"መመለስ ብችል"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 540

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 5 หลายเดือนก่อน +350

    ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ነው ትዝ ያለኝ ጌታ በቤቱ ያጽናህ 🙏

    • @BekiWende-kf4yk
      @BekiWende-kf4yk 5 หลายเดือนก่อน +11

      እኔ ይሄን ሳነብ እንባዬ ነው የመጣው😢

    • @Adu40
      @Adu40 5 หลายเดือนก่อน +6

      yes unet new

    • @TenagneDosegna-oj8bt
      @TenagneDosegna-oj8bt 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rb2782
      @rb2782 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@MihratuYegeta እውነት ነው ትክክል 🙏🏽❤️

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 5 หลายเดือนก่อน

      ሀሳብህን በማክበር የማምነውን ደግሞ ልንገርህ። ዮናታን አሁንም ሐሰተኛ አስተማሪ ነው ፣ አልጠራጠርም። አካሄዱ በብልጠት ስለሆነ ማንም ከላይ አንብቦ ሊረዳው አይችልም። ሰው ጓደኛ ይፈልጋል።እነ በይበልጥ ደግሞ ሀጥያት ተበባሪ ይፈልጋል። ሰው በዱር በበረሃ ተቀምጦ ብቻውን ሀጥያት መስራት አይችልም። ለዛም ነው ጃፒ ፣ እዩ ጩፋ ፣ ሐዋሪያው ዘላለም ፣ ነብይ በላይ ከተባሉ ልዩ ትምህርት ከሚያስተምሩ ጋር አብሮ የሚበላ እና የሚጠጣ እድርተኛ ሰው ነው።
      የራሴ አመለካከት ነው ተብሎ የማይተው ነገር ቢኖር የስህተት ትምህርት ነው። ምክንያቱም አንድ አገልጋይ
      የሚያስተምረው እምነቱን ነው ፣ ሲወጣ ሲገባ የሚያሳየው እምነቱን ነው። ሀገራችንን የሞሏት የስህተት አስተማሪዎች መፅሀፍ ቅዱስን በራሳቸው ቃል ከተኩ ክርስቶስን በራሳቸው ቃል መተካታቸው አይቀርም። ስለዚህ እንዲህ ካሉት ጋር ሲያብር ሳየው በጮሌነት እየሄደ ብቻ እንደሆነ ይነግረኛል።
      አትሳቱ ዮናታን ሐሰተኛ አስተማሪ ብቻ ሳይሆን አደገኛ ሐሰተኛ አስተማሪ ነው።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 5 หลายเดือนก่อน +350

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው የምትሉ ላይክ !

  • @MihertMihertmihert
    @MihertMihertmihert 5 หลายเดือนก่อน +127

    ቃላብ ወንድምነት አሁንም ጌታ ኢየሱስ አቅም ይሁንልክ ዮኒዬ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayedesta8441
    @tsegayedesta8441 5 หลายเดือนก่อน +18

    ኮሜንት የምታደርጉ ቅዱሳን እናንተም ተባረኩ! ቪድዮውን እያየሁ ኮሜንታችሁን ሳነብ ነበርና... የምትሰጡት ፍቅርና ማበረታቻ ራሱ ይባርካል። ከጌታ የተማራችሁት ነውና ተባረኩ።

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 5 หลายเดือนก่อน +14

    ዮኒ ራሱ እንዴት እንዳዘነ በፍቱ ይታያል🥺
    ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ በርታ አሁንም ጡዋት ነው ብቻ ወደ ኃላ እንዳትመለስ እግዚአብሔር ይጠበቅህ እንወድሃለን!😇😇🙌🥰

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 5 หลายเดือนก่อน +30

    የዚህን ልጅ መውደቅ መነሳት …የቤተሰቡን ጥንካሬ አያለሁ … እግዛብሄር ይርዳህ

  • @tibebfeleg
    @tibebfeleg 4 หลายเดือนก่อน

    ዮኒተባረክ እኔ መጥቼ ባልማርም ተለውጬብሃለሁ ባለ ውለታዩ ነህ አ/አ ያገልጋዬች ስታስተምር ተምሪያለሁ ትልቅ ስራ ሰርተህልኛል ❤

  • @MimiMimi-lc8qv
    @MimiMimi-lc8qv 5 หลายเดือนก่อน +41

    ቃልዬ እንኮን ጌታ እንደገና በቤቱ አቆመህ

  • @abenezertruck5010
    @abenezertruck5010 5 หลายเดือนก่อน +11

    ዮኒ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ !!! ጌታ ይባርክህ ይቅር ባይነትና ትዕግስት ይብዛልህ !!!

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 5 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ የነካው ሰዉ ለሌላ ነገር መሆን አይችልም።
    እግዚያብሔር የእንደገና አምላክ ነው አይዞህ ልብህን ጠብቅ በርታ ሰዉ ሁን
    ዩኒ እድለኛ ነህ ዘመንህ ይለምልም❤❤

  • @TsehayneshTsehaynesh
    @TsehayneshTsehaynesh 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ድንቂ አምላክኑ ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብሩ ለ ጌታ ይሁን ዮንየኤ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያብዛለክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 5 หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ(ልጄ ) ቃልዬ አሁንም አልመሽም ያሰብክበት የምትደርስ የእግዚአብሔር ልጂ ነህ በፊትህ መልካም ነገር እግዚአብሔር አዘጋጂቶልሃል በርታ ወደ ፊት ብቻ ያለፊውን ተወው ❤

  • @አዲስህይወትበክርስቶስ
    @አዲስህይወትበክርስቶስ 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ሁል ግዜ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ምህረት ፍቅሩ በኛ ላይ ተስፋ የማይቆርጥብን ነገር ሰወች ወድቋል መነሳት አችልም ብለው ተስፋ ሲቆርጡብን ጌታ የሚያነሳን ነገርስ ሆሆሆ አባባ ስምህ ይባረክልኝ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @pitu2471
    @pitu2471 5 หลายเดือนก่อน +11

    ጀርባውን የሚነክሱት አለ እውነት ነው አይ ዮኒ ጌታ ብቻ ከጎንክ ይሁን ሌላው ሁሉ ተለዋጭ ነው

  • @TigistFekadu-w8z
    @TigistFekadu-w8z 5 หลายเดือนก่อน +61

    እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም አይዞህ
    ድካማችንን የሚያግዝ ጌታ አለን
    በርታ ወንድሜ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ ስላዩሁህ ደስ ብሎኛል ለምልምልኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ🎉🎉
    ዮኒዬ ቅኑ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህም❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 หลายเดือนก่อน +45

    ንግግርክ ፀጋው መልክክ ሞገስክ በእጥፍ ተመልሶ አየን ድንቅ እየሱስ

  • @HaniTolosa
    @HaniTolosa 5 หลายเดือนก่อน +63

    ዮኒ የኔ አባት በጣም ነው የምወድህ እኔ ለሰዉ መነገር የመልችል ብዙ ስቃይ ዉስጥ ነኝ አላቅም ብቻ ጌታ ረቶኝ መልካም ወጣት ማካፍል ቢችል ደስ ይለኛል ግን ለጌታ ሁሉም እቻላል አንድ ቀን እንደሚመጣ በጣም እርግጠኛ ነኝ የኔ አባት ፀሎት አርግልኝ ጌታ ዘመንህ በሙሉ ይባርክ አውቃለሁ ጌታ የሁላችንም ፀሎት ይሰማል ግን እባክህ የኔ አባት ፀሎት አርግልኝ የለሁበት ሁኔታ በጣም ከባድ በጭንቀትና በፀፀት የተሞላ ነዉ እኔ ሌላ ምንም ነገር አልፈልግም የናፍቀኝ የጌታ መምጣት እና ድምፁን ማስመት ነው አዎ ዘመንን በሙሉ ለጌታ መኖር እፈልጋለሁ አባ ይቅርታ አርጎልኝ ልጁ መሆን እፈልጋለሁ ዮኒ የጌታን ቃል ስትነገር በጣም ደስ ይለኛል ማስመት እፈልጋለሁ ግን ደግም እቃይራለሁ እኔ በጣም ከብዶኛል ብቻ ፀሎት ያስፈልጋኛል መሚጣት አልችልም እንጂ ቢመጣ በጣም ደስተኛ ነኝ ቸርች እያሄደለሁ አሁን ደግሞ ማስተርላፍ መማር ጀምረለሁ ግን ደግሞ በህይወት ደስተኛ አይደለሁም ግራ ገብቶኛል ::

    • @tsion797
      @tsion797 5 หลายเดือนก่อน +6

      ፊልጵስዩስ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
      ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
      ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
      ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

    • @Serkiaddis123
      @Serkiaddis123 5 หลายเดือนก่อน +8

      የኔ ውድ በምን ውስጥ አንዳለሽ አኛ ላንረዳው እንችላለን ግን ከአየሱስ በልጦ ሚታይ ችግር የለም አሱ ጌታሽ አደለ ባስጨነቅሽም ነገር ላይ ጌታው አሱ ነው ሁሉ ከእርሱ በታች ነው አና ውዴ ፊትሽን ካስጨነቀሽ ነገር አንስተሽ ወደ አየሱስ ዞር በይ ለችግርሽ አየሱስን ንገራው አሱን አተልቂው በድካምሽ ሁሉ ሚራራልሽ አለሽ አይዞሽ አህቴ

    • @godismyshepherdihavenothin3893
      @godismyshepherdihavenothin3893 5 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ ጌታ በስራላይ ነው አለመደሰትሽ አይቀጥልም ደስታሽ በደጅሽ ነው ጌታላይ ሙጥኝ ያለሰው አዳች ነገር አይጎልበትም በሰላም በደስታ በጤና በበረከት ሙሉ ነው ጌታ ይወድሻል እኔም በፀሎቴ አስብሻለው ተባረኪ

    • @lemlemwelday9523
      @lemlemwelday9523 5 หลายเดือนก่อน +2

      Enkokulsh hulu begeta yfetal,bezich mdr heta yemayfetaw chgr endelele ene mskr negn,ayzosh esun bemetemamen berchi.

    • @MagiMagi-z1s
      @MagiMagi-z1s 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ayizosh.geta.Ale

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በቤቱ ያፅናህ ያለፈው አልፏል ጌታ ወደ ፊት ጊዜን ሰቶሃል 🙏 ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @ShetayLambamo
    @ShetayLambamo 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንን.እግዚአብሔር.አምለክ.እንዴ.ገና.አባት.ነው.ጌታ.ይረደክ.አይዞ.ዮኒዬዬዬ.ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 5 หลายเดือนก่อน +74

    ዘመንክ ይታደሳል በካሳ !!ኦሪት ዘጸአት 23:26 ፤ በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።

    • @AdeesA-oj3gv
      @AdeesA-oj3gv 5 หลายเดือนก่อน +1

      😢❤❤❤

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምህረቱ ያግኘን አሜን !

    • @Rehoboth321
      @Rehoboth321 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @mersnow3116
      @mersnow3116 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 5 หลายเดือนก่อน

      AMEN

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክም አባትም ነው አሜንን እግዚአብሔር ጽናትም ይሰጠህ ዋናው መመለስ ነው።❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አትዘን እግዚአብሔር መልካም ነው የልፋትህ እናት የድካምህ ዋጋ ከእግዚአብሔር ነው 🙏ቃል እግዚአብሔር ያብርታህ ጠንካራ ሁን ወንድሜ ወደ ዋላ አትመለስም ሰይጣን ክፉ ነው አላማን ያስታል በርትተህ ተበቀለው እግዚአብሔር ይረደሃል 🙏

  • @almazfeleke3954
    @almazfeleke3954 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቃልዬ የኔ ልጅ አሁንም ልጅ ነህ ታገለግላለህ ሕይወትህን ታስተምራለህ መልካም እናትና አባት አለህ አሁን እነሱን አስደስታቸው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ! በቤቱ ያፅናህ ፡ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ ፡ ጌታ ቻይ ነውና ምህረቱም ለዘለአለም ነውና ❤️❤️❤️🙏

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ዘመንህ ይባርክ ልበ ሰፊ የረገህ ጌታ ይባርክ❤❤🥰🥰🥰

  • @BaderAlbarq
    @BaderAlbarq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይዳክ ወንድም ዮንየ የኔ አባ የወንጌል ገበር አንተ 1ኛ ነክ ዮነየ❤❤❤❤❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለአብ አይዞህ ወንድሜ የጠፋው ግዜ ጠፍቷል ካሁን በኅላ ያለውን እድሜህን ተጠቀምበት ገና ነህ ለጋ ወጣት ብዙ እድል አለህ ዮኒ አትከፋ ወንድሜ ውስጥህ እንደተዾጎዳ በግልፅ ያስታውቃል ለጌታ ስታገለግል ሰይጣን እንደሚፈታተን አንተም ታውቀዋለህ አይዞህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @BerketTilahun
    @BerketTilahun 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ጌታ እየሱስ😭😭ይህን ልጅ ሳየው ቢሮ ነበርኩኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ❤❤😭😭ማነው ምህረት ሳያቆመው ሰው የሆነ😭😭😭እየሱስን ለዚህ ነውኮ በጣም ነው የምወደው

  • @Elsamana111
    @Elsamana111 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልብ ጌታ ይረዳ አንተ እንደ ሮብኤል አይነት ነው አሁን እግዚአብሔር በቤቱ የቆም🙏🙏🙏

  • @meserethirepo23
    @meserethirepo23 5 หลายเดือนก่อน +75

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ❤

  • @fffddjkdifkxkx5247
    @fffddjkdifkxkx5247 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንጌል ይለውጣል:: ኢየሱስ ይለውጣል፡፡❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 5 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለአብ እንኳን ጌታ እየሱሰ እረዳህ ጌታ በቤቱ ይትከልህ ያፅናህ እናትህን አባትህን ለመካሰ ያብቃህ ዮኒዬ የትውልድ አባት ተሳክቶላሀል ጌታ እየሱሰ ከዚህ በበለጠ ፀጋህ ይጨምር ዮኔዬ ተባረክ ትዳርህን ልጆችህን ጌታ ይባርክ

  • @sendukasaya1266
    @sendukasaya1266 5 หลายเดือนก่อน +21

    ሰው እራሱ ተስፋ ቢቆርጥብን ጌታ ተስፋ አይቆርጥብንም እንደገና እድል የሚሰጥ ጌታ ስሙ ይክበር ዮኒ የትውልድ አባት ተባረክ በብዙ አሁንም

  • @danared8319
    @danared8319 5 หลายเดือนก่อน +2

    A thousand times I have failed …, still ir mercy remains, THANK YOU JESUS ❤

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒም የተሰጠዉን ፀጋ ነዉ ያአካፋልክ እግዚያቢህርን ይቅርታ ጠይቅ ንስሀ ግባ።

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 5 หลายเดือนก่อน +29

    ዮንየ ዘመንህ ይለምልም ዘር ትውልድህ የጌታ ባርያ ይሁኑ

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 5 หลายเดือนก่อน +35

    በድካማችን የሚራራልን ጌታ ይባረክ😢😢😢😢😢

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 5 หลายเดือนก่อน +10

    እሰየው እልልልልልልልልልል አንተ ቆንጆ ሰው እንካን ተስፋ ቢቆርጥብህ አባቴ እየሱስ ግ ን እጁ ሁሌ እንደተዘረጋ ነው አይታጠፍም ምክኛቱም እሱ አይተኛም አያንቀላፋም ተብሎ ተስፈዋልና አይዞህ አሁንም አልረፈደም ጌታ ይክበርርርርርርር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችንም በድካምና በብርታት ነው የምንኖረው መርምረን ብንለው ብዙ ነገራችንን ጎልጉሎ ባወጣብን ይገባናል ጌታ ምህረቱ ዛሬም አዴስ ነው የአንተ ለየት የሜያደርገው ወጥተህ በአለም ሜዴያ አላስፈላጌ ቃል መናገር ነው 😊

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ የኔ ልጅ አሁንም ገና ነህ አልረፈደም ሰወድህ ተባረክ

  • @Fikrubiruktawit
    @Fikrubiruktawit 5 หลายเดือนก่อน +3

    ታድለክ!!! የኛ ጌታ እኮ ይለያል አይተውም አይረሳም ድሮም ዘንድሮም ወደፊትም አብሮን ነው ስላተ ጌታ ይባረክ ስላየውክ እጅግ ደስ ብሎኛል አሁንም ጌታ አብሮክ ነው ደግሜ እልካለው ታድለክ

  • @hasetdemrew-s2r
    @hasetdemrew-s2r 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ የሁላችንም ፀፀት ጊዜን መመለስ እእእ😢

  • @meaza5096
    @meaza5096 5 หลายเดือนก่อน +16

    ሃሌሉያ ቃል በጣም ደስ ቢሉናለ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ 😢😢😢

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ የወደቀ ይነሳል ጌታ ይርዳህ 🎉❤

  • @yohannesgetahun9344
    @yohannesgetahun9344 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ እንወድሃለን ❤❤❤ አንተን የሚተቹ በዘመናቸው ምን እየሰሩ እንደሆነ ባላውቀውም የከሰሩ ይመስለኛል።

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 5 หลายเดือนก่อน +9

    አሁንም እግዚአብሄር እጆችህን ይያዝህ
    ጌታ ይረዳሃል ከአጠገብህ ያሉትን ሰዎች አርቅ ኢየሱስ ብቻውን ይበቃሃል ወደ እኛም ቅዱሳን ከጎንህ በፀሎት እናግዛለን እንወድሃን
    እኔም የመልካም ወጣት 2010 ነው ጌታን ከእናንተ ጋር ምስክርነት በማየት የተለወጥኩት አሁን በእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ነኝ ክብር ለስሙ ይሁን
    በእግዚአብሔር ቤት እንድቆይ የረዳኝን ነገሮች ብነግራችሁ ደስ ይለኛል ምናልባት ለአንድ ሰው ይረዳው እንደሆነ ብዬ ነው
    በሞት እራሱ ተስፋ የቆረጥኩ ሰው ነበርኩ
    ብዙ ሞቶችን ስላሳለፈኝ ህይወት እጅግ በጣም የመረራት ያስጠላላት መኖሬን የማልወደው ሰው ነበርኩኝ ነገር ግን ደጉ ጌታ ሲያገኘኝ ህይወቴ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ
    እኔ ለራሱ እራሴን እስክጠራጠረው ድረስ
    ደጉ ጌታ ለዋውጦ ቁጭ አደረገኝ
    እና ከተለወጥኩ በሇላ የበፊቱ ሂወቴ አስጠላኝ ወደ ሃላ እመለስ ይሆን እያልኩ እያልኩ በጣም እዘጋ ስለነበረ በትጋት ጠዋትም ማታ ያለማቋረጥ በጌታ ፊት አለቅሳለሁ ጌታ ሆይ ከሰጠኸኝ ህይወት ከዚህ ከሚጣፍጠው ሂወት መጉደል አልፈልግም እያልኩ የዘመትር ፀሎቴ ነበር
    የበፊቱ ህይወት ሙሉ ለሙሉ አስጠላኝ
    አንድ ነገር ገባኝ ወደ እዛ መመለስ ማሰብ ሁሉ አልፈልግም ምን አለ ብዬ ስለዚህም ይህን ጌታን በተቻለኝ መጠን ከሱ ጋር መዋል ማደርን መረጥኩ ቤተሰብ ሁሉ ገፋኝ ብዙ ብዙ ነገረኝ ደርሰውብኛል ነገር ግን እርሱን
    ማን ከውስጤ ያወጣዋል ይኸው 2017 ደረስን በቤቱ አምሮብኝ አለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏💖💖💖
    እና ወጣቶች ሁላችሁ ኢየሱስ የነፍሳችሁ እረኛ አድርጉት በቃ ታማኝ እረኛ ነው ነፍሳችሁን ከየትኛውም አዳኝ ወጥመድ የሚጠብቃት የሚከልላት ነፍን ስለናንተ ለበጎቹ አሳልፍ የሰጣት ነው
    እና የዳናች ወጣቶች ወደ ሃላ አትመለሱ ምን አለ ያላያችሁት አለም ካዷት ምን አላት
    ፍላጎታችን ኢየሲስ ብቻ ይሁን ኢየሱስ ጋር ሁሉ አለ አለም የሌላት ኢየሱስ ግን ያለ ብዙ አለ የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ጋር አለ
    ሰላም
    እረፍት
    ደስታ
    ስኬት
    ክብር
    ሁሉ በኢየሱስ ሲሆን ያምራል ያለበለዚያ ግን እነዚህን ነገሮች ሁሉ አለም የሰጠቻችሁ መስሏችሁ ሳትሰጣችሁ እንደ ሸንኮራ መጥጣ ትተፋችሃለች የእግዚአብሔር ቃል
    ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ናትና ይላል ጌታ ይርዳን እስከመጨረሻው ቀን
    ንጉሱ በክብር ሲመጣ የማናፍርበት ህይወት ይኑረን ጌታ ይርዳን እወዳችሃለሁ ❤❤❤ እህታችሁ ሄለን ከአ.አ

    • @kastirogoa
      @kastirogoa 5 หลายเดือนก่อน

      እንኳን እግ/ር ረዳሽ በረች

  • @alembaba5358
    @alembaba5358 5 หลายเดือนก่อน +1

    የንደገና አምላክ ጌታ ይባረክ ደግሞም እግዚአብሔር ያፅና!!

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኦህ ጌታ የሱስ ይባረክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቃል ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 5 หลายเดือนก่อน +52

    ተባረክ ወንድሜ ❤ ዮኒን የሚያቅ ያቀዋል ጀግና ነህ የኢየሱስ ወታደር ነህ ዮኒ❤🎉🎉

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ተባረክ 🙏🙏😴💜💜

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 5 หลายเดือนก่อน +6

    አግዚያብሄር የልበ ንፁሃን አምላክ ነው ........ያስተማርህን ዮኒን ማመስገንህ የልብህን ንፅሁነት ያሳያል......ፀንቶ መቅረት ይሁንልህ ❤

  • @Bisrattadesse7865
    @Bisrattadesse7865 5 หลายเดือนก่อน +2

    አበልም እንድሁ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 5 หลายเดือนก่อน +1

    የካሳ ዘመን ነው ከፊትክ ያለው ወንድማችን እንወድሃለን❤

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 5 หลายเดือนก่อน +20

    የቀደሙ የመልካም ወጣት ሰልጣኞችን ስመለከት የቂርቆስ / የጨርቆሶቹ ልጆች እነ ኢዛና እና ጓደኞቹን አስባለሁ ። የ2016 የመልካም ወጣት መክፈቻ ፕሮግራምም ላይ ሌሎች የተለወጡ በርካታ ሰዎች ለምሥጋና መምጣታቸውን ስመለከት እነኢዛናን ግን አልተመለከትኩምና " ምን ደረጃ ላይ ይሆን የሚገኙት ??? " ስል አሰብኩ ።
    ያንን ጥንካሬያቸውን አስጠብቀው ብመለከት ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር !!!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኔን የሜነካ እግዚአብሔር ነካ ተጠንቁ እግዚአብሔር በፍርዱ ከቤቱ ይጀምራል።

  • @rb2782
    @rb2782 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ አንተ እኮ ገና ልጅ ነህ ቡዙ ታገለግላለህ ትልቁ ነገር መመለስህ ነው. በጣም ትሑት ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ከፍ ይደርግሀል. ከዮኒ ጋር ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛል. ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፍሬህን እያየህ ነው ተባረኩልኝ. ❤❤❤

  • @Tesfazekariyas
    @Tesfazekariyas 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያም ነበርኩ ጌታ ሲጎበኝህ 2011 አሁንም 2016እድል ሲጥህም እዛዉ ከፊት ለፊት መስመር ነበርኩ ጌታ እንኳን መለሰህ ወንድሜ ይመስለናል እንጅ የአለም ነገር የዉሸት ነዉ

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእንደገና አባት እግዚአብሄር
    አንተን ዛሬ ስላሳየኝ አመሰግናለው አንተ ልጅ ላፍቶ አንዳንዴ ሳልፍ ሳዬህ ልቤ ያዝን ነበር ታላቅ ነህ ተባረክ ።

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብኤር አባት መልካም ነው እሱይረዳካል የደገናምላክ ነው ። እሱ ስሙይባረክ ተባረኩሁ !

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አሁንም አላለፈም :: ብቻ ጠንክር በጌታ ጉያ ፀንተህ ኑር :: እርሱ ቀኙን ይስጥህ :: ያግዝህ 🙏🙏🙏

  • @KellyStore-hd4cf
    @KellyStore-hd4cf 5 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ይባረክ ይችን ቀን እንጠብቅ ነበር እንኳን ጌታ እረዳህ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ሰው ይስታል ከስተቱ ተምሮ መመለስ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ተባረክ ቃል ጌታ በአንተ ላይ ትልቅ አላማ አለው ጌታ ይባርክህ

    • @HelenSarhe-oc1tw
      @HelenSarhe-oc1tw 5 หลายเดือนก่อน +1

      💗👍🙏 እንወድሀለን ተባረክልን ።

  • @TeferiTeshome-jg5ku
    @TeferiTeshome-jg5ku 5 หลายเดือนก่อน +17

    ዮኒየ እንኳን ተሳካልህ ደስ ብሎኛል

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 หลายเดือนก่อน

    አቡናም ወዳ ልቦናሁ ታማልሶ እንዳ ሚማጣ ታስፋ አድራጋሎ‼️ 🙏
    የማይዎዲቂ የለም ሁሉም ይዎድቃል ::ለቦጎ ነው!!
    ዎዲቆ መቂራት ነው ትልቁ ዉድቃት!!!
    አይዞኝ ወንድሜ ❤️😊😊😊

  • @nuhaminmengistu6904
    @nuhaminmengistu6904 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልጁ ሲመሰክር ያንተን ፊት አይቼ ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤

  • @SisayjufalaNuhamingadisa-is3co
    @SisayjufalaNuhamingadisa-is3co 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም በሌለበት ምድረበዳ አጥንትን ከአጥንት ጅማትን ከጅማት እስትንፍስን የሰጠው ጌታ ያንተ ነገር አያቅተውም ዮኒ እወድሀለው ከዚበላይ ትውልድ ይስጥህ ብርክ በልልኝ❤❤

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 4 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ፊት የመጨረሻ የሚባል ሀጢያት የለም ሁሌም ይቅር ባይ አምላክ ነው ። የእንደገና አምላክ ነው።

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ፋጽም መቆም ይሁንልህ❤❤❤ ለአቤልም ይቅርታ የሚጠይቅበትና ልብ ጌታ ይሰጠዉ🙏

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ ከተቻለህ ቅድሚያ ለእግዚአብሔር እራስህን ስጥ በሁለተኛ ደረጃ ለቤተስቦችህ ኑር ቤተስቦችህ በአንተ ደስ ይበላቸው እንጂ በአንተ አያልቅሱ ለአገልጋዬችህ ክብር ይኑርህ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 5 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሄር ዘንድ ግዜ የለም አንድ ቀን እንደ ሺ አመት ሺ አመት እንደ አንድ ቀን ነው ዋናው በፊቱ ልብህ መመለሱ ነው ቁም ነገሩ ልብህን በዚህ በደረስክበት እውቀት ያፅናልህ ብሮዬ በርታ ጌታ ይባርክህ ለሁላችን ነው ቁጭትህ የሚጠቅመን❤

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልየ በጣም እንወድሀለን ከምንም በላይ ጌታ ይወድሀል አሁንም ጌታን ለማገልገል አልረፈደም አይዞህ የኔ ልጅ ዮንየ ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ ዮንየ ጌታን ከልብህ ተሰጥተህ የምታገለግለው የእውነት የፅድቅ አምላክ ፃድቅ ፈራጅ የሆነው አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ነው ገና በመላው አለም የጠፋውን ትውልድ ከጠላት መንደር እየበዘበዝክ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ታመጣለህ ጌታ እየሱስ ባንተ ደምቆና ከብሮ ይታያል ጠላትም ያፍራል ጌታ ባንተ የጀመረውን ይጨርሳል ዮንየ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው አንተ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን ብሩክ ምርጥ ወንድማችን ነህ ትዳርህ ልጆችህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ሁሌም እንደምባርክህ ወሰንህ ይስፋ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ዛሬ በኢየሱስ ድል ነስተሀል።

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ እድልና ጊዜ የሰጠህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የእናትና አባትህን እንባ ያበሰ የኛንም ፀሎት የሰማ ጌታ ይመስገን

  • @amelealemayehu2242
    @amelealemayehu2242 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ መቼም ይሁን ሁሉ እንድትችል ይህን ልብ የሰጠህ የረዳህ እግዚአብሔር ክብር ለእርሱ ይሁን !
    እኛ ያስተማርካቸዉ ልጆች ሲመለሱ በጣም ነዉ የምናዝነዉ በድካምህ ላይ እንደቀለዱ ነዉ የምንቆጥረው
    የሚሰማን አንተ ይኼን ሁሉ ሳምንት ጉሮሮህን ደርቆ እግርህ ዝሎ በባዶ እግር እያስተማርክ ስታለቅስላቸዉ እኛም አብረናቸዉ ስናለቅስ መልካም ወጣት በተዘጋጀ ቁጥር በኃላ እነሱ ሲቀብጡ ያሳዝናል እባካችሁ ልጆች ሰው ሁኑ ልብ ግዙ አስተዉሉ ለልፋቱን ዋጋ ስጡ
    ብቻ ዋናዉ ለአንተ በእግዚአብሔር ዘንድ የምታገኘዉ አክሊል ይበልጣል ዮኒ ተባረክልኝ በጣም ነው የምንወድህ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ጌታ እንኳን እረዳህ ዮኒ እንኳን ደስ አለህ እናትና አባቱ እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ የናንተ ፀሎት ነው ልጃችሁን የታደገው ቃልዬ እደወደቀ እንደማይቀር ጌታ ያውቅ ነበር ❤❤❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ እንኳን አየንህ ከሚወድህ ከሚሳሳልህ ከሚያፈቅርህ አባትህ ከውዱ እየሱስ ጋር ሆነህ አየንህ !!!
    ውድና ድንቅ ልጅ ነህ ቃልዬ ጊዜህን አልተበላህም ተምችና ኩኩባ የበላቸውን አመታት ዋጋ ጌታ ይመልስልሃል ዛሬ እንኳን በዚህ ቦታ ቆመህ የተናገርከው ነገር እዛ ላሉት ወጣቶች ብቻ ሳይሆን በአለም ዙሪያ ይህን ሚዲያ የሚያዩ ስንቶቹ አስተውለው ጊዜአቸውን ከመበላት ያስጥሉ ይሆን ? አንተ እርጋታህ አነጋገርህ ብስለትህ ማስተዋልህ እንዲሁ የመጣ አይደለም ደግሞ ጌታ ሳያውቀው በህይወትህ ያለፈ ነገር የለም በብዙ ብር በብዙ ክፍያ የማታገኘውን ጥበብና ማስተዋልበዚህ መራራ መንገድ ተጉዘህ ደግሞ ከዛ ወጥተህ በደሙ ታጥበህ በመንፈሱ ተቀድሰህ ውብና ድንቅ ጥርት ጥንቅቅ ያልክ ሆነሃል
    የጌታ ሞገስ ባንተ ላይ በገሃድ ይታያል ገና በአንተተአምር ይሰራል የረፈደው ለጠላትህ ለዲያቢሎስ ነው እንጂ ላንተ ብሩህ ማለዳ ወጥቶልሃል
    We love you so much. ዘር ትውልድህ ይብዛ ብሩክ ሁን

  • @anteneh41
    @anteneh41 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚህ በሀላ ለምታደርገው ነገር ለቤተሰቦችህ አስብላቸው እግዚያብሄር የእንደገና አምላክ ነውና ወንድሜ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 5 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah Amen Amen Amen Egzaber melkam new congratulations my Brther your blessed yoni

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ፀንተህ ቁም ፀጋዉ ይደግፍህ ፀልይ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሁልጊዜም የእንደገና አምላክ የይቅርታ አምላክ ነው ።በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ያኑርህ

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ፣ ጌታ ዘመንህን ያድሳል። ጊዜ አይመለስም። ጌታ ግን የልጆቹን መመለስ ይፈልጋል።ያም ሆኖልሃል። ጊዜ የቀደመህ ቢመስልህም ጌታ ግን ቀድሞልሃል። ስለአንተ መልካምን ያሰበው ከጊዜያት ቀድሞ ከዘመናት በፊት ነው። የተጠራህለትን ዓላማ ጨክነህ እንድትኖር ጸጋን ያበዛልሃል ። በርታ ፣ ጽና! ብዙ ፍቅርና አክብሮት👋

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 5 หลายเดือนก่อน +14

    አንድ ቃን አቤላም ይማጣል

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ቃለዓብ እኔ በጣም የምትቆጨኝ ልጅ ነበርክ አሁን ጌታ ረድቶሀል።
    ለዮኒ ጌታ ይዋጋለታል! አይዞህ አንተ ይቅርታ ማለትህ ጥሩነው።
    ትጋ ለጠላት ፈንታ አትስጠው እርሱ ሊውጥህ ነው ሚፈልገው ደሞኮ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው እንወድሀለን አትጉደልብን❤

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 5 หลายเดือนก่อน +4

    አልመሸም ገና ጠዋት ነው እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው🙏🙏

  • @YoditMola
    @YoditMola 5 หลายเดือนก่อน

    አኔ እንደዘህ ልዘን አባቴ ጌታ ይባርክህ ዮነ

  • @EmanuelLefebo
    @EmanuelLefebo 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልአብ እግዚአብሔር ይርደህ ::አይዞህ:: የቃልአብ ወላጆችምተበረኩ:: ወንድሜ ዮናታን ለኢትዮጵያ ልጆችና ወላጆች ለምትሰጣው አገልግሎት ያምላክ ቸርነት ጉብኝት ይሁንልህ::

  • @MhertGizaw
    @MhertGizaw 5 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው

  • @MamieZewdie
    @MamieZewdie 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ስላንተ ይመስገን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ተተከል አንተን በየሚድያ ሳይህ አዝን ነበር ግን ጌታ ይህንን እድል እንደገና ስለሰጠህ ጌታ ይመስገን

  • @tigesttigest9279
    @tigesttigest9279 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ጌታ የእደገና አምላክ ነህ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ የኔ ወንድም ጌታ ይባርክህ ለምልም❤️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል እንኳን እግዚአብሔር አረዳህ❤❤❤

  • @canadanetflix8501
    @canadanetflix8501 5 หลายเดือนก่อน

    “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።”
    - ሉቃስ 15፥7

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew3419 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፃድቅ 7ቴ ይወድቃል ደግሞም ይነሰል ጌታ አውንም የፅነህ ❤❤❤😢😢😢

  • @fevenfekede9809
    @fevenfekede9809 5 หลายเดือนก่อน

    አሁንም በጣም ገና ልጅ ነህ ግዜ አለህ ጌታ ደግም በአንተ ያሰበውን ከማድረግ አይመለስም ur life will b restored just team upwith God still its too early you r very young brother❤

  • @abushibirhanu3441
    @abushibirhanu3441 5 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ከእግዚአብሔር ይቃበለል❤❤❤

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ጸጋውን ይብዛልህ እንወድሀለን

  • @rahelgebretsadik7106
    @rahelgebretsadik7106 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአይዞህ ልጄ አባትህ እግዚአብሔር አይረፍድበትም እንኳን ደህና መጣህልን ❤የብዙ እናቶች ልጅነህ የብዙ ዋች የእንባ ፍሬ ነህ እግዚአብሔር ደጉ በድንቅ በድንቅ ይመጣል ይጎበኝሀል በርታ አይረፍድበትም ደጉ እግዚአብሔር 🙏

  • @kenubishbiniyam
    @kenubishbiniyam 5 หลายเดือนก่อน

    ዮኔ እወድሀለሁኝ የብዙ እንባ አባሼ ነህ

  • @TgUU-h4k
    @TgUU-h4k 5 หลายเดือนก่อน

    ዬንዬ አንተ ትለያለህ ጌታን ይቅር እንድትል የረዳህ እኔ ስላንተ ቃላት የለኝም ቤተስቦቹ እንኩዋን በግርምት ነው ሚያዩት አንተ ግን .....ተባረክልኝ

  • @mimitube6305
    @mimitube6305 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Lord❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉