ክፍል4"የጠቅላይ ሚንስትሩ ጠላቶች ባለስልጣናቱ ናቸው፣ዲያስፖራው አጋዥ ነው፣ጠንካራ መንግስት እንዴት ይኑረን?"@

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Wayne52
    @Wayne52 3 วันที่ผ่านมา +8

    ተሜ ሲናገር ነዉ ደስ እሚለኝ ጐበዝ እና አሳማኝ ንግግር ነዉ እሚያደርገዉ…

    • @bz1225
      @bz1225 3 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ዘመም መሆኑም ደስ ይላል

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @zerihundemessie6002
    @zerihundemessie6002 3 วันที่ผ่านมา +1

    Good Question Teddy

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 วันที่ผ่านมา +1

    HBd to .....teda,seyume and me🎉🎉🎉

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 3 วันที่ผ่านมา +1

    Tame betam yemadenk sew hasabk Hulu siyumna tame ❤

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ሀዋሳ በርታ ወንድሜ የሚገርም የምሁር ስብስብ ነው

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 3 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ ነቆራክ ተመችቶኛል 👍 እውነት ብለካል እንኳን ተወለድክ "እውነቱን ተናጉሮ የመሸበት ማደር ለኢትዮጲያ ሕዝብ ትልቁ ነቀርሳ ህውሀት ነው። " የስዩሜን ፣የታሜን፣የአማራዩናይትድ፣የራጁን ሀሳባቹሁን ገዝቼዋለሁ 👍 ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @sinboneefrem6327
    @sinboneefrem6327 3 วันที่ผ่านมา +1

    ታሜ ልክ ነዉ መስራት ይችላል ማስተካከለም በእጁ ነበር ስለዚህ አሁንም በስልጣን ሆነህ ከልብ ከሰራህ በብሔር ውስጥ የሚወሸቀውን መነጠል መምታት ትችላለህ አንተ ብቻ እውነተኛ ሁን ለሀቅ ቁም በእውነት ስራ ግልጽ ሁን ያኔ የሚደበቅ አይኖርም

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 3 วันที่ผ่านมา

    Teddy hawasa very simart tanks

  • @AbiyAbyssinia2412
    @AbiyAbyssinia2412 3 วันที่ผ่านมา

    Tame + Siyume including Mame. They r absolute best Pole titians. Please 🙏give them apparition's.thanks Teddy.

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሳይ ቶሎ እመጣለሁ

  • @hmmb4471
    @hmmb4471 3 วันที่ผ่านมา +1

    Mame. √√√√√√

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 วันที่ผ่านมา

    HBD .......to me too🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 2 วันที่ผ่านมา

    ታሜን አለማድነቅ አይቻልም! በጣም ላቅ ያለ ጭንቅላት ስታይ በርታ ከማለት በስተቀር ምን ይባላል

  • @hmmb4471
    @hmmb4471 3 วันที่ผ่านมา

    Tame. ×

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 3 วันที่ผ่านมา +1

    አወያዩ በፍፁም ትክክል ያልሆነና የሚመራው ወደተሳሳተ መንገድ ነው ። ሐ/ማርያም ሲመጣ ስንት ም/ጠ ተመረጠበት ሌላው አብይ ሲመጣ ምክንያቱ እኮ አመፅ ነው እንጂ በፍቃድ አልነበረም ። በዛ ላይ ህውሐቶችን ገለል አድርጓቸዋል እኮ ። እንደውም ላጥፋቸው ብሎ ተነስቷል እኮ እና አወያዩ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች በመሬት ላይ ከነበሩት እውነታዎች መነሻነት ጋር የማይጣጣሙ ናቸው ። አብይ በመጣ ጊዜ ሕገ መንግስቱን ቀድጄዋለሁ ቢል እንኳ የሚቃወም አልነበረም ። አበቃሁ

  • @we6gc
    @we6gc 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ኢኃድግን ማንም አያውቀውም እራሱ ኢኃድግ አያውቀውም የምናውቀው ጥቂቶች ነን ብለው አቦይ ስብኃት ኢኃድግ እራሱን ወደውስጥ ይመልከትና በዚህ በአማራና በኦሮሞ አማፅ አንሽውን የማያዳግም እርምጃ መወስድ እለበት የሚብሰው በነሱ ነው ብለው በግልፅ ነበር እኮ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱ በኢኃድግ ስም የሰበሰባቸው አካላቶች አባሎች ካድሬዎች ማን ከጀርባ እየፐወዘ እየሰለየ ሲፈልግ ስም እየሰጠ ጠባቡ ትምክህትኛ .. እያለ በኢኃድግ ውስጥ ሆነው የህዝባቸውን ጥያቄ እንዳይመልሱ ለህዝባቸው እንዳይሰሩ ቆንድዶ የያዛቸው ኃይል ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እራሱ ምንም ነገር ኃሳቡን ማራመድ መወሰን እይችልም ነበር ይህንን እራሳቸው በኢኃድግ ሥም ስልጣን ያላቸው ሁሉ ያውቃሉ የህዝብ አመፅ ለውጥ ህውኃት የሚመራውን ኢኃድግ ገርሥሦ እንደሚጥለው ሲያውቁ እና ሥውሩ የኢኃድግ ኃይል በህውኃት ሥም ኢትዮጵያ ያን መቀራመት ሳይችል ሲቀር በታክቲክ ለውጡን በሮሞ ሥም አርገው እዛው የአማራንም የኦሮሞንም ህውኃቶችንም ... አጭበርብረው አብይ እንዲመጣ ያረጉት ሥውሩ የኢኃድግ ሰንሰለት እንድ እግራቸው ኤርትራ እንድ እግራቸው ትግራይ ምሽጋቸውን የመን ያርጉ ኃይሎች የኢትዮጵያን ህዝብ በኦሮሞ ሥም ሥልጣን ዞረ ብሎ እንዲጭበረበርና ህውኃት ይመራው በነበረው ኢኃድግ ውስጥ ሆነው ወደ ህዝብ አድልተው የተቃወሙትን የውሥጥ ኢኃድግ አባላቶችን በግድያ ለማስወገድ እና የህዝቡን የለውጥ ፍላጎት ቀልብሰው ዳግም በኦሮሞ ሥም ለምምጣት ይህ ብድን የህዝብ ጥያቄ አፍኖ ላለመመለስ አጭብርብሮ ጦርነት እንዲነሳና ኢኃድግ ለኔ አደጋ ናቸው የሚላቸውን ማስወገጃ እንደገና እዲስ ቆምሮ ለመምጣት ጦርነት እንስተዋል:: 🔴👉ብዙዎች ጃዋር መኃምድ ለኦሮሞ የሚታገል ይመሥላቸዋል ጃዋር የሥውሩ ኢኃድግ ሰንሰለት ነው እንድ እግራቸውን ኤርትራ እንድ እግራቸውን ትግራይ እርገው ምሽጋቸውን የመን ካደረጉ ኃይሎች ጋር ነው የሚሰራውስለዚህ ኢትዮጵያ ገብቶ ህውኃቶች ይመጣሉ ትግራይ እንዲገቡ ያረግነው ለታክቲክ እንጂ ለለውጥ አይደለም ብሏል የአማራን ክልል የለውጥ ኃይሎች እነ አባቸውን አሳምነውን አስወግደን ክልሉን በወታደራዊ ኃይል አዳክመን ፌዴራል መንግስቱን ለመቆጣጠር ከለውጡ በፊት ነው ከተወሰኑ የህውኃት ኃይሎች ጋራ ከጌታቸው አሰፋ ጋራ የሰራነው ብሏል:: ጃዋር መኃመድ እያንዳንዷ እየደነፋ የተናገረውን ለማሥተግበር አብይ አመቻችቶለታል ከአብይ ጋር በፍፁም አልተጣሉም ጃዋር አብይ ለለማ ይልቅ በመምጣቱ ደስትኛ ነኝ ምክንያቱም እብይን በእሳት ፈትነን ነው ያመጣነው ብሏል:: የኢኃድግ ሥውር መንግሥትን ጃዋር ለማምጣት አብይን እንዲያመቻችላቸው ነው ያመጡት ጃዋር አብይን በፍፁም ለማስወገድ ሳይሆን ከመጀመሪያውም አብይ ሥልጣኑን ይዞ በእብይ መንግሥት የተፈፀመውን ግፍ ግድያ አብይ እንዳይቋወም እንዳይናገርና ከጀርባ ኢኃድግ በአዲስ ቆምሮ እንዲመጣ ነው ጃዋር ሲሰራ የነበረው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ታሜ እባክህ ከቆምክበት ቀጥልልን ዋናውን እድንይዝ እሁንም እንቅፋት ሊሆን ይሚችል እስተሳስብ አለ እንዳልከው ዶ/ር ይሄ ሁሉ ደም ፈሶ እንደዋዛ መቀለድ አይችልም ብለህ አስረዳልን እናመስግንሃለን

  • @SemiraShibru
    @SemiraShibru 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ጥርስክ ይርገፋ

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q 2 วันที่ผ่านมา

    መሀመድ ጀዋርን ሚደግፈዉ በአይማኖት ስለሚመስለዉ ነዉ

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 3 วันที่ผ่านมา

    ተውጅ ጎበዝ የመከላከያችንን ሞራል ጠብቁ እብዶችናቸው እያላችሁኮነው

    • @meseretmandefro-hq9cu
      @meseretmandefro-hq9cu 3 วันที่ผ่านมา

      የብርሃኑ ጁላ ውታደር ደደብ ናቸው

    • @zizusapa
      @zizusapa 3 วันที่ผ่านมา

      እና😂

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰውየው ኧረ እባክህ አወያይ እንጂ ተሟጋች ሆነህ ቁጭ አልክ እኮ ! አቦ አንተ የምትመራውን ውይይት መስማት በራሱ ስህተት ብቻ ሳይሆን ብክነት ነው !

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ጠ/ሚ ብትሆን - - - ? ብሎ ጥያቄ የአድርባይ ጥያቄ ይመስለኛል። ለምን ገና አሻግራችሗለሁ ባለ ጊዜ ለምን ተቀበልነው ? ኢትዬጵያ ፣ ኢትዬጵያ ስላለና እግዚአብሄር እግዚአብሔር ስላለ መላው ሕዝብ ደገፈው። ያኔ ልረዳችሁ ቢለን ለሐገር ነው ብለን ነበር የምንቀበለው። ሰዎችን መንካት ያልፈለገው እኮ ችግራቸውን ስለሚያውቅ እንደፈለገው ስለሚያዛቸው እና የራሱን ዓላማ ብቻ መፈፀም ስለሚፈልግ ነው ። በዛላይ የአንድ ማፊያ መሪ እንኳ ታማኝ ነው ። የሐገር መሪ ካልታመነ እንዴት የኮናል ? ኧረ አትነካኩን - - -

  • @TilahunMengesha-p1o
    @TilahunMengesha-p1o 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Teddy, they are hiding the truth Oromo people plan to be separated from Ethiopia. I was in Minnesota 21 years ago I know every Oromo want to separates from Ethiopia. I fight with my friends. They are quietly working for separation let us work on remove Anketse 39. That is the only one guarnti to all Ethiopian Unity. Thank you Teddy

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ በዚህ መሳቅህ ያሳዝናል

    • @metiwondu4130
      @metiwondu4130 3 วันที่ผ่านมา

      ከሳቀው ባደባባይ ለተናገረው ነው ማዘን?የኢትዮጵያዊነት ደረጃ መዳቢ ነን ሊያውም ልምድ ካለው ፖለቲከኛ 😢

  • @Ha1230
    @Ha1230 3 วันที่ผ่านมา

    መሐመድን እስልምናን ተከትየው እሄድ ይሆናል እንጂ በፖለቲካ በፍጹም።

    • @zizusapa
      @zizusapa 3 วันที่ผ่านมา

      ምን ለማለት ፈልጌህ/ሽ ነው ጃል 😮

  • @TeshomeBurka-h5y
    @TeshomeBurka-h5y 3 วันที่ผ่านมา

    Minority complex siyom Gurage less than 1 mill.

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 2 วันที่ผ่านมา

    ራጁ የሚባል ሰውዬ ሌላ ሰው ሲያወራ ፊቱን የሚያጠቁረው ነገር😮 ሲቀጠል ራሱን ልክ እንደ ሙህር ነው የሚያየው😊 ሙህር ማለት ታሜ ነው ታሜም በንቀት አያይም ጉረኛ ነው

  • @TeferaElimeneh
    @TeferaElimeneh 3 วันที่ผ่านมา

    አብዛኛው ኦሮሞ እኮ የማይገባው ደነዝ ነው። አይታችሁታል ስዩም ሲስድበው ያመሰገነው መስሎት ይገለፍጣል።

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተነህን አሳፈኑት እንዴ ጠፋ