🛑 ሀይማኖት ግርማ ኦማይሬን ጉድ አረጋት አቶ ልደቱ አያሌው ተርፈዋል || ሀሊማ ተመልሳለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

ความคิดเห็น • 84

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን መልሶ ማረሽ ሀሊማችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 12 วันที่ผ่านมา +6

    😂😂😂😂😂 ሁለት ሰዓት ትትከዝኩኝ ሞትኩ የቀን ውሎው ሊወጣ ሲል መምሸዩ 😂😂😂😂 ሆዴ ታመመ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @Awlogson
    @Awlogson 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቤንጃ እኮ የምታቀርበው ፕሮግራም ብቻ ሳይሆን እርጋታህ ሲያምር የእውነት ደስ የምትል ደርባባ ወንድ 🥰

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 13 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለ ፋኖ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 13 วันที่ผ่านมา +6

    እያፈረሱ ያሉት የሰውን ማህበራዊ እሴትና ልቦናን ነው አላህየስራቸውን ይስጣቸው

    • @AminaAminaFares
      @AminaAminaFares 12 วันที่ผ่านมา

      Awo ahun wat rgatu😢

    • @AminaAminaFares
      @AminaAminaFares 12 วันที่ผ่านมา

      Y qan welow saq bsaq honkugn😂

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 13 วันที่ผ่านมา +1

    መሪ የሚሰጠው ከእግዚአብሄር ነው የኛ ሀፂያት ሲበዛ እደዚሂ ተላልፈን እንሰጣለን ፈረሰ ተበተነ ከምንል ንስሀ እንግባ እንፀልይ ይቅር እንባባል እባካችሁ ካልሆነ ምንም የመቀየር ነገር የለም እግዚአብሄርን በድለናል እባካች እንመለስ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግል

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሻሎም ቤንጃችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 12 วันที่ผ่านมา

    ውይ እዴት በሣቅ እደገደለኝ እውነት ቤንጃም አመሠግናለው

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 13 วันที่ผ่านมา +2

    happy birthday 🎈🎂🎉 እደጉልን❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 13 วันที่ผ่านมา +3

    የኢቲይዮጲያ ወንዶች ውሎ👏

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 13 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 13 วันที่ผ่านมา +1

    አይ የብልፅግና አገዛዝ በሰው ልጅ መቀላጃ ህዝቡን አእምሮ በሽተኛ አደርጉት ኧረ ጌታሆይ ፍረድ

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 13 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃ ቅንብርህ በጣም ደስ ይላል ትምሕርተ ሰጪም ነው አዝናኘም ነው አድናቂህ በርታ !!!!

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 13 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ምርጥ ነበር
    በተለይ ይቅርታ የጠየቀው ልጅ
    ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 11 วันที่ผ่านมา

    የጉርሻው አንደኛ እና ወቅቱን የአማከለ ነው!!

  • @አስካለማርያም-ሰ3ቸ
    @አስካለማርያም-ሰ3ቸ 13 วันที่ผ่านมา +1

    I am # 1

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 13 วันที่ผ่านมา +1

    ይች ሀሊማ የምትባል ደነዝ ለምን ሀይማኖቷን እንደቀየረች ስሟንም ይፋ አታደርግም ሀሊማ ካልተሳሳትኩ የሙስሊም ስም ነው

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 13 วันที่ผ่านมา +1

    Broye berta arifnu 🥰🥰🥰🥰benja andegna👌

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቤንጃየ ምን አስፈራህ የሰው አናት እያፈረሰች የምን። ልማት ነውመልማቱ ጥሩ ነው ማለት ለማነው የሚለማው ህዝቡ ከነ ልጆቹ ጂብ ከበላው በሁዋላ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 13 วันที่ผ่านมา +1

    ምን መሸፋፈን አስፈለገ የመግስት አላማ የአድስ አበባ ኗሪ መበታተን ቤተክርስቴኖን መእምን ማሳጣት ነዉ በአሉበት ማስተካከል ማሳመር እየቻለ እደር ምናምን አስፈልግም እያሉ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ

  • @MariyeMariye-i5n
    @MariyeMariye-i5n 11 วันที่ผ่านมา

    ሃሊማን አንድጥያቄጠይቅልኝ ሙስሊምናት ክርስቲያ አረአንድሃይማኖትይኑርሽ ሁሌታመሽምትነሺመሰለሽእንዴ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልደቱ ሲቦተረፍ ነው መቼም ወደ ኢትዮጵያ አይመለስም! እየመጣሁ ነው የሚል ነጠላ ዜማ መሆኑ ነው?

  • @MenderinAbera
    @MenderinAbera 12 วันที่ผ่านมา

    Benja tube best of the best ❤❤❤

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 12 วันที่ผ่านมา

    ይገደል ብለውአዙረው እስርቤት አስገብተው ከቀለቡት ባይዙት ግን ካዞሩት በሃላ ቤገሉት መማሬያ ይሆን ነበር

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ማነው ይህችን አገር ሚረከበው እንዴት ወጣትን ለካሜራ ሰብስቦ ስራ ፈት ብቻ ሳይሆን ተስፋ እንዲቆርጡ ይደረጋል
    ሌብነት እና ንጥቂያ ቢበዛ ምን ያስገርማል
    አረ ወዴት ነው ጎዳናው😢

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሻሎም ሻሎም ቤንጃችን😊

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 13 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ❤❤❤

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 13 วันที่ผ่านมา

    thank you Benja kids love you too much

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 12 วันที่ผ่านมา

    😅 የሙዙ ተመቸኝ መኝታ ብቻ እረ ሣልጨርሠው ሞትኩ

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 13 วันที่ผ่านมา

    የልጅ አባቱ በጣም ደስ ይላል ያስቃልም😀

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 12 วันที่ผ่านมา

    አሊማ እኮ አኪም ቤት ባትሄድ ይሻላታል ምክንያቱም አኪም የሰይጣን ስራን አያልውቅም ጸበል ብትሄድ ትድናለች

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም አደገኛ ፕራንክ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋቸው እንጂ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 13 วันที่ผ่านมา

    በይ ባይ ቤንጃየዋ ሰላምህ ይብዛልኝ ምርጡ ❤

  • @lijegirum
    @lijegirum 13 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴን ብሎ ውሸት ኘራንክ ብልግና ነው😢😢😢

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 13 วันที่ผ่านมา

    ኤሊ😂😂😂 ባባዬ በርታ በርታ እንዳትረታ😂😂😂😂

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቤንጃ ኧረ maichel jackson በህይወት አለ እየተባለ ነው ሰምተካል😂😂

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂 ማይክል ጃክሰን ከመሞትም ሞትን ጥግብ አለ እንጂ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 11 วันที่ผ่านมา

    አረ ቤንጃ የአዲስ አበባ ሕዝብን በበታችነት ስሜት ቀን ሲጠብቁ የነበሩ ባላገር ካድሬዎች እየተጫወቱበት ነው ባላየው ባልሰማው በማያቀው በአንድ በኩል በኑሮ ውድነት በሌላ በስመ ልማት ከእነዚህ በፊት የነበሩት የጀመሩትን የመበተን ስራ የአሁኖቹ በሚዘገንን እና በሚሰቀጥጥ በሚሊዬን እጥፍ ህዝቡን የምድር ሲኦል እያደረጉበት ነው ፈጣሪ ይድረስልን

  • @JelaluAsfaw
    @JelaluAsfaw 12 วันที่ผ่านมา

    ውሽት አታስተዋውቅ Dmc አላለቀም 3dብቻ

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 11 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ:ደረጃ:ስለ:አዳነችና:ስለ:ቤት:መፍረስ:የቀባጠረውን:ይህን:ጥያቄ:ጠይቅልኝ: በፊት:የኖርክበት:ቤት:የፈረሰው:ቤት:ማለት:ነው:ብዙ:አመቺ:ላይሆን:ይችላል:እንዲሁም:መጸዳጃው:ሁሉ::አዲሱ:ቤት:ስትሄድ:ደግሞ:ከጓደኞችህ:እድርተኞችህ:ልትለያይ:ነው:ትንሽ:ቅር:ይላል: ነገር:ግን:የቀድሞ:ቤትህ:ሆነህ:ሎተሪ:ቢደርስህ:ኖሮ: እድርተኞቼ:ጔደኞቼ:ትል:ነበር?ልምን:የአገር:እከክ:ትሆናላችህ?ባይሆን:ተገቢው:ግምት:ወይም:በተገቢ:ሁኔታ:ነወይ:ይተሰጠን:ማልት:አይሻልም?

  • @BirukDerbe-v1z
    @BirukDerbe-v1z 13 วันที่ผ่านมา +1

    Benja gn yet new yemtnorew

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 13 วันที่ผ่านมา +1

    አታበሉኝ አታጠጡኝ አለ በሳቅ አደከመኝ

  • @thomasdemisse6208
    @thomasdemisse6208 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉንም ቪዲዮ ሳየው በማር የተለወሰ መርዝ ጣል ማድረግ ትችልበታለክ . የራስክ ሀሳብ ህዝብ እንዳቀረበው አርገክ ታቀርባለክ ውስጥህ ክፋ ነው ታረም

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 13 วันที่ผ่านมา +1

    Benjaizeddddddd Selam neew ke Maryland USA

  • @YakobChala
    @YakobChala 11 วันที่ผ่านมา

    የአማሪካ ሴቶች ከ3 ቀን በላይ የለሴክሰ አይቆይም ምክነያቱም ተመጣጣኝ ምግብ ሰለሚበሉ

  • @bereketkelemu7443
    @bereketkelemu7443 13 วันที่ผ่านมา

    I think Kamuzu doesn't know what computers can do.

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ድራማ ተንዛዛ አንድ ሠውኮ የነሀዚህ መሠሪዎችን ስራ መጠርጠር ወይም ማየት አልቻሉም እረ የሚያጓጓ መሀቀን አለበት እንጂ

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 13 วันที่ผ่านมา

    ሀይ❤❤ቤ

  • @አስካለማርያም-ሰ3ቸ
    @አስካለማርያም-ሰ3ቸ 13 วันที่ผ่านมา +1

    መቼ ነው ሰው የምንሆነነው ግን

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 12 วันที่ผ่านมา

    31:31 ሓበሻ ሴቶች ግን አታፍሩም ሰራተኞቻቹን እንደዚ ልክ ጥሩ ነገር እንዳረጋቹ መቅረጽ? ኢትዮጲያ ይሉኝታ ሚባል ባህላችን ግን የትገባ?
    ሁሉም እንደዚ አይን ቁርጥም ልክ ያጣ አጉል ድፍረት የያዘው ምንድነው? አረባካቹ ባካቹ አታሳፍሩን አለም ላይ!

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 13 วันที่ผ่านมา

    Tesmamtew bihonis videowun yeserut?

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 13 วันที่ผ่านมา

    ማርች ሙዝ 😂😂😂😂

  • @Username-u1c
    @Username-u1c 13 วันที่ผ่านมา

    አኛ ምን አገባን ታዲያቢድን በይድነ ወደ ሐገሩ ይገበልBenja ከነአብይ ከወያኔ ጋር እዃ ነው አብሮ የሚሰራው ይህ መሰሪ በዚህ ሚስኪን ሕዝብ ላይ ቁማር እንደሰራ አይቀር እግዚአብሔር ይፈርዳለ

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 12 วันที่ผ่านมา

    እረ በቮይሥ ሥቄ ልላክ😅

  • @asternegassi7712
    @asternegassi7712 13 วันที่ผ่านมา

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 13 วันที่ผ่านมา

    ላይክ ሳታደርጉ እንዳትወጡ አስጠንቅቆናል ቤንጃችን🎉🎉🎉🎉 መልከም ሰኞ👍

  • @ashus_creativity
    @ashus_creativity 12 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 13 วันที่ผ่านมา

    የገጠሩ ሳንክ አይደለም ኢትዮጵያ ለሚኖረው እኔም ከአውሮፓ እመጣ ነበር ካገኛችሁ ጠቁሙኝ ጓዜን ልሸክፍ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 13 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 13 วันที่ผ่านมา

    😅😅ere hiyemeee❤❤

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MehariTameri
    @MehariTameri 13 วันที่ผ่านมา

    Benja sebesecrib adergu

  • @mahletmamo8486
    @mahletmamo8486 13 วันที่ผ่านมา

    Enatua sitetegna mitalekesew lij enem tinish eyalew alwedim nber sasbew yasferal meselgn enatachen sitegna
    😂😊

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 13 วันที่ผ่านมา

    Enem lidete neber😢

  • @aberashdaba4773
    @aberashdaba4773 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 13 วันที่ผ่านมา

    Sinemer professional ink masters yelum ere eyasebin

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 13 วันที่ผ่านมา +4

    ልደቱ ተረፈ አልተረፈ ምን እሚፈይደው ነገር አለ??30 አመት ሙሉ ወሬ ብቻ ሰሞኑን ደግሞ ብሶበታል በአይናችን በፍኖ ነው የመጣብን

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper 13 วันที่ผ่านมา

      አንተ ምን ፈየድክ ላንተ ነፃነት ልደቱ ይሙት

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 13 วันที่ผ่านมา +4

      ሁሉም አማራ ባለበትና ባገኘዉ አጋጣሚ በግፍ ለሚገደሉትና ለሚፈናቀሉት ወገኖቹ ፍትህ መጠየቅ አለበት

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 13 วันที่ผ่านมา +1

      ⁠@@Ishownosniper
      አዎ ለአማራ ነፃነት አንድ ሳይሆን 100 ልደቱ ፍግም ይበል

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper 13 วันที่ผ่านมา

      @@zainabxx7382 ከፊት ተሰልፍህ ማሳየት ነው የኮሜን ጀግና መሆን ምን ዋጋ አለው

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 13 วันที่ผ่านมา

    Latew yimechal

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 13 วันที่ผ่านมา +4

    ልደቱ ምርመራ ነው የነበረው ኦፕራሲዮን አላረገም

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 13 วันที่ผ่านมา

      እያየሺው ምርመራ ነው ማለት ምን ማለት ነው ቀዶ ጥገና አደረገ እኮ

    • @frehiwotmihretut2926
      @frehiwotmihretut2926 13 วันที่ผ่านมา

      ወይ እኛ ሀበሻ አንዳዶቻችን እንዴት ነው ጨካኝ የሆነው????!!!!😂😂

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 13 วันที่ผ่านมา

    ለምን ብልትህ ላይ አትነቀሳትም ክምር ጅል

  • @siltube2735
    @siltube2735 13 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ የኔ ውዶች❤Please 🙏

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤