ዳኒ የቤቱን እቃ ፈጀው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 967

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +13

    ፅጌ ዳንን ምን ያህል እንደምትወድ መግለፅ ይከብዳል ዋው ማርትዬ እወድሻለዋ አሰተዋይ ሁላችውም ኑሩልኝ💔💔💔💓💓💓💓💓💔💔💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @bileneyu5147
    @bileneyu5147 2 ปีที่แล้ว +130

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ 💕💕💕እግዚአብሔር አይለያችሁ ምንም አይነት ግጭት በመካከላችሁ እንዳይኖር የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💕💕💕💕💕

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hagertube55
    @hagertube55 2 ปีที่แล้ว +65

    የሮያል ድምቀት ፅጌ

    • @tizitanuguse4544
      @tizitanuguse4544 ปีที่แล้ว +1

      Awo betam getan ❤❤❤😊

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጽጌን በጣም ነው የምደብረኝ ቤዚ ❤ 👍

  • @Aነኝየእምዬናፋቂ
    @Aነኝየእምዬናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +24

    ፅጌዬ የኔ ፍቅር

  • @rakisanita8045
    @rakisanita8045 2 ปีที่แล้ว +44

    ቤዚን ማነው እንደእኔ የሚወዳት😍ምርጦች ናቹ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +48

    ውይ ዳኒ ሰራህላቸው ዛሬማ አንደኛ ናፍቃቹን ነበር በሳቅ ፍርፍ ነው ያልኩት

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

  • @LomebuneGudeta
    @LomebuneGudeta 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ከሁላቹም ቤዛ ናት ያሳዘነችኝ በጣም ተጨንቃ ነበር ስታምሩ በተለይ ቤዛ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +12

    የፍቅራቹን መጨረሻ ጌታ ያሳምርላቹ ዋናዉ መጨረሻዉ ነዉ በጅምር እንዳይቀር ደስ ትላላቹ

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 ปีที่แล้ว +33

    እወዳቿለዉ❤👌 የምለዉ ቃል ከገለፀልኝ መተሳሰባቹ አንዳቹ ለአንዳቹ ያለዉ ፍቅር ንዴታቱ እራሱ የፍቅር ነዉ ጌታን ዉድድ በማልቀዉ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @abitube5092
    @abitube5092 2 ปีที่แล้ว +47

    ወይኔ ደስ ስትሉ እውነተኛ ጓደኛ ይላችኃል ይሄ ነው ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💛💛💛🥰🥰🥰

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

    • @zinetyemam1583
      @zinetyemam1583 2 ปีที่แล้ว

      ጨደጨጀጨዠጰጠጨ

    • @abitube5092
      @abitube5092 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሽ ውዴ

  • @abenifilms8266
    @abenifilms8266 2 ปีที่แล้ว +26

    ዳኒ ይመችህ የዛሬው ይለያል ምርጥ ፕራንክ ነው😂😂😂

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ውይ ምላስ 🙆ጎረቤት አታስተኙም እኮ ዳኒ ትወና😁😁😁😁ከሁሉም ቤዛ ድንጉጥ ናት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +26

    ወይ ዳኒ ዘንድሮ አቃጥለሕ ልደፋቸው እኛንም አሳቀሕ ልትገድለን ነው🤔 🤣🤣🤣

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 ปีที่แล้ว +3

    ፅጌ ትሁት ነች እርሱ ነብር ሲሆንን እሷ ውሀ በመሆን እሳቱን በማጥፋት የምታረጋጋ ሴት በደንብ ዳኒን የምታቀው የምር የሴት ልክነች ማርቲዬ ምርጥ የተረጋጋቹ ጎደኞች ብቻ አይደላችሁም ቤዚ አንደኛ አትሔድም ማለቷ ወቶ ቢቀር የኢትዮጵያ ሰአት እላፊ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +202

    *_የሮያል ወዳጆች ቤተሰቦች 🙋🙋 ፍቅር ብሎ ዝም ነው እዚህ ቤት ሁሌ ፕራክ ሁሌ ፍቅር ነው 👍የተመቸው_*

    • @Balager
      @Balager 2 ปีที่แล้ว

      የ ዳኒ እና የ ፅጌን አዲሱ ዘፈን youtube ቻናሌ ውስጥ አለ ገብታችሁ አረጋግጡ

    • @edenhazard-cb3xy
      @edenhazard-cb3xy 2 ปีที่แล้ว +1

      Prak yilal ende segete

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว +1

      Demerign bero

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      @@edenhazard-cb3xy 😁😁😂

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +129

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 ውይይይይ ፕራካችሁ ግን በጣም ጭቅጭቅ የበዛበት እየሆነ ነው ለኛም የሚያስተምር ነገርም ብትሰሩ ጥሩ 🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️🙏

    • @fozytube1936
      @fozytube1936 2 ปีที่แล้ว +1

      ወዳጄ ፖራክ ይሁን ጭቅጭቅ ይሁን ምኑ ታወቀ

  • @almohran6001
    @almohran6001 2 ปีที่แล้ว +21

    ፅጌ ሬዳ የኔ ፍቅር እደናት እምትጨነቀው 🥀🥀🥀ሥትበረከኪ እደት ለሠው ክብር እዳለሽ ተረዳሑ🤴🥀

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞

  • @kef1613
    @kef1613 2 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ጎበዝ ተዋናኝ ነህ ዳኒ ፊልም ስራ ብቃት አለህ ይመችህ አጫጫሀቸው ኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርቱ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +16

    በናትችሁ እናንተ እኮ !!!! ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ተባረኩ ሌላ ምንም መናገር አልችልም በጣም በጣም በጣም በቃ !!!!! ስላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝ ትትት ይበልልኝ በቃ ሌላ .........💚💛❤️ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

  • @Adam-ek9iq
    @Adam-ek9iq 2 ปีที่แล้ว +46

    ከምር ፅጌ አስተሳሰቧ እደናት ነው ይመቻችሁ 🥰

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 ปีที่แล้ว +8

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርቲ በጣም በጣም የማደንቅሽ ሁሉ ነገርሽ በራስሽመንገድ የምትራመጂ

  • @Balager
    @Balager 2 ปีที่แล้ว +71

    I Love Ethiopian People From Jamaica🇯🇲
    Love Dani Tsige❤

    • @sadiasirmolo210
      @sadiasirmolo210 2 ปีที่แล้ว +3

      Alkarabshmmmm kkkkk

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁

    • @Balager
      @Balager 2 ปีที่แล้ว +3

      የ ዳኒ እና የ ፅጌን አዲሱ ዘፈን youtube ቻናሌ ውስጥ አለ ገብታችሁ አረጋግጡ ❤❤

    • @twi2415
      @twi2415 2 ปีที่แล้ว +1

      Hahaha from Jamaica!!

    • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
      @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

      ባላገር ብሎ ጃማይካ 😂😂😂😂😂

  • @abubekershamil9702
    @abubekershamil9702 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ የምር ተመቸከኝ በደንብ አደርገህ ነው የተጫወትክባቸው የሮያል ፋሚሊዎች ሁላችሁም በጣም የምትመቹኝ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

    • @comceil9544
      @comceil9544 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄😄😄🥰

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@comceil9544 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒዬ ትችላለህ ደግሞ ይሳካልሃል እንዲሁም እህቶቼን አንጫጫልኝ እኮ ፅጌዬ የኔ ቀበጥ ውስጧ እንዴት እንደ ተጨነቀ ተሰማኝ ልሂድ ሲል በዚህ ለሊት

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 ዘላለም አለምህን የምትለው አባባል አሳቀችኝ:: ድንቅ ትወና ነው ዳኒ:: very funny. ከአስወጡኝ ልሂድ ወደ አልወጣም

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 2 ปีที่แล้ว +10

    የዛሬው አንደኛ ነው ዳንኤል ለመተወን ብቃቱ አለህ ትችላለህ ይመቻችሁ።

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +31

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ዳኒያችን ይመችክ 🤣🤣🤣🤣👌👍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋውውውውፍቅራችሁ ብርቅዬ ወንድማቸው በጣም ነው የሚታገሱት አብሶ ፅግዬ ትርሂት ስታደርገው ደስ ትለኛለች ዋውው እናተ ያለፍቅርር ፅግዬና ዳኒ በጣም ነው የምወዳሁሀ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞

  • @waseemodesh792
    @waseemodesh792 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ሀሳብሽ ግን ብሮ ፅጌ መጨረሻ ላይ የተናገረቺው ነገር ልክ ነው ነገ የሆነ ነገር ቢፈጠር እውነት ላይመስል ይችላል

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 ปีที่แล้ว +23

    አደኛ ነኝ 🙄🙄

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 2 ปีที่แล้ว +1

      አለው ስልክሽ ነው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳኒ ታድለክ እንቁ የሆኑ እህቶች አሉክ በጣም ይወዱካል ደስ የምል ፕራንክ ነዉ

    • @StifeAnnos-ww1nq
      @StifeAnnos-ww1nq 10 หลายเดือนก่อน

      የእምስሽ ጣዕም እንዴት ነው?

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 2 ปีที่แล้ว +21

    ፍቅራቹ እንዴት ደስ ይላል❤️ ፅጌ እንደዛሬ አስቃኝ አታውቅም ኣቦ ይመቻቹ ከ1 በላይ ላይክ መደረግ ቢችል ለዚ ፕራንክ 1ሚሊዮን አሽራቹ ነበር::

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ለውጥ😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +22

    ቤዚዬ የኔ ጨዋ 🥰🥰

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 ปีที่แล้ว +3

    ፅጌ በጣም ደስ ትያለሽ ልክእንደናት ታዳሚጪዉአለሽ

  • @selamwitdawitselna3962
    @selamwitdawitselna3962 2 ปีที่แล้ว +3

    አኔ የምር ነው ከልቤ ያሳዘኑኝ ብቻ ዳኒ መታደል ነው በዚህ ልክ መወደድ ፈጣሪ ይጠብቃችው 😘😘🙏🙏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞

  • @filimonfilimon3382
    @filimonfilimon3382 2 ปีที่แล้ว +19

    ኣቤት የቤቱ ኣከራይ እቃው ሲያየው ኣስባቹታል 🤣🤣🤣

  • @messihaile6138
    @messihaile6138 2 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ ፕራክ ሰራህላቸዉ ማንም የማያሰቀይም እወዳችሁአለሁ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 ปีที่แล้ว +8

    ሴት እኮ እናት እሩሩ ናት እህት ናት አዘናችሁ ጥልቅ ነበር ምን ነካህ ከማን ጋር ነበርክ ምን ጠጥተካል። ትግስታችሁን በጣም አድንቅያለሁ እኔ እናንተን ብሆን ዳኒን በጥፊ ነበር ይምመታው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የዛሬው ፕራንክ አንደኛ ነው ዳንዬ ሰራህላቸው እውነት የሚገርም ነው በጣም እንደምትዋደዱ እና እርስ በርሳችሁ እንደምትተሳሰቡ ነው የተረዳውት እውነት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ወይ ፅጌ የሆነ ነገር ወስደሃል ቅመሃል ጠጥተሃል ክክክክክ ይመቻችሁ አቦ አሳቃቹኝ 🥰🥰

  • @mekides
    @mekides 2 ปีที่แล้ว +47

    ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ ፆመ ፍልሰታ ለማርያም እንኳን አደርሳችሁ ዲኒዬ&ፅጌዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 💖💖💖💖

    • @ekolentertainment7186
      @ekolentertainment7186 2 ปีที่แล้ว

      Chelel yehona lij... Ena melawu paff yelale enda endat new endezeh meyaregewu

    • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
      @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

      🐒🐒🐒🐒

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@ekolentertainment7186 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @bitaniyaeshetu392
    @bitaniyaeshetu392 2 ปีที่แล้ว +1

    Marti's voice killed me at first time "dani"😂😂😂😂😅

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር በጣም ደስ ትችላላችሁ አይለያችሁ😍

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም ነው የምታሠቅኑት ፅጌዩ እንደናት ነው የምታሠበወ😥😥😘😘😘😘እነወዳችሆለን😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ልዕልና
    @ልዕልና 2 ปีที่แล้ว +24

    የዛሬው ይለያል ይመችህ ዳኒሻ😂😂😂

    • @Balager
      @Balager 2 ปีที่แล้ว

      የ ዳኒ እና የ ፅጌን አዲሱ ዘፈን youtube ቻናሌ ውስጥ አለ ገብታችሁ አረጋግጡ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ እውነተኛ ጓደኛ ይላችኃል ይሄ ነው ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +10

    ዛሬ ደስ ብሎኛህ ፕራንክህ ዳንየ

    • @StifeAnnos-ww1nq
      @StifeAnnos-ww1nq 10 หลายเดือนก่อน

      የእምስሽ ጣዕም እንዴት ነው?

  • @selemonbekele7253
    @selemonbekele7253 2 ปีที่แล้ว

    😅😅😂😂 ኧረ ዳኒ የምር መስጦኛል
    ሴቶቹንኮ የሌለ ነው ያስነቀልካቸው

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 ปีที่แล้ว +8

    የሄ ቲቢ ቀናብሎ አይኑን ማየት አልፈልግም አይዳኒ😂😂😂ፅጌ ❤ይሄልጅ ከማጋ ነበር ?😂😂😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    ቀልድ ላጭር ደቂቃ ስሆን ያምራል ምንድነው ጎማ መሆን መጥኔ ለሴቶቹ ከንድህ አይነት አዝግ ጋር

  • @ዝምብዬVideo
    @ዝምብዬVideo 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂eshi kezasssss!?
    Apartmentu wst Fit lefit yalewn gorebetachun belelit atrebshut🙆

  • @mahitube8357
    @mahitube8357 2 ปีที่แล้ว

    እንዲ እንደሚጨነቁልህ ስለምታውቅ ነው ምትጫወትባቸው ፅጉዬ ፀበል ግን እንዴት አላሰብሽም

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ አስለቀሱኝ የኔ ውቦች ዳኒዬ ፐራንክ መሆኑን እያወኩት ግን ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ

  • @tigistmengesha7216
    @tigistmengesha7216 2 ปีที่แล้ว

    Tsegiye fkr yehonsh lij degnetshn ketybet hulachihunm ayleyachihu 💕💕

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ማርት ናግባ አሽቃባጭ ተብያለሁ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 2 ปีที่แล้ว

    ቤተሰባዊ. ፍቅራችሁ. ደስ. ይላል. ግን. ስለዉነት. እኔም. ደንግቼ. ነበር. ከአይምሮ. ችንቀት. እመብርን. ትጠብቅክክ. በስማም

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari

  • @switswits328
    @switswits328 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ እምወዳቹሁ በተለይ ፂጋ ዉስጤ ናት የኔ የሳ ፀባይ ኣድ ነዉ😘😘

    • @danidany4484
      @danidany4484 ปีที่แล้ว +1

      En dethiaynet keldyelem

  • @zinabuworku8539
    @zinabuworku8539 2 ปีที่แล้ว

    maryamn ahun yemiwetutn filmoch kemayet enanten yemaysema chkchk mesmat memoker yshalal ymechachu abo asgebugn?

  • @Jerry-cl2ze
    @Jerry-cl2ze 2 ปีที่แล้ว +22

    ትለያላቹ❤❤💕

  • @seada8117
    @seada8117 2 ปีที่แล้ว +2

    አስጭሰው ነው የላኩት አለች ፅጌ😂😂😂

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ዳኒ ክክክ ሰራላቸው የምትሉ በላይክ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት

  • @sosinaashenafi7720
    @sosinaashenafi7720 2 ปีที่แล้ว

    ሳላደንቅ ማለፍ ማልፈልገው ነገር ጎበዝ ተዋናይ ነክ 👌👌👌 የመልስ ምት ግን እንጠብቃለን 😍😍😍

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 2 ปีที่แล้ว +4

    የፅጌ አደነጋገጥ እዴት እዳሳዘነችኝ የጓደኝነት ጥግ

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ትላላችው እውነተኛ ጓደኛ እንደዚህ ነው በረቱ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว +4

    እንካን በሰላም መጣችሁ ምርጦቼ

  • @እማቀሪሃብቴ
    @እማቀሪሃብቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድን ነው ያጨስከው ኣለች ፅጌ😂ኑሮው ራሱ በቂ ኣይደል ፅጌየ ሌላ ምን ያጨሳል ብለሽ ነው😂😂...ዳኒ የትወና ብቃትህን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ወይኔ ቁጭ ብድግ ስትል እብድ ነው የምትመስል 😯

  • @almohran6001
    @almohran6001 2 ปีที่แล้ว +4

    ተው ግን አትጥፉ ሥወዳችሑ የኔ ምርጦች ሡሥ ሑናችሑብኛል።🌹🌹🌹🌹🌹

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @esromgb4873
    @esromgb4873 2 ปีที่แล้ว

    አካብዴ ነሽ ያንቺ እቃ ሁሉ ውድ ነወ ?የት አገር ነው ያለሽው?

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 2 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒዬ አጫጫካቸዉ ጀግና ቤዚ ዝም አልሽ ተባብረሻል እንዴ😁 ፈጣራ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤👈ፅጌሽ ምድነዉ ያጪሰሀል የኔ እናት 😁😁😁😁

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 ปีที่แล้ว

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 ปีที่แล้ว

    ማርቲዬ ደስ ስትለኝ። ግን እናንተ ሳትጫጩ መስራት አትችሉም። አይይይይ። አሁንስ። ከመውዳችሁ በላይ እየደበራቹኝ ናችሁ

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ዳኒ አሳበድካቸው😂😍😍😍 ድምፅ የለም አይሰማም

    • @AAa-fv9bj
      @AAa-fv9bj 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይኔ ኪሳራዬ ስልኬ መስሎኝ አገላብጣለሁ የምር ኤርፎኔ ነው ምናምን እያልኩ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว

      *_ድምጽ የሁሉም መሰለኝ አይሰማም እኔ ጋርም አይሰማም አይደለ?_*

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

      @@AAa-fv9bj *😁😂😁ኧረ አይደለ አይዟችሁ ከእኛ ጋርም ነው 😂😁ለማነኛውም ይስተካከላል ጠብቁ አ እንኳን አደረሳችሁ ለዚህች ሰአት*

    • @ፋኖ11
      @ፋኖ11 2 ปีที่แล้ว

      @@AAa-fv9bj እኔም እውነት😂😂😍😍😍

    • @ፋኖ11
      @ፋኖ11 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tekeltv1 አሜን

  • @simonofficial112
    @simonofficial112 2 ปีที่แล้ว

    min tmirt ale ahun bazich franik laye?sitasxallu tu

  • @aleftube
    @aleftube 2 ปีที่แล้ว +7

    ዳኒ በእናትህ በቃ ልብህን ክፈት እና ፅጌ ጋር አንድ ሁኑ ።።በቃ ተጋብታችሁአብ?ችሁ ኑ? በእናታችሁ ፅጌ

  • @nataliakasahunnatalkasahun2691
    @nataliakasahunnatalkasahun2691 2 ปีที่แล้ว

    ምን አጭሠህ ነው የመጣሀው ፅጌ አሣዘንሽኝ

  • @zedmedia3181
    @zedmedia3181 2 ปีที่แล้ว +33

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ በተለያየ የስደት አለም የምትገኙ እህት ወንድሞች በሰላም በፍቅር ለሀገራችንና ለቤተሰቦቻችን ያብቃን 🤲🤲ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤️

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 ปีที่แล้ว

      ዜድ እንዛመድ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @fatiyaoromo4757
    @fatiyaoromo4757 2 ปีที่แล้ว

    Setochu das seluu unat💕💕💕💕😂😂
    Best firends and family nachu

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari❤

  • @Martijesuslord792
    @Martijesuslord792 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ዳኒ ግፍ ነው 😍😍🤣🤣😭

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv ปีที่แล้ว +2

    የኔ ናት ጽጌ ልክ እደናት እስፍስፍ ናት❤❤

  • @እትዮጵየትቅደም
    @እትዮጵየትቅደም 2 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ቤተሰባዊ ፍቅር❤❤❤

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ነው የምታምሩት ጋደኛ ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kona_studio
    @kona_studio 2 ปีที่แล้ว +15

    ዳኒ acting #1👏 ነብስ ያለው ፕራንክ ማለት ይሄ ነው

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ፅግዬ በሳቅ ገደለቺኝ አጭሰአል አጭስአል ስትል😂😂😂😂😂😂😂

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @wabigirma8253
    @wabigirma8253 2 ปีที่แล้ว +16

    ማርያምን ፍቅራቹ በጣም ነው ምያስቀናው

  • @hiwihiwihiwi
    @hiwihiwihiwi ปีที่แล้ว

    አይኔ ነው ወይስ ድጀሊ አየሁት በፈቶ በተለቭጅን ጎን 😮

  • @ቤቲየናቴ
    @ቤቲየናቴ 2 ปีที่แล้ว +12

    ዳኒዬ ስወድክ እኮ እንደዚ ሚወዱክ ቤተሠቦች ስላሉክ ደስ ይበልክ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @israelalexe5349
    @israelalexe5349 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ያኔ ፍቅር ትለየለሽ ምርጥ ነሽ እወድሻለሁ

  • @sinantube9825
    @sinantube9825 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወይኔ እናንቴ ልጆች😁😁😁❤❤❤❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +1

    በመዳም ጭሆት የደነቆረ ጆሮየ ድጋሜ በናንተ ደነቆረ ምነው ብትዳማመጡ ብያንስ ምርጦቼ ሆ

  • @myecnai4317
    @myecnai4317 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ውዶች

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni mari sewedeshi

  • @rim488
    @rim488 2 ปีที่แล้ว

    danisha enodhalen mrt prank qenen new yasamerklegh betam new yeteznanahut segsha eresashw ende hosbitale gebtesh argshalehu blesh yasdengetshwn.lemanghawm segi mlash entebqalen gn yemayatala eyaznana yemiyasdenegt.

  • @Hana-be6ur
    @Hana-be6ur 2 ปีที่แล้ว +20

    የዛሬ አንደኛ ነው ዳኒ ፍቅራቹህን ያብዛልኝ ዛሬ ላይ እንደዚህ ያለ ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው የፈጣሪ ሶጦታ ናቸው መጨረሳቹ ይመር በስደት ነው ያለውት ስመጣ ባገኛቹ ደስ ይለኛል በፍቅር ነው እምወዳቹ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

    • @Hana-be6ur
      @Hana-be6ur 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሺ ውዶ

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እረ ጉድ በሉ ሰዎች ቲቭውን ሳስቀምጠው የሆነ አይቻለው ልበል ውይስ አይኔ ነው እንዲህ ያሰረጠላል በእውነት እረ ዳኒ ለእህቶችክ ክብር ስትል እንኻ ን አታነሳውም በእውነት ትግስታቸው ሳላደንቅ አላልፍም ሰው ፎቶ እንደ መልአክ ማስቀመጥ ኤጭ

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ያሸንፍል ሴቶቹ ውስጤ ናቸው

  • @MedinaNnnnaam
    @MedinaNnnnaam 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤weyneye des silu daniy went elafiy atrebshi😂😂😂😂

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ምላስ የሴቶች ምላስ ጠፍታቹሁ ነበር እኳን ደና መጣቹሁ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ

  • @Yoi1054
    @Yoi1054 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ መቼም አይለያያችሁ

  • @hanagetachew1934
    @hanagetachew1934 2 ปีที่แล้ว +6

    እዉነት ታሰቀናላቹ😍😘

  • @rehanaumer3634
    @rehanaumer3634 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂👌👌 fiker ❤ eko nachu ❤❤❤👌👌👌 weddd daniye ❤❤❤❤ misss

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ