ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልልልልልል የኔ ፈዋሽ ኪዳንዬና ሠማእቱ ጊዮርጊስ እንዴት ደስ አለኝ የመንገዱ ፈተናን ማሳለፍ ትችልበታለህ!
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት ስጠብቀው
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እኔም ህዳር ላይ ልመጣ አስቢ አለሁ ከዉጭ ነው የምመጣው በፆሎታቹህ አስቡይ
ውይ ታድለሽ ይሳካልሽ በሰላም ግቢ
ኣምላክ ጊያርግስ ካንተ ጋር ይሁን
ማርያምን መታደል❤❤❤❤
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ጉዞ ተጀመረ ክብሪ ምስጋና ይሁን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርግስለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ደከመኝ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
አምላክ ጊዎስግስ የልቤን ታወቃለህ እና የልቤን ፍፅምልኝ ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አባዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
Amen yabekan🙏🙏🙏
እውይ መታደል ሰማእቱ እኔ ሃጢያተኛዋን ለደጅህ ከነ ቤተሰቤ አብቃኝ ለደጅህ የሚገባኝ ባልሆንም ግን ቆሻሻዬን በንስሃ አስወግጄ እንድመጣ የመድሃኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ይብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ ደስ አለኝ 🤲🙏
ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃን በናፍቆት ላለነው
ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስለ ኩሉ ነገር ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምመጣ አመት እንደ ዛሬ ለደጅ ያብቀን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዱ አሜን ፫❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰማይቱ ቅዱስ ዮርጊስ ስራ ብዙው እኛም የደጅህ አብቃን
አባቴ ቅዱስ ጌወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።
በርቱ የሰማዕቱን ገቢረ ተዓምር ሃሰት የሚያደርጉ ሰዎች በዝተዋል።
እልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
.ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አግባን. ሁሌ እደጓጎሁ ነኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ አባቴ ከእነ ኃጢአታችን ስለምትወድን እናመሰግናለን ቅዱስ ሰማእትሆይ እንደ ወደክ እንድወድክ በልቤ ከፍቅርህ አካፍለኝ ?አሁንም እስከዛሬ እንደወደክና እንዳአፈቀርክኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ? ስለ አንተ ስመሰከሩ ሰምቼ እደስታሁእና ይህ ምስክርነት እኔም እንድመሰክር ልክ የእኔና የባለቤቴን የልጄን የማሳድጋትን ልጄን እንዲህም የቤተሰቦቼን ችግር ፍታልን ፣የሰማእታት አለቃ ሰማእቱ ለደጅህ እንድንደርስ ፍቃድ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት ነዉ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ብሎኛል ስለምትጀምሩ
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለኝ እባክህን ፀሎተን ስማ ካላንተኮ አልችልም አቃተኝ❤😢😢😢
እልልልልልልልል ተመስገን ነጋ እንኳን ደስ አለን ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ ድጋሚ አብቃኝ ።በጣም ቅዱስ ቦታህ ይናፍቃል ።ለሁሉም ተጓዞች መልካም ጉዞ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ኑሩልን
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለአዲስ አመት ወደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ለመሄድ አደረሳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን እኔንም ለደጅህ ከስደት መልሰኸኝ ስደተኞችን ልጆችህን አስበን ለደጅህ አብቃን😢😢😢 ለመመስከር አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደረሰን
ሰማዕቱ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ ።
Amen Amen Amen ❤❤
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዚህ ያበቃ አምላክ
ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ከአምላክህ አማልደህ ለደጅህ አብቃኝ
ደስ ይላል እንኳንም ተጀመረ:: እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ::
እስይ እስይ እልልል እባክህ ስማእቱ ለደጅህ እብቃኝ ጭንቀቲ ችግሪ ህምሜ የእንተን ደጅ እርግጪ ፍውስ እንደምገኝ የእመቤቴ ተራዳይነት የቅዱስ ጊዬርጊስ ምልጃ ይደርብኝ ልንስሃ እብቃኝ !!!!
እፅቡ ድንቅ ምክር ነው በልቦናችን ሰማዕቱ እና እመቤታችን ፃድቅ አባቶቻችን በፀሎታቸው ይጠብቁን ። እንኳዋን ደሰ አላችሁ /ደሰ አለን ❤❤❤ መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን ፀጋውነን ያብዛላችሀ። አሜን (3) በሰላም በጤና ለደጁ ያድርሰን (ይቆየን )❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
አግዚአብሔር ይምስግን ሲል ሁሉ ንግር 🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Elll Amlake Kidus Giwergis Ymesgen ❤️❤️❤️😍🥹😇💕🥰🙏🏾✝️✝️✝️
እልል ልክ ክልል ክልል ክልል ልክ ክልል ተመስገን
❤❤❤ እልልልልልልልልል❤❤❤
አግዝአሄር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃን እኔ ደካማ ነኝ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን አንጠጣም ፀበሉን ግን ደስስስስ እያለን እንጠጣለን ኡፍ ከስደት መልስ ለደክህ አብቃኝ እማዋይህ አባቴ❤❤❤❤❤❤
Ameen ameen ameen
Ameen ameen ameen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Temasgan ❤🙏Temasgan ❤🙏Temasgan ❤🙏 semaetu nab betika Abxshana ❤❤❤Bexslot yasbun weta Eyasus 🙏🙏🙏
እንደፈቃድህ ይሁን
እልልልልልል.... እሰይ ስለቴ ደረሰ
Egzihabihe ymasgen desyilal❤❤
እልልልልልል❤❤❤
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ወለተማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ለደጁ እዲያበቃኝ እባካቹ አስቡኝ ወንድሞቼ
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጊወርጊስ ምሥር የተለጠፈበትን ቢራ አጠጣም አጠጣም በሐጠቃላይ ከጠርሙሱ ላይ ይነሳልን አደኛዋ የጊወርጊስ ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስ ጊውርጊስ የመንገድ ጉዞ እንኳን ደስ አላችሁ አሜን ❤️ አሜን ❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
Amen Amen Amen
ትልቅ የበረከት ቦታ ነዉ ። ፈተናዉም በዚያዉ ልክ ነዉ። እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ሁለቴ ሄጃለሁ ። በሁለተኛዉ የኩዳዴን ፆም ቆየሁ እዚያ እያለሁ ጤነኛ ነበርኩ ጐንደር ስገባ ታመመኩ እና እስካሁን ስራ አልገባሁም። እና ወባ ስላለ ተከትባችሁ ሂዱ ከቻላችሁ
elelelelelelelele temsgen amlake beteh ayzegaben yena negus temsgen yedngel mareyam lije
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤በፀሎት አስቡን
አምላኬ ሆይ ከስደት ተመልሸ ለደጅህ እበቃ ይሆን😢😢 ሰማአቱየ ለደጅህ አብቃኝ በደለኛ ሀጢያተኛ ልጅህን ማረኝና አስምረኝ ለምስክርነት አብቃኝ😢😢 ቤተሰቦቸንም እዲመጡ አርዳቸው🙏🙏🙏
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ደስ አላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንድ ነገር ብትተባበሩኝ ደስ ይለኝ ነበር ነገሩ እንዲህ ነው አንድ ፕሮቴስታንት ጓደኛ አለኝ እናም በሐይማኖቱ በጣም ግራ ተጋብቶ የሚኖር ሰው ነበር ነገር ግን በመጨረሻ አንድ ውሳኔ ወሰነ እሱም ንስሀ ገብቶ በርሚል ጊወርጊስ መሄድና ቀጥተኛዋን መንገድ መፈለግ ነው ቢሆንም ግን ይህ ወንድማችን የቀን ገቢ ስለሌለው የትራንስፓርት እኛ እንድንረዳው ይፈልጋል እና እባካችሁ ከቻላችሁ ተረባርበን የትራንስፖርት ብናግዘው ለእናንተም በረከት ነው ማርያምን ልጁን ማገዝ የሚፈልግና በረከቱን መካፈል የሚፈልግ እዚሁ ላይ ይፃፍልኝ አንዲት ነፍስ ማዳን በጣም ትልቅ ዋጋ አለው ቤተሰቦቸ
እንየም ታህሳስ እመጣልሁ
ባጃጁ ወንዙን መሻገር ይችላል ደርሶ መልስ 400 ማለት ነው የአየር ቲኪቱ 15,00 ነው
❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢❤❤❤❤ተመስገንክብርለድግል ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አላየ ወንድሜ ደና ነህ እደው በፈጠረህ በሌላ ቪድዮም ኮሜንት አርጌልህ ነበር እና እንድታግዘኝ ስለፈለኩ ነው ለበረከትም ትንሽ ነገርም ማለት እፈልጋለው እና አተን በድምፅ አገቸ የማማክርህ ነበረኝ እና ብትችል ስልክህን ፃፍልኝ ባትችል ደሞ የኔ ስልክ ነው ይሄ በኢሞ ብትገባልኝ ዜሮዘጠኝ ሰላሳ አርባ ዘጠኝ ሰማንያ ሀያአምስተት ነው በምታምነው በቅዱስ ጊወርጊስ ወንድሜ
❤❤❤🙏🏻💕
ተመስገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
ተመስጌን መሄድ የምትችሉት ወለተማርያም በጸሎታቹ አስቡኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
መሄድ እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም እባካቹአግዙኝ እህት ወድሞቸ በእግዚአብሔርም 😥😥😥😥😥
ክረምት ወቅትም ሙቆት ወይ?
ሰማእቱ እባክህ እኔን ሀጥያተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ ወንድሞቼ እኔ ክ/ሀነገር ነኝ ከ አ አ እስከ ፀበሉ ምን ያህል ብር ያሥፈልጋል
አረ ሰማዕቱ ለኔም ፍቅድልኝ አረባክህ መላ በለኝ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስእል አድኖ የተለmፈበትን ቢራ አንmታም ጸበሉን ግን እንጠጣለን
እግዚአብሔርይመሰገንደሰይላልእንኳንአደረሳችሁኑሩልንቃለእወትንያሰማልንአባቴቅዲሲጊሪጊሲይሪዳንእልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
Efti efti eftia abty esi ledgo yebqan
እኔንም አስበኝ በመዓቱ አባ 😢😢
Semaetu ledjek abekagne
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Sintnew biru
ስንት ብር ነው
ለደጅ አብቃኝ
አረ እኔንም ውሰዱኝ አለዬ አቅሙ የለኝም እኔ
ledgche abkiy kidanemhret
ደብተራ😂😂😂
አንድ እንኳን የሚተባበር ኦርቶዶክሳዊ ይጥፍ
Elllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll elllllllĺlllllll egthabher ymesgen ebakhn anbaty ledgeh abkage
Wondemeche esti selk kuterachu askemtulegne yedorka mideya astelalafiwoche ebakexhu
Pls don't lie...we know the deep truth...I am from that place...be a real person...don't chase money..was there got robbed...Shame to be there
Amen Amen Amen 🙏🏽
አልልልልልል የኔ ፈዋሽ ኪዳንዬና ሠማእቱ ጊዮርጊስ እንዴት ደስ አለኝ የመንገዱ ፈተናን ማሳለፍ ትችልበታለህ!
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት ስጠብቀው
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እኔም ህዳር ላይ ልመጣ አስቢ አለሁ ከዉጭ ነው የምመጣው በፆሎታቹህ አስቡይ
ውይ ታድለሽ ይሳካልሽ በሰላም ግቢ
ኣምላክ ጊያርግስ ካንተ ጋር ይሁን
ማርያምን መታደል❤❤❤❤
ተመስገን ፈጣሪ እንኳን ጉዞ ተጀመረ ክብሪ ምስጋና ይሁን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርግስ
ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ደከመኝ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
አምላክ ጊዎስግስ የልቤን ታወቃለህ እና የልቤን ፍፅምልኝ ለደጅህ አብቃኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አባዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
Amen yabekan🙏🙏🙏
እውይ መታደል ሰማእቱ እኔ ሃጢያተኛዋን ለደጅህ ከነ ቤተሰቤ አብቃኝ ለደጅህ የሚገባኝ ባልሆንም ግን ቆሻሻዬን በንስሃ አስወግጄ እንድመጣ የመድሃኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ይብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ ደስ አለኝ 🤲🙏
ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃን በናፍቆት ላለነው
ተመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስለ ኩሉ ነገር ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምመጣ አመት እንደ ዛሬ ለደጅ ያብቀን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዱ አሜን ፫❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሰማይቱ ቅዱስ ዮርጊስ ስራ ብዙው እኛም የደጅህ አብቃን
አባቴ ቅዱስ ጌወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።
በርቱ የሰማዕቱን ገቢረ ተዓምር ሃሰት የሚያደርጉ ሰዎች በዝተዋል።
እልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
.ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አግባን. ሁሌ እደጓጎሁ ነኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ አባቴ ከእነ ኃጢአታችን ስለምትወድን እናመሰግናለን ቅዱስ ሰማእትሆይ እንደ ወደክ እንድወድክ በልቤ ከፍቅርህ አካፍለኝ ?አሁንም እስከዛሬ እንደወደክና እንዳአፈቀርክኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ ? ስለ አንተ ስመሰከሩ ሰምቼ እደስታሁእና ይህ ምስክርነት እኔም እንድመሰክር ልክ የእኔና የባለቤቴን የልጄን የማሳድጋትን ልጄን እንዲህም የቤተሰቦቼን ችግር ፍታልን ፣የሰማእታት አለቃ ሰማእቱ ለደጅህ እንድንደርስ ፍቃድ ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን
እዉነት ነዉ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ብሎኛል ስለምትጀምሩ
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ለደጁ ያብቃን
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለኝ እባክህን ፀሎተን ስማ ካላንተኮ አልችልም አቃተኝ❤😢😢😢
እልልልልልልልል ተመስገን ነጋ እንኳን ደስ አለን ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ ድጋሚ አብቃኝ ።በጣም ቅዱስ ቦታህ ይናፍቃል ።ለሁሉም ተጓዞች መልካም ጉዞ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ ኑሩልን
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለአዲስ አመት ወደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ለመሄድ አደረሳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን እኔንም ለደጅህ ከስደት መልሰኸኝ ስደተኞችን ልጆችህን አስበን ለደጅህ አብቃን😢😢😢 ለመመስከር አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደረሰን
ሰማዕቱ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ ።
Amen Amen Amen ❤❤
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዚህ ያበቃ አምላክ
ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ከአምላክህ አማልደህ ለደጅህ አብቃኝ
ደስ ይላል እንኳንም ተጀመረ:: እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ::
እስይ እስይ እልልል እባክህ ስማእቱ ለደጅህ እብቃኝ ጭንቀቲ ችግሪ ህምሜ የእንተን ደጅ እርግጪ ፍውስ እንደምገኝ የእመቤቴ ተራዳይነት የቅዱስ ጊዬርጊስ ምልጃ ይደርብኝ ልንስሃ እብቃኝ !!!!
እፅቡ ድንቅ ምክር ነው በልቦናችን ሰማዕቱ እና እመቤታችን ፃድቅ አባቶቻችን በፀሎታቸው ይጠብቁን ። እንኳዋን ደሰ አላችሁ /ደሰ አለን ❤❤❤ መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ይሰጥልን ፀጋውነን ያብዛላችሀ። አሜን (3) በሰላም በጤና ለደጁ ያድርሰን (ይቆየን )❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
አግዚአብሔር ይምስግን ሲል ሁሉ ንግር 🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Elll Amlake Kidus Giwergis Ymesgen ❤️❤️❤️😍🥹😇💕🥰🙏🏾✝️✝️✝️
እልል ልክ ክልል ክልል ክልል ልክ ክልል ተመስገን
❤❤❤ እልልልልልልልልል❤❤❤
አግዝአሄር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃን እኔ ደካማ ነኝ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራን አንጠጣም ፀበሉን ግን ደስስስስ እያለን እንጠጣለን ኡፍ ከስደት መልስ ለደክህ አብቃኝ እማዋይህ አባቴ❤❤❤❤❤❤
Ameen ameen ameen
Ameen ameen ameen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Temasgan ❤🙏Temasgan ❤🙏Temasgan ❤🙏 semaetu nab betika Abxshana ❤❤❤
Bexslot yasbun weta Eyasus 🙏🙏🙏