Rahel Alemayehu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Kiber Niges " Original Song By Mihret Etefa
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025
- Rahel Alemayehu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Kiber Niges " Original Song By Mihret Etefa & " Kibrih Semayatin Shefinual " Original Song By Desta Biramo
አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው
የኃያላን ሁሉ ኃያል ነህ
የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነህ
የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ
ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ
የኛ እግዚአብሔር ማን ነው ሚመስልህ
ፍጥረት ሰምቶ ሁሉም ያክብርህ
አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው
ስልጣን ያንተ መንግስትም ያንተ ነው
አለም ሁሉ ጌታ በእጅህ ነው
የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ
ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ
የኛ እግዚአብሔር እጅግ ጥልቅ ነህ
ሰማየ ሰማይ አይችልም ሊይዝህ
አይችልም ሊይዝህ
አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው
እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል
በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
እኩያ የለህም
አዝ፡ ክበር ንገስ ክበር ንገስ
ክበር ንገስ ክበር ንገስ
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ
ጌታ እየሱስ
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው
ክብርህ ሰማያትን ሸፍኗል
ምስጋናህ ምድርን ሁል ሞልቷል
ውበትህ እንደ ጸሐይ ያበራል
አቤት አቤት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው!
Stay blessed 🙌🏾
ከእናንተ መሃል መጥፋት እየዘመሩ እያነገሱ መኖር። የምር ደስስስስስ የሚል መንፈስና ድምጽ አለ።ትህትናን ሀደራ እሺ
menden new
Bless you more
God bless your 😊
እልልልልልልልልልልል
የዛሬ 23 አመት 1994 የፋሲካ ዋዜማ ቀን FM 97.1 ላይ ዘፈን እሰማለሁ ብዬ ይሄን የምህረት ኢተፋ መዝሙር በመስማቴ እና የዚህን መዝሙር ሙሉ አልበም ካሴቱን በስጦታ ማግኘቴ ወደ ጌታ ለመምጣት እግዚአብሔር ምክንያት አድርጎልኛል!!
Wow!!!
Amazing testimony!!
Eseyyyy
Eysus
Min gud nachu gun😢 kifu aynkachu ❤❤❤❤❤
አንቺ ራሱ ምንጉድ ነሽ❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ
Heluye biruk nesh
❤❤❤❤hiluye bereketachin ❤❤❤
ይህን ኮመንት ምታነቡት ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
እንተም ተባረክ
Ameeen
amen
አሜን የአንተም 🥰🥰🥰
Amen
እንደ እኔ የ𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐒𝐨𝐮𝐧𝐝oችሁን መዝሙር በጉጉት የሚጠበቅ እጅን ያሳየው👍✌️
𝐈 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐤𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐬𝐨𝐮𝐧𝐝 𝐛𝐚𝐧𝐝 𝐟𝐨𝐫𝐞𝐯𝐞𝐫 ♥️🫶🥰🥰🥰🥰
me🥰🥰🥰🥰🥰
እኔኮ ሚገርመኝ ነገር በቦታ በዚሁ ዝማሬ በደንብ አምልከን ..........ደግሞ እንደገና ቪዲዮ ሲለቀቅ ደስ በሚል መንፈስ ጌታን ምናመልከው ነገረ 🤔
♥♥♥ ይክበር ይንገስ እየሱሰ♥♥♥
where is the place please?
@PrincessBerhanu ትክክለኛው ቦታ በየአመቱ ይለያያል፡፡ ነገርግን ይሄ የነበረው በቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ቤ/ን (ጦርሀይሎች ) ነው፡፡
ግን ደሞ አንዳንዴ በምሰራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ን ይካሄዳል፡፡
በ ዓመቱ ታህሳስ ወር ላይ ነዉ ሚዘጋጀው፡፡
@@amanuel-ie7on አመሰግናለሁ
@@PrincessBerhanu its ok 👍
Kingdom sound❤
አረ ሁሁሁሁ ተባረኩ።
በከታፊዎች የምንሰማቸው መዝሙሮች እንዲ ሲዘምር ደስ ይላል።
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እንወዳችሀለን
God bless you kingdoms 🙏🥰
እና ደግሞ በዬሴፍ በቀለ ''ከለላዬ'' አልበም ብዙ የሚባርኩ መዝሙሮች ስላሉ ከነሱም ብትሰሩ ደስ ይለና ልክ እንደ ''መጎብኛዬ ዘመን መጣ'' track ያሉትን 🙏🙏🥰
ወይኔ ልቤን ተረተረው ❤❤❤ ተባረኩ። እናንተን የሰጠ እግዚአብሔር ይክበር ይንገስ❤❤❤❤። ኡ ኡ ኡ ኡ
ayzoh
ayzoh
በጌታ የተወደዳችሁ የአባቴ ቡሩካን እንደት ደስስስስ እንደምትሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏❤
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
AMEN
ከተባለለት በላይ ነው ❤
የሀያላን ሁሉ ሀያል❤❤❤
ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥ ዘመናቹ ወጣትነታቾሁ ሁሉ ነገራችሁትን ይባርክ ዴቪየ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ይሄ ሁሉ ወጣቶችን ሁሉ ሰባስበህ እንዲህ ያለ ለኛ በስደት ያለን ሰዎች በዩቱብ ስታስተላልፈው በጣም ነዋ የምንባረክበት ባጠቃላይ ሁላችሁም ዘማርያን ተባረኩልኝ ብሩካን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብዙ ስፋ ምድሪትዋን ውረሥዋት
ክብር ሰማያትን ሸፍኗል ምስጋ ምድርን ሁላ ሞልቷል አቤት አቤት አንደ እየሱስ ያለ ማነው ❤❤❤❤❤
አሜን ክበር ንገስ የኔ የሱስ ❤🙌🙏🙏🙏
እንወዳችዃለን ተባረኩ ❤❤❤❤
"ከተባለልህ በላይ ነህ" የኔ ጌታ❤❤❤
we love you guys❤
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
stay blessed❤
1 million viewers ❤🎉
ግድ ነው
ዘመናችሁ ዘራችሁ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛላችሁ የመንፈስ ቂዱስ እሳት ይቸምርላችሁ kingdom sound 😇😇
Amelaken dess yemiasegn meswat .... semayen menafekew lezi new ... zemenen Hulu non stop lamelkew 😢😢😢😢❤❤❤
❤❤❤❤tebareku ye Geta lijoch
የኛ እግዚአብሄር❤❤❤
🥰😇😇🥳🥳🥳🥳🥳 yes nigesilin abatachin.🥰
AMEN
What a song 🙏🙏🙏🙏 stay blessed 🙌
Indazih ayinet Christian amagni ina teketay nw mahoni mifaligawu 🥹😭😭
እስከ ዛሬ ብዙ ተብሎልሃል
በብዙዎች አንደበት ተነግሮልሃል
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
ግን እንደዚህ ብቻ አይደለህም
ጌታ እግዚአብሔር እኩያ የለህም
እኩያ የለህም
Our blessings!🫶❣️
You're blessed 🙏...
Yegna egziabher ejig dinq neh semay semay aychlm liyzih❤❤❤❤
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ
ከተባለልህ በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ
ከተባለህል በላይ ነህ ከተነገረው
ጌታ እንዳንተ ማን ነው🥰🥰
Get yeebarekachuu . getaan magelegel endayqelebachuu getann amesginute
I listen it more than 100 times today.....all week.....tebareku
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር በመንፈስ ከናንተ ጋር ጌታን እናመልካለን። ተባረኩ። ፀጋውን ያብዛላችሁ። ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ይሔንን ድምፅ ለራስህ ክብር ስለተጠቀምህ አመሰግንሃለሁ።🙏
Rich+kingdom sounds stay blessed again and again
yemezmurun gitim ketach sizemiru please tsafulin geta yibarikachu
ዘመናችሁ ዘራችሁ ይባረክ ከፍበሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yena igizabiher yemimesilh yelem 🙏🙏
ታማኝ ነህ!!! አንተ አባ በህወቴ ዘመን ሁሉ
ለምልምልን መዝሙሮችህ ነፍስ መንፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ይባርክህ 2016 ቄራ መ/ክ የመጣህ ቀን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለነበረን ግዜ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
Ameeeeen Haleluuuuuuyaaaa🙏🙏🙏🙏🎷✝️
👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 አሜን አሜን አሜን ተበረኩ
Wow 🤍 እግ/ር ዘመናቹን ይባርክ😍#kingdomsound 10q 💖
Uuuuyi ❤❤❤❤❤❤my god bless you 🙏
ክበር ንገስ ለዘላአለም እኔ ማመልክ የእኔ አምላክ ጌታ እየስስ 👏👏👏👏👏👏
ገና ከዚህ በላይ 👑👑
ክበር ንገስ የአማልክት 🤴
አምላክ የጌቶች 🤴
የነገስታት ንጉሥ👑
የአለም ገዢ
የተፈራ አምላክ🤲
አንተ ነህ🙏
Tebarekuln ❤🥰
Hallelujah
Haleluyaaaa❤❤❤❤❤❤❤
Kingdome sound❤❤❤❤❤❤❤
ooow we love u
Bless u
King dom ... king dom❤❤❤❤❤❤
Egziabhar amlak zemenatochachihun be zelalm kibru, mogesu yimula biruhan hunilign dejochachihu yikfet liulun yekibren geta yemiyasgeba yihun blessed blessed ❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
Ke tebalelet belay new yegna geta ykber ynges . Kingdom sound geta ybarkachu slenante getan enanesegnalen
ERE ASATREW
Ameen❤❤❤❤❤ I love you guys God bless you
hule tileyalachu God bless u
ክበር ንገስ ጌታ የኒ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
HALELUYAH 🙏👍🙏👍🙏
God bless you kingdom's ❤❤❤❤❤
Be blessed all of you
እንደው ምን እላለሁ ዘመናቹ ብርክክክክክ ይበል❤❤
ሁሌ በፍቅር የምጠብቀው አምልኮ ነው። አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ❤❤❤
CHUHEEET NEW
amen tebereki teberku
WOW!!!!! What is Amazing worship 🙏🙏🙏be blessed ❤🙏❤🙏🙏
❤❤❤❤❤ ክበር ንገስ ጌታ ኢየሱስ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን ሀሌሊያ እስይይይ እልልልልልል❤❤❤ ሀሹሹሹሹ 😮😮❤❤😢😢😢 ተቢርኩ ❤️❤️💕💕💕💕
God bless all of you.
Egziabher yibarkachihu...❤❤
geta abzito yiberikachu mazimuru ayitegabe nawu
From glory to glory 🔥🔥🔥
አሜን ውበታችን ጌታ ኢየሱሰ ብቻህን ክበረህ!!!!!!
Keber negas yegzaber lij geta eysuss❤❤❤ god bless you 🙏
Eleleleleeeeeeeee🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
Hey ❤
ይኤን መዝሙር የሠጠ ችን ህታችን ምህረት ኢተፋ እናመሠግናለን
Muziqa mesariya yemiticawetut Endet new yemiyaschilachu❤❤
Praise the lord one and true living GOD❤
Kenanteko manm aymeretm beka hulachihum mirt nachihu tebarekuln benante hullem hiwotn new yemnkafelew kemezmur balefe bzuln
Betam enji wyiiii❤❤❤❤ tebarekulign
ብዙ ትውስታዎችን ያ ያለፈው ወጀቦች በአምልኮ ውስጥ እርዳታውን ያሳስባል የዳንበትን ቀን ደግሞ ጌታን የሚያስናፍቅ ድቅ ነው. ተባረኩ
Amen 🙏amen 🙏🏽amen🙏 God bless all of you and thank you 🙏🏽
ክበር ንገሰ ክበር ንገሰ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱሰ አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Kingdom sound No 1
❤❤❤ tebarekulegn
ይክበር ይንገስ❤❤❤
Stebkew yenebere mezmuz😭😭❤❤❤
ከፍ ይበል ከፍ ይበል ስምህ❤❤❤❤❤❤❤
#Kingdom 👑 ❤❤❤❤❤❤❤
ክበር ንገስ❤ ሰማይም ስንሄድ ክበር ንገስ ብቻ ዋው
የኛ እግዚብሔር ማነዉ ሚመስልህ😭❤
Ameeeeeeeeeeen Thanks Jesus Christ God bless you ❤❤❤
Beautiful song, great arrangement. Geta yibarkachihu!
Amen Ebbifamii !
What a song !!
Berktochachn nachu😢❤❤❤❤
Kingdom Sound ❤❤ always
Eebbifama ❤❤❤
Geta Abizeto Yebarekach Zare Geta Bazi mazmure Barkognale elelelelelelelele