Egzbre yeqre yebalchu ye egzber qale yete nagrbte bota qirxachu qorxachu yemta qarbu Gine awqachu ayedlme lemne ye egzbre aglgaychu tasdblachu Ba misale ande and nigegre yasgbetene qorarexachu inte dagmo la komete bizate tixaqmlachu egzbre yeqre ye balchu🙌🏻ba eysuse sime
Yene wondim esu qalal adergo negern enji it's word of God new eko. Ante erashin tamelikat ka tiru negeru yilq yegolabhe lelaw new. Anyways saw badersabet mardet yimelalas yilala.
ትምህርት በምሳሌ ደስ ይላል
ልጁን በኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ.... እና ፓስተር ሄኖክን ጌታ የጠራው በራሱ ሁኔታ ነው እንደሌላ መሆን አይችልምና እባካችሁ አትፍረዱ
በጣም አዝናንቶ የሚያስተምር ነው ግን ቀልዱን ይዞ ቁምነገሩን ስው እንዳይረሳው እፈራለሁ
ስብከቱ ሁሉ ስጡ፣ስጡ ነው።ያው ሊበሉ ያሰቧትን አሞራ አይነት ነገር
የመዝናናትና የኮሜዲ መድረክ። ክርስቶስን መስበክ ተረሳ
መጀመሪያ ሙሉ videoን እየሁ።
@@andumenged not true
😂😂😂😂😂የማይሰለች ሰው ነጭ ነጯን ተባረክ😂😂❤❤❤
ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው ቸርች የከፈትከው የዘመን ማፍያ ። ጌታን ይመለከ ወይም የናተ አስራትና መብ ዝማሬ ይሰበክ ግራ የሚያጋባ ዘመን።
በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር 🎉🎉❤❤
Tebarek
"የመድረክ አስቂኝ" አላችሁት? መድረኩን የመዝናኛ እና የመሳቂያ ... አደረጋችሁት !!!
የስብከት አቀራረብ ልዩ ልዩ ነው ይሄ የሔኖክ አቀቀራረብ ነው፣በሱ ሁኔታ ጌታ እየሰራ ነው ሁሉንም ነገር መቃወም አመላችሁ አይሁን።
I love you pastor Henoke
እነዚህ ናቸው እንግዲህ የኢትዮጵያ ቤ/ክ ወንጌል አትሰብክም የሚሉት እንግዲህ 😅😅😅😅😅😅
ወይ ክርስትና የኮሜዲያን መድረክ አንድ ቃል የለም አሣስቀህ ገንዘብ ትሰበስባለህ
Pastor stand up commedian Kebebew Geda
Amen to give for the house of God its opportunity
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን የቆመው ግን ይሆ comedy show ነው ስብከት ነው I know ስብከትክ ስለ መስጠት ነው እያሳሳቅክም ልትቀበል ነው ግን 😢አያሳዝንም ብርን ሰብከክ አስቀክ ስትወርድ ምን አለ ባትበላስ?
Lititechut first mulu sibket simu... Yetekorarete eyayachuh bizu atawuru
Abet abesha yalemekawem sera yelelachihu denkorowoch. Betam Tsega yalew pastor neew mejemeria getan setawku new yemigebachihu.
እረ በፈጠረህ ትልቁን ኢየሱስን ስበክ ።
ፖስተርነቱን ተተክ ኮመድያን ለምን አትሆነ። የሚያዋጣው ሱነው።
Kebizu sibiketoch yetekorarete eko newu..
ቤቴ ያለው ዳዊት መኖሪያ ቤት አይደለም። ኧረ እንደዚህማ አታሹፍ። የዳዊት ቤት። ምን ዓይነት ሰው ነው? ይሄ መዝናኛ ነው?
Pastor agelgay ato Kebebew.Geda
የዚህ ዩቲዩብ ባለቤት ኢየሱስ ይወድሀል, ጌታን ተቀበል.
Amen
Egzbre yeqre yebalchu ye egzber qale yete nagrbte bota qirxachu qorxachu yemta qarbu
Gine awqachu ayedlme lemne ye egzbre aglgaychu tasdblachu
Ba misale ande and nigegre yasgbetene qorarexachu inte dagmo la komete bizate tixaqmlachu egzbre yeqre ye balchu🙌🏻ba eysuse sime
አንተና መሰሎችህ የጌታን ቤት የተራ ቧልት እና የቴሌቶን መድረከ አደረጋችሁት
@@michaelseyoum9095 በትክክል
ከስብከቱ ተቀንጭቦ በቀረበው ላይ ሃሳብ መስጠት አይከብድም ????
@@habteyesusbelongstojesus1505 መንፈሰ የሌለበት ደረቅ ያለጥሪ መድረክ ላይ የወጣ መሆኑን ፊቱን አይቶ ማወቅ ይቻላል ሲቀጥል ለናሙና የተቀነጨበችዉ ደግሞ ፍሬ የሌለዉ ሰብከት መሆኑን ያሳብቃል።
ኮሜድያን እሸቱ 😂😂😂። ቀልድበት መድረኩን 😂😂😂
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን
ኮሜዲያን ነው ሰባኪ
Amen❤❤❤❤❤❤❤
እየሰበከ ነው 'እያዝናና ስለሰበከ?
Amennn
ዳዊት የተናገረው እሱ ስለሰራው ሕንጻ ነውን?
የፓስተር ዳዊት ስታይል። Is it part of worshipping?
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
😢😢😢😢 ምን የመሰለው የእግዚአብሔር እውነት የሚነገርበት የጴንጤ መድረክ አሁን አሁን የኮሜዲ ንግግሮችን ማሳያ ቲያትር ቤት እየሆነ መምጣቱ እጅግ ልብ ይሰብራል ትላልቅ ሰባኪ የምንላቸው ሁሉ ሳይቀሩ ቁምነገሩን ትተው ከእግዚአብሔር ቃል ላይ እየመዘዙ ማሾፊያና ምእመኑን ማሳቂያ ማድረጋቸውን ተያይዘውታል😢😢😢 ሌላው ቢቀር እንዴት የእግ/ር. ቃል ለቀልድ መስሪያ ይውላል ለዛውም በአገልጋይ ተብዬዎች😢😢😢 ይሄ ቃልኮ የዳንበት እውነት ነው እባካችሁ አስተውሉ 😢😢 ሌላው ቢቀር ሁሉን ማድረግ እየቻለ ዝም ያለውን እግዚአብሔርን ፍሩ ግዴላችሁ😢😢😢😢😢 0:53
Hh
Men argu new metelen?
ምን አይነት ዝባዝንኬ ሥብከት ነው
አንድ ሚልየን አርቴፊሻል ነውእንጂ ኦርጂናል አይደለም!
Bet yetebalew ጣራና ግድግዳ ayedelem nurowachen (beteseb ) malet new enena bete Egziyabeheren enamelkalen sil menoriya beten ayedelem wendem
Minw sibakati karto fuuny tajemare ende
Filflu 😂 denqem pastor, u are a Wolfe little scavenger , did u ever seen Jesus jokes on gospel teaching or the disciples?
ቀልድ እስቲ ወንጌል መስበክ ቀርቶ ኮሜዲ?
አስመሳይ
ምን እየሆንን ነው ??? ብሔራው ቲያትር ቤት ምን ይሥራ ።አሁን ይህ ህዝብ ቢጠየቅ ምን ተምሮ (አትርፎ) ወደ ቤቱ ይመለሳል?
Are please …….
አይ ኦሮቶዶኮሥ ለትችት ብቻ የቆማችሁ ዝም በሉ እሥኪ ያንን የናንተንም የዶሮ ብልት ሠባኪ አሜን እያላችሁ ታዳምጡ የለ
እኔ ግርም የሚለኝ ከእርእስ ጀምሮ እከሌ ፓስተር በሳቅ ገደለን ከእከሌ ፖስተር እና ከእከሌ ማን ያስቃችኃል? 😢 እሺ ማሳቁን በመሀል ያስቅ ምንም አደለም ግን የእግዚአብሔር መድረክ ለሰው ማሳቂያ እና ለቀልድ ነው እንዴ የተዘጋጀው ኸረ ቤተክርስቲያንን መቀለጃ አታድርጉ እባካችሁ ደግሞ ልክ አስተያየት ሲሰጣቸው ከዚህ ፌዝና ቧልት ላለመውጣት እና ለመዝናናት ሲሉ እኛን እንዳልገባን እንደፋራ የእግዚአብሔር መንፈስ በእውነት ሁሉን በልክ እንድናደርግ ያስተምረናል በትምህርት መሀል አንዴ ሁለቴ ይሳቅ እሺ ሙሉ ሰአት ፌዝ 😢
Kibebew Geda
ቤት ላንተ ጣራና ግድግዳ ብቻ ነው?
This guy should rather be a comedian instead of ‘preacher’
They talking joke
What a tragedy is this?
You are lost
ለመሳቅ ለመሳቅ በአለም የተሻለ ነገር አለ ሰዉ ቤተክርስቲያን የሚሄደዉ ከእግዚአብሔር ጋር በመንፈሰ ተገናኝቶ አምልኮ አመሰግኖ ጥያቄዉ ተመልሶ ተፅናንቶ የሚመለሰበት እንጂ በአለም የሰለቸንን ፌዝና ቀልድ ለመሰማት አይደለም ሲቀጥል በትህትና በአማርኛ ብታወራ ዉሰጡ ተሰብሮ ለመጣ ሰዉ የባሰ ሰብረህ ትልከዋለህ እንጂ ባንተ ፌዝ አይፅናናም ለለእኛ ለአበሾች በዚህ ሰአት ከአለም ሰጋት ነጥቆ የሚያወጣ ፀጋ ያለዉ አገልጋይ እንጂ የለቅሶ ቤት ወሬ ሰብሰቦ የሚያወራ አገልጋይ ሰፍራዉ ቤተክርሰቲያን ሳይሆን መጠጥ ቤት ነዉ።
❤❤❤
ቤተክርስቲያን መሳቅ ሀጥአት ነው ያለው ማነው
Yene wondim esu qalal adergo negern enji it's word of God new eko. Ante erashin tamelikat ka tiru negeru yilq yegolabhe lelaw new. Anyways saw badersabet mardet yimelalas yilala.
አባይ ሚዛን አንተ በፈለከዉ ብቻ ይሰበክ ተዉ አይባልም
አስራት አሰጥም ማለት ነው 😊😊😂
እረ በፈጠረህ ትልቁን ኢየሱስን ስበክ ።
እሱ ገንዘብ ልመና ላይ ነው ያስጠላል።
አይ ኦሮቶዶኮሥ ለትችት ብቻ የቆማችሁ ዝም በሉ እሥኪ ያንን የናንተንም የዶሮ ብልት ሠባኪ አሜን እያላችሁ ታዳምጡ የለ