" የዘመነን ረጅም እጆች ተቆረጡ!!!" - Amhara Aquila - One Amhara Movement

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርላቹ ከሞላ ገደል ጥሩ ነው ውይይታቹ። ከሁሉ በላዬ የአማራ ክልል ፋኖ በጓንደር ሕብረቱን ከፈጣሪ በታች በማጥበቃቹ ሁላችንም ደስ ብሎናል ከሁሉ በፊት ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ።እርግጥ የአማራ ወደ ሁለት ድርጅቶች ማምጣት አንገብጋቢ ጉዳይ ቢሆንም ዋናው አጀንዳ ግን አንድ አማራ ክልላዊ ሐይል ወይም AMHARA REGIONAL DEFENCE FORCE ከጠላት ጋር እኩሌ ወይም የተሻለ ሐይል መፍጠር ነው።ይልቁንም እንደ ኢህአዴግ ያለ አንድ አገራዊ ግንባር እና አጋሪ ፓርቲ ፈጥር ጠላትን በተባበረ ክንድ በአጭር ጊዜ በሸላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ድል ማድረግ መሆኑ ለደቂቃ መዘንጋት የለበትም።ስለዚህ ጨርሰ ብላ እንጂ ጨርሰ አትናገር የማለውን የመጠቁ አማሮችን ምሳላዌ አነጋገር ልብ ማለት ግድ ነው።ነቆራውን በልክ አድርጉት።ማርሸት የተመስገን የሚስቱ እህት ልጅ መሆኑ ብርቅ ሊሰራብን በዚህ የተነሳ ከብአዴን ጋራ ሴራ ይሰራል ብሎ ለመፈረጅ በቂ አይደለም።በነገራችን ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ አማራ ፋኖ ከ OLA OR OLF , ከ TPLF OR TDF ,OPLF OR OPLA ወዘተ...ጋር ሕብረት ካላደረገ ይልቁንም ከቀጠናው አገራት ጋር እና ከመላው አገራት ጋር ሕብረት ካላደረገ ፋና 1.በአጭር ጊዜ በቀላል ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ድል ማድረግ ይችላል ወይ? 2. ከድልስ በሓላ ከጦርነት አዙሪት ወጥቶ አስተማማኝ PEACE AND DEVELOPMENT ወዘተ..... ሊያመጣ ይችላል ወዬ? ሕብረት ማድረግ አለብን ምን ጥያቄ አለው ካላቹ አማራ ብልፅግና የጋራ ጠላታችንን ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹን ለመታገል ቢስማማ ALLIANCE ቢያደርጉ ምን ችግር አለው? እኛ ፋኖዎች በስለላ ከጠላት ብልጫ የወሰድነው የቴክኖሎጂ እና ከሁሉም ክልሎች ብልፅግና አካላት ጋር ኢ-መደበኛ በሆነ መልክ እየሰራን አይደለም ወይ? የስለላ ብልጫ የጠላትን እቅድ ቀድሞ ማወቅ ጠላትን ቀድሞ ማየት እና መስማት አይደለም ወይ የድል ዋና ሚስጥሩ ከፈጣሪ በታች? ይህ ኢ-መደበኛ ግንኙነት ጊዜውን ጠብቆ መደበኛ ግንኙነት ቢሆን ብርቅ ነው ወይ? ዋናዋ ጉዳይ ዋንጫውን ማንሳት አይደለም ወይ? ለማንኛውም ሞጥቁ ስለሆናቹ እነዚህን ጥያቄዎች አሰላስላቹ ብትመልስሉኝ ውስጤ ነው።እነዚህ ሐሳቦች CRITICAL THINKING ከፈጠርንባቸው እመኑኝ የፈለግነውን ድል በምንፈልገው መንገድ እጃን እናስገባለን።እርግጥ እነዚህን ነገር ለማሳካት BODY, EMOTION, INTENTION AND SPRIT ወዘተ....ልቀት ይፈልጋል። ሌላው እባካቹ የጥበቡ ሁሉ መጀመራያ ፈጣሪ ስለሆነ በፓስተር፣በዲያቆን፣ በቄስ፣በሼህ ወዘተ...አታላግጡ ጥበብ እና ሐይል ከፈጣሪ ብቻ ስለሚገኝ።ሁላችንም BRIGHT AND VISIONARY ወዘተ...የሆነው በፈጣሪ ነው። አኪላ.፣ዘር አያቆብ ወዘተ....አባት እና ልጅ፣እናት ልጅ፣ወንድም እና ወንድም፣እህት እና እህት፣ባልና ሚስት፣ ወዘተ...ለተለያየ ፓለቲካ ቡድን ይልቁንም አንድ የፓለቲካ ውስጥ ሆነው ለተለያዩ ተልኮ ሊጫወቱ አይችሉም ወይ? እንኳን የፓለቲካ ተቋም ውስጥ ቀርቶ በሐይማኖት ተቋም ውስጥ የለሜ ወይ ይህ እውነት መሬት ላይ? በፈጣሪ ቃል ላይ እንኳን ወንድማማቾች አቤል እና ቃዬል፣ እናት ራሔል እና ልጆች ያቆብ እና ኤሳው፣አባት ዳዊት እና ልጅ አቤሰሎም ወዘተ....በሴራ ተጠላልፈው አልተጎዳዱም ወይ ? ይልቁንም አልተገዳደሉም ወይ? ስለዚህ ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለው ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ስላለ ሁሉ ነገር ከንቱ ከንቱ ንፋስን እንደመከተል ነው ስላለ ምንም ነገር እና አካል ባናካብድ መልካም ነው። ለማንኛዉም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደፊት በዚህ ጉዳይ በጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን።ዳሩ ግን ሁላችንም ከ MOB ፍረጃ ወጥተን የፋኖ አንድነት ( UNIFICATION ) መፍጠር እንድንችል በፍፁም እንቅፋት እንዳንሆን ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም ያድለን።

  • @AmusedFjord-tg5tz
    @AmusedFjord-tg5tz 15 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍❤❤

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา +1

    Anyway unity is the question of survival 🎉 👍

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ አኪላ የተባለ ሰው ብዙ ከሚያውቀው ቀንሶ ከዚህ ትግል የሚጠብቀው ሹመት ካለ ወደ ሗላ ጥሎ ለግሉ ፍላጎት ሳይሆን ለሀገር ቢያስብ መልካም ይሆን ነበር።

  • @DeguTessema-h7d
    @DeguTessema-h7d 17 วันที่ผ่านมา +1

    ምድረ አተላ . . . አላዝን

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 17 วันที่ผ่านมา

    Tiru yemekefafel sera new

  • @binyamzeleke8507
    @binyamzeleke8507 16 วันที่ผ่านมา

    ይሴታሴት.አማራ.አይደለም.ደረጄንም.አደንዝዛችሁት.ነው.በተለመነ.ዶራል.አማራ.አንድ.ይሆናል.አንተና.የስኳድ.አሰተሳሰብ.ይከስማል

  • @astewlagumas
    @astewlagumas 17 วันที่ผ่านมา

    ወይ እንዚህ እከካሞች እንዴት እንደሚስጠሉኝ አንዴ ጎጃምን አንዴ ወሎን አንዴ ሸዋን አንዴ በግልሰብ ደረጃ ሲብጠልጥሉ ነው የሚውሉ እንሱን የማያወራቸው እና ፊት ካልሰጣቸው ሲቀጠቅጡት ነው የሚውልት ግን ደግሞ እንደ ቆራ ጮህችሁ ነው ይምትቀሩት የሚገረመኝ ይተገለባበጡ ሲሳደቡ አብረው የሚዞሩት አማራውች ይገሩምኛል

  • @birhanuderbew2629
    @birhanuderbew2629 17 วันที่ผ่านมา

    Eskindirn min Kal bigebalachu new eskindir kalnegese Amhara fano yfres emitilu I Amhara sew aywetalh endet tigil be diaspora ykeshfal

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂 achbe athun

  • @ErmiasTelay
    @ErmiasTelay 17 วันที่ผ่านมา

    akila yebesbesk ....betam besebesik dimtsih silamara bicha poletica yawerah yimeslihal dikala by the way akila amahra almehonun sintoch takalachihu ....alamaw kefafilo tiglun makolashet new

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 17 วันที่ผ่านมา

    koshasha dikala yelamagni liji diha

  • @DeguTessema-h7d
    @DeguTessema-h7d 17 วันที่ผ่านมา

    አይ አኪላ / አተላ/ እንግዳነታችሁን እረሳኸው እንዴ ? ሂዱ ወደ ኢ/ያ እዚያ መልካም ንጉስ አለ , , , , የተባላችሁትን ,,,,

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา

    For 50 aganenet 1 gaint

  • @DeguTessema-h7d
    @DeguTessema-h7d 17 วันที่ผ่านมา

    ምነ አሰደበህ ከአለህ ንፁህ ሃሳብ ብቻ አንሳ: አምሮህ ሲመክን ትሳደባለህ ወሼ.....

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ዲያስቦራ የሞቀበት ሶፋ ቁጭ ብሎ ፋኖን ሊመራ ይጋጋጣል። መጋጋጥ ይቻላል ግን ትንሽ ምክር ራስህን ቻል መጀመርያ።

  • @YOHANS-q4g
    @YOHANS-q4g 16 วันที่ผ่านมา

    አንተ እራስህ ጤነኛ አይደለህም ሐሳብህ የጨቀየ አረንቋ ነዉ

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา

    Hara these two guys shabia or amhara 😂

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 16 วันที่ผ่านมา

    Akilla ante teferam agame tebeke

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา

    Min yetabas 😂 u achebe groups beg sheep's face😂

  • @luisc1403
    @luisc1403 17 วันที่ผ่านมา

    Hara these two guys shabia or amhara 😂