"ከሚጥል በሽታ ጋር መኖር ይቻላል፣ማሸነፍ ይቻላል ብዬ ነው ራሴን ያሳመንኩት" ስለ የሚጥል በሽታ(Epilepsey) ግንዛቤ በሄለን ሾው /Helen Show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst....
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Helen_Show

ความคิดเห็น • 50

  • @seblegezahagn5065
    @seblegezahagn5065 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚህ ወቶ ተሞክረውን የሚያካፍለኝ ነበር ያጣሁት የተማረ ቤተሰብ እንደዚህ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ ጭንቀቴን ቀለል አደረጋችሁልኝ አመሰግናለሁ

  • @sionf.109
    @sionf.109 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው :: ይህ ትምህርት ለመላው ሀገር መሰጠት አለብት:: ተባረኩ!

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ፕሮግራሞችሽ ይዘትና ኣስተማሪናቸው እናመሰግናለን:: ስለ ኤፒለፕስይ ባቀረብሺው ሮግራም ብዙ ነገሮች ተምረናል ዶ/ ር ዘውዲቱ ስለ ሲዠር በሺታ መንሴኦዎች ና ምንነት ቲንሽ ልበል::
    የሲዠር በሽታ ዋናው መንሴእ በዚህም ይበል በዚያ “disruption of blood flow to the brain” ነው: ይህም
    1.ተጢ
    2. ስቻር ቲሹ
    3. ትኩሳት
    4. Cherry malformation
    5. Idiopathic/unknown cause.
    6.sleep deprivation
    7.alcohol/drug induced seizures
    ከዚህ ውጪ ጀነቲክ የሚባለው ብዙም ማስረጃ የለውም
    በተረፈ ስለ ዶ/ር ዘውዲቱ ቤተሰብ ብርታታትና አስተማሪነት እናመሰግናለን

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ብሩህ አምሮ ያላችሁ ሰዎች ናችሁ እራሳችሁን ችላችሁ ለሰው የምትተርፋ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ተባረኩልኝ

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 ปีที่แล้ว +11

    Thank you Dr Zewditu & the beloved family for your excellent information to help others.

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው: ዶክተር ዘውዲቱ እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ ላደረገው :: ብዙ ትምህርት ሰተሽኛል ልጄ ስላለው ሄለን ተባረኪ

  • @atkletdegaga9406
    @atkletdegaga9406 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን ዳክተር ዘውዲቱና ቤተስባችሽ በአገራችን ብዙ እውቀት የለም ይሄ ትልቅ ትምሕርት ነው .

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም በብዙ ተፅናንቼበታለሁ አውቄበታለሁ

  • @gedamyfru1009
    @gedamyfru1009 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ የህክምና እርዳታና ትምህርት ነው ሄለን አመሰግናለሁ!!

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 ปีที่แล้ว +4

    My friends. So proud of you in sharing your story so others can learn from your experience

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 ปีที่แล้ว +3

    Thanks 🙏 for sharing your life experience with epilepsy 🙏 as our community we have lack of awareness about it. Thank you so much Helen show !

  • @mehariadmasu4364
    @mehariadmasu4364 ปีที่แล้ว

    ክብርት ብዙ ጊዜ ባህርዩ የሚታየው በአስራዎች ዕድሜ ላይ ነው ነገር ግን ብስጭት ድንጋጤና በተጨማሪ እናት በትዳር ውስጥ ደስታ ስታጣና ስትበሳጭ በቤተሰብ ካሉት ልጆች ላይ በጣም በምትቀርበው ላይ ይህ ነገር ይከሰታል ከዛ በፊት የጉሮሮ ህመም ቶንሲል አልጀሪክ የማሳየት ባህርይ አለው።

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +12

    የሚጥል በሸታ ያለባቸው ሰወድቁ ያሳዝናሉ እንጂ አያሰፈሩም

    • @kukutilove
      @kukutilove ปีที่แล้ว

      ሰየጣን ነው መምህር ጎ
      ግርማ ጋር ፀበል ተጠመቁ ይድናል

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +2

      @@kukutilove ለሰይጣን ይሰጥሸ

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว

      በትክክል ብለሸዎል

    • @አቡአህናፊኑሩ
      @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +2

      @@kukutilove ደንቆሮ ነሺ የሴጣን አይደለም እየተነገርሽ አይገባሸም ጂላንፎ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much for sharing 🙏🙏🙏

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 ปีที่แล้ว +2

    Thank you dr thank you Helen

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 ปีที่แล้ว

    ሄለን ጌታ አየሱስ ይባርክሽ።በመቀጠል ዶክተር ዘውዲቱ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እኔም የፕሮፌሰር ዶ/ር ረዳ ታካሚ ነበርኩ ቃላቶች ያጥረኛል ሳስታውሳቸው።መልካም ሰው ናቸው ጌታ ይባርካቸው።እኔ ልጄን ሳረግዝ ዶ/ር አቁሚ ብሎኝ ነበር ያቆሙኩት ግን አሁን እንደገና መታየት እፈልጋለሁ።ካቆምኩት በሇላ ተመልሶ አያውቅም።ግን ምን ትመክሪኛለሽ እንደገና መታየት ያለብኝ ይሆን??

    • @saragetachew2573
      @saragetachew2573 3 หลายเดือนก่อน

      Yekerta ehete enem yeza himemi teteki negn ena medihanituni erguze setehogni nw enji himemu seletewesh aleneberm yakomeshew ene fetari kefekede ye margezi hasabe silenebergn nw

  • @RLTCECDSWC
    @RLTCECDSWC ปีที่แล้ว +1

    Thank u so much for your good experience ! God bless all your life..............

  • @fikerm1327
    @fikerm1327 ปีที่แล้ว

    Beautiful show. I witnessed the amazing work of Careepilpsy Ethiopia. They need our support in every way possible.

  • @samgebreselassie8528
    @samgebreselassie8528 ปีที่แล้ว

    Woizero Helen, I really I wish you many blessings for preparing this show! I opener show! 👏
    Dr.Zewditu and family, you are a brave family for sharing your experience to our people ! May God’s protection be always with you !

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ኘውአገራችን በዚበሸታ ለማሰቃዮ ትልቅ እርዳታ ኘው በጣም አሰተምራችሁኘል
    😂😂😂

  • @kirubelassaminew2661
    @kirubelassaminew2661 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr. Zewditu and fam. For setting trend for the entire community. Thank you for your courage and honesty to bring this much needed mental health awareness to the community. ❤ I second Nunu you are indeed ጀግና!

  • @ElisabethHaile-nu6gv
    @ElisabethHaile-nu6gv ปีที่แล้ว

    Dr Zewditu Lije! and the family! Wow! That was generous exposure of the unknown and enlightening . You are a pillar to the community! And my Hero! God bless you and your family!
    Efforts must be logged to support the care epilepsy❤

  • @tsedenyakebede2792
    @tsedenyakebede2792 ปีที่แล้ว

    Dr. Zewdituye! My beautiful friend! Thanks for sharing your experience❤

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 ปีที่แล้ว

    Helen you are grate woman and grate famille 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asratejigu147
    @asratejigu147 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 ปีที่แล้ว +1

    Epilepsy, which is sometimes called a seizure disorder, is a disorder of the brain. A person is diagnosed with epilepsy when they have had two or more seizures. A seizure is a short change in normal brain activity. Seizures are the main sign of epilepsy.There are many possible causes of epilepsy, including an imbalance of nerve-signaling chemicals called neurotransmitters, tumors, strokes, and brain damage from illness or injury, or some combination of these. Epilepsy in general disorder of nerve disease or imbalance of nerve disease . Epilepsy strat with seizure. Many times a person who experience seizure may have tumor in a brain or with out knowing they did have stroke at one point of life. It can also happen disorder of nerve signale or chemical brain embalance which is called neurotransmitters.Neurotransmitters are chemical messengers that your body can't function without. Their job is to carry chemical signals (“messages”) from one neuron (nerve cell) to the next target cell. Stress can cause brain nerve disorder. Recent studies shoes Inhaling substance or chemical can cause nerve disorder. Early MRI check up is very important if you suffer very bad pain on side of your head like in your scalp, also if you suffer non stop headache for long time do MRI as soon as possible. If a person had a bad car accident or fail on the floor had head injury or a child by accident dropped on the ground and had head injury or concussion do MRI every 3 years if there is a pain. In Northern America or Europe if a child has Epilepsy a chance of growing out of it is 75% as his brain or neverve system develop, sadly adluts survival is 35_40% because of other complication & stress of the person. Most study shows some will die in their sleep because of chocking or they chock them selves, so some one with Epilepsy disease should never sleep by them selves their head should be tilted once the seizures accurs. More than anything prayer will help 🙏 Pathology Research Program from Toronto

  • @kidistdebebe5524
    @kidistdebebe5524 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @edenafework287
    @edenafework287 ปีที่แล้ว

    I am a trainer. like to help w/ro Enat as a volunteer how can I communicate her ?

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว +3

    ለሚጥል በሽታ ማለትም ነጮቹ epilepsy ለሚሉት በሽታ ሃሺሽ ፍቱን መድሃኒቱ ነዉ ።
    መቸም የአበሻ ነገርም ሆኖባችሁ እንዴት ድራግ መድሃኒት ይሆናል እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ።

    • @surefilbekele6750
      @surefilbekele6750 ปีที่แล้ว

      Really it is a remedy for epilepsy. I have a friend who uses cannabis for it.

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 ปีที่แล้ว

      አዎ ግን እንዴት ሆኖ ነው መድሀኒት የሆነው እኔ የእህቴ ልጅ ወደ 12 አመት ሆኗታል ግን ጸበልም ሀኪምም ሄዳለች ለውጥ አላመጣችም እህቴ በጣም ተሰቃየች አብራት ልጇ ናት ምን ታድርግ ኡፍፍፍ😢😢

    • @surefilbekele6750
      @surefilbekele6750 ปีที่แล้ว

      @@tshayemareyam1215 የት ነው እህትሽ የምትኖረው አገር ቤት ከሆነ የአክሰስ ችግር ሊኖር ይችላል ኖርዝ አሜሪካ ውስጥ ማሪዋና ፕሮሰስ ተደርጎ የሚገኝ ኦይል አለ ለሲዠር በመድሃኒትነት አገልግሏል፣ ጉግል አድርጎ ማወቅ ይቻላል

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 ปีที่แล้ว +1

    ሄለንዬ የግል ኢሜንሽን እባክሽ በዚህ ኢሜል ላኪልኝ ዶክተርን መጠየቅ እፈልጋለዑ የሌላ ሰው ፈቃድ ስላላስፈቀድሁ ግልጽ ማድረግ ስላልፈለግሁ ነው፡፡ የምኖረው ኢትዬጵያ ነው፡፡

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 ปีที่แล้ว

    Tbarku

  • @sionf.109
    @sionf.109 4 หลายเดือนก่อน

    የበሽታው ስም ይለወጥ

  • @belayneshdestaw9331
    @belayneshdestaw9331 ปีที่แล้ว

    Selkuan ebaksh

  • @HabtamWeleteMariam
    @HabtamWeleteMariam ปีที่แล้ว +3

    ሀበሻ ናቸው ብሎ ማመን አይከብድም ግማሽ ሀበሻ ግማሽ ፈረንጅ ናቸው

  • @zuriashy1546
    @zuriashy1546 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kukutilove
    @kukutilove ปีที่แล้ว +2

    የሚጥል በሽታ ሰይጣን ነው ፀበል ብትጠመቁ ይድናል

    • @HabtamWeleteMariam
      @HabtamWeleteMariam ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ስለተጠመቅሽ አይደለም ወይም እውነተኛ አማኝ መሆን ያስፈልጋል

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว +4

      ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እንዲማለት ለምን ከዚህ ትምህርት አትወስጂም እንዲህ
      Shame on you

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว

      @Feven Zewdie ሴጣንን 40ጊዜ ከምትጠሪ አንዴ የፈጣሪን ስም ብትጠሪ አስተሳሰብሽን እና አነጋገርሽ ያርምሽ ነበር ነገር ግን አላለሽም ::አምላክ ብሩ አምሮ እደሰጣቸው ለነዚህ ልእልት ሴቶች ላንችም ይስጥሽ::

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 ปีที่แล้ว

      @Feven Zewdie good for you

  • @user-yx1yg2bk3e
    @user-yx1yg2bk3e 9 หลายเดือนก่อน

    thanks