"እናትነት ደስታ ነው..." የእናቶች ቀን //Mothers day// on helen show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @dawithailemariam572
    @dawithailemariam572 6 หลายเดือนก่อน +4

    እቴቴ (ተዘሩ) አንቺ ድንቅ እናት ነሽ ለወለድሻቸው ብቻ ሳይሆን እንደኛ ከወላጅ ርቀን ዩንቨርሲቲ ለነበርን ልጆች:: ሁል ጊዜ አጠገብሽ የቆየሁባቸው ጊዜዎች ይናፍቁኛል ለኔ የህክምና ጊዜ ነበሩ :: አባዬ ለኔ ድንቅ ሰው ነበር!!! አምላኬ በዘላለም ደስታ እና ሰላሙ ያኑርሽ የኔ እናት እኔ ውለታሽን አልከፍለውም:: ዴቭ ደብረዘይት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም የእናት ቀን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RabumaaShifaraw
    @RabumaaShifaraw 6 หลายเดือนก่อน +5

    My Dear Etete!! Wish you a blessed long life, Haadhakoo ❤

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 6 หลายเดือนก่อน +4

    መላው ኢትዮጵያዊያን እናቶች ክፉ አይንካችሁ ❤❤🎉

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሔለን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yonasashagari9158
    @yonasashagari9158 6 หลายเดือนก่อน +2

    Lovely family and speak the truth and practical response. May God bless all mothers in the world!!!

  • @zgetahun
    @zgetahun 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks for the show Hellen, I learned tons watching this show, the impact mother's have on their kids. Good watch as a new mom in America! It's a different society

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you, Helenye, for sharing ❤️ ♥️ ❤❤ Happy Mother's Day 🌺 🌺 ❤❤

  • @hababohaile4907
    @hababohaile4907 6 หลายเดือนก่อน

    እቴትዬ የብዙዎች እናት love u so much

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 หลายเดือนก่อน

    Heluye happy mother's day to you too 💐 💗 💖 💓 💕 thx I always love your programs.... ❤❤❤

  • @etalemweyessa-nv4ls
    @etalemweyessa-nv4ls 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን (አንብጥ )ድውይልኝ እታለም ነኝ ከ Las vegas

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ግን በአማራ መደር እናቱች የትገደሉ የትፍናቅሉ የታርድ ለእኔሱሰ ማነው ፍትህ ሚሰጣችው አይ አገሬ😭😭😭😭😭😭😭

  • @mhl671
    @mhl671 6 หลายเดือนก่อน

    ሔለን ዝግጅትሽ ቆንጆ ነው። ልብ አላችሁት ይሆናል የሦስት ተብሎ ቢስተካከል "የሥስት ልጆች" ተብሎ ነው የተጻፈው።

  • @sergutemariyam
    @sergutemariyam 6 หลายเดือนก่อน

    Heluye Tebareke Yenkonjo

  • @genetabebe8300
    @genetabebe8300 6 หลายเดือนก่อน

    እቴቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    እ/ር አንቺን እንኳን ያቆይልን
    ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 6 หลายเดือนก่อน

    Happy Mothers Day 🎉🎉🎉

  • @RosaFakih
    @RosaFakih 6 หลายเดือนก่อน

    Ye 8 ljoch enat enate agelaletsot lb wst ygebal tebarekulgn regm edme keerswo bzu temralew tebarekulgn egziyabher yatsnawot

  • @etsegentgm4322
    @etsegentgm4322 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 6 หลายเดือนก่อน

    የማህሌትን አድራሻ እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @BiniyamLamma
    @BiniyamLamma 4 หลายเดือนก่อน

    selamnw ean biniyam ka naziratnw

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 6 หลายเดือนก่อน

    Hey I love your traditional dress Helen please let me know where you got it please 🙏🏿 by the way happy Mother Day. Mercy from west Australia 🇦🇺.thanks

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉👍👍👍🙏💕💐

  • @hiwotfikadu3331
    @hiwotfikadu3331 6 หลายเดือนก่อน

    ዛሬነውወይ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም💕💐የ designer address or phone number can you tell us please?