Dawit Getachew @ Dink Sitota Worship Night 2024 ' Eneho Eyesus ' Original Song By Dawit Getachew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025
  • Dawit Getachew @ Dink Sitota Worship Night 2024 ' Eneho Eyesus ' Original Song By Dawit Getachew

ความคิดเห็น • 202

  • @Lamrot401
    @Lamrot401 14 วันที่ผ่านมา +202

    ከፍጥረታት በፊት ኢየሱሰ ነበረ
    አለምም በሙሉ በእርሱ ተፈጠረ
    የነበረ ያለ በክብር የሚኖር
    አምላክ ነው እራሱ ያለ እንደ እግዚአብሔር
    የእግዚአብሔር ደስታ ነው ውድ አንድ ልጁ
    ወደ አብ መድረሻ ብቸኛ መንገዱ
    የህይወት ውሀ ነው የሚፈስ ዘላለም
    ከእርሱ የሚጠጣ ዳግም አይጠማም
    እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ
    የአለምን ሁሉ ሀጥያት በደሙ ሊያሰወግድ
    የባርያን መልክ ይዞ ሰውን ሆኖ መጣ
    በእርሱ ላይ አረፈ የሀጥያታችን ቁጣ
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን
    መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጅ ላደረገን
    የመማጸኛ ግንብ ማምለጫ መዳኛ
    አሳልፎ የማይሰጥ እውነተኛ እረኛ
    ሊቀ ካህናት ነው ኢየሱስ የሚኖር ዘላለም
    ከእርሱ ደም የሚያልፍ የሀጥያት ጉልበት የለም
    እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ
    የአለምን ሁሉ ሀጥያት በደሙ ሊያሰወግድ
    የባርያን መልክ ይዞ ሰውን ሆኖ መጣ
    በእርሱ ላይ አረፈ የሀጥያታችን ቁጣ
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን
    መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆ ላደረገን
    ላለውና ለነበረው በክብርም ለሚኖረው
    ከሙታንም በኩር ሆኖ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው
    ለነገስታት ሁሉ ገዥ ሁሉን ቻይ አምላክ ለሆነው
    ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው
    ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን
    መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጆ ላደረገን
    አ.....አሜን!

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 14 วันที่ผ่านมา +4

      ጌታ ይባርክሽ❤

    • @asrat170
      @asrat170 14 วันที่ผ่านมา +2

      ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ

    • @meseret5776
      @meseret5776 10 วันที่ผ่านมา

      ይሁንለት ክብር እልልታ ምስጋና ለወደደን ለጌታችን ኢየሱስ♥️🙌🙌🙌🙌

    • @temesgengenemo6326
      @temesgengenemo6326 5 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህታችን!

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh 14 วันที่ผ่านมา +98

    ይሄን መዝሙር ለምታዩ ሁሉ የእየሱስ ሰላም ይብዛላችሁ❤❤

    • @KiyaBiruk
      @KiyaBiruk 14 วันที่ผ่านมา +1

      Amen...
      Currently በጣም ተጨንቄ ነበር

    • @bez316
      @bez316 5 วันที่ผ่านมา +1

      Amen🙌❤

  • @HabameAmanuel
    @HabameAmanuel 14 วันที่ผ่านมา +142

    Whenever I hear this song, I wonder how Dave wrote it😮😮 soooo deeep theology, the full Christology in a song, marvelous music blend with the theme… The way you brought Jesus in his fullness with what he did to human kind🤯 I can’t explain, but I have a wish of hearing how you recieved this song. ይብዛልህ!

    • @Etbarkel
      @Etbarkel 14 วันที่ผ่านมา +5

      I was amazed by ur comment ..U r blessed .. talking songs by zetseat lay biqerb 😊!!!!

    • @misganahgebriel9123
      @misganahgebriel9123 14 วันที่ผ่านมา

      Yeees 🙌

    • @aschalewasefa8911-l6f
      @aschalewasefa8911-l6f 13 วันที่ผ่านมา

      It's written by Holy Ghost not by him❤❤❤

  • @biruk_wesera
    @biruk_wesera 14 วันที่ผ่านมา +51

    ኢየሱስ ያድናል 😊

  • @Girum-c1t
    @Girum-c1t 14 วันที่ผ่านมา +27

    Dave በአንተ ምክንያት ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ….

    • @BemniDani
      @BemniDani 10 วันที่ผ่านมา +2

      በእርሱ ሳይሆን በእርሱ ውስጥ ባለው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው የሆነው ሁሉ የሆነው በdave ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 13 วันที่ผ่านมา +12

    ተባረኩ🙏🏽❤️🙏🏽‼️👉🏽እንዲህ ነው መዝሙር ስለአምላክ ማንነት ከፍ ማድረግ ማመስገን ፣ ዝምብለን ዜማ ስላማረ ስለሽንኩርት ስለበርበሬ ቁሳቁስ መዘመር ሳይሆን ዘፈንን ብንል ይሻላል፣ ዝማሬ ስለ ጌታ ማንነት ክብር ብቻ ።በተረፈ ለራስህ ቤትህ ውስጥ በጓዳህ እንደፈለክ ‼️

  • @Kanan_123
    @Kanan_123 14 วันที่ผ่านมา +23

    #የእግዚአብሔር ደስታ ነዉ ውድ አንድ ልጁ❤
    #ከእርሱ ደም የሚያልፍ የሀጥያት ጉልበት የለም🔥

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 14 วันที่ผ่านมา +11

    የመማጸኛ ግንብ ማምለጫ መዳኛ
    አሳልፎ እማይሰጥ እውነተኛ እረኛ
    ሊቀ ካህን ነው እየሱስ የሚኖር ዘላለም
    ከሱ ደም የሚያልፍ የሃጢያት ጉልበት የለም! Thank you Jesus, God bless you all! Musicians you did a good job! ክብር ይሁን ለየሱስ አሜን ዴቭ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ስጦታችን በብዙ ተባረክልን!

  • @lemiemiru-b5f
    @lemiemiru-b5f 14 วันที่ผ่านมา +16

    This is the gospel's message from genesis - revelation!!!
    Kibir yihun le iyesu❤❤❤

  • @DawitEndalamaw-b7c
    @DawitEndalamaw-b7c 14 วันที่ผ่านมา +16

    ሁላችሁም ተባረኩልን ጌታ እናንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለው

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 13 วันที่ผ่านมา +7

    ለትውልዱ ጌታ የቀባው አገልጋይ ። ተባረኩ በብዙ

  • @mesueth
    @mesueth 14 วันที่ผ่านมา +34

    Kingdom ግን የድሮ ፐጴንጤ ሽታ ያላቹ ቅሪቶቻችን ናችሁ keep going

  • @nigatutilahunofficial8723
    @nigatutilahunofficial8723 14 วันที่ผ่านมา +13

    ነፍሴን አላውቅም ነበር በሰአቱ ❤❤

  • @Edentm663
    @Edentm663 14 วันที่ผ่านมา +5

    Beakal tegegnche yhn bereket mekafel mechalen sasb geta endet edlegna endaderegegn ayalew
    Deva geta brk yargh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemalignYirga
    @SemalignYirga 14 วันที่ผ่านมา +7

    ክብር ይሁን ለ ኢየየየየየየየየየየየየየየየየየየሱስ
    ከዘላለም እስከ ዘላለም ❤❤🎉😢

  • @Natnahom
    @Natnahom 14 วันที่ผ่านมา +11

    Dave is so special. God bless you all kingdom sound crew ❤❤❤❤

  • @selomie1563
    @selomie1563 13 วันที่ผ่านมา +2

    ከኢየሱስ ደም የሚያልፍ የሀጢያት ጉልበት የለም! ድንቅ እውነት!

  • @kibreabkebede9374
    @kibreabkebede9374 14 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ይሁን ለኢየሱስ ክብር ይሁን ለአዳነን
    መንግስት እና ካህናት ለእግዚአብሔር ልጅ ላደረገን

  • @EbenezerSolomon-jl3dl
    @EbenezerSolomon-jl3dl 14 วันที่ผ่านมา +7

    Oh Dave, I have no words to express how much I love you and I am so happy for you and I have full faith that one day we will serve the Lord together.
    Dave I love you so much

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well done brother so touched by this continue worshipping Him. Worshipping Jesus is so worth it. You have a beautiful voice.

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW วันที่ผ่านมา

    Right there is the whole Christology in a single song 🙏🏽❤

  • @asmelashasme9973
    @asmelashasme9973 14 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ስለ እርሱ አሁንም አሁንም አንድትዘምሩ የፀጋውን እውቀት ያብራላችሁ

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t 14 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን ክብር ለአዳነን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙌🙌🙌🙌

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 8 วันที่ผ่านมา +1

    Hallelujah በእርሱ ቁስል እኛ ተፈውሰን ቀረን❤❤❤❤ይህ እየሱስ ስሙ ይባረክልን

  • @gfdrgcfffffbvv
    @gfdrgcfffffbvv 14 วันที่ผ่านมา +5

    dave ጌታ ይባርክ እንወድሃለን ❤

  • @NatinaelGirma-qy6pt
    @NatinaelGirma-qy6pt 14 วันที่ผ่านมา +10

    Dave ይዘምር በቃ። አራት ነጥብ ❤❤

  • @EdmealemGashaw
    @EdmealemGashaw 14 วันที่ผ่านมา +4

    Anten yeseten geta yibarek.....

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኦ የኔ ኢየሱስ አንተን ማምለክ እንዴት ደስ ያሰኛል❤❤❤❤

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 14 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር ብሩካን ❤ አሁንም ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏 ተባረኩ 🙏

  • @addisesayas185
    @addisesayas185 14 วันที่ผ่านมา +3

    እነሆ ኢየሱስ የእግዚአብሔር በግ👌

  • @HundiPro-b5d
    @HundiPro-b5d 14 วันที่ผ่านมา +2

    weyne yihenin ye geta sew mn ladirg ahun besu mezmur tseliye nw by z way yetenesahut efiligihalew bemilew mezmur ahun degmo lela mezmur geta zemenihin yibark deviye ahunm incohalen wede geta😩😩😩😩😭😭😭

  • @PhiloTagele
    @PhiloTagele 14 วันที่ผ่านมา +7

    I NEVER STOP CRYING , GOD BLESS YOU DEV

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 2 วันที่ผ่านมา

    Wow what an amazing worship session inviting Holyspirit to the every person listening to the song.

  • @EYASUofficial
    @EYASUofficial 12 วันที่ผ่านมา +1

    Simply the best concert i have in my entire life

  • @jerimojho3516
    @jerimojho3516 14 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ይሁን ለኢየሱስ 🥰🙏

  • @KalkidanKali-d9f
    @KalkidanKali-d9f 14 วันที่ผ่านมา +5

    እየሱስ ጌታ ይመስገን ❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 14 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you God for this full gospel song. may God bless you, Dave, and your team, including the musician

  • @fevengetachew-i5g
    @fevengetachew-i5g 14 วันที่ผ่านมา +1

    Tebarek lela min ybalal, kaln bezema malet yhe new, menfes yalew mezmur new❤❤❤

  • @TamuMan-up6go
    @TamuMan-up6go 14 วันที่ผ่านมา +2

    Wow deva sezemr endt nw meyamrebt ❤❤❤ mn aynet tsega nw 🥲 ere fenanm kante benay❤❤❤

  • @hileadela2925
    @hileadela2925 14 วันที่ผ่านมา +3

    Finally ❤❤ lelochunm begugut eytebkn nw....megrm gize nbrn tebarekuln

  • @meseret5776
    @meseret5776 10 วันที่ผ่านมา

    ይሁንለት ክብር እልልታ ምስጋና ለጌታችን ለኢየሱስ♥️🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @GENETGeni-xr8gt
    @GENETGeni-xr8gt 13 วันที่ผ่านมา

    ላለው እና ለነበረው በክብርም ለሚኖረው ከሙታንም በኩር ሆኖ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳው ለነገስታት ሁሉ ገዢ ሁሉን ቻይ አምላክ ለሆነው ከዘላለም እስከ ለዘላለም ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥geta yebarkeke wow

  • @elias-e2q6k
    @elias-e2q6k 14 วันที่ผ่านมา +6

    god bless you we love kingdoms so like this comment whene you are the child of heaven kingdom

  • @aschalewasefa8911-l6f
    @aschalewasefa8911-l6f 13 วันที่ผ่านมา +2

    Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew le Eyesus yihun ❤❤❤❤

  • @mitikumishamo1977
    @mitikumishamo1977 14 วันที่ผ่านมา +2

    Christology through Psalm! Stay blessed dear bro.

  • @abniabni1356
    @abniabni1356 14 วันที่ผ่านมา +5

    ከፍጥረታት... በፊት 🙏🙏🙏

  • @yismak-p7n
    @yismak-p7n 14 วันที่ผ่านมา +4

    waw deve tebarekiln🙏🙏

  • @LideTech
    @LideTech 14 วันที่ผ่านมา +5

    Wow endet desyi mile zimare new 😍😍😍😍

  • @TameneGezahegn-e3w
    @TameneGezahegn-e3w 14 วันที่ผ่านมา +2

    Dave bereketachin bemeabel wst hono yeml mezmurik betam ewedwalew geta tsegawun yideribilik

  • @kalkidanweldsenbet5853
    @kalkidanweldsenbet5853 7 วันที่ผ่านมา

    I don't know how to express ...
    Nfs dnetwan sense mtargbet zmare
    ❤❤

  • @lidiyamekonnen1334
    @lidiyamekonnen1334 14 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you deva and kingdom sound crew....we are so blessed day by day....much Grace 🙏

  • @mihiretabtesfahun2392
    @mihiretabtesfahun2392 14 วันที่ผ่านมา +1

    What a song full of Gospel😍😍
    Bless God for the gift he kept upon u🙌
    God bless u 🙏

  • @FGCYouth
    @FGCYouth 13 วันที่ผ่านมา +8

    ቅዱሳን ይህንን የወጣቶችን አገልግሎት Subscribe ታደርጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃል ... ተባረኩ ❤

  • @betelhemkabe8155
    @betelhemkabe8155 13 วันที่ผ่านมา +1

    Kibir yehunlat la Eyesus la taredelen bag Eyesuse ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @abutigetachew
    @abutigetachew 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዴቫ ተባረክ ሁሌ ነው ምከታተለው በርቱ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 8 วันที่ผ่านมา

    THIS IS JUST A MASTERPIECE !!!!

  • @lidettesfahun
    @lidettesfahun 14 วันที่ผ่านมา

    ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን መንግስት እና ካህናት ላደረገን!!
    ተባረኩ 🙏🙏

  • @foryouth2
    @foryouth2 5 วันที่ผ่านมา

    Thanks God !🙏 ... for this .

  • @yohannistamirat4807
    @yohannistamirat4807 13 วันที่ผ่านมา +1

    Kingdom's you are blessed yewnet slenante geta yemesgen

  • @mesueth
    @mesueth 12 วันที่ผ่านมา +1

    በሰማው ቁጥር እምባዬ ይፈሳል😢😢

  • @abenigirma6115
    @abenigirma6115 12 วันที่ผ่านมา +1

    Beyond words glory to the lamb mesmorizing joyful song 😢❤

  • @belilitamolla
    @belilitamolla 14 วันที่ผ่านมา +3

    ፀጋ ይብዛላችሁ!!!!!!!

  • @SamYegeta
    @SamYegeta 6 วันที่ผ่านมา

    We love you kingdom sound❤❤

  • @tamratwoldie8094
    @tamratwoldie8094 14 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!!! ❤❤❤❤❤እንወድሃለን❤❤❤❤❤Kingdom sound stay blessed in worshiping lord Jesus christ🎉🎉🎉

  • @FirewAshagire
    @FirewAshagire 12 วันที่ผ่านมา

    ዋው ዴቭ ፀጋ የበዛለት ሰማይ ሰማይ የምሸት መዝሙር በቃ አንተ ዝም ብለህ ዘምር ስወድህ ❤️❤️

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ohoo Daviye❤...God bless you much more🤲

  • @mahitk6473
    @mahitk6473 14 วันที่ผ่านมา +1

    Amen! Amen! Amen! Glory be to God!

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርካችሁ ❤🙏

  • @zekariyasseyoum-ss3yj
    @zekariyasseyoum-ss3yj 14 วันที่ผ่านมา +1

    dave our blessing thank you.

  • @singerbirukti
    @singerbirukti 14 วันที่ผ่านมา +1

    Ufff🥺eyesus tbarek❤❤ devachin tleyaleh eko🙏🙏

  • @SamiaberaAbera-n4q
    @SamiaberaAbera-n4q 10 วันที่ผ่านมา +1

    What an amazing song🎉❤

  • @israelalge
    @israelalge 14 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ነው ወንጌል

  • @againhope9751
    @againhope9751 14 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus is king!

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 14 วันที่ผ่านมา

    Dave Egeziabher yesetew tsega gn mn yakel telek nw. Tebarek yezemenu bereketachen neh Brother

  • @tsiongorfu7816
    @tsiongorfu7816 13 วันที่ผ่านมา

    አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @MercyAsele
    @MercyAsele 14 วันที่ผ่านมา

    Wow betame egezabere tegawene yabezale enwedachewalene enantene yesetane egezabere yemesegene tebarekoue ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAfework-yd9mc
    @MekdesAfework-yd9mc 14 วันที่ผ่านมา

    Enho yegna adagn eyesus amlak hono sale selgna sil bariya hono be sew melk tegelete❤🙌✝️🙆‍♀️😍

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 6 วันที่ผ่านมา

    Kibre Hulu gate laeyesus yhune🎉🎉👏👏

  • @mamebaba-g6r
    @mamebaba-g6r 14 วันที่ผ่านมา +1

    tebareku eneho eyesus

  • @meleseabu8929
    @meleseabu8929 14 วันที่ผ่านมา +1

    What a song😮
    God bless y’all

  • @TaddeTamirate
    @TaddeTamirate 10 วันที่ผ่านมา

    Wooow tebark wendme🙏🙏🙏

  • @bemnibemnisha4151
    @bemnibemnisha4151 14 วันที่ผ่านมา +2

    Yemgrm geza tebark Dave

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 2 วันที่ผ่านมา +1

    Deva ❤❤❤❤❤

  • @MezmureYared-z6b
    @MezmureYared-z6b 10 วันที่ผ่านมา

    Hule yemisemawu mezmur devayeeee❤❤❤❤❤😢😢

  • @TsegayePetros-d5q
    @TsegayePetros-d5q 14 วันที่ผ่านมา +2

    Wow! ተባረኩ!

  • @Kal_lyric
    @Kal_lyric 14 วันที่ผ่านมา +9

    God bless u

  • @TekluAlemu-gn4ok
    @TekluAlemu-gn4ok 14 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you!

  • @adanedera3392
    @adanedera3392 14 วันที่ผ่านมา +3

    GOD BLESS YOU

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj 11 วันที่ผ่านมา

    tebarek bereketachegn nek

  • @godislove6010
    @godislove6010 4 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እልልልልልልልልል🌿🌿🌿🌿🌿

  • @eliasmamo7941
    @eliasmamo7941 6 วันที่ผ่านมา

    Our blessing's ❤❤

  • @EyuAbraham-p1z
    @EyuAbraham-p1z 13 วันที่ผ่านมา

    Dave Jesus blase you ❤❤

  • @AfremMulugeta
    @AfremMulugeta 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wow Amazing Ameeen kbr le eyesusi 🎉🎉🎉🎉

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 14 วันที่ผ่านมา

    One of my favorite songs ❤
    Dave our blessings!

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 14 วันที่ผ่านมา +1

    Our blessing Davayee 🩵😍

  • @senaiyohannes1201
    @senaiyohannes1201 14 วันที่ผ่านมา

    How I love this mezmur ❤️❤️! God bless you Dave ❤️

  • @LostDogsCats
    @LostDogsCats 14 วันที่ผ่านมา

    God blessed you

  • @birukm4154
    @birukm4154 4 วันที่ผ่านมา

    Wow! God bless

  • @Kokiykali
    @Kokiykali 3 วันที่ผ่านมา

    Kebre yhune❤