Gini ichini liji ine ideti ide emixalati 😡😡😡😡😡😡 Kasuh fiyali ayishalim ide Sew iko hulumi nagari Sina sirati alo Gini ichi liji Masabi ematichili Tinishi nagari nati🙄🙄🙄 Ara ye danini xosi tiwusadi L dani laminimi atigabami😡😡😡 Oroziyeni. Baxami new eminiwodati💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ወይኔ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ዳኒ እዴት እደናፈቅኸኝ ብታውቅ እዴት ደስባለኝ ነበር ግን ከነመፈጠሬም አታውቀኝም የኔ ዳኒ እኳን ደና መጣህልን ፀጌ እኳን ደስ አሐሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
እኔ ግን ፕራንክ እያደረጉን ነበር በፊትም ባይ ነኝ ደሞ ደምሪኝ በናትሽ
Ayzosh Gelete
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስብሎኛል ዳንዬ ፃጌም እኳን ታርቃቹሁ ማራምን።ጨነቀኝ አስታራቂዊችም እናመሰግናለን
@@yeshumethiolove275 ደምሪኝውዴዋ
❤❤❤❤❤💞💞
ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ ዋዉ እንኳን ታረቃችሁ 🙏🙏😍😍😍
ሰላም በቅነት ሰብሰእክረይብ አደረጊኝ ውደች
ደምሪኝውዴዋ
@@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ ደምሪኝውዴዋ
Des yilal
እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ አለኝ እንኳን ታርቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን
የሰው ደስታ እደት ያስደታል 2ታችሁም ለእራሳችሁ ውበት ናችሁ እንኳን ታረቃችሁ ውቦች አለያችሁ እግዚአብሔር❤👏
ደምሪኝ ማር
ዳኒም ካለ ፅጌ አያምርብህም ፅጌም ካለዳኒ አያምርብሽም እንኳንም ታረቃችሁ ደስ ይላል 🙏🙏 💃👍
ደምሪኝውዴዋ
ዳኒ ደስ የሚለኝ ነገር ከቤቱ አይጠፋም ዘዋሪ አይደለም ማሻ አላህ ይሄን ነገሩን እወዲለታለሁኝ የኔ ጨዋ ሰዉ ማለት የማይዞር ልክ እደዳኒ በስራ ጊዜዉ ብቻ ወደዉጪ መዉጣት
ደምሪኝውዴዋ
❤️❤️❤️❤️👏🤲
@@tarikuamolato2065 demiry pls pls 🙏😢
የኔ ልጆች መታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እንደዚህ አይነት ጓደኛ የትም አይገኝም ጌታ ይባርካቸው ግን ዳኒና ፅጌ ግን ዘላቂ ከሆነጓደኝነታችሁ ትዳር መስርታችሁ አብራችሁ እደጉ ያለበለዚያ ፍቅር እንዳለ ፀብ አለ ሌላው የናንተን መፋቀር የማይወድ ሊኖር ይችላል እንደማየው ከሆነበጣም ታምራላችሁ እኔም በ16 ዓመቴ አብሬያደኩት ልጅ የዛሬ ባለቤቴ ነው በ18ዐመቴ አገባሁ ዛሬ የ3 ልጆች እናት ነኝ ስለዚህ እናንተ ልምከራችሁ ይህንንየመሰለ ፍቅር እንዳያመልጣችሁ
ወይኔ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ዳኒ ፅጌ ኣንድላይ ስትሆኑ በጣም ታምራላቹ እናንተ እንደታረቃቹ እግዛብሄር ይቅር ብሎ ይታረቀን🙏🙏🙏🙏💖💖💖💕💕💕💕
እህቴ ደምሪኛ
Btm new mewdeh daniye🥰🥰🥰
Des setlu😍
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለይቅርታ የማይከፈት ልብ የሰይጣን ማደሪያ ነው እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እንድ ላይ አይለያያችሁ 🥰
ቤተሰብ አድርጉን
ደስ ይላል ምርጦቼ ስታምሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይመቻቹ መልካም የጓደኝነት ጊዜ ይሁንላቹ ።
ዳኒዬ ሁሌም ከ ቤትህ አትጠፋማ በጣም የምወደው ፀባይ ነዉ ዙረታም አይደለክም ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ❤✌️
Wow!!!!
ቀስ ብለሽ በጆሮው እወድሃለሁ በይው! ይህ ስሜት የተደበቀ ፍቅር በ2 ቴችሁም መሃል አለ:: ግን ወንድሜ እህቴ በመባባል ብዙ ዓመታት አብራችሁ ስላሳለፋችሁ ከባድ ነው:: ለማንኛውም እንኳን ታረቃችሁ🙏🏾💕
ይሄን ቀን በጉጉት ነበር የምጠብቀው እንኳን ደስ አለችሁ ደስ ብሎኛል😍😍😍😍
እህቴ ደምሪኛ
እኔም
ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እውነት ለመናገር ጥላቹ ህልም መስሎኝ ነበር ፀግዬ ካንቺ የበለጠ እኔ ነኝ ደስተኛ ኪዳነ ምህረት በለተ ቀንዋ ቆንጆ ነገር አሰማችን ተመስገን አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶችዬ
እህቴ ደምሪኛ
ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም
እዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ ዳኒ ስላየሁ ደስ ብሎኛል 😍እነ ሀይልዬን ሳላመሰግን አላልፍም አንድ ላይ ስትሆኑ እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁላቹዉንም በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤ ፅጌ አለባበስሽ ተመችቶኛል😉
ደምሪኝ እህት
ዳኒ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ይቅር ለእግዚአብሄር ነው እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤
አረ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ የምትሉት እንዳትለያዩ
ቤተሰብ እንሁን
የፍቅርአምላክውይአስለቀሳችሁኚ
እናንተ ልጆች ግን ታምራላችሁ ፍቅር ቢጤ ካለባችሁ አብራችሁ ሁኑ የምር ታምራላችሁ
መታረቃቹ አሪፍ ነው ፅጌ ግን ብዙ አታውሪ
Des yelal
እልልልልልልልልል የምወዳችሁ ዳኒ ፅጌ ከይቱይበር ለኔ አንደኛ ናችሁ የኔ መልካም ፅግዬ ስወድሽ እኮ የይቅርታ ልብ ያለው ሰው ምነኛ የታደለ ነው በፆም ወቅት ደስ ይላል በጣም እስኪ እደኔ የዳኒና ፅጌ መታረቅ ያስደሰተው ዳኒ በማርያም ፅጌን አግባት በጣም ትዋደዳላችሁ
ወይኔ በጣም ደስ ብሎ ኛል ዳኒ እና ፅጌ እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
💚💛❤
💚💛❤
ሙስሊም እህትወድሞቸ እኳን ለተከበረወር ለሮመዳን አደረሰን አደረሳችሁ
እኮን አብሮ አደረሰን እህቴ
እኳን አብሮ አደረሠን ጄዛኪላሁ ኽይርን
እንካን አብሮ አደረሰን ጀዛካላህ ሀይር❤❤❤❤
@@ፋጡማወሎየዊ ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@@አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ዋው እንኩዋን ደስ አላችሁ ፍቅር ያሸንፋል በርቱ ዉዶቼ ዳንዬ ምርጡ እንወድሃለን ፅጌ ቀበጧ እንኩዋን ደስ አላችሁ
ወይኔ በመቤቴ እዴት ደሥ እዳለኝ ፈጣሪ አይለያችሁ አንድ ላይ ያጣምራችሁ
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
የኔ ፍቅር ፈጣሪ አይለያችሁ
ምርጥ ነብይ❤️
ምርጥ አባት❤️
ምርጥ ባል❤️
ምርጥ መሪ❤️
ምርጥ አፍቃሪ❤️
•♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
ኢቤቴ ጎረ መለት ኢደረሱ በንቺ። ቲኪለኛ ቀነ ሰዉ ነኝ ከልካ ወዪም ከልሽ ኢኔጋ ጉረ ዪበሉ
ሰ አ ወ
ሰሎላው አለይወሰለም
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ፅጌና ዳኒ በመታረቃቸዉ ደስያለዉ ማነዉ👍
Me
ፅግየ ምን አይነት የዋህ ነሽ ስወድሽ ዳኒ ደግሞ እንደ ዘመኑ ወንድ አይደለም የሚረዳ ምርጥ ሰው ይመቻችሁ❤❤❤👍👍👍
ተመስገን ደሰ በለኛል መጀመሪያ አኔ 😢🥰
እህቶቹ ነኝ ከትግራይ ሰወዳቹ ማርያምን
Ayizosh ema
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@@rrtt7380 ደምሪኝውዴዋ
@እመቤት ካሳ ነይ ዉዴ ደምሪኝ ልደምርሺ
😍
@እመቤት ካሳ demiry pls pls malisalo pls 🙏😢
ውይ በማርያም ደስ ስትሉ እመብርሃን አትለያችሁ እንኳን ታረቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ ዉዴ
ተመስገን አምላኬ እንኳን ታረቃችሁ የኔ ዉዶች ማርያምን አዝኘ ነበር ይቅር ተባባሉ ይቅር እንድትባሉ ይላል ጌታችን
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እፍፍ ማርያምን እዴት ደስ እዳለኝ የኔ ምርጦች እዲህ ነው የሚያምርባችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍
በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት፣በተለያዩ አስደንጋጭ ዜናዎች የህዝብ ጆሮ ከምዶነቅር እንደዝህ አይነት አዝናኝ ዝግጅቶች ጥሩ ናቸው፣ ቁምነገር ብታከልበት እንላለን ፣ገበያዎች ነን 🙏🙏
ወዉ ወዉ 😍😍
እውነት በጣም ደስ ይላል ኣንድ ላይ ስትሆኑ ነው የምያምርባቹህ ኣይለያችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Betsam new ymwdachew
Enate gin lamn tashofalachu egnane erasu eko nw prank yaragachun yalachut
Selina ፈረሃትን ካኔ በለይ ትውዳሌህ / ትውጂዋሌሽ
@@nanieethioboye217 ኣዎ በጣም ነው የምወደው ከምር
ሰላም ሰበእሰ ክረይብ አደረጊኝ
ዋው እንኳን ታረቃቹ ደስ የምትሉት እንደዚህ ነው ሀይልዬ እና ማርቲ ግን ምርጦች ናቹ የምር እንደናንተ አይነት ጓደኛ ለሁላችንም ያስፈልገናል ክበሩልኝ❤❤❤❤❤🌹🌹
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን
ሁልዬ የማያችሁ የማሰለቹኝ፣ፄግዬ ዳኒ ደስ ትላላችሁ እንካንም ደስ አላችሁ ጥሩ ጥዶች ናችሁ እዳትለያዩ
ልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ ደስ ሲል የሰው ደስታ የሚያስደስተው
አይሻየ አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ይሄ ቀን ነበር የናፈቀኝ ለካ ከልባችን ነዉ ምንወዳቹ በእዉነት 😍😍😍😍
Wowowowo Wowowowo Wowowowo 💔💔❤❤❤❤🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🧀🥩🥪🌭
Wawooo nuruling
❤️❤️❤️
@@meandmyself5318 buruk
bemen tetatew new
ዛሬ አለቃላቂ እንጂ አስታራቂ ጓደኛ መግኘት ከባዲ ነው እንኳንም ታረቃችሁ❤️❤️❤️
እውነት አብራቹህ ስትሆኑ በጣም ነው እምታምሩት እንኳን ታረቃቹህ ውዶቸ
ዳኒዬ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነት ባህሪ ቢኖረኝ እላለሁ እንኳን ተመለስክልን
ደምሪኝውዴዋበቅንት
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤ እንደዚህ ስትሆን ነው የምወዳችሁ ❤ ፋጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይብዛላችሁ 🙏
th-cam.com/channels/SUrXMfdx3kVcCIp-4PtM6g.html
Wow♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ይመቻቹ 💓♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍👍💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
👍👍👍👍👍👍👍💑💑💑💑💑💑💑💑💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💘
Wowowo💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
th-cam.com/video/NQJkTA-BeTc/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎናል እኔም እንደ ዳኒ የምወደው ጓደኛ አለኝ ልክ እንደናተው ነን በተደራረግነው መልካም።ነገር እንኳን አንመሰጋገንም ይገርማን እናተም እንደኛው ናችሁ ግን ከምሀል ሰው አታስገቡ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን
ደግማችሁ አትጣሉ ፍቅር ያሸንፋል !!
ደምሪኝ ዉዴ
እልልልልልልል እዴታባታቹ ታምራላቹ ደስስ ብሎናል ተመስገን ውበታቹ ተመለሰ💕💕💞💞💞💞💞💞
ወይኔ በድግል ማርያም እዴት ደስ እደለኝ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላች😥😍😍😍😍
የምር እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቁም የምር እንኳን ደስ አላቹሁ እንደው በናታቹሁ ሁለተኛ እነዳትኩራርፋ የምር በጣም ጨንቆኝ ነበር እናመሰግናለን እንኳን ተሰባሰባቹ
ስታምሩ ! አትጣሉ ተመልካቾቻችሁን አታሳዝኑ በዚህ ዘመን መልካም ጓደኝነት አይገኝም አይለያችሁ ተባረኩ
ከዚህ በኋላ ፍራክ ይቁም በጣም አቅም አላቹ እና ባአዲስ ስራ እንጠብቃለን 😘😘😘😘😘
Amenya damrgi🙏
ተቀበይ
ቤተሰብ እንሁን
@@ሀድኡምሰልማንyoutube ይቻላል
Gini ichini liji ine ideti
ide emixalati 😡😡😡😡😡😡
Kasuh fiyali ayishalim ide
Sew iko hulumi nagari
Sina sirati alo
Gini ichi liji
Masabi ematichili
Tinishi nagari nati🙄🙄🙄
Ara ye danini xosi tiwusadi
L dani laminimi atigabami😡😡😡
Oroziyeni. Baxami new eminiwodati💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ያአላህ ወላሂ የኔበጉጉት መጠበቅ ምን ይሉታል😥😥 እኮመጣችሁ እኮታረቃችሁ 🇨🇬 ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በእውነት ዳኒ ግግም ሲል ደንግጨ ነበር በጣም ደስ የምትሉ ግሩኘ ናችሁ ፡፡ በቅርብ ነው የተከታተልኳችሁ እና ይለያዩ ይሆን ብየ ፈርቸ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ማርያምን አድለይ ስትሆኑ ነው ሚያምርባቹ እኳን ታረቃቹ እኛንም አስደበራቹን እኮ እኳን ደስ አለሽ ፂ ውዴዴዴ
ዋው ደስ ይላል በጣም ነው የምታምሩት አንድ ላይ ጌታን አይለያቹሁ 😍😍😍
ስታምሩ
ተጋቡ እና ሰር ጋቹሁን አሳዩን እግዚአብሔር ን ዳንዬ ትወድሀለች።እግዚቤርን
ደምሪኝውዴዋ
@@zannaszannas660 ደምሪኝውዴዋ
Stameru waw 💞💞💞💞💞💞
አዛኝቷን ከአንተ ይልቅ እሷነች ታላቅ በእውነት ለምን ካልከኝ ጥፍቷን አምና ስለመጣች
ያደርገችውም አንተን ላለማጣት ነው ለማነኛውም መጣርቃችሁ ደስ ይላል💚💛❤🕊
እውነት እናንተ ጋር የማየው የሆነ የፍቅር ስሚት አለ እናም ተዋደዱ ተፋቀሩ እንጄ ፅብ ለምንንም አይሆንም ደሞ አስቡበት ክብር ለተመልካች
ወይኔ እመብርሀንን በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለታረቃቹ አምላክ ይመሥገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እህቴ ደምሪኛ
ወንድ ልጅ እኮ ሞኝ ነው ዳኒ የይቅርታን ጥግ አስተምረኸናሌ🙏🙏🙏 እደግ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ጽጌ ደሞ ይቅርታ ጠያቂነትን አሳይተሽናል ብታናድዱኝም በዚህ አክሬአቸዋለው በሌላው ግን ሥራ ያውጣቹ
እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ❤
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
እሺ ማር
ዋውውውውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ዲኒዬ &ፅጌ አላህ በፍቅር የኑርለችሁ አይለያቸው ምርጥ ጥንዶች ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ እወደችኋሎ ♥
ደምሪኝ💘
ዋው ዋው በጣምምምም ነው እሺ የምታስጠሉት 😘ዳኒ ዌልካም እንኳን በሰላም መጣእ አንድ ሰው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ እና ማድረግ ትልቅነት ነው ዳኒ እና ፅጌ በርቱ ❤️❤️
ከፅጌ በላይ እኔን ደስ አለኚ በጣም የምር አረ ዳኒዬ እኳን በሰላም መጣህ ናፍቀኸን ነበር🤔😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤗🤗🤗🤗
ደምሪኝውዴበቅንነትቤተስብእንሁን
በደስታ ነው ያለቀስኩት 😢ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን ለሁላችን በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ አይለያችሁ 🙏💞
ተመስገን አምላክ በጣም ደስ ብሎኛል ዳንዬ ና ፅግዬ በጣም ነው ዴስ ያለኝ ፍቅር ያሼንፋል ሁሉም እድ ነው የምያምር ባቹ ውዶቼ ❤❤❤😘😘🙏🙏
ዳኒ መታረቃችሁ ደስ ብሎኝ ብዙ ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ አለን
እህቴ ደምሪኛ
ዋው እልልልልልል እንኩዋን ደና መጣችሁ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ኡፍፍፍፍ ድግሞ ጋይስ ከሀይልየ የለለ ፎንቃ ገብቶልኛል እህህ
እርፍ
Ayzosh Gelete
@@eluandab3912 አልቻልኩም ዘመደ
አመጣሽው🙄
ደምሪኝውዴዋበቅንነትቤተስብእንሁን
ማርያምን በጣም ተከፍቼ ነበር በተለይ ብቻዋን ልደቷን ስታከብር ስሜቴ ተረብሾ ኮሜንት ሳልሰጣት ሁሉ ነበር የወጣሁት በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እወዳችኋለሁ
እልልልልልልልል ደስ ብሎኛል ዳኒዬ በጣም ናፍቀከኝ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ፅጊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ
እህቴ ደምሪኛ
@@yefkrbiteseb5534 demiry pls 🙏😢malisalo pls
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል 🙏 ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበል 🙏🙏🙏 please አትጣሉ😥
ደምሪኝ እህት
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
ዋውውውውውው የእባ ደስታ ተሰማኝ የምር አለቀስኩ ዳኒዬ ይቅር ስላደረክ ፈጣሪ ይስጥህ እፍፍፍ ውዶችዬ የምታምሩት በፍቅር💖 እዲ ነውያለናተ ይቱብ አይምርም
እንኳን ታረቃችሁ የኔ ቀበጦች ውድድድድ በሚለው🥰🥰🥰🥰
እውነት በጣም ደሥ ብሎኛል እንኳን ታረቃችሁ❤️❤️❤️❤️
ዳኒዬ በጣም ድስብሎናል ስለታረቃቹህ ጽጌዬ የኒቅመም እኳንደስአለሽ 🥰🥰
የኔ ቀበጥ ኡፉፉፉፉፉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😘😘 አሥለቀሠችኝ ብቻ እንኳንም ይቅርታ አደረክላት ደሥ ሲልልልልልልል
ደምሪኝ ማሬ
እሰይ እኮን ታረቃችሁ ውዶችየ ሰላማችሁ ይብዛ
እኔ ደስ ብሎኛል ዳኒ ፅጌሬዳዬ የኔ ውድድድድድድድድድድድድ💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘💘
ናፍቃቹሁኚ እስ እኮን ታረቃቹሁ በጣም ደስይላል😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ አይለያችሁሁሁሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እህቴ ደምሪኛ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዉዳች ክፉ አይካችሁ❤❤❤ የኔ ቅመም ፂጌ ኮ ውድድድድ ነዉ ዳንዬ ምርጥ ልጅ ❤👍
ዋው ደስ ይላል እኳን ታረቃቹ ውዶቼ😍😍😍
የኔ ውዶች እንኳን ታረቃችሁ ይቅርታ ያለው ጓደኝነት ሁሌም አሸነፊ ነው!!
መቼ ተጣለተው
ሠላም 😘😘
Wow guys just saw your show Today..but I was amazed really this generation learned how communicate it's. Great job
ዎውውው እንኳን ታረቃችሁ D&ts በጣም ደስ ይላል🥰🥰❤❤🙏🏻
Eht damrgi🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል መታርቃችሁ!!
Wow "ዳኒ ከባድ ቅጣት ነዉ የቀጣሀት ልደቷን ብቻዋን አሳዝናኝ ነበር" ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል!!!!" ማርቲና 'ሀይልዬ "በነካ እጃቹ
ፖለቲከኞቹን አስታርቁልንና " እንደ ፅጌ ኢትዮጵያም ትሳቅ ""?
የዳኒ ልብ መታ, ድንገት ሲያያት: የፍቅር ነገር🤭🤭🤭🤭 ደምሩኝ ውዶች
ዋዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ታረቃችሁ
ዋዉ ለደስታዉ እኔም ስብ አደረኮችሁ ለመጀመሬ ግዜ የእዉነት ደስ የምትሉ ዳኒና ጽጌ ዳኒየ ሚስኪን የምር ክፍ መስለህኝ ነበር
ወላሂ በደስታ አለቀስኩ ስትታርቁ አለህምዱሊላህ😭😭😭😭😭🥰🥰
የኔ ማሮች እንካን ተረቃቹሊኝ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ🥰🥰🥰🙏
Ufaaaaa betam new des yalegn benante metarek endet des endalegn atakum fetari ybarkachu yene wdoch 😘😀😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ደስስስስስስ...ይላላላላላላላላላላ ዋውውውውውው ዳኒ የኔ ልዩ ጽጊ የኔ ሚስኪን
እልልልልልልልልልል በጣም ታምራላችሁ ዉዶች ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍
እህቴ ደምሪኛ
ወይኔ እንዲህ እንደምወዲ አችሁ አላቅምነበር ወይ ስትታርቁ ወይ እንባ አነቀኝ እወዲ አችኋለሁ ዲንየ&ፀጊሻየ🌹🌹🌹🌹
ውይ ከናተ በላይ እኛ ደስ ብሎናል እኮን ታረቃችሁ❤❤❤❤
ወይኔ ቅዳሴዉ ደስ ሲል በማርያም 🙏🙏🙏
በማርያም እንዴት ደስ እንዳለኝ ስለታረቃቹሁ እሂን ያክል ከፍቶኝ ነበር ኡፍፍፍ ተመስገን
ድራማቹ በጣም ምርጥ ነው!!አክቲንግ ብታስተምሩ ያዋጣችኃል!!
ወድሜ ደምረኛ
ዋውደስይላል የምር ደስብሎኛል ባድ ስትሆኑነው የሚያምርባቹህ👌❤
ደምሪኝ እህት
ደምሪኝውዴዋበቅንነት
በጣም ደስ የለኝ እደዚህነዉ የሚያምርባቹሁ ዲኒ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራቹሁ ይባዚልቹ
ኦኦኦኦኦ በጌታ በጣም ደስ ትላላቹ❤❤ይቅርታ ከምንም በላይ ነው🙏❤ከበፊቱ የበለጠ ፍቅሩን ይጨምርላቹ🙏❤ዳኒ ምርጥ ሰው 😘❤
ውይ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤
ኡፍፍፍ እልልልልል እንደት ደስ ይላል በአላህ መታረቃችሁ በጣም ደሥሥ ብሎኛል መለያየታችሁ አሥለቅሦኝ ነበር ሀቂቃ
ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏 እስቲ መታረቃቸው ያሰደስታችሁ👍👍👍👍👍