Ethiopian Movies - Yetefaw Lij - የጠፋው ልጅ - NEW! Best Amharic Films 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @shabbirsoukar8335
    @shabbirsoukar8335 7 ปีที่แล้ว +30

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ተንከባክበን እናሳድጋቸዉ ነገም ሀገር ተረካቢዎች ይሆናሉ።

  • @heemh7690
    @heemh7690 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ይህንዲራማ ደጋግሞያየው ደስይለኛል አስለቃሽነው የምትወዱት ላይኪ

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml ปีที่แล้ว +4

    ከፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደሙ

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም
    @የማርያምልጅቤዛማርያም 8 ปีที่แล้ว +2

    የህንድ ፊልም ባማርኛ ሲገለበጥን! ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @selmemekonenmekonen8077
    @selmemekonenmekonen8077 9 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ምን ያህል ልጆች ፍቅር እንደሚያስፈልጋቸው ያስተምረናል እናመሰግናለን ለፊልሙ

  • @helensfefe5914
    @helensfefe5914 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ሲል!!
    እያሥለቀሠ-የሚያሥቅ
    እያዝናና-የሚያሥተምር
    great movie i always love ethiopian movie

  • @loveall7628
    @loveall7628 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ነው... የሰው ፍቅር ለራሱ ለሰው ፍቅር እንዴት ክብር መዉደድ እንዳለበት ሚያስተምር ፊልም ነው ። እግዛኣብሄር ያግዛቹ። ሙሴ ሙሴ ሙሴ

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ቆንጆና ለየት ያለነው ከዚህ በፉት ተፉቀሩ መጨረሻላይ ታረቁ የሰለቸን ነገር

  • @kristekrisiloveyouema1179
    @kristekrisiloveyouema1179 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት ነው ደሥ የሚለዉ እምበየን መቆጣጠር አልቻልኩም

    • @qqwwaass1469
      @qqwwaass1469 8 ปีที่แล้ว

      ወይ አባትእና እናት ምን ሊያደርግ መውለድ ትርጉም የለውም ለካ መጭረሻው አሥለቀስኝ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ
    @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ 7 ปีที่แล้ว +37

    ወይኔ አምላኬ በእግዚአብሔር መፅናት አያስፈራም እውነት እናቱ ማርያም ሲል በጣም ደስታ ነው የተሞላሁት ሙሴ እግዚአብሔር ያሳድግህ

    • @Nono-sg8rm
      @Nono-sg8rm 4 ปีที่แล้ว

      u4urjrj4i4uu

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ማርያምን እዴት ደስየሚል አስተማሪ መለየት እደሚከብድ ብቻ ደስ የሚልነው❤❤❤

  • @عماراللحيدان
    @عماراللحيدان 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውውው በጣምም አሬፍ ነው ደስይላል ልጅ እግዚአብሄር ያሣድገው ትምርት ያስተምራል በጣም

  • @HeymanotNgusie
    @HeymanotNgusie ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ጊዜ አይቸው አለው በጣም ያምራል እና እሚያሳዝንም ነው ❤

  • @kubraaly6892
    @kubraaly6892 5 ปีที่แล้ว +6

    በዝህ አለምላይ እያለን እደልጅ የሚያሥደሥት ነገር የለም አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว +18

    በሚገርመው ነገር እነዚህን ሶስት አርስቲሶች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 6 ปีที่แล้ว +3

    እናት ባይ እንካን የእናት ስሜትም የላትም ሶስቱ አባቶች በጣም በጣም ያዛዝናሉ ከባድ ነው የወደዱትን መጣት ከባድ ነው በተለይ ልጅ

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 8 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው መጨረሻው በጣም የሚያስለቅስ ነው ትህርት ሰጪና አዝናኝ ነው ተመቻቹኝ ልጁ የቤቢ መስሎኝ ነበር

  • @tmnitmohammed548
    @tmnitmohammed548 8 ปีที่แล้ว +151

    በዝች አለም እንደልጂ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም አላህ ልጆቻችንን ጠብቅልን

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 6 ปีที่แล้ว +2

      Kelejoch yebelete degmo geata Eyesusen ende gel adeg mekebel ale abeat yalew desta selam ereft tesfa men beyea lenager Temnireyea tebareki ewedshalehug yagerea lej be Egziabher feker

    • @mamesh8607
      @mamesh8607 6 ปีที่แล้ว

      War no km zxc

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @birhantegenemirete6383
      @birhantegenemirete6383 5 ปีที่แล้ว

      Amen gini liji yelegnim

    • @nourhanabsi142
      @nourhanabsi142 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ኀ5የ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ኀ5የ 8 ปีที่แล้ว +257

    በጣም ነው የወደድኩት በተለይ እናቱ እምዬ ማርያም ናት የሚለው አባባል እደወደድኩት እውነት ነው ማርያም የሁላችንም እናት ናት።።።

    • @kashifudass2355
      @kashifudass2355 7 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ታላቅ ነው

    • @raheelgabry7306
      @raheelgabry7306 7 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ታላቅ ነዉየዉነትተጋብያምራል

    • @azebfentaw4345
      @azebfentaw4345 7 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔuር ታላቅ ነው

    • @janifarjanifar6462
      @janifarjanifar6462 6 ปีที่แล้ว +1

      Azeb Fentaw እግዚአብሔር ይመስገን

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 6 ปีที่แล้ว

      Ati sasachey fetari yasedig new mibelaw

  • @bizuyeawokebizuyeawoke2548
    @bizuyeawokebizuyeawoke2548 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 4 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ነው ግን በእንባ ታጠብኩኝ እናመሰግናለን

  • @حسنشعيب-ش6ث
    @حسنشعيب-ش6ث 9 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጪ ነው በተለይ የእግዛአብሔርን ቅዱስ ቃሎች የምትናገሩዋቸው ሁሉ ደስ ይላሉ በርቱ

  • @warkyaqa8682
    @warkyaqa8682 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል የኔ ወድም ልጅን እሚሳድግ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 9 ปีที่แล้ว +5

    Great performance! I loved it! It was entertaining and educational at the same time. The cinematography and sound quality was very good. The story line was believable and very easy to follow. To the producer, editor and cast members, beritu....you have done a great job! If you are looking for family comedy movies, I recommend this one. Enjoy!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እውነት ነው እናታችን ማርያም ነች ይህን ፊልም ስንቴ አየሁት

  • @kerajnegeri5255
    @kerajnegeri5255 8 ปีที่แล้ว +10

    የሚገርም ለየት ያለ ፊልም ነው።ወጣ ያለ ነገር ስለሆነ ደስ ብሎኛል።ይልመድባችሁ።

  • @KareemaKalkida
    @KareemaKalkida ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ውይ እንዴት እንደከፋኝ😢😢😢😢😢

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ደስ ይላል።

  • @rabiarabia6339
    @rabiarabia6339 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም አሥተማሪነው በተለየ ለወዶች ልጅ እዴት እደሚየደግ ቆጆ ነው የመቻችሁ

  • @ablelhadgu7121
    @ablelhadgu7121 8 ปีที่แล้ว +37

    ❤I love ethiopian film😘

  • @arseimaenterteiment4626
    @arseimaenterteiment4626 ปีที่แล้ว +2

    Asr gzie yayohat new betam astemarina konjo film new

  • @hyatemohmmd2455
    @hyatemohmmd2455 8 ปีที่แล้ว +7

    በለቅሶ በእንባ ታጠብኩ ወይኔ ለካ ከመወለድ እንደማሳደግ የሚበልጥ የለም በጣም ያሳዝና አስተማሪ filme nwe wawwww

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ኣስለቀሰኝ ደሞ ሙሴየ ውድድድድድ ናው ማደርግህ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ነ2አ
    @ፍቅርያሸንፋል-ነ2አ 8 ปีที่แล้ว +8

    ውይ በማሪያም እራሴን አመመኝ! !! በጣም ደስ ይላል

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 4 ปีที่แล้ว +1

    መጀነሪያው ያሳዝናል መካከል ያስቃል ደስም ይላል ሙጨረሻው ያስለቅሳል

  • @hanahananhanahanan3120
    @hanahananhanahanan3120 2 ปีที่แล้ว +4

    እናቱ እምዬ ማሪያም ነች❤️❤️❤️

  • @yeslasalijnegnilovemylord393
    @yeslasalijnegnilovemylord393 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ት/ት የሚሰጥ ፊልም ነው..so keep it up.

  • @ኦፍአሣለቀሣችሁኝምንአለበ
    @ኦፍአሣለቀሣችሁኝምንአለበ 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አሥተማሪና አሥለቃሽ የሆነ ፊልም ነው ደሥ ይላል

  • @solhabsha5795
    @solhabsha5795 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው ግን እጀጉን ይከብዳል ምንም ባይወልዱት አሳድጎ ሳያሳድግ ለወላጅ ነኝ ተብዩ መስጠት እስለቀሳችሁኝ ብቻ ምርጥ ናችሁ ብዙ ነገር ያስተምረናል በርቱ

  • @josianeuwineza9634
    @josianeuwineza9634 7 ปีที่แล้ว +4

    I am not an ethiopian but I love their movies so much

  • @ሙኒራአሊ-ወ5ገ
    @ሙኒራአሊ-ወ5ገ 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ አስለቃሽ ፊልም ነው
    በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ፍቅር የተሞላበት ፊልም ነው

  • @hanan858
    @hanan858 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትን የነቢሎ ጓደኛን አየኋት ልበል መካከል ላይ ፋልሙ ግን በስመአብ አስለቀሰኝ እኮ ተላምዶ መለያየት እንዴት ይደብራል በእውነት። 😪😪 እኔ ግን የቆዩ ፊልሞችን። እየፈለግሁ ማየት ከጀመርኩ ትንሽ ሰንበት አልኩ የድሮ ፊልሞች እኮ በጣም ነው የሚመቹት

  • @appuae6948
    @appuae6948 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዝአብሔር አምላክ ከስደት መልሶ በልጅ ይባርከን። አሜን አሜን አሜን

  • @ነባይሓወይ
    @ነባይሓወይ 3 ปีที่แล้ว

    I like this Film and All acters

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 5 ปีที่แล้ว +7

    አክሊሉየ እውነትህን ነው ህፃን ልጅ የማይወድ ሰው ጤነኛ አይደለም ልክ ነህ ወይ ግዜ

  • @hiwotAyana
    @hiwotAyana 3 หลายเดือนก่อน +1

    Megerm film nw😢😢😢😢❤❤❤

  • @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
    @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱልን

  • @tesfayemiteku8977
    @tesfayemiteku8977 4 ปีที่แล้ว +2

    I love ethiopian movie

  • @aydahgetu9020
    @aydahgetu9020 8 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደስ ሲል
    😃😃
    😢😢
    💗💗💗

  • @medibnitislam508
    @medibnitislam508 8 ปีที่แล้ว +2

    betam yemeyasazen ena temert sache naw thanks

  • @ኩሩየሀበሻልጅነኝ
    @ኩሩየሀበሻልጅነኝ 8 ปีที่แล้ว +9

    አቤት♥♥ሲያምር♥♥ምርጥ ፊልም♥♥ይመቻቹ

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
    @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ኣስተማሪ ፍልም ነው ደስ ብሎኛል ሰው መሆኔ ለዝህ ነው መጥፎና ጥሩ የምለይ ኣእምሮ የታደለን

  • @habtamutegegne7603
    @habtamutegegne7603 6 ปีที่แล้ว +3

    Whenever I listen to the soundtrack, It always brings tears to my eye.

  • @ፍቅርፍቅር-ተ9ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ተ9ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት የስም ስያሜያቹ ደሞ የለለ ተመችቶኛል ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @robkarobka1506
    @robkarobka1506 8 ปีที่แล้ว +12

    ውይ በጣም ያዛዝናል በውነት በጣም ነው እኔ ያዘኩት ጊታምስክሬነው አስለቀሰኝ እኔጃ ምን ልበል ቃላት ሁሉ አነሰብኝ

    • @hayathayat1486
      @hayathayat1486 5 ปีที่แล้ว

      እውነት በጣም ነው ሚያስዝንው

  • @dashdash5162
    @dashdash5162 8 ปีที่แล้ว

    asadagiwochu betam yasazinalu gin betam yastemiral filmu wowww !

  • @afrahafrah6509
    @afrahafrah6509 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ልጂን በራስ ማሳደግ መታደል ነዉ

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 8 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በእውነት በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም ነው የጠፋው ልጅ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ፍቅር ይበልጣል

  • @manguday8377
    @manguday8377 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል ላይክ ኣድርጌዋለሁ።

  • @yonasgabresilassie5648
    @yonasgabresilassie5648 8 ปีที่แล้ว +1

    RESPECT FILM. THANKS

  • @h-y378
    @h-y378 8 ปีที่แล้ว +7

    አጀማመሩ ያሥቃል አጨራረሡ ያሥለቅሣል ምን አይነት ፊልም ነው ግን ያሣደጉት 3 ወንዶች እነሡ ሢያለቅሡ እኔንም አሥለቀሡኝ 😭😭😭

    • @rabiyaRakrabiya
      @rabiyaRakrabiya 8 ปีที่แล้ว

      እኔን ግርርርም የሚለኚ በልብ ወለድ ፊልም እያለቀሥኩ ነው እዪለቀሥኩ ነው አትበይ እያንዳድሺ በተረፈ wioooooow ያምሪል

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj 8 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መጀመርያው በታም ስሄ ቦሀላ ደሞ እንባዬ ማቆም አልቻልኩም በቃ በታ በታም ምርጥ ፊልም ነው የህንድ ሙቪ ሄይ ቤቢ ከሚለው ፊልም በታ በታም ብዙ ቦታ ያመሳስላቸዋል እንደሱ ለመስራት እስባችሁ ከሆነ ካራክተሩ እንዳለ ብታስገቡት በታም ከምንም በላይ ያምር ነበር ኤኒወይስ በታም ከሚባለው በላይ ተመችቶኛል በርቱ ቀጣይ ልክ እንደዙሁም በአሪፍ እንጠብቃለን Allah bless you my sweet baby ♥♥♥♥

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የወደድኩት ፊልም ልጁ የኔ ማር ደስ ሲል😚

  • @enrgesu4109
    @enrgesu4109 8 หลายเดือนก่อน +2

    It just popped up on my page this movie tuff asf

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት የሚያስለቅስ ነው ።በርቱልኝ

  • @zoyaimam4642
    @zoyaimam4642 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ፊልምነዉ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሙኒራአሊ
    @ሙኒራአሊ 8 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @hanann1862
    @hanann1862 8 ปีที่แล้ว +1

    omg betam fun yaregachugn ejig betamem yasazenal hetsanum mud yalew new fetari yasadegeh betam new yetemechachugn

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሶስት የሚዋደዱ አክተሮች ደስ የሚል ፊልም ነው የምር

  • @አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ
    @አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው በውነት ሰል እንደት እንዳስለቀስከኝ ውይይይ እግዚአብሔር ያጠብቃችሁ

  • @meseretdame3507
    @meseretdame3507 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ደስ ይላል ግን በጣም ልብ ይሰብራል የእውነት 😔😍😍😍

  • @sadart4015
    @sadart4015 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ያስደስታል በእውነት እምባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል,በጣም ከልብ አስተማሪ ነው።በጣም እናመሰግናለን በርቱ.

  • @biruktiwzmeni7613
    @biruktiwzmeni7613 8 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ማሮቼ

  • @burtukanabula5553
    @burtukanabula5553 5 ปีที่แล้ว

    Uffff indet des indemil aslekesachugn leka meleyayet kebad new iskezare alemayeta betam arif new 😍

  • @hawabv4323
    @hawabv4323 8 ปีที่แล้ว +32

    ዋው መጣም ያምራል ግን ያስለቅሳል ባለቅስ ባለቅስ ወላሂ የጠፋው ልጅ ደስ የሚል ነው

  • @amalekasha2522
    @amalekasha2522 8 ปีที่แล้ว

    ዋው አስተማሪ ፍልም ነው ያምራል እንደት ይጨንቃል መለያየታችሁ

  • @kemuethpiyawit3951
    @kemuethpiyawit3951 6 ปีที่แล้ว +3

    እደት እዳለቀስኩ እውነትም ልጅ እደት ደስ ይላል
    እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ ደስ እሚል ፊልም

  • @سعيدهاحمد-و5ط
    @سعيدهاحمد-و5ط 4 ปีที่แล้ว

    በጣምከሚባለዉ በላይ ደሥየሚል ፊልምና እናመሠግናለን

  • @kelemmengstu9734
    @kelemmengstu9734 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነዉ ገን ያሳዝናል ቢሆነም መጨረሻው ደሰይላል መርጥ ፊልምነዉ አደናቂቸሁ ነኚ ተመቸቶኛል የመቻችሁ

  • @lulaentertainment8592
    @lulaentertainment8592 8 ปีที่แล้ว +14

    ኡ ፍፍፍፈ ብጣዕሚ ደስ ትብል ፊሊም ግና ክህብዎም ኣይነበሮምን ነቲ ቆልዓ ክሳብ ወዲ 18 ዓመት ድከውን ባዕሉ ምውሳን ምበለጸ ኔሩ ሙሴ

  • @ኢማንአሊሰደተኛነኝ
    @ኢማንአሊሰደተኛነኝ 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያስለቅስ በጣም አሳዛኝ እናት ተብየወ በጣም ጨካኝ አረመኔ ነሽ በጣልሽው በ4 አመቱ ለጀ ስትይ አታፍሪም ሙሴ በጣም እወድሀለሁ አላህ ያሳድግህ የኔ ማርርርር

    • @vvmm3920
      @vvmm3920 8 ปีที่แล้ว

      betam yamerail gen yasdgut betam new yasaznuegn melyet qebad
      new gen enat abatuecw altmcwegnem edenat enqaen eba yeltem

  • @kerimaahmed3082
    @kerimaahmed3082 8 ปีที่แล้ว +8

    ልጆቻችንን ትተን አይደለም ለሌላ ሰው ከዎላጆቻችን ጋር ጥለን የምጣን ነገ አኛም እሄን እንደሚገጥምን አልጠራጠርም በጣም ነው ያዘንኩት

  • @የደሴልጅነኝ-የ9ቸ
    @የደሴልጅነኝ-የ9ቸ 8 ปีที่แล้ว

    arif film new gin ye englizgna film glbachi new lemangnawm nice movie's

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውከሁሉ 8 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል መወለድ ቋንቋ ነው በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ሙሴ አበረ ደስ የሚል ስያሜ ነው እኛ አባቶቹ እናቱ ደግሞ ድንግል ማርያም ናት አቦ ይመችህ ስወዳችሁ

  • @gghhvghhu1989
    @gghhvghhu1989 2 ปีที่แล้ว

    Wow mashahall

  • @kalkidankali7284
    @kalkidankali7284 4 ปีที่แล้ว +3

    ሴያምር ህፃኑ ፈጣሪ ያሳድገዉ

  • @abrahamassimba7771
    @abrahamassimba7771 8 ปีที่แล้ว +6

    best movie ❤
    I was cry 10 minutes with out stop😢

    • @bubuwill9184
      @bubuwill9184 5 ปีที่แล้ว

      Abraham Assimba تأليفهاخلملهاخ

    • @maserat1616
      @maserat1616 5 ปีที่แล้ว

      ሦስትደስየሚሉ፣አክተሮችአስተማሪነዉ

  • @ህይወትየማርያምልጅ-ሰ5ጸ
    @ህይወትየማርያምልጅ-ሰ5ጸ 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሥ የሚል ፊልምነዉ ቤቢየ እግዚአብሄር ያሣድግህ

  • @ሀያትከበደ-ፈ7ከ
    @ሀያትከበደ-ፈ7ከ 8 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ የሚነካ ነው ቀጥሉበት

  • @albatelalbatel1036
    @albatelalbatel1036 8 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yelal kumengiregna asetimar azenagn film new

  • @hayatali8547
    @hayatali8547 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
    @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 7 ปีที่แล้ว +1

    ህፃን በቅዱስ ሚካኤል የሚካኤል በላይነህ ልጅ አባቱን መሳይ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @foziyafoziya9130
    @foziyafoziya9130 8 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ግን ይሄንንን ፊልም በህንድ ያየውት ይመስለኛል ለማንኛውም አሪፊ ነው በርቱ

    • @nurtttube5778
      @nurtttube5778 4 ปีที่แล้ว

      አወ ህድ ወችሰርተውታል

    • @edenwelde2535
      @edenwelde2535 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ እኔም አይቸዋለሁ

  • @fetiyahussin1270
    @fetiyahussin1270 8 ปีที่แล้ว +1

    this is the best movie that I have seen even it's copy from India but still there was different. I love the song . can anybody tell the Singer name

  • @hindyayehusumesti5682
    @hindyayehusumesti5682 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ነው በርቱልን

  • @semmayageta1436
    @semmayageta1436 8 ปีที่แล้ว +1

    Wow arif new gin sayastewilu menagerim hone menaded wagayaskefilal temit new thankes ♥♥

    • @mmo7747
      @mmo7747 5 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @ቲናቲና-ፐ3አ
    @ቲናቲና-ፐ3አ 7 ปีที่แล้ว +3

    ከምር የእውነት ያስለቅሳል በጣም አሪፍ ፍልም ነው

  • @yesheragsisay4735
    @yesheragsisay4735 8 ปีที่แล้ว

    betam arif film nw tnxs

  • @jemalyesuf5194
    @jemalyesuf5194 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም.ያስደስታል