አስገራሚው የፍራኦል የህይወት ምስክርነት|ከ8 ወር ፀሎት በኋላ ሰው አጠገቤ ይወድቅ ነበር!|አሜሪካ ውስጥ መጀመሪያ በ20$ ነው ቢዝነስ አካውንት የከፈትኩት!|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 457

  • @emebet9166
    @emebet9166 10 หลายเดือนก่อน +15

    ፓስተር እኔ አሁን ገና ነው ያንተን መከታተል የጀመርኩት ግን የፍራኦል ምስክርነት ብዙ ነገሬን አነቃቃው እባክህ ለሌላም ጊዜ አቅርቡት የሚናገራቸው ምግብ ናቸው

  • @marsheturgaya3802
    @marsheturgaya3802 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ሞትን አልፈራም ነበር ምክንያቱም የአለም ኑሮ በጉድለቱ ስለ ሰለቸኝ ዛሬ ግን እንደገና እራሴን አንዳይ ከእግዚአብሔር ጋር የቱ ጋር እንደ ተላለፈን ስላሰየሀኝ ተባረከ ወንድሜ ፈራኣል።

  • @yetimworkderesse8506
    @yetimworkderesse8506 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ይሄ አመለካከት አይወሰድብህ እየጨመረ የሚሄድ ክብር ያግኝህ ለትውልድ መፍትሄ ያድርግህ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว +47

    እኔ ዛሬ እንደገና ጌታን መቀበል ነው ያሰኘኝ እኔ ጌታን ያወኩበትን ያህል አልኖርኩትም የምር እንደገና ንስሀ ገብቼ እንደአዲስ ዛሬ ጌታን ተቀበልኩ የምር እንደገና እንደአዲስ ኑሮ ስላስጀመረኝ ምስክርነትህ እግዚያብሄር ይባርክህ አንተን የወለደች እናት ትባረክ የሚገርም ሞገስ እንደው ባልጨረሰ የሚያሰኝ መንፈስ ያለበት ንግግር ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zufanreshu3691
      @zufanreshu3691 11 หลายเดือนก่อน +4

      ❤በጣምፊራኦል የወለደች እናት እግዚአብሄር ይባርካት❤ ቢሮ ሁኜ ነበር የሰማሁትና በእንባ ነበር ስሰማው የነበረ እና እንባየ መቆጣጠር አቅቶኛል.

    • @AynalemTekilu
      @AynalemTekilu หลายเดือนก่อน

    • @AynalemTekilu
      @AynalemTekilu หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Gexe-u4l
      @Gexe-u4l 6 วันที่ผ่านมา

      ፍራኦልምንድን ነው አረፈድኩ እንዴ 63 አመቴ ነው ልጅ እያለሁ ይህንን ብሠማ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ ዛሬ በድጋሚ እግዚአብሔርን አወቅሁ ከዚህ በኋላ እኖር ይሆን ፈራሁ የምኖረው ትንሽ አመት ነው ብዬ በእድሜዬ እንዲህ አይነት አስተማሪ የሆነ ምስክርነት ሠምቼ አላውቅም ተባረክ

  • @tesfaneshtesfa4690
    @tesfaneshtesfa4690 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት እንደ ገና ንሰሀ እድገባ ነው ያደረጋችሁኝ የእግዚአብሔር ትልቅነት ና መልካም ነት እንደ ገና እዳውቅ ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ

  • @AshnafEregoge
    @AshnafEregoge หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን የእግዚአብሔር ማንነት የገባውን ሰው ስለገኘሁ ጌታን አመሠግናለሁ።

  • @yonatanyohannes5955
    @yonatanyohannes5955 3 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ እንዲህ ሲነገር እንዴት ይባርካል።በእውነት አብዛኛው ሰው የሚጋጋጥበትና ሆነ አልሆነ ብሎ ከጌታ ጋ የሚኳረፍበት ነገር ምናምን እንደሆነ አሳይተሃል።ክርስትና ይሄነው ወንድሜ ይብዛልህ እናትህንም ጌታ አብዝቶ ይባርካት ጀግና ነች።

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @AshnafEregoge
    @AshnafEregoge หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር,ፈራኦልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። አመሠግናለሁ። ዋው ጌታ እንዲህ ነው።

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንንን❤❤

  • @alemayehuworku76
    @alemayehuworku76 7 หลายเดือนก่อน +6

    Tebarek, yersahuten lememed ena getan asayhegn,share aderekuh.

  • @TiruneshMare
    @TiruneshMare 11 หลายเดือนก่อน +10

    እንድሰማህ እንዳዳምጥ የረዳኝን የፈቀደልኝ እሡ ይባረክ ምንአይነት ምስክርነት ነው እንደምንጭ ውሃ ኮለል ብሎ ወደ ውስጥ ይገባል ፀጋውን ያብዛልህ ነብሴ ረሰረሰሽ ተባረክ 40:33

  • @fikerselam6049
    @fikerselam6049 3 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት አባትነት ገብቶሀል እግዚአብሔር እራሱ ደስ ይለዋል

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እኔም ጌታን ስጠይቀው በዚህ አይነት ሁኔታ ነውና ገርሞኝ ነው የሰማሁት በእርግጥም ጌታ የጠየቅነውን ነው የሚያደርግልን እኔ ተንበርክኬ እየጠየኩት ከፀሎት ሳልነሳ የጠየኩትን ሲሰጠኝ አይቻለሁ እና የኔ ደግ ኢየሱስ ይችላል ክብር ይሁንለት

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ነገር የተማርኩበት ነብሴ ታደሰ ጌታ ይባርክእ እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነው❤❤❤

  • @FantayeAdame
    @FantayeAdame หลายเดือนก่อน +4

    ፊራ ያአንተ የልጅነት ፀሎት የእኔ የልጅነት ፀሎት ነበር ሆኖም በፀሎት እየደከምኩ ስመጣ እንዳተ አልትሳካልኝም።

  • @yateemam5432
    @yateemam5432 11 หลายเดือนก่อน +7

    wow geta yebrke ❤
    ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። መዝሙር 40፡31

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 11 หลายเดือนก่อน +8

    ዛሬ ወንጌል ሰማሁ ጌታ በህይወታችን ቀሎብናል ይቅር ይበለን

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ዕደለኛ ነህ ፍራኦል እናትህ የተባረኩ ናቸው፡፡

  • @Genetbogale-q4u
    @Genetbogale-q4u หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ትክክል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsialxe7590
    @netsialxe7590 หลายเดือนก่อน +2

    አመለካከቴን ነው የቀየርክልኝ ተባረክ እግዚአብሔር አባቴ መሆኑን እንደገና እንዳስታውስ አደረከኝ እምነትን ጨመርክልኝ ❤❤❤

  • @TinaTesgaye
    @TinaTesgaye 8 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልል የማትጠገበው እየሱስ የሚነገርበት ስፍራ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ አልልህም ተባርከሀል አሁንም ካወቅከው፣ ከተገናኘኸው፣ ከጠየከው መልስ በላይ ጌታ እየሰራብህ ለሌላም በውስጣችን የተዳፈነውን ነው እየቆስቆስክ ያለኸውዛሬ የኔ ቀን ነው ይብዛልህ ተነቃቅቻለሁ

  • @herodakinfe699
    @herodakinfe699 13 วันที่ผ่านมา

    የፍራኦል ምስክርነተ የእግዚአብሔር አብሮነት ያሳያል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ያ ለ ምስክርነት ነው እባክህ ይህንን ምስክርነት በመፅሃፍ መልክ ይዘጋች ለትዉልድ ይተላለፋል ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ApostleermiasApostle
    @ApostleermiasApostle หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ በብዙ እግዚአብሄር ታማኝ አባታችን ነው

  • @ZenashBirhanu-k8j
    @ZenashBirhanu-k8j หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @2009alem
    @2009alem 10 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ በጣም ቆንጆ ምስክርነት ነው። የሰባ ዓመቱን ሰው አነቃቃችሁኝ። የመንገድ ላይ አገልጋይ ነኝ በአሜሪካ ተመሰጦ ውስጥ ከተታችሁኝ ተባረኩ። ወደ ካሊፎርኒያ ብቅ ብትሉ አብሬአችሁ መንገድ ላይ ለመውጣት እፈልጋለሁ።
    ተባረኩ

  • @BeletuKebede
    @BeletuKebede หลายเดือนก่อน +2

    የተወደድክ የእ፡ር ሰው ለልጄ በጌታ ሞባይል ግዛላትና እንደናት እኔን አሳርፈኝ ተባረክ

  • @ElsabetMebratu
    @ElsabetMebratu หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ይህ ምስክርነት ጠግኖኛል የ ዛሬ 22አመት የነበረኝ እምነትን የስታወሰኝ እግዚአብሔር ያንንእምነት እደገና እዲጨመርልኝ እፀልያለሁ መታደስ ይሆናል
    እግዚአብሔር ተባረክልኝ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 ปีที่แล้ว +11

    ኡኡኡኡኡኡኡ ወንድሜ ፍራኦል ዛሬ እንደገና ተሰራሁ እንደገና ተፈጠርኩ እንደገና ዛሬ ለክርስቶስ መኖር ጀመርኩ አንተን ያፈራች መሐፀን ደግማ ደጋግማ ትባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለክርስቶስ ያለህ ፍቅር ያለህ እምነት ያባትነት ልዩ የሆነብህ ስጦታው ያለህ ልዩ ሰው የእምነትህ ልክ ወንበር ስበህ ና አባ ቁጭ በል ብለህ የልብህን ሐሳብ የምታወራ ሰው አውርተህ 100% መልስ ማግኘት ውድ ወንድሜ ፍራኦል በዚህ መጨረሻ ዘመን በድንቅ ልዩ መንፈስ ቀብቶ ያስነሳህ እግዚአብሔር አይወሰድብህ አብዝቶ ይጨመርልህ ተባረክ። ፓስተርዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ብዝትዝት ያድርግብህ አየህ አይደል እግዚአብሔር ከአንተጋር የመሆኑ ሚስጥር ታላላቅ ህዝቦችን ከተለያዩ የሐይማኖት ክፍሎች እያመጣ ሲጠጋግነን ብርክርክ በልልኝ ፓስተር አሊ እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት ደስ ብሎኝ አልጠግብ ብዬ ማለት ነው ሐሌሉያ አሜን።

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 ปีที่แล้ว

      አንተ ዮሴፍ ነህ ተባረክ አንተ እያወራህ እምነት ገባብኝ እናትህ እውነተኝ የፀሎት ሰውናት ተሳክቶለታል ተባረክ

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 ปีที่แล้ว +11

    የጌታ ክብርማ ይወራ እንደአንተ አይነቱ ሰው ያውራው ደስይላል አይጠገብም ተባረክ ወንድሜ አሁንም ለበረከት ሁን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +8

    ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል ታሪክህን በመፅሀፍ ብናነበው ክብሩን ጌታ ይወስዳል ሰዎችም ይማሩበታል።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 11 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክህ ዛሬ ነው የስማሁት

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +4

    Egzaber yemasgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MelakuKassa-z1m
    @MelakuKassa-z1m หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @kidistashenafi3915
    @kidistashenafi3915 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ህልውና ያግኝን አውነቱ ይህ ነው ጠረናችን በዚህ በህይወት ቃል ይቀየር ተባረኩ

  • @rahelnegusse1591
    @rahelnegusse1591 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እግዛብሄር ይመሰገን እግዛብሄሬ ከልመንከው በላይ ሆሌም ከጠየከው በላይ ያረግልሀል ❤❤❤❤❤

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል በምሪትና በእውቀት ስለምትጸልዩ
    ነው ምሪት የሚሰጣችሁ ምስክርነትሀን እንሰማለን እንዲፈጥን እንጸንያለን በጣም
    እየተጠቀምን ነው ጌታ የሰጠህን ጊዜ እ
    ድለኞች ነ ን በምስክርነትህና በጸሎትህ
    ጌታ ታላቅነቱንና እሱን በእምነት ማወቃችን
    ትልቅ የእ/ የቃሉን መገለጥ እያስተማረን ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 ปีที่แล้ว +4

    እረ እረ እረ ወንድሜ ፍራኦል ድንቅ ሆነህ ተፈጥረሐል ከልብህ ያመንከውና ያከበርከው አምላክ ስላከበረህ ስሙ ይባረክ ሐሌሉያ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት እንዴት ደስ ይላል ተማርኩብህ ተፅናናሁብህ በረታሁብህ ብርክርክ በልልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ምክንያቱም ስሙን ከፍ አድርገህ ስላጎላህው ድንቅ ሰው ነህ ፍራኦል ይብዛልህ አይወሰድብህ በእየሱስ ስም ሐሌሉያ። ፓስተር ዐሊ ተባረክልኝ እንደዚህ አይነት ድንቆችን እንድናገኝ እንድንሰማ እንድንባረክባቸው እንድንማርባቸው ስላደረከን ፀጋው ስለበዛልህ ሐሌሉያ።

  • @hyuhyuhyuhyu
    @hyuhyuhyuhyu 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እግዚያብሄር እንደአጠያየቃችን ነው እነደአቀራሪባችን ነው የኛ ፈጣሪ ቸር ሰሚ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ዛሬ በጣም የተነካሁበት ምስክርነት ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ እያለቀስኩ ነው የሰማሀህ

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zekariasatske9400
    @zekariasatske9400 9 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ምስክርነት ከጌታ ጋር ያለኝን ግኑኝነትና አባትነቱን መልሼ እንዳስበው ወደ አባቴ ወደ አባቴ አሮጠኝ በእርግጥ

  • @ElsabetMebratu
    @ElsabetMebratu หลายเดือนก่อน +2

    በመጨረሻ መፅናናት ሆነልኝ እኔም ከ3ሰአት በላይ ተምሪያለሁ ተባረኩልኝ

  • @mesikumssa5204
    @mesikumssa5204 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ በማለዳ ኦ መንፈስ ቅዱስ አንተ በመክርህ ግሩም ነህ በዚህ ምስክርነት ሕይወቴ እንደገና ነው የተሰራው ደክሞኝ ነበር ተባረኩ እንደገና በሕልውናው ለመቆየትና እሱን ለመፈለግ እድል ሰጠኝ በብዙ ተባረኩ፡፡

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +3

    Hulachum tebareku 👏👏👏👏

  • @MeronKedr
    @MeronKedr 23 วันที่ผ่านมา

    እምንትህ በጣም ደስ ይላል አበ አባት ብለን እድንጠራው የልጅነት ስልጣን የስጠን ጌታ ስሙ ይባርክ 🎉🎉🎉

  • @YakobSafataw-o4z
    @YakobSafataw-o4z 8 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሞቻችን ተባረኩ

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን የጸጋው ባለቤት ጌታ ስሙ ይባረክ
    እናትህና ቤተሰብህ አሁንም ለብዙዎች
    በረከት ስላረጉአችሁ ይገርማል

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen🙏🙏🙌🙌🙌

  • @HaymiHaymi-t2z
    @HaymiHaymi-t2z 18 วันที่ผ่านมา

    የእግዚያብሔርን ፍቅር አገላለጽህ ከአስተማሪም በላይ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @terbebis5500
    @terbebis5500 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @saminap460
    @saminap460 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ይባርክ ህልውናውን ያብዛልህ ምስክርነት ነፍሴን በጌታ አደስካት

  • @helenheli410
    @helenheli410 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wawww amaizing 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mskrnetih aleqesku

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 ปีที่แล้ว +6

    ፍራ ለአካሉ ጥቅም፣ለቤተክርስቲያን መታደስ ስለምታስፈልግ አሁንም በልብህ ያለዉን ጥያቄ በእጥፍ ይባርክህ የአንተ የሆነ ሁሉ፣ዘርህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።በእውነት ደስ አለኝ የጸሎት ርእስሴን ቀይሪያለሁ፣እምነቴን ጨምሪያለሁ ክብር ሁሉ ለእምላካችን ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን።

  • @emnetgetahun8127
    @emnetgetahun8127 24 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው መግለጽ እሰኪያቅተኝ ተደንቅያለሁ፣ተባርኪያሁ እባክህ አታቋርጥ ብቅ እያልክ በውሰጥህ ያለውን የከበረ መዝገብ እየገለጥህ አካፍለን። አሊዬ ተባረክ ዛሪ ልዪ የመደኘቅ ቀን ነው

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +3

    Tabarek fira ewunt new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnerahmeto8530
    @tenagnerahmeto8530 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እግዚያብሔር ይባርክህ ይሔን የክርስቶስ ምስክርነት በየቸርቹ ብትመሠክር ጌታ ይከብራል በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች እንደ አዲስ የሚሠማ ምስክርነት ጌታ ይባርክ ተባርከ ከበረከት ሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @asadhagio27487
    @asadhagio27487 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልዩ ትምህርት አገኘሁበት እኔእግዚአብሔር በሚያውቀው ለሕይወቴ የሚያስፈልገኝን የሚስጢር ቁልፍ እነደሠጠኸኝ እቆጥረዋለሁ ትለያለህ።

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t ปีที่แล้ว +3

    አረ እኔስ ደግሜ ደግሜ እየሰማሁ አልጠግብ አልኩ እፉ አቦ ብርክ በል ❤❤❤❤በአለክ ነገር ጌታ አከባርክ ❤ፖሰተርዬ አንተ እኮ የህይወት ምንጭ ነህ የምታማጣቸሁ ሰዎች ህይወት ይቀይራል ❤❤❤

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +3

    Tebarek wandem🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zufanreshu3691
    @zufanreshu3691 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤ geta yimesgen ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ ከእግዚአብሄር ጋር የተመገብከው ምግብ ነው ለዘልአለም የሚኖር አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ እንዲህ የሚወዱህ አሉ:: ጌታ እየሱስ ሆይ አንተ ለእኛ ብርቃችን ነህ❤ ወደን እንከተልሀለን ተመስገን❤

    • @TiruneshMare
      @TiruneshMare 11 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ከተጠጉት ማክበር ይችልበታል ያከበረህ ለሁሉም ይድረስ በዚህ ዕድሜ ሳይረፍድ ጌታ ማግኘት በእውነት መታደል ነው አብዝቶ ይባርክህ 30:10

  • @AbirhamayeleOfficial
    @AbirhamayeleOfficial หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 11 หลายเดือนก่อน +3

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይዉስድ ምንኣይነት ምስክርነት ነው ብዙ ተምሪበታለዉ ተባረኩ።

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ፍራኦል እኛ አገራችን በሰማይ ነው ብለን የሰማዩን ብቻ ለምነን እርሱን ብቻተቀበልን አንተ ግን አይኖችህ በርተው የሰማዩንም የምድሩንም አፈስከው ብዙ ፀሎቶቻችን ጌታ በጣም የሚገረምበት ነው ሁሉ ተሰጥቶናል ፖኬጁ እኮ ሁሉንም ጠቅልሎ የያዘ ነው ማለትም ክርስቶስ ደግሞ የናትህም ፀሎት አለበት ዋናውን አግኝተህዋልና እንደቃሉ የሰማዩን ፈልገህ የምድሩ ተለቀቀልህ በርታ ወንድሜ እንደ እምነትህ ይሁንልህ ይጨመርልህ .በእውነት ጌታ በደንብ ገብቶሀል መንፈስ ቅዱስ ረድቶሀል ጌታ የደሙ ይሸፍንህ

  • @Wonishet-n6w
    @Wonishet-n6w ปีที่แล้ว +4

    በቃ አሁን እዚህ ሆነን የምናዳምጥ ይመስላችኋል አይደል እኔ በአብቀኝ በአባታችን ቤት በልዑል እግዚአብሄር በእግሩ ስር ሆኜ ነው የማዳምጠወ። የሚነግረን ባያልቅ፤ ፍራኦል ተባረክ ዘመንህ በቤቱ በእጁ ውስጥ በእሱ አጀንዳ ይልቅ ።ተባርከህ ቅር። አሜን።

  • @SaraM-of1zg
    @SaraM-of1zg หลายเดือนก่อน

    ተ በጣም የሚገርም ነው በጣም ተፈወስኩበት የተማርኩበት እንዳዲስ የተሰራበት በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክ እና በጣም የሚገርም ነው ጌታ ለእነሱ ያልኳቸው ሰዎች ካጠገቤ ሲጠፉ ቤቲ ሲፈርስ ወደ ስደት ከስደት በኋላ አልተማርኩም በሰው ሳይሆን ባማላጅ ሳይሆን እኔ ራሴን የማገኘሽ ብሎ ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ሁሉም ትልቅ ነው መከታ ነው ልጅ ነው ባልነው ምንም መተኪያ የለውም እግዚአብሔር ሁሌም ጋሻ ነው

  • @FiraselamMulugeta
    @FiraselamMulugeta 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @SALAH_JR-td1dc
    @SALAH_JR-td1dc 25 วันที่ผ่านมา +1

    Fira'ool: Dhugaa bahiinsaa adda sirraa baraadheera. Amantii oftii ciichaani, itti dhahatanii Waaqayyoo wajjin jiraadhuun maal akka ta'e sirraa Galatoomii!❤❤❤❤

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ እምነት ❤❤❤ ምስክርነቱ እንዴት እንዳስደነቀኝ በእውነት❤❤❤

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እሁድ በአምልኮ ፕሮግራማች ስለ እምነት ተምረን ነበርና ዛሬ ይህን ምስክርነት ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም ጌታዪን አመንኩት ተባረክ ፍራኦል

  • @BelayneshGuangul
    @BelayneshGuangul 26 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ኤርምያስ እኔ የናንተን ፕሮግራም እና አገልግሎት በጣም ነው እከታተላለሁ በጣም ደስ ይለኛን አሁንም የፍራኦልን ምስክርነት እየሰማሁ ነው ምነው እንደዚህ ሳልደክም በሆነልኝ አሁን ያላችሁ ትውልዶች ተጠቀሙበት ትጠቀሙበታላችሁ እግዚአብሔ ር ይባርካችሁ::

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፍራኦል ተባረክ እውነት ነው ከጌታ ጋር እንዳለን encounter ነው የበፊት ህይወቴን አስታወሰኝ

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow หลายเดือนก่อน +2

    Lenm yedraslny geta🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazanegussie2520
    @meazanegussie2520 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ የሚገርም ምሰክርነት እይታን የሜቀይር ከዚህ በበለጠ ተገለጥ

  • @genetBerahnu
    @genetBerahnu 16 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የሚገርም መልእክት ነው ተባረኩልኝ 16:13

  • @tesfayemitiku3956
    @tesfayemitiku3956 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @eyayuejigu-cy4ud
    @eyayuejigu-cy4ud หลายเดือนก่อน +2

    ፍራኦል ጌታ ከብዝቶ ይባሮክህ።

  • @FurtuyeBebu
    @FurtuyeBebu 4 หลายเดือนก่อน +1

    የማይሰለች የጌታ መገኘት መስክርነት ተባረኩ።

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍራኦል በጣም ይገርማል ቀደም ሲል አላገኘንህም አሁን የሚገርም ዘመን
    ላይ ደርሰን እንዲህ ጌታ በሰጠን ወገኖቻ
    ችን በንግግራችሁ በምስክርነታችሁ
    ለኛ በረከቶቻችን ሆናችኋል በጣም
    እናመሰግናችኋለነ ተባረኩ

  • @TesfaneshGirma-y3h
    @TesfaneshGirma-y3h ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጌታ ይባርክህ ፍራኦል

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 28 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንየኔ ልጅእግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ሰራ የለውም ፀሎትህ ይርዳኝ አሜንንንን

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያበሄር ይባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚያብሄር እኮ ይህን ሁሉ እያሳየህ የተጠጋህ እንድትመስክር ነው ምክንያቱም ሌሎቹ አዘጋጅቶህ ቢሆንስ በጊዜ መስክር ምናለ እኔም እንደዚህ ብመሰክር እግዚያብሄር ይችላል

  • @BelayneshWonglawit
    @BelayneshWonglawit 4 วันที่ผ่านมา

    የምገርም ምስክርነት ነው ፍርኦል ተባረክ ለምልም

  • @AdeGbei
    @AdeGbei 26 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውእግዚአብሔርይባርክክ

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 11 หลายเดือนก่อน +2

    በኢየሱስ ስም እራሴን ተመለከትኩ አባ እምነት ጨምርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 ปีที่แล้ว +5

    እስከዛሬ የሰማሁት ስብከት እንደዚ በህይወቴ አይኔን አላበራውም ኢየሱስ ጌታ ነው ፈራኦል አንተ በጣም ጌታ ይወድሀል አሁንም እንዳንተ አይነት ብዙ አሉት ጌታ እነሱንም ደሞ ረድቷቸው በቤቱ ያገልግሉት

  • @SantaMg-x5z
    @SantaMg-x5z 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምናለ ባታቆም ዝም ብለህ ብታወራ ምን አይነት መረዳትና ህይወት ነው

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 11 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት እግ/ር እኔን እየተናገረኝ ነው እኮ ሀሌሉያ እየሱሲ እወድሀለሁ

  • @Gelane1
    @Gelane1 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን
    ታዋቂው ኢየሱስ ብቻ ነው የሰው ታዋቂነት
    ከንቱ ነው።
    ግን ሁሉም ነገር
    የሚዘልቀውጌታ ሲቀድም ነው አሁንም
    አምልጠሃል እግዚአብሔር በጣም
    ይወደሃል ባንት መስራት ይፈልጋል በቃ
    ተፈታ ያለፈውን እርሳው እባክህለኛ ለእናትህ ስትል ፍቃዳችውን ተቀበል
    ተባረክ ጌታ ላንተ አዲሰ
    ነገር አለው በርታ መልካም አገልጋይ አግኝተሃል ጌታ ይባርካችሁ በጣም ነው የምከታተለው ዘመኑ ይባረክ🙏

  • @Hiyoti-h3t
    @Hiyoti-h3t หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፋራዩተበረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @debisena
    @debisena 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን ዬኔም ነገር እንደተው በድገት ይቀየር!

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 2 หลายเดือนก่อน

    Hayele Gulebetie Tadese ! yemiyasenange yemiyaberetange mesekerenet newe mesetet metadese mechemere newe mekenes adelem. Post ketederg koye Lenie zarie meleketu deresenge.❤🎉 Amen 🙏🙏🙏

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በቀረብነው መጠን ነው የሚመልስልን ተባረክ የኔ ወንድም ምስክርነትህ ከልቤ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁህ ደግሞ የሚገርም ነገር ስክርነት ለኔ ደግሞ በዛ ውስጥ ትልቅ ምስክርነት እኔንም በደንብ በቀጥታ የነካኝ አለና ለኔ ትልቅ መልስ ነው ያገኘሁበት አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤ፓስተር ተባረክ የምታቀርባቸው ሰዎች እንቁዎች ናቸው በትክክ እግዚአብሔርን እንደእግዚአብሔርነቱ ያወቁትና የገባቸው ናቸው። ሐሌሉያ ሞኝ አይደለህም አዋቂ ነህ ወንድም አለም ተባረክ።

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው።

  • @aidademoz3304
    @aidademoz3304 5 วันที่ผ่านมา

    Just WOWWW no word, can explain Glory glory glory glory to our faithful father God 🙌 🙏 ❤️ ♥️ ✨️ 💖

  • @fanayem2345
    @fanayem2345 2 วันที่ผ่านมา

    ዎው የግርማል ታድልህ ቅናዑብህ ጌታ አድዘህ ያለ መንፍስ ሰጠኝ

  • @YordanosTewelde-o3w
    @YordanosTewelde-o3w ปีที่แล้ว +2

    ፍራ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ብሩክ ነህ እየሱስ ብችሃ ስብከትህ እወድሃለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁቹ ተባረኩ ከ Eritrea 🇪🇷

  • @Victory527
    @Victory527 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይናገራል ሰለ እኛ amazing testimony you are blessed Wow brother Fraol