ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኑ ድራማ ነው ተከፍሎት ነው ስንት እንደተከፈለው የምትል ሁሉ ጌታ እድል የሚሰጥ አምላክ ነው እድላቹን ተጠቀሙበት እየሱስ ጌታ ነው ሁሉም አዲስ ይሆናል ወዳጄ በርታ
ተከፍሎት ነው የሚል ካለ በዚህ አለም ትንሽ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው በቃላሉ ማጣራ ይቻላል እኮ ጌታ ምህረት ያርግላት
ማሰብ ገጉደለህ ጌታ ይፈውስህ
Awo takafiloali Wagaam እያሱስ ዳም ነው
Gezba
የማይከፈልበት በነጻ የሚያድን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥአት ሁሉ ያነፃል ነው ❤
አሜን
አሜን አሜንንንን ❤❤❤
Yagata watatoce ebkacu gata lanta bdage naw tamlsu gata mhary naw
Ayzoh gata ysrfal Eyasuse gata naw
Amen
አሁን የሰማችሁት ታርክ እውነተኛ ነው። ከኔ ጋር አንድ አገር ብቻ ሣንሆን ጎሮቤት ነበርን። በወቅቱ በዝህ ታርከ በጣም አዝነን ነበር አሁን ግን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ስለሆነ ጌታን እጅግ አመሰግነዋለው በደሙ እንድያነፃውና እንድሸፍነው ጌታን ደጋግሜ እለምነዋለው። ጌታ በዮናታን በኩል በቡዙ እየሠራ ነው። ጌታ ስሙ ይባረክ። ሌሎቻችሁም እንድህ ያለ ጌታ እንዳለን እወቁ የመንግስቱም ተቋዳሽ ሁኑ። አየሱስ ያድናል ይታደጋልም።
ታምር! ዕምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።የልጁ የኢየሱስ ደም ከሀጥዓት ሁሉ ያነጻል።
😭😭😭😭Yoniye 2gna zuri birim setichew belto yecherse susegna brother alegn ketay zurii botaa kale pilss mezigibulign kidusan ehen coment like be maregi tebaberugn🙏🙏🙏
ዝም ብለሽ ላኪው
የታማዛጋባ ሳው ናባር ቦታ ላይ ምታካ ካሆና እንዴት ላጌኛሁ
E
ዬኒን በጣም ወዳለሁኑሪልኝ 1000000000000 አመት
Sew endiet 1000000000000 ynoral, besmiet sayhon bewqet hid wendmie
የሱስ አስከፊነት ለእናትህ ለአባትህ አይራራም 😭😭😭 ኢየሱስ ትውልድን አስመልጥ 🙏
ወይኔ ከሰማውት ምስክርነት ሁሉ የከበደኝ ይሄ ነው አልቅሼ እንባ አልቆም አለኝ እግዚአብሔር ሰውን ይለውጣል 😭😢
Lenem kebadu miskrnet nebr gn ye geta Dem zarem tkus new
የእውነት ነው እኔም በዕንባ ነው የጨረስኩ።
እህቴ ለእኔም እንደዛው!!
Enem Endeza Ewnet
እባካቹ ለልጁቻችን ተግተን እንፀልይ።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ባትምረን ይቅር ባትለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ይውጠን የት እንግባ ነበረን????? ዮን እርጅና አያገኝህ እንድህ በ ብዙ ዓመት ተባረክ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ባይምረን ባይቀበለን ምን ነበር ምንሆነው😢😢😢😢😢😢😢
Guwadaw kenemaninetachin sebsibonal yikir bilonal indegena idil setonal be ab zend be semayawi sifira bet azegajitolinal. Kibir leab kibir lewold kibir le menfes kidus yihun amen.
@@akililugetachew7777አሜን ስሙ ይባረክ
😢😢@@LamlamWejra
1ኛ ዮሐንስ 2¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
ፀፀት ከባድ ነው ኡፍ ጌታ ሆዬ ልጄን በደምህ ሸፍንልኝ ለቤተሰብ ለሃገሩ እረፍት የሚሆን ልጅ አድርግልኝ ከዚህ ክፉ ዘመን ታደገን
አሜን 🙌🏾 ጌታ መልካም ነው ❤
አሜን ልጆቻችንን ይጠብቅልን
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
የእግዚአብሔር ጥበቃ በልጆቻችን በቀጣዩ ትውልድ ላይ ይሁን ይሁን አለ ሆነ
ይህንን ፕሮግራም በጓአደኛዬ አማካይነት ስከታተል ከ6 አመት በላይ ነው ግን ደሞ እኔ ሙስሊም ነኝ ዮኒንና ስራውንም አድናቂው ነኝ !! ግን እንደዛሬ ያስለቀሰኝ ቀን የለም ምናልባት አባቴን ስለምወድ ይሆናል ሆኖምግን ይህ ልጅም በሱ ምህረት ይቅርታን ያገኛል 😢😢😢
Anchim/Antem Wede motelik Geta Eyesus Naa……Eyesus Yewedhal kezelalem Mot ke Siol Yadnehal!!!! Tebarek ❤
❤❤❤❤😭😭😭😭😭
የኔ እህት
@@gracedamene እህታአለምዬ እኔ ስራውን እምነቱን እወደዋአለሁ ግን ከእስልምሳዬ የሚበልጥብኝ ነገር የለም እኔ የሰው ሃይማኖት አከብራአለሁ የራሴንም እንደዛው ወደእናንተ ለመምጣት አልችልም ብዙ ጓአደኞቼም ያቃታቸው ይህንን ሰው !! ግን ዮኒ ጀግና እውነተኛ ሀይማኖተኛ ነው እወደዋአለሁ።
ቢቻላችሁ የዮናታን ቁጥር ላኩልኝ ከኢትዮ ውጭ ስላለው ነው
አሁንም ገና ወጣት ነህ ጌዜ አለህ ቀሪ ህይወትህ ከጌታ ጋር መልካም ይሁንሕ
እደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም😭😭😭 ጌታ ሆይ ዛሬም ደምህ ትኩስ ነው ከበደል ያነፃል የዚህ ልጅ የፀፀት አይምሮ በደምህ ይንፃ የቤተሰቡ ልብ ይዳን ፍቅር በደልን አይቆጥርም የምረት ዘመን ይዩንላችችሁ ቀራ ዘመናችሁ
አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏
የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያድናል የእንደገና አምላክ ነው ምህረቱን ያበዛልሃል ወደ ጉያዉ መሸሸግ ይሁንልህ 😢😢😢😢
አሜነ በትክክል እ/ር የእንደገና አምላክ ነው❤❤❤
ጌታ ሆይ አንተ መሃሪ እንደገና ፈጣሪበስምህ ላመኑ ሁሉ አዳኝ ነህ ፣ስለ ወንድሜ አመሰግንሃለውበጌታ ስም በማስተዋል ባርከን፡፡
በክርስቶስ ደም የተወገደ እንጂ የተቀመጠ ኃጥያት የለም አሜን!!!
አምላኬ ሆይ ወንድ ልጄን በደምህ ሸፍንልኝ😭
አሜን የሁላችንንም ይሸፍንልን
Yenanm yshefn
አሜን😢😢
amen❤❤❤❤❤
ብዙ ምስክርነቶች ስምቻለሁ አብሬ አልቀሻለሁ ...ይህ ምስክርነት ከልብ የእውነት የበለጠ አስለቀሰኝ። ወንድሜ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ምህረት ና ቸርነቱ ብዙ ነው። መንፈስ ቅዱስ የእንደገና አምላክ ነው😭😭😭😭💔💔
ይሄ ክፉ እኔም እረዳሀለው የገዛ ልጄን ልገላት ነበር እየሱስ ጣልቃ ገብቶ ልጄ ዳነች ,, ወገኖቼ ንዴት ቁጣ ድብድብ የሰይጣን ነው የሆነነገር ሲያበሳጫቹ ቆም ብላቹ አስተውሉ ሁሉም የሚያልፍ ነው የዚ አለም የክፉ አሰራር ንቁበት እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤
እግዛብሄር ይመስገን ❤በልጁ በእየሱስ ብቻ በማመን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ለአንዴና ለመጨረሻ የማፀዳ ሃጥያት የለም ።በኢየሱስ ስም የሃጥያት ግርግዳ ፈረሰ ስሙ ይክበር ለዘላለም❤
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጠአት ሁሉ ያነጻናል:: 1 ዮሐ1:7
ዮኒ እባክህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አስለቀሰኝ የልጁ ያሳለፈው ማንነት አባቱላይ እንዲ ጨክኖ በአሰቃቂ ሁኔታ አድርጎ አባቱ አቅም ሲያጣ ልጁን አቅፎ ወደቀበት ወይኔ ጌታሆይ አድነን🎉❤
ወንድሜ ያለፈው አልፏል ባለፈው አባትክ ምትክ ሆነህ ካሳቸው አንተ የተወደድክ አዲስ ፍጥረት ነህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይርዳክ
እግዚአብሔር እንዴት ዓይነት ሩህ ሩህ አምላክ ነው ዕድል ይሰጣል ይጠብቀናል ፈቅደን ልባችንን እስክንሰጠው እና እስክንመለስለት የፍቅር አባት ዕጅጉን የሚምር ደግሞም የሚራራ ምን ልበል ዬኒዬ ዕድል የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒ ሰው ለእራሱ ብቻ እደማይኖር በደንብ ንገራቸው ሰው ለሰውም መኖር እዳለበት ጌታ ለእኛ ማንነትእንጂ ለእራሱ ማንነት አልኖረም ዎሆ🎉❤
ማን እንደ ጌታ እጥብ እጥብጥብ ያደርጋል በደሙ ስሙ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳህ አስመለጠህ
አዳኛችንና መድሀኒታችን እየሱሴ ❤ የኔ አባት ለዘለአለም ክበርልኝ አንተ ባትኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏
😢😢😢😢የተወገደ እንጂ የተቀመጠ ሀጢያት የለንም🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሠጠን አዲስ ህይወት ❤
አጋንንት እኮ ክፉ ነው ለራስህ ሰው እንኳን እንዳትራራ የሚያደርግ ስራው ይፍረስ ከዛ ደግሞ በፅፅት ያሳድዳል ነፍስን ዳግም እስኪበላ ጌታ ኢየሱስ ስራውን ለዘላለም ያፍርሰው አንተ አሁን ጌታ ደርሶልሃል እሱ እንደሰው አይደልም መሃሪ ነው በርታ ከጌታ ጋር እንደውም አለምን ንቀህ ለክርስቶስ ብቻ ትኖራለህ አይዞህ
ሁሉን የሚያስረሳ አምላክ ነው ያለን አይዞክ ወንድሜ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሄር መልካም ነው።ለመላው ቤተሰብህ ከእግዚአብሄር በታች አንተ እንደ አባት፤እንደ ወንድም፤እነደ ባል፤እንደ ልጅ፤ሆነህ ደጀን ትሆናለህ።ያፈረብህን ቤተሰብ ደግሞ ታኮራለህ። እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።🙏
ማመን የሚከብድ ምስክርነት ነው።እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያለምልምህ ያቁምህ ይርዳህ ቤተስብህን የምትክስበት ዕድል ይስጥህ።
ባንተ ላይ ሆኖ ስሰራ የነበረ ዜንዶ ሞቷል ወንድሜ የክርስቶስ ዴም ዛሬም ትኩስነው ነፃ ያወጣል እግዚአብሔር መልካምነው
አሮገው አልፏል ሁሉ አዲስ ሆኖል ይላል የጌታ ቃል ወንድመ እንካን ጌታ ከትላንት ታሪክህ ነፃ አወጣህ ዮን ጌታ አገልግሎትህን ይባርከዉ እየሱስ ለዘለአለም ጌታነው
የሄድክበት መንገድ ከባድ ነው። በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነው ኢየሱስ ግን በእምነት በኩል አዲስን ሕይወት ሰጥቶሃል። እንኳን ደስ አለህ ። በርታ ወንድማችን። እንወድሃለን።❤
አልመሸም ገና ነው ወንድሜ ጌታ ከብዙ ስተታችን ጋር አብሮ ተሸክሞናል እግዛብሔር ማሐሪ ነው ዮኒ እባክህ አማኞች ጭምር እባካችሑ ይህ ልጅ ካለበት የአይምሮ ቀውስ እንዲድን በጌታ ስም እርዱት እንዳዲስ እንዲቆም እርዱት በውስጡ ጥሩ አስተሳሰብና ሐይል ይታያል ጌታና የህሊና ሰው ከሱ ጋር ከቆመ ዳግም ያገግማል እንዲም እንዲሆን የዘውትር ፀሎቴ ነው
እንዴት መታደል ነው የዚህ ሩህሩህ እና መሀሪ ጌታ ልጅ መሆን ። እየሱስ ስለ ብዙ ፍቅርህ እና ምህረትህ እናመሰግንሀለን። ይህ ምህረት እና ፍቅር ላመነበት ሁሉ ነዉ ። ።
ጌታ መልካም ነው አይዞህ ወንድሜ ጌታ በጣም ደግ አባት ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የልብህን ሀዘን እስከመጨረሻ መፅናናቱን ይስጥህ
አሜን የክርስቶስ እየሱስ ደም ከሃጥእያት ሁሉ ነፃ ያወጣል በርታ ወንድሜ ያለፈው አልፋል አሁን አዲስ ፍጥረት ነህ
እውይ ያሳዝናል እንኳን ወደ አባትህ ቤት ገባህ አመለጥከው ያን ክፉ አዲስ ህይወት ከጌታ ጋር እሰይ ዘመንህን ጌታ በእጥፍ ይክስሀል ጠላት ያስደረገህን ሁሉ በበቀል ወንጌል ይዘህ ትወጣለህ ብዙ ወገኖችን ታስመልጣለህ አይዞህ
ወይ ጉድ.......... ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለም አይዞህ ወንድሜ!!!! ነፍስህን ጌታ ሞቶላታል መንግስት ቀይረሀል ከክፉ ወደ ክርስቶስ አይዞህ!!!ጠላት አያገኝህም ኑርልን እንወድሀለን። ለሰይጣን አንገብርህም ለጌታ መንግስት ገንዘብ ሁንለት❤❤❤
ደግሜ ደግሜ ነው የስማሁት ልቤን ነው የነካው የነፍሱ ስብራት ፀፀት ውስጤ ድረስ ነው የተሰማኝ። ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር እዲስ ጅማሮ ሰቶሃል ለምልም ምን ልበል በርታ
እሄ ምስክርነት መስማት ከባድኝ 😢😢😢😭😭 ውንድሜ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻናል 😍 ❤
ኡፍፍፍ አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ምን አይነት አምላክ ነው በምህረቱ ባለጠጋ የሆነ ጌታ ለዚህ ነበር እኮ እራሱን ሊያጠፍ ሲል ይህህን ቀን አይቶለት ያልሞተው እኔ በዚህ ልጅ ምስክርነት የእግዚአብሔርን ፍቅር የእግዚአብሔርን ምህረት አየው የኔ አባት የኔ ጌታ መልካም ነህ እግዚአብሔር መልካምና መልካም ብቻ ነው
ዬንዬ ሁሌም እንደምትለው አንድ ሰው እንኳ የተለወጠ ባገኝ ለእኔ በቂ ነው እንደምትለው ተሳክቶልሃል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ወንድሜ አንተ የተባረክ የክርስቶስ ልጅ ነህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው አልፏልና ሁሉም አዲስ ሆኗል ስለሚል ቃሉ አሮጌ ታሪክ የለህም ተፅፎ የማያልቅ አዲስ ታሪክ ጌታ አስቀምጦልሃል::ያንን ክፉ ስራ ያሰራህ ያ ጨካኙ ዲያቢሎስ ነው ጌታ ደግሞ ዛሬ ዛሬ ረገጠልህ አንተ ለወደፊት ለብዙዎች ለእልፎች አባት የምትሆን ልጅ ነሀ በጨለማው ገዚ ስልጣን ስር በነበርክ ጊዜ ሰይጣን ባንተ ውስጥ ሆኖ የክፋት ጥግ የሆነ ስራውን እንዳሰራህ ሁሉ እሁን ደግሞ ልኡል አምላክ ህይወትህን ስለተረከበ: የትንሳኤው ጌታ ባንተ ውስጥ ሆኖ የመልካምና የበጎ ነገር ጥግ የሆኑ የማይቆጠሩ ድንቅ ነገሮችን ይሰራል አሁን ታሪክህ ሌላ ነው ሃዋርያው ጳውሎስ የሃላዬንእየረሳሁ ከፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ እንዳለ የሃላህን እርሳው የደመቀ አዲስ ታሪክ ከፊትህ አለ አሁን ህይወትህና ጉዞህ ከየሱስ ጋሪ ነው የትላቱ ትላንቱ ትላንት አልፏልና ዛሬ ባዲስ ህይወት እንደገና የሗላዬን ትቼ ወደ ልዘርጋ ክብርህን ሞገስህን ፀጋህን ፍለጋእንወድሃለንወንድማችን ኑርልን እንወድሃለን
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቤት ትዕግቱ አቤት ቸርነቱ አቤት ማዳኑ ይገርማል ጌታ ሆይ ስላበዛህልን ምህረት ይቅርታ ተመስገን አንተ ባትቀበለን ኖሮ ማንም አይቀርበንም ነበር ስለ ሁሉ ተመስገን አሜን
የእኛ ሰዎች እኮ ስንት ጉድ ነው ጌታ በምህረቱ ሸፍኖ የሚያኖራን😢😢😢
Yoniye ye tulidi abatiGeta iyesusi yibariki tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፋጽም ለነብሰህ ምህርት አድረጎ ነፃ ይዉጣህ ለአግልገሎት ይብቃ ከበድ ነዉ በህይወት የሆነዉ😥😥
ትክክል ምርጫና ውሳኔ ነው❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ!❤❤❤❤❤❤
“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” - ሮሜ 8፥1Ayigeremem wegenoche endezi lale hexiyatem kunene yelebetem bekirstos kehon. Kiber lekidus demu yehun❤
የኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክ ዮንዬ አንቴ ዳግ አቤት ኔክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውንድሜ ዘመንህ ይበርክ ፀጋው ይጫመርልህ ክብር ለእዬሱሲ ይሁን ስሙ ከሁሉ የናፀል
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምእረት ለዘላለም ነው !!! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደመ ከአጥያትሁሉ ያነፃል ይስለሆነለት ለወንድሜ ጌታ ተባረክ!
የአገሬ ልጆች በጊዜ ንቁ
ኢየሱስ ኢየሱስ ባትምርን 😢😢😢ይቅር ባትለን 😭😭😭😭ምን ይዉጠን የትእንግባን ነበረ ኢየሱስ ሰም ይባረከ😭😭😭😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ወንድሜ አይዞህ ጌታ መልካም ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረከ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልጄ የምህረት አምላክ የእንደገና አምላክ እንኳን እንደገና አነሳህ❤❤❤ አለፈ በቃ ክብር ያለፈውን በደል ለማይቆጥርብን ኡኡኡኡኡፍ እረፍ በክርስቶስ “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” - ሮሜ 8፥1
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄንን ፕሮግራምግን እወደዋለሁ የስንት እናቶችን እምባ ያበሰ ነው❤❤❤
ጌታ እየሱስ ያበረታሃል አይዞህ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው በደለን አይቆጥርም ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልም
1ኛ ዮሐንስ 1⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
Wendemey geta redah. Gena gezey aleh enateh beteseb merdat. Lemekas edel aleh. Azoh geta ywedehal. ❤Yone tsega ybezaleh.❤
ዮንዬዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንን
ዮሐንስ 10፥10 ፦ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ለሌላው አይመጣም ፤እኔ ግን ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። የሕይወትህ ጌታ ይለውጣል ጌታ የማይለውጠው የለምና 🙌🥺🥰
ጌታ ስምህ ይባረክ
የሀገሬን ትውልድ እግዚአብሄር ልቡን ይፈውስ እየሱስን አምኖ መከተል ይሁንለት🙏🙋♀️
yetesasasete emnet ena yesatachuh mahbereseb
አይዞህ የኔ ወንድም ጌታ አለ ይምርሀል ጌታ ዛሬም ይወድሀል የ ክርስቶስ ደም ዛሬም ስለ አንተ ለ ምህረት ይጮሀል 🙏 ማንም አንተ ላይ ሊፈርድ አይችልም ጌታ አንፅቶሀል አንተ በጌታ ስራ ፃድቅ ነህ፤ የ እግዚአብሔር ልጅ ነህ እንወድሃለን ❤❤
የኔአባት እንኳን ጌታ እደል ሰጠህ አሜን ነገርህ ይለምልም አይዙህ ❤❤❤
ዮናታን አክሊሉ ዘመንህ ይለምልም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
ጌታን አንጀቴን በላው አይዞህ ወንድሜ እኛም ብዙ ሃፅያት ሰርተን ይቅር ተብለን ነው ብቻ በጌታ ፅና የተጫወተብህን ሰይጣን ተበቀለው አይዞህ🙏🥰
EYESUS HOY ANTE EKO YEMHRET AMLAK NEK YE MUWACHUN MOT YEMOTK EYESUS KBR LEANTE YHUN❤❤❤AMEN
አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭ኢየሱስ የእንደንገና አምላክ ነው ከእንግዲ ላይጥልህ በእጁ ይዞሀል
ኡውውውውው.....ፀፀት😭😭😭 እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው❗🙏
Weyee gud yisemal betam yasazinal! Yoniye tebarek emilewm yelem geta yabzalih yichemrlih Geta kibrun hulu yiwsed amen🎉
አንተ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል የኔ ወንድም እነዲሁ በሱስና በድብድብ በተለያዪ መጥፎ ነገሮች ውስጥ እንዳለ አርፏል ስለዚህ.አንተ እድለኛ ነህ ጌታን አመስግን
የእውነት በጣም ከባድ ህመም ነው ግን ቸሩ ለታምራት ነው የፈጠረህ ይቅርታው ቸሩ ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን እንኳን ገድዬው ገለውብኝ ያየሁትን ስቃይ ይገባኛል ከልብህ ቸሩ ይቅር ይበልህ ተከናወን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን😍🙏🙏🙏
ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለን እምነት ነው ምንም ደካማዎች ኃጢአተኞች ብንሆንም የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ ይቅር እንደሚለን የምህረት አምላክ እንደሆነ እናምናለን።አባታችን የእንደገና አምላክ ነው የእምነታችን ራስ ለሆነው ለኢየሱስ ክብር ምስጋና ስግደት ይሁንለት❤🙏🙏
😢የእየሱስ ደም ከሀጥያት ያነፃል ሴጣን ክፉ ጨከኝ ነው እግዚአብሔር ደርስልክ ያለፈውን አታስብ አይዛክ ወንድሜ ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር አብርክ ሁን ❤😢
😭😭😭😭ተባረክ ዮኒ
ወንደሜ አግዚአብሔር በብዙ ይረዳሃል ewedehalehu🥰🥰🥰🥰🥰
ጌታ.እየሱሰ.ማረና.ይቅረ.በይ.ነው.😢.ዮኒዬዬ.ታባረክልኝ❤❤❤❤❤
Eyesus geta new yadenel eyesus be eyesus seme😢😢😢😢😢😢😢😢😢 yoniya egzabher yebarkhe zemeneh yebarkhe
Yoni!! You are amazing human, you don’t interrupt them, when they talk,You listen to them. You don’t judge them, You show them sympathy, I am amazed how kind you are with them.
ይሄ ነው እንግዲ መልካም ወጣት ወጣትን ወደ ንስሀ ኑ ከክርስቶስ ጋር ተስማሙ ተጣበቁ ነው አላማው ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 ወንድሜ አይዞህ ! ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ! ቃሉ የታመነ ነው።
አይዞህ የሰው ሒወት ብርቱ ሰልፍ ነው ጌታ ይወድሀል! ይቅርታ መጠየቅህ ራስህን ነፃ ያወጣሀል ተባረኩ::
Zamenih yiberkih yoniyee ye er sew bexem kelibi ewedehelow hente mlt bexem melkem nek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I can’t stop crying 😢😢😢 አሳዘነኝ ምስኪን ጌታ እየሱስ ግን ታዳጊ ነው
ወይነ አባቱ ባይሞት ኡኡኡኡኡኡ የቆሞ ሞትነዉ ኤረ እድመልክ ፀፀት አባተልቡን አፂዳዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጌታ ሆይ ስለነዚህ ወጣቶች መዳን ነፍሴ እጅግ ተደሰተች። አመሰግናለሁ !!❤
ዮንዬ አብተ ኑሪልኝ ሺ ዓመት ❤️❤️❤️🙏
ያድናል ኢየሱስ ! ደግመህ ሃጢያትን አትስራ በፀሎት በርታ ቃሉን አጥና ቀሪውዘመንህ እናትህን አክብር እድሜህ እንዲጨመር ቤተሰቦችህን በአካል እግራቸው ስር ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ አንተ የአባት ምትክ ነህ ከጎናቸው መሆን ግዴታህ ነው ይያለኝ ምክር ይህ ነው ንስሃ ግባ ተመለስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ንስሃህ የፀና ይሁን አልረፈደም ምርጫህን አስተካክል ሰው ሁን !
ጌተ ሆይ ዘመነቺ በሪኪ በዚህ አመት ከሁሉም የምየስዝን ምስኪሪነ ነው 😢😢ጌተ ሆይ ማሪን አይዜ ወንድሜ ያጌተ ደም ከኃጠአት ሁሉም የነል 😭😭😭😭😭
ጌታዬ እየሱስ ስምህ ይባረክ እዳዬን የከፈልክልኝ ተበረክ
የምር እንባን መቆጣጠር አቃተኝ ዮኒ አንተ የትውልድ አባቴ አድርጓ የሰጣን እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክህ ዮን የእግዚአብሔር ፈቃዲ ከሆነ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይጨምራህ እወደዋለሁ በጣም አከብራለሁ 💝🙏
በጣም አልቅሼ አልቅሼ ላቆም አልቻልኩም ጌታ የደገና አምላክ ነዉ ዛሬም ይራራል የኔአባት ከዚህ ሰአት ጀምሮ አዲስ ሰው ነህ
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው የወደቁትን ማንሳት ልማዱ ነው ❤
ኑ ድራማ ነው ተከፍሎት ነው ስንት እንደተከፈለው የምትል ሁሉ ጌታ እድል የሚሰጥ አምላክ ነው እድላቹን ተጠቀሙበት እየሱስ ጌታ ነው ሁሉም አዲስ ይሆናል ወዳጄ በርታ
ተከፍሎት ነው የሚል ካለ በዚህ አለም ትንሽ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው በቃላሉ ማጣራ ይቻላል እኮ ጌታ ምህረት ያርግላት
ማሰብ ገጉደለህ ጌታ ይፈውስህ
Awo takafiloali
Wagaam እያሱስ ዳም ነው
Gezba
የማይከፈልበት በነጻ የሚያድን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥአት ሁሉ ያነፃል ነው ❤
አሜን
አሜን አሜንንንን ❤❤❤
Yagata watatoce ebkacu gata lanta bdage naw tamlsu gata mhary naw
Ayzoh gata ysrfal Eyasuse gata naw
Amen
አሁን የሰማችሁት ታርክ እውነተኛ ነው። ከኔ ጋር አንድ አገር ብቻ ሣንሆን ጎሮቤት ነበርን። በወቅቱ በዝህ ታርከ በጣም አዝነን ነበር አሁን ግን በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ስለሆነ ጌታን እጅግ አመሰግነዋለው በደሙ እንድያነፃውና እንድሸፍነው ጌታን ደጋግሜ እለምነዋለው። ጌታ በዮናታን በኩል በቡዙ እየሠራ ነው። ጌታ ስሙ ይባረክ። ሌሎቻችሁም እንድህ ያለ ጌታ እንዳለን እወቁ የመንግስቱም ተቋዳሽ ሁኑ። አየሱስ ያድናል ይታደጋልም።
ታምር! ዕምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።የልጁ የኢየሱስ ደም ከሀጥዓት ሁሉ ያነጻል።
😭😭😭😭Yoniye 2gna zuri birim setichew belto yecherse susegna brother alegn ketay zurii botaa kale pilss mezigibulign kidusan ehen coment like be maregi tebaberugn🙏🙏🙏
ዝም ብለሽ ላኪው
የታማዛጋባ ሳው ናባር ቦታ ላይ ምታካ ካሆና እንዴት ላጌኛሁ
E
ዬኒን በጣም ወዳለሁ
ኑሪልኝ 1000000000000 አመት
Sew endiet 1000000000000 ynoral, besmiet sayhon bewqet hid wendmie
የሱስ አስከፊነት ለእናትህ ለአባትህ አይራራም 😭😭😭 ኢየሱስ ትውልድን አስመልጥ 🙏
ወይኔ ከሰማውት ምስክርነት ሁሉ የከበደኝ ይሄ ነው አልቅሼ እንባ አልቆም አለኝ እግዚአብሔር ሰውን ይለውጣል 😭😢
Lenem kebadu miskrnet nebr gn ye geta Dem zarem tkus new
የእውነት ነው እኔም በዕንባ ነው የጨረስኩ።
እህቴ ለእኔም እንደዛው!!
Enem Endeza Ewnet
እባካቹ ለልጁቻችን ተግተን እንፀልይ።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ባትምረን ይቅር ባትለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን ይውጠን የት እንግባ ነበረን????? ዮን እርጅና አያገኝህ እንድህ በ ብዙ ዓመት ተባረክ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ባይምረን ባይቀበለን ምን ነበር ምንሆነው😢😢😢😢😢😢😢
Guwadaw kenemaninetachin sebsibonal yikir bilonal indegena idil setonal be ab zend be semayawi sifira bet azegajitolinal. Kibir leab kibir lewold kibir le menfes kidus yihun amen.
@@akililugetachew7777አሜን ስሙ ይባረክ
😢😢@@LamlamWejra
1ኛ ዮሐንስ 2
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
ፀፀት ከባድ ነው ኡፍ ጌታ ሆዬ ልጄን በደምህ ሸፍንልኝ ለቤተሰብ ለሃገሩ እረፍት የሚሆን ልጅ አድርግልኝ ከዚህ ክፉ ዘመን ታደገን
አሜን 🙌🏾 ጌታ መልካም ነው ❤
አሜን ልጆቻችንን ይጠብቅልን
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
የእግዚአብሔር ጥበቃ በልጆቻችን በቀጣዩ ትውልድ ላይ ይሁን ይሁን አለ ሆነ
ይህንን ፕሮግራም በጓአደኛዬ አማካይነት ስከታተል ከ6 አመት በላይ ነው ግን ደሞ እኔ ሙስሊም ነኝ ዮኒንና ስራውንም አድናቂው ነኝ !! ግን እንደዛሬ ያስለቀሰኝ ቀን የለም ምናልባት አባቴን ስለምወድ ይሆናል ሆኖምግን ይህ ልጅም በሱ ምህረት ይቅርታን ያገኛል 😢😢😢
Anchim/Antem Wede motelik Geta Eyesus Naa……Eyesus Yewedhal kezelalem Mot ke Siol Yadnehal!!!! Tebarek ❤
❤❤❤❤😭😭😭😭😭
የኔ እህት
@@gracedamene እህታአለምዬ እኔ ስራውን እምነቱን እወደዋአለሁ ግን ከእስልምሳዬ የሚበልጥብኝ ነገር የለም እኔ የሰው ሃይማኖት አከብራአለሁ የራሴንም እንደዛው ወደእናንተ ለመምጣት አልችልም ብዙ ጓአደኞቼም ያቃታቸው ይህንን ሰው !! ግን ዮኒ ጀግና እውነተኛ ሀይማኖተኛ ነው እወደዋአለሁ።
ቢቻላችሁ የዮናታን ቁጥር ላኩልኝ ከኢትዮ ውጭ ስላለው ነው
አሁንም ገና ወጣት ነህ ጌዜ አለህ ቀሪ ህይወትህ ከጌታ ጋር መልካም ይሁንሕ
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
እደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም😭😭😭 ጌታ ሆይ ዛሬም ደምህ ትኩስ ነው ከበደል ያነፃል የዚህ ልጅ የፀፀት አይምሮ በደምህ ይንፃ የቤተሰቡ ልብ ይዳን ፍቅር በደልን አይቆጥርም የምረት ዘመን ይዩንላችችሁ ቀራ ዘመናችሁ
አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏
የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጥያት ሁሉ ያድናል የእንደገና አምላክ ነው ምህረቱን ያበዛልሃል ወደ ጉያዉ መሸሸግ ይሁንልህ 😢😢😢😢
አሜነ በትክክል እ/ር የእንደገና አምላክ ነው❤❤❤
ጌታ ሆይ አንተ መሃሪ እንደገና ፈጣሪ
በስምህ ላመኑ ሁሉ አዳኝ ነህ ፣
ስለ ወንድሜ አመሰግንሃለው
በጌታ ስም በማስተዋል ባርከን፡፡
በክርስቶስ ደም የተወገደ እንጂ የተቀመጠ ኃጥያት የለም አሜን!!!
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
አምላኬ ሆይ ወንድ ልጄን በደምህ ሸፍንልኝ😭
አሜን የሁላችንንም ይሸፍንልን
Yenanm yshefn
አሜን😢😢
amen❤❤❤❤❤
ብዙ ምስክርነቶች ስምቻለሁ አብሬ አልቀሻለሁ ...ይህ ምስክርነት ከልብ የእውነት የበለጠ አስለቀሰኝ።
ወንድሜ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ምህረት ና ቸርነቱ ብዙ ነው።
መንፈስ ቅዱስ የእንደገና አምላክ ነው😭😭😭😭💔💔
ይሄ ክፉ እኔም እረዳሀለው የገዛ ልጄን ልገላት ነበር እየሱስ ጣልቃ ገብቶ ልጄ ዳነች ,, ወገኖቼ ንዴት ቁጣ ድብድብ የሰይጣን ነው የሆነነገር ሲያበሳጫቹ ቆም ብላቹ አስተውሉ ሁሉም የሚያልፍ ነው የዚ አለም የክፉ አሰራር ንቁበት እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤
እግዛብሄር ይመስገን ❤በልጁ በእየሱስ ብቻ በማመን በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ለአንዴና ለመጨረሻ የማፀዳ ሃጥያት የለም ።በኢየሱስ ስም የሃጥያት ግርግዳ ፈረሰ ስሙ ይክበር ለዘላለም❤
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጠአት ሁሉ ያነጻናል:: 1 ዮሐ1:7
ዮኒ እባክህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አስለቀሰኝ የልጁ ያሳለፈው ማንነት አባቱላይ እንዲ ጨክኖ በአሰቃቂ ሁኔታ አድርጎ አባቱ አቅም ሲያጣ ልጁን አቅፎ ወደቀበት ወይኔ ጌታሆይ አድነን🎉❤
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ወንድሜ ያለፈው አልፏል ባለፈው አባትክ ምትክ ሆነህ ካሳቸው አንተ የተወደድክ አዲስ ፍጥረት ነህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይርዳክ
እግዚአብሔር እንዴት ዓይነት ሩህ ሩህ አምላክ ነው ዕድል ይሰጣል ይጠብቀናል ፈቅደን ልባችንን እስክንሰጠው እና እስክንመለስለት የፍቅር አባት ዕጅጉን የሚምር ደግሞም የሚራራ ምን ልበል ዬኒዬ ዕድል የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን
ዮኒ ሰው ለእራሱ ብቻ እደማይኖር በደንብ ንገራቸው ሰው ለሰውም መኖር እዳለበት ጌታ ለእኛ ማንነትእንጂ ለእራሱ ማንነት አልኖረም ዎሆ🎉❤
ማን እንደ ጌታ እጥብ እጥብጥብ ያደርጋል በደሙ ስሙ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳህ አስመለጠህ
አዳኛችንና መድሀኒታችን እየሱሴ ❤ የኔ አባት ለዘለአለም ክበርልኝ አንተ ባትኖር ኖሮ ምን እንሆን ነበር ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏
😢😢😢😢የተወገደ እንጂ የተቀመጠ ሀጢያት የለንም🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሠጠን አዲስ ህይወት ❤
አጋንንት እኮ ክፉ ነው ለራስህ ሰው እንኳን እንዳትራራ የሚያደርግ ስራው ይፍረስ ከዛ ደግሞ በፅፅት ያሳድዳል ነፍስን ዳግም እስኪበላ ጌታ ኢየሱስ ስራውን ለዘላለም ያፍርሰው አንተ አሁን ጌታ ደርሶልሃል እሱ እንደሰው አይደልም መሃሪ ነው በርታ ከጌታ ጋር እንደውም አለምን ንቀህ ለክርስቶስ ብቻ ትኖራለህ አይዞህ
ሁሉን የሚያስረሳ አምላክ ነው ያለን አይዞክ ወንድሜ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሄር መልካም ነው።ለመላው ቤተሰብህ ከእግዚአብሄር በታች አንተ እንደ አባት፤እንደ ወንድም፤እነደ ባል፤እንደ ልጅ፤ሆነህ ደጀን ትሆናለህ።ያፈረብህን ቤተሰብ ደግሞ ታኮራለህ። እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።🙏
ማመን የሚከብድ ምስክርነት ነው።እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያለምልምህ ያቁምህ ይርዳህ ቤተስብህን የምትክስበት ዕድል ይስጥህ።
ባንተ ላይ ሆኖ ስሰራ የነበረ ዜንዶ ሞቷል ወንድሜ የክርስቶስ ዴም ዛሬም ትኩስነው ነፃ ያወጣል እግዚአብሔር መልካምነው
አሮገው አልፏል ሁሉ አዲስ ሆኖል ይላል የጌታ ቃል ወንድመ እንካን ጌታ ከትላንት ታሪክህ ነፃ አወጣህ ዮን ጌታ አገልግሎትህን ይባርከዉ እየሱስ ለዘለአለም ጌታነው
የሄድክበት መንገድ ከባድ ነው። በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነው ኢየሱስ ግን በእምነት በኩል አዲስን ሕይወት ሰጥቶሃል። እንኳን ደስ አለህ ። በርታ ወንድማችን። እንወድሃለን።❤
አልመሸም ገና ነው ወንድሜ ጌታ ከብዙ ስተታችን ጋር አብሮ ተሸክሞናል እግዛብሔር ማሐሪ ነው ዮኒ እባክህ አማኞች ጭምር እባካችሑ ይህ ልጅ ካለበት የአይምሮ ቀውስ እንዲድን በጌታ ስም እርዱት እንዳዲስ እንዲቆም እርዱት በውስጡ ጥሩ አስተሳሰብና ሐይል ይታያል ጌታና የህሊና ሰው ከሱ ጋር ከቆመ ዳግም ያገግማል እንዲም እንዲሆን የዘውትር ፀሎቴ ነው
እንዴት መታደል ነው የዚህ ሩህሩህ እና መሀሪ ጌታ ልጅ መሆን ። እየሱስ ስለ ብዙ ፍቅርህ እና ምህረትህ እናመሰግንሀለን። ይህ ምህረት እና ፍቅር ላመነበት ሁሉ ነዉ ። ።
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ጌታ መልካም ነው አይዞህ ወንድሜ ጌታ በጣም ደግ አባት ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የልብህን ሀዘን እስከመጨረሻ መፅናናቱን ይስጥህ
አሜን የክርስቶስ እየሱስ ደም ከሃጥእያት ሁሉ ነፃ ያወጣል በርታ ወንድሜ ያለፈው አልፋል አሁን አዲስ ፍጥረት ነህ
እውይ ያሳዝናል እንኳን ወደ አባትህ ቤት ገባህ አመለጥከው ያን ክፉ አዲስ ህይወት ከጌታ ጋር እሰይ ዘመንህን ጌታ በእጥፍ ይክስሀል ጠላት ያስደረገህን ሁሉ በበቀል ወንጌል ይዘህ ትወጣለህ ብዙ ወገኖችን ታስመልጣለህ አይዞህ
ወይ ጉድ.......... ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለም አይዞህ ወንድሜ!!!!
ነፍስህን ጌታ ሞቶላታል መንግስት ቀይረሀል ከክፉ ወደ ክርስቶስ አይዞህ!!!
ጠላት አያገኝህም ኑርልን እንወድሀለን። ለሰይጣን አንገብርህም ለጌታ መንግስት ገንዘብ ሁንለት❤❤❤
ደግሜ ደግሜ ነው የስማሁት ልቤን ነው የነካው የነፍሱ ስብራት ፀፀት ውስጤ ድረስ ነው የተሰማኝ። ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር እዲስ ጅማሮ ሰቶሃል ለምልም ምን ልበል በርታ
እሄ ምስክርነት መስማት ከባድኝ 😢😢😢😭😭 ውንድሜ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻናል 😍 ❤
ኡፍፍፍ አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ምን አይነት አምላክ ነው በምህረቱ ባለጠጋ የሆነ ጌታ ለዚህ ነበር እኮ እራሱን ሊያጠፍ ሲል ይህህን ቀን አይቶለት ያልሞተው እኔ በዚህ ልጅ ምስክርነት የእግዚአብሔርን ፍቅር የእግዚአብሔርን ምህረት አየው የኔ አባት የኔ ጌታ መልካም ነህ እግዚአብሔር መልካምና መልካም ብቻ ነው
ዬንዬ ሁሌም እንደምትለው አንድ ሰው እንኳ የተለወጠ ባገኝ ለእኔ በቂ ነው እንደምትለው ተሳክቶልሃል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ወንድሜ አንተ የተባረክ የክርስቶስ ልጅ ነህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው አልፏልና ሁሉም አዲስ ሆኗል ስለሚል ቃሉ አሮጌ ታሪክ የለህም ተፅፎ የማያልቅ አዲስ ታሪክ ጌታ አስቀምጦልሃል
::ያንን ክፉ ስራ ያሰራህ ያ ጨካኙ ዲያቢሎስ ነው ጌታ ደግሞ ዛሬ ዛሬ ረገጠልህ
አንተ ለወደፊት ለብዙዎች ለእልፎች አባት የምትሆን ልጅ ነሀ በጨለማው ገዚ ስልጣን ስር በነበርክ ጊዜ ሰይጣን ባንተ ውስጥ ሆኖ የክፋት ጥግ የሆነ ስራውን እንዳሰራህ ሁሉ እሁን ደግሞ ልኡል አምላክ ህይወትህን ስለተረከበ: የትንሳኤው ጌታ ባንተ ውስጥ ሆኖ የመልካምና የበጎ ነገር ጥግ የሆኑ የማይቆጠሩ ድንቅ ነገሮችን ይሰራል አሁን ታሪክህ ሌላ ነው
ሃዋርያው ጳውሎስ የሃላዬንእየረሳሁ ከፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ እንዳለ የሃላህን እርሳው የደመቀ አዲስ ታሪክ ከፊትህ አለ አሁን ህይወትህና ጉዞህ ከየሱስ ጋሪ ነው
የትላቱ ትላንቱ ትላንት አልፏልና ዛሬ ባዲስ ህይወት እንደገና
የሗላዬን ትቼ ወደ ልዘርጋ
ክብርህን ሞገስህን ፀጋህን ፍለጋ
እንወድሃለንወንድማችን ኑርልን እንወድሃለን
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቤት ትዕግቱ አቤት ቸርነቱ አቤት ማዳኑ ይገርማል ጌታ ሆይ ስላበዛህልን ምህረት ይቅርታ ተመስገን አንተ ባትቀበለን ኖሮ ማንም አይቀርበንም ነበር ስለ ሁሉ ተመስገን አሜን
የእኛ ሰዎች እኮ ስንት ጉድ ነው ጌታ በምህረቱ ሸፍኖ የሚያኖራን😢😢😢
Yoniye ye tulidi abati
Geta iyesusi yibariki tebareki
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፋጽም ለነብሰህ ምህርት አድረጎ ነፃ ይዉጣህ ለአግልገሎት ይብቃ ከበድ ነዉ በህይወት የሆነዉ😥😥
ትክክል ምርጫና ውሳኔ ነው❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ!❤❤❤❤❤❤
“እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
- ሮሜ 8፥1
Ayigeremem wegenoche endezi lale hexiyatem kunene yelebetem bekirstos kehon. Kiber lekidus demu yehun❤
የኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክ ዮንዬ አንቴ ዳግ አቤት ኔክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውንድሜ ዘመንህ ይበርክ ፀጋው ይጫመርልህ ክብር ለእዬሱሲ ይሁን ስሙ ከሁሉ የናፀል
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምእረት ለዘላለም ነው !!! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደመ ከአጥያትሁሉ ያነፃል ይስለሆነለት ለወንድሜ ጌታ ተባረክ!
የአገሬ ልጆች በጊዜ ንቁ
ኢየሱስ ኢየሱስ ባትምርን 😢😢😢ይቅር ባትለን 😭😭😭😭ምን ይዉጠን የትእንግባን ነበረ ኢየሱስ ሰም ይባረከ😭😭😭😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ወንድሜ አይዞህ ጌታ መልካም ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረከ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልጄ የምህረት አምላክ የእንደገና አምላክ እንኳን እንደገና አነሳህ❤❤❤ አለፈ በቃ ክብር ያለፈውን በደል ለማይቆጥርብን ኡኡኡኡኡፍ እረፍ በክርስቶስ “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።”
- ሮሜ 8፥1
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄንን ፕሮግራምግን እወደዋለሁ የስንት እናቶችን እምባ ያበሰ ነው❤❤❤
ጌታ እየሱስ ያበረታሃል አይዞህ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው በደለን አይቆጥርም ዮኒ የጌታ ፀጋ ይብዛልም
1ኛ ዮሐንስ 1
⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
Wendemey geta redah. Gena gezey aleh enateh beteseb merdat. Lemekas edel aleh. Azoh geta ywedehal. ❤Yone tsega ybezaleh.❤
ዮንዬዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንን
ዮሐንስ 10፥10 ፦ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ለሌላው አይመጣም ፤እኔ ግን ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
የሕይወትህ ጌታ ይለውጣል ጌታ የማይለውጠው የለምና 🙌🥺🥰
Mihretu banelayay new! th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ጌታ ስምህ ይባረክ
የሀገሬን ትውልድ እግዚአብሄር ልቡን ይፈውስ እየሱስን አምኖ መከተል ይሁንለት🙏🙋♀️
yetesasasete emnet ena yesatachuh mahbereseb
አይዞህ የኔ ወንድም ጌታ አለ ይምርሀል ጌታ ዛሬም ይወድሀል የ ክርስቶስ ደም ዛሬም ስለ አንተ ለ ምህረት ይጮሀል 🙏 ማንም አንተ ላይ ሊፈርድ አይችልም ጌታ አንፅቶሀል አንተ በጌታ ስራ ፃድቅ ነህ፤ የ እግዚአብሔር ልጅ ነህ እንወድሃለን ❤❤
የኔአባት እንኳን ጌታ እደል ሰጠህ አሜን ነገርህ ይለምልም አይዙህ ❤❤❤
ዮናታን አክሊሉ ዘመንህ ይለምልም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
ጌታን አንጀቴን በላው አይዞህ ወንድሜ እኛም ብዙ ሃፅያት ሰርተን ይቅር ተብለን ነው ብቻ በጌታ ፅና የተጫወተብህን ሰይጣን ተበቀለው አይዞህ🙏🥰
EYESUS HOY ANTE EKO YEMHRET AMLAK NEK YE MUWACHUN MOT YEMOTK EYESUS KBR LEANTE YHUN❤❤❤AMEN
አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭ኢየሱስ የእንደንገና አምላክ ነው ከእንግዲ ላይጥልህ በእጁ ይዞሀል
ኡውውውውው.....ፀፀት😭😭😭 እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው❗🙏
Weyee gud yisemal betam yasazinal! Yoniye tebarek emilewm yelem geta yabzalih yichemrlih Geta kibrun hulu yiwsed amen🎉
አንተ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል የኔ ወንድም እነዲሁ በሱስና በድብድብ በተለያዪ መጥፎ ነገሮች ውስጥ እንዳለ አርፏል ስለዚህ.አንተ እድለኛ ነህ ጌታን አመስግን
የእውነት በጣም ከባድ ህመም ነው ግን ቸሩ ለታምራት ነው የፈጠረህ ይቅርታው ቸሩ ለዘላለም ካንተ ጋር ይሁን እንኳን ገድዬው ገለውብኝ ያየሁትን ስቃይ ይገባኛል ከልብህ ቸሩ ይቅር ይበልህ ተከናወን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን😍🙏🙏🙏
ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለን እምነት ነው ምንም ደካማዎች ኃጢአተኞች ብንሆንም የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ ይቅር እንደሚለን የምህረት አምላክ እንደሆነ እናምናለን።አባታችን የእንደገና አምላክ ነው የእምነታችን ራስ ለሆነው ለኢየሱስ ክብር ምስጋና ስግደት ይሁንለት❤🙏🙏
😢የእየሱስ ደም ከሀጥያት ያነፃል ሴጣን ክፉ ጨከኝ ነው እግዚአብሔር ደርስልክ ያለፈውን አታስብ አይዛክ ወንድሜ ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር አብርክ ሁን ❤😢
😭😭😭😭ተባረክ ዮኒ
ወንደሜ አግዚአብሔር በብዙ ይረዳሃል ewedehalehu🥰🥰🥰🥰🥰
ጌታ.እየሱሰ.ማረና.ይቅረ.በይ.ነው.😢.ዮኒዬዬ.ታባረክልኝ❤❤❤❤❤
Eyesus geta new yadenel eyesus be eyesus seme😢😢😢😢😢😢😢😢😢 yoniya egzabher yebarkhe zemeneh yebarkhe
Yoni!! You are amazing human, you don’t interrupt them, when they talk,You listen to them. You don’t judge them, You show them sympathy, I am amazed how kind you are with them.
ይሄ ነው እንግዲ መልካም ወጣት ወጣትን ወደ ንስሀ ኑ ከክርስቶስ ጋር ተስማሙ ተጣበቁ ነው አላማው ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
ወንድሜ አይዞህ ! ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ! ቃሉ የታመነ ነው።