻናሉን ወርሸዋለው እያልሽን ነው 😜
በለሽ ብለሽ ደሞ ስሙንም ቀይርሽ አንች ሌባ ነሽ እሱ ጭምር ነው እኮ የለፍበት አታፍርም እጭበርባር በጣም የገንዘብ ሰው ነሽ ስልክሽ እኮ ቢጠፍ ተኪሱ ነው አውጥቶ የገዛልሽ ውለታ ቢስ
@@haymanot6354 እኮ ደግሞ አተፊሪም ሁሌተኛ ቤቴ ትለሌች ደፈረ
አታፍሪም 2ተኛ በት ሥትይ ማነዉ አችን ሠብሥክራይብ የሚያደረገዉ
ዳኒና ፅጌ ይታረቁ እምትሉ 👍👍👍🙄በነገራችን ላይ አልተጣሉም 😁😁
እውነሽነው አች ብቻ ነሽ ያወቅሽባቸው ሀሀሀ
😂
Weshatam nager Nate yechee
ሲጀምር መቼ ተጣሉ
ብዙ ጌዜ በጉጉት ከምን ጠብቃቸዉ ነገሮች ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ
በለው creativity ይልሀል ይሔ ነው የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ በሙሉ ብቃትና ልብ አንጠልጣይነቱ እየቀጠለ ነው ዝም ብዬ ሳስበው የኢትዮጵያ የፊልም እንዱስትሪን ከፍታ ላይ የሚያስቀምጡልን ይመስለኛል እነዚህ ልጆች 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 correct sister ❤
🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
egzaber yestesh🙌😂
😂😂😂😂😂
ዳኒና ፅጌ የሚያምርባቸው አንድ ላይ ሲሆኑ ነው የምትሉ👍
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo pls
@@yefkrbiteseb5534 batsebi enuni eta sbu....aderding
ደምሪኝ ስወዲሽ ሁቢ
ዳኒ በናትህ ከፅጌ ጋር ሁኑ ታምራላችሁ
ፀጌ በጣም ተሳስተሻል ለራስሽ ግዜ ሰተሽ ለመረጋጋት ሞክሪ የኔውድ ( ዳኒ በጣም ነው የናፈቀኝ እዴትም አድርጋችሁ አምጡልኝ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ💔😭😭😭😭
ፀጊ በጣም ስህተት ሰርተሻል የእዉነት , የወንድም ምክር ነዉ , ጓደኝነት ማለት በአስቸጋሪ ወቅትም ፀንቶ የሚኖር ነዉ ,
በነገራችን ላኝ ደስታሽ የማስመሰል ነዉ
Tseg yamshal end
ወሀሳይሆን አሲድነበር መድፋት ኤልዬ
Like new👍
Tige gn yamshaleee
Yehm prank nw belun
ሀይልይ ምርጥ ሰው ነህ 😍😍😍
እህቴ ደምሪኝ
ምርጥ ልጆች ነበርችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስላችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
Amin
ደምሩኝ
ሀይሌ እመሀል ሁኖ ያሳዘናችሁ እደኔ እና ፅጌጥፋተኛነች እምትሉ👍
ሀይልየና ቤዚ አሳዘኑኝ😢😢😢
ሀይሌ በመሃላቸው አይግባ 👎👎👎
ፅግዩ ግን ትክክል ጤነኝ ነሽ ግን
🤣🤣🤣🤣
እኔም ልልነበረ🙄😬😂😂😂😂
😀😀😀
አይባልም ወላ እሱ ፍቅር አይገባውም በዚህ ለመሙከር ይሆናል 😥
🤣🤣
ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ😥😥😥💔💔💔💔💔😭😭😭😭
fetari kenesu gar yihun ❤❤❤❤❤❤❤
አንቺም አበዛሽው የሴት አስተሳሰብ እስከዚህ ነው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው እንወደዋለን
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ክክክክክክክክክክ ሁላችንም አንድ አይደለንም እህቴ እኛ ሴቶች ትንሽ ችኩልነት ያጠቃናል ስል ግን ፅጌ ያደረገችውን አንድንም ደጋፊ አይደለውም
@@kidistbekelenegashe2741 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ምርጥ ድራማ ነው ይቀጥል
ኧረ ድራማ አይደለም እንዲህ አይነት ድራማ የለም
😂
@@yibeltalmolla2962 demiry pls pls pls
@@zaramohamad6294 ማለት አልገባኝም???
yayayaya
ሰብስክራይቤን አንስቻለው ስትታረቁ እና አብራቹ መስራት ስትጀምሩ እመለሳለው ፅጌ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ
እኔንም አነሳለሁ ከጥፋት አትወጣም
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@sablasabla7069 demry pls pls
Min aschakolachu
@@ሶልያናእማፍቅር ደግ አደረጉ እሷ ብቻዉን ሰረታ ይሄን የህል ሰብስክረይብ የደረሰቹ መሰለት እንዴ ልጁን ምተሶጠዉ
ሀሪፍ ትወና ሁላችሁ ትወና ላይ #1 👌
መች ይሆን ይሄ ቪዲዮ ፕራንክ ነበረ የምትሉን 🤣🤣🤣
ልጁ አሳዘነኝ የእውነት መካከላይ ተሰቃየ
በትክክል
እረ በጣም ነዉ የተሳሰትሽዉ እደዚህ አይደረግም ዳኒ ምርጥ ልጅ ነዉ ናፍቆነል
Dani 100/200❤ anchi 100/-1000 so dani fekir 💗❤❤❤❤❤❤
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 demry pls malisalo pls
ፅጌ ተልከሰከሰች ዳኒን ካደች ፍትህ ለዳኒያችን
ክክክክክክህ
ፀግሻ ሽማግል ላኪልት ለ ዳኒ በቃ😭😭😂 ስው ሆኖ ጢፋት ማይስራ የለም እሽ😘 ,,ፀጊ ቶሎ ብለሽ ሰሙን ቀይሪ ወዴ ቦታው😘ዳኒ plcccccc ይቅረ በላት ,,የማደም ቅመመ ነን ከ ደባይ❤❤❤❤❤
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ሜሪየ ደምሪኝ ዉዴ
አረ ፀጌ ሁሉነገር አብራቹ ነዉ ሚያምርባቹ ዳኒዬ ማይሳሳት የለም ቀለል አድርገዉ ሀይልዬ የምር ምርጥ ሰዉ😍 እዉነትም እ/ር ይሁንሽ ሀይልዬ አበሳጨሽዉ😁
ፅጌ በቃ አልተማርሽም ማለት ነው ለምን ነበር ወላጆችሽ ትምርትቤት ያስገቡሽ ማገናዘብ ማሰብ ካልቻልሽ ዳኔን እናቱጋ ደውለሽ ያስታርቁሽ ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነው
ግኒዘቤ በቃ በትምህርት ቤት ብቻ የምገኝ እውቀት ነው ⁉️🤔🤔🤔🤔
@@nerdetube1638 የቤተሰብም ወይ የአይምሮም ግንዛቤ ቤኖርም ያልተማረ አይምሮ አያስብም
@@እዛውዋርካውስርነኝ ይሄንን ስልሽ እኔ ስልማር ቀርቸ አይደለም ግን ሁለቱ ስለ ምለያዩ ነው አባቶቻችን እና እናቶቻችን ስንት እውቀት እና ብልሃት ምውር የሆና ተፈጥሮ እና ስንት ለተሪክ የተሰሩ ቅርጾች እና የእጅ ጥበቦየች በአባቶቻችን እጅ የተሰሩ ናቸው ለዛውም ፊደል በልቆጠሩ So ለንግግረችን እንቆጠብ ለማለት ያህል ነው ከጠፋው ይቅርታ
አረ እነሱ prank እያደረጉ ነው ድራማ ነው ፅጌና ዳኒ እየተነጋገሩ ሀይልዬን እና ጎደኞቿን እና ተመልካችን እያጦዙት ነው በድራማ መልክ
@@elizabethfromethiopia1476 ክክክክክክክ የማርያምን ስም እየጠሩ ቀልድ አይደብራቸውም እዴ
እጅግ እጅግ በጣም ነው ምታስጠሉት ይሄም ፕራንክ ነው በላ ዥልጦች ሀገር ትታመሳለች በኑሮ ውድነት እንዲሁም በጦርነት እናንተ እዚጋ ሌላ ሙድ ታራምዳላቹ እስኪ ፀልዩ በጤናቹ አይመስለኝም አምሮአቹ እንዲመለስ ሰአቱ እና ወቅቱ ነው ወይ እንዲ ለመሆን ብላቹ አስተውሉ ኪዲሆች።
የጠገበ ሌላው ሰው መቼ ያሰባሉ
ጎሽ በትክክል
ፅጌ ግን በጣም ተሳስተሻል እራስሽ እያጠፋሽ ነው ወደ ራስሽ ተመለሽ ፅጌሬዳ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ዳኒን ለማግኘት እውነተኛ መንገድ መጠቀም ነበረብሽ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ወይ
@@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ
ሁላቹሁም ፀበል ግቡ ተጠመቁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ
ፅጌ ገደል ግቢ ምናይነቷ እራስ ወዳድ ነች መጋኛ 😡ዳኒዬ የኔ ውድ 💞
ቅናት🙄
@@nahomf8941 ደግሞ ይሄ ምኑ ያስቀናል በጣም astelashgn
ዳኒ ታድሎ ሚገርም ጀለስ አለው እሄ ከወንድም በላይ ነው ማሻአላህ
ዳኒጋረ ታረቁ ከሱ ጋረ ስስሩነው ደስየምትሉት❤️❤️❤️❤️❤️😘
Wude demring
እናንተ ትረዱኛላቹ ማለት ምን ማለት ነው ፅጌሬዳ ነገሮች እያወቅሽ እንዲፈጠሩ ካደረግሽ በኋላ ምነው ትልቅ ሰው አደለሽ መቼስ ማገናዘብ ትችያለሽ አይደል ዳኒ እንዲያወራኝ ብዬ ነው ያደረኩት ማለት ትንሽ አይከብድም ጥፋት ላይ ጥፋት ጨምረሽ እንዴት ያወራሻል ይበልጥ ላንቺ ያለው ግምት እንዲወርድ ነው ያረግሽው ይባስ ብሎ ባንቺ ተራ ነገር ጓደኞችሽ ተጣሉ ... እውነቱን ለመናገር ጓደኛሽ በሰው ዘንድ እንድትጠላ አርገሻት ነበር ምን አይነት ጓደኛ ናት እንዲጣሉ የምትደግፍ እያልኩ ነበር ግን ነገሩን አወሳሰብሽው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ግን ድሮ የነበራቹ ፕራንኩ ቢበዛም ....የጓደኝነት ትርጉሙ እስካሁን የገባሽ አይመስለኝም ካሉን ብቻ ነው ምታቂው ምክንያቱም ጓደኝነት ምን እንደሆነ ብታውቂ ኖሮ የሰራሻቸውን ተንኮሎች ከመስራትሽ በፊት ምን ሊፈጠር ይችላል ብለሽ ማሰብ አለብሽ ጓደኝነት ከባድ ነገር ነው ግን አንቺ ደሞ አወረድሽው በጣም ዳኒን ብቻ ሳይሆን የሚያዩሽንም ሰዎች ይቅርታ ማለት አለብሽ አንቺ በዚው ከቀጠልሽ አሁን ጓደኞችሽ ተነስተው ጥለውሽ እንደሄዱት ሁሉም ይርቅሽና ጓደኛ ምን ማለት እንደሆነ ይገባሻ አንቺም ቢሆን በሰዎች ዘንድ የወረደ አመለካከት እንዲኖርሽ ባታደርጊ ጥሩ ነው ሰው በጥሩ ነገር ሲወደድ ደስ ይላል .... ሀይልዬ የተናገራቸው እያንዳንዱ ነገሮች ልክ ናቸው እሱን ደግፋለሁ 👏👏👏👏 .... ብትችዪ ስሙን ወደ ቦታው ብትመልሺ ዳኒንም ከ channel ማውጣት አልነበረብሽም ስለዚ ነገሮችን እንዳበላሸሻቸው ወደ በታው መመለስ ማስተካከል ያንቺ ስራ ነው ብትችዪ እንደው እንደዚ አይነት video በትሰሪ ጥሩ ነው መጀመሪያ ሁሉንም ነገር አስተካክዪ ....... ከምንም በላይ ዳኒ እንዲመለስልን ነው ምፈልገው ..... አሁንም ቢሆን የጓደኝነት ትርጉሙ ይግባሽ
ይሄ እራሱ prank ነው ከምር በቃ አትሟዘዙ ከዳኒ ጋር አንድ ላይ ኑ
እኮ ፕራካቸዉ ሰለቸኝ በስማም ሲበዛ ያስጠላል
እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛ ደምሩኝ😘
@@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ እነደማመር እህቴ
ምርጥ ድራማ😂
ፅጌ ግን ጤነኛ ነሽ በጣም ባለጌ ነሽ ስሙን እና እንዳይቦስት ታርጊያለሽ እሱም እኮ የለፍበት ነው ትገርሚያለሽ አሁንም ይቅርታ ጠይቂው ይቅር ለግዚአብሄር ነው
በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነሽ
እሱ በከፈተው accaunt ገብተሽ እሱን ማስወጣት ማለት እኔ እንጃ ብቻ አንድ ነገር እድታቂ ምፈልገው እሱ ነው ለዚ ደረጃ ያደረሰሽ
ደሞ ያን ሁሉ ነገር አርጎንልሽ ትንሽ አይደብርሽም
ግን የምር ሃይልዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ😍
ስሜን እዳጠሪው ደስ ይላል😄😄
ፅጌ ና ፀጋ (ተልከሰከሰች) የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ልበል
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤
Tegeeee beza betam beza sibeza demo yastelal semun meleishi Dani Royal new menfelegew, ayesha andande sirash endet endemiastela kegadenash gar atalsh , sijemr demo sibal erasu miamrew Dani Royal new ..Daniiii betam new yenafeken ere esti metesmamu
ዳኒ በሌላ ቻናል ይምጣ የምትሉ👍
ዳን ውስጤ ነዉ 💔
ፅጌ ነሽ የጀመርሽው ጥፋተኛ አንቺነሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ
በጣም ያስጠላል
ዜድየ ደምሪኝ
ምን እየሰራችሁ ነዉ ???
እጭ እነዚህን ወደዛ በያቸውና ዳጌ ይሻልሻል ዳጊየ❤
አለምየ ደምሪኝ ዉዴ
ጸግዬ
ሴት ጎደኞችሸን ተጠንቀቅው ተጠንቀቅው ሴቶችን አትመንው ሴትን ፅግዬ ተጠንቀቅው እየሳቁ ይገሉሻል 😭😭😭😭😭😭
መስታዉትየ ደምሪኝ
yatfachew eko tsegereda nat gadegawanm washeta legam metfo image endenoren arganalche gadegawan sorry malet albat prank alchalubetm Human hair yehen yahil menden nw ke sew yebltal ende
ቤዚ እና የ ዳኒ ጓደኛ በጣም ያሳዝናሉ ሲጀመር ለቤዚ መዋሸት አልነበረብሽም ሲቀጥል ስም መቀየርሽ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ፈጣሪ በፍቅር ይመልሳቹ
ጰግሻ ውዴ ውነትሽ ከሆነ የሴት ጓደኛኮ እየሳቁ በጣም ቀናተኛ ናቸው እሠቢበት ቤሥት ጓደኛ የወድ ይሻላል
መሬምየ ደምሪኝ ዉዴ
@@BirukTuba5335 ደመርኩሽ ጦይቢ
አይ ሀበሻ እምትሸወዱት ነገርስ 😂😂😂
አዳሜ ለገንዘቦ እየሸቀለች እንዳለ ፕራክ ዳጊ ጋር ሁሉም ጋር እየተነጋገሩ ተመልካች ለማብዛት እንጂ ተጣልተው አደል ነቂ ነን ይሄማ ተበላበት ቀይሩ
እሄም ፕራንክ ነው ብለን እናስብ ብቻ ፍርድቤት ሄዳችሁ እንዳትካሰሱ ለነገሩ እዛ ስለማያስቀርፁችሁ አናይም... ብቻ በዚህ ከቀጠላችሁ ይከብዳል ሰላሙን ያምጣላችሁ 🙏
😄😄😄 ደሥይላል
😁😁😁🤣🤣🤣በድብቅ ሪከርድ ቀድተው ያሠሙናል
@@ethiopia7697 ሃሃሃሃሃ አያረጉም አይባልም 🤪
😂😂😂😂🙆🙆🙆
@@Abu4th ሲጀምር የሚሰሩት ዝም ብለው ነው
እኔ ብዙም አልከታተላችውም ግን ፅጌ ይሄ ሁሉ. ፕራንክ ካሎነ እውነት ከሆነ በጣም አደገኛ ልጅ ነሽ ማለት ነው ግን ፕራንክ ከሆነ ተውነሽዋል እላለው እዮብን እዚውስጥ አታስገቡት እዮባ ካነበብከው ውንድምህን እየው እሱ የሚሄድበትን ተከተል እዚውስጥ አትግባ በተላይ ከፅጌጋ አትስራ እንደ ዳኒ እስክታፈምሳት ጠብቃ ትፈነግልሀለች
አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የእስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በእያለም ዳርቻ ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!! ኑ ፕሮፋይልሉን በመጫን አብረን ቁረአን እንቅራ ምርጥ 🌹አባት 🌹ምርጥ 🌹መሪ 🌹 ምርጥ 🌹ነብይ 🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ 🌹 የኛ አዛኚ🌹ነብዩ 🌹ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ፈጣሪ ይሁናችዉ ፅጌ የምታደርጊዉን ነገር በማስተዋል ብታደርጊ መልካም ነው ለሁሉም ነገር ችኩል አትሁኚ ሰዉ ሆኖ የማይጋጭ የለም ስለዚነገሮችን ተረጋግታችዉ ለመፍታት ሞክሩ
የሆንሺ ደነዝነሺ ዳኒ በራሱ ይክፈት እኛ የማዳም ቅመሞች አለን ሠብ እናደርገዋለን
ዉድደምሪኝ
ሀይልዬ የእውነቱን ነው ከዳኒ ጋር ተታረቁ ከዳኒ ጋር ነው የሚያምርብሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ
የዩቶቡ ስም ለምን ተቀየረ🤒 እመኑኝ የነዚህ ልጆች መጨረሻው #ፕራክ ነው ምክራችሁንም ስድባችሁንም አታባክኑ እየቀለዱብን ነው😬 እኛ ሸቃሊቶች #መቀለጃ ሆን እኮ😭😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኮ
እኮ 🙄😂😂😂😂
ሁሉምንም
ተረድተሻል ተጨማለቁ ፎቃ ታለባቸዉ በግልፅ ማናገር ይግማሙብናልደ😏🤔
ትክክል
ፍትህ ለግሪፐር ሆቴል ቢያንስ የተለያየ ቦታ አትቀረፁም መንገድ ላይ አንድላይ እየሄዳቹ ተጣለን አይከብድም ቢያንስ ስታስመስሉ ይሄን መዝረክረክ ተጠንቀቁ ሰውን አታጃጅሉ በተረፈ ትወና አንደኛ።
ልጂቱ አብዳለች አልተረዳናትም እንጂ ቀውሳለች አማኑኤል ውሰዷት
ቅቅቅቅቅቅ ውነትነው ሴቶች አበዱ
ፀጉ በጣም ትልቅ ስህተት ውስጥ ነሽ እኛ እራሱ አንሰብስክራይብ አድርገን ብቻሽን ከምትቀሪ ሁሉንም ወደነበረበት መልሰሽ ይቅርታ ጠይቂው ዳኒም ተመለስ በጣም ነው የምወድህ ሁለታቹም በጣምነው የምታምሩት በመሃል ንፍስ አታስገቡ
የምር ይሄ ቪድዮ እውነት ከሆነ የምር ባሌጌ ነሽ ፅጌ
አንች ዳኒን እንዴት እንደምወደው ታውቂያለሽ
በሱ ላይ ፌመስ ከሆነች በኋላ ጭራሽ ስሙን አንች ቀየርሽው
ድሮም ሴቶች ስትባሉ ጥቅመኛ መሆንሽን ማወቅ ነበረበት
ዳኒ ተመለስ እባክህ
ፅጌን እወዳት ነበር አስጠላችኝ
እውነት ክሆነ በጣም ቀሽም ናት
ድራማ እየሰሩ ነው ለተመልካች ክብር የሌላቸው
ከሁሉም መከባበር ይበልጣል!!!
ጨዋታቹ ወደ ፈጠራ ፈጠራቹም ወደ ፉክክር ፉክክራቹ ደግሞ ወዳልተገባ እልህ አስገብቷቹሀል።
ስህተታቹ ሚጀምረው እዚህ ጋር ነው።
ዳኒ አንተ ሁሌም እልኸኝነትህን አለመበለጥህን ትናገራለህ። እሷን አርመሀት ትገኛለህ ስል ጭራሽ ብሶብህ ከሷ አንሰህ ያልተገባ ክብረ ነክ ሴትነትን ሚዘነጋ ድርጊት ትፈፅማለህ።
ለኔ በቅድሚያ ልክ ያልሆንከው አንተ ነህ።
እሾህን በእሾህ ብሂል እዚህ ላየው አይገባኝም ነበረ።
ምንም ቢሆን አንተ ወንድ ነህ።
እስቲ መለስ ብለህ ስራዎችህን እያቸው በህመሟ ምታለግጥ ሴትነቷን ከልኬትህ ምታስተያይ በዛው ልክ አፀፋ ምትመልስ ከሆነ እንዴት ነው አብራቹ ልትቀጥሉ ምትችሉት???
እውነት ለመናገር ቅን ልብ ያለህ፣በጣም በሳል፣ የመምራት አቅም ያለው፣ ድንቅ ወጣት ነህ!!!
ደግሞም ለሷ ያለህ ስሜት ምን ያህል እንደምታስብላት እንደምትጨነቅላት እንደምታከብራት እንደምትወዳት ባሳያቹኝ ልክ አውቄያለሁ።
ስለዚህ እኔ በዚህ ሁላ ልክ ነው ምጠብቅህ። አንተ ልትመራት ልትቆጣት ልትገስፃት ልትቀርፃት አበርትተህ ልታቆማት ና ወደ ምትፈልገው ቦታ ልታደርሳት ሚገባህ።
ዳ አንተ ይሄን ካላደረክ ማን ያድርገው?
ወዳጅነት የነፍስ ትስስር እኮ ነው።
የማይደክሙት ማይታክቱት
ለማንኛውም የፈጠራቹትን አትጥሉት ይልቅ እንደመልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበትና ሁሉንም ትዝታ አድርጉት። ደግሞም ይቻላል ትችላላቹ!!!
አያቹ ይሄ ነገር ማየት የተሳናቹን እንድታዩት የትስ እንደደረሳቹ ምንስ ላይ እንደቆማቹ እሳውቋቹሀል።
በግሌ ከሆነ ጊዜ በኃላ አካሄዳቹ ቅፍፍ ይለኝ ያሳቅቀኝም ደግሞም አላማረኝም ነበረ.... እዚህም እንደምትደርሱ እርግጠኛ ነበርኩ።
አንቺ ያልተገቡ ጥፋቶችን ፈፅመሻል!!
በቃሽ እስቲ ዝምታው ከንግግሩ ይልቅ መከፋቱ ማዘኑ ይሁንብሽ ቁጣው ንዴቱ ፀፀት ሆኖ ይሰማሽ እዘኚለት። ከዚህም በኃላ ምራቅሽን ዋጥ አድርጊው ልጅነትሽን የዋህነትሽን መቻልሽን ጣያቸው ይሄ ስራ ና ስራ ነው። የምትገባሽን ፅጌ ሁኚ ዳንኤል አሁን ሚጠብቃትን ፅጌ አሳዪው።
ተከባበሩ!!!
ከምንም በላይ የሚያከብራቹን የሚከተላቹን የደፈራቹትን እጅግም ያሳዘናቹትን ኦድየንስ ቤተሰብ ይቅርታ ጠይቁ።
ተነጋገሩ ችግሮቻቹን ፍቱ አብራቹ ታጥቃቹ እንደብረት ለሌላ አዲስ ዓለም ኣላማ ተነሱ።
ፅጌ የወሰድሽው እርምጃ ለኔ ምንም ስህተት የለውም። ሁሉም ለኔ ልክ ና የተገባ ነው።
ይሄን ስል ድገሚው ልብሽን አደንድነሽ ልክ ነኝ ብለሽ ታበዪ አላልኩም።
ደግሞም አትርሱ እዚህ ፔጅ ላይ የተደረጉት እያንዳንዷ ነገር ልክም ይሁን አይሁን በጋራ ለጋራ ጥቅም ይሆናል በሚል የተከናወነ ነው።
በመሆኑም ዳ ተሳሳተ ፅጌም ሆነች ስህተቱ የሁለታቹም ነው።
ፅጌ ዳኒ አሁን ማንነታቹ ሚለካበት እኛም እናንተን ምናውቅበት ትክክለኛዋ ጊዜ ላይ ነን ብዬ አስባለሁ።
ስለዚህ መጠቋቆሙን ትታቹ የጋራ ጥፋቶቻቹን በመተማመን ይቅርታ ተጠያይቃቹ ነገ እንዳይደገም መፍትሄ በመስጠት አቅጣጫ አስቀምጣቹ ተጓዙ!!!
በዚህ ሁኔታና አተያያቹ ሁለታቹም ፍቅረኛ ቢኖራቹ እንዴት ልትሆኑ ነበረ??
ፈጠራቹ ገራሚ ነው!!😂😂😂👍👍👍
Wude demring
በጣም የማይሆን ነገር እያደረግሽ ነው ጤነኛ ሰው እንዲ አያደርግም ስሙን እንደነበረ መልሽው መጨረሻው አያምርም
የምወዳችሁ እንኩዋን ደና መጣችሁ ፀጊየ ዛሬ ስህተቱ ያንች ነው
ዉዴ ደምሪኝ
@Nati አብሽር
@@BirukTuba5335 አብሽር ምንችግር አለው
@@tsegenetyemariyamlji2070 በቅንነት እነደማመር እህቴ
@@TubeTube-vf4yb አብሽር ማማየ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጽጌ ተልከሰከሰች የዳኒ ነች ስል እዮብ አልከሰከሳት
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹክ ታረቁ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
እሰይ ሀይልየ በጥፊ ብትላላት ደስታየ ነው ምን አገባት ስጠላት
አይልዬ ምርጥ ጓደኛ 🙏❤️❤️❤️
እስከዛሬ በጣም አከብርሽ ነበር ፅጌሬዳ ግን እጅግ በጣም አዝኜብሻለው ቤዚንም እንድትጠላ አድርገሻታል አዝናለው ሁለተኛ ወደዚህ ቻናል…………
አይ ያንቺ ነገር እንደገን ስተት ሰራሽ መብሰል አልብሽ እባክን ለወደፊት እንኳን አብረሽ ብትወኝ አያምንሽም እንደዚ አይነት ስራ አቁሚ ወንዶች አይወዱ ደስ የምትሉ ልጆች ናቹ ይቅርታ ተባብላቹ ተመልሱ እባክሽ በእግዚአብሔር ስም ነው የምልሽ ሌላ በተረፈ በርቱ👍🙏
እህትየ ደምሪኝ በቅንነት
Tsgiye Ena dani...are endamijameriyaw....hunu....be mariyam....ewedachuwalew...betammm...
betammmmm....tsgiye...ayizoshhhhhh😍😍😍😍😍
ፅጌ በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተሻል ይቅር ተባብላችሁ በአንድ እንደማያችሁ ተስፋ አለኝ🙏
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
Minim bifeter ዳኒ ና ጥጌ አንድ ሁናችሁ ካላየሁ በታምር ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም
የምር ነው ደስ ያለኝ ዋው ቢቻል አስታራቂዎቹ ከቻላቹሁ ራሻ እና ዬክሬንን አስታርቁልን የኑሮ ውድነቱን የማውረድ አቅም አላቹሁ ቀጥሉበት ጃ ብለናል ዳኒ😂😂😂😂
ክክክ የነ ዬክሬን ጉዳይማ የዱባይን ኑሮ አስወደደብን
ማረየ ደምሪኝ
ሀይልየ ምርጥ ስው
ደግ አደረግ እውነትህህ ነው ልጅቷ ምላሳም ናት
ትክክል።ምላሳም
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ትክክል ምላሳም ናት🙄🙄
ትወና ሆኖ ፊልም ላይ ብትቀርብ አፍሽን ከፍተሽ ታዳምጫት ነበር ቢቻል መደነቅ ነበረባት ምላሳም መባል የነበረውን አንቺን ነበር።
@@mikumiku8967 የኔ ቅን እህት ስብሥክራይብ አድርጌኛ
ሁሉም ብጨመቁ ዳኒን አያክልም ዳኒ ትግስቱ ይበቃል
ሀይልዬ ግን ሴታ ሴት ነህ ምን አይነት ጋጠወጥ ነህ ሲጀመር እድሜ ላንተ ዳኒ እና ፅጌ እንደዚ የሆኑት ባንተ ምክንያት እና ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ቤዚን ይቅርታ ጠይቃት ባለጌ ነህ በእውነት
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
።