"መስጊዱን አፍርሰህ ቤቷን ስራላት!!" አሉት ፡ ክፍል 1 | Comedian Eshetu with Ustaz

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 ปีที่แล้ว +2155

    እልልልልልል የዛሬዉ እንግዳ ለየት ይላል ኡስታዝን የምትወዱ እጅ ወደላይ🙌🙌

    • @muluneshmolla4449
      @muluneshmolla4449 3 ปีที่แล้ว +45

      የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታይ ነኝ.....በጣምም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው።

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว +6

      👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐እህ፣ሠወደዉኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @richtube5245
      @richtube5245 3 ปีที่แล้ว +7

      @@muluneshmolla4449 ማማማዬ እኛም ዉድድድድድድድ እንዳንች አይነቱን ያብዛልንንንን😘😘

    • @tube2611
      @tube2611 3 ปีที่แล้ว +2

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @ፋፊነኝወሎየዋ-ኀ2ፐ
      @ፋፊነኝወሎየዋ-ኀ2ፐ 3 ปีที่แล้ว +5

      @@muluneshmolla4449 እነመሰግናለን እኛም ውድድድድ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +874

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር

    • @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ
      @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ 3 ปีที่แล้ว +4

      የኔውድ እኮን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ
      @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ 3 ปีที่แล้ว +2

      ቤትሽን ጎበኝሁት ❤

    • @faizahabeshawit8148
      @faizahabeshawit8148 3 ปีที่แล้ว +6

      እናመሠግናለን ማማየ ወዲሻለሀ❤

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 3 ปีที่แล้ว +14

      ትልቅ ሴት ነሽ የምር እናመሰግን አለን አላህ ያክብርልን💖

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +24

      ወይ ስንት ቀና ሠዉ አለ በአላህ አቦ የልብሽን ይሙላልሽ እዉነት ትልቅ ሰዉ ነሽ

  • @meseretabebe7092
    @meseretabebe7092 3 ปีที่แล้ว +1026

    እኔ ክርስቲያን ነኝ👈👈 ግን በጣም የምወደው የማከብረው መልካም ቅን ሰው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬሰላምለወ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬሰላምለወ 3 ปีที่แล้ว +308

    ኡስታዝ አቡኪ ሁሌም ላንተ ከነቤተሰቦችክ ሰላምን እመኝልካለው እንደ አንተ አይነቱን ሙስሊም ያብዛለን ኦርቶዶክስም ብሆን ላንተ ልዩ ቦታና ክብር አለኝ እግዚአብሔር። እድሜ ይስጥክ ማነው ኡስታዝ አቡኪን እንደኔ ልዩ ቦታ ያለው በላይክ ግለጽልኝ

  • @ፈቲያአባቷልጅ
    @ፈቲያአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +403

    ኡስታዝ በድሩ ሁሴንን አቅርብልን እሸቱ እስኪ ይቅረብልን የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @Hasina927
      @Hasina927 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ባይ ነኝ

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 3 ปีที่แล้ว +1463

    እኔ ኦርቶዶክስ`ነኝ ግን` ማነው እንደ እኔ`ኡስታዝ አቡኪን`የሚወድ` የሰው ልክ ነውኮ 👍ኑርልን እውነት

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว +11

      ኑሪልን ሂዊ ቅንሠው 💘💘💖

    • @rokyaabebe8458
      @rokyaabebe8458 3 ปีที่แล้ว +10

      ሂዉ እህት እናመሰግናለን አስተዋይ እዳች አይነትወቹን ያብዛልን 🌺🌺🌺💐💐💐

    • @zakiyasafa3298
      @zakiyasafa3298 3 ปีที่แล้ว +2

      Iìiiìi

    • @zakiyasafa3298
      @zakiyasafa3298 3 ปีที่แล้ว

      @@ወአልሲ o990ù⁸⁹are

    • @RYT-Deen
      @RYT-Deen 3 ปีที่แล้ว +1

      Austaz nurellen

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +723

    በለው በለው የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው እንግዳ አቀረብክልን ኡስታዝን ለማድነቅ ሙስሊም መሆን አይጠበቅብንም በጣም ነው የምወደው አማርኛው ለጆሮ ሙዚቃ የሚመስል ዜማ አለው እናመሰግናለን እሼ ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛል‼️🙏

  • @as-vs8zm
    @as-vs8zm 3 ปีที่แล้ว +470

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እንደው ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን በጣም ነዉ የምወደው ቅን እሩህሩህ አንደበተ ርቱህ ወዘተርፈ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥህ ዘንድ ፀሎቴ ነው መሰሎችህን ያብዛልን

    • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
      @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይውደድሽ

    • @as-vs8zm
      @as-vs8zm 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ አሜንንንንን

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 3 ปีที่แล้ว +5

      ሲጀመር. የኛ እስታዞች. ሁሉም ቢሆኑ. አንድ ናቸው ልዩ ናቸው. በየቀረቡበት. ለሁሉ ሰላም ነው ምኞታቸው ኑሩልን አንችንም. ያክብርልን ስራቸው የሚያሶድዳቸው

    • @as-vs8zm
      @as-vs8zm 3 ปีที่แล้ว

      @@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ አቡበከር ይለያል

    • @lemaem4427
      @lemaem4427 3 ปีที่แล้ว +1

      ላንቺም መልካሙን ነገር ያመቻችልሽ ዘንድ ዱአ አደርግልሻለው

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 3 ปีที่แล้ว +145

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን እጅግ በጣም የምወዳቸው ታላቅ የተከበሩ ሰው ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ቃለ ምልልስ❣️❣️❣️
    ኡስታዝ አበባክር አህማድ አላህ ረጅም እድሜ የኑርልን❣️❣️

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 3 ปีที่แล้ว +325

    የተዋህዶ ልጆች ኡስታዛችንን ስላከበራችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 ปีที่แล้ว +3

      እኛ የምናምረው እንደዚ ነው ማማ አክባሪያቸው ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hanahosaye9480 አለህ ያክብረሺ ሀናዬ

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 ปีที่แล้ว +258

    እግዚአብሄር በጣም የምወደው መምህር ነው የእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว +3

      ለአንችም እድሜእና ጤና ይሥጥሽ ውዴ😍😍

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 3 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ባሉበት እድሜና ጤና ይስጦት እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ 1000 አመት ኑርልን

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብለ ከልብ እናመሰግናለን እህት

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 ปีที่แล้ว +113

    ይህ ኡስታዝ የሚናገረው ነገር ለሁሉም እምነት ተከታይ የሚመጥን ነው ምክርያቱም የራሱን ይወዳል የሰውን ያከብራል ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ
    @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ 3 ปีที่แล้ว +36

    አልሀምዱሊሏህ ለአሏህ ሱባሀነ ወተአሏ እጥር ድርብ የሆነ ምስጋና ይገባዉ ድኔን ኢስላም አድርጎ መመሪያየን ቁራአን ስራየን በነብዩ ሱና ላደረገልኝ ፈጣሪየ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +105

    የሞሰሊሞች እሱተዝ የሆኑትን ከልቤ እወዳችዋለሁ ትምህርታቸውን እከታተላለሁ ....እሱተዝ አቡ በክር እና ያሲን ኑርን ትልቅ እድሜ .....እግዚአብሔር ይጠብቅልን ....❤👈

    • @tube9320
      @tube9320 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ኢዲያ ይስጥሽ /ህያረብ ❤

    • @gesges7385
      @gesges7385 2 ปีที่แล้ว

      @@tube9320 አይበልም

    • @ادمياسين-ز3م
      @ادمياسين-ز3م 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይውደድሽ ሀቢበቲ

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 ปีที่แล้ว +128

    የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ እሼ ከልጆች ጋር ልጅ ከአዋቂ ጋር አዋቂ ከአስቂኝ ጋር ሳቂታ ቁምነገር ላይ ቁምነገረኛ ካዘኑት ጋር ከአዘኑት በላይ አዛኝ ሁሉን መስሎ እሚቀርብ ድንቅ የሚዲያ ሰዉ በርታልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +114

    የምንወድህ የምንሳሳልህ ኡስታዝ አቡበከር ከጠላት ስራ እግዚአብሔር ( አላህ) ይጠብቅህ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ ።

    • @binthussen4714
      @binthussen4714 3 ปีที่แล้ว +2

      አንችንም አሏህ ይጠብቅሽ

    • @jaz249
      @jaz249 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን። አስተዋይ ሰው ይመርቅ

    • @zinetsayid942
      @zinetsayid942 3 ปีที่แล้ว

      Anchenm allhi ytmkesh mamy

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 ปีที่แล้ว +295

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህን ሰውየ በእጅጉ አከብረው አለሁ እድሜና ጤና ይስጠወት

    • @እሙአቡዘርመሪየም
      @እሙአቡዘርመሪየም 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያክብርልኝ አሚን

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔምርጥ 💞እዴችአይነቷን እጥፍድርብያብዛልን ውዴ እስበስ የሜባሉትን ፈጣሪ ልበይስጣቸው ሰብአድርጉኝእስኪ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እሙአቡዘርመሪየም እኛ እኮ አሁን ፖተሊከኞች መጠው አጣሉን እንጂ ድሮም ይዘን እንዋደዳለን ሰው በሰውነቱ መከበር አለበት እኔም እወዳቸዋለሁ ።

    • @mdjamal4583
      @mdjamal4583 3 ปีที่แล้ว

      አላህያክብርሽ

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว

      ክበሪልን ውዴ🌹🌹🌹

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ እሸቱ እንደነ ኡስታዝ ምርጥ የእስልምና ሊቆችን ማስተናገድህ አንዳንድ ብዥታ ላለባቸው ግልፅ ያደርጋል!አላህ አብዝቶ!እናንተንም ህዝባችን አገራችን ይባርክ!!!🤲🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samihana5182
    @samihana5182 3 ปีที่แล้ว +96

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እኝህን አባት በጣም ነዉ የምወዳቼዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እደናተ ያለዉን ፈጣሪ ያብዛልን

    • @alaykabasha9731
      @alaykabasha9731 3 ปีที่แล้ว

      masha.allha.allha.yixbiqih

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @selamfiker9952
    @selamfiker9952 3 ปีที่แล้ว +196

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እውነት በጣም የማከብራቸው ሰው ቢኖር እርሶን ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እደ እርሶዎ አይነት ያብዛልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 3 ปีที่แล้ว +109

    አንደበቱ ጣፋጭ ንግግሩ እንዴት ደስ እንደሚል
    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ነው የማከብረው ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጠው 🙏

  • @tigistmulugeta9247
    @tigistmulugeta9247 3 ปีที่แล้ว +174

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እንደው ጥሎብኝ ኡስታዝ አቡበከርን በጣም ነዉ የምወደው ቅን እሩህሩህ አንደበተ ርቱእነው

    • @tjtekekelfh722
      @tjtekekelfh722 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 3 ปีที่แล้ว

      እነመሰግነለን

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 3 ปีที่แล้ว +435

    እኔ ኦርቶዶክስነኝ ግንአቡኪና ያሴንኑሩ እሚወድ ማነው እንደኔ ቅንልብ እሩህሩህናቸው

    • @mominamohammed9758
      @mominamohammed9758 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደኔ ነው ያልሺው ክክክ

    • @hanannhanann9457
      @hanannhanann9457 3 ปีที่แล้ว +1

      አለቅላቂ በሰው አይማኖት ምን ጥልቅ አደረገሸ የራሷ እያረረ የሰው ታማሰላለች አለ
      ነገሩ ራሳቸው ናቸው በኦርቶዶክሰ ሰም ሚነግዱት እንጂ የኛዎቹ የሰው አይማኖት ጋር አይደርሱም ክብር ለድንግል ማሪያም

    • @supernature480
      @supernature480 3 ปีที่แล้ว

      አሽቃባጭ..........0 አታለቅልቂ

    • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
      @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@hanannhanann9457 ምን ማለት ነው ምን አለች አሁን እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እምወዳቸው አባቶችና ቤተስቦች አሉ ከክርስትና ምቀኛ እንደናተ አይነቱ ባለጌ ነው በሀይማኖት እየገባ

    • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
      @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ሂድያ ይሥጥሽ ሁቢ😘😘😍😍

  • @lovelifelovelife8121
    @lovelifelovelife8121 3 ปีที่แล้ว +51

    I am Christian I really love this man great teacher ❤

    • @awolnur182
      @awolnur182 3 ปีที่แล้ว

      WE LOVE YOU MORE

  • @ayeleemyu6354
    @ayeleemyu6354 3 ปีที่แล้ว +101

    እሺ ምርጥ ሰው ከምር የምታቀርበውን ሰው ታውቃለክ እውነት ነው የምልክ ኡስታዝን ከልብ ነው የምንወደው አስተዋይ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው ሌላ ምንም አልልም።

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 3 ปีที่แล้ว +87

    እንዴት የተባረከች እናት ናት አንተን የውለደች እውነትም እንደማር የጣፈጠ ትምህርት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ሽፍን ክልል አርጎ ይጠብቅል በእውነት ታሳሳለህ አላህ ይጠብቃቸው እስከ ቤተሰብህ❤️

    • @jaz249
      @jaz249 3 ปีที่แล้ว +2

      😍🥰አንችም አተያይሽ አስተዋይ፣ አንደበትሽ ጣፋጭ፣ እንደስምሽ መልካም!

    • @zinetsayid942
      @zinetsayid942 3 ปีที่แล้ว

      Amen mamaya

    • @ZynbHussen
      @ZynbHussen หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 ปีที่แล้ว +237

    እኔ የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ ነኝ ግን እጅግ በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተላቸው ምርጥ ኣባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዎት ኣባቴ 🙏🙏🙏

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@munanasir3493 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዉድዋ😘😘😘😘

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ከልብ እናመሰግናለን እህት

    • @enatehiwote917
      @enatehiwote917 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ውዷ

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen5643 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ንግግራችሁ በቃ ትክክለኛ ሙስሊም ማለት እርሶን ነው እኔ ስለማከብሮት ነው እርሶ ያልኩት እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ሙስሊሞች አዳምጡት በጣም ብዙ ትማራላችሁ በተለይ የሰውን እምነት ለምታጣጥሉት ይሁን ይሄን ትምህርት

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว

      እስልምና አይፈቅድም የማንንም ሀይማኖት ማንቋሸሽ: ማንም የፈለገውን እምነት መከተል መብቱ ነው

  • @seadymam3146
    @seadymam3146 3 ปีที่แล้ว +273

    በቀጣይ ኡስታዝ ያሲን ኑር ይቅረብ የምትሉ👍

    • @zebibanur7120
      @zebibanur7120 3 ปีที่แล้ว

      አረ ይቅረብልን

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 3 ปีที่แล้ว +93

    በቅድሚያ አሹየ እናመሰግናለን በመቀጠል የክርስቲያን ወንድምና እህቶች ለኡስታዝ ያላችሁ ክብር ከልቤ አስደስቶኛል አላህ ያክብራችሁ ! አብኬ ኑርልን እንወድሃለን !

    • @አይመንዩቱብ-ቈ9በ
      @አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@rahmakemelakemela3320 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @tube7667
    @tube7667 3 ปีที่แล้ว +61

    ሁስታዝ በእግዚአብሔር በጣም ነው የምወድህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብህ የኔ ደግ የወሎ ፈርጥ

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 3 ปีที่แล้ว +95

    ማነው እንደኔ አቡኪ ሲታሰር በለቅሶ የተሰቃየና የሚወደው 😍😍😍😍

    • @MMMM-ux5ws
      @MMMM-ux5ws 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ

  • @negash7146
    @negash7146 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም እናመሰግንሃለን ኡስታዝ አቡበከር ስላቀረብክልን
    ትልቅ እውነተኛ የሃይማኖት አስተማሪ የሰው መብት አክባሪ እንዲሁም ፅኑ ኢትዮጵያዊ
    ጤናና እድሜ አላህ ይስጥህ አቡኪ

  • @degsew7043
    @degsew7043 3 ปีที่แล้ว +82

    ምንም እምነት ይኑርህ አቡኪን መጥላት አትችልም አቡኬ we luv u

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +235

    ሙሲሊሞች ሰወዳችሁ😘😘 ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ🥰

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዉድዋ😘😘😘😘

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

      አሚንወገናችን

    • @uaquqa685
      @uaquqa685 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመስግናለን

    • @amira7372
      @amira7372 3 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +114

    ዉይይኸንመምህርስወደዉ ፈጣሪእረጅምእድሜይስጥህ ምርጥሰዉ

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว

      ለአንችም እረጂም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ ቅን😍😍😍

    • @H.A.A.N
      @H.A.A.N 3 ปีที่แล้ว

      Lanchim rejim edeme ysstesh

  • @natytube3604
    @natytube3604 3 ปีที่แล้ว +80

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን....እወደዋለሁ ምናምን ምትሉ ሰወች ትገርሙኛላቹህ እኛ ኢትዬጲያዊያን ለመዋደድ ሀይማኖት ገድቦን አያቅም ለወደፊቱም አይገድበንም

    • @fekadetigat7007
      @fekadetigat7007 2 ปีที่แล้ว +1

      ኡስታዛችንን በጣም እወዳችዋለሁ

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 ปีที่แล้ว +12

    ከምንም በላይ እኔ ደስ የሚለኝ የኡስታ ዝ አቡበክር ሳቅ ፈገግታ በጣም ነው የምወደው እኛ የኢስላም ብርቅዬ ኡስታዜ እንወድሀለን አላህ ይጠብቅልን

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว +37

    እድሜ ይስጦት ኡስታዝ በጣም ነው ምወዶት የምር

  • @ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ
    @ኤልሲየልጇናፋቄልጅባልህበ 3 ปีที่แล้ว +475

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ይህን የተከበር ሰው በጣም ነው የምዉደዉ

  • @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
    @ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 3 ปีที่แล้ว +56

    ክርስታን ወገኖቻቺን እናመሰግናል ጀግናቺንን ስለወደዳቹሁልን አላህ አገራቺንን ሠላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
    @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኪላህ ከይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @አላህወኪልህስቡንአላህወነ
    @አላህወኪልህስቡንአላህወነ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ አሾየ አዴየአተ አዴየ አቱ ዲብልቅአረከው ለማንኛውእናመሰግናለንአቡኪንስላቀረብክልን ኡስታዝያሲንኑሩን አቅርብል ረጂምእርሜተመኘሁልህ አለይታችንኡስታዜ

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 3 ปีที่แล้ว +533

    አቡኬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @zemzem6548
      @zemzem6548 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍ሰብአድርጉኝእስኪባአላህ

    • @l.habeshawit2709
      @l.habeshawit2709 3 ปีที่แล้ว

      @@zemzem6548 አደረኩሽ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 3 ปีที่แล้ว +1

      Alienn

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍eshi

  • @ruru1489
    @ruru1489 3 ปีที่แล้ว +78

    አህለን ኡስታዝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ እሽየ እናመሰግናለን ሰምቸም አልጠግበውም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዳኛ ሆንኩ የኡስታዝ አዲናቂወች በላይክ ኑኑኑኑኑኑኑ

  • @meytklia446
    @meytklia446 3 ปีที่แล้ว +103

    ኡሥታዝ አቡኪ እድሜና ጤና ተመኘሁልክ ኦርቶዶክሥ ነኝ ግን አቡኪና የምር ኡሥታዝ ያሢኒ ሥወዳቸው ያሢኒ ፈጣሪ እድሜና ጤና ላተም ተመኘሁልህ 😍😍🙏🙏🙏

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍

    • @umeman3175
      @umeman3175 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว

      ክበሪልን ውዴ😍😍

    • @امسدرةامسدرة-ز8ق
      @امسدرةامسدرة-ز8ق 3 ปีที่แล้ว

      አሚሚሚን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@umeman3175 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ
    @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እሄ ሰው ግን በጣም ነው ምወደው 🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ኡታዝ አብበከርን በጣም በጣም ነው የምወዳቸው እንደእርሶ አይነት ሰው ያብዛልን

    • @moonmon661
      @moonmon661 3 ปีที่แล้ว

      አሚን 😥

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +169

    በጉጉት ስጠብቅ የነበርው ተለቀቀ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ🇪🇹

    • @yacobandebrhan6359
      @yacobandebrhan6359 3 ปีที่แล้ว

      Fichi newre new

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴው ስወድሽ የኔ ማር በየ ሁሉም ቦታ አይሻለሁ ጀግና ኢትዪጵያዊ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሬዋ😘😘😘😘 ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yacobandebrhan6359 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@እኔማለትያውእኔነኝ ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +40

    እሸቱ ምርጥ ሰው ምርጥ እንግዳነው የጋበስከው ኡስታዝን ትምህርታቸው በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 ปีที่แล้ว +145

    እኔ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ሁስታዝ አቡበከር ስወዶት 😍😍💕💕🙏🙏🙏

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዉድዋ 😘😘😘😘

    • @hikmatube7445
      @hikmatube7445 3 ปีที่แล้ว

      😍😍

    • @mekdes621
      @mekdes621 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 3 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ ሁስታዝን በጣም የማደንቀው የማከብራቸው ታላቅ ስብህና ያላቸው ናቸው
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥልን
    ጥሩንና መልካምን ሰው ለማመስገን የግድ በእምነት መመሳሰል የለብንም
    ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ግን በጣም አክባሪያቸውም አድናቂያቸውም ነኘ 👏

  • @zd2105
    @zd2105 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ውስታዛችን እረጅም እድሜና ጤና. ልምድ እሸቱ በጣም እናመሰግንሀለን የምንወደውን. ሰው ስለቀረበ. አሁንም ውስታዝ ያሲን ኑሩንና አቡ ሀደርን ኻሊድ ክብሩም. አቅርቡልን

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
    @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ 3 ปีที่แล้ว +67

    አይጠገቡም ኡስታዘ መልካም ንግግራቸው አደበተርቱ ረጅም እድሜ ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ሲበዛ ወዶታለው በፀጋ ኑሩልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

      በጣም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍🌹😍😍

    • @bossiphone4964
      @bossiphone4964 3 ปีที่แล้ว

      Niec tNiex ❣

    • @AsdAsd-vw1ke
      @AsdAsd-vw1ke 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @TheAluta40
    @TheAluta40 3 ปีที่แล้ว +37

    ለምን በሲዲ ታትሞ ለሁሉም ቢዳረስ ትልቅ አስተምህሮት ነው ድንቅ አባት ። እግዚአብሔር እድሜና በረከቱን ይጨምርሎት ።

  • @semutube8222
    @semutube8222 3 ปีที่แล้ว +58

    በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤

  • @cell5230
    @cell5230 3 ปีที่แล้ว +20

    የተዋሂዶ ልጆች ኡስትዝን እንካደከበረቹ ፋጣሪ የክብረቹ የሙስሊም እምነት ተካተዮች ሁለቹህንም አላህ ይጣብቀቹ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +15

    የምወድህ አቡኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነቴነው ውስጤ ነህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አቡኪ አባቴ ስወድህ የኛ ምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ
    @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ 3 ปีที่แล้ว +38

    ኡስታዝን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን አሹየ
    ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ
    አቡኬ በጣም እንወድሀለን

  • @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ
    @መዲዩቱብ-ጀ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +271

    ወላሂ እንደሸቱ በኢትዮብያ የማደቀው ሰው የለም ሀይማንት የማይል ከዘረኝነት ነፃ እድሜ ይስጥክ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 ปีที่แล้ว +8

      እኛ መዋደድ መከባበር አለብን ፖተሊከኞች ሊያጣሉን የሚፈልጉ ለስልጣን ብለው ነው እኛ ግን ጆሮ አንስጣቸው እንዋደድ ።

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว

      So true 👍

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክለኛ አስተያየት ነው :: ተስማምቶኛል ::
      ሰብስክራይብ- አይረሳ : አመሰግናለሁ !

    • @yousfkadeeja138
      @yousfkadeeja138 3 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 3 ปีที่แล้ว +50

    አቡበከር በጣም ደስ የሚል ስብእና ያለው መልካም ሰው እንደአንተ አይነት ብዙ ሰው ያስፈልጋታል ኢትዮጵያችን!!!!

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ዉድዋ

  • @marya.a3915
    @marya.a3915 3 ปีที่แล้ว +63

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ወንድሞችና እህቶች ለኡስታዛችን ላላችሁ አክብሮት እና ፍቅር እውነተኛ የኢትዩጵያዊነት ምሳሌነት ነው ተባረኩ!!!!

  • @hayathhaya9179
    @hayathhaya9179 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሢን ኑሩና አቡበክርን አላህ እረጅ ም እድሜ ይጥልን ምርጥ ኡስታዞች ናቸዉ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +32

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ መሃመድ እሼ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሌኛል በጣም ብዙ አስተምረውናል እድሜና ጤና ይስልኝ

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 3 ปีที่แล้ว +36

    እሼ መንፈሳዊ መምህሮችን ስታናግር ያለህ ስነ ስርአትና አክብሮት ነገህ ትልቅ እንደሆነ ያሳያል ::በረከቱን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏

  • @tghabesha7123
    @tghabesha7123 3 ปีที่แล้ว +44

    እኔ ክርሲቲያን ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው የማከብረው ቅን ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ 💗

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሰወድህ በምክኒያት ነው ሁሉም እዳተ በሆኑ🙏🙏🙏❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ
    @ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ አቦክ
    እሲኪ ኡስታዝ ያሲን ነሩን አቅርብልን ጀዛክ አሏህ ኸይረን

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 3 ปีที่แล้ว +32

    ኡስታዝ አቡበከር ምርጥ ኢትዮጵያ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልህ...ተባረክ እንዳንተ አይነት ይብዛልን

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +49

    እውነት ዛሬ ውድና የተከበራችሁ ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ ለኡስታዛችን ላሳያችሁት ፍቅር በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +48

    አቡኬ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ምስክርተሾም
    @ምስክርተሾም 3 ปีที่แล้ว +4

    የሰውነት ጥግ ስወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን

  • @lemmagebreyesus9838
    @lemmagebreyesus9838 3 ปีที่แล้ว +8

    Thank you for inviting this man of broad knowledge and great personality on your show. We need many more people like him to shape our society into peaceful and happy life.

  • @የማርያምልጅነኝባለማህተብ
    @የማርያምልጅነኝባለማህተብ 3 ปีที่แล้ว +62

    ኡስታዝየ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነቴ አይገድበኝም አንተን መውደድ ♥️

  • @Addis948
    @Addis948 3 ปีที่แล้ว +40

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኡስታዝ አቡኬ በጣም ነው የምወደው ኢንተርቪውን ሳልሰማ ነው ኮሜንት ያደረግኩት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሆታለሁ🙌🏽🙏🏽

  • @ruhamasahlu2755
    @ruhamasahlu2755 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋው. የምወድህና የማከብርህ ውድ እንቁ. አባት መ ምህር ነክ ጌታ እረጅም እድሜ

  • @sadaali3779
    @sadaali3779 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እሸቱ ኡድታዛችን እርጅም እድሜ ይስጥልን የኛብርሀን

  • @natihailu3059
    @natihailu3059 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው እስዛሬ አለማየቴ ተበድያለው እና እሼ የኡስታዝ አቡበከርን ስልክ ብሠጠኝ በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሀገር ቤት ስላልሆንኩኝ ነው ብዙ ጥያቄዎችም ስላሉኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ እሼ

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 3 ปีที่แล้ว +240

    *_ፍቅር ያሸንፋል የሚል በላይክ አሳዩኝማ ሀገራችን ሰላም ያዉርዲልን የሚል ያረብ🇪🇹አሹየ@ኡስታዜ😍 ዉዲ የኢስላም ልጆች እካን አደረሳችሁ የረመዳን ፆም_*

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว +2

      አወ አገራችንን ሰሟን ይመልስልን ቤተብ እንሁን በቅንነት እኔ አሟልቻለሁ

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ውድ በሠላም ፀምን የምጨረሠው ያረገን አገራችንን ሠላም ያረግልን እምየ ኢትዩጵያችን

  • @medi4322
    @medi4322 3 ปีที่แล้ว +763

    ያሲን ኑሩ ም ይቅረብልን የምትሉ ላይክ

    • @hjfury1995
      @hjfury1995 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @Az-mz1tk
      @Az-mz1tk 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hjfury1995
      P
      Ok
      K

    • @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ
      @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኡሰታዝ ተዉሂድን ሰስተመርን እንጂ ኮሚድያ ፈልም ሰሰራ ያሰፍራል

    • @medi4322
      @medi4322 3 ปีที่แล้ว +2

      @@የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ አይ አለማወቅ የቱ ጋ ነው ኮሚድ ፊልም የሰራው ከገባቹ ይሀም ትምህርት አዘል ፕሮጋራም ነው እደት ይሀን መረዳት ያቅታል

    • @Zebura-d5v
      @Zebura-d5v 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ይቅረብልን ኡሥታዞች በየመዲረኩ ሢቀርቡ እውነታውን ሢያቁት ክርስቲያኖች አይናቸው ይገለጣል ማለት ይሠልማሉ

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 3 ปีที่แล้ว +40

    ኡስታዝ አቡበከር ሰላማዊ ሰዉ ነዉ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @1122dave
    @1122dave 7 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ኮሚድያን እሸቱ እናመሰግናለን ኡስታዝ ኣበቡበከር ኣሕመድ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቀጣይ ደሞ ተሰፍ እናረገለን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እንዲቀርብልን ❤❤

  • @yuons1239
    @yuons1239 3 ปีที่แล้ว +59

    Abu yader
    Oztaz sadik yme falg kala
    Like 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jemijemi7733
      @jemijemi7733 3 ปีที่แล้ว

      አቡ ሀይደር ጊዜ የለዉም ቢቀርብ አነጋገሩን ሰምተዉ ሰወቹ ሌሎችን ኡስታዝ ትቸዉ አቡሀይደርን ብቻ ነበር የሚሰሙት

  • @ቤቲመለሠ
    @ቤቲመለሠ 3 ปีที่แล้ว +9

    የሠዉ ልክ ትልቅ ሰዉ አድናቂህ ነኝ ጨዋ ሙስሊም እረጂም እዴሚ ይ ስጥህ ፈጣሪ

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 3 ปีที่แล้ว +43

    እኔ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ኡስታዝ በጣም የማከብረው ጎበዝ እና ጠንካራ ነው

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +38

    የሰው ልክ እውስታዝ አቡበክር እግዚአብሄር እንደርሰው ያሉትን ያብዛልን

  • @emmymengistu1574
    @emmymengistu1574 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm protestant but I love his personality and teachings!!

  • @gebryegetie704
    @gebryegetie704 3 ปีที่แล้ว +2

    መዓዛው የአነጋገር ለዛው ደስስስስስስስስስ ሲል የእኔ አባት እድሜ ጤናውን ይስጥህ!!!

  • @mohammedhassen6138
    @mohammedhassen6138 3 ปีที่แล้ว +37

    ዋው እሼ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ጋብዘሀል እድሜና እና ጤና ይስጥልኝ

    • @sifaanoromo152
      @sifaanoromo152 3 ปีที่แล้ว

      እሸቱ ደሞ የልጅ አዋቂ ጨምሮጨማምሮ ይስጥክ ኡስታዝ ያሲን ኑሩርንም አቅርብልን

    • @sifaanoromo152
      @sifaanoromo152 3 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ተመኘሁላቹ

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@sifaanoromo152 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

      @@sifaanoromo152 ጤና ይስጥልኝ ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @Ekram317
    @Ekram317 3 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ጀግና አንድበተ እርቱ 24 ሰአት ብሰማህ አልጠግብህም ❤❤አላህ ይጠብቅህ

    • @ghfh2994
      @ghfh2994 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ወድ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዛችን እድሜህን እረጅም ያድርግልን ያረብ የኛ እቁ ኡስታዛችን ትለያለህኮ ኡስታዜ ሽ አመት ኑርልን

  • @Nesrw
    @Nesrw 3 ปีที่แล้ว +4

    ለህይወታችንም ከሞትንም ብሁላ ትልቅ ተስፍ የሚሰጠን ቁርአን ነው

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 3 ปีที่แล้ว +32

    ኡስታዝ አቡበከር እጅግ ድንቅ እና ብርቅ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ናቸው....
    አላህ ይጠውል እምርክ❤️❤️❤️ክርስትያን አድናቂዎት::

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +85

    ክፍል ሁለት ይቀጥል የሚል👍

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
    @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 3 ปีที่แล้ว +21

    እሸ ተባረክ አቡኬን ሥላከበርከውን እንወድሀለን ውሥታዜ ሺ አመት ኑር

  • @abdurehmangeleta6410
    @abdurehmangeleta6410 2 ปีที่แล้ว

    እሸ በጣም ደስ ትላለህ ኡስታዙ እስኪጨርስ ቀስ ብለህ ማዳመጥህ በማሀል አታቋርጥ ደስ ብሎህ ነው የምታዳምጠው አላህ እስልምናን ይስጥህ መልካም ሰውነህ

  • @meserethailu2350
    @meserethailu2350 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ወንድሜ ኡስታዝ አቡበከር እጅግ በጣም ነዉ ማከብርህ! ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን::

  • @gigi849
    @gigi849 3 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ሰው አቅርበሀል እሼ እንወድሀለን እናመስግናለን ኡስታዜ አላህ ያቆይልኝ የኔ ጀግና

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +41

    እሼ ተቀዳሚ ሙፍቲ አጂ ዑመር እና ኡስታዝ ያሲን ኑር አቅርብልን እንደነዚህ ያሉ መልካም ደጋግ መምህራኖች ስለ ሰላም ስለ ፍቅር ስለ አንድነት የሚሰብኩ ትውልድን ያንፃሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ።