"ከልጄ ጋር አብረን አንደኛ ክፍል ስንማር እሱ አለፈ እኔ ወደኩ..." ዶ/ር ሲሳይና እማማ ዘውዴ //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2024
  • ከመሰረተ ትምህርት እስከ ዶክትሬት ድረስ አስገራሚ ታሪክ ያላችውን ስኬታማ እናት እና ልጅ ዶ/ር ሲሳይ እና እማማ ዘውዴ የህይወት ተሞክሮአቸውን አካፍለውናል፡፡
    Join Dr. Sisay and Mama Zewde, a remarkable mother-son duo, as they share their inspiring journey from elementary school to earning a doctorate. Discover their incredible life experiences and wisdom in this heartfelt TH-cam discussion.
    Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 90

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z 7 วันที่ผ่านมา +46

    ❤ሳይማሩ ላስተማሩን ሳይለብሱ ላለበሱ ወላጆቻችንእረጂም እድሜ ያኑርልን

  • @lailamehari3800
    @lailamehari3800 7 วันที่ผ่านมา +26

    ዶ/ር ስለ ናትህ ጀግንንውት ስታወራ,
    ከናቴጋ በጣም ተመሳሰለብኝ.ክብር ያላባት ያሳደጉን እናቶች.

  • @jamila8885
    @jamila8885 7 วันที่ผ่านมา +25

    በመስረት ትምህርት ጉዜ እናቴም ተምራ በስኪርብቶ ነው የምትፈርመው ጎረቤታችን 3 አመት ልጃን አዝላ ስትማር የታዘለው ልጅ ከናቱጋር ተምሮ አሁን የተማረ የውጪ ድርጅት ውስጥ ነው የሚሰራው

    • @Lguama
      @Lguama 7 วันที่ผ่านมา +4

      መፃፍ ማንበብ ስለሚችል አባቴ መምህር ነበር ድሮ እሚፅፍ ስለሌለ ደብዳቤ እምፅፈው እኔ ነኝ ይላል ብዙ ደብዳቤ አለው እሳጥን የተወለድንበት ሁኖታወች ሁሉ ተፅፈዋል እኛ አሁን ብጣሽ ወረቀት የለንም ስሙን ተምረናል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 7 วันที่ผ่านมา +16

    አንተ ጀግና የጀግና ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲህ ያሉ እናቶችንና የተባረኩ ልጆችን ያብዛልን🙏🏾 ተማርኩ ብለህ ባለፈ ታሪክ የማታፍር የዘመናችን የእውቀት ጀግና ነህ ለሀገር ዋጋ የከፈሉት አባትህም ኢትዮጵያ ሁሌም ታመስግናቸዋለች ክብር ኢትዮጵያን ብለው ለወደቁ አባቶች ይሁን🙏🏾❤️🇪🇹

  • @lemmalegesse2488
    @lemmalegesse2488 7 วันที่ผ่านมา +17

    መንጌ ረጅም እድሜ ሠቶህ ይህን ስትሠማ በጠላቶችህ ላይ ትልቅ ድል ተቀዳጀህ ጠላቶችህ ለሀገራችን ሌባና ስራ ፈት አመረቱ

    • @abebahailesilasie5720
      @abebahailesilasie5720 4 วันที่ผ่านมา

      ምርኮኛ ወይም የምርኮኛ ዘር ትመስላለህ

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 4 วันที่ผ่านมา

      @@abebahailesilasie5720 ምርኮኛ የሚኮነው ወንድ የዋለበት የዋለነው አልጋ ስር ተደብቆ የሚያወራ ጤባ ነው

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 7 วันที่ผ่านมา +11

    መጌ ጀግናዉ ፊደል አስቆጥሮ አይምሮ አሰፍቶ ሄደ የዘመናችን መሪወች አይምሮ አጥብበዉ በቀልና ዘር አስጠንተዉ ያአጫርሱናል በቃ በለን ፈጣሪ

  • @zed2899
    @zed2899 7 วันที่ผ่านมา +12

    ጀግና የጀግና ልጅ አገር እና እናትህን ያስጠራህ ዮኒዬ እኳን አቀረባችሁት ለትዉልዱ መልክት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @endaledemeku3170
    @endaledemeku3170 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ይህችን ጀግና የሆነች እናቴን እንግዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን:: ከእናቴ ትዕግስትን:ጥንካሬን:ወድቆ መነሳትን: ፅናትን በተግባር አስተምራኛለች:: ዛሬ ለደረስኩበት ትልቅ ቦታ መሰረቴ አንቺ ነሽ;ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ:: ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር አልፏል አንቺ ለኛ ጌጣችን ስስታችን ነሽ::

  • @meremseid8084
    @meremseid8084 7 วันที่ผ่านมา +9

    አይ መንግሥቱ ሀይለማራም እንደዚህ ነበር ፌደል ያስቆጠረ እናቴም ስንት❤❤ ግዜ ተቀጣች ❤

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 วันที่ผ่านมา +10

    ተመስገን እኔም አስተምሬአለሁ እናቴም እድሜዋን ያርዝመውና ተምራለች።መንጌ ከሰራቸው ታሪክ የማይረሳው ስራው።

  • @meselubekele
    @meselubekele 7 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናው መንግስቱ የተወልን ማስታውሻችን መስረተ ትምህርት የአሁን ፋሽስት መሪ ግን ዘረኝነት ሕዝብን መጨፍጨፍ ድርጊቱ ነው

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 วันที่ผ่านมา +3

    እኔም ከናቴ ጋራ ተምሬአለሁ መሠረተ ትምህርት ሰርተፍኬት የለዉም እድሜና ጤና ይስጠዉ መንጌ ማንም ገበሬ በጁ እንዳይጠነቁል ይል ነበር

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 วันที่ผ่านมา +4

    እማማ እረጅም እድሜን ይስጦት ዶክተር ቀሪ ህልምህን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ ጸጊና ዮኒ ቲቪ ሸልሙኝ ብላችሁ ላሽ አላችሁ አደል ለማንኛውም አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @user-gy4nr8ty3s
    @user-gy4nr8ty3s 7 วันที่ผ่านมา +11

    መሐይምነት ይውደም!በሚባለው ዘመን እንደነበር ቢቆይ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ ህዝቦቿ በሙሉ የተማሩ ይሆኑ ነበር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ነገሮችን የሚያስተምር ታሪክ መነሻ የሕይወት ታሪክን አንሰቶ እስከ አሁን የደረሱበትን በአይምሮ ውስጥ ሰንዶ በትክክል በቅደም ተከተል እንደዚህ መናገራቸው ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል በተመስጦ ላዳመጠው ጠንካራ እናት እና ልጅ እግዚአብሄር ጤናና እረጅም አድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማማ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት ክብር ምስጋና ለእናቶች ❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 3 วันที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ! እግዚአቡሔር እድሜ ይስጣችሁ :: የልጅነት ታሪካችንን አስታወሳችሁን

  • @miia2450
    @miia2450 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ ይላል።እኔም የመሠረተ ትምህርት ውጤት ነው።የጓድ መንግስቱ እድሜ የርዘም ጤና ይስጣየው።

  • @RigiatOma
    @RigiatOma 7 วันที่ผ่านมา +8

    መንጌን ማመስገን አለበት

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዮኒ የአባቱን ነገር አንደገና ስሩት አፋልጉለት ❤❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 วันที่ผ่านมา

    እኚህ የሚደነቁ እናት ናቸው:: ልጃቸው ስለ እናቱ ሲያወራ የሚታይበት ደስታ ልብ የሚያሞቅ ነው:: ለእናታችን ረጅም እድሜ ለሲሳይ ደግሞ የበለጠ ስኬት እመኛለሁ!

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 7 วันที่ผ่านมา +22

    የመሰረተ ትምህርት ቀልዶች እኮ ገዳይ ናቸው:: እነ ማዘር ሲማሩ በቀላል ምሳሌ ማስረዳት ጥሩ ነው ተብሎ 1 ማማሰያ ሲደመር 1 ማማሰያ ሲደመር 1 ማማሰያ ስንት ይሆናል ሲባሉ ዘነዘና ብለው ይመልሱ ነበረ😂😂😂 የእኛ እናቶች እኮ ሳይማሩ ሳይኮሎጂስቶች: ነርሶች: ኢኮኖሚስቶች ናቸው:: እድሜያቸውን ያርዝመው!!!

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 7 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ወላሂ

    • @Lguama
      @Lguama 7 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ነው እሚስቀው ሁሌ ቢወራ አይሰለችም

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 7 วันที่ผ่านมา +2

      ሙቀት+ሙቀት=አሰብና ጅቡቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ባልዲ+ባልዲ=በርሜል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@blueblueablueblue5904

    • @user-bc5wy6et9z
      @user-bc5wy6et9z 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @ChannelNatra
    @ChannelNatra 7 วันที่ผ่านมา +5

    እናቴም የመሰረተ ትምህርት ተማሪ ናት 😄 የነሱ ዘመን ወርቃማ ዘመን ነው አሁን ይሄን አስቀያሚ ጊዜ ሲያዩት እንዴት እንደሚያስጠላቸው

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 7 วันที่ผ่านมา +4

    መንጌ አንበሳው ጀግና

  • @Massimeme
    @Massimeme 7 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና እናት ጀግና ልጅ ያገሬ የአርሲ ስሬ እቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 7 วันที่ผ่านมา +1

    Have a big Respect for his mother and hope she will live longer life for her children!!! I love the way he was thanking her!!!

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา +2

    🚨WOW የሚደንቅ ታሪክ ነው ውጭ ሀገር ቤሆን ይሂ ታሪክ ተመልካቾ በጣም ብዙ ይሆን ነበር 🫶🏽👍🏽👍🏽 ችግሮ የ ህውሀት ትውልድ እስካልተያዝክ ድረስ ሊብነትም ስራ ነው ብሉ ያስተማረው የሊባውን የመለስ ዚናዊ መርህ ተከትሉ ማትሪክን ማለፍ እንኮን አልቻለም TH-cam እና tick-tock ላይ ሲሳደብ ውውላል

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዶር ጀግናው አባትህ እናመሰግናለን💚💛❤

  • @gizeworkatraga9849
    @gizeworkatraga9849 5 วันที่ผ่านมา +1

    You are telling my story. You take me back always there thank you for telling this story.!

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @seble6210
    @seble6210 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና እናት❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት:አስለቀሱኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 วันที่ผ่านมา +6

    ዘረኝነትን ክልል የመሰረተው መለስ ነው ።ያንን ያደረገበት ምክንያት ለህዝቡ ጥቅም ሳይሆን እርስ በርስ ለማጋጨት የነገሰበትን እድሜ አራዘመ።ኢትዮጵያ ለህዝቧ ቀርቶ ሌላም ዜጋ ሰርቶ ኖሮባታል ይኖርባታልም ።በዛን ግዜ የነበሩ ይመስክሩ

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 วันที่ผ่านมา

      Tikikil. Motewim bemetfo tarik yeminesu

  • @TigistGulilat
    @TigistGulilat 3 วันที่ผ่านมา

    Ye hagere lj endihun ye akste lj agot be ewnet I proud of you..enem endante mehon new yemfelg I wish Amlake yasakalgn

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 4 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ትዝታ አኔም ከእናቴ ጋር ተምሬያለሁ አባቴ አልማርም ሲል በግድ እየመጡ ሲወስዱት አስታውሳለሁ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ቤተሰብ

  • @faitumaahmed8212
    @faitumaahmed8212 2 วันที่ผ่านมา

    እኔም ከእናቴ ጋር 5ተኛ ክፍል እያለው ክረምት አብራት እማር ነበር ደስ ይላል ያለው ነገር ትዝ ይለኛል

  • @MariyAap-lh5ee
    @MariyAap-lh5ee 6 วันที่ผ่านมา

    የኔም እናት ተምራለች መሰረተ ትምረሰት ክብር ለመግስቱዉ አይለማርያም

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s 7 วันที่ผ่านมา +2

    መሸአላህ በጣም ደሥ ይላል

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 7 วันที่ผ่านมา

    The most important and lovely story to see it took me to that era❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 7 วันที่ผ่านมา +1

    Edeme tena yisetachewu blessed family❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሢሥ ዶ/ር እኔ እንግዲህ አብረን ብዙ ሥለኖርን ነፍሱን ይማርና የወንድሜም ጓደኛ ሥለሆንክ ሢሥ ነው የምልህ እና እነአደፍርስ ያለፉ ጊዜ እኮ የወደቀ አልነበረም አንተ የነሡ ባች አልነበርክም እንዴ ወይ ቦረራ ሥንት ታሪክ አለው

  • @dagnetamiru1347
    @dagnetamiru1347 7 วันที่ผ่านมา

    Big respect Doct

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 7 วันที่ผ่านมา +1

    We respect Guad Mengestu Hilemariam for Meserete temehert❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አላማህን ያሳካልህ

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 5 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ደስ ትላልችሁ ❤❤❤

  • @saeedasaeeda658
    @saeedasaeeda658 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 7 วันที่ผ่านมา +2

    Ye dero enatoch eko sayemaru be tefetero ye temaru nachew eko rejem endema le enatoch ❤❤❤❤❤❤

  • @Brye-p8e
    @Brye-p8e 5 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ወላሂ

  • @tersite858
    @tersite858 4 วันที่ผ่านมา

    የኔም እናት ከመሰረተ ትምህርት ነው እስከ 10 የደረሰችው ከ6 ልጆች ጋር!

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 7 วันที่ผ่านมา +1

    አረሲየጀግናአገርነትጀግናእናትክብረይገበዋታል❤❤❤❤

  • @suzitsegay1897
    @suzitsegay1897 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Waaaaaaaw so nice Family

  • @viber907
    @viber907 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዘንጠዋል ዛሬ!!!አባባል ሌላ ግዜ አይዘንጡም ማለት ነው??? ያምራሉ ቆንጆ ለብሰዋል.....

  • @user-dw2mz2vj4v
    @user-dw2mz2vj4v 7 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤ጀግና ቤተሠብ የልፋት ዋጋ ነው

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 7 วันที่ผ่านมา +4

    አራጁ እና ሰዉ በላዉ አብይ እና መሰሎቹ ደሞ እየጨረሰን ነዉ እንኳን ተማሩ ሊል መጌ ጀግና ነበር ለካ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 วันที่ผ่านมา +4

    ብዙ ትዝታ አለ አባባ ከበደ ፈተና ሲኮርጁ የጏደኛቸውን ልጅ ስም ሳይቀር ኮፒ ማድረጋቸውን የማይረሳ ነው የልጁ ስም ደርጉ ይባል ነበር :: $1:50 100 ሉክ ነበር ዋጋው እርሳሱን በትክክል ገልፆታል

    • @Lguama
      @Lguama 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂ስም ሳይቀር

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

    Enm.temeralhu❤❤❤

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 6 วันที่ผ่านมา +1

    የመንጌ ውጤት

  • @user-op9yg2ro4s
    @user-op9yg2ro4s 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 7 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ትዝ አለኝ ሰለመሰረተትምህርት ሲነሳ እነሱ ሊማሩ ሲሄደ ተከትየው እሄድ ነበር ::

  • @user-jf1wb9jy2y
    @user-jf1wb9jy2y 7 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @user-wx7zg4wi5i
    @user-wx7zg4wi5i 7 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ኤናት❤❤😂😂😂😂😢

  • @-EtagegnTube
    @-EtagegnTube 7 วันที่ผ่านมา +2

    Zare adegn negn betsb adergugn nebis teru negn subiscrub like amirgnali😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 7 วันที่ผ่านมา

    My mom lear in meseretetemehert then know dhe dighn with 🖋

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 4 วันที่ผ่านมา

    ሢሥ ካየኸው ወርካው ግን የቱ ጋር ነው አቶ ብሩ በሀርዛፍ ጋር ነበር

    • @endaledemeku3170
      @endaledemeku3170 4 วันที่ผ่านมา +1

      ዋርካዉ የሚገኘው ከቦረራ ወደ ጥርባ ገብርኤል ሲኬድ ጋራዉ ስር ነው

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 4 วันที่ผ่านมา

    መሰረተ ትምህርት ምድ ነው ? ቄስ ትምህርት ቤት ማለት ይሆን እሚገርም ነው 15 ሳቲም እርሳስ 20 ሳንቲም ደብተር ወይ ጉድ እኛም አሁን ኖርን እንላለን 🤔

    • @alomhossen7565
      @alomhossen7565 วันที่ผ่านมา

      ደጉግዜ😢😢እኔምደርሸበታለሁ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 วันที่ผ่านมา

    Hamle Graduate😂

  • @user-ef3jm7dm3p
    @user-ef3jm7dm3p 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

    • @fateo4493
      @fateo4493 7 วันที่ผ่านมา

      ደሥሥሉ