ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @maranata5208
    @maranata5208 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባረክ ውድሜ በክርስቶስ 🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +4

    እውይ ወንጌል ወይስ ድራማ ወይ ንግድ

  • @geunetzeleke6751
    @geunetzeleke6751 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ወይም ፊክሽን ነውምታወራው እይ ሀሰተኛ ነብይ የእግዚአብሔር ቤት ወይም ፊክሽን

  • @togadalgie4430
    @togadalgie4430 ปีที่แล้ว

    ኮሜዲያን ወስ ፓስተር? ቆንጆ መዝናኛ ፕሮግሪም ነው::

  • @meaza4god243
    @meaza4god243 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አባሳጫችሁ ተሳዳቢና ተቺዎች

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት ኣሪፍ ኮሚክ ፓስተር ነው ደስ ይላል😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    #Ayyy #ETHIOPIA #HAGEREA SENTUN QEDADDA #YEWESHET #SEBAKI AFERTALECH 😂😁

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ።

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት ሞላልኝ ጀግናና የወንገል አርበኛ ነውና ማንም በከንቱ ብለፈልፍ ዳዊት ሞላልኝን የምያክል አገልጋይ አልተነሳም ማለት እንችላለን ።ምክንያቱም የአህዛብ አስተምሮ እሱም 44 ጣዖታት(44 ታቦታት)እየተባለ በከንቱ የሰው ዜር እየጠፋ ባለው ዘመን ላይ ለእግዚአብሔር ክብር የቆሜና ከአህዛብ ጋር(ከ 44 ጣዖታት ተከታዮች ጋር)የተገዳደረና ልክ እንደ ተሳቢ ኤልያስ ለእግዚአብሔር ክብር የተከራከረ የእግዚአብሔር ሰው ነው ዳዊት ሞላልኝ።

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว +1

    Waw berta gobeze

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 ปีที่แล้ว

    ከዘላለም ፍርድና ፍዳ መዳን የሚቻለው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተጽፏል፡፡ ራሱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ‘’በቀጥታ ወደ ኑ ነው ያለው (የማቴዎስ ወንጌል ም. 11፡28) ፡፡’’ እያንዳንዱ ሰው በቀጥታ ወደርሱ ካልመጣ ሊድን እንደማይችል በቀጥታ ተጽፎ ሳለ ሰዎች በሌላ አማራጭ እንዲሄዱ ማድረግም ሆነ በሌላ አማራጭ በመሄዱ ማመን ጌታችንን መካድ ነው፡፡
    ሺህ ክርክሮችን እያመጡ መከራከር፣ መራቀቅ፣ መፈላፈስ፣ መሳደብና ሰዎችን ማሸማቀቅ ይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን ክርክር ከላይ የቀረበውን በጌታችን የተሰጠውን ትዕዛዝ አይተካም፡፡ እርሱን የሚፈልግ ሰው በቀጥታ ወደርሱ እንዲመጣ ነው ጌታችን እየጠበቀ ያለውና ሳይረፍድብን ፈጥነን ወደርሱ መጠጋጋቱ ነው የሚያድነንና ከሲዖል የሚያስመልጠን!
    የሚያዋጣው ምርጥ ተከራካሪ፣ ሰውን አሸናፊ፣አዋራጅና ባለዝና መሆን ሳይሆን ራሳችንን ይዘን በመንቀጥቀጥና ኃጢአታችንን እየተናዘዝን በንስሐ በቀጥታ ወደ ጌታ በግል መቅረብ ብቻ ነው፤ ሌሎችም ከሳቱበት ተመልሰው ከጌታ ጋር በግል እንዲገናኙ አዳኝ ምሳሌ መሆን ነው የሚያዋጣው፡፡
    በጌታችንና በራሳችን መካከል ወይም በጌታችንና በሰዎች መካከል ሌሎችን ማስገባት፡- ‘’ በቀጥታ ወደ እኔ ኑ ያለውን ጌታ መግፋትና አለመታዘዝ ነው፡፡‘’ በቀጥታ ወደርሱ አለመምጣት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጌታን ተሳስተሃል ማለት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፤ ይህ ደግሞ የከፋ ኃጢአት ነው፡፡ስለዚህ ኃጢአትም ንስሐ ልንገባ ይገባል፡፡
    እኛን ኃጢአተኞችን እያንዳንዳችንን ፍለጋ ከሰማየ ሰማያት የመጣልንን፣ ተሰቅሎ የሞተልንን፣ የተቀበረልንና በ3ኛው ቀን ከሙታን የተነሳልንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ’’ናልኝ፤ ወደ ልቤ ግባልኝ፤ ጌታዬና አዳኜ ሆነህ ለዘላለም በልቤ ውስጥ ኑርልኝ ማለት ብቻ ነው፡፡ ‘’የሚያድነው፡፡ የሚያድነው ጌታን መታዘዝ እንጂ እኛ የወደድነውን፣ የመረጥነውንና የምንሳሳለትን መከተል አይደለም፡፡
    ‘’በሰውና በእግ/ር መካከል ያለ አንድ ብቸኛ የሆነ መካከለኛ እንዳለ በቅዱስ ቃሉ ውስጥ በ1ኛ ጢሞቴዎስ ም. 2፡5 በማያሻማ መልኩ ተጽፏል፡፡ ጌታችን ሰው የሆነው እኛን እያንዳንዳችንን ፍለጋና ሊያድነን እኮ ነው፡፡ ወደ እኔ ኑ ብሎ እኛን ኃጢአተኞችን ሊያድነንና በእቅፉ ሊንከባከበን ፈልጎ ሳለ ወደርሱ የማንመጣው ለምንድነው? እንዳንመጣ ያደረገን ምን እንደሆነም ልናስተውል ይገባል፡፡
    የሚያጠፉንን ክርክር፣ መራቀቅና ትዕቢት፤ እንዲሁም አገር ያጠፋውን ጥላቻ ትተን በታላቅ ትህትና፣ ፍቅር፣ ይቅር ባይነት፣ በየዋህነትና ትህትና ጌታ ወደ እኔ ኑ ባለው ትዕዛዝ መሠረት ታዘነው በንስሐ ወደርሱ በመምጣት ማምለጣችንን እናረጋግጥ!

  • @abebaberket4929
    @abebaberket4929 ปีที่แล้ว +1

    Hahahahaha🙈🙈🙈🙈🙈

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እንዲህ መቀለጃ ይሁን?

  • @selinatekie9251
    @selinatekie9251 ปีที่แล้ว +2

    Bless u

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።e

  • @rutesato5576
    @rutesato5576 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማው ጥሩ ነው ግን አንድ ሀሳብ አለኝ paster tilahun በጨው ዙሪያ ስላነሳው ኤልሳ ለዘመናት በህዝቡ ላይ ጭንገፍን ያደረገውን ምንጭ እኮ በጨው ነው !!! 2ኛ ነገስት 2 : 21

  • @fayubaqala624
    @fayubaqala624 ปีที่แล้ว +1

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว +1

    Tebareke

  • @BertukanNega-qu4jm
    @BertukanNega-qu4jm หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @almaasalmaas7054
    @almaasalmaas7054 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዋው ዋው

  • @amhayus
    @amhayus ปีที่แล้ว

    wow, fiker eske mekaber!

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว +2

    Berta wetatu

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    Dawit bechs new lelochu ayasekum Dawit betsm d3s yelal❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 หลายเดือนก่อน

    Schnell 😂😂‼️

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    Manem ende padtor Dawit Molalegne masak aychelem

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 หลายเดือนก่อน

    Abet. Abet ‼️‼️😀

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 4 หลายเดือนก่อน

    Leke nwe bro

  • @elenisermolo867
    @elenisermolo867 ปีที่แล้ว +1

    ዉንጌል ሰበክ እሺ በዝንቅ እንጠብቃለን

  • @Tewabechpetrostub
    @Tewabechpetrostub 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhaneshamanuel6828
    @birhaneshamanuel6828 5 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN

  • @SarahAaa-rw4qi
    @SarahAaa-rw4qi 5 หลายเดือนก่อน

    ታባራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 3 หลายเดือนก่อน

    ከማንም ዳዊት ሞላልኝ ይሻላል።ማንም ለወንገል ቀንቶ እውነትን ለማወጣት በማይፈልግበት ጊዜ እውነትን ያወጣና 44 ጣዖታትን(44 ታቦታትን) በመቃወም ለእውነተኛው ወንገል ራሱን መሰዋዕት ለማድርግ ቆርጦ የተነሳ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና በዳዊት ሞላልኝ አትምጡብን።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው ቢቀር

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 ปีที่แล้ว +1

    ተቀደዱ

  • @abelmeles
    @abelmeles 11 หลายเดือนก่อน

    plzz review this comment; የሄኖክ መንግስቱን ስለ እምነት ሙሉ video'ን link አስቀምጥልኝ።

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @sintayehudemu335
    @sintayehudemu335 2 ปีที่แล้ว +1

    Kentuwoch ...besmu bzu ashufachual ..enante malet eyesus chrstos sisekel dngay yakebelachu nachu ...mech metsaf kidus yemilewn endemtakebru alawkm ..bcha tasaznugnalachu

  • @soulonfire7012
    @soulonfire7012 ปีที่แล้ว

    The house of GOD should never become a comedy show business it is blasphemy against GOD

  • @azebasmamaw5665
    @azebasmamaw5665 หลายเดือนก่อน

    የዚህ page አላማ ምንድነው? Like መሰብሰብ?

  • @alemyilfa7870
    @alemyilfa7870 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜዲያን ዳዊት ብሔራዊ ቲያትር ቀሽም ነህ አታስፈልገኝም ብላዋለች መሠለኝ ስብከትና ትራጄዲ ተቀላቀሉበት

  • @togadalgie4430
    @togadalgie4430 ปีที่แล้ว

    ለምጣም?!?! እውንትም ኮሜዲ! ምንም ኣገልጋይ ኣይደለም::

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 ปีที่แล้ว

    ድራማው እነክበብ ገዳ ስራውን ያቆሙት ለዚነው

  • @supertime7030
    @supertime7030 ปีที่แล้ว

    Where is your sude

  • @birukwoldeyohannes1964
    @birukwoldeyohannes1964 ปีที่แล้ว

    Taskalchu arif comidian 🤣🤣🤣🤣nachu ye dengaye sebeseb hizbu lay techawtachubet hisan hula

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 5 หลายเดือนก่อน

    ምድረ 🐖🐖🐖🐖አሳማ

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v ปีที่แล้ว

    የመናፍቅ ስብስብ።

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 หลายเดือนก่อน

      እናተ ደሞ አሀዛብ ትባላላቹሁ አሀዛብ ማለት የእየሱስ ተቃዋሚ ነዉ እየሱስን የማቅ ነዉ

  • @tekestegebrehiwot5120
    @tekestegebrehiwot5120 ปีที่แล้ว

    ቆርጦ ቀጥል ውቨታም ሁሉ ህዝቡን ሲያንጃጅል ማየት ያኗድዳል

  • @supertime7030
    @supertime7030 ปีที่แล้ว

    You are confusion
    You are mixed
    Be clear

  • @nugtutekalign3123
    @nugtutekalign3123 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቄምሰባኪውሾች

  • @addmih7751
    @addmih7751 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ቀደዳ ይሉሀል ይሄ ነው

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ካራክቶሮች ለምያምን ሁሉ ይቻላል ግን እናንተ ከሱ ርቃቹህ ብሰይጣን እግር ነው ያላቹሁ ።የስ ይስ ከማለት ብእርጋታ በሰማቹ ነበር (ቃለ እግዝኣብህርሰ ንጽህ እምወርቅ) ወብሩር) ኣንተ ደደብ ፓስተር ኣታፍርም ካህናት መተተኛ ካልክ ማ የ እናንተ እርግጫ ና ቦክሥስ ምን ይባል ይሆን ውይ የዘመኑ ተነባዮች እስክ ንገሩኝ ባክህ ?የኛ ክህናት ማ ልንገርህ( ካህናትክ ይለብሱ ጽድቀ ወይትፈስሁ ትፍስህተ በእንተ ዳውት ገብርከ) ነው የምላቸው መጽሃፉ።እናንተ ተረፈ ኣርዮስ ኣርፋቹ ተቀመጥ። ለንገሩ እኛ እንተዋችሃለን ስልቀናቹ ነውያ (እስም ቅናትሰ ትበል ኦም ለልበ ቡዝህሃን)

  • @ማርያ-ሰ7ቈ
    @ማርያ-ሰ7ቈ ปีที่แล้ว

    የላም በረት

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v ปีที่แล้ว

    አቤት ንቀት!
    የጋህነም ደጆች አይችሏትም፣ የተባለዉ ለካስ ለኦርቶዶክስ፣ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነዉ።