My brother Zeki, you are chosen to magnifying Jesus christ , in all over the world, God bless you more, you gave me something today, laft me up though the glory of God, get bless brother!
My beloved brethren, be blessed and increase everything. I am glad to hear this powerful testimony. Amazed how your life and thinking changed 180 degrees, for the glory of God. All praise and glory be to God the Father, the Son and the Holy Spirit.
ስላስና ጳውሎስ እስርበት እያሉ በቅኔ በመዝሙር እየዘመሩ የእጃቸው ሰንሠለት ከእጃቸው ወደቀ የእስር ቤት በር ተከፈተ ሳአልም በገና ስሰማ አጋንት ከአጠገቡ ይሸሹ ነበር በመዝሙር ብዙ ሰው ጌታን ያገኛል ፀጋው ይብዛልህ ረድኤቱ አይለይህ ተባረክ አመለጥን ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ ምስጋናና መዝሙር ነው የሚወደው
ወገኖች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሚደነቀው ብርሃን ያስገባን
የተመሰገነ ይሁን !! ፀጋው ይብዛልን !!
ሆ ጌታ እኮ ግርም እኮ ነው የሚለኝ መከራህን እንዳለፈ ውሀ ያስረሳል ለካ ጌታ ብቻ ብሩክ ነህ ዘኪ በብዙ ተባረክ ።
ዘኪ በእውነት ገረመኝ አንዳይነት ላይፍ ነው ያለን አየኸው እንዴት እንደሚያሳርፍ እግዚአብሔር ተመስገን አውቀዋለው የፊታ ገጽታ የሱሱ ብዛት መለስከኝ ወደ ውሀላ ኦ ወንድም ዘኪ በምስክርነት ብዙ ሰው ወደ ጌታ ቤት ይመጣል ብዩ አስባለው ኢየሱስ ያሳርፍል ብቻ ተባረክ ዘኪ።
አሜን! " እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።"
(የዮሐንስ ራእይ 12: 11)
እቤት የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ያስደንቃል ዘኪ ከሚነደው ከእቶኑ እሳት ያወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ፡ እየሱሰ ፡ ሰሙ ፡ ይባረክ ፡ ወንድማችንን ፡ ሰላሰመለጥከዉ ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ እጂግ ፡ አድርገን ፡ እናመሰግንሃለን ፡ እየሱሰ ፡ አዳኝ ፡ ነዉ ፡ ሃሌ ፡ ሉያ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት የእግ/ር ሰዎች በጣም ተጨንቄ ባለሁበት ሰአት በበሽታ ከርሜ ከለሊቱ ሰባት ሰአት ነቅቼ አጋጣሚ አገኘሁአችሁ እጅግ ተፅናናሁበት በረታሁበት ተስፋ በቆረጥኩበት ተባረኩ
ኤርምዬ ወንድሜ የአባቴ ልጅ ተባረኩ በቅርብ ሰምቼ መዝሙሩን አሁን ለመስማት ዩቱዩብ ላይ ስፈልግ ምስክርነቱን ሰማው የሚገርም ምስክርነት በብዙ ባረካችሁን ዘመናችሁ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው አንተን የጠራህ አምላክ እባርከዋለው ፈላጊው አምላክ እንዳገኘህ ሌሎችንም ያግኝ ተባረኩኝ
ክራሩን ስትመታ የእግዚአብሔር መንፈስ የእውነት ይንቀሳቀሳል ይብዛልህ።
My spirit loved you the first day I saw you. May God continue to bless you abundantly. I am happy to get the chance to hear your Powerful testimony!
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ ወንድሜ የሚደንቅ የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም የበለጠ ይጠቀምብህ :
የእግዛብሔር መንፈስ ያለበት ድንቅ ዘማሪ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ገታ ከሁሉም በላይ ነው ሀለ ሉያ እልልልልልልልል
ዛኪ በእወነት ስላንተ እግዜኣብሄር ይመስገን።የህብረት መዝሙር ረጋ ያለ ጉባኤ ሁሉ የሚዘምረብት ያስፈልጋል ፡መዝሙር በህብረት ነው ቆንጆ፡ ህዝቡ ቃል ያስፈልገዋል ፡፡
መዝ፡139:1_5
አቤቱ መረመርከኝ አወቅኸኝም
አንተ መቀመጤን እና መነሳቴን አወቅህ
አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ
ፍለጋዬንና እረፍቴን አንተ መረመርህ
መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ
የአመፃ ቃል በአንደበቴ እንደሌለ
አቤቱ አንተ እነሆ የቀድሞውንና
የኋላውንና አወቅህ
ዘኪ ተባረክበገና አምጡልኝ አለ ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የአግዚአብሔር እጅ መጣችበት አንተም ይኸው ክራርህን ሰትደረድ ሕዝቡ እያለቀስ ጌታን ኢየሱስን እያገኘ ነው አን ኢዮሣፍ ሸክ ያለ ልብሳቸውን ለብሰው ማሣሪያቸውን ይዘው ዘመሩ ጠለቶቻቸውን ድል አደረጉ አንተም ሴጣን እግርህ ስር አደቀከው
ምነው ከልጅነቴ ባገኘኝ የሚገርም እኔም ሁሌም የምለው 2ኛው ደግሞ በጌታ ያሉ ብቻ ናቸው የተሳካላቸው እል ነበር ዘኪ መዝሙርህ በብዙ ይባርከኛል ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ
አቤት ጌታ አምላኬ እንዴት ድንቅ ነህ ስምህ ይባረክ
እንዴት መታደል ነው የእየሱሴ መሆን አንተን የሚመስልክ የለም አባቴ
አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ያብዛልህ
ተባረኩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የተባረክህ ወንድማችን ዘመንህ ይለምልም በተሠጠህ ጸጋ በርታልን።
ዘመናችሁ ይባረክ ሌላ ምለው የለኝም
እወዳቸዋለሁ
My brother Zeki, you are chosen to magnifying Jesus christ , in all over the world, God bless you more, you gave me something today, laft me up though the glory of God, get bless brother!
Amen Amen Tebarek
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ስፍ ስትዘምር ብትውል ብታድር አትሰለችም ተባረክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ዘመናቹህ ይባረክ
ዘከዬ በእውነት ጌታ እረዳህ ስሙ ይባርክ
ድንቅ ምስክርነት ነው የተወደዳቹ ወንድሞቼ ተባርኩ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን ቡርካን ናቹሁ
ዘመንህ ይባረክ ዘካርያስ አንተም ኤርምያስ
የሚመስለው የለም:: ጌታ ገና ብዙዎችን በቤትቱ ያመጣቸዋል:: ተባረኩልኝ ወንድሞቼ::
ጌታ ይባርክህ ዘኪ ኤሚያስ !!!!!!!
Amen tebareku
የዛሬ ወር አካባቢ በአንዱ ቀን ለተወሰነ ደቂቃ በተለያየ ነገር ኮምፕሌን ሳረግ ነበር ስራ ከመሄደ ወድህ በተለይ የሄ ኮረና ከገባ ወድህ ከመቼውም ግዜ በላይ ወደእግዛብሄር የቀረብኩበት ወቅት እንደመሆኑ ብቻ በዛ ከረጅም አመታቶች በፊት ገና ካሴቱ እንደወጣ የሰማሁት የኬፋ ሜደቅሳ መዝሙር" አንድ ወዳጅ "የሚለው ድንገት ትውስ አለኝ ትዝ ሲለኝ ዩቲውብ ላይ አገኘዋለሁ ለካ ምናልባት 12 አመት በላይ ሆኖኛል መዝሙሩን ከሰማሁት እና እግዚአብሔር የሚያፅናናበት መንገዱ በጣም የገርማል ማንም በሌለበት በተዘጋ በር አለሁ የሚል ጌታ አየሱስ ክብሩ ይስፋ
What an amazing testimony !!! God bless you Zeki 🙏🙏🙏
ኤርሚ ፌስ ቡክ live ተከታትዬዋለሁ ዘመንህ ይባረክ 🙏
አረ ኢየሱስ ይመቻል ወንድሜ ጌታ በጣም ነው ሚወደን
Wow egzeabear yhelal amen
የእግዚአብሔር ሰዎች በብዙ ተባረኩ።
ዘኪዬ ተባርከክ ቅር እውነት የጠራክ ጌታ ስሙ ይክበር ወጣትነታችን ለክርስቶስ ጠላት አይኑ እያየ ዘኪዬ በርታ ደስ በሚል የአዘማመር ቅላጼ የምር ክራሩ ሲያምርብክ ከርጋታ ጋር የማረብክም የጸጋ ስጦታክ ነው ብዬ አምናለው ቀጥል
True
Zekiye tebarek migerm testimoniy new biruk huni
እየሱስ ይችላል ጌታ እኮነው ውደሜ ዘኪ የረዳህ ጌታ ይባረክ የማይጥል የማይተው እሱብቻ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል ድንቅ ምስክርንት ውደሜ ኤርሚ ተባረክ
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Amen Amen Amen Amen teberk ❤
ይገርማል ምስክርነትህ ጠላት በደንደንብ አበጥሮ የለቀቀው ሰው የጌታን ትልቅነት ያቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዝማርዎችህ ነብስን ያለምልማሉ
በእውነት ውስጡ ሰርስሮ የምያሸንፍ ሀይል ያለ መንፈስ ነው እንኮንም ሁሉንም እንብ ብዬ አመንኩ
Amen! kibir le geta yehune.
Tebarekuleg
እግዚአብሔር በተወደደው ሰአት ጠራህ። እድለኛ ነህ
Tebarekulegh
ጌታ ይባርክህ
Egziabher zemenachu ybark ❤️🙏🏾
Tebarek zemenhe Amlaken bemakber yelke!!!!!!!
Amen! Geta yakbreligne.
አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካች
ዛሬ እርስርስ ብለናል በፌስቡክ live Lay Zemenk Ybarek
Hallelujah wow ende Egziyabher yale yelem!!!!!!
Tebarek egzabher amlk bbzu berekybark even sus wetederhun lsuyetelh lewe mnm yemay markh hun bezemeh hulu bgeta be ylk leberekt hun i ebarek❤❤
Egziabher kekebeben belay new elelelelelelelellllll Hallelujah
Amen amen amen God bless you
አሜንንንንን አሜንንንንንን💔❤❤️ተባረኩ
My beloved brethren, be blessed and increase everything. I am glad to hear this powerful testimony. Amazed how your life and thinking changed 180 degrees, for the glory of God. All praise and glory be to God the Father, the Son and the Holy Spirit.
Tebareku
ስወድህ ተባረከ ዘኪ
ተባረኩ እንወዳችኋለ
ይሰማል ወንድሜ ኤርሚያ
Zemenachu ybarek brukat nachu enwedachuhalen
ተባርኩ
እባክህ ዛኪዬ ክራርህን እንዳትተዋት God bless you brother
Zemenachiu yebareki wow dese yemel meskirnet 😍👍👍👍👍👍👍👌👌😍😍
Getan yemetwedu hulet wendemoch mekakel mehon metadel new.tebareku ermi and zeku.and al brothrs and sisters in christ.
Amene amene amene tebarikwh
WOw yemegerme melkt new geta yibarki Amen.Amen Amen tebarkuuu
ተበረካሁ ወንድምች
አሜን ተበረኩ
Ermi! Tebarek that to bring Zeki
ልዬ ግዜ ነበር ልብ ያረሰርሳል ዋውዉዉዉዉዉዉዉዊዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
Uuuu halleluja Jesus is Lord Amen Amen Amen Amennnnnnnnnnnnn🙏🏾
Eyesus geta new Halleluja Halleluja Halleluja 🙏🙏🙏👏👏👏🙏😭😭❤❤❤❤❤❤❤
Thanks God bless you! Sure the sound is good
Zekye tebark eyaleksku naw yesmahuk geta eysus geta naw
ተባረኩልኝ
Bemejemeriya Egziabher ymesgen slenante geta iyesusn ebarkalelu zekiye enna ermiye betam wedachuhalehu tsegaw ybzalachu tebareku
Amen Ame 🙏🏽
6:24 Amen Amen
You have such a unique gift. May God bless you abundantly.
Weyee!! I love this brother of mine.I can't stop listening to him.tebarkheh bebetu nur..You are our blessing
Kibir hulun laderege geta yehunilet. Bless u!
God bless you and your family
Tebarek tsegaw yibzalih
ውይይይይይይይይ ተባረኩ በብዙ እረሰረስኩኝ
Oh Praise GOD
Yelehm mesay yelehm ekuya Babaye mearey
Eeesssyyyeee kiber legeta yehun tebarekuuu
tebareku yabate lejoche
ይሰማል
Zamaneh yabareka wademe Zaki yabezalek
wow Wow God bless you
አሚን ዘኬዋ ውድድ
ዘኪዬ እወድሃለው ብሩክ ነህ ❤❤❤
Elelelelelel haliluyha amen tebarek Armey the k tebareku
Amen the k tebarek
Eremy bewunt geta abezeto yebarekh
OMG err ene alchalkum ermy tebarek elena bezu gabezew the ken
Haliluyha
Yesemal
Geta Eyesus zemenihin yibark.betam new yetebarekubet
Man of God zeki ke ermiga andelay selayewachu lke endante lewengel yechekene new endante ayameshameshem