በለሊት የሰዉ ቤት ስንበጠብጥ ተያዝን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • Welcome to my channel

ความคิดเห็น • 262

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +100

    ኦርጂናል ፕራንክ የለዉ እዚህ ቤት ነዉ ምትሉ ላይኩኝ 💎💙💙💙😂😃😂

    • @Butterfly-lr5sj1pu1v
      @Butterfly-lr5sj1pu1v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኦርጅናል ፕራንክ የለም እስክርጋቢት ነው።😂

    • @BaseRoyal
      @BaseRoyal  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናሳ🔥🥰

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 56 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂

  • @Eladana-z7g
    @Eladana-z7g 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +97

    የመጀመሪያ ላይክ አድራጊነኝ ማርያምን ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሽ ደምሪኝ

    • @Eladana-z7g
      @Eladana-z7g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሬሻለሁ ውዷ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Eladana-z7g እሽ ዉዴ እኔም ደመርኩሽ

    • @Znase100
      @Znase100 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሹ❤❤ደምሪኚ

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    ዳኒ ናፍቆና ይምጣ የምትሉ👍👍👍

    • @Maramlo-vo4wh
      @Maramlo-vo4wh 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወን ይምጣልን ናፍቆናል❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @ChxGux
      @ChxGux 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገለቴ ይችን የኮመትሻትን አጥፊ ፀጌ እዳታነበዉ😂😂😂

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ጽግዬ ብዙ ግዜን ከእንቅልፍ በፊት ስልክ በመነካካት እና ቲቪ በማየት ብዙ ግዜ ማታ ላይ ማጥፋት እንቅልፍ ይነሳል ስለዚህ እነዚህን አስተካክይ ።

  • @አባይነሽየማርያምልጅነኝ
    @አባይነሽየማርያምልጅነኝ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    የስልክ እስክሪንሽን ቀይሪ ፀበል ተጠመቁ ፀልዮ አስቀድሱ ፅግዬ ለነፍሳችሁም አስቡ ከዘበኑ ጋር ንቁ በፀሎት መኝታሽን አስተካክይ እሲ አንዳንድዬ ስታስቀድሱ ፀበል ስትጠመቁ አሳዮን በማርያም ሁለየ አለማዊ አትሁኑ ለፈጣሪያችሁም ጊዜ ይኑራችሁ ለብቻው የፀሎት ቤት ይኑራችሁ አንዱን ክላስ ለእግዚአብሔር ስጡ ከነፍስ የሚበልጥ ነገር የለም በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SelamHailemaryam-x3j
      @SelamHailemaryam-x3j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል👌

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የናንተ ፕራንክ እኮ ፈታ ነው የሚያደርገኝ ልቅሶ የለ ፈታ ብቻ💃♥️🤣

  • @BelievedGod
    @BelievedGod 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ❤❤❤

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen 🙏

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ፅግየ ሀብታም እቅልፍ የለወም አይተኛም ለዛነዉ 😂😂😂😂

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ልፅፍ ስል ተፅፋል ሀብታም ሌሊት ነዉ ሂሳብ የሚሰራ ትክክል

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የዛሬዉ ቀልዳችሁ በጣም ነው የሚያስጠላዉ እናተ ባትተኙ እነሱ ይተኛሉ በእውነት አይብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ዛሬም ለሊት ላይ ናችሁ😂 እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም በጤና ኡደረሣችሁ አደረሠ ለሠው ዘር በሙሉ ለአመቱ ያድርሠን❤❤❤

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ከዮቲዩብ እምትመቹኝ ዘና እምታደርጉኝ ሮያል ፋሚሊወች ወዳችሆለሁ❤❤❤

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፅጌ የስልኩዋ እስክርኑዋ ላይ ያሎ ፖቶ ምንድናው ሳዉ ናዉ ዎይስ ሰጣንናው 😂😂😂😂😂😂gayis

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    😮😮የለሊት መጋኛ ነዉ እዴ የመታችሁ የዚሕ ቤት ነዋሪዎች😊

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅መጋኛ የለም ለራሣቸው መጋኛ ናቸው

  • @RehomaMohammed
    @RehomaMohammed 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አንቺ ነበርሽ ለማዳም ቤት ሥራ የምትሆኒው ግን ላንች አልመኝልሽም ፅጌ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የናተ ፕራክ እኮ ፈታ ነው የሚያረገኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ማርቲ ሳቅሽን ስወደው❤❤❤

  • @HikmaAreb
    @HikmaAreb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ግን የተኳኳባቸው ሰዎች ይሆንን ቪዲዮ አያዩትም😂

  • @عليمهابراهيم
    @عليمهابراهيم 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    tsge ach lesaudi sra😉lelit slehone sra emibezaw😂ezi btmech yeteshale mfthe nw😂😂😂

  • @ethiopiaconnn3398
    @ethiopiaconnn3398 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፅጌ ግን እንግልዘኛ ብትችል ኖሮ ሰው አታኖርም እዝ ምድር ላይ

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቅመሞቺ አትረጋግጡኝ😅🥰♥️ እየደማመራቺሁኝ እለፊ 1000 አስገቢኝ እስኪ😮

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ😂😂😂

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወዮ እዚቤት የለት መፍስ ያዛቹ እዳ ክክክክክ

  • @loyal_amen7
    @loyal_amen7 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    give away yelem

  • @SeadaCoffee
    @SeadaCoffee 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍላሽ አታረጉም እንዴ ሸታችሁ🙄😂

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Min asayeshi anchi A.A iko wiha yelem 😂😂😂😂

    • @ጋልውቅሮ
      @ጋልውቅሮ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @Gkfgff-y2e
    @Gkfgff-y2e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባሴን 50K እናስገባዉ መልካምነት ለራስ ነዉ አይከፈልበት

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፅጌ ለሶፋ ንፅሕና ያለሽን ቦታ በጣም ወድጄዋለው 👏ማርታ ጫማ አድርጊ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔውዶች በጉጉትእየጠበኮችሁነበር❤❤❤❤

  • @hirutasrat8907
    @hirutasrat8907 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤እናተ ቆንጆ ሰዎች እንኳን አደረሳቹ

  • @fikermis-ec4ub
    @fikermis-ec4ub 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Enkuan adersachu Le meskel beal memaryam like argugn

  • @YutiHayat-d1z
    @YutiHayat-d1z 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Ye tsge dmtsi wow👌👌👌

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እያዘጋሽ ምትቀርጪው ቭድዮ ምን ዘነ የደርገል እንቅልፌ ይመጠል የንቺን ቭድዮ ሰይ እዛ ሄደሽ አፈሽጊ

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ የቤቱ ጋኔል ወደውጭ ወጣ የተወጋ ይሁን 😢😢😢ግን ተው የማትጠዋወቁ ከሆነ እንዳንድ ሰው ከባነነ ያመዋል መልሶ እንቅልፍ አይወስደውም ተው ሼም ነው 😮😮😮😮😮😮

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔምለው እንቅልፍ እምቢ የሚልሽ የሚያስፈራራ ስክሪን ሴቭ አድርገሽ ነውና ቀይሪው እባክሽ አቅፈሽ አየተኛሽ እንዴት እንቅልፍ ይውሰድሽ።። ሲቀጥል ፀልዩ መፅሀፍ አንብቡ እስክሪን አትዩ that is it

  • @Tgraweyti1221
    @Tgraweyti1221 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፌጣ ለባሾች😂 እኔ ሁሌም ፌጣ እያልኩ ነው አሚኮምተው ደሞ እቀጥላለው😂

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የበለጠ ውበት እኮ ይለያል እውነት ቆጆ ልጅ ነው የሞዴል አቋም ነው ያለክ ተጠቀምበት ጌታን የእኔ ቆጆ ጽጌሬዳ የኔለ ነው ውበትሽ ጌታን ብቻ ሁላችሁም ቆጄ ናቸው ማርቲ የደም ገቦ ቅጂ ናት ቤዚም የቆጆ ስብስብ ናችው ዳኒ ግን ጠፍ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀኒየ ደምሪኝ

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፕራክ መናተ ቀረ😂😂😂

  • @EdenTighunegn-oo7ek
    @EdenTighunegn-oo7ek 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Bewnet lenkelf 1 mefte lengeresh geta bewnet getan mekebel becha selmawi enkelf new zellemshin kedesta gar metgniw

  • @SenaytDerb-i8v
    @SenaytDerb-i8v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፅግዬ ከዳኒ ጋነው የምታምሪው ቪዲዮ ሲለቀቅ ዳኒ ነው የምንጠብቀው

  • @MeharegMeka
    @MeharegMeka 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተው ግን ተው እሄ የለሊት ተንኮል አንዱ እጂ ላይ ትወድቃላችሁ😂😂😂

  • @KedanemaryamEl
    @KedanemaryamEl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የስልክሽን ምስል ቀይሪ እናቴ ኪዳምሕረት አረጊ

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በይ ፃየ ከእስትፎ ጋር ሙዝቃ አውጭ 😂😂😂😂😂

  • @rossross6520
    @rossross6520 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለት ሰባት ያስፈልገዋል ሮያል ፋሚሊ😂😂😂

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንም አላማረባችሁም ጂሎች ስርአት የላችሁምዴ

  • @user-um7qf2lx2k
    @user-um7qf2lx2k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    27:08 Ewnet ber tenkwakutwal sw aymslegnm be lelit endzi aynt chewata akumu

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እህቴ አሰቡን አንድ ጎን አድርግዉነ ማታ ልታን ስቶን ምግብ ጠግበሽ ብይ ስልኩንም ሁልንም ትታሽ ብይና ታን ወለህ ህቅልፍ በጠም ይወስዳሽላ እሽ ጡሩ ትናተናለሽ ጠግበሽ ከበላሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አዳራ ስታን ብይ ጠግበሽ እሽ 💓💓💓💓💓

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማሮቸ ደምሩኝ

  • @Zedfikadu-cc2vb
    @Zedfikadu-cc2vb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ማርቲን ብዬ ነው የማየው ❤❤❤

  • @E22-j1f
    @E22-j1f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናፍቆቴ ❤❤ይመቻቹ😂😂

  • @jodisamgefas1368
    @jodisamgefas1368 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ተወዳጆች❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😂😂😂😂ፅጊዬዬዬ

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂ወይ ጉድ

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጵጊ የስልክሽን እስክሪኑላይ ያለዉን ቀይሪ ምን በማስመለክትነዉ አቅልፉም እቢያለሽ መክናየቱ ይህነዉ😢

  • @kbredu4282
    @kbredu4282 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አራሱ ሱስ ሆናቹብኝ እናተን ካላየዉ አልተኛም ማታ ማታ አወዳቹሀለዉ ቶሎ ኑ pls😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Desss Sitlu Yemer Feta Becha Ezii Batt❤❤❤❤

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብላችሁ ብላችሁ ጎረቤት ደረሠ ብራካችሁ በቀጣይ ጎረቤት አገር እደምቴዱ አልጠራጠርም 😂😂😂😂😂

  • @Tigaddealemo
    @Tigaddealemo 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን ይች ቀይ በጣንያ መቸነው ከቪድዮ የምጠፋው😂😂😂😂

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅጌ እቅልፍ. አልወስድ. አለኝ. ላልሽው እማማዝናሽጋ. ሂጂ እሺ. ይነግሩሻል መልሱን.

  • @nardos55
    @nardos55 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ፅጌ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ እብድ የሆንሽ ልጅ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህት ደምርኝ

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሽንታችሁን ሽንታችሁ ውሀ አደፉምደ እኔ ያየሁትን ያየ😂በተረፈ በርቱ ሁሌ ኑ

    • @ሂዊየወልዲያዋ
      @ሂዊየወልዲያዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አይቸዋለሁ ውሀይቱ የለችም መሰል😂😂😂

    • @HavanHavan-k8q
      @HavanHavan-k8q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awelezanew

    • @fguctb4638
      @fguctb4638 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይሆናል አወ አልደፉም ውሀ ክክክ እና አይቆርጡትም ነበር ሲፓስቱ ክክክክክክ

    • @ሂዊየወልዲያዋ
      @ሂዊየወልዲያዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fguctb4638 አምልጦ ገብቶ ነው😂😂😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀደምሽኝ አይቸዋለው እኔም 🤣🤣🤣🤣 ዘ መግማማት

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆርቁረዉ ሲመለሱ ከዉጭ እዳሉ በሩን አዘጋባቸዉም ነበርደ ሲከፍቱ ወይት ይገቡ ነበር

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    er basan 50k ensegbew❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎረቤት አትረብሹ ርስ በርሳችሁ አይዲያ እየፈጠራችሁ ቪድዬ ስሩ እናተ እቅልፍ እንቢ ቢላችሁ ሌሎቹንምአትሱ❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእናንተ ፕራክ ለዪት የሚያደርገው ነገር በሌሊት መሆኑ ደግሞ ደስ ስትሉ ፕራካችሁ እራሳችሁን በራሳችሁ ❤❤❤

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጨዋታነዉ ሰዉ ማሰደገጥ ምን የጠቅማችዋል ፅጌ ስራት ያዙ ያስጠላል በጣም

  • @MelatTeklu-p4p
    @MelatTeklu-p4p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅጉዬ እኔም እንዳንቺ ነበርኩኝ ስልክ መቀነስ አለባችሁ እንደገና ለሊት ፐራንክ ቀንሱ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮስ. ሀብታም. የት ሲተኛ አይተሻል. ገደም ስትይ. ቡክሽ ላይ ያለው ገዘብ ትዝ ይልሻል. 😅😅😅

  • @Hirutyilma-f4s
    @Hirutyilma-f4s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ጀምረሸ ጸሎት አርጊ በዚህ ጉዳይ እኔም እቸገር ነበር አሁን ተሽሎኛል ክብር ለመድሀኒአለም ከነእናቱ

  • @Razhxf
    @Razhxf 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ የበለጠ ፀጉር ይቆረጥ በጣም አደገ እንዴ ዝም ብላችሁ ታያላችሁ እህቶች

  • @TgAbebe-l2e
    @TgAbebe-l2e 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማታ ማታ ተኝ ከዛ ጠዋት ተነሺና ፀበል ሂጂ የምር ይስተካከላል እኔ ምን እንዳንቺ ነበርኩኝ አይዞሽ አሽ

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ቀን ቀን ትንሽ ከተኛው ለሊት አይወስደኝም ቀን አትተኝ 10ደቂቃ እንኳን አትተኝ እንቅልፍ እንዳስለመድት ነው በጠዋት ተነስተሽ ቀን ምንም ሳት ተኝ ማታ በዛ ከተባለ እሰከ 6ሰዓት ቆይተሽ መተኛት ጠዋት 12ሰዓት መነሳት

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሖነ ሐሣብ ከመጣላቸው ከዛ ሰአት የማታሣልፉት ነገርስ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርቲ ግን አፉ ውስጥ ልትገቢ እኮ ነው ሲያወራ እረ እረ ፅግዬ ይሄንን ጉድ ዝም አልሽ

  • @ibnulidrisibnul3163
    @ibnulidrisibnul3163 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመኝታ በፊት የሚቀራሁውን አዝካር ቅሪ

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሆዴን አመመኝ ስቄ ሰቄ እኮ በተለይ ፅጉ እውነት ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ ታስቂኛለሽ ማሬ

  • @fadluawal3469
    @fadluawal3469 20 นาทีที่ผ่านมา

    ዳኒ እና ፅጌ ብቻ ❤ከአሁንበኋላ ሁለታቹ ካሎናቹ አላይም

  • @Zeda-sp7us
    @Zeda-sp7us 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤዝየ አምጣሉኝ ፎቃ ጠግርሮኝ ነው😊ፕልስ😂😂😂

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀልይ እና ተኚ ጧ ብለሽ ተኝተሽ ትነሻለሽ +ቀን ላይ ራስሽን ቢዚ በማድረግ የግድ ሲደክምሽ ትተኛለሽ

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅጌ ግን የጤናሽ ነገር አሳስቢ ደራጀ ደርሶወል😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተኮ ትለያላችሁ😂ስታምሩ ደግሞ❤❤❤❤

  • @edltgaltigray9127
    @edltgaltigray9127 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የናተ ፕራንክ ደስ የሚለኝ የለሊት ምሆኑ ነው😂ቀጥሉበት😅

  • @AshrekaTamam
    @AshrekaTamam 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yene wudochi keni mulu sitebikachu new yawalikut siwodachu lemini inide hone alawukim community tsife alawukim lenanite gini yehone negeri ysigedideniyal ❤እወዳችኋለሁ

  • @Tgraweyti1221
    @Tgraweyti1221 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ጭራሽ በለሊት የሰው ቤት መንኳኳት ጀመራቹ ወይኔ😂😂😂😂

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ጭቀቲ ሁሉ እረሳው አለሁ እናተን ሳይ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዴው ከዚህጉፋያ ፎጣመቸናው የምትወጣ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ እዚህ ቤት የለሊት ሰይጣን ተጫወተባችሁ😅😅😅

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተማ ፀብ አምሯችዃል 🤣🤣🤣🤣 ባሱየ ሽሽ እዳያስጨርሱህ

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉❤❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ በሳቅ ፅጌ እደህፃን ልጅ ሆና ስታወራ ደስ ስትለኝ 😊😊😊😊

  • @SaraBerhanu-xo5kp
    @SaraBerhanu-xo5kp 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርት ስትስቃ ምታሳያው act ይመቸኛል

  • @ZainabMousa-go5wi
    @ZainabMousa-go5wi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚቤት ቤተሰብ እኮ እቅልፍ የሚባል የላቸዉም😂😂😂❤

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ቤተሰባችሁ ሂዱ እየፈራችሁ እደሆነ

  • @Mediyoutube-zb8he
    @Mediyoutube-zb8he 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 እውነት ግን ፂ ለሊት ሲሆነው ሙድሽም የሚመጣው ስትቀብጭ ስወድሽ❤

  • @KedanemaryamEl
    @KedanemaryamEl 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሞ ሀብታም እንቅልፍ የለውም ማሬ

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅጌ እና ማርታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Eyerus-b4o
    @Eyerus-b4o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅጌ አካውንታችሁን ግልፅ አድርጉልን በጣም ብዙ ፌክ አካውንት አለ dani royal tsige royal bezi royal Marti royal base royal semu royal yhulnm link kvideo betachi askmtuln betam enwodachiwalen stitfubn❤❤❤❤❤

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔፍቅሮቺ love you all❤😂🎉🎉

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጤነኛ አይደላችሁም እንዴ ግን😂😂😂😂

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጽጌ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ዘና ነዉ የምታረጉት

  • @GhostGame-bs7th
    @GhostGame-bs7th 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koy yet agr new yemtenorut ketelekeke 16 min yelal prank yaderegenew kelelitu 10 seat new telalachu gra gbang meles etebekalew❤❤😊