#0062

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ส.ค. 2024
  • JOIN US ON TELEGRAM // t.me/tedeltube
    [👉ሙሉ ድምፀ መፅሐፍ] የባቢሎኑ ባለፀጋ Amharic audiobook full 🎧📖 dramatized Audiobook 👉👉 • #0074 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የባቢ...
    Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
    for notifications every time I post a video:)
    #amharicaudiobooksfulllength #amharicaudiobooks
    poor dad Punjabi, rich Dad poor dad Peter Schiff, rich Dad poor Dad paycheck, rich dad poor dad quadrant, rich dad poor Dad quotes book,

ความคิดเห็น • 261

  • @esubalewmihiret4761
    @esubalewmihiret4761 2 ปีที่แล้ว +77

    ለረጅም ጊዜ ቢተረጎም ብዬ ሳስበው የነበረ መፅሀፍ ነው። ብዙ ጏደኞቼ እንዲሰሙት እፈልግ ነበር። ከልብ እናመሰግናለን።

  • @yothorab
    @yothorab 2 ปีที่แล้ว +39

    እኔ እስከ 10ኛ ክፍል ከ ትምህርት ቤት ሙሉ 1ኛ ነው የምወጣው። ስለ ተማርኩ የምፈልገውን አይነት ህይወት የምኖር ይመስለኝ ነበረ።ሌሎች ገበዝ ተማሪዎች የደረሱበትን ሳይ ትምህርት እርግፍ አድርጌ ትቼ የራሴን ስራ ጀምሬያለው እርግጠኛ ነኝ 5 አመት ዩኒቨርስቲ ከማባክን ብሰራበት ገንዘቡ ይሰራል ከዛ በኋላ። ይህንን ከኔ ቀድሞ የተረዳው የዚህ መጽሃፍ ፀሀፊ እኔን ይመስለኛል።

    • @yeshroffson
      @yeshroffson ปีที่แล้ว +4

      brilliant እንደሆንክ ታስታውቃለህ ስትፅፍ ቃላቶችህ እንከን የላቸውም 👍

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว +1

      ይኸው ልጄ የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን አቋርጣለሁ አለ ውጤታማ እንደ ሚሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 ปีที่แล้ว +16

    የእዉነት ላንተ ቃላት ያጥረኛል
    እጅግ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ
    መፅሀፉን ወደ ግማሽ አከባቢ አጋምሼዋለሁ
    እናም ምርጥ መፅሀፍ ነዉ ትወዱታላቹ

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 ปีที่แล้ว

      ስሙን ንገሪኝ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 ปีที่แล้ว +99

    ቴዲዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ከቻልክ ደግሞ The Atomic Habit book ከቻልክ ብታበረክትልን ደስ ይለኛል

    • @whatshot8613
      @whatshot8613 2 ปีที่แล้ว +3

      exactly

    • @bruv456tse
      @bruv456tse 2 ปีที่แล้ว +2

      Awo plz eswn akrbln

    • @robelgebrehiwet7015
      @robelgebrehiwet7015 2 ปีที่แล้ว +1

      Exactly pls Atomic Habit book tedy dims 100% thank you thank you teddy kitlbet 🙏🙏👍👍👍👍👍

    • @ayugengeneralbusinessplc.8564
      @ayugengeneralbusinessplc.8564 2 ปีที่แล้ว +1

      The Atomic Habit እጅግ በጣም መነበብ ያለበት መፀሀፍ ነው።

    • @zahrasaid4255
      @zahrasaid4255 ปีที่แล้ว

      Ale atomic Habit

  • @romtur1595
    @romtur1595 2 ปีที่แล้ว +13

    ተባረክልኝ አንተ ብሩክ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ መፅሀፎችን ስለምትተረጉምልን።

  • @SyAt
    @SyAt 2 ปีที่แล้ว +6

    ብዙ እንደዚህ አይነት መፃህፍትን ጨንሩልን በ2 ቀን 3 መፅሐፍትን ሰምቼ ጨርሻለሁኝ ዛሬና ነገ ሙሉ መፅሀፍቶችን እጨርሳለሁ። ደጋግሜ ባነባቸውም ሌሎች ምርጥ ምርጥ መፅሀፍትን ጨምሩልን ምርጥ ነው ፔጃችሁ በርቱ...

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 2 ปีที่แล้ว +28

    The best youtube channel in the world. በጣም ቆንጆ ስራ ነው ምትሰራው በርታልን በተለይ ደግሞ ሙሉውን ስለምትለቅልን ወድጄዋለሁ::ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ:: Thank you so much.

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +17

    ዉዱ ወንድማችን ሁሌም ቅንብሩ አቀራረብህ ልዩ ነው በርታልን በጣም እናመሰግናለን 😍💯👍

  • @mesfingirma3173
    @mesfingirma3173 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ሀገር የምትቀየረው እንደዚህ አይነት ተግባራት ሲበዙ ነው እናመሰግናለን እንደምትቀጥሉበት ተስፉ አደርጋለሁ

  • @AmanAman-hp8dy
    @AmanAman-hp8dy 2 ปีที่แล้ว +14

    Bless you ma brother you are changing my life

  • @Infinity_Power_Ethiopia.
    @Infinity_Power_Ethiopia. 2 ปีที่แล้ว +26

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁኝ Tedel Tube መፅሀፉን ግማሹን ገፅ አንብቤው አለሁኝ አሁን ደግሞ በዚህ መልኩ መምጣቱ እስቲ ደስታቹህን በላይክ(like) አሳዩን?????

  • @xylo28phone
    @xylo28phone 2 ปีที่แล้ว +17

    Thank you so much för your fast reply & your effort to shape our generation. Fantastic!!!

  • @temesgeneyasu3431
    @temesgeneyasu3431 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው ላነበው እያሰብኩ ነበር በኦድዮ ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 2 ปีที่แล้ว +7

    አመሰግናለሁ። የዘወትር ደበኛህ ነኝ ምታቀርባቸው audio book 📚 📖 በጣም ይመቹኛል።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም እሚያጓጓና ትልቅ ትምህርቶችን ያካተተነዉ እናመሠግናለን

  • @NebaNebyou
    @NebaNebyou 4 หลายเดือนก่อน +5

    This is a very good book and I read it about 13 years ago when I was in Ethiopia and I have been living in the US for the past 9 years and one thing I noticed about this book after I moved here is that, most of the points discussed in the book are not applicable in Ethiopia,
    for example:
    1. The credit system in the US is one of the things that the author says that makes people rich (if they know how to use it to their advantage)
    2. A debit in Ethiopia and in the US have two hugely distinct meaning. For instance, a car in Ethiopia is an asset and in the US it’s one of the most bad debts.
    3. In Ethiopia there is no strong pension and worker’s union that makes a difference as discussed in this book.
    4. The taxation system is completely different in the US which again is discussed in the book 1:12:00 and makes a huge difference on how the rich and the poor see money.

    • @davoa4665
      @davoa4665 28 วันที่ผ่านมา

      good point brother, thank you for sharing

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 2 ปีที่แล้ว +4

    በጥይቅዬ መሰረት መጽሀፉን ስለተረጎምክልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ዘርህ ይባረክ የተቀሩት 3ቱ ደግሞ እንደምትተረጉምልኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @yalewmamo5282
    @yalewmamo5282 2 ปีที่แล้ว +31

    I really appreciate your effort to help others. Good work.

  • @nateynateyturk147
    @nateynateyturk147 2 ปีที่แล้ว +26

    I am Eritrean and I don’t know Amharic but thx dude i already read it in English but now I am learning Amharic I hope I am gonna speck Amharic soon

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/w-d-xo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
      th-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/w-d-xo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
      ታላቁ ሀይል(The power) th-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/w-d-xo.html
      እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።

  • @MmMm-bh1ey
    @MmMm-bh1ey 2 ปีที่แล้ว +5

    አቀራረብህ ማራኪ ነው ጥራቱን የጠበቀ በዛላይ ሙሉውን እዛም እዝም እንዳንል ያደርገነል አሪፍ ነው በርታልን ቴዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አረፍ ነው ልጆቼን እንደ ሀብታሙ ሰወይ ነው የማስተምራቸው። በጣም አመሰግናለሁ በርታ

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 ปีที่แล้ว +10

    Thank you so much tedi. I am reading it now .

  • @faith163
    @faith163 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን የአንተን አይነቱን ያብዛልን🙏🏾

  • @samuelyeshewalul4110
    @samuelyeshewalul4110 2 ปีที่แล้ว +9

    A big thank you to these Tedel Tube!

  • @ermiasnigatu7594
    @ermiasnigatu7594 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው፣ በተለይ ሌላ ነገር እያደረጉ ለመስማት በጣም ተመራጭ ነው። በርታልን

  • @Dagnachewshitaw2
    @Dagnachewshitaw2 2 ปีที่แล้ว +4

    berta betam tiru new, fetari ewketun yabzalih. the power of self discipline by brain tracy , terikilin . thank you.

  • @buraze3799
    @buraze3799 2 ปีที่แล้ว +8

    ቴዲዬ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ሰዓት ግዜውን ለመፃፍ የሰጠ ሰው በማግኘታችን
    ከቻልክ The art of warን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል 🙏

  • @alemuwachamo402
    @alemuwachamo402 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቴዲዬ ተባረክ.

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አረገኝ😍

  • @merigaultigray234
    @merigaultigray234 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብየ ላመስግንህ ኣቀራረብህ ጥርት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል፣ ኣሁን ሁለተኛ መፅሓፉ እዚው ነኝ እቀጥላለው ቀጥልበት💝💛

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ተራኪ! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @uselessjunk4967
    @uselessjunk4967 2 ปีที่แล้ว +4

    wow thank you

  • @tsionalazar3862
    @tsionalazar3862 2 ปีที่แล้ว +8

    Thank you so much!keep the good job up!🙏

  • @AmanAman-hp8dy
    @AmanAman-hp8dy 2 ปีที่แล้ว +8

    I hope you will upload more use full and help full books 👊🏾👌👍👍👍👍👍👍👊🏾👊🏾

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 2 ปีที่แล้ว +6

    I loved this book. Thanks.

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 2 ปีที่แล้ว +4

    አንባቢው ድምፁ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 ปีที่แล้ว +46

    የዳዊት ድሪምስ መጥሀፍ አቅርብልን የምትሉ በላይክ

    • @s.m9362
      @s.m9362 ปีที่แล้ว

      I can send you if you need our sis

    • @mahderp
      @mahderp ปีที่แล้ว

      @@s.m9362 pls send or tell us where we can find

  • @bellwasie969
    @bellwasie969 2 ปีที่แล้ว +5

    we thank you...for the book

  • @duniyadewara1760
    @duniyadewara1760 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን መፅሀፍ በአረበኛ ሰምቸ ምን አለ በአማረኛ ቢሆን ብየ ተምኝኝቸ ነበር በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ ነው

  • @zufanmesfin2008
    @zufanmesfin2008 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴድዬ በጣም ነው የማመሰግንህ እድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ

  • @LemaArfaso
    @LemaArfaso 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks more Brather

  • @user-tz7nv5qj2s
    @user-tz7nv5qj2s 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጪ መፅሀፍ ከምርጥ አተራረክ ጋር

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም መፅሃፍ ነው ብዙ ያስተምራል ተባረክ ወንድሜ

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 ปีที่แล้ว

      እማ በቅንነት ሰብክራይብ አረጊኝ😍

  • @mahderp
    @mahderp ปีที่แล้ว +1

    thanks, tedel tube you are doing life changer work I love you I always listen your books when I go to work on morning. even I stopped using taxi to have silence in order to listen to them carefully. and thanks a lot god bless you, please keep it up we expect more books from you.

  • @tafesebelaineh950
    @tafesebelaineh950 2 ปีที่แล้ว +5

    It really changes mood and enhance imagination power !!!

  • @YohBirr
    @YohBirr 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam miflgew methaf nebr teddy betam enamesgnalen Berta.Bizu sra kante entebkalen

  • @abebech9480
    @abebech9480 2 ปีที่แล้ว +2

    THE RICHEST MAN IN BABYLON yiheninm metsaf anbibew betam konjo metsaf new ketlo demo be amarga endititeregumlin entebkalen
    Thanks betam

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 4 หลายเดือนก่อน

    This is the only benefit that i get from TH-cam... Respect to you man 🎉❤

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861
    @berkenshiasheboberknshi.as7861 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪይባርክ።እደዚአይነትሰዉያብዛልን

  • @yordanosdejene4604
    @yordanosdejene4604 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ሰው ነክ እናመሰግናለን
    "The cash flow quadrant "ይሄንንም ጀባ ብትለን ከትልቅ አክብሮት ጋር አመሰግናለው

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Tedo..I am specheless thanks again!

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 ปีที่แล้ว +5

    ደጋግሜ ማዳምጠዉ ምርጥ መፅሀፍ

  • @rkzema6827
    @rkzema6827 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enamesegenalen Bertalen

  • @edenafework5104
    @edenafework5104 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምናመሰግን ቴዶ

  • @addwa2172
    @addwa2172 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው አሁን ላይ ትት አቋርጬ የራሴን ስራ ለመስራት እያሰብኩ ስለሆነ በጣም እየረዳቹኝ ነው ።
    ሌላኛውን የሮበርትን መፅሀፍ የሀብት ቁልፍ የሚለውን ብትተርክልን ይበልጥ ተጠቃሚ እንሆናለን

  • @ayugengeneralbusinessplc.8564
    @ayugengeneralbusinessplc.8564 2 ปีที่แล้ว +3

    The greatest inspiretional chanel. Keep it up.

  • @selamawittegbaru3067
    @selamawittegbaru3067 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you I learn so much, I am apply it in my life setp by setp

  • @tgmajor7567
    @tgmajor7567 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much

  • @ijarsaahamiileedhalootatub6175
    @ijarsaahamiileedhalootatub6175 2 ปีที่แล้ว +4

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏 ❤ BERO

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 2 ปีที่แล้ว +1

    tebarek wendme sirah yetabareka yihun enamesagnalen

  • @bettypiku5361
    @bettypiku5361 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ስፈልገው መፅሐፍ ነበረ Tnx bexam

  • @selemonseta6078
    @selemonseta6078 ปีที่แล้ว

    Betam yeteshale ye genzeb ateqaqem zede temiriyalewu, fetari yibarkachiwu!

  • @LeulLeul-nb9bp
    @LeulLeul-nb9bp 18 วันที่ผ่านมา +1

    😅አንደኛ

  • @luwam9210
    @luwam9210 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @helenweldemichael8747
    @helenweldemichael8747 2 ปีที่แล้ว +2

    I can't thank u enough plz keep doing it

  • @iyffgdfuuds374
    @iyffgdfuuds374 6 หลายเดือนก่อน

    thank you so mach😊

  • @Hiwi-wc6mu
    @Hiwi-wc6mu 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you
    Next the power of new book

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 2 ปีที่แล้ว +1

    Taddዬ አተ ብቻ ዩትብን ስራ ለብዙ ሰዎች ቁርስም ምሳም ራትም የሚሆን የአእምሮ ምግብ ትመግባለህ ሌሎች አሉጅ አገር ሲረበሽ በሰበር ዜና ልባችንን እየሰባበሩ ብር የሚሰበስቡ ብዙ ግዜ ሰብ ቢደረግ ሚሊዬን ግዜ ባደርግህ እደት ደስ ባለኝ ብሮ መጽሃፉ የሚገኝበትን ጠቁመኝ እኔ ውጭ ነኝ እደት ማግኘት እችላለሁ

  • @wabistar
    @wabistar 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much 🥰
    Really Amazing book.

  • @user-vn5mp3lb1b
    @user-vn5mp3lb1b 2 ปีที่แล้ว +3

    በዕውነት ብቃትህ ይደንቃል ከልብ አመሠግናለሁ እባክህ በዚህ ድምፅ ሚስጥሩን ብታበረክትልን ደስ ይለኛል ሰምቼዋለው ግን በአቅራቢው ብዙም አረካውም

  • @samuelyoung1920
    @samuelyoung1920 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @HamdiYoung-s6d
    @HamdiYoung-s6d หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @HabtamuBirhanu-zx7kn
    @HabtamuBirhanu-zx7kn 6 หลายเดือนก่อน

    thankyou very much and please the psychology of money
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemabat1967
    @zelalemabat1967 ปีที่แล้ว +1

    Rich dad poor dad is so Good story thank you

  • @ZdbintahmedZdbintahmed
    @ZdbintahmedZdbintahmed 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u🙏

  • @shidensport2610
    @shidensport2610 ปีที่แล้ว

    ዋአውውው ልዩ መፅሀፍ እናመሰግናለን ድንቅ አተራረክ

  • @ebisakebede5836
    @ebisakebede5836 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank You Tedel

  • @ethiopiaonelove4268
    @ethiopiaonelove4268 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks 😊

  • @asinachnegese734
    @asinachnegese734 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @imnobody8668
    @imnobody8668 2 ปีที่แล้ว +1

    Tnks man

  • @ekramwejra1134
    @ekramwejra1134 11 หลายเดือนก่อน +1

    🙏👏👏👏👍 demo demseh wooow mashallah

  • @newgenerationtech4122
    @newgenerationtech4122 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @zebidiwosbilate3700
    @zebidiwosbilate3700 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴድ ፈጣሪ ይባረክ ጥያቄዎች መልስ አገኙ ።

  • @yoavny
    @yoavny 10 หลายเดือนก่อน

    Thank teddy

  • @SyAt
    @SyAt 2 ปีที่แล้ว +2

    ቲዮባችሁ 1ኛ ነው በርቱበት❤❤❤

  • @betydamo6367
    @betydamo6367 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተባረክ

  • @abumedia8385
    @abumedia8385 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዳ አመሰግናለሁ፡ ብዙዎችን መቀየር እንደሚችል አምናለሁ

  • @hzlife4014
    @hzlife4014 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam enamesegnalen bro!!! the 7 habits of haily effective peoples milewun book aqrblen please

  • @fatumaahmed2273
    @fatumaahmed2273 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመግናለን እሱ አብዝቶ ይስጥህ እና atomic habit book ከቻልክ

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 2 ปีที่แล้ว +1

    geb bekfl kfil btadergew betam harif nber rzeme

  • @fowzeyahmed8348
    @fowzeyahmed8348 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏

  • @aserpc9869
    @aserpc9869 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @BonaHirpa-jw6er
    @BonaHirpa-jw6er 8 หลายเดือนก่อน +1

    you are doing fantastic.

  • @ethiotube4137
    @ethiotube4137 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የምወደውን መፅሀፍ ስለተረክልኝ አሁን ለ3ኛ ግዜ ልሰማዉ ነዉ።

  • @endayenemulugeta
    @endayenemulugeta 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing as!!

  • @user-ry5se5ux7z
    @user-ry5se5ux7z 11 หลายเดือนก่อน +1

    Era atomic habbit'n seraln bakhe🙏🙏🙏

  • @kbromhailay8806
    @kbromhailay8806 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you tedi ❤
    ena money master the game entebkalen

  • @andualemgaredew7036
    @andualemgaredew7036 9 หลายเดือนก่อน

    PLEASE DON'T STOP ANOTHER PLEASE.

  • @mikyasasfaw4718
    @mikyasasfaw4718 2 ปีที่แล้ว +3

    ትምህርት ቤት ማይነግረን ብዛቱ ትምህርት ቤት ያልሰማችሁትን ትሰሙበታላቹ ለኔ ምርጡ መፅሐፍ ነው በተለኛ ስለ በርገር ባለቤቱ ማክዶናልድ አንብቡት በአማርኛ ምርጥ ተርጋሚ ብረሀኑ በላቸው ተርጉመውታል በ ትምህርት F ብታመጡም በህይወታቹ ግን A ነው ምታመጡት አንብቡ ተለወጡ

  • @blenk7442
    @blenk7442 ปีที่แล้ว

    Ejeg betam yemgerm akerarb be mimark voice akerarbh hasab enkuan aybetnm tewdajun metsaf sabi bhone mlku selakrbkln kelb amsgnalw berta wendme👏👏👏