CHRISTIAN EMPIRE
CHRISTIAN EMPIRE
  • 45
  • 1 318 295
የነብይ ቁርጥ ፓፓያ ነው የሚመስለው 😂 |ፓስተር ማቱሳላ ዳና አስቂኝ ንግግሮች ስብስብ (ክፍል 2) | Pastor Matusala | CHRISTIAN EMPIRE
#christianempire #pastorhenok #habesha #comedy #duet #ebs #funny #newprotestantmezmur #newworshipsong #protestant_mezmur
มุมมอง: 24 364

วีดีโอ

ፓስተር ማቱሳላ ዳና በሳቅ ጨረሱን | የእህቶች ጡት አከባቢ ፓወር የለም 🤣🤣 | Pastor Matusala Dana Funny | CHRISTIAN EMPIRE
มุมมอง 48K21 วันที่ผ่านมา
ሙሉ ስብከቱ በዚህ ሊንክ ገብተው ያገኙታል 👇👇👇👇 th-cam.com/video/EbVK5i08dlU/w-d-xo.htmlsi=7Ug0iTw0FtLdzvIv #christianempire #habesha #pastorhenok #duet #gospelmusic #love #love #comedy #music #ebs #singing #pastermatusaladana
የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ የመድረክ አስቂኝ ንግግሮች ስብስብ |Pastor Henok Singele Funny | #pastorhenok #christianempire
มุมมอง 51Kหลายเดือนก่อน
#christianempire #pastorhenok #funny #habesha #comedy #duet #ebs #newprotestantmezmur #newworshipsong #christianempire #protestant_mezmur
የሐበሻ ሴቶች እረፉ ! 🤣 | የቢሾፕ ዴቭ አስቂኝ የመድረክ ላይ ንግግሮች | #CHRISTIANEMPIRE
มุมมอง 42K2 หลายเดือนก่อน
#bishopdawit #pastordawitfunny #pastorhenok #ebs #christianempire #duet #yonatanaklilu #comedy #funny #habesha
የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ አስቂኝ ንግግሮች ስብስብ || Yonatan Aklilu funny || "ወንድ ሲያለቅስ እነደ ዝንጀሮ ነው "
มุมมอง 1.8K3 หลายเดือนก่อน
በመልካም ሥፍራ እየተዝናኑ ይማሩ #christianempire #duet #pastorhenok #habesha #gospelmusic #love #music #ebs #funny #newprotestantmezmur #bishopdawit #pastordawit
የህንድ ፊልም እያየን ህዝብ እናስጨንቅ ነበር🤣🤣 |ዳዊት ፋሲል እያሳሳቀን እውነት እውነቱን ነገረን Dawit Fasil funny |#christianempire
มุมมอง 6223 หลายเดือนก่อน
ማሳሰቢያ በተቻለን አቅም የምንለቃቸው ቪድዮዎች የሙሉ መልዕክቱን አውድ እንዳይለቅ እና የተለየ አውድ እንዳይዝ እንሞክራለን ስለዚህ እርሶም Subscribe Like Comment በማድረግ ያበርቱን ተባረኩ !
"ፀሐይ ለአማራ ክልል ቢሰጥ ኦሮሚያ ይጨልም ነበር" 🤣 || የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |#christianempire
มุมมอง 26K4 หลายเดือนก่อน
#christianempire #habesha #duet #comedy #funny #pastorhenok #onthisday #ebs 🎙🎙🎙 ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire | ይህንን መልዕክት በተለያየ ስፍራ እና ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ የምትመለከቱ ወንድሞቼና እህቶቼ የእግዚአብሔር ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ !! አሁን የምትገኙት በሐገረ ዩትዩብ ክርስቲያን ኢምፓየር | Christian Empire | በሚባል ከተማ ውስጥ ነው 🌇 እንኳን ደህና መጣችሁ 🎭 ይህ ቻናል መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ጨዋታዎች ፣ አስቂኝ ንግግሮች ፣ ስነ-ፅሑፍና ስነ-ተውኔት ፣ የተለያዩ አዝናኝ ጌሞች ፣ ከተለያዩ አገልጋዮች ጋር የሚደረግ አዝናኝ ቃለ ...
እጅግ አስቂኝ የዮናታን አክሊሉ ንግግሮች ተለቀቀ |የወንድ ዝንጅሮ ወንድ ሲወለድ አይወድም| Yonatan Aklilu Funny
มุมมอง 3.9K2 ปีที่แล้ว
እጅግ አስቂኝ የዮናታን አክሊሉ ንግግሮች ተለቀቀ |የወንድ ዝንጅሮ ወንድ ሲወለድ አይወድም| Yonatan Aklilu Funny
ኸረ በሳቅ ሞትን🤣 |የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ እና የፓስተር ቸሬ የተመረጡ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች | መልአክ 5 ማጂካል ቃላቶች አያውቅም |
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
ኸረ በሳቅ ሞትን🤣 |የፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ እና የፓስተር ቸሬ የተመረጡ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች | መልአክ 5 ማጂካል ቃላቶች አያውቅም |
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር |ተማር ልጄ" ሚለው ዘፈን ምን ችግር አለው ? ምክር ነው| Bishop Dawit Funny
มุมมอง 146K2 ปีที่แล้ว
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር |ተማር ልጄ" ሚለው ዘፈን ምን ችግር አለው ? ምክር ነው| Bishop Dawit Funny
የቢሾፕ ዳዊት እና የፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ) አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |ሰበታ ላይ ካርታ ተሰቶኝ መሬቱ የለም🤣| #christianempire
มุมมอง 121K2 ปีที่แล้ว
የቢሾፕ ዳዊት እና የፓስተር ሔኖክ(ሲንገሌ) አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች |ሰበታ ላይ ካርታ ተሰቶኝ መሬቱ የለም🤣| #christianempire
የኔ ሚስት ድብ አይደለችም 🤣 /የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች/ Pastor Chere
มุมมอง 221K2 ปีที่แล้ว
የኔ ሚስት ድብ አይደለችም 🤣 /የፓስተር ቸሬ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች/ Pastor Chere
የአለማችን አስር ትላልቅ ቤተክርስቲያኖች /Top 10 mega churches/
มุมมอง 2902 ปีที่แล้ว
የአለማችን አስር ትላልቅ ቤተክርስቲያኖች /Top 10 mega churches/
የመልካም ወጣት እጅግ አስቂኝ ምስክርነቶች ስብሰብ /ዮናታን አክሊሉን በሳቅ የገደሉ ምስክርነቶች/ የሽመልስ አብዲሳን ምክትል ኮት ሰረኩት😂
มุมมอง 8402 ปีที่แล้ว
የመልካም ወጣት እጅግ አስቂኝ ምስክርነቶች ስብሰብ /ዮናታን አክሊሉን በሳቅ የገደሉ ምስክርነቶች/ የሽመልስ አብዲሳን ምክትል ኮት ሰረኩት😂
ርኆቦት አርት ሚኒስትሪዎች በሳቅ ገደሉን /የተመረጡ የርኆቦት አርት ሚኒስትሪ አስቂኝ ጭውውቶች/ Rehoboth Art Ministry funny
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
ርኆቦት አርት ሚኒስትሪዎች በሳቅ ገደሉን /የተመረጡ የርኆቦት አርት ሚኒስትሪ አስቂኝ ጭውውቶች/ Rehoboth Art Ministry funny
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /የትግራይ ልጆች ያስታውቃሉ/ Bishop Dawit Funny
มุมมอง 270K2 ปีที่แล้ว
የቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እጅግ አስቂኝ የመድረክ ንግግር /የትግራይ ልጆች ያስታውቃሉ/ Bishop Dawit Funny

ความคิดเห็น

  • @TigstSime
    @TigstSime 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዚ ቪዲዮ አላማ ምንድነው ?

  • @HolyHoly-i3f
    @HolyHoly-i3f 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ለትዉልድ የማይሆን አእምሮዉ በትቺት የተቆጣጠረበት የሰነፎች አስተማሪ ነዉ ሁልጊዜ ትንቢት እሰማለሁ !!! ትንቢት እኮ የእግዚአብሔር ድምጽ ነዉ!! የእግዚአብሔር ድምጽ ሁልግዜ ያስፈልገኛል b/c ምሳሌ 1:33 ያንተ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ ካልታጠፈ የነቢያት ትንብታዊ ኮንፈረንስ እንዴት ይታጠፋል??? ጸጋ ስጦታ አንደ የተሰጠ ነዉ በቅድስና ተመላለስ እንጂ ስታገለግል ሁልጊዜ የመተንበይ መብት አለ!! ( ኤፌ 4:7_13 ) በፈለክበት ጊዜ ማስተማር እንደምትችል በፈለገበት ጊዜ መተንበይ ይችላል .....

  • @HailuTesema-w2n
    @HailuTesema-w2n 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት እውነቱን ነው የሚናገረው ሰሚ ጆሮ ያለው ሰምቶ ይመለስ

  • @apostlejedidiahdofa3655
    @apostlejedidiahdofa3655 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ የተባረከ(ሽ) ወንድም(እህቴ) በውስጥ መስመር በጽሑፍ የጸለያልኝ ልቤን የነካ ጸሎት እናንተም በእምነት አሜን በሉ🙏🙏🙏 Apostle Yedidiya Dofa እንዲህ ብዬ ልፀልይልክ(ሽ) 👉 ተወዳጅ የምትነካው ሁሉ የተባረከ ይሁን(ኝ) 👉 የምትናገረው ሁሉ በሰው ልብ ውስጥ ይግባ 👉 ያየክ ሁሉ ይውደድክ(ሽ) 👉 እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥክ(ሽ) 👉 እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥክ(ሽ) 👉 የበላይ እንጂ የበታች አትሁን(ኝ) 👉 ፊተኛ እንጂ ኃለኛ አትሁን(ኝ) 👉 ሰጪ እንጂ ተቀባይ አትሁን(ኝ) 👉 አበዳሪ እንጂ ተበዳሪ አትሁን(ኝ) 👉 የረገጥከውን(ሽውን) ምድር ያውርስክ(ሽ) 👉 ባንተ(ች) ብዙዎች ያምልጡ 👉 እግዚአብሔር እንደገና ይጎብኝክ(ሽ) እንዲህ ብዬ ልፀልይልክ(ሽ) 👉 መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ይግለጥልክ(ሽ) 👉 በህይወትክ(ሽ)ላይ ኢየሱስ ይክበር 👉 በቀሪክ ዘመንክ እየሱስ በሀይል ይጠቀምብክ(ሽ) 👉 መንፈስ ቅዱስ የምትወደውን እየሱስን ያስተምርክ(ሽ) 👉 ከመንፈስ ቅዱስ የምትማር ሁን (ሁኝ) 👉 የወንጌል እሳት በላይክ(ሽ) ላይ ይምጣ 🔥🔥🔥 ይህ ፀሎት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በህይወትህ የፈፀም!!! ተባርክ ለበረከት ሁን(ኝ) ዘርክ(ሽ) ይባረክ ትውልድክ(ሽ) ይባረክ(ሽ)!!! ለፀሎት 0910516956 0912102955 ...#ከኢትዮጵያ_ከዘላለም_ሕይወት_ዓለም_አቀፍ_ቤተክርስቲያን

  • @addis1395
    @addis1395 วันที่ผ่านมา

    ቀልድ ብቻ ተቀንጭቦ ሰቀርብ ቅጥ ያጣል ።

  • @mihirethoye6210
    @mihirethoye6210 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፓስተር ማስቱሳላ🎉

  • @Kasa-u1v
    @Kasa-u1v วันที่ผ่านมา

    ይህ ማለት ስታንዳፕ ኮሜዲ በሉ ት እንዲህ አየሆኑ የክርስቶስ ስም ይነሳል ይገርማል

  • @BirukeAbriham
    @BirukeAbriham วันที่ผ่านมา

    😢uuuuuuuuuuuuuuuu

  • @YeabsiraAlemayehu-o5l
    @YeabsiraAlemayehu-o5l 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 3 วันที่ผ่านมา

    Paster CHERE ye Biniam shitaye deqe mezmur asmesay, eweded bay tsere wengel, ye Christina asmesay yehonk delala eweded bay

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 3 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የእግዚአብሔር ሰው እውነት ነው የተናገርከው ተባረክ❤❤❤

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 4 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkklkkkk Hzbu mechwecha hono kere hasetena nbyatoch ena hawaryan end ashn ybezubet Hsger ygud Ager

  • @TarikTariko-w3l
    @TarikTariko-w3l 4 วันที่ผ่านมา

    Badu.sewl.endze.new.kall.alsetmer.ebakw

  • @TarikTariko-w3l
    @TarikTariko-w3l 4 วันที่ผ่านมา

    Wengele.tenager

  • @TarikTariko-w3l
    @TarikTariko-w3l 4 วันที่ผ่านมา

    Tehet.beha.lemen

  • @TarikTariko-w3l
    @TarikTariko-w3l 4 วันที่ผ่านมา

    Msemate.yaketghale

  • @TarikTariko-w3l
    @TarikTariko-w3l 4 วันที่ผ่านมา

    Enlew.sebkete.new.weyese.sedb.new

  • @prophetwondimutekle8233
    @prophetwondimutekle8233 4 วันที่ผ่านมา

    ሽባው የብሉይ ኪዳን ማቱሳላ ነው😁😁😁ጋሼየን ጥሩ ብርድ ልብስ/ጋቢ ገዝታችሁ ቤት አሰቀምጡ ምክንያቱም በብረዱ ብዛት አይምሮ በሽተኛ ሆኖ ጉባኤውን ያወዛገበየ ነው😂😂😂😂😂😂😂ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው እንጅ ስለ ምድራዊ ኮቴቴ አይደለም😅😅😅😅

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 วันที่ผ่านมา

      እጸጻችንን ማ ይንገረን? አለመስማት መብታችሁ ነው። እባካችሁ መርዝ አትዝሩብን።

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 วันที่ผ่านมา

      try to repect others

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 4 วันที่ผ่านมา

    ወንጌል ስበክ አንደ እየሱስ እንደ ሀዋሪያት እንደነ ጥሌ እንደ ዳዊት ።

    • @tsionhunde4254
      @tsionhunde4254 วันที่ผ่านมา

      ሁሉ እንደተሰጠው ነው ።

  • @TadeleTade-t9i
    @TadeleTade-t9i 5 วันที่ผ่านมา

    Yess I my Jesus❤❤❤❤❤❤

  • @kalebzekarias-h9v
    @kalebzekarias-h9v 5 วันที่ผ่านมา

    ጥፋቱ እኮ ቆርጠው የ 50 ደቂቃውን ስብከት የ 11 ደቂቃ ቀልድ የሚያደርጉት ዩቲበሮች ናቸው።

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ትምህርቱ የተመቸኝ ጴንጤዎች እንደዚ አይነቱን እውነተኛ ሰባኪውን ያብዛላችሁ ከነ አዩ ጩፋ ይጠብቃችሁ

  • @ayalewyimer5003
    @ayalewyimer5003 5 วันที่ผ่านมา

    ማቱሳላ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ዓመት የኖረ ነገር ግን ምንም የሰራው ነገር የለም መጽሐፍ ቅዱስም ምንም ስለማቱሳላ የሚነገረን የለም።

  • @TadeseArba
    @TadeseArba 6 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-on1mh1gb8u
    @user-on1mh1gb8u 6 วันที่ผ่านมา

    ማስተዋል ይስጥ!!

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 7 วันที่ผ่านมา

    እየሰበከ ነው 'እያዝናና ስለሰበከ?

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 8 วันที่ผ่านมา

    ስወደው❤😊😊😊

  • @KiyaBiruk-wd8xq
    @KiyaBiruk-wd8xq 8 วันที่ผ่านมา

    Anegageru yitafital😂❤

  • @wegayehusorsa3971
    @wegayehusorsa3971 8 วันที่ผ่านมา

    ተረትና ምሳሌ መናገርህን ትተህ ከመጽሐፍ ቀቅዱስ ምሳሌ በመጥቀስ አሰተምራቸው

  • @Amanuel-qn8xm
    @Amanuel-qn8xm 9 วันที่ผ่านมา

    ዝንጀሮነትህንም ካመንክ አንድ ነገር ነው ባንተ ቤት እሱን የሰደብክ መስሎህ ነው

  • @Amanuel-qn8xm
    @Amanuel-qn8xm 9 วันที่ผ่านมา

    ህዝቤ በእውቀት ማጣታ ተሰቃየ እኮ ምን አለ ብትጠይቅ

  • @wendmagegnmintesnot
    @wendmagegnmintesnot 9 วันที่ผ่านมา

    ኮሜዲያን ነው ሰባኪ

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 9 วันที่ผ่านมา

    ይህንን አገልጋይ ሙሉ ትምህርቱን በሁለት በተለያዩ መድረኮች ተከታትዬ አውቃለሁ። ነገር ግን በዩቱቦች የቀረቡበትን ሲስማው ሰውየውን የወደድኩትን ያክል ሊያስጠላኝ ነው። ሰው ዝም ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ቢያስተምር ምነኛ መልካም ነበር። ጥላቻን ባይሰብኩ ጥሩ ነበር።

  • @tagoeltero8440
    @tagoeltero8440 10 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤

  • @Tutureda
    @Tutureda 10 วันที่ผ่านมา

    እባክዎ አባታችን ወንጌል ስለ እየሱስ ነው እየሱስን ንገሩን ስህተት በዘመናት ሁሉ አለ ግን እውነትን በማውራት ብቻ ነው ስህተት የሚሸነፈው

  • @fikruhugamoDangiso
    @fikruhugamoDangiso 10 วันที่ผ่านมา

    Tebarek man of God

  • @wendmagegnworkineh1656
    @wendmagegnworkineh1656 10 วันที่ผ่านมา

    This is not funny, you mocked the name of the Lord. Be careful! This warning is not not for the preacher but for the youtubers.

  • @wendmagegnworkineh1656
    @wendmagegnworkineh1656 10 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁን አገልጋዮችን አታስመቱአቸው፡፡ ለእናንተ የገቢ ማግኛ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን 1. ያላቸወን ፀጋ በሰው ፊት እንዲቀል በትጋት እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃችሁ 2. እውነት ለትውልድ ምታስቡና፣ በእውነቱ የክርስቶስ ተከታዮች ከሆናችው ሙሉ መልዕክቱን እንጂ እየቆራረጣችሁ፣ የጌታን ስም አታቅልሉ እባካችሁን ይሄ ከንቱ ተግባራችሁን አቁሙ፡፡ ጌታ አሳዘናችሁት እንጂ አልጠቐማችሁትም፡፡ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን፡፡

  • @meazamekonnen9924
    @meazamekonnen9924 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Gechgach
    @Gechgach 11 วันที่ผ่านมา

    Tebark

    • @Gechgach
      @Gechgach 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @solomonkidane4248
    @solomonkidane4248 11 วันที่ผ่านมา

    እና ኮሜዲያን ሔኖክ በወንጌላዊ ደሉ ላይ 'ሙድ ያዝክ' ማለት ነው 🤔

  • @MercyNovtv
    @MercyNovtv 11 วันที่ผ่านมา

    Bet yetebalew ጣራና ግድግዳ ayedelem nurowachen (beteseb ) malet new enena bete Egziyabeheren enamelkalen sil menoriya beten ayedelem wendem

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 11 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ በዚሁ ከቀጠለ እንደቸሬና ዶክተር ወዳጄ ነህ ይሆናል።አጉል አራዳ መሆን ይፈልጋል ስለሰው ብቻ ነው የሚያወራው እባክህ ተወን ውጭ ካንተ በላይ አስቂኞች ሞልተዋል ቃሉን ስበክ

  • @MuletaDibaba
    @MuletaDibaba 11 วันที่ผ่านมา

    እውነት ተነገርህ::

  • @dechasaayeleofficial67
    @dechasaayeleofficial67 12 วันที่ผ่านมา

    begeta wongel bicha sibek. tichit waga yelem

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 12 วันที่ผ่านมา

    You are great we love you pasteryee