I don't know about the Ermias, what I understand from Jawar full interview is that personal ego how much crisis creates on country. This guy is full of egocentric and we never forget what he did. Also amazed in his "MIRKANA" he counted himself as if he is game maker, but we know he was joker and pace maker for those the master mind. Hey guy wake up from your illusion please!!! But I assure you that, you don't have one inch access to be cause for the death of Oromo youth.
what you have said is really true!!. In the eyes of ermias "abiy ahmed is nationalist" while the truth is, abiy ahmed promoting deep tribal politics which is the worest ever seen. However, Ermias is pathological liar and deceiver
ኤርሚያስ ካርታውን የጨረሰ ቁማርተኛ ነው የሚመስለው ተባልቶ ተባልቶ አልቋል። ለዚህነው ሀሳቡ ሌሎች ላይ የሚንጠለጠል እንጂ በራሱ የሚቆም አይደለም።
I don't know about the Ermias, what I understand from Jawar full interview is that personal ego how much crisis creates on country. This guy is full of egocentric and we never forget what he did. Also amazed in his "MIRKANA" he counted himself as if he is game maker, but we know he was joker and pace maker for those the master mind.
Hey guy wake up from your illusion please!!!
But I assure you that, you don't have one inch access to be cause for the death of Oromo youth.
@@LifeTimestudent-p2oi dante yale dedeb jawaarn yemewukes akimum moralum yelewum. hid timihirit bet hedeh hahu bileh temar
በዚሕ ውይይት ላይ የምረዳው የኤርሚያስ ጩኸት ብልፅግናን በኢትዮጲያዊ ማስክከጁአር ስጋት ብልፅግናን የመታደግ ዘመቻ ብቻ ነው
ፈንድያ ➕ ፈንድያ 🟰ኤርሚያስ 🫏
በአንድ አይምሮ ሁለት ምላስ ጥቅመኛ በንዳ ነው ኤርሚያስ
ኢርሚያስ ሰርቶ መብላት ኣይወድም ሃመተኛ ተላላኪ ሆኖ ሆዱ መምላት እንጅ ኣህያ ሳር ቀርብለት 😂😂😂
ኤርሚያሰ የ 32 ቀበሌ ሸሌዋች አይነት ወሬ በጣም ይቀፈል ሀሜት ኢጎ
እነሱ ምርጫ አተው ይሆናል። ድህነት መጥፎ ነውና። ክፉ ዘራህ ተመፃደክ።
ኤርምያስ ግን ሰርቶ የመብላት ምርጫ ነበረው። ከሀዲ ሆኖ ነው እንጂ።
ኤርሚ ማለት እኮ የ 10 ሳንቲም ጆተኒ ማለት ነው😂
ኤርሚያስ /ዋቅጅራው / በሻዕቢያ ጅራፍ ልቡ የተገረፈ ሰወ ነወ። ኤርምያስ አፉ በሻዕቢያ መክፈት ይችላል ፣ሻዕቢያ ደግሞ ለገሰ ዋቅጅራን ና መሰሎቹ አርዶ ለከረን ጅብ መስጠት ይችልበታል ።
ሰዉ ጠፋ ማለት ነዉ ይህን የሻገተ ሰዉ ያቀረባችዉት
ይህን ከሀዲ ከየት አመጣኽው
መሄጃ ያጣ ግለሰብ ታቀርባላችሁ
ጀግናው ኢሰያስ ፡ ለጠላቱ ከሰይጣንም በላይ ነው ።
be tikikil silalichalut eko new
ሻዕቢያን እንደምትፈራ ምነው ፈጣሪህን ብትፈራ
ሻዕቢያ - ኢትዩ -ኤርትራ ጦርነት እስከ ተሰነይ ድረሰ የሸሸና በትግራይም ጦርነት እንደሰማነው ከኢትዮጵያ ሰራዊት ኃላ ሆኖም እየተዋጋ 51 ሺህ ሰራዊትና 30 ነባር ጀነራሎች ያለቁበት የማይረባ የሚኒሻ ሰብሰብ ነው ሻዕቢያ የሚፈሩት ኤርትራውያን ብቻ ናቸው ሰለሚያስራቸው
አባትህ ባጫ ደበሌ ጠይቀው 😂 ተጨፍጨፍን 😂😂😂@@negagetachew974
FETARIW EKO SHAEBIYA SLEHONE NEW,🤣🤣🤣😉🤔
@@negagetachew974 ከ🇪🇹ያ ወገን የሞተዉን አባትሕን ጭምር ቁጥሩን አልጠቀስክም አንደ እንስሳ እራቁቱን እየተንዘላዘሉ ኤርትራ የመጡት ወንድሞችሕስ በአንድ ጀንበር በትግራይ ቲዲኤፍ ተጨፍጭፍ እንደእንጨት ክምር ያለልብስ ፀሐይላይ ተሰጥቶ የአሞራ ቀለብ የሆነው አጎትሕ ወዘተ አንተ ሽንታም ቀሚስ ለብሰሕ ያመለጥክ ሴትአውል
ሻእብያ 🦁🇪🇷 ያስደነብርሐል😅😅😅
@@negagetachew974ስዩም መስፍንን ጠየቀው ስብሃት ዶክተር ተብየውን ጠይቀው ምላስህን ከምታረዝም እንደ 7 ሼሌ🤣
ኤርሚያስ ለ ከፈለው ሁሉ የሚሰራ ሆደም ነው። ይቅርታ ግን ውይይቱን ሳላይ ነው ይህንን አስተያየት የ ሰጠሁት. ኤርሚያስን ለማዳመጥ የሚችል ትግስት የለኝም . በጣም ነዉ የምፅየፈው👎
አልተሳሳትክም
እባካችሁ በፖለቲካ እዉቀት የዳበረ ሰው አቅርባችሁ እድናዉቅ ብታደርጉን
ኤርሚያሰን ብሎ ተንታኝ አንዳፍታን ብሎ መዲያ ቢቸግር ነው።
ኤርሚያስን ማመን ማለት ጅብን አምኖ አህያ ጠብቅልኝ ብሎ ትቶ እንደመሄድ ማለት ነዉ።
መሰሎሀል አተ ጠብ አማራ ማንንም አያዝል ሲያምርህ የቅር አማራ ላይመለሰ ታጠቋል
ያንተስ ይለያል ደሞ ተገልብጠህ የመንግስት አፈቀላጤ ሆንክ
አንድ አፍታዎች የዚህ ፕሮግራም ዋና እስፖንሰር ብልፅግና መሆኑ ግልፅ ነዉ።
Andafta is funded from prime Minister office. Koshasha midea.
አይ አንዳፍታ ምን ያህል ሰው ብታጡ ነው ይሄን እንደ ሰውነቱ ጭንቅላቱ የጠወለገ መንገደኛ ያቀረባችሁት
እኔ የማዝነው ለወለዳቸው ልጆቹ ነው። ነገ በአባታቸው አለቅላቂ ሆዳምነት ታሪክ አንገታቸውን ሲደፉ። ኧረ ኤርምያስ ለልጆችህ ስትል እንኳን ለህሊናህ ኑር።
ይሄ ወላዋይ አቋም የሌለው ሆዳም ነው ኤርምያስ ማለት ነው
አንዳንድ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከሆዳቸው መስፋት የተነሳ በሪሞት ከሚከፈት ቴሌቪዥን የተሻሉ አይደሉም እንደ ኤርምያስ እና እንደ ሲሳይ ጌኛ
ሲሳይ አጌና በሚለዉ ይስተካከል።
ኤጭ እጂ እጂ አላችሁ አሁንስ ኤርትራ ከረሰቻችሁ ቆየች በግድ ሰውን ነገረኛ አታድርጉ ይሄ ደሞ ምኑ ሺንፍላ ነው ባካችሁ ኢሳያስ ከነመፈጠር አያዉቂህም
ኤርትራውነት ክቡር መንነት ።
የትኛዋ ኢትዮጵያ ያላት ኢሳያስ ኣፈወርቂ እኖቱ ነው 🤦😂 ተሸራሪፋ አለቀች እኮ ኢትዮጵያ 🤦 የለችም 😂
@@negagetachew974፣👉ከሳኡዲ የመን ጅቡቲ እንደ ቦይ ውሐ የሚፈሰው ቁጥሩ ስለበዛ ሕዝብሕን አታውቀውም፣😅😅 ምንም እንኳን በረሐብ ባይሳቅም እንዳንተ ያለ ባለጌ ሕዝብን ሲሰድብ የገዛ ሕዝቡንም እንደሚያሰድብ ምላሹን የሚሰማ ቢያስቆምሕ እሰየው ያሐበለዚያ በትግራይ በወሎ በርሐብ የሚጠበሱት አይደለም ስደት ገሐነም በገቡ እግራቸው በረሓብ ባይብረከረክ😅😅ችጋራም
አፍሕን ብትዝጋ ይቫላል ኤርትራ አታንሳ አሜሪካ ሩቁ አይደለም የሻእቢያ በትር አንተላይ ይዞራል
ሰው አንድቀን የተናገረውን ለምን አይኖርም
አይ የኬኛ ፓለቲከኞች ጭምልቃቅ አደጉዋት ትልቅዋን ሀገር ትንሽ አደረጉዋትያረብ ለዚች ሀገር እሚበጀውን ሰላሙን እሚመልስልን አምጣልን የዚች ሀገር ካንሰሮችን ጥርግርግ አድርገህ ዶጋ አመድ አድርግልን ያረብ
Amen
የኤርሚያስ የእንጀራ ምንጭ
አይ ማቃጠር ስትወድ
የብልፅግናው ካድሬ ሲሳይ ዋቅጅራ ስደት ቢከፈልህ ነው እንደውሻ የምትጮኸው?
ፀረ አማራዉ ሚዲያ
እኔ በህይወቴ እንደ ኤርሚያስ የሽያጭ ዕቃ አይቼ አላውቅም
ኤርሚያስ በጃዋር ጭንቅላት ካላሰብኩ አለሳ። ለማኝ።
አንዳፍታ የብልፅግና ድምፅ ነው የምንለውኮ በምክንያት ነው በአማራ ደም ሆዳችሁን የምትሞሉ ዛሬ ኤርሚያስን ጋብዛችሁ በግልፅ ማንነታችሁን አሳይታችኋል
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አንድ አፍታ ለምን ሀብታሙን አትጋብዙም ዛሬ ይሄ ጆተኒ ሸቀጥ ማፈንድድ ሲጀምር ጋበዛችሁት!!!
አንዳፍታ አፋጥልኝ እሱስ የግለሰብ ጥላቻ የለውም ነበር ለምሳሌ ጠቅላዩ ላይ በተረፈ እከክልኝ ልከክልህ የሆነ አይነት ዉይይት እደንዳይሆን ከናንተ መማር ስለምንፈልግ
ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ
ኣይይይ ኣንድ ኣፍታ ብላቹ ብላቹ የሀ የወደቀ ሰው ይዛቹ መጣቹ፤ ታሳዝናላቹ።
አንዳፍታ አዝናለሁ ይሆንን ሆድ ብቻ መጋበዛችሁ በእውነት
ትንሹአብይ
አይሳካም ይህ ሁሉ የአኦሮሞን የበላይነት አይሳካም አማራፋኖ ያቨንፋልእዚህ ላይ ያበቃል።
ኢሳያስ አማራ ላይ ድሮን አልጣለም በሻሻው ነው እየጨፈጨፈን ያለው !!
Amharan be xelatenet yeferegew mejemeria shabia naw
በሻሻውማ ታሪካዊ የአማራ ጥላት መሆኑን አትርሱ
ወይ ነዶ ኤርሚ በቃ የፒፒ ዝውውር እንደዚ አቅሉን አሳተው ማለት ነው?
የፎለቲካ ተረት ተረት አባባ ኤርሚያስ
⚠️ Andafta, how on earth did you invite this " Failed " EPRDF politician❓️
Ermias kante yebeletku Diablos yelem. Essest. Yehonk aheya nehh. Sarrun enji gedelun yematay aheya
😂😂😂 ከርታታው ኤርሚያስ ኦሮሞን
ፎግረህ ብላ😂😂😂😂
Thanks Ermiye
ኤርምያስ የእውቀት ማነስ ችግር እንደለለበት አውቃለሁ ።ለዚህ ሕዝብ የሚያስፈልገውን ነገር በደንብ ያውቃል። ነገር ግን ችግሩ ከልብ አገሩን ከውድቀት ለማዳን ሳይሆን የሚያወራው በተራ ለከፈለለት እንደ ጠበቃ ቆሞ እንጨትን እንጨት መሆኑን እያወቀ ቅጠል ነው ብሎ ለማሳመን የሚጥር ደረቅ ሰው ይመስለኛል። ይሄ ደግሞ የኢትዮጽያን ሕዝብ አለማወቅ ወይም ከመናቅ የመጣ ይመስለኛል። ሕዝቡ የሚበጀውን ከናንተ በላይ ያውቃል ዝም ብለህ ባትለፋ ጥሩ ይመስለኛል። የሀገር ፊቅር፣ የሕዝብ ችግር የሚጨንቀው ሰው አይመስለኝም። በትክክል ብዙ ተሰሚነት እና ተከታይ እንዳላቸው እየመሰከርክ ከውሉም ባለድርሻ አካላትን አሳትፎ መወያየት ከልብ ስልጣን ላይ ያሉትንም ለማገዝ እንኳን ቢሆን ለነሱ በጣም ጠቃሚ ነው።
360 ሁነህ ጸረ ኣብይ ስትቀደድ ኣልነበርክም ?
የ ፖለቲካ ኣምንዝራ
ይህ ሰው ብልፅግና ነው
ኤርሚያስ በጣም ትክክለኛውን fact ነዉ analyzed ያረከው
ይች ሚድያ ወደቀች ካሁን ቦሀላ ሰብስክራይቤን ላሳ ለድ ሰው ሳምት ሙሉ ፕሮግራም መስራት ይደብራል እከፍ ሁላ
የአባትህ ነገር ያንገብግብሃል ለዛ ነው ሻዕቢያ ምትፈራ 😂😂🤦
ኤርምያስ ያባቱን አጥንት ሻእቢያን ሳይሆን አሞራዎችን አለዚያ ሬሳቸውን ሳያነሱ የፈረጠጡትን ያባቱን ባልድረቦች መሆን እንዳለበት አልተገነዘበም ዘልአለም ሻእብያ 🦁💪🇪🇷 ይላል አባቱ ሊገድል መጥቶ ስለተገደለ 😅😅😅
@ሮማንደስታ 💪👌💪
ሰው ማለት አለማሰሳት ሳይሆን ከስታት አለመማር ነው ።
ሻዕቢያን የሚሳደብ ሊኖር ይችላል ፡ ጫፉ የሚነካ ግን እስከ አሁን አልተፈጠረም ፡ አይፈጠርምም ።
ሻዕቢያ - ኢትዩ - ኤርትራ ጦርነት እስከ ተሰነይ ድረስ የሸሸ ና በትግራይም ጦርነት ከኢትዮጵያ ሰራዊት ኃላ ሆኖሞ 51ሺህ ሰረዊትና ነባር 30 ጀነራሎች ያለቁበት ፈሪ ቡድኖ ነው እስከ አሁን የሞቱት ለቤተሰባቸው አልተነገረም እንዳይታወቅ ማለት ነው ሻዕቢያ ድሮም እድሜ ለወያኔ ነፃ የወጣው ችሎታ የሌለው ወሬ ብቻ ናችሁ
በጣም እሚገርም መሬት ላይ ከሚሆነው ሀቅ የተፋታ ትንታኔ! ህዝብን የማማለል ተልኮ ያለው እሚመስል ትንታኔ😡
ኤርሚያስ ትክክል ነህ ናሽናል መታወቂያ መውጣቱ አንድ ምልክት ነው አገራዊ ስሜት ይፈጥራል
ዘሩባቤል እንደዚህ ብሄራዊ /ኢትዮጵያዊነት የሚሰማቸውን ሰዎች አቅርብልን።....ተስፋዬ ከበደን(የአባቱን ስም) አቅርበው
ወይ አለማፈር ተስፋዬ ይቅረብ?
@fikermesfin2478 አዎን
የዘር ድርጅት እየመራ ምን አይነት ሕዝባዊነት አለው
ለሕዝብ የሚታገለው ሕዝባዊ አመለካከት ሲኖረው ነው::
ሕዝብን አታደናግር
ኤርሚያስ እንዳንተ በርካሽ ዋጋ የሚሸጥ የሚለወጥ አለ?
Amara people be together don’t worry about other
Ermias, you are coming to your senses. Keep up the good job!
ትልቅ ደንቆሮ ኤርሚያስ ነው
እዚህ ላይ ...? ኤሪሜ ...? የማይሳሳት ስው የለም ! ግን ሊታረምና , ሊስተካከል የሚችል ስው እንዳለም አንዘጋ ..?
R.I.P
ጂዋርብ በርግጥ ታውቅ ያደረገው Esatነበር ይህን መካድ አትችልም
ኤርምያስ 🐶 🐶 🐶
ወይ ኤርሚያስ መግቢያ ጠፍቶበታል
Nigeria bans Ethiopian Airlines over breach of passenger rights 😯🧐
ኤርምያስና ጠያቂው ሚድያ አትመጣጠኑም ኤርምያስ ባይደክም ጥሩ ነው
ኤርሚያስ እባቡ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆሃል ያሳብዳሃል ገና ትኮስሳለህ ትላም
እርም ጀግና 🇪🇹💪💪💪
🇪🇹✌️ JAWAR is an open and trustworthy person ✌️🇪🇹
ሲያልቅ አያምር
ይህ ሁሉ ነገር ...? እማማ ኢትዮጵያ አንድ ሆና , ህዝቦችዎም ስላም እንዲሆኑና ....? በአብሮነት ለመኖር ነው :: ግን ...? እዚህ ላይ ...? ለመድረስ ቀላሉ መንገድ እያለልን ...? እረዢሙን እና , ጠመዝማዛውን ...? አድካሚ መንገድ የፈጠርነው...? እኛ ልጂዎችዋ !!!! ኢትዮጵያን ነን :: አሁንም ቢሆን ..? ይህ ቅርብና , መልካሙ አጭሩ መንገድ ...? ሁላችንም አንድ ሆነን , ለአንድ ኢትዮጵያ , ለለንድነታችን መትጋቱ ...? ቀላሉ መንገድ ነው ::
ፖለቲከኛ ኤርምያስ እስከዛሬ ድረስ በኔ አመለካከት በጥያቄ ምልክት ውስጥ ነበር ያለው የዛሬ ማብራሪያውና አንዳንድ ሐሳቧቹ እምትማርበትና በአንክሮ ልናያቸው ይገባል ።
አንተስ ስለ ጠቅላይ አንድ ሚስጥር አለኝ ብለህ ስታስፈራራ ቆይተህ አሁን የሙጥኝ ብለህ ፍቅር ፍቅር መጫወት ጀመርክሣ!! ስልጣንና ገንዘብ ላለው መሳቅና ማጎብደድ የደሃ ልማድ ነውና አሸርጦ ማጎብደድ ይቻላል ግን በሌላው ላይ መሳቅ ይብቃ!!
ይህ ሰዉ የጃዋር ጉዳይ ይሄን ያክል ያቃዠዉ ምንድን ነዉ ?? የብልጽግናን ህልዉና ለማረጋገጥ ይሄን ያክል መከራ የሚበላዉ እና እንቅልፍ የነሳዉ ጉዳይስ ?
be juhaar lay kefitegna kinat sillalebet new, yihe korokonda ras
ኤርሚያስ ግርም ብለኽኛል ጀዋርን በዚህ ደረጀ ለምን ለምን ለመገመት አሰብክ ቢያንስ በኢትዬጲያ ፖሎቲካ ውስጥ ኮኮኔ ካወጡ ገዳዳ ፖሎቲከኞች አንፃር እንደ አንድ ወጣት ኢትዬጲያዊ ፖሎቲከኛ ተጋግዛችሁ ለአገራችሁ አትሰሩም ። ለምሳሌ እኮ የአማራ ምስቅልቅል ፖሎቲካን ካዋለዱት ጋር አብረእ ሰርተኽ ነበር አምነእበት ይሆን ሳታምንበት አላውቅም ግን ታዛቢወች እንዳለን ማወቅ ይገባል።
በኤርሚያስ እይታ አብይ አህመድ የብሔር ፖለቲካ አይደለም እያልከን ነው።
what you have said is really true!!. In the eyes of ermias "abiy ahmed is nationalist" while the truth is, abiy ahmed promoting deep tribal politics which is the worest ever seen. However, Ermias is pathological liar and deceiver
መሀይም
ምክክር ኮሚሽን ጥያቄ አነሳ ማለት ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ ማለት አይደለም ! ማስመሰያ ማዘናጊያ ሊሆን ይችላል። የትኛው ጥያቄ ነው ከለውጡ በኋለ የተመለሰው ??
ኤድሚያስ በር ማንኮኮቱን ጀመረ እደዚህ ነው ተገላብጠህ ተገልብጠህ ተጠጋ ጠጋ ብለሻል ጉድ አያለሁ ብላ ዝም አለች ማየትነው።
Ermiyas legase mirta best sew
wow ermi❤❤❤
ይሄ ሠውዬ ምናለበት ቤተሠብ ቢክለክሉት። አሳፋሪ ሠው ነው።
ለአረቄ ቤት አትመጥንም
ኤርምያስ ስላስመረረው ያው በዚህም በዚያ ብሎ ታከለ ኡማ አሜሪካ ድረስ ሄዶ የመለመለው የብልፅግና ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስቶችን ካንፕ ተቀላቅሏል ኤርሚያስና አንዳፍታ ቤቴ እና የሲሳይ አጌናው ሉአላዊነት ፈጣን ቅንጅት የሚያሳየው አውነት እነዚህ አካላት የሙሉ ግዜ ስራ አድርገው የያዙት የአማራ ህዝብ በፋኖ እየተመራ የሚያደርገውን ትግል ለመድፈቅ ከፍተኛ በጀት ተመድቦላቸው የሳይበሩን ጦርነት እየመሩ ያሉ የኦሮሞ የብልፅግና የፕሮፓጋንዳው ክንፍ ናቸው
DEDEB,DEDEB GÒNE WITH THE WIND.
ኤርሚ ብልጽግናን ተቀላቀለ ኦኦኦ ቀስ ብሎ ብቅ አለ መቼ ነው አ. አምትመጣው ????
ኤርሚ ጀዊሳዎች ጠያቂውን ጨምሮ አንዘረዘርካቸው ወንድ ኤርሚ ::👍
@@Tigist-gh9so do you know what jawisa means?
EPRDF-Kid is obssessed with Eritrea and PIA.
ኤርምያስ ምን ያህል ኢትዮጵያውያን እንደ ተፉህና እንደ ተጸየፉህ እስቲ ኮሜንት ላይ ገብተህ እይ እንዴት አንድ የብዙ ግዜ ልምድ ያለው አክቲቪስት ወይም ተንታኝ 100% ይወገዛል
''አገም ጠቀም'' ኤርምያስ የወደፊት ዳቦህን እየጋገርክ ነው ይገባናል ነገር ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ሰይጣን ከረሳው ዋጋ የለንም አብቅቶልናል
First time, I have to admit Ermias Legesse becomes to himself. Great analysis. Please keep it up, stop flip flopping.
ይህ ሰው ምን ኣይነት የማያፍር ሰው ነው። " ኣብ ክንዲ ዝሕባእ ይቅላዕ'" ነውር ነው በሉልኝ።
ኤር ሚ ከምር ትችላለህ እኔ የ ጀዋር( or other ethno nationalists) ኢትዮጵያ ውስጥ የለሁም 👌የ significant proportion of Ethiopuans ድምፅ
ከምትንጫጫ እንደ እርሚያስ እውነታውን ተጋፈጥ!!