Yoni you are a real man of God. i have seen all these so called men of God and prophets, just picking up money from their congregations but giving nothing back to the people. what you are doing here is super natural and unmatched. You are doing an amazing Job. you are saving the generation. i am Eritrean, but it is hard to not like what you are doing. i am hoping your service will reach the whole of Ethiopia and Eritrea. that line '' ene bale adera enji bale bet adelehum''' touched my heart. yes you are Yoni. we are all supposed to be bale aderawoch not balebetoch. your humility and humbleness is beyond this world. Bless you. and keep going. in Jesus name you will conquer the whole generation.
Ha kib You were made for a holy purpose and if you submit your life to Christ, ask him to take over your addictions and heal you, and to lead you 100% in your life you will be saved and healed and not only from addiction but from eternal hellfire.
Thank you for healing the mother of Ethiopia LORD JESUS and Thank you for using Yonatan and LORD JESUS give him more grace to or brother Yonatan in JESUS name!
Yhoni silla ante lamworati kalati yelaegnim anten la ethiopa Mediri yensuw ye Getta sime lazalalem yibariki 💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍ayzoshi mama Getta aleshi ka gonishi 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!
የመልካም ወጣት ትምህርት ማርኮኛል የምትሉ እስቲ ልያችሁ መታደል ነው መባረክ ነው መመረጥ ነው ክርስቶስን ማግኘት በምንም የማይተመን ነው ዘመናችሁ ይባረክ ነፍሴ እረክታለች ተባረኩ ቤተ ተዋህዶዋ ነኝ እርፍ ብያለሁ ቃሉ ህያው ነው
Amen
ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL ELELELELELEL
ወይኔ እኔ እራሱ ከቃላት በላይ..!!! ዮኔን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንስ መሆን የሚጠበቅብን አይመስለኝም በብዙ ተባረክ እንወድህ አለን😍😍😍😍😍
@@kidistneguse6672 ትክክል ነሽ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዬኒ የምያስተምረው ህይወት የምዘራ ነው ዘመኑ ይባረክ
Uuuuuuuuu
Ameeeeeen Ameeeeen
Geta hoye sim buruki yehun
ገና ስደት ይቆማል ሀገራችን አሁን መፍትሄ አለን እኔ ደስ ብሎኛል ዮኒ ተባረክ አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ ዮኒ ሀገር ሀገር እንዲሸተን አድርገሀል
Gata yebarekehe yoniya batame yametasazehene enate nate gata babezu yebarekehe
ጌተ ይበርክሽ ዘመንሽ ይበረክ
ወላሂ፡ እኔ፡፡ይወኒን በጣም ነው እምወደው ለኔም፡ዱአርጉልኝ፡፡ወድሜ፡እሰራለሁ፡፡ብሎ፡ይለወጣል፡፡ብየ፡፡1000ሺ ብር ሽትቤት አጥቤ ሰጠሁኝ ቅሞ ጨረሰ አይ ወድልጅ ከባድ ነው
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
Welcome That's amazing 😍😍
እንዳ ዮኒ አይነት ሰውን እግዚአብሔር በእትዮጵያ ምድር ላይ ያብዛልን ዮኒዬ ለሀገራችን ጨዋ ነው እድሜ ና ጤና ይሰጠው ፈጣሪ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች uuuuuuuu
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች እሙዬ አይዞሽ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
Amen
Amen
Amen
Ameeen ameeen
zamaneke yebareke yone
Ameen Ameen
የዚህ ልጂ ታሪክ ልክ የወንድሜ ታሪክ ነው የሱን ሂወት የቀየረ ፈጣሪ የኛንም ቀይር
amen, yehunelesh!
]ppppppppppp
አሜን
Amen Amen Amen Egziabher yichilal! Yirdachihu Fetari.!
@@Ace-ou4ct 0k
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዬኒ አንተ አንደኛ ነክ እውነት ለኛ ነው ያመጣክ የእናቶችን እንባ እብሰካል
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
እና ምንትሰሪለሽ እዚህ እጭ
የሆንሽ አለቅላቅ ነሽ እሽ ዉሻ ደሞ. ኦርቶዶክስ ነኝ ስትይ. አታፊርም ለነ ነዉ. ያመጣህ አልሽ. እኮ ረሳ. አስተዉይ ቁዱሳን. አባቶቻችን አክብር የሀንን. የበግ ልምድ. ለብሰዉ የምመጡ. ተኩላዎች ናቸዉ አታስቃብጭ
@@powerlink6511 ይሄ ሁሉ ለኔ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ።በዚ በፃም ወቅት እንዲ አይነት ንግግር እመብርሃን በዛዊቷ እናት ልቦና ትስጥሽ
@@powerlink6511 አንተ/ ቺ ራሱ ባይጠቅምሽ እዚ ምን ትሰሪያለሽ ?
ያአባቴ ልጆች ገባ ገባ በሉ ወዳቹዋለሁ ዮኒ አንደኛ ተባረክልኝ እንወድሀለን ደሞ ተሳክቶልሀል
Yony.gata.zemnkn.ybarew.tbarklgn
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
እናቴ ልፋትሽ በከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ደርሶልሻል ስሙ ይባረክ
Ameen Ameen
Amen
አሜን አሜን አሜን
Ameenn kibir le geta yhunnnnn
እምወድሸ አሜን
አረረረረረ ዘንድሮ አይኔ ሊጠፋ ነው በዚህ ፕሮግራም ዮኒ በእሪግጥም ተሳክቶልሃል በብዙ ተባረክ ጌታ ሆይ ላንተ ምን ይሳንህሃል ከፍ በል
አረ፣በጣም፣ነዉ፣ያለቀስኩት፣አላህ፣በልቡ፣ዪመልሰዉ፣ዮኒ፣አሏህ፣እድሜና፣ቴና፣ዪስጥህ
I am an Orthodox Christian but I really admire this guy and his work may God bless you
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ዮኒ በህወት ዘመንህ እግዚአብሔር ክብርን በአንተ ለይ ለትውልድ ሁሉ ያሳያል ❤❤❤❤❤❤
ዩኒ ፍጣርይ ፀጋያው ያብዛልህ ሙላው የኢትዮ ህዝብ እደዩኒ ፍቅራችህ ያብዛልን
ዮኒ እውነት በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ እንድ ምደር አሸዋ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያደረገልኝ አንተ ወንድም አባት ነክ ለሁሉም እውነት እውነት መች የሆነ እኔም የሚደርሰኝ ❤❤❤
ወይኔ እናት አሣዘነችኝ አስለቀሰችኝ 😭😭😭እናቴን አስታወሠችኝ እንባዋን አበሰ ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏
እንደሷ እንባችን የሚታበስበት ዘመን ይሁንልን
😢😢😢😢😢
Tbareki geta melkam new kibir kibir le geta yhunnnnn ameennn
አሜንንን😭😭
ይህንን የፍቅር ጉልበት እና የሕይወት ጥንካሬ ለኢትዮጵያ እናቶች የሰጠ መድሃኒያለም ክብር ይሁንለት!! ይህንን የእናቶቻችንን ፍቅር በአይናችን ስላየን በጆሮም ስለሰማን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፡፡ ዮኒ ጌታ እጅጉን አብዝቶ ይባርክህ!!
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ዮኒዬ ተባረክ ! የጌታ ድንቅ ሥራ ነ-ው ፡፡
ጠንቋዩን እራሱን ሰርቆት መመለሱ በጣም አስቆኛል ይመችህ አቦ አንተ አንደኛ ነህ
Elllllelllllelllll
😀 የጠንቋዬን ወርቅ ሰረቀው
I really like him
Selamawit Jemal kkkkkkkk enkuwan serakewi chigiru le 2 tum ayitekmem
Me too
ማነው እንደኔ በጉጉት የመልካም ወጣት ምስክርነት ሰፍ ብሎ ሚጠብቀው እረ የፌስቡክ ሱስ ነበረብኝ እኮ ይሄን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ አስጠላኝ ሙዚቃ መስማትም አስጠልቶኛል ዮኒ ከስደት መልስ አንተ ጋር ነኝ
እኔም ልክ አንዳች እህቴ
እንም ልክ እንደናንተ
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
ተባሬክ
ዮኒ ስታለቅስ ማየት በጣም ነው የሚከብደኝ 😭😭😭😭😭😭💞💞💞💞💕
Me too
ዮንዬ መካር ና ልብ ላጡት ልብ ሰጭ ከሰው ልዩ ነህ። ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ !!!!😢😮😮😮😮😮
Yoni Igziabher yebarkeh zereh yebarek🙏👏
#ዮኒ መልካም ወጣት ፕሮግራም ለኔ ምርጫዬ ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ብርታት ጽናት እንዲሁም አንተን ተተኪ ትውልድ እግዚአብሔር ያብዛ የእናቶች ምርቃት ና እንባ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዉድድድድድድድድ
Yoni 1+1 weddddddddddddd💖💖💖💖💖💖💋💋💋👈
እባካችሁ እችን እናት እንርዳ እንባችን ምንም አይጠቅማትም እባካችሁpleas
እኔ የምለዉ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ዮኒ ክቡር ሁሉ ለአንተ ይሁን የኔ ጌታ እየሱስ ተባረክ ዮኒ እዱሜዬ ይስጥክ የዘራሀቸዉ ፉሬዋች ይለምልሙዉ ዮኒ እዱሜዬ ዘመንክ ይባረክ እወዱሀለዉ በጣም የኔ እናት አይዛሽ እ፣ር መልኮም ነዉ ስለሁሉም ነገር ቀን አለዉ አየሽሽ
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
እውነት የኢየሱስ ፍቅር በአንተ አየሁት ዮኒዬዬ ዘመንህ ትዳርህ የአንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድ
ዩኒ!!የእናቶችን ዕንባ ጠራጊ!በአላህ!ፍራቻ ብዙ የሚያለቅሱ ከክፋት ከጥፋት በፀፀት እንዲመለሱ ለማድረግ ሌት ተቀን እየተሯጥክ በመሆንህ!እንሻ!አላህ!ሰው ያድርገን!ላንተም ጤናና ዕድሜ ከነመላቤተስብህ ይስጥህ!ዘወትር!ፍሬያማ ሁን!!በጣም አድናቂህ ነኝ!
Yoni i have love and respect for you Our almighty God be with you
እናት በምን ትተካለች ውለታዋ እኮብዙ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ❤ የእናቶች እባ ታበሰ 😭😭😭😭 ጌታ እኮ ትልቅ ነክ የወደቀውን እምታነሳ ስም ይባረክ👏👏👏
መንም የምለዉ ነገር የለም ጌታ ስምህ ይባረክልኝ ዮኒ ዘመንህ ይባርክ አደኛ ነህ።
አግብተክ ወልደክ እናትክን አስደስተክ ምስክርነት እንድትሰጥ ያብቃክ
Amen!
ኣሜን (3)
Amen
😭😭😭😭😭በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩትዮኒዬ ተባረክልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ከውስጤ የማይጠፋ ፈውስ እየሱስ ጌታ ነው
ዮኒዬ እድሜ ና ጤና ይሰጠው ጌታ ኢየሱስ ተባርክ
ይወኒ በአላህ እምላለሁ አንተ የፕሬቴስታንት እምነት ጥሩ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ይወናታ አንደኛ በእውነት ቃላት የለኝም
እየሱስ ነው ይህን ያደረገው በዬኒ ተጠቅሞ :
@Misganu Tuke እሺ ወንድም ወይም እህቴ ማሻአላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ መራሺ
@@floethiopiawit3921 እኔ ይወናታን ለማድነቅ እንጂ እየሱስ ምንም ነገር የማረግ ስልጣን እንደለለው አውቃለሁ
@Misganu Tuke መራህባ ወንድም
@Misganu Tuke ተባረክአላህ
ጠንቋዩን ሰርቆት መጣ በጣም አስቆኛል እንዴት ሳይቀሰፈው አይ ጠንቋይ ለራሱ የማያውቅ ለሰው አውቃለው ይላል እንኳን ደስ አሎት እማማ እኛም ደስ ብሎናል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የለቅሶ ዘመን አብቅቷል
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ትወናውን ችሎበታል
Yemin tiwena new mitawerut bedin
😢😢ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ኤሄ የመልካም ወጣት ትምህርት በጣም ልቤ ነካኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ዘመን በጌታ ስም ይባረክ ታባረክ ፀጋ ይብዘልክ
እማይ የኔ እናት እባሽ ልፋትሽ በከንቱ አልቀረም ዮኒ የእናቶችም ለወጣቱ አባት ነክ የኔ ወድም ያተን ፕረግራም ባየዉ ሳት በማልቀስ አይኔ ጠፋ😭😭😭😭😢
Ayizosh konjo atalkishi
Yna.baleme.aglgay.new.bxame.new.ymakebrchu.
@@abdikiyya6996 እሽ ነፍሴ እናት ስትሰቃይ ያማል ለዛ ነዉ ልጆች ወልዳ በማረፊያዋ ሳት በልጆ ስትሰቃይ ዉስጤ ደምቶ
ነዉ ስላበሸርከኝ አላህ ያበሽርልኝ
Esu like nash enem alkishalw batalhey yane ent bahiwote bitanorilign alkish yier bayign bilte edalagn nabreku gin alhunem
@@abdikiyya6996 የኔ ጌታ አብሽር ሁሉ ነገር ያሀላህ ስራ ነዉ እሱ የፈጠራትን እሱ ነዉ የሚወስደዉ ዋና ሰብር ነዉ ስለዚህ እናሀት የሆነች ምስት አላህ ጀባ ይበልክ
አቤት የእግዚያብሔር ቸርነት እንዴት ድንቅ ነው የስንቶቻችንን አመልና ጉድ ችሏል ኦ ጌታሆይ ጥበቃሕና ቸርነትሕን አይለየን አሜን
ዮኒ ምን እንደምልሕ አላውቅም ብቻ ዘመንሕ ይባረክ
ዪኒ እግዚአብሔር የአለም አባት አድርገው ሰቶናል የእናቶች እንባን አብሳሀልና ተባረክህ ዪኒ
ወጣቶች የአለምን ህዝብ አስለቀሳችሁት ዩኒ ብርህም ቃልህም መስዋት ሆነ ተባረክ
የሀገሪ ልጆች ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያ አዎ ነት ሰለሰጣ ችሁ ጨምሮ ይሰጣ ችሁ
አይዞሽ እማማ አሁን ተለውጦልሸል ደስ ይባልሽ ከጦንቃይ የሰረቀ ሌባ ተለወጠ ብባል ማን ያምናል ተመስገን አምላኬ ዮኒ ተሳክቶልሃል ተባረክ
የኔጌታ ተባረክ መልካም ሰው ነህ ትንሽ ዘና አደረኝ ካሜንት ውስጤነው።
እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
የእኔም እናት እንድህ አይነት ውስጥ ነው ያለችው ወንድሞችን እንደት ልላካቸው ወደዚህ እርዱኝ
የኔ ውድ ፀልይ እኔም ወንድሜ እናት አባቴን አሰቃይታቸው ተሰፋ ቆርጠውበት ባለ ሰአት ግን እግዚአብሔር እረዳኝ እና ተሳክቶልኝ ወደ እግዚአብሔር ሰው ዮኒ ጋር ልኬው ተሳክቶልኝ አሁን ተለውጧል ተሰፋ አትቁረጪ ፀልይ ማማ እሺ
እኔም እዴት ልላካቸው ወድሞቸን አድራሻው የትነውግን
@@seada3533 በአመት አንዴ ነው ምዝገባ ሲኖር በዚው ይተላለፍል እኔም ልክ የዛሬ አመት አስታውስሻለው እዚህ ላይ ገብቼ
@@itsrachel1423 ባመትነው ምዝገባው
@@mamayen3450 እሽ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልኝ የእውነት እኔም ሰላም የለኝም ሁሌ እዳለቀስኩኝ ነው በእነሱ በሰው ሀገር ለራሴም ለነሱም ሳልሆን እዩተቃጠልኩኝ ነው በቃ እነሱ ከተለወጡልኝ ለኔ ምንም ባይኖረኝ እኖራለሁ በእነሱ ደስታ🙏😭😢
ይገርመኛል ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ልህ እኔና ልጆቼ አሜሪካ ነው የምንኖረው ሁለት ሴቶች ልጆች አሉኝ ፕሮግራምህን ሳይ በእንባ ታጅቤ ነው የዘመናት አምላክ እረድቶኝ ያለ እናት እየታገልኩ ነው አሜን ዮኒ ምርጥ ሠው እወድሐለው አሜን
ይገርማል እግዚአብሄር ለአላማ ልኮሀል እውነት ይህ ሀይማኖት አይገድበውም እግዚአብሄር ለመላው ወጣት ልኮሀል ተባረክ ዮኒ ለመላው ኢትዮጵያ ታስፈልገናለህ
Yoni you are a real man of God. i have seen all these so called men of God and prophets, just picking up money from their congregations but giving nothing back to the people. what you are doing here is super natural and unmatched. You are doing an amazing Job. you are saving the generation. i am Eritrean, but it is hard to not like what you are doing. i am hoping your service will reach the whole of Ethiopia and Eritrea.
that line '' ene bale adera enji bale bet adelehum''' touched my heart. yes you are Yoni. we are all supposed to be bale aderawoch not balebetoch. your humility and humbleness is beyond this world. Bless you. and keep going. in Jesus name you will conquer the whole generation.
Amen ! Excellent narration, remain blessed!
አሜን
Amen and Amen
እያለቀስኩ ሳለሁ በሳቅ ገደለችኝ። ጠንቁዋዩን ሰርቆ ወጣ። አቤት የእግዚአብሄር ቸርነት!
በጣም ልክ እንደኔ እንባና ሳቅ ተቀላቀሉብኝ።ጠንቃዩን ደግ አደረገው
@@azebmehari355 እኮ
Enem eyalekesku neber be mehal gn saken mekotater akategn😄😄😄😄
ያረቢ አላህ ያሽረው ወላሂ የምለው የኝም
ውይ እናቴ ዘመንን የሚያይ የሚቆጥር አምላክ አለ ዮኒ ውነትም በፍቅር ነው የተሰራው ቤትህ ያ ፈንድቶአል ተባረክልን ተባረክልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለምልምልን ለምልምን ብዛልን ስፋልን
Genet Bekele ባጣም ባጣም ማርኮኛል ያች ቃን የኔ ብሆን እግዛኣብሄር ሜቼ ያዳርግልኛል ?
ወጣቶቹን ረዳህ ስንቱን ለወጠ እግዛቤር በአንተ ተጠቀመ የተባረክነህ ይጨምርልህ
ዩኒ ትምህርቶች ለዉጠዉኝል በተለይ ስለ ፍርሀት ያስተማርከው ትምህርት
የእናቶችን እምባ ያአበሰ ለአግዛቤር ክብር ይገባዋል ተባረክ የህፃናት ምርቃት ይደርሳል
እናት ሁሉ ታሳዝናልች የእዝች እናት ደሞ ከሁሉም የበለጠ ታዛዝናለች ዮናታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ እግዚአብሔር ለተቸገሩት ልጆቹን እድትዳኝ እድትደርስላቸው የፈጠረሕ የድሆች እረኛ አደረገሕ የተጨነቀች እናትን እባ ጠራጊ አደረገሕ የዘላለም ሕይወት እዲሰጥሕ አምላኬን ፈጣሪዬን ተማፀኩልሕ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ከጎንሕ ይቁምልሕ
የአንተን ፕሮግራም እየተከታተልኩኝ አይኔ እባ ያነባል እሰው ሐገር ነው የምኖረው ብዙ ብሶት ይቀሰቅስብኛል መልካም ስራሕ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም እወድሀለሁ በፀሎት አስበኝ ለእዚሕ ሀገር ለጠፋ ኢትዮጵያውያን ታስፈልግ ነበር
ትውልድ ኢትዮጵያውያን ይንተ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
እናት እኮ የማችለው ጉድ የለም እረጂም እድሜ ለሁሉም እናቶች
ማንም በልጁ አይፈተን የኔናት I can’t stop crying 😭
እረየእኔም ወንድም የዚህ ልጂ አይነት ታሪክነው ያለው ለሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እውነት አንቴ የቡዙወች አባት ነህ ቡዙወችን ከጠላት እስራት የምትፈታ ዘመንህ ይባረክህ ልጆች ትዳር ዕድሜ ይባረክ።
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
ዮኒ ይህንን ምስክርነት ስሰማ አይኔ እስከሚያብጥ አለቀስኩ ባንተ የጌታን ማንነት በደንብ አይቻለሁ ተባረክ
ዮኒዬ ተሳክቶልሀል አለች እውነቷን ነው ከተሳካላቸው አንዱ የመጀመርያው አንተ ነክ ዘመንክ ይባረክ የኔ እርካታ የነብሴ ውሀ ክርስቶስ ነው
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም
ዮኒ ምንም አልልክም ብቻ ዘመን ሁላ የተባረከ ይሁን እኔ ኦርቶዶክስነኝ ግን ፈጣሪ ወዳተ እድመጣ ይርዳኝ አተ መልካም ሰውነ የወጣት አባት ብቻ ከስደት ፈጣሪ በሰላም ይመልሰኝ
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔም ነገር ግን የዮኒን መልካም ስራ ብደግፍም አላማው ቁልጭ ብሎ ይታያል እባካችሁ ንቁ ይሄ ሰው እየነገደ ነው ትውልዱን በዘዴ መናፍቃን እያረገ ነው እንዴ ኦሮቶዶክሳውያን ምን ነካን ከጥፋታችን ለመመለስ ክር መበጠስ ሳይሆን በጾምና በጸሎት ተግተን አባቶች ዘንድ ሄደን ጸጋው በተሠጣቸው ንሠሀ ገብተን መመለስ እየቻልን ግን ለምን ሁሉ ሞልቶን እንደባዶ እንሆናለን ዮኒ ፓስተር ደግ ከሆነ መንገድ ላይ ወድቀው ጠያቂ ያጡትን አቅመ ደካማዎች ያንሳ አይችልምና ወጣቱ ላይ ነው ታርጌቱ ይሄ ደግሞ ግልጽ ድለላ 😢
Address magegnet endet new yemichalew wendmoche amlak endefekedew merdat efelgalew
ዜማ ፍቅር ሀይሌ የመቂዋ raya
ማን ከለከለህ ቱልቱላ
😭😭ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ😭😭 ለእትዮጵያ እናቶች ዘመን መጣላቼው እንባቼው ልታበስ 💚💚💛💛❤❤ የእትዮጵያ እናቶች አንደኞች ናቸው ፩ኛ 💚💚💛💛❤❤ yoniyee ምንም የምልህ ነገር የለኝም *ደግነትህ *መልካምነትህ*ትእግስት*ቅንነትህ *የዋህነትህ **በአንተ ውስጥ ክርስቶስን እንዳይ አድርጎኛ ::ተባረክልን::😍❣we love you❤❣የእናቶችን እንባ ያበስክ ጌታ ስምህ ለዘላለም ይባረክ🙏🙏
እንደ ጌታ ያላዉ ማንም የለም ዮኒ ጌታ ይባርክህ ታባርክህ አንተና ላኝ ሳቶንላና ክብር ሁሉ ላጌታ ይሁን ።
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን ይኖር ይሆን ?
"ዮኒዬ ዘመን አገልግሎትህን ይባረክ የኔ አንደና የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን እወድሃለሁ!!!!!!!!!!"
ዎይነ ዘንድሮ የደሰታ እማባይ ልገለኝ ነው ምን ይሻላል በቃ ማልቀሰ ነው 😭😭
😢
ኧረ ተይኝ እንባችንን ጨረስን በሰው አገው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amennn
Yechi meskrenet bezache
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል ይወኒ በሂወት ዘመንህ ሁሉ ክፍ አይካህ እደተደሳህ ኑር ይሄን ስመለከት እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኮሜት ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት እሚዲያ ላይ ክርስቲያ ወገን ዘመዶቸ እህት ወድሞቸ እወዳችሃለሁ
አንች ዶቆሮ የ ሙስሊም ሲም አትጠፍ
አላህን ፍሪ የማይሞተውን
@@madhina1239 እሽ አለህን ሚትፈር ከሆን ኢንሱ ሚንድነዉ ሚየረጉት ታይ ተመለሺ ሙስሊም ከሆንሽ
@@kemalarebo9687 ሳህ
Enwedshalen ❤
ዮኒዬ ጌታ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
ታሪከኛ ምስክርነት ነው።
ዮኒ ምን ልበል እወነት ቀለት የሉኝም የምነገረው ዘመንህ በሙሉ ይበረክ የእውነት አንተ መልከም ሰው ነህ እድሜ ና ጤና ይጫመረልህ
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
Boy do I love this man! It's surely beyond words. GOD BLESS YOU YONI.
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
@@evangelistmedia1555
@
እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን ዮኒን አለማድነቅአልችልም
መልካም ወጣት ማለት እግዚኣቢሔር የብዙኦች ሒይወት እየቀየረበት ስለሖነ ሁላቹም እግዚኣቢሔርን ባርኩት ዮኒ ተባረክ
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አለ ብዬ አልጠብቅም፡፡
Ete Negash
Iyaasus Kiristos Geta naw yadinali bichaa hyyyyulllllllllllllleee iyaasus 💒 🙇 🙇 🙇 🙇 tabarakuu babizuu 🙋 iyaasus
ዮኒዬ አንተ እኮ ስራህን ሰርተሐል እስከቤተሰብህ አይቆጭህም ገናም ብዙ ትሰራለህ የብዙዎች አባት ነህ ገና መረብህን ትዘረጋለህ ብዙዎችን ታጠምዳለህ እኔ አምናለሁ የደሐ አባት የደሐ እናት ምርጥ ሰው የጌታ ልጅ እወድሐለሁ አከብርሐለሁ ጌታ ዘመንህን ትዳርህን ልጅህን ይባርክ ዮኒ አንተ ስታለቅስ ጌታ ኢየሱስን አየዋለሁ ባንተ ውስጥ የተባረክ🙌❤️
ዮኒ ፈጣሪ ሰላምን ያብዛው በጣም ጥሩ ሰው ነህ የጠፈጠርከው ለወጣቶች ነው እዳተ አይነቶች ሰው ያብዛልን😭😭😭😭😭
ዮናታ እግዚያብሔር ዘመን የተባረከ ይሁንልህ እኔ የምለው ነገር የለኝም አንተ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀው
እኔ ማልቀስ እጂ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር የኛንም ህይወት ይለዉጥ🙏
ሁፍፍፍፍ እናት በልጆ እድሜልክን ስታለቅስ ማየት እንዴት ያማል በድንግል 😭😭😭
እንዴት እንዳስለቀሽኝ አንቺ ሴት ዮኒ ራዕይህ በህይወት ይኑር
ለ7ተኛ ግዜ ነው የየውት ግን ሁሌም እምበ አነቀኝ ዮንዬ ዘመንህ ይበረክ ደግሞ ጦንቀ ስዘረፍ ደስ አለኝ
አድራሻቸውን ብትሰጡኝ እኔም ያለኝን በረዳዋቸው
Awo
Marcil Tv laye balewe aderasha dewelehe negerachewe chegere yeleweme kefete naw
አቦ ይመችህ ዮኔ አንተኮ ማስተማር ብቻኮ አይደለም የሰውን ችግር የምትረዳ ምርጥ አራዳ ነህ የዘመኑ ሰጦታችን ነህ እንወድሀለን
Azeb hailu
ዮኒዬ እባክህን ለዚህች ምስኪን ሴት አካውንት ብታዘጋጅ የቻልነውን ያህል እንረዳለን
ተባረክልኝ ብሩኬ😍😍
እውነት ብለሀል የኔጌታ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ።
Paaaaaa geta yibareki ewneti new
እኔም እፈልጋለሁ
Tg Moges ይህን መል እክት በቀጥታ ማድረስ በማርሲል ቲቪ ወርልድ ዋይድ ስልክ በኩል ለዮኒ ቢደወል ልክ ለናዝሬቷ ቤቲ አካውንት እንደከፈተላት ለእርሳቸውም ይከፍታል. ማርሲል ቲቪ ስልክ +27 62 701 9482
ከፌስ ቡክ ሊንኩ
facebook.com/tvmarsil/
ዮኒ እ/ር ከከፈተልህ ፣ በላይ ፣ አይንህ ፣ ጆሮህ ፣ ልብህ ፣ አእምሮህ በእየሱስ ስም ይከፈት ፣ ሰማያት ይከፈትልህ ሰላምህ ይብዛልህ ትዕግስት ይብዛልህ ፍቅር ይብዛልህ ብዙ ማስተዋል ብዙ ጥበብ ጌታ ከሰጠህ በላይ በላይ ይጨምርልህ
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
unit yoni tebareke igziyabihere yibareke beyesusim ati gedebi hiwote zemene fesimo ceriso yibareke ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እረ እኔ አልቅሼ ልሞት ነው ዩኒ ዘመን ይባረክ ስንት ጉድ ነው ያለው በእውነት እናቴ አታልቅሽ ጌታ ደርሶልሻል ከእንግድ በዋል ደስታ ይሆናል ቤትሽ
ዮኒ ተሳክቶልሀል😢😢😢😢😢
እናቴ በህይወት እያለሽ ልጅሽ
በመመለሱ የደስታ እባ ነው አውን😢😢
እኔንም ያስበኝ
@@dagimkuri3971 ኧሜን👍
Co bi
እየሱስ ጌታ ነው እናቶች እንደዚህ ዋጋ ሲከፍሉ እናት እናት እናት ምንጊዜም እናት ለናቶች ፀጋ አብዛልኝ እግዚአብሔር
🤲አሜን አሜን አሜን ዮኒ ልጄ ተባረክ የአብርሃሙ ሥላሴዎች ይጠብቁህ። ስለኢትዮጵያ እንዳትተኛ።
ዮኒ የክርስቶስን ምሳሌ እየኖርክ ነው ዘማንክ ይበረክ ሀገሬን እንድማኛት አደራክ ከዝ በላይ በረከት ሁን
ዬኒዬ ሱሴ መጣክልኝ
ፍሩፍየልሽን ቀይሪ በጤ መሆን ካማረሽ
መጀመሪያ ፣ያስተማረው የታለ አላገኘሁትም ፣ዩኒ
@@amaamm6604 አታካብጂ ማን እመኒ አለሽ
የሚቀጥለው አመት መልካም ወጣት ሱሰኞች የመልካም ወጣት ቪዲዮ ሱስ የያዘን ነን፣ በቃ ጠዋት ማታ ማየት ሆነ እኮ
Hahaha, love your comment. I should sign up soon then
ኪኪ
@@senaityemanne422 i know i am going to
Ikr bro am addicted to his videos aswell
ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስምህ ይባራክ ዮኒ እውነት ተሳክቶልሃል።
ዩኒዬ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
ውንድም ዬናታን እግዝእብሄ ለሐገራችን ውንጌል እንዲሰራጭ ክርስቶስ ብቻ እውነት መንገድ ህይወት መሆኑን ለትውልዱ ሁሉ ህያው ምስክር እድትሆን ጌታ ስለገለጠህ ስለአን ጌታን አመሰግናለሁ
This Makes me cry. Please pray for me my brother will get deliverance from addiction.
Ha kib I will pray for you and your family! Jesus heals and delivers!
Ha kib You were made for a holy purpose and if you submit your life to Christ, ask him to take over your addictions and heal you, and to lead you 100% in your life you will be saved and healed and not only from addiction but from eternal hellfire.
Please update us God is with you.
Thank you for healing the mother of Ethiopia LORD JESUS and Thank you for using Yonatan and LORD JESUS give him more grace to or brother Yonatan in JESUS name!
Wow Yona God bless you for all!👏👏👏😍😥
የኔ እናት በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራልሽ ያገልግልሽ
Yegeta agelegaye Yone ! Geta Abezeto yebarekeh 🙏🙏🙏 Ur deed is amazing ! Glory to God 🙏🙏 Ahunem yabezaleh 🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
አይ እግዚአብሔር ሆይ. አተ እኮ. ትልቅ አባት ነህ. የማለውጠው ነገር የለም. ከፍ በል ለዘላለም ዮኒ. ጌታ ዘበንህን ይባርክ
እግዚአብሔር እንባወትን አበሰሎት የኔ እናት አይዞወት
እእእእፍፍፍፍፍ ለሁሉም ነገር
እግዚአብሔር ግዜ አለው ሰው
አይጥልም እግዚአብሔር አይዞት ያኔ እናት
የለቅሶትን ዘመን እግዚአብሔር ያስረሳል
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
አይዞክ ወንድሜ የእንደገና አምላክ
እግዚአብሔር ተርክህን ይቀይራል
ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ሺህ አመት
ኑርልን 🙏🙏🌾🇧🇴🇧🇴🌱🌻🌻🌻
ወደብ ቻናልን ጎብኝቶ በራሱ ፍቃድ ሰብስክርብ ሳያደርግ የሚቀር ክርስቲየያን አይኖርም ፡፡
ዘርህ ዓለምን ይግዛ ተባረክ ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው እወድሃለሁ
Yhoni silla ante lamworati kalati yelaegnim anten la ethiopa Mediri yensuw ye Getta sime lazalalem yibariki 💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍ayzoshi mama Getta aleshi ka gonishi 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!