ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ሙስሊምነኝ እምነቱ ሳይሆ የዮናታ ስራው በጣምነው ምወድለት ሲያወራቸውራሱ እንዴት ተመስጦ እንሆነሳይ ያጅበኛል አቦ አንተራሱ የመልካሞች መልካም ወጣትነህ❤❤❤
Tebarki ehta sew derama new yelal. Beyoni hono yemiseraw gata esu yekbr
yene eht Muslim honesh yhenn meredatsh Melkam new gn emnetunm mekebel alebsh wengelu endelewexachew kamensh emnetunm mekebel
@@KenyAdis-t2s Muslim mehon iyesusin alemawek wayi alemekebel sayihon yebelete iyesus yetelakebetin alama meredat newu
Yegnanetachin aegnta Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak nuw wedesu qirebi.
@@SumayaAhmed-bd9zlየኔ እናት ኢየሱስ አምላክ ነው ቀልዴን እንዳይመስልሽ..... ሙስሊም ልሆን ጫፍ ደርሼ የነበርኩ ሰው ነኝ የ እግዚአብሔር ቃል ለምኑ ይሰጣቹአል ዓንኩአኩ ይከፈትላቹአል ይላል::እግዚአብሔርን የመፈለግ መንፈስ በ ውስጥሽ እንዲያድር እፀልይልሻለው, ዝምብለሽ አይደለም እዚ የመጣሽው.እግዚአብሔር ይፈልግሻል, ለሚፈልጉት ቅርብ የሆነ አምላክ ነው:: God bless you sister ባለሽበት የ እግዚአብሔር ሰላም ያግኝሽ
በአመት ሁሌቴ ይሁን የምትሉ የት አላቹ እንዴ እኔ ❤❤❤❤👍👍👍👍ዮኒዬ 💪💪አሽንፈሃል
ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ለተማሪወች ግዜ የሚመቸው ክረምት ነው
መልካም ወጣት የዘድሮ ይለያያል wow ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል ❤❤
❤🎉tabarkienate
በየአመቱ እየጨመረ ነው ጌታ ይባረክ
betam getan
አሜን ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል!!!
Betam nw enge
ሱስ አይኑ ይጥፋ 😢ቆንጆ ልጆ ነበረች ንግግሯ አይጠገብም የዛሬ አመት ተለውጠሽ አምሮብሽ እግዚአብሔር ያገናኘን
Amen .... Background yalewun mazmur title pls
@@ChalaAbera-ih7pk ርዕሱን ባላውቀውም ፣ ዘማሪው ግን ይድነቃቸው ተካ ይባላል። አዲስ አልበሙ ላይ ያለ ይመስለኛል።
@@ChalaAbera-ih7pkgn bante yidnekachew teka
ግን ምን አይነት አምላክ ነህ የተጣሉትን የወደቁትን እርቀው ያሉትን የምትሰበስብ ስምህ ይባረክ!! ወንጌል ይለውጣል
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ውይ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኔ ዛሬ በጉጉት ነው ስጠብቅ ነው የዋልኩት በጌታ ማዳነ ለመደሰት ለማመስገን አመለጡ ክብር ለረዳቸው ለእግዚአብሔር ይሁን
Me too
ስለሁሉ የጌታ የእየሱስ ስም ይባረክ የክብሩ ባለቤት እሱ ነው ለእርሱ ብዙ ክብር ይሁን ለሚለውጥ ሰው አድርጎ በክብር የሚያቆም እድፋምን ልብስ ለውጦ መአዛውን ለሚያለብስ ❤❤❤❤እንወድሀለን ጌታችን ዮኒ ፀጋ ይብዛልክ በግላችን አብዝተን እንፀልያለን ትውልድ ከእጁ ሲያመልጥ የማይወድ አያርፍም እና እኛም አናርፍም ስራውን በጌታ ስም ስልጣን እናፈርሳለን የጌታ ስራም በሀይል እየጨመረ ይቀጥላል የዳኑትንም በቤቱ ያፅናቸው ከወደቁበት የሚያነሳ የለም ጌታን ሲያገኙ እና ሲለወጡ እንደጠበቃ የሚነሱ ሀይማኖተኞች ስላሉ እንዳይፀኑ ፈተና ስለሚሆኑባቸው ስለእነርሱም አብዝተን እንፀልይ
ኢየሱስ ብቻ ሰውን ይለውጣል ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ መተኪያ የሌለው የዘላለም ህይወት ነው።
ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎት ቤተሠብህ ይባርክ
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ጌታ የስሱ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ!ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር♥♥♥
ውድ የክርስቶስ ወንድም እና እህቶቼ ፤ ግርማ አስፋው እባላለሁ ትውልዴ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ጀርመን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከኖርኩ በኋላ የጀርመን ዜግነት ተሰጠኝ። ጀርመናዊት ሚስት (ስቢነን) አግብቼ 5 (ሳሙኤል፣ ዮሃንስ፣ ዮናታን፣ ራሔል እና ኤሊያስ) ልጆች ወለድን። ሆኖም ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት በልቤ የተቀበልኩት እና በውሃ የተጠመቅሁት እኔ ብቻ ነኝ። ባለቤቴ እና ልጆቼ ኢየሱስን እስካሁን አዳኝ አድርገው ስላልተቀበሉት፣ እባካችሁ ለነርሱ መዳን በአጽኖ በአስቸኳይ እንድትጸልዩ እለምናችኋለሁ። በ1978 የመጀመሪያው የልብ HEART ATTACK ህመም አጋጠመኝ እና አሁን ሁለተኛዉም አጋጠመኝ። ነገር ግን ኢያሱ በማይሻር ፍቅሩና ፀጋዉ በህይወቱ ውስጥ ደግፎኝ አዳነኝ። በሁለተኛዉ የልብ HEART ATTACK 40% ብቻ የልብ Performance አለህ አሉኝ ።ለማገገም እንድትፀልይ በኢየሱስ ስም እጠይቃለሁ !!!በክርስቶስ አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ♥♥♥
ዮኒነት አንተ የትውልድ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር
ረድዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨርሶ ያውጣሽ ከዚህ ሱስ ደስ ብሎኛል የኔውድ የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
6ዙር ጀለሶቼን ይዤ መጣሁ
ጃግና የኔ 🎉🎉🎉
Bravo 👏 👏 👏 👏
እንዳትቀሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
1ኛ
❤❤
ከሱስ ወደ እየሱስ የጌታ ሰም ይባረክ
ሁሉም ሰው የፈለገውን ያህል እውቀት ቢኖረው የሆነ የጎደለው ነገር አይጠፋም ..ዮናታን እንደዛው የጎደለው ነገር ልኖረው ይችላል ግን ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ በሱ ሆነው ለሀገር እየተጠቀመ ነው ።እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳህ ወንደማችን።
አቤት የአጋንንት ስራ ጌታ ይገጽሣው ሴት ልጅ ሰኪሬ ስትል ከባድ ነው ዮኒ የትውልድ አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏🙏
ጌታ ቢረዳት የኔም ልጅ በመጨረሻው ዙር ትመጣለች ጌታ ሁሉን መልካም ያደርጋል
ይህችን ብላቴና እንዴት ልቤ እንደወደዳት ጌታ በቅባቱ ይለውጥሽ ተባረኪ እረድኤት
አነጂ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በዚ ደስ በሚለው አንደበትሽ በተዋበና ባማረ ቃላት ትገልጺዋለሽ አንቺ በርትተሽ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በስለሽ ሱሰኛ ጓደኞችሽን ታወጫለሽ አከባቢው ካንቺ የተነሳ ይድናል በእውነት አንቺ ትልቅ ነሽ ወደሆላ እንዳትመለሺ ። ይሀ ለብሰሽ የዘነጥሽበት ልብስ ሰውነትሽን እንደሸፈነው ከልብሱ የተነሳ ገላሽ እንዳማይታይ እንዲሁ እግዚአብሔር በህይወትሽ ይታይ ይጉላ ። አሜን
እኔ ጌታዬ በምን ቃል ልግለጸው 😰ኡዑዑፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን 👏ዮን ተባረክ አንተ የትውልድ አባት ነህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 😢😘😘😘
ዎጣቶች የሆናቹ ሁላችሁም ጌታ እየሱስ ከክፉ ሱስ ይጠበቃቹ 🙇🏻♀️😰
Amen 🙏
ጌታ እየሱስ ተባረክ እየሱስስ የለአንተ ሕይወት ባዶ ነው እየሱስ ሕይወት መንገድ ነው 🙏🙏🙏
ባአመት ሁለቴ ይሁን ከሚሉት ነኝ ሀገሬ ያስፈልጋታል ልጆቿ በጨለማ እየተሰቃየ ነው ዮኒ አንደኛ 😅
የኔ ቆንጆ ጌታ የሱስ ረዳሽ ዘምንሽ ይለምልም
13 የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።14 በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።15 የምንለምነውንም ሁሉ እንዲሰማልን ብናውቅ ከእርሱ የለመነውን ልመና እንደ ተቀበልን እናውቃለን።1የዩሐንስ 5:13-15
ዮኒ ጌታ ሀይልንይጨምርልህ ከዚህ የበለጠ አነጋጋሪ ነገር ባንተ ጌታይስራ ተባረክ
መልካም ወጣት ይለያልጌታ የተባረከ ይሁን ዬኒየ ❤የኔአባት በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ የእዉነት ከልቤ እወድሃለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ ❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ታሪካችንን ለውጥልን እንማፀንሃለን ይቅር በለን ተለመነን በቃ በለን ቆንጆ አልረፈደም በፀሎት በርቺ ቃሉን አጥኚ እግዚአብሔር ይችላል ! ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበይ ብርትት በይ አይዞሽ ትውልዱን የምታስመልጭ ነሽ አለቀ ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ
ዮንዬ እኔ አንተጋ መጥቼ ሰልማር እንደል ሞት ጸልይልኝ በጌታ ብሆንም 😭እየበራታው አይደለም። ፀጋና ምሕረት እውነት ጥበብ ይጨመርልህ🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ዮኒዬ የምድራችን ታላቅ ሰው ዘርህ ይባረክ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ!!!!!ዮኒ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!ይህ ምስክርነታቸው ይቀጥል!!!!!!! ብዙዎችን ይቀይራል ብዬ አምናለሁ!!!!!!!!
ዮንዮ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድ ከሸክምህ አንዷን ልካፈል እወደላው ዮንዮ ግን በጣም መተደል እንደሆ ተውቀለህ እወድሃለሁ ስለቀስ አላቅሳለው ምክንያቱም የላፍኩበት መንገድ ነው ተባረክ የሰራዊት አምላክ ሰላሙን ያብዘልህ።❤❤❤
ወንጌል ይለወጣል ዮነ ጌታ የባረክህ
እኔ መለወጣቸው በጣም ደስ የምል ነገር ነው ግን የወለዱአቸው ቤተሰቦች ለምን ትቶአቸው ነው ዮኒ በእያንዳንዱ ወጣት ምስክርነት መጨረሻ ለይ ለቤተሰቦቻቸው ማሳሰቢያ ብትሰጥ መልካም ነው ለሁሉም የኢትዮጵያ ወላጆች
Yoneye echen betanebew des yelegnal yalehut be sedet new emenete orthodox negn anten mayet kejemerekugn 5 amet honognal hawasa meteche bemeseker des balegn gen demo and ken ayekerem yoniye betam techi neberekugn yawem merteye techi yanten temhert mayet kejemerekugn metet akomekugn esu becha sayehon weloyen keyerekugn mete becha ayedelem shisham jemere neber be sew hager sekere bezu tefat atefechalew ahun kemenem yelewem kemetet ke shisha Yoniye kefu kante yerak lijocheken shi yaregilik tebarekulegn❤❤❤❤❤
የዘንድሮዉ ይለያል ፈጣሪ በልጁ ላይ በሀይል አርፎ አስተምሮናል,ባርኮናል ስለሁሉም ጌታ የባረክ
ዮኒ ተባረክ። ዘመንህ ይለምልም።
Woooow Ameliteshal Yoniyee Zemenikin Hulu GATA EYESUS YIBARIKEW Kene mulu Batesbik!Ate Eko! Yoniye Ye Midirachin Be Bereket Nek!❤❤❤🎉🎉❤❤
ደስ ሲሉ ኮ ኤርድት አሁን እንድት እንድ ጌታ ቅየራት ይግርማል እየሱስ 🥰💯💯🥰❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐
አሁንም ጥዋት ነው እማ Well come እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️
Yoniye Igzabiher Zemenihin yibarkew. Igzabiher ye Ethiopian inatoch imba bantee mikniyat abiswal. Beyebetachin yalewn cinqet kenun xebiqo indifeta inamnalen.
🎉🎉 የንየ ቖንጅየ እናት፡ እንካን በሰላም ወደ ኣባትሽ ቤት መጣሽ፡ ኣባትሽ በጣም መልካም ነው፡ ሳይሽ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉
ዮንዬ በዚህ ክፉ ዘመን አንተን የወጣቶች አባት አድርጎ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ እንወድሃሌን
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ኑሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።ድሬድ ፀጉርሽ ይቆረጥ እራሱ መንፈስ ነውና
ዮንዬ ጌታ እግዝአብሐር ባንተ ምክንያት ብዙ ትውልድን እያስመለጣቸው ነወ ተባረክ ጌታ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤
የኔ ጌታ ልውጥሽን ያፅናው የእናትሽ እንባ አምላክ አብሶታል ክብሩን እርሱ ይውሰድ ሰው እንጂ ጌታማ ፍጡሩን እንደዋዛ አይተውም
እኔስ ለወላጆቻቸው አዘንኩ:: በዚህ ኑሮ ውድነት በልጆች ሱሰ መቸገር😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው:: ለምን ከሱሰኞቹ ጥቂቶቹ ናቸው:: እነዚህ ቀሪውን ቤት ይቁጠረው 🙏🙏🙏
Waw ዘንድሮ ገራሚ ነው አየሱስ ያድናል ዮንዬ ተባረክ
አረ ኡኡኡኡ ዮኒ አንተኮ እግዚአብሔር ልጆቹ ሲጠፉበት የላከህ ነህኮ ምንም በፕሮቴስታንት እምነት ባላምንም በሱስ ህይወታቸው የተበላሹትን ሁሉ እንድትታደግ እንደተላክ ግን አምናለሁ በቃ ተመርጠሀል ተባረክ ወንድሜ🙏
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ ሀሹ ሀሌሉያ እግዚአብሔር ግዜ አለው እኮ ሁሉም በግዚዬው ውብ አድርጎ ሠራ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እግዚያብኤር መልካም ነው ክብር ለስሙ ይሁን ደመርሽው ይሁንልሽ የኔቆጆ የጌታ ባርያ የዋ ዘመንንን ጌታ ይባርከው የተሠበረን ልብ የምትጠግንበት ፀጋ በእጥፍ ይብዛልእ ኑርልን ከነቤተሠብ !!!
ደግሞ ስታምርርርር የኔ ቆንጆ😍😍😍
ዮኒዬ. የኔ. አበት. ስለ አንተ. እግዚአብሔር. አማሰግንሃሎ. የትዉልድ. አበት ነህ. ፀጋ ልበስ. ታባርክልኝ. የኔ ዬዋ❤❤❤❤
Just I want to say thank God !!! Dear Man of God Agelegayi Yonatan Aklilu !!!Daniel 12:3God bless you always
የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ቀን ነው።ተባረኪ ወመንሽ ይለምልም
እውነት አመለጥሽ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እግዚአብሔረ ያጽናሽ በቤቱ❤❤❤❤❤❤ዮኔዬ ተባረክ
እግዚያብሔር ይርዳሽ እህት ለጌታ ሁሉ ይችላል ዮንዬ ተባረክልኝ!
ለውጥሽ፡ይፅና❤❤❤❤ዮኒተባረክ❤
ዮን እግዚአብሔር ብቻ ይሰጥልኝ እህቴ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ 💝🙏
ዮኒ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ ቃላት አጠው again be blessed
Yoni you are the chosen servent of God helping the youth! Bless You!!!
እግዚአብሔር በዮናታን እየሰራ ነው😊 3ኛ ዙር እንገናኝ😄😃😃 መልካም ወጣት ወደ ብርታት💪👉👍
ዮን❤ዬጌታ ልጅ🎉
ዮን እግዚአብሔር ትዉልድን በአንተ እያታደገ ዘመንህን ይጨርሰዉ
ዬን ገታ አምለኪ ይበሪኪህ ዘለለምኪ ዬታበረከ ይሁን ለምልም❤❤ኢየሱስ የድነል ይታደገል
ዘመንህ ይባርክ ዮንዬ እንዎዳለ የኔ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯እየሱስ ይልዉጥ 💕💕💕💕
የኔ ዉድ አባታቺን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አተን የሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ እዎድሃለው የኔ አባቴ ታበረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስ ይባርክህ !✝️🙏🙏✝️
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለው ልጆችህን ከሰይጣን መጋጋ እየነትርክ ስለሆነ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹😊
Yo melakam abate neke iko tilyalh egazabhr lemdarachn yasnesak liyu sew nekh abate kezu belyh minm alhm ye metosalh edeme yisxlh tebarekh❤❤❤❤❤❤❤
Yonye gin anten yeteshekemech mahitsen tibarek yoniye indhu saterej koyilin ig/r indhu wotat argo yakoyik ye tiwuld wotatoch hulu abat❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ይባረክ ስለ ወጣቱ ዬኒያችን ተባረክ !!!
ማነው ሙስሊምሁኖእደኔ መልካም ወጣትን እሚከታተል ሳለቅሱ አብሮ የሚያለቅስ😢
❤❤ እንኳን ይህ ትምህርት ለአገረ ወጣት ደረሱ
Yeradashi Geta Yebasigeni Tabariki Yoniye Bate Wusiti Yale Taga Egezabiherina Amasaginalo Awosi La Buzuhochi Ye Madani Mikihinati Huni Aaammmmeeeennnnn❤❤❤
ዮንዬ ቃል የለኝም ዘመን ,ቤትህን ይባርክ
ጌታ,ሆይ,ትውልድን,አስብዮኒዬ,ጌታ,ይባርክክ🙏
Sle Yoniyeee sle Melkam Wexatoch Egziabiher Yimesgen Kbrun Isu Yiwused❤❤❤❤❤❤❤
Yoni Geta Yibarky aslekesegn, Egziabherim beliju dem indezih new yateben. Abet fikiru.
በእዉነት ቃል የለኝም ጌታ ይባርክ❤❤
የወኒ፣ጌታ፣ይባረከህ፣እድሜጤናይሰጠህ
Egzaber melkam new hallelujah congratulations my dear sister Jesus is Lord bless you yoni
መልካም ወጣት ወዳ ብርታት ዛንድሮ ይላያል ውናንጌል ይላውጣል እየሱስ ያድናል ክብር ሁሉ ላ አግዚአብሔር ይሁን ❤
Euesus Geta New Enkaen Geta Redaese Geta Bebatu Yabertaes Yoniya Egzabher yebarkhe
Egezeabehr Abate yekeberbt Wendemachen yonatan yesemayu geta Etef derbe tsegan yalebeseh yesemayu bemederu berekt yaterfeferefeh.
ዮኒ ጌታ እኮ ካንተ ጋር ነው❤
1 ken mlkam wetat emetalew from Tigray
የኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን በየ አመቱ ማልቀስ ስራዬ ሆነዋል ያም የሚያስለቅሰኝ ብዙ ወጣቶች የሚያማምሩ በዚህ አድሜያቸዉ ሲለወጡሙ ማየት እንደ ደስታ ቢያስለቅሰኝም ወጣቱን የሚያከራትት አዉሬ ግን ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ ዩኒ ይህ በየ አመቱ ላተ የምለዉ ነገር ነዉ እወድሃለሁ ዘርህ ይባርክ❤❤🙏🙏
yoni amazing man of God!!!!!!!!! God Bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፀጋ ልበስ ዮንዬ❤
እግዚአብሔር ይባርክ ዮናታን
አቤት ጊዜው ስዳርስ ነገሮች ሁሉ ውብ ይሆነሉ❤❤
yoniyen makawom michelew seatanew geta tsaga yabazalek abo endat yetabarknak ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ይትከልሽ😍😍
yezi agelgilot tekafayoch Hulugeta eyesus yibarkachu!
ዮን ጉልበትህ እንዴ ነሰር የታደስ ዘር መንዘር ከአንተ የትነሳ ❤️🥰🥰🥰የባረክ
ዮኒዬ አንተ የዘመኑ ምርጥ አባት ዘመንክ ይባረክ 😊
Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌🙌 yoniya dagyi abate wodhalo 😢😢😢😢😢😢
ጌታ ይባርክህ ዪኒ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ጌታ ይባረክ ዮንዬ 🥰🥰😭❤️🔥❤️🔥
እኔ ሙስሊምነኝ እምነቱ ሳይሆ የዮናታ ስራው በጣምነው ምወድለት ሲያወራቸውራሱ እንዴት ተመስጦ እንሆነሳይ ያጅበኛል አቦ አንተራሱ የመልካሞች መልካም ወጣትነህ❤❤❤
Tebarki ehta sew derama new yelal. Beyoni hono yemiseraw gata esu yekbr
yene eht Muslim honesh yhenn meredatsh Melkam new gn emnetunm mekebel alebsh wengelu endelewexachew kamensh emnetunm mekebel
@@KenyAdis-t2s Muslim mehon iyesusin alemawek wayi alemekebel sayihon yebelete iyesus yetelakebetin alama meredat newu
Yegnanetachin aegnta Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak nuw wedesu qirebi.
@@SumayaAhmed-bd9zl
የኔ እናት ኢየሱስ አምላክ ነው ቀልዴን እንዳይመስልሽ..... ሙስሊም ልሆን ጫፍ ደርሼ የነበርኩ ሰው ነኝ
የ እግዚአብሔር ቃል ለምኑ ይሰጣቹአል ዓንኩአኩ ይከፈትላቹአል ይላል::
እግዚአብሔርን የመፈለግ መንፈስ በ ውስጥሽ እንዲያድር እፀልይልሻለው, ዝምብለሽ አይደለም እዚ የመጣሽው.
እግዚአብሔር ይፈልግሻል, ለሚፈልጉት ቅርብ የሆነ አምላክ ነው:: God bless you sister ባለሽበት የ እግዚአብሔር ሰላም ያግኝሽ
በአመት ሁሌቴ ይሁን የምትሉ የት አላቹ እንዴ እኔ ❤❤❤❤👍👍👍👍ዮኒዬ 💪💪አሽንፈሃል
ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ለተማሪወች ግዜ የሚመቸው ክረምት ነው
መልካም ወጣት የዘድሮ ይለያያል wow ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል ❤❤
❤🎉tabarkienate
በየአመቱ እየጨመረ ነው ጌታ ይባረክ
betam getan
አሜን ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ያድናል!!!
Betam nw enge
ሱስ አይኑ ይጥፋ 😢ቆንጆ ልጆ ነበረች ንግግሯ አይጠገብም የዛሬ አመት ተለውጠሽ አምሮብሽ እግዚአብሔር ያገናኘን
Amen .... Background yalewun mazmur title pls
@@ChalaAbera-ih7pk ርዕሱን ባላውቀውም ፣ ዘማሪው ግን ይድነቃቸው ተካ ይባላል። አዲስ አልበሙ ላይ ያለ ይመስለኛል።
@@ChalaAbera-ih7pkgn bante yidnekachew teka
ግን ምን አይነት አምላክ ነህ የተጣሉትን የወደቁትን እርቀው ያሉትን የምትሰበስብ ስምህ ይባረክ!! ወንጌል ይለውጣል
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ውይ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኔ ዛሬ በጉጉት ነው ስጠብቅ ነው የዋልኩት በጌታ ማዳነ ለመደሰት ለማመስገን አመለጡ ክብር ለረዳቸው ለእግዚአብሔር ይሁን
Me too
ስለሁሉ የጌታ የእየሱስ ስም ይባረክ የክብሩ ባለቤት እሱ ነው ለእርሱ ብዙ ክብር ይሁን ለሚለውጥ ሰው አድርጎ በክብር የሚያቆም እድፋምን ልብስ ለውጦ መአዛውን ለሚያለብስ ❤❤❤❤እንወድሀለን ጌታችን
ዮኒ ፀጋ ይብዛልክ በግላችን አብዝተን እንፀልያለን ትውልድ ከእጁ ሲያመልጥ የማይወድ አያርፍም እና እኛም አናርፍም ስራውን በጌታ ስም ስልጣን እናፈርሳለን
የጌታ ስራም በሀይል እየጨመረ ይቀጥላል የዳኑትንም በቤቱ ያፅናቸው
ከወደቁበት የሚያነሳ የለም ጌታን ሲያገኙ እና ሲለወጡ እንደጠበቃ የሚነሱ ሀይማኖተኞች ስላሉ እንዳይፀኑ ፈተና ስለሚሆኑባቸው ስለእነርሱም አብዝተን እንፀልይ
ኢየሱስ ብቻ ሰውን ይለውጣል ክብር ለስሙ ይሁን
ኢየሱስ መተኪያ የሌለው የዘላለም ህይወት ነው።
ዮንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎት ቤተሠብህ ይባርክ
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ጌታ የስሱ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ!
ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን
አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር
♥♥♥
ውድ የክርስቶስ ወንድም እና እህቶቼ ፤
ግርማ አስፋው እባላለሁ ትውልዴ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ጀርመን ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከኖርኩ በኋላ የጀርመን ዜግነት ተሰጠኝ። ጀርመናዊት ሚስት (ስቢነን) አግብቼ 5 (ሳሙኤል፣ ዮሃንስ፣ ዮናታን፣ ራሔል እና ኤሊያስ) ልጆች ወለድን። ሆኖም ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት በልቤ የተቀበልኩት እና በውሃ የተጠመቅሁት እኔ ብቻ ነኝ። ባለቤቴ እና ልጆቼ ኢየሱስን እስካሁን አዳኝ አድርገው ስላልተቀበሉት፣ እባካችሁ ለነርሱ መዳን በአጽኖ በአስቸኳይ እንድትጸልዩ እለምናችኋለሁ። በ1978 የመጀመሪያው የልብ HEART ATTACK ህመም አጋጠመኝ እና አሁን ሁለተኛዉም አጋጠመኝ። ነገር ግን ኢያሱ በማይሻር ፍቅሩና ፀጋዉ በህይወቱ ውስጥ ደግፎኝ አዳነኝ። በሁለተኛዉ የልብ HEART ATTACK 40% ብቻ የልብ Performance አለህ አሉኝ ።ለማገገም እንድትፀልይ በኢየሱስ ስም እጠይቃለሁ !!!
በክርስቶስ አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ
♥♥♥
ዮኒነት አንተ የትውልድ አባት እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር
ረድዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨርሶ ያውጣሽ ከዚህ ሱስ ደስ ብሎኛል የኔውድ የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
6ዙር ጀለሶቼን ይዤ መጣሁ
ጃግና የኔ 🎉🎉🎉
Bravo 👏 👏 👏 👏
እንዳትቀሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
1ኛ
❤❤
ከሱስ ወደ እየሱስ የጌታ ሰም ይባረክ
ሁሉም ሰው የፈለገውን ያህል እውቀት ቢኖረው የሆነ የጎደለው ነገር አይጠፋም ..ዮናታን እንደዛው የጎደለው ነገር ልኖረው ይችላል ግን ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ በሱ ሆነው ለሀገር እየተጠቀመ ነው ።እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳህ ወንደማችን።
አቤት የአጋንንት ስራ ጌታ ይገጽሣው ሴት ልጅ ሰኪሬ ስትል ከባድ ነው ዮኒ የትውልድ አባት ነህ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏🙏
ጌታ ቢረዳት የኔም ልጅ በመጨረሻው ዙር ትመጣለች ጌታ ሁሉን መልካም ያደርጋል
th-cam.com/video/lztzAwCS4fY/w-d-xo.html
ይህችን ብላቴና እንዴት ልቤ እንደወደዳት ጌታ በቅባቱ ይለውጥሽ ተባረኪ እረድኤት
አነጂ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በዚ ደስ በሚለው አንደበትሽ በተዋበና ባማረ ቃላት ትገልጺዋለሽ አንቺ በርትተሽ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት በስለሽ ሱሰኛ ጓደኞችሽን ታወጫለሽ አከባቢው ካንቺ የተነሳ ይድናል በእውነት አንቺ ትልቅ ነሽ ወደሆላ እንዳትመለሺ ። ይሀ ለብሰሽ የዘነጥሽበት ልብስ ሰውነትሽን እንደሸፈነው ከልብሱ የተነሳ ገላሽ እንዳማይታይ እንዲሁ እግዚአብሔር በህይወትሽ ይታይ ይጉላ ። አሜን
እኔ ጌታዬ በምን ቃል ልግለጸው 😰ኡዑዑፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን 👏ዮን ተባረክ አንተ የትውልድ አባት ነህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 😢😘😘😘
ዎጣቶች የሆናቹ ሁላችሁም ጌታ እየሱስ ከክፉ ሱስ ይጠበቃቹ 🙇🏻♀️😰
Amen 🙏
ጌታ እየሱስ ተባረክ እየሱስስ የለአንተ ሕይወት ባዶ ነው እየሱስ ሕይወት መንገድ ነው 🙏🙏🙏
ባአመት ሁለቴ ይሁን ከሚሉት ነኝ ሀገሬ ያስፈልጋታል ልጆቿ በጨለማ እየተሰቃየ ነው ዮኒ አንደኛ 😅
የኔ ቆንጆ ጌታ የሱስ ረዳሽ ዘምንሽ ይለምልም
13 የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
14 በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።
15 የምንለምነውንም ሁሉ እንዲሰማልን ብናውቅ ከእርሱ የለመነውን ልመና እንደ ተቀበልን እናውቃለን።1የዩሐንስ 5:13-15
ዮኒ ጌታ ሀይልንይጨምርልህ ከዚህ የበለጠ አነጋጋሪ ነገር ባንተ ጌታይስራ ተባረክ
መልካም ወጣት ይለያልጌታ የተባረከ ይሁን ዬኒየ ❤የኔአባት በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ የእዉነት ከልቤ እወድሃለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ ❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ታሪካችንን ለውጥልን እንማፀንሃለን ይቅር በለን ተለመነን በቃ በለን ቆንጆ አልረፈደም በፀሎት በርቺ ቃሉን አጥኚ እግዚአብሔር ይችላል ! ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበይ ብርትት በይ አይዞሽ ትውልዱን የምታስመልጭ ነሽ አለቀ ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ
ዮንዬ እኔ አንተጋ መጥቼ ሰልማር እንደል ሞት ጸልይልኝ በጌታ ብሆንም 😭እየበራታው አይደለም። ፀጋና ምሕረት እውነት ጥበብ ይጨመርልህ🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ዮኒዬ የምድራችን ታላቅ ሰው ዘርህ ይባረክ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ!!!!!ዮኒ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!ይህ ምስክርነታቸው ይቀጥል!!!!!!! ብዙዎችን ይቀይራል ብዬ አምናለሁ!!!!!!!!
ዮንዮ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድ ከሸክምህ አንዷን ልካፈል እወደላው ዮንዮ ግን በጣም መተደል እንደሆ ተውቀለህ እወድሃለሁ ስለቀስ አላቅሳለው ምክንያቱም የላፍኩበት መንገድ ነው ተባረክ የሰራዊት አምላክ ሰላሙን ያብዘልህ።❤❤❤
ወንጌል ይለወጣል ዮነ ጌታ የባረክህ
እኔ መለወጣቸው በጣም ደስ የምል ነገር ነው ግን የወለዱአቸው ቤተሰቦች ለምን ትቶአቸው ነው ዮኒ በእያንዳንዱ ወጣት ምስክርነት መጨረሻ ለይ ለቤተሰቦቻቸው ማሳሰቢያ ብትሰጥ መልካም ነው ለሁሉም የኢትዮጵያ ወላጆች
Yoneye echen betanebew des yelegnal yalehut be sedet new emenete orthodox negn anten mayet kejemerekugn 5 amet honognal hawasa meteche bemeseker des balegn gen demo and ken ayekerem yoniye betam techi neberekugn yawem merteye techi yanten temhert mayet kejemerekugn metet akomekugn esu becha sayehon weloyen keyerekugn mete becha ayedelem shisham jemere neber be sew hager sekere bezu tefat atefechalew ahun kemenem yelewem kemetet ke shisha Yoniye kefu kante yerak lijocheken shi yaregilik tebarekulegn❤❤❤❤❤
የዘንድሮዉ ይለያል ፈጣሪ በልጁ ላይ በሀይል አርፎ አስተምሮናል,ባርኮናል ስለሁሉም ጌታ የባረክ
ዮኒ ተባረክ። ዘመንህ ይለምልም።
Woooow Ameliteshal Yoniyee Zemenikin Hulu GATA EYESUS YIBARIKEW Kene mulu Batesbik!Ate Eko! Yoniye Ye Midirachin Be Bereket Nek!❤❤❤🎉🎉❤❤
ደስ ሲሉ ኮ ኤርድት አሁን እንድት እንድ ጌታ ቅየራት ይግርማል እየሱስ 🥰💯💯🥰❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐
አሁንም ጥዋት ነው እማ
Well come እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️❤️
Yoniye Igzabiher Zemenihin yibarkew. Igzabiher ye Ethiopian inatoch imba bantee mikniyat abiswal. Beyebetachin yalewn cinqet kenun xebiqo indifeta inamnalen.
🎉🎉 የንየ ቖንጅየ እናት፡ እንካን በሰላም ወደ ኣባትሽ ቤት መጣሽ፡ ኣባትሽ በጣም መልካም ነው፡ ሳይሽ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉
ዮንዬ በዚህ ክፉ ዘመን አንተን የወጣቶች አባት አድርጎ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ እንወድሃሌን
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ኑሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
ድሬድ ፀጉርሽ ይቆረጥ እራሱ መንፈስ ነውና
ዮንዬ ጌታ እግዝአብሐር ባንተ ምክንያት ብዙ ትውልድን እያስመለጣቸው ነወ ተባረክ ጌታ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤
የኔ ጌታ ልውጥሽን ያፅናው የእናትሽ እንባ አምላክ አብሶታል ክብሩን እርሱ ይውሰድ ሰው እንጂ ጌታማ ፍጡሩን እንደዋዛ አይተውም
እኔስ ለወላጆቻቸው አዘንኩ:: በዚህ ኑሮ ውድነት በልጆች ሱሰ መቸገር😭 እግዚአብሔር ይድረስላቸው:: ለምን ከሱሰኞቹ ጥቂቶቹ ናቸው:: እነዚህ ቀሪውን ቤት ይቁጠረው 🙏🙏🙏
Waw ዘንድሮ ገራሚ ነው አየሱስ ያድናል ዮንዬ ተባረክ
አረ ኡኡኡኡ ዮኒ አንተኮ እግዚአብሔር ልጆቹ ሲጠፉበት የላከህ ነህኮ ምንም በፕሮቴስታንት እምነት ባላምንም በሱስ ህይወታቸው የተበላሹትን ሁሉ እንድትታደግ እንደተላክ ግን አምናለሁ በቃ ተመርጠሀል ተባረክ ወንድሜ🙏
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ ሀሹ ሀሌሉያ እግዚአብሔር ግዜ አለው እኮ ሁሉም በግዚዬው ውብ አድርጎ ሠራ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እግዚያብኤር መልካም ነው ክብር ለስሙ ይሁን ደመርሽው ይሁንልሽ የኔቆጆ የጌታ ባርያ የዋ ዘመንንን ጌታ ይባርከው የተሠበረን ልብ የምትጠግንበት ፀጋ በእጥፍ ይብዛልእ ኑርልን ከነቤተሠብ !!!
ደግሞ ስታምርርርር የኔ ቆንጆ😍😍😍
ዮኒዬ. የኔ. አበት. ስለ አንተ. እግዚአብሔር. አማሰግንሃሎ. የትዉልድ. አበት ነህ. ፀጋ ልበስ. ታባርክልኝ. የኔ ዬዋ❤❤❤❤
Just I want to say thank God !!!
Dear Man of God Agelegayi Yonatan Aklilu !!!
Daniel 12:3
God bless you always
የኔ ቆንጆ ነገ ሌላ ቀን ነው።ተባረኪ ወመንሽ ይለምልም
እውነት አመለጥሽ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እግዚአብሔረ ያጽናሽ በቤቱ❤❤❤❤❤❤ዮኔዬ ተባረክ
እግዚያብሔር ይርዳሽ እህት ለጌታ ሁሉ ይችላል ዮንዬ ተባረክልኝ!
ለውጥሽ፡ይፅና❤❤❤❤ዮኒተባረክ❤
ዮን እግዚአብሔር ብቻ ይሰጥልኝ እህቴ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ 💝🙏
ዮኒ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ ቃላት አጠው again be blessed
Yoni you are the chosen servent of God helping the youth! Bless You!!!
እግዚአብሔር በዮናታን እየሰራ ነው😊
3ኛ ዙር እንገናኝ😄😃😃 መልካም ወጣት ወደ ብርታት💪👉👍
ዮን❤ዬጌታ ልጅ🎉
ዮን እግዚአብሔር ትዉልድን በአንተ እያታደገ ዘመንህን ይጨርሰዉ
ዬን ገታ አምለኪ ይበሪኪህ ዘለለምኪ ዬታበረከ ይሁን ለምልም❤❤ኢየሱስ የድነል ይታደገል
ዘመንህ ይባርክ ዮንዬ እንዎዳለ የኔ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯እየሱስ ይልዉጥ 💕💕💕💕
የኔ ዉድ አባታቺን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አተን የሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ እዎድሃለው የኔ አባቴ ታበረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስ ይባርክህ !✝️🙏🙏✝️
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለው ልጆችህን ከሰይጣን መጋጋ እየነትርክ ስለሆነ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹😊
Yo melakam abate neke iko tilyalh egazabhr lemdarachn yasnesak liyu sew nekh abate kezu belyh minm alhm ye metosalh edeme yisxlh tebarekh❤❤❤❤❤❤❤
Yonye gin anten yeteshekemech mahitsen tibarek yoniye indhu saterej koyilin ig/r indhu wotat argo yakoyik ye tiwuld wotatoch hulu abat❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ይባረክ ስለ ወጣቱ ዬኒያችን ተባረክ !!!
ማነው ሙስሊምሁኖእደኔ መልካም ወጣትን እሚከታተል ሳለቅሱ አብሮ የሚያለቅስ😢
❤❤ እንኳን ይህ ትምህርት ለአገረ ወጣት ደረሱ
Yeradashi Geta Yebasigeni Tabariki Yoniye Bate Wusiti Yale Taga Egezabiherina Amasaginalo Awosi La Buzuhochi Ye Madani Mikihinati Huni Aaammmmeeeennnnn❤❤❤
ዮንዬ ቃል የለኝም ዘመን ,ቤትህን ይባርክ
ጌታ,ሆይ,ትውልድን,አስብ
ዮኒዬ,ጌታ,ይባርክክ🙏
Sle Yoniyeee sle Melkam Wexatoch Egziabiher Yimesgen Kbrun Isu Yiwused❤❤❤❤❤❤❤
Yoni Geta Yibarky aslekesegn, Egziabherim beliju dem indezih new yateben. Abet fikiru.
በእዉነት ቃል የለኝም ጌታ ይባርክ❤❤
የወኒ፣ጌታ፣ይባረከህ፣እድሜጤናይሰጠህ
Egzaber melkam new hallelujah congratulations my dear sister Jesus is Lord bless you yoni
መልካም ወጣት ወዳ ብርታት ዛንድሮ ይላያል ውናንጌል ይላውጣል እየሱስ ያድናል ክብር ሁሉ ላ አግዚአብሔር ይሁን ❤
Euesus Geta New Enkaen Geta Redaese Geta Bebatu Yabertaes Yoniya Egzabher yebarkhe
Egezeabehr Abate yekeberbt Wendemachen yonatan yesemayu geta Etef derbe tsegan yalebeseh yesemayu bemederu berekt yaterfeferefeh.
ዮኒ ጌታ እኮ ካንተ ጋር ነው❤
1 ken mlkam wetat emetalew from Tigray
የኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ግን በየ አመቱ ማልቀስ ስራዬ ሆነዋል ያም የሚያስለቅሰኝ ብዙ ወጣቶች የሚያማምሩ በዚህ አድሜያቸዉ ሲለወጡሙ ማየት እንደ ደስታ ቢያስለቅሰኝም ወጣቱን የሚያከራትት አዉሬ ግን ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ ዩኒ ይህ በየ አመቱ ላተ የምለዉ ነገር ነዉ እወድሃለሁ ዘርህ ይባርክ❤❤🙏🙏
yoni amazing man of God!!!!!!!!! God Bless you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፀጋ ልበስ ዮንዬ❤
እግዚአብሔር ይባርክ ዮናታን
አቤት ጊዜው ስዳርስ ነገሮች ሁሉ ውብ ይሆነሉ❤❤
yoniyen makawom michelew seatanew geta tsaga yabazalek abo endat yetabarknak ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ይትከልሽ😍😍
yezi agelgilot tekafayoch Hulu
geta eyesus yibarkachu!