ሰበር‼ ጃ war‼ ፋና ሚዲያ ምን እያለን ነው?! ዐብይን ወይስ ጃ warን?!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 323

  • @mastewalize
    @mastewalize 2 วันที่ผ่านมา +65

    ተባረክ!
    አንተም ጀግና ነህ!
    ቂሎቹም የቂል ስራ እየሰሩ
    አውቆ አበዶቹም የእብደት ስራቸውን እየሰሩ
    አዋቂዎቹም የአዋቂ ስራ እየሰሩ
    ብዙ ከባድ ግዜ ታልፎ፣ ብዙ ድል እና ፍሬ ተመዝግቦ እዚህ ደርሰናል።
    ፈጣሪ ይረዳናል፣ ወደፊትም ወደ አዲስ ከፍታ እንቀጥላለን።
    አብይን የሰጠን ጌታ አይጥለንም።

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 วันที่ผ่านมา +2

      WOW, A. m .e .n & Amen 🙏 on this smart comment!🎉❤ it😊

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ አላህ ኢንሻ አላህ ።

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @NafiraWakeeyo
      @NafiraWakeeyo วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ

    • @NafiraWakeeyo
      @NafiraWakeeyo วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 2 วันที่ผ่านมา +25

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 วันที่ผ่านมา +28

    ዉድ ጀግናችን ዮሐንስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ይሄ ጀዋር የተባለው ሰው በጫረዉ እሳት ብዙሃን እንደ ሞቱ የማያዉቅ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም።
    ዉድ ዮሐንስ አንተ እዉነተኛ ሰው ስለሆንክ ነው እንጂ ብዙዎች አስመሳዮች ባንዳዎች ሞልተዋል። ቀን ያጋልጣቸዋል።

  • @Kasech21Sheferaw
    @Kasech21Sheferaw 2 วันที่ผ่านมา +56

    ጆዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 วันที่ผ่านมา

      Also Joya, please don't have any sympathy for our PM, Abiy, Almighty God alone is & will walk with him all the days of his life!🙏 God is not human to change His mind!! Therefore, He will stay with Abiy like He was with King David in the Bible!🎉❤ we all are praying for protection & peace from all 😈 evildoers' distraction using the "no brainers" like Jawar🥶👹

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ።

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን በደሕና ተመለስክልን የኢትዮጵያ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mena-k2g
    @Mena-k2g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደህና መጣህ ዮኒ 🙏 አብቹዬ❤❤❤❤ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @godisgood153
    @godisgood153 วันที่ผ่านมา +1

    ዮሐንስዬ የእውነት አምላክ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ እግዚአብሄር ይባርክህ ለሁሉም እንደስራው የሚከፍል አምላክ አለ ሁሉን የሚይ በርታ❤❤❤❤

  • @bruktawitbogale6282
    @bruktawitbogale6282 2 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ደህና መጣህ።እነዚህ ተባዬች እንደማያሸንፉህ እርግጠኛ ነኝ ።በርታ ጠንክር፡ከዓላማህ ዝንፍ እንዳትል።አደራ

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 2 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ አላህ አላህ ይርዳው አሚን አላህ ይርዳን አሚን ።

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 2 วันที่ผ่านมา +30

    ጆየ ባለህበት ጌታ ይጠብቅህ በደሙ ተሸፈን ❤❤❤

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 วันที่ผ่านมา +35

    እንካን:ስላም:መጣህ❤የኔ ጅግና::

  • @abiye150
    @abiye150 2 วันที่ผ่านมา +41

    እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናው ኢትዮጺያዊው ጋዜጠኛ ወንድማችን ጆኒ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል ❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 2 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግነዉ በርተልን እዉነትን ያያዘ ወድቆም አይወድቅም ድል ላአብቹ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 2 วันที่ผ่านมา +42

    እኔም በጣም ገርሞኝ ነበር ለምን በፋና መናገር ለምን አስፈለገ??

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 วันที่ผ่านมา

      Lol, just to show how far he/PM let people experience democracy to the extreme... on the land!🎉❤

  • @ZinabeAbebayehu
    @ZinabeAbebayehu 2 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሱንም እስከአሁን የጠበቀው አምላክ አይለየው ጠላቶቹን ከእግሩ ሥር ይጣልለት።

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 วันที่ผ่านมา +29

    ለዶር አቢይ መንግሥት ችግር የሚሆኑት ተቃዋሚዎች ሳይሆኑ በዙሪያው ያሉ እስስቶችና እርሱ የሾማቸው ናቸው። ያልገባቸው ግን ክእነርሱ ቀድሞ የሚያውቃቸው እንደሆነ ነው።
    የአንተ ዝምታ ግን ትክክል አይደለም ። አንድ እግራቸውን ሁለት ጫማዎች ውስጥ የሚከቱትን ማጋለጥህን ልትቀጥልበት ይገባል። የሁላችን ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች።

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 2 วันที่ผ่านมา +27

    በርታ ወንድሜ ጆ👍👍👍👍👍👍👍

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግና ጋዜጠኛ ዮኒ እንዴት ነህ አለህልኝ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ዘመንህይባረክ በእውነት አንተ እውነትን ነው የምትከተል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 2 วันที่ผ่านมา +9

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዮሐንስ እድሜ ጤና ሰላም ላንተ ይሁን ወድሜ አትጥፋ።ከአብቹ ጎን አትለይ እደልማድህ አበሣዬ። ከጎንህ ነንደ

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 2 วันที่ผ่านมา +25

    ትክክልወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bety2338
    @bety2338 2 วันที่ผ่านมา +15

    ትክክል ጆን👌 I was also confused 🙏

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ እንድህ በጎና መልካም አእምሮ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን ።

  • @emebetmekuria
    @emebetmekuria 2 วันที่ผ่านมา +23

    ጆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤በርታ

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 2 วันที่ผ่านมา +13

    እንኩዋን ደህና ተመለስክ ታዲያ ለእንደዚህ አይነቶቹ ማን መልስ ይስጥልን ብለህ ነው የጠፋኸው

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 2 วันที่ผ่านมา +25

    Exactly Jon that was my question

  • @mesolo6382
    @mesolo6382 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይጥብክህ አንvተ የውነት ሃሳብ ተስጣልህ ተባረክ አይስልችህ

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 2 วันที่ผ่านมา +8

    ጆንዬ አይዞህ😊የሚድያ ባለስልጣኖች በብርቱ ይፈተሹ😮😮እንዳልከው የፒኤሙን ህልም የሚያጨልሙ ብዙዎች አሉ።

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall2487 2 วันที่ผ่านมา +12

    ተባረክ ትክክል👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabeyaslutan7997
    @rabeyaslutan7997 2 วันที่ผ่านมา +18

    ወለሂ እኔም በጣም ነው ምያሰዝነኝ አንጀቴን ነው ሚበለኝ😢😢😢😢አልቅሼ ሁለ አቀለው ሚረዳውን ሰው አጣ ያኔ ዳካማ ጎን😢 ❤❤❤❤

    • @Naju-l1j
      @Naju-l1j 2 วันที่ผ่านมา +2

      Ayezosh Atalekesh

    • @rabeyaslutan7997
      @rabeyaslutan7997 2 วันที่ผ่านมา +3

      @@Naju-l1jeshi❤❤❤🙏

  • @bety2338
    @bety2338 2 วันที่ผ่านมา +10

    አንበሳ ሀሳብ ሜዳ💪🇪🇹❤

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 วันที่ผ่านมา +18

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ከጀግናው የኢትዩጲያ የጋዜጠኞች ፕሬዚዳንት አቶ ሲሳይ አጌና ውጭ ጋዜጠኛ አልወጣልሽ ብሏቲል 🤔🤔 የፋና ሚዲያ ስራተኞችን ስብስቦ ጋርቮጁ መክተት ነው ።

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 2 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ብዝት ይበል አንተ ጀግና ፈጣሪ ጥላከለላ ይሁንህ❤❤❤❤❤❤

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 2 วันที่ผ่านมา +18

    አንተንና ጠቅላዩን ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ። ተንኮለኞች ሁሌም አብረውን አሉና

  • @SahlemikaleSeifu-c1f
    @SahlemikaleSeifu-c1f 2 วันที่ผ่านมา +19

    የተሰገሰጉ አሉ አውንም መጥራት አለበት

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 2 วันที่ผ่านมา +6

    ልክ ነህ አትርሱኝ ብሎ የመጣ ደዌ አትርሱብኝ ብለው በፋና(ፋኖ)በቲቪ ለህዝብ ማድረስ የሀገር ክህደት ጋር አይለይም ጥብቅ መመርመር ይፈልጋል ሳይቃጠል በቅጠል።

    • @amrekasshon2427
      @amrekasshon2427 2 วันที่ผ่านมา +2

      የትም አይደርሱም ጉንጭ አልፋ ሁሉ ተልባቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ።

  • @teshyeba
    @teshyeba 2 วันที่ผ่านมา +8

    Understood, Very true!The ruling party needs to check inside itself.
    Thanks John.

  • @emeba951
    @emeba951 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደህና መጣህ ! እግዚአብሔርን የያዘ እውነተኛ በፍፁም አ*ያ*ፍ*ር*ም ፡፡ በርታልን !

  • @tigestatnafu
    @tigestatnafu 2 วันที่ผ่านมา +9

    ❤ጠፋህብኝ ጆን አይዞህ በርታ ቀን ያልፋል❤❤❤❤❤

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጆዬ በጣም ጠፋህ በሰላም ነው አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀቀኛኛን እውነትን ይዞ ለሚቆም ጥብቅ ነው

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 2 วันที่ผ่านมา +8

    ጆዬ ደህና ነህ አትጥፍብን

  • @natnaeliyasu8925
    @natnaeliyasu8925 2 วันที่ผ่านมา +8

    ቁርጥ ይበል አፌ❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 วันที่ผ่านมา +8

    ጄዬ ውዱ ሰላምህ ይብዛ🎉🎉🎉

  • @teferabikila1394
    @teferabikila1394 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሃል።

  • @AberashWol
    @AberashWol 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይሟገትለታል ጆዬ ክፉዎች እንደቅጠል ሴራቸው ተገልጦ የሚራገፍበት ጊዜ ይሆናል

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 วันที่ผ่านมา +12

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ጅግና እግዚአብሔር ይባርክህ በደሙ ይሸፍንህ አንተ በርታ እኛ እንፀልሃለን።

  • @Newbook_99
    @Newbook_99 2 วันที่ผ่านมา +4

    እንግዲህ ጌታ ይጠብቅ 😭😭😭😭RIPEPM

  • @SelwaIssa
    @SelwaIssa 2 วันที่ผ่านมา +12

    ትክክል ነክ yonasiye🙏🥰

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb วันที่ผ่านมา

    John, do not be discuraged. I too felt what you felt. Keep your spirit.
    I hope we will see you soon.

  • @AberashWol
    @AberashWol 2 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 วันที่ผ่านมา +7

    እውነት ነው ወድሜ ዯሀንስ

  • @amulove5866
    @amulove5866 2 วันที่ผ่านมา +6

    የጠፋ ሰዉ አለክ ኑርልን ወንዲሜ

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery 2 วันที่ผ่านมา +6

    እንክዋን ደህና መታህ

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to วันที่ผ่านมา +1

    ጀዋር የተባለ እርጉም ለምን እንደሚሰሙት አይገባኝም በዲያብሎስ ምክር ንፁሀንን ለማስገደል የተላክር እርጉም ነው ::ጠፍቶ ነበር ደግሞ ተመልሶ መጣ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @likassasolomon2401
    @likassasolomon2401 2 วันที่ผ่านมา +14

    Thank you 👍🙏💪 no one can be replacing our hero abichu.

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 2 วันที่ผ่านมา +4

    thank you Jo ,you are 100% right.

  • @Brightfuture-x5y
    @Brightfuture-x5y 2 วันที่ผ่านมา +3

    Ayzone John!!! This shall pass!, we need you on this platform ! Take care of yourself please 🙏

  • @biftuuteshome8109
    @biftuuteshome8109 2 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you joye atitfabin please 🙏

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 2 วันที่ผ่านมา +5

    ድንቅ ምልከታ

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 2 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክል ነህ ልጄ። የበኩልህን ተወጣ

  • @asegedechtiringo5128
    @asegedechtiringo5128 2 วันที่ผ่านมา +10

    Good to see you!!!

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 2 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 วันที่ผ่านมา +12

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም የሀሳብ ሜዳ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misrakzewdie5978
    @misrakzewdie5978 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልጅ❤❤❤ እውነትህን ነው ስንት ዋጋ እንደከልክ እረዳሀለሁ። እግዘብሔርን ይጠብቅህ። በጣም ከባድ ነው። ሰው በአይኑ የሚያየውን ሳይሆን በጆሮው የሰማውን ነው የሚያምነው።

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 วันที่ผ่านมา +6

    በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @Fekadul1982tola
    @Fekadul1982tola 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጆዬ ሰላም ነው ጠፍተሃል ቤተሰብ ሰለም ነው ?? ፋና ምን ፈልጎ ነው ስለ እባብ የሚያወራው

  • @SunWorku
    @SunWorku 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጆን በሰላም ነው ማን አባቱ ነው ያስፈራራህ አንተ እኮ ጋርድ አያስፈልግህም ምክንያቱም እውነተኛ ሀገር ወዳድ ወጣት ስለሆንክ ያንተ ጠባቂ አላህ ብቻ ነው ስለዚህ plec ዝም አትበል አብሽር

  • @Simegn-s8f
    @Simegn-s8f วันที่ผ่านมา +2

    አንተን እግዚ አቧብሔሮ ይጠብቅህ

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሠላም,ዮኒ ,ጠፍተሐል

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 วันที่ผ่านมา

    ስላም ጆኔሻ አይዞን ወንድም ዓለም ብዙ ነገረ አልፉና ይህም ያልፉ በረታ🙏🏽🙏🏽❤️❤️👍

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur วันที่ผ่านมา +1

    I Dr Abey Ahmed ❤❤ I love him I love my king ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +11

    ትክክል

  • @zewduadugna-wn1hi
    @zewduadugna-wn1hi 2 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ጀግነው የኢትዮጵያ ልጅ

  • @GereseGerese
    @GereseGerese 2 วันที่ผ่านมา +5

    ዮሐንስዬ !!!!!!!!!!!!! ደህና ነህ ውዴ።

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 วันที่ผ่านมา +9

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንደነዚህ አይነት ስዎች ናቸው አገራችንን የሚገሉት:: እነዚህን ማጋለጥ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ አላወቁትም:: እናንተ ብቻ አዋቂዎች ሆናችሁ ህዝብን ስትንቁ ያሳዝናል:: አገራችን ስንት የሚደነቅ ስራ እያለ የአንድ ስው መፀሀፍ ይሄንን ያህል መጮህ ያስተዛዝባል:: ህዝቡ ነቅቷል እኛም እንጠይቃለን በምን ምክኒያት እንዲህ እንዳደረጉ መልስ ስጡን!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቁርጥ ይበል አፌ ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🥰🥰🌻🌻👌👌🎁🎁🇪🇹

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 2 วันที่ผ่านมา +9

    ትክክል❤

  • @makmak4598
    @makmak4598 2 วันที่ผ่านมา +3

    Keep up the best among the young and future leaders
    We love your style it’s unique

  • @5DESPAnalysis
    @5DESPAnalysis 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ጆኒ ፈጣሪ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ! እኔም በአቅሜ ታዝበያለሁ። ነገር ግን ያደርጋል ነገሩ ግራ ስገባኝ "ዝም ከግም" ብዬ ዝም ብያለሁ። የፋናዎች ችግር ይህ ብቻ አይደለም ለኢሳያስ አፈወርቂ ወሬ ምላሽ የሰጡበትን መንገድ እራሱ ችግር የነበረበት ነዉ።

  • @alemayehu-ts7lg
    @alemayehu-ts7lg วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድሜ እንወድሃለን

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጆኒዬ አትናደድ እንተ እውነትን ስለተረዳህ ነው ብዙ ደንቆሮ የበዛበት እገር ነው ዐብይ አህመድ ፍጣሪ ይርዳህ

  • @fifiagenhu9768
    @fifiagenhu9768 วันที่ผ่านมา

    We missed you our wonderful Brother 🙏🏻💜🇪🇹

  • @HamadlSayd
    @HamadlSayd 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዉንድሜ በርታ❤❤❤❤❤

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከነማን ጋር እንደሚኖር❤❤🎉🎉🎉🎉 ግን ፋና የመንግስት ሚዲያ አይመስለኝም።

  • @AberashWol
    @AberashWol 2 วันที่ผ่านมา

    ክፉዎችንና ክፋትን ሞግትልን በፀሎት አብረንህ ነን ክፉዎች ይጠፋሉ እመነኝ

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትችት !ፋናም ቢሆን ከፋኖና ከኦላ ያልፀዳ ነው ።

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 2 วันที่ผ่านมา +1

    Your one brilliant guy, please don’t stop your well researched- true news, I always appreciate your honesty informative discussions. Don’t stop.

  • @alazarkifle7785
    @alazarkifle7785 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are 100%agree

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ወንድሜ የኋንስ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጁሐር ከአብቹ ይልቅ እፈልጋለሁ ብሎ ማሰቡ እንኳን ይገርማል መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ የትኛውም ብሔር አይፈልገውም

  • @fatumamohammed1875
    @fatumamohammed1875 2 วันที่ผ่านมา +3

    Yes Thank you jon

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 วันที่ผ่านมา +8

    ዮኒ ብዙ ትጠፋለህ!!!!!
    ለማንኛውም ጃዋር የተናገረው ከፍተኛ የሆነ የአብይ ጥላቻ እንዳለው አይቻለሁ
    ጃዋር በአንድ ወቅት ለሀገራችን አንድነት ስጋት የነበረ ሲሆን ዛሬ ግን ምንም ያይደለ ምንም መሆን በማይችልበት ደረጃ ነው ያለው
    ፋና መንግስት ሚድያ serious punishment ይገባቸዋል በተለይ ከዚህ corruption ጋር የተገናኘ ሁሉ ሰንሰለቱ ሊበጣጠስ ይገባል

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እኔ ስለፖለቲካ የማውቀው ነገር የለም ግን የለምክንያት አትነገርምና ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አሉ በርታ ጆኒ

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ወንድሜ ጀግና ነህ ፍና ማፈሪያ

  • @nejibashukri6177
    @nejibashukri6177 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞህ እኛ አንሰማለን

  • @Dereje-c7t
    @Dereje-c7t 2 วันที่ผ่านมา +9

    ጇዬ አስደነገጥከኝ ንዴትሕና ስሜትሕ ሳይማከሩ ወይም ሳይገመገም ነው እንዴ የተሰራው ። በርግጥ በ ቤቲ ብዙ ነገር ተምረናል ።ስለማንነቱ ስለ ጃዋር ።

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 2 วันที่ผ่านมา +3

    I appreciate you so muchiii

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ወዳጀ