ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2020
  • ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 996

  • @user-jo9mw8mn5c
    @user-jo9mw8mn5c 3 ปีที่แล้ว +567

    ወይኔ ደስ ሲል እንኳንም ገጠር ተወለድኩ😍😍 እስኪ ገጠሬወች ላይክ ግጬኝ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም

    • @user-cm5zg1pw8d
      @user-cm5zg1pw8d 3 ปีที่แล้ว +2

      አቡሽ ተሠችቶኛል

    • @muhammedasfaw556
      @muhammedasfaw556 3 ปีที่แล้ว +1

      ውነት በጣም ነው ያሳቀኝ አብሶ በሩ ጋ ሲጋጭ በጣምም ደስ ይላል እንደሳኩኝ አበቃ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️❤️👍👈

    • @Tube-gc4ll
      @Tube-gc4ll 3 ปีที่แล้ว

      በቦብስ ነው በቴስታ

  • @wadeemahalmansoori4257
    @wadeemahalmansoori4257 3 ปีที่แล้ว +353

    እሰይ ደስ ሲለ ነገኮ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጅው ጥበቃው አይለያቹ አሜን

  • @mahletmahletsa8287
    @mahletmahletsa8287 3 ปีที่แล้ว +260

    ውዶቸ እርጉዝ ነኝ። ሙሰሊም ክርሰቲያኖች በፆለታችሁ አሰቡኝ

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +2

      Embetachen kanchi tehun amen

    • @tegstferede8837
      @tegstferede8837 3 ปีที่แล้ว +2

      ወላዲት አምላክ በሰላም ታገላግልሽ

    • @tseyongebrekidan3265
      @tseyongebrekidan3265 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄር ያሥብሽ ድንግል ትቅረብሽ ውዴ አይዞሽ

    • @belley51219
      @belley51219 3 ปีที่แล้ว +1

      God job ሰላም ለእናንተ እዚጋ ገብታቹ እዩት እና ትወድታላቹ ግን ደግሞ #Subscribe አትርሱ th-cam.com/channels/cV7-ZjRYuytL7TgZMFjJDw.html

    • @Love-kw5eg
      @Love-kw5eg 3 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ በሠለም ይገላግልሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +83

    ይቺን ኮሜንት ሁሉ በየቤታችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ ዋናው ሰላም ነው

  • @user-kq8bh7re3r
    @user-kq8bh7re3r 3 ปีที่แล้ว +159

    እደኔ እናቱ የናፈቅው ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

    • @zafomatuu
      @zafomatuu 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Reeemac2009
      @Reeemac2009 3 ปีที่แล้ว

      @@zafomatuu አ ም ን

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @belley51219
      @belley51219 3 ปีที่แล้ว

      God job ሰላም ለእናንተ እዚጋ ገብታቹ እዩት እና ትወድታላቹ ግን ደግሞ #Subscribe አትርሱ th-cam.com/channels/cV7-ZjRYuytL7TgZMFjJDw.html

    • @saradeda6882
      @saradeda6882 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @aminauae1063
    @aminauae1063 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ምርጥ ፊልምነው የገጠር ልጂ በመሆኔ ኩራትይሠማኛል❤🇪🇹😍👍🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 11 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤❤❤❤😢ደስ ይላል❤በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንደነት ያደልልን አሜን ፫ 😢❤❤❤❤

    • @hyme7165
      @hyme7165 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

    • @user-yj1gi9tr7k
      @user-yj1gi9tr7k 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +22

    ገጠሬ ሆና የምትሠራዋ ልጅ በሁሉም ፊልም ላይ ስትሠራ በጣም ጎበዝና ሆና ነው የምትሠራው ስወዳት

    • @kidist1955
      @kidist1955 วันที่ผ่านมา

      በጣም 👌😊

  • @rehima.1114
    @rehima.1114 3 ปีที่แล้ว +14

    ፊልም እያየሁ ኮመንት ማንበብ ዉሥጤ ነዉ 😘😘😘

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว +107

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ጎበዝ እደዚ አይነት አስተማሪ ፊልም ስሩ አያልቀበትና ሴታን ገጠሬ ልጅ ሆና የሰራችዉ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናቸዉ ያበደነዉ ጎበዞች ናቹ👍👍👍👌👌

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว +1

      Betammm hulum endezi behonuln kekim kebekel ,ke poletika netsa tehone

    • @mentwabgebru9088
      @mentwabgebru9088 3 ปีที่แล้ว

      ፈልሙ ቆንጆ ነበር ግን ጥራት ይጎድለዋል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️❤️👍👈

  • @user-ny2vh7dp9x
    @user-ny2vh7dp9x 3 ปีที่แล้ว +12

    ኮመንተሮች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ገንዘብም ጨመር ያርግላችሁ ስወዳችሁ

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 ปีที่แล้ว +51

    ህፃኑ መዝገበ ግን ጎበዝ ጀግና ነው አድናቂው ነኝ። ጉበዝ ልጂ ጎበዝ ተዋናይ ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️❤️👍👈

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +233

    ማነው እንደኔ የኮሜት ሱሰ ያለበት😜😂 ሰት ሰው አለ እንደኔ ኮሜት የሚያነብ እሰኪ ለያችሁ👍😍 መዋሸት አይቻልም👍😜

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 3 ปีที่แล้ว +1

      አን

    • @asteraster3101
      @asteraster3101 3 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว

      @@asteraster3101 🥰🥰🥰

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว

      @@anshlim1233 🙄🙄🙄😍

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ መወሸት አይቻልም አረ በሰቅ እኔም የኮሜት ሱስ አለብኝ

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 3 ปีที่แล้ว +29

    የሚገርም ፊልም ዘረኞች ስንቱን ንፁሐን ህዝቦች ጨፍጭፈዋል እውነት ያስለቅሳል እግዚአብሔር በምህረቱ ይድረስልን እንጂ ጨርሰውናል 😭😭😭😭😭

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 3 ปีที่แล้ว +14

    የገተማውን ትታችው ሁሊየም የገጠር ፍልም ስሩልን በጣም ደስ ይላል

  • @erahmayimer7548
    @erahmayimer7548 3 ปีที่แล้ว +88

    ምርጥ ፊልም የገጠር ልጅ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት አው በጣም ሀገሬን እኮራባታለሁ

    • @aszx141
      @aszx141 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 3 ปีที่แล้ว +2

      ገጠር ተወልጄ ባላድግም የገጠርን ሴት እረዳለው ልክ እንዳደገበት እረዳለው፣ ለገጠር ሴት ያለኝ አክብሮት ከመጠን በላይ ነው።

    • @user-ef9gu9fy3w
      @user-ef9gu9fy3w 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      Enem

  • @user-vp6wc7li6s
    @user-vp6wc7li6s 3 ปีที่แล้ว +322

    እዴኔ የፊልሙ ለማየት ቀድሞ ከመንት የሚያይ ላይ

    • @user-ps9vm1rm2i
      @user-ps9vm1rm2i 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @sarasaara635
      @sarasaara635 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ኮሜት ሳላነብ ፊልሙን አላየውም

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወያለሁ ግን ሁሉም ስለፊልሙ ሳይሆን ስለራሱ ነው የሚኮምተው

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 ปีที่แล้ว

      ana

  • @ahmedseidwelo1532
    @ahmedseidwelo1532 3 ปีที่แล้ว +23

    ምርጥ ፊልም እነሳሮን ባህላቸው የጠፋቸው ነጭ አምላኪ ከነሱ ፊልም ገላገላችሁን በጣም ምርጥ ሀገረኛ ፊልም ነው ዋው ያስጨበጭባል ኮመንቶች እባካችሁ ስለፊልሙ ኮምቶ መዳሜ አክስቴ አርግዛ እያላችሁ አጠሽሹን

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @hfhjgfyfhjf7328
    @hfhjgfyfhjf7328 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እያሳቀ የሚያስተምር ክብር ለሁላችሁም

  • @abeba5164
    @abeba5164 3 ปีที่แล้ว +40

    ለመላው የኢትዮ ጵያ ህዝብ። ሰላም ና ጤና ይስጥልን። ማንም ክፍ አይንካው ሰላም ውሎ ሰላም ይግባ እማምየ ኢትዮጵያ ህዝቦችሽ ን እግዚአብሔር ክክፍ መከራ ይጠብቅልሽ

  • @user-zb5ql1tf2n
    @user-zb5ql1tf2n 3 ปีที่แล้ว +22

    ዋውውው ነው እደኔ የተመቸው የገጠር ልጅ መሆኔ ደስ ብሎኛል

    • @zaebra1603
      @zaebra1603 3 ปีที่แล้ว +1

      የገጠርልጂመሁንበታደልነው❤❤❤❤🙏

  • @segenetmedia
    @segenetmedia 3 ปีที่แล้ว +25

    ፍቅር የተጠማች ነፍስ/ አሳዛኝ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 ปีที่แล้ว +8

    ተመችቶኛል ‼ ከረጅም ጊዜ በኋላ ፊልም አይቼ የተዝናናሁበት❗የተደሰትኩበት❗በጣም የሳቅኩበት ምርጥ ስራ ነው! በዚህ ስራችሁ ነፀብራቆችን ከልብ አመሰግናለሁ ‼

  • @sebel8417
    @sebel8417 3 ปีที่แล้ว +64

    ዋው የሚገርም ገራሚ ፊልም ነው ህዮት ፊልሙን አይታችሁ የተመቻችሁ እስኪ በLike አሳዮኝ

    • @tube-xh4cn
      @tube-xh4cn 3 ปีที่แล้ว

      Ene degme eyayehut new betam new yetemechegn

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/b5l0vne50WY/w-d-xo.html❤️❤️❤️❤️❤️👍👈

    • @abebemengestu3546
      @abebemengestu3546 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ በባላገር ይሰሩት ሃሪፍ ነው

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 3 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ ትንሹን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው ትችላለህ እድግ በልልኝ

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 3 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ስል ስጠብቆ የነበረ ፍልም ሸቃልትየ ገባገባ በይ አድስ ፍልም ተለቀልናል

  • @segenetmedia
    @segenetmedia 3 ปีที่แล้ว +36

    ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

    • @tewedo8820
      @tewedo8820 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-munet
    @user-munet 3 ปีที่แล้ว +6

    ከጭፈራቤት ነፃ የሆነ ሀገረኛ ቆንጆ ፊልም ዋው

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +107

    ገጥር ሆኔ ደብሮኛል ካለኔት እሰኪ ላይክ አረጉኝ ደሰይበለኝ

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ዉድ👍👍👍👍👍❤❤❤

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-if7pf4xj2u እሸውደ

    • @baheyaalderei5904
      @baheyaalderei5904 3 ปีที่แล้ว

      አይዞይ እህት

    • @gashawadane5505
      @gashawadane5505 3 ปีที่แล้ว

      ena yehen bemin net tsafshiw

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว

      @@gashawadane5505 ከሴትዩየ ሰልክ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ ምናምን እያላቹ ትቃዛላቹ እዚ እኮ አለማዊ ፊልም ሚታይበት ቦታ ነው ትክክለኛ መንፈሳዊ ከሆናቹ ስንት የሚያስተዋውቁላቹ ምርጥ ወንድሞች አሉ በቃ ሰው ሁሉ ለማኝ ድሮ ከፊልሙ ይልቅ ኮሜታተሮች ነበር የሚያዝናኑን

  • @agezw6993
    @agezw6993 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ ከምርጥ ተዋናይ ጋር የተሰራ አስተማሪ ፊልም ብዙ ያስተምራል እዩ ልብ ብላችሁ ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ስመኘው ሳስበው የቆየ ህልሜ ነው ህልሜ ህልማችሁ አርጉና እግዙኝ ህልሜን እዉን ሆኖ የማይበት ናፈቀኝ እስከመቼ ግን አንድ ቀን ይሳካል ህልሜ ህልማችሁ እርጉና እርዱኝ ወገናቼ ፊልም መስራት ትልቁ ህልሜ ነው

  • @selam9713
    @selam9713 3 ปีที่แล้ว +4

    ለአይን የሚመጥን ለጆሮ የሚስማማ ምርጥ ትምህርት እስኪ ሁሌም እንደዚህ አይነት ፊልም ስሩልን

  • @samisami-ye2yp
    @samisami-ye2yp 3 ปีที่แล้ว +34

    እዚህ ፊልም ውስጥ ትወና የማይችል የለም በርቱ

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የገጠራ ልጅ ደሴ ስትል

  • @yeshialemmuluneh6823
    @yeshialemmuluneh6823 3 ปีที่แล้ว +3

    መለአኩ የነገው ጌወርጊሥ ከክፍ ነገር ይጠብቀን
    በሠላም በፍቅር በያለነበት ያኑረን
    ለሠው ልጅ ሠላም ነወረና ሠላማቹህ ይብዛልኝ ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ህዝባችን ፍቅር ይሥጥልኝ አሜን!!!

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ በሳል እና ወቅታዊ የሆነ ፊልም ዋው ደስ ይልል

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r 3 ปีที่แล้ว +26

    ግሩሜ ሲጠፉ ወድሙ ተተካ አሪፉ ነው በርቱ

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c 3 ปีที่แล้ว +6

    ገጠሪነቴ ኩራቴ
    አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው አለ
    ምርኩዜ ምናምን እያላችሁ እደፊልሙ የምትጀናጀኑ ወዶች ተጠንቀቁ ቡኋላ ሽሮ መብያህን ታሳጣሃለች አንዷ ትግስቷ ያለቀ
    ደስ ይላል ፊልሙ

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 3 ปีที่แล้ว +10

    ቆጆ አስተማሪነው እደዚህ ጡሩፊልም ስሩልን

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የወደድኩት ፊልም ዋው የባላገር ቃና ያለበት ፊልም በጣም ነው የምወደው

  • @user-kh1zi6ok7r
    @user-kh1zi6ok7r 3 ปีที่แล้ว +2

    በሂወቴ እደዚህ አይነት ፊልም አስደስቶኝ አያቅ በጣም ያምራል በጣም ነው የሰራችሁት

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 ปีที่แล้ว +49

    ጩጬው ገራሚ ነው:: እዮብን የሚተካው ይመስለኛል:: ህድል ስጡት

    • @user-ch2dq6qp5i
      @user-ch2dq6qp5i 3 ปีที่แล้ว +1

      እ እዮብማ በማንም አይተካ ግን ይሄም ጀግና ነው ውዴ

    • @ephronkinfe3416
      @ephronkinfe3416 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ch2dq6qp5i የማይተካ ማን አለ ብለሽ ነው

  • @gannatganath2570
    @gannatganath2570 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋውው ነው
    😍😍

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራ ነው ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን አቤቱ ይቅር በለን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 ปีที่แล้ว +108

    ፊልም ሳይ ነው ማፍቅር ትዝ የሚለኝ
    የእኔ አዳም የት ነህ

  • @user-iq3wp6rm6w
    @user-iq3wp6rm6w 3 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ያገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahaletassefa5848
    @mahaletassefa5848 3 ปีที่แล้ว +4

    ገጠሬ ሆነው የሰሩት በጣም ጎበዝ ናቸው 😊

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y 3 ปีที่แล้ว +27

    ክክክክክ በሳቅ ሞትኩኝ ምርኩዜ ሲል ምርኩዙን መታችው 😄😅😅😄 ቆይ አሁን አሽሙር መሆኑነው የከተማልጅ ኪስ ታጥባለች የገጠር ደሞ ልብ ታጥባለች ለማለት ፈልጋችሁነው ፡ የሸገር ልጆች ጉዳችሁን ስሙ ከተሜዎች 😄😅😄😄😄😅

    • @user-lv9tf8wq4l
      @user-lv9tf8wq4l 3 ปีที่แล้ว

      😀😀😁

    • @tedrossamson1400
      @tedrossamson1400 3 ปีที่แล้ว +2

      ኪስ ማጠብ ይሻላል ድግምት ከመድገም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeestifanostube
      @zeestifanostube 3 ปีที่แล้ว

      አቅምሽን እወቂ እኛ ሰገጤ አንመሰጥም😋

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ በድንግል ይሄ እንዳልክ ትክክል ስሙን ባላቀውም ስወደው ስራው ሁሉ ደስ ሲል አስተማሪ ነው የሰራችሁት ምችት ይበላቹ አቦ

  • @user-ef6qc2wh4t
    @user-ef6qc2wh4t 3 ปีที่แล้ว +32

    እንድኔ የቶርክ ፍልም እያዬ የኢትዮጵያ ፍልም ያመለጥው Like

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት መቼም ስለፊልሙ የሚያወራ የለም ሁሉም ለማኝ ነው

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 3 ปีที่แล้ว +2

    የወድ ህፃን የለውም ይባል የለ ጎበዝ ነህ ህፃኑ አድናቄህ ነኝ 💘💘❤

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 3 ปีที่แล้ว +9

    የእዉነት በጣም ጥሩ ነዉ በጣም አሪነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌🥰❣️🥰❣️🥰

  • @abyaby4137
    @abyaby4137 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም በጥም ደስ የሚል ፊልም ነው ምርጥ ተዋናዬች ናቸው በረቱልን

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf 3 ปีที่แล้ว +2

    የምርጦች ምርጥ ውይይ ትምርት ያለው ደስየሚል እናመሰግናለን በርቱልን

  • @matikirkos717
    @matikirkos717 3 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አማርኛ ፊልም አይቼያለው ግን እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም አይቼ አላቅም ሁሉም በየቦታቸው ስክት ያሉ ተዋናኞች ናቸው ኢትዮጵያያዊ ይዘት ያለው አኗኗራችን ባህላችን ቱባውን ባህል እምነት ሀይማኖትን ያየንበት ምርጥ ፊልም ለኔ አንደኛ ነው በጣም

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว +3

    ፊልሙ በጣም እያሳቀኝ ነው የጨረስኩት እና አስተማሪም ነው ።

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ፊልም ነዉ ትምህርት አለዉ ለገባዉ

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስስስስስስስስስስስ የሚል ፊልም ነዉ ተባረኩልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ ሆናቹናል እናመሠግናለን

  • @user-hq7hl6dz9q
    @user-hq7hl6dz9q 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም አስተማሪ እና ደሰሰ የሚል ፊልም ነው👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 ปีที่แล้ว +4

    ልኮምት አስቤ ግን ስከረፈፍ ብዙ ሰው ቀድሞኛል 😁😏😔
    ለማንኛውም በጣም ሀሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው 👍👌

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው
    . አያልቅበት ትንሹ ግሩም ኤርሚያስ 👌👌

  • @habtam1846
    @habtam1846 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ሀገርኛ ይመቻችሁ አቦ የኢትዮጵያ ልጆች 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alisultan7926
    @alisultan7926 3 ปีที่แล้ว +2

    WOW ሁሉም የሚገርም የትወና ብቃት አላቸው ! እናመሰግናለን

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ปีที่แล้ว +3

    በሰማም በጣም ደሰ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @bii__yam2256
    @bii__yam2256 3 ปีที่แล้ว +6

    በቃ ትወና እዚ ፊልም ላይ ከነ ነፍሱ ከች ብሏል bravooooooo

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጥሩ ነገር ነው የትስረው እናመስግናልን እግዚአብሔር ሀግራችን ኢትዮጵያ ባርካት መድሃኒአለም አስታማሪ ስራ ነው ባላግሬች ደስ ይላሉ

  • @user-zw3xr9ze9v
    @user-zw3xr9ze9v 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራዊ ፊልሞችን ደስ እያለኝ ነው የማያቸው😊❤

  • @user-px7tq1tg2g
    @user-px7tq1tg2g 3 ปีที่แล้ว +3

    ነብዩዬ አንደኛ እኮ ነህ ጌታን ምርጥ ስራ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እደት እደሚያምር ፅድት ያለ ስራ ነው ጉበዞች በርቱ ጠክሮ

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ፊልም ከተሰራ አይቀር እንደዚህ ነው ምርጥ ሀበሻዊ ፊልም👏👏👏👍

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ፊልምነው ዋው እናመሰግናለን ያሀገራችን እንቁዎች

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የገጠር ሰዎች ፍቅር ናቸው

  • @babuabere6442
    @babuabere6442 3 ปีที่แล้ว +3

    ድስ የሚል ፊልም ነው ተባረኩ❤️

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam aref new wowww
    Thank you God bless you love 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣❣❣selam le Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❣❣💔😭

  • @sumeyamerturrr2319
    @sumeyamerturrr2319 3 ปีที่แล้ว +2

    ለጅ ግን መርጥ ሀበሻ ነዉ የወሃ ሁሉም ሰዉ እዳተ ቢሆን ምናለ ፍቅር የገር ልጅ ጋር ያምራል
    እኛኮ በሰዉ አገር ያለን ሰዉች አድም ቅን ሳንደሰት ሳና ዉቀዉ እድሜችን ህድ

  • @user-sp7mp8zi7y
    @user-sp7mp8zi7y 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደስ ሲል በተለይ ጩጨው

  • @user-yu3xq2ob5h
    @user-yu3xq2ob5h 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ምርጥ ፊልም እናመሰገናለን በርቱ

  • @belayneshbelaynesh1453
    @belayneshbelaynesh1453 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ፈጣሪ ይስጣችሁ በርቱልን 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @meskimeski7643
    @meskimeski7643 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኮመንት እያነበብኩ ፊልም ማየት ደስ ይለኝ ነበር አውን አውን ግን ከፊልሙ ይልቅ የራሳቸውን ጉዳይ ነው ሚያወሩልን በዛ ምክኒያት ኮመንት ማበብ አስጠላኝ .....ፊልሙ ግን አንደኛ ነው ብዙ አስተምሮኛል

  • @user-ks8uz2nh8k
    @user-ks8uz2nh8k 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሹ ልጅ ውስጤ ነህ ሰርተኸዋል በሚገባ!

  • @najetmohammed607
    @najetmohammed607 2 ปีที่แล้ว +5

    😍😍😍😍ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @appsapps6156
    @appsapps6156 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል እና ጥሩ ነትን ያስተምራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ ምርጥና ኣስተማሪ ነው አክተሮተሮቹ ደግሞ ስየምሩ ብርቱ ፈጣሪ ሀገራቸንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛው የግሩም ኤርሚያስ ወንድም ነው ያስታውቃል በርታ ብሮ ያምርብካል ትችላለህ 100%

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ዛሬነው አሪፍ ፊልም ያየሁኝ

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው። እመብርሃን ሀገራችን ከክፉ ትጠብቅልን አሜን

  • @tigesttina9999
    @tigesttina9999 3 ปีที่แล้ว +11

    አሪፍ ነው ዋው ያላያችሁ እዩት

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 ปีที่แล้ว +16

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

    • @user-qx9bb4rp8x
      @user-qx9bb4rp8x 3 ปีที่แล้ว +2

      እድሜ ይስጥሽ ስለፊልሙ ጥሩነት የሚኮምት የለም ሁሉም ልመና ብቻ አሪፍ ነዉ ስላልሽ እኔም ልየዉ

    • @user-ej3un9ub4g
      @user-ej3un9ub4g 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ አደል እውነት ነው

  • @user-cf7xl6fd5x
    @user-cf7xl6fd5x 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ነው ወቅታዊ ሃገራዊ ሁሉንም ይዳስሳል ዋው!💚💛❤😘😘😘😍😍

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 ปีที่แล้ว

    Martyiye asamireshiw serashiw iko mashallah dessss yilal yenewerq thank y’all 🥳💕💕💐🥰🥰💐👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @user-pv7wh2bf4g
    @user-pv7wh2bf4g 3 ปีที่แล้ว +63

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube-et9rl
    @tube-et9rl 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው እያዝናና እሚያስተምር

  • @user-dd4st8ws6v
    @user-dd4st8ws6v 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ እሚል ሥራነው በውነት አይዞአችሁ እንደዚህ አይነት ሥራ ሁሉም አርቲሥቶች ቢሠሩ ጥሩ ነበር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 3 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏በጣም ገራሚ ፊልም ተጀምሮ እስከሚያልቅ ጣፍጦኝ ነው ያየሁት 💚💛❤😘

  • @user-mh3cy1mc2m
    @user-mh3cy1mc2m 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ 😍❤😘

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን ምርጥ ብቃት ያላቸው ኢትዮጺያዊነታቸውን ማይለቁ ትወናዎችን ለሚተውኑልን ደራሲ ዳይሬክተር ሁላችሁም እንዳናንተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @adanchbeyne2793
    @adanchbeyne2793 10 หลายเดือนก่อน +1

    የትንሹ ልጂ ትወና ሚገም ብቃት ነው በሌላ ፊልም እንደምናይህ አልጠራጠርም በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @yothyoth3269
    @yothyoth3269 3 ปีที่แล้ว +69

    ምን አለበት ስለ ፊልሙ ብንፅፍ ሁላችሁም ስክራይፕ ለማኝ ብቻ በዛ ወይ ጉድ

    • @seada3533
      @seada3533 3 ปีที่แล้ว

      ኮመት ማበብ እወድነበር አሁን ግን ሁሉም ለማኝሆነ