ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለአባሳደር ኡስታዝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጥም ጥሩ ዕውቀት ሰለ እስገበዩን፣:: ለጋዜጠኛዋም እንደዚህ ዕውቀት የሚያስገበዩንን እንግዶች ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን ::
ሀይማኖት እና እምነት መለየት በማይችል እና የኔ ይበልጣል የኔ ይበልጣል የሚባልበት አለም ላይ በሚኖረበት አለም ላይ እየኖረነ ነዉ ያለነው።የስው ልጅ ሀይማኖታዊ ነኝ ብሎ የሚያውራው የሚስራው ጭካኔ ሲታይ ሀይማኖታዊ ነው ብሎ ለማለት አያስደፍረም ብቻ በምህረቱ እየኖረነ ነዉ ።እኛ ሀገር ላይ ግን አሁን አሁን አሀይማኖታዊ እና አማኝ ማህበረሰብ የለም ለማለት ያስደፍራል ምክኒያቱም ተግባራችንን በሀይማኖታችን ሲመዘን ምንም ነን።
መስኪ በርቺ ሚዲያን እንዳንቺ ለዕውቀት በዕውቀት መጠቀምን ሁሉም ካንቺ ሊማር ይገባል። ኡስታዝ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብርት ጋዜጠኛ በርችልን!!!
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር።❤❤❤
Go ahead Meski. Maintain your rationality, and invite those people who are rational. Thank you Dear Ustaz Ambassador!
እናመሰግናለን መስኪና ኡስታዝ ሐሰን🙏
> ❤• ድንቅ ምልከታ ነው • እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያን መኖራቸውን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ! እናመሰግናለን!
Thanks
Wow meskiye konjo program new berchiln ehitachin
Egziabher yimesgen meskiye zare Gena mayete new berchi besal nesh egziabher kanchi gar yihun❤❤❤
ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ምርጥ እንግዳ ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነው ቃላቶቹ ከአፏ ሲወጣ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ነው ፈሰቱ በዛላይ ውድድድድ አረኩሽ ❤
❤
❤❤❤
berich meski
መስከም የአገሬ ልጅ እንዲህ በእራስሽ ቻናል መምጣሽ ደስ ብሎኛል በርች
በጋራ ያበድንበት የሚለው ቃል አይስማማኝም። ማበድ የአእምሮ መታወክ ነው። በጋራ የደደብንበት መባል ያለበት። ከላይ እሰከ ታች በጥልቅ ድቁርና ውስጥ ነን። የምናሳየው ባህሪ መሰረቱ ማበድ ሳይሆን መደደብ ይመስለኛል። የምንሰራው ስራ የሰው ኢንተለጀንስ ዝቅ ሲል የሚሰሩ ናቸው። የዚህ ችግራችን ደግሞ ስለእውቀት ያለን አረዳድ በጣም የተሳሳተ በመሆኑ ነው። አንድ ሰው ሙሉ ፕሮፌሰር ሁኖ ፍፁም ከንቱ ነገር ሊሰራ ይችላል ። እንዴውም ይህኛው ሰው ከተራው ሰው የበለጠ ጉዳት ካለው ድድብና ውስጥ የተዘፈቀ ይሆናል። እውቀት ብርሃን መፍጠር እስካልቻለ ድረስ የመጉዳት ጉልበት ነው ያለው። በአገራችን የሞላው በጨለማ የሚርመሰመስ የተድበሰበሰ ሀይል ነው። ይህ ሁሉንም ወደአንድ አሰላለፍ ያመጣዋል። ወደስግብግብነት ወደጨካኝነት ወደመከፋፈል... ትክክለኛ ነጮች stupidity የሚሉት ማለት ነው። ይህ ቃል ከመማር ጋር የሚገናኝ አይደለም። አንድ ሰው ለእራሱ እና ለሌላው የሚጠቅም ስራ ሲሰራ intelligent ይባላል። የተማረም ይሁን አይሁን። ለእሱም ሆነ ለሌላው የሚጎዳ ስራ ሲሰራ Stupidity ይባል። ይማርም አይማርም። እኛ አረዳዳችን መማርን ከኢንተለጀንስ ጋ ። አለመማርን ከስቱፒዲቲ ጋ ስለሚቀላቀልብን ነው። ብዙ የተማሩ የማይረቡ ዜጎች ያለን አገር ነን። አለመታደል
❤❤❤❤ Worik Kirsten siwodat❤❤❤❤❤❤
Meski Berichilin
የኔ እቁ ሴት ጋዚጠኝ መአዛ ብሩ ምትክ ብዬሻለሁ
toxic የሆኑ ሰዎችን እንግዳ አድርጎ በማቅረብወደማሕበረሰቡ መርዝመረጨት ይመሰለኛልአገራችን አሁን ያለችበት መዳኒት ይለሸ ለሚመስል በሸታ የተዳረገችው አውንም ይህነገር ቀጥሏል ቤተህምነቶቻችንንሰ የሚያውኳቸውስ የፖለቲካ ነጋዴዎች ግን የሐይማኖት ሙሁር መሥሎ ለመታየት ጭንብል መልበሥ እና ሰዎችን ማደናገር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
❤❤ that is my question. Why all this poor people the church should involve helping the poor
The church is the people . We have to support each other.
hii
ነገረ ሀሳቡ መልካም ሁኖ ባህል ወይም ባህላዊ ተቋማት ሣይሆን ሃይማኖታዊ ተቋማት እስላም እና ኦርቶዶክስ መሠረታቸው ሃይማኖታዊ ባህላዊ ምንጭ እንጂ ዘፈቀደ አለመሆኑ ልብ ማለት ይፈልጋል የሚል ግንዛቤ አለኝ።የተነሳው ሀሳብ እንዳይመክን ጥንቃቄ ይገባል ።
ለአባሳደር ኡስታዝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጥም ጥሩ ዕውቀት ሰለ እስገበዩን፣:: ለጋዜጠኛዋም እንደዚህ ዕውቀት የሚያስገበዩንን እንግዶች ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን ::
ሀይማኖት እና እምነት መለየት በማይችል እና የኔ ይበልጣል የኔ ይበልጣል የሚባልበት አለም ላይ በሚኖረበት አለም ላይ እየኖረነ ነዉ ያለነው።የስው ልጅ ሀይማኖታዊ ነኝ ብሎ የሚያውራው የሚስራው ጭካኔ ሲታይ ሀይማኖታዊ ነው ብሎ ለማለት አያስደፍረም ብቻ በምህረቱ እየኖረነ ነዉ ።እኛ ሀገር ላይ ግን አሁን አሁን አሀይማኖታዊ እና አማኝ ማህበረሰብ የለም ለማለት ያስደፍራል ምክኒያቱም ተግባራችንን በሀይማኖታችን ሲመዘን ምንም ነን።
መስኪ በርቺ ሚዲያን እንዳንቺ ለዕውቀት በዕውቀት መጠቀምን ሁሉም ካንቺ ሊማር ይገባል። ኡስታዝ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብርት ጋዜጠኛ በርችልን!!!
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር።❤❤❤
Go ahead Meski. Maintain your rationality, and invite those people who are rational. Thank you Dear Ustaz Ambassador!
እናመሰግናለን መስኪና ኡስታዝ ሐሰን🙏
> ❤• ድንቅ ምልከታ ነው • እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያን መኖራቸውን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ! እናመሰግናለን!
Thanks
Wow meskiye konjo program new berchiln ehitachin
Egziabher yimesgen meskiye zare Gena mayete new berchi besal nesh egziabher kanchi gar yihun❤❤❤
ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ምርጥ እንግዳ ጋዜጠኛዋ ግን እንዴት ነው ቃላቶቹ ከአፏ ሲወጣ እንደ ምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ነው ፈሰቱ በዛላይ ውድድድድ አረኩሽ ❤
❤
❤❤❤
berich meski
መስከም የአገሬ ልጅ እንዲህ በእራስሽ ቻናል መምጣሽ ደስ ብሎኛል በርች
በጋራ ያበድንበት የሚለው ቃል አይስማማኝም። ማበድ የአእምሮ መታወክ ነው። በጋራ የደደብንበት መባል ያለበት። ከላይ እሰከ ታች በጥልቅ ድቁርና ውስጥ ነን። የምናሳየው ባህሪ መሰረቱ ማበድ ሳይሆን መደደብ ይመስለኛል። የምንሰራው ስራ የሰው ኢንተለጀንስ ዝቅ ሲል የሚሰሩ ናቸው። የዚህ ችግራችን ደግሞ ስለእውቀት ያለን አረዳድ በጣም የተሳሳተ በመሆኑ ነው። አንድ ሰው ሙሉ ፕሮፌሰር ሁኖ ፍፁም ከንቱ ነገር ሊሰራ ይችላል ። እንዴውም ይህኛው ሰው ከተራው ሰው የበለጠ ጉዳት ካለው ድድብና ውስጥ የተዘፈቀ ይሆናል። እውቀት ብርሃን መፍጠር እስካልቻለ ድረስ የመጉዳት ጉልበት ነው ያለው። በአገራችን የሞላው በጨለማ የሚርመሰመስ የተድበሰበሰ ሀይል ነው። ይህ ሁሉንም ወደአንድ አሰላለፍ ያመጣዋል። ወደስግብግብነት ወደጨካኝነት ወደመከፋፈል... ትክክለኛ ነጮች stupidity የሚሉት ማለት ነው። ይህ ቃል ከመማር ጋር የሚገናኝ አይደለም። አንድ ሰው ለእራሱ እና ለሌላው የሚጠቅም ስራ ሲሰራ intelligent ይባላል። የተማረም ይሁን አይሁን። ለእሱም ሆነ ለሌላው የሚጎዳ ስራ ሲሰራ Stupidity ይባል። ይማርም አይማርም። እኛ አረዳዳችን መማርን ከኢንተለጀንስ ጋ ። አለመማርን ከስቱፒዲቲ ጋ ስለሚቀላቀልብን ነው። ብዙ የተማሩ የማይረቡ ዜጎች ያለን አገር ነን። አለመታደል
❤❤❤❤ Worik Kirsten siwodat❤❤❤❤❤❤
Meski Berichilin
የኔ እቁ ሴት ጋዚጠኝ መአዛ ብሩ ምትክ ብዬሻለሁ
toxic የሆኑ ሰዎችን እንግዳ አድርጎ በማቅረብ
ወደማሕበረሰቡ መርዝመረጨት ይመሰለኛል
አገራችን አሁን ያለችበት መዳኒት ይለሸ ለሚመስል በሸታ የተዳረገችው አውንም ይህነገር ቀጥሏል ቤተህምነቶቻችንንሰ የሚያውኳቸውስ የፖለቲካ ነጋዴዎች ግን የሐይማኖት ሙሁር መሥሎ ለመታየት ጭንብል መልበሥ እና ሰዎችን ማደናገር