ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ የሚገርሙ ሰዎች የማይሰለቹ ይሄ ትውልድ ቀልድ ስለሚወድ በቀልድ መልክ እየተለበለቡት ነው 😃👍👍👍👍
ጨረራም ብሎ ሲሳደብ ይሳቃል ? እንዲህ አይነቱን ስድ መገሰጽ የሚችል ጠፋ ?
ኧረ ወንጌል ስበኩ እባካችሁ :: ትህትና ይኑራችሁ ! ሌላ ጣቢያ አትነካኩ
Ayigbami enji lante teru timrt nawo
ወንገል ምንድ ነው ላንተ!!!
ደሞ ከየት መጣህ በስመአም ምንድነው?
ምን አጠፋ????
በፍዱም አለተሳደብክም ሊባ ማለት ......።ሆነ አየደል
ፖስተር ቸሬ ይሻላል ያለው ነገር በቀልድ እያደረገ ለማስተማር እየሞከረ ነው ያለው መሰለኝ ያው ስድቦቹሁ የእ/ር ቃል ላይ ባይገቡ ይመረጣል ሌባ ጨረራም ሌላም ሌላም ያኛው ግን ኦርቶዶክሶቹን መናገሩ ነው ሊቀድስ ሲገባ ብሔራዊ ውትድርና ምናምን ምን አገናኛው ለመደመጥ ለትኩረት ብላቹሁ ከእድሜያቹሁ አትውረዱ ገብርኤል የቆሎ ጓደኛ መሰለክ እንዲህ የምታወራ ስለ መላዕክት ያሳፍራል ምድረ ወረኛ አሁን አንተም አገልጋይ ነክ ወጣቱኑን ከጥፈት የምትመልስ አንተ ራሱ መላሽ አሰተካካይ ያስፈልግጋል ከክብራቹሁ አትወረዱ ያመነ የፈለገ ይመጣል ግዴታ የሌላውን እምነት ማንቋሸሽ አይጠበቅብክም እኮ ለዛው እየቀለዳቹሁ ልቦና ይስጣቹሁ😕😕😕
Qq
Kkkkk😂😂😂😂