Michael Belayneh Interview With Berhanu Digaffe on Leza Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @selammewde8850
    @selammewde8850 2 วันที่ผ่านมา

    Mikyee betam new yemwdh breee leza sheger FM tewdaj program waw❤❤❤❤❤❤❤

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለዛ ከሃገሬ ሳለወጣ በጣም በፍቅር የምወደው ፕሮግራም ነበር ከአሰራ ሰባት አመት በኋላ ብርሃኑ ደጋፌ በለዛ ከነለዛህ ስላገኘሁህ ድስ ብሎኛል ።

  • @GedionZewdu
    @GedionZewdu 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሚኪ ሁሉም ስራዎቹ በጣም ነው የምወዳቸው ከብዛት ጥራት ይበልጣል

  • @hiluhulu2912
    @hiluhulu2912 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ቃለምልልስ ነበር። ስለሙዚቃ አሰራር እና ፈተናዎች ግንዛቤ የሚሰጥ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 7 วันที่ผ่านมา

    Love you both of you guys ❤ Mike is legend 🔥🙌

  • @benai5241
    @benai5241 14 วันที่ผ่านมา +1

    Micky, my favorite singer...Bre the best host ..ዋው ግርማ ጭብሳን አስታወሳችሁኝ CD የሚዘፍን ነው የሚመስለው ..RIP Legend

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 16 วันที่ผ่านมา +2

    After a long day of seeing patients, my TH-cam feed brought me one of my favorite singers on a show that I enjoy. It's good to relax before the long election night. As usual, let me start to enjoy your show, Birhanu!

    • @Dantesfayemd
      @Dantesfayemd 16 วันที่ผ่านมา

      I am enjoying your album Miki I may be the first to buy it on Apple music

  • @EphEph-e6y
    @EphEph-e6y 15 วันที่ผ่านมา +7

    ምንም ምንም ቢባል ኤልያስ መልካ ጋር ባትሰራ ኖሮ እንዚህ አትደርስም ነበር አንተ ጓዳና albumን ልትደግመው አትችልም እና ኤልያስ ነው እንድንወድህ እንድናደንቅህ ያደረገን እና ክብር ለኤልያስ እና በርታ ሚኪ ኤልያስ ካደረሰህ ከፍታ እንዳትወርድብን

  • @surafelbadege6254
    @surafelbadege6254 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለታችሁንም ስወዳችሁ እኮ🙏🙏🙏

  • @MyD1010
    @MyD1010 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዳላስ ሙዚቃ ቤት ምርጥ ነበር በደርጉ ዘመን እሱ ነበር የውጪ ሀገር ሙዚቃ የሚያስማን ፣
    ክፍለሀገር ናዝሬት ድሬዳዋ እና ጂማ እንጂ ሌሎች የእንግሊዝኛ ሙዚቃ መስማት ብርቅ ነበር ፣
    እኛም ሰምተናል ሚካኤል በላይነህ

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 10 วันที่ผ่านมา

    ዋው ሚኪ ተወዳጅ ድምጻዊ። አይሰለቹም

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 5 วันที่ผ่านมา

    Michael belayineh Nigigiru berasu
    Muzika newu

  • @goreja100
    @goreja100 15 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ማከብረው ሰው ነበር ፖለቲካ ውስጥ ሲጨማለቅ ዘጋኝ ዘጋኘ።

  • @MIKEALGETACHEWDEMSSIEMIK-ln6le
    @MIKEALGETACHEWDEMSSIEMIK-ln6le 14 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ብሬ 👍ሚኪ

  • @WayMake
    @WayMake 11 วันที่ผ่านมา +2

    My advice to Micky is to be yourself when ever you can. I know it is difficult. Do not try to please podcasters like Seifu and be trapped in their rat hole. Think of your future and your family.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 16 วันที่ผ่านมา +2

    I remember Girma Chibsa while he used to sing with the Walias and Ethiostar bands before 1990 that’s when I left Ethiopia. Did you guys know that Girma didn't speak English? He was our buddy a nice guy too! የድሮ አራዳ

    • @MyD1010
      @MyD1010 16 วันที่ผ่านมา +1

      ግርማ ጭብሳ የዘመኑ ምርጥ

    • @benai5241
      @benai5241 14 วันที่ผ่านมา

      Girma Chibsa was a great English singer, Rip Legend.. his English was good to.

  • @MesloachewTeshale
    @MesloachewTeshale 16 วันที่ผ่านมา

    ክፍል ፪ ይቀጥል ብሬ ብርሻ

  • @meskeluberhanu5724
    @meskeluberhanu5724 11 วันที่ผ่านมา +2

    Aniten Musicega Yaregek Eliyas Melika New Bedemb Kibir Mesitetina Memesiker Neberebik Anite Gin Silesu Lememesiker Kebedek betam tasafiralek😡 Hul gize kibir le Eliyas Melika♥️♥️♥️

  • @TizitaLegese
    @TizitaLegese 6 วันที่ผ่านมา

    Uuuuuuuu eni yemigeremeng ketengahubeti neber yemikesekiseng gena classicalun sisema

  • @berekettilahun542
    @berekettilahun542 16 วันที่ผ่านมา

    First comment i need gift🎉, thanks

  • @MewaelKidus
    @MewaelKidus 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኛም Crude racist and genocide enabler መሆኑን ለመቀበል ግዜ ወስደብናል::

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u 15 วันที่ผ่านมา +2

    "በመልክሽ አይደለም" የሚለው ሙዚቃ የሰይፉ ዮሀንስ ነው ወይስ የግርማ በየነ? እኔ እኔ የማውቀው የሰይፉ ዮሀንስ እንደሆነ ነው።

  • @Cheguv
    @Cheguv 16 วันที่ผ่านมา

    መለያ ቀለሜን ለምን አንድ አልበም አትሉትም?

  • @jengadnan2391
    @jengadnan2391 6 วันที่ผ่านมา

    weste weyra ene degmo le
    ''maryam '' meslogne nbr

  • @Samshubbi
    @Samshubbi 11 วันที่ผ่านมา

    We get these catch phrases from the internet and think they are the word of God. What do you mean “I thought he was going to be experimental?”. Even if I buy in to the premise that there is repetition in the type of music the guy puts out, why should he stray away from a working formula? What purpose does that serve?

  • @jemalmohammed6769
    @jemalmohammed6769 10 วันที่ผ่านมา +1

    ለዚህ ደረጃ ያበቃህ ታላቁ ሊቅ ኤልያስ መልካ ክብር ይገባዋል፣ ግን አንተ እና ሌሎች አርቲስቶች ኤልያስ በህመሙ ሰዓት ከአጠገቡ አልነበራችሁም ፣ ይህንን እንደ ክህደት ሊታይ ይችላል፣ አንተ ብር ስላላህ ኤልያስን በጣም ትንቀው ነበር ግን እሱ አንተ ላደረክለት ሁሉ አመስግኖ ብርህን ሙሉ በሙሉ ሰጥቶሃል ። አንተ ጎደና አለበምህ በምንም መንገድ ሊደገም አይችልም ምክንያቱም ኤልያስ ስለ ሰራው ነው፣ ሌላ ደግሞ እኔ በአካል አውቅሃለው እና ይህቺ የድሮዋ ትዕቢት እስካሁን አለች ትቅርብህ ።

  • @kayo4308
    @kayo4308 16 วันที่ผ่านมา +14

    He is so arrogant, how can you say we separated with alias 10 years ago ,while you are still under his legacy. You just repeated your first album .nothing is new bro.

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 15 วันที่ผ่านมา +8

      It was Elias who separated himself from Michael and other singers whom he worked with. He told Berhanu on his interview on Leza that he is is "afraid of working with an established singer again", because he didn't believe it would be appropriate to guide them as he used to do when he was working on their first album.

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 15 วันที่ผ่านมา

      It was Elias who separated himself from Michael and other singers whom he worked with. He told Berhanu on his interview on Leza that he is is "afraid of working with an established singer again", because he didn't believe it would be appropriate to guide them as he used to do when he was working on their first album.

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 15 วันที่ผ่านมา +2

      Why is disrespecting people becoming a norm?

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 13 วันที่ผ่านมา +2

      Miky seems such a humble guy at first like it was too good to be good and i was waiting for him to lightup a bit
      And the whole interview i was like "oh wow" it gets even better and better i wish there was part two
      Its so addictive to hear him
      If you heard properly he lost his wife on the was like 10+ years backward see he was isoleted in music and any music related things before get backing in to track pls be considerate ኤሊያስን ማጣት ከባድ ሆኖብህ ይሆናል ግን ደሞ ሁሉም የራሱ ቁስል የራሱ ጠባሳ አለው። ማንም ስለማንም እንዲ የሚወቀስ አይደለም በርግጠኝነት አንተ የሚኪን ያህል ኤሊያስን አታውቀውም። እንዲ ለማለት አፍ የለህም።
      ሚኪ እንኳን ደግመህ ለመሳቅ አበቃህ የኔ ደርባባ ሞገሳም ጥልቁ ባህራችን በምን እንዳለፍክ አናውቅም ግን በየትም አልፈህ ከህመም ፍቅርን ተስፋን ሞራልን ሰተኸናል እንደው ነገር አለሙን ረስተን ፍቅር ፍቅር እንድንልም ስላደረከን ብቻ
      ልጆችህ ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ይጠብቕልህ ብዙ ፍቅርን ስበክ ቸሩ ሁሉ ይግጠምህ

    • @rahulluhar2869
      @rahulluhar2869 11 วันที่ผ่านมา

      Offensive comments...😳