Ethiopian Music : Gebreshet Bitew ገብርሸት ቢተው (አደቡን ላስገዛው) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music : Gebreshet Bitew ገብርሸት ቢተው (አደቡን ላስገዛው) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 660

  • @ኢልሀምቲዮብ
    @ኢልሀምቲዮብ 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው አማራወች ስወዳችሁ እኔ ጉራጌነኝ ግን አማራወችን በጣም ነው የምወዳችሁ ቢኖር ለሀገሩ ቢኖር በባዲራው ሌላም ታሪክ የለው ይሄውነው አማራው እኔም እደናተ ባገሬና በባዲራየ አይምጡብኝ

    • @sofyamuhamd8372
      @sofyamuhamd8372 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢እ እህቴ በያለንበት የቤተሰብ ናፍቆት ገሎሳለ አማራወችን ቡዳወች ህዘቤን ቸረሱብን ወላሂ እያለቀስኩ ነዉ የታፍኩት

    • @Asalfkellie
      @Asalfkellie 4 หลายเดือนก่อน

      በኢትዮጵያ ቀልድ የለም
      እኛም እንዎዳችኋለን ጉራጌዎች ❤❤

  • @nahomkidane9320
    @nahomkidane9320 3 ปีที่แล้ว +16

    l love amhara peoples.... yaze gojay from Eritera ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 2 ปีที่แล้ว +2

      We love you back 🇪🇷 🇪🇹

  • @Abitube35
    @Abitube35 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ገብርዬ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን አብሮ በመዝመት ታሪክ እየሰራ ነው ❤❤❤❤❤

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስወደው አላህ ይጠብቀው ያርብ እንደ እሱ አይነት መንታ መንታው ይወለድ ወላሂ ሀገሬ ስገባ ከድል በሆላ ባህር ዳር ሂጀ ባየው ደስታየ ነው ከቤት አማራ ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤
      ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ ፋኖ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว +52

    አማራነቴ ኩራቴ ጎጂም ወስጤ ነው እንኮን ልጅ ተወለደበት አማራ ይልምልም ኢትያ ለዘላለም ትኑር

  • @tigitube2789
    @tigitube2789 5 ปีที่แล้ว +58

    ቆንጆ ስራ ነዉ አትነካኩን እኛ እድህ ዉቦች ነን አማራነት ኩራት ነው

  • @user-do2pq7qe5w
    @user-do2pq7qe5w 4 ปีที่แล้ว +6

    ማንነቴ አማራ ነው እነኔቴ ኢትዮጵያዊ ነው አማራ የኢትዮጵያ ውበት 💚💛❤

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +222

    አማራ እኮ ፍቅር ህዝብ ነው ታልደረሱበት የማይደርስ
    የኢትዮጵያ ኑጉስ አማራ
    ጎጃም
    ጎዴር
    ወሎ
    ሸዋ
    ውድድድድድድድድ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 5 ปีที่แล้ว +12

      አማራ ለዘላለም ዩኑር አማራ ካለ ኢትጽያ ምንም አትሆንም

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว +4

      Betekekle amhrant ethioipawnt new

    • @mnmnmnmn2777
      @mnmnmnmn2777 5 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤

    • @tiiiohth6ghjifgjj898
      @tiiiohth6ghjifgjj898 5 ปีที่แล้ว

      Gonder nta kurata amara fiqer bcha new ymyshnfew

    • @tiiiohth6ghjifgjj898
      @tiiiohth6ghjifgjj898 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b 4 ปีที่แล้ว +5

    እናቱ የወለደችው ጀግና💚💛❤አማራ መሆን መታደል ነው እንኮአንም ጎደሬነኝ የቴዎድሮስ ዘር!!!!

  • @user-ro3dp9qm5f
    @user-ro3dp9qm5f 5 ปีที่แล้ว +142

    ያባ ኮስትር ልጅ የወንዶች ቁና
    ጎጃም የበላይ ነው የዛ ሳተና 💪💪

  • @Hope20437
    @Hope20437 5 ปีที่แล้ว +6

    አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጲያዊነቴ ምንነቴ አላህ አገርና ወገኔን ከክፉ ጠብቃቸው

  • @bahirdartoday2229
    @bahirdartoday2229 5 ปีที่แล้ว +7

    ገና ብዙ ነገር እጠብቃለሁ !!! ወንድም!!! እንደዚህ አይነት ቆንጆ ስራ እንደምታበረክት እርግጠኛ ነኝ!!! ዘና ብየበታለሁ!!!

  • @user-bz2lr7um9q
    @user-bz2lr7um9q 5 ปีที่แล้ว +47

    ውድ ያገሬ ልጆች የነገዋ ቅድስት ድንግል ማርያም አሳባችሁን ትሙላላችሁ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ና ህዝቦቹዋን ሰላም ያርግልን ዘንድ ምልጃዋ አይለየን 💚💛❤🙏

  • @user-oc4iq2ie9w
    @user-oc4iq2ie9w 5 ปีที่แล้ว +77

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ የጀግና ዘር የነበላይ የሽፈራሁ ወዘተ

    • @mu-ue1gs
      @mu-ue1gs 5 ปีที่แล้ว

      Ye mengstu ye haileslase shintamoch wezete kkk

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 5 ปีที่แล้ว

      grmay aki
      Lebo, enya eko nen gonder, wollo, ena shewa wst tewageten fesam weyanen adiss abeba wst yasgebanew

    • @alamalam6923
      @alamalam6923 5 ปีที่แล้ว +2

      እንግዳሳ አቦ አማራ ነት ይለምልም

    • @mohammadwolloyew3282
      @mohammadwolloyew3282 5 ปีที่แล้ว

      grmay aki
      Hhhh, donkey is a name given to Ur banda grandfathers by menilik 🤣😅

    • @zufandimessi3254
      @zufandimessi3254 5 ปีที่แล้ว

      Ye Ethiopia miseso eko amaranew amara bemehon korahu

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 ปีที่แล้ว +11

    ልዑል እግዚአብሔር ከሚመጣው ጥርጊያ ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያ ወዳጆችን!!!

  • @derbamihret506
    @derbamihret506 5 ปีที่แล้ว +24

    ጥሎብኝ ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃ እወዳለሁ ።
    አማራዬ ከፍ በልልኝ ፣ አረንዛው ጎጄ ውስጤ ነው ።

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t 5 ปีที่แล้ว +6

    ያበደ ነው እንዲያ በል እማ
    ውድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z 5 ปีที่แล้ว +4

    ደሞቼ እንዴት እኮ እንደምወዳቹ ነፍጠኛ ትምክህተኛ አማራ ነኝ ኩራቴ ጥግ ድረስ እንደ አፄዎቹ አባቶቼ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💪

  • @tanosbarket5598
    @tanosbarket5598 4 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ባልሆን ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድምፅህ ዋው ነው የኢትዮጵያ ዋልታ መከታ አማራ ለሀገሩ የሚሞት ቆራጥ ዘራችሁ ይብዛ

  • @sabaethiopiawit8090
    @sabaethiopiawit8090 5 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ድምፅ ዋው😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @sisi5535
    @sisi5535 5 ปีที่แล้ว +15

    እፍፍፍፍ የሀገሬ ትዝታው ሊገለኝ ነው
    ጀግኖች በርቱ በጣም ምርጥ

    • @user-rl9xh4pn9y
      @user-rl9xh4pn9y 5 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @sisi5535
      @sisi5535 5 ปีที่แล้ว

      @@user-rl9xh4pn9y ጤና ይስጥልኝ

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n 5 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ሁኘ በመፈጠሬ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ የጀግኖች መፍለቂያ ዘረኝነት የማያውቀው ነፍጠኛው አማራ ዘላለም ንገሱልን ድምፀህ ዋውውነው

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 5 ปีที่แล้ว +2

    ባህሉን የጠበቀ ነው በረታ ደሜ ውስጦቼ እደዚህ አይነት ነበረ መስማት የምፈልግ ታክስ

  • @user-jb1jm4lp8y
    @user-jb1jm4lp8y 5 ปีที่แล้ว +25

    ዋው ጀግናው ያ አማራ ልጅ በርቱልኝ

  • @user-mz6br6vs7g
    @user-mz6br6vs7g 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ዊነቴኩራቴ አማራነ ማንቴ እደትመታደልነው እሞትን እምበዛጀግኖች ነን እኛአማራወች ስወድህ ምርጥ ናቆፍጣና ወንዳወንድነህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +123

    ጥሎብኝ አማራ ውስጤ ነው ያበደ ነው

    • @user-br9oy3xy7o
      @user-br9oy3xy7o 5 ปีที่แล้ว +1

      Hello

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-br9oy3xy7o hii

    • @islamnura9882
      @islamnura9882 5 ปีที่แล้ว

      አቺ ልጅ ስወድሽ ማር

    • @islamnura9882
      @islamnura9882 5 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ቆንጆ

    • @Hananmybestlive
      @Hananmybestlive 5 ปีที่แล้ว

      ውድድድ ማማዬ

  • @user-pi8qf3ur4j
    @user-pi8qf3ur4j 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ገብርሸት ምርጡ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ለማየት ያብቃን

  • @user-wk7rm9il1v
    @user-wk7rm9il1v 5 ปีที่แล้ว +10

    የ ጎጃም ነኝ የ በላይ ዘለቀ የወንዶች ቁና 💚💛❤😍👍

  • @lizagetie8566
    @lizagetie8566 4 ปีที่แล้ว

    የኔጎምላላ ድምፅሕ ብቻ ወኔ ይቀሠቅሣል ምጊዜም ጀግና ነው ጎጃም ወለላው ውሥጤነው ሀገሬ

  • @phone7761
    @phone7761 5 ปีที่แล้ว +13

    የሰው ልክ አያውቁም ምድረ ዘላን ዝም ብንል እውነት መሰላቸው ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀነቁ

  • @user-cy6ef3ws5j
    @user-cy6ef3ws5j 5 ปีที่แล้ว +6

    ጣሊያን ብትመጣ አለዉ መመለሻ እንግሊዝ ቢመጣ አለዉ መመሻ
    እኛን የቸገርን ሀበሻ ላበሻ
    እር በእግዚአብሄር እንዋደድ
    ዘላለም ላንኖር

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን 2013 ላይ ነው ደስስስስ የሚለው በይበልጥ ይሄንን መስል ሙዚቃ በዘመነ ጁንታው እስስስስስስስስ

  • @user-mn5zj4zm1u
    @user-mn5zj4zm1u 5 ปีที่แล้ว +6

    እረ እሰከዛሬ የት ነበረኩ
    አቤት ማማራች እኮ
    ያዝ ጎጃም የበላይ ልጆች 😍😍😍

  • @kbzbarca6667
    @kbzbarca6667 5 ปีที่แล้ว +141

    ተቀበልማ……
    የአማራ ልጅ ያንሳኝ ክርስትና፤
    ማተቡ ጥብቅ ነው አይፈታምና፡፡

  • @HananHanan-pp5kn
    @HananHanan-pp5kn 5 ปีที่แล้ว +10

    ዋውው ቆንጀ ነው በርታ ጎጀም የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያ ውድድድድ

  • @selamyoutube4255
    @selamyoutube4255 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ያገሬልጆች ነሩልኝ ""እደውጥሎብኝ ቀረርቶ ሥወድ ቆፍጣው ያገሬልጁ ከአጣዬ ጎጃም ጎደር ምናለብቻ እዲያው ነው ፍቅሩም ያቃልጥላቻ!!!""!የአማራልጅ የጥት የጥዋቱ አሣልፎ አይሠጥም ያልፋል ሂወቱ ያዝ ያገሬ ሠውውው አት ሽቅርቅሩሩሩሩሩ😍😍😍😍😍😍

  • @wubalemabebe9573
    @wubalemabebe9573 3 ปีที่แล้ว +1

    ...... Listen Everybody...Amahara voice its grievance after a long justified patience.....

  • @almazzeyneb9667
    @almazzeyneb9667 5 ปีที่แล้ว +14

    ዘራፍ እያለ የሚፎክረው
    የአፄዎቹ ልጅ የኢ/ያ ዋናው

  • @sayedmohammad1758
    @sayedmohammad1758 5 ปีที่แล้ว +50

    አማራ መዴራጄቱ አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን ግዲነው በውጪ ያለውም ይገባል ኢሻአላህ

    • @ponsum1625
      @ponsum1625 5 ปีที่แล้ว

      ሡሡሑሁ ሥርዓት

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew1581 5 ปีที่แล้ว +23

    የአማራ ልጅ ያንሳኝ ክርስትና፤ ማተቡ ጥብቅ ነው አይፈታምና፡፡

    • @user-yq2zn2tx7r
      @user-yq2zn2tx7r 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍🇲🇱🇲🇱

  • @ፍቅርየወሎየዉ
    @ፍቅርየወሎየዉ 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግናው አማራ በረቱልን ሁሌም ተጎናችሁነን ፍቅር አማራ

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አ1ኛ ነው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የሰራዊቱ ጌታ🙏🙏

  • @tisgetisge2558
    @tisgetisge2558 2 ปีที่แล้ว

    እግዚር. ይጠብቃችው. የተገፋችው. አማራ. አፋር. ድል ለናተይሆን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว +92

    እረ ሆድ ባሰኝ 😭 እረ አገሬ መቸነው ትንሳየሽ 😭😭

    • @mebrat5670
      @mebrat5670 5 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ትዝታ

    • @ritashababa2754
      @ritashababa2754 5 ปีที่แล้ว

      እናተእኔ ደሜ ሞቀኝ

    • @user-ro3dp9qm5f
      @user-ro3dp9qm5f 5 ปีที่แล้ว

      😍😘😘

    • @abebe7017
      @abebe7017 5 ปีที่แล้ว

      anchilsh yemalaybet bota yelem ende?????? yagere lij silhonsh gin alselechwshm

    • @samfasil1871
      @samfasil1871 5 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኘዋ አማራ ሀይ

  • @madesign21
    @madesign21 5 ปีที่แล้ว +37

    🥀እውነት ለመናገር የሀገር ፍቅር አይድረስ ነው ምንም ሁን ምን እንደ ኢትዮጵያ አስብ የሰፈርህን አልያም የአካባቢን ባህል ስታይ ይነዝርሀል በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለው አማራነት ደግሞ ውስጤ ነው🌹🌹🌹መስቀሉን አያችሁ ለዛ እኮ ነው አማራ ውስጤ ነው የምል ህግ እና ስርአት ባህል እና ኢትዮጵያዊነትን አጥባቂ ናቸው ሰው በዘመናዊነት መንፈስ አልታወረም ንፁህ ማህበረሰብ ሴቶችን ብታዩ ኮስሞቲክ የሚባል አያውቁም ጎጃም ወሎ:ጎንደር:ደብረ ብርሀን.....

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว +6

    ገብርሻ የወዶች ቁና በርታ ብዙ እጠብቃለን

  • @amanueladdis7989
    @amanueladdis7989 5 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ምነው ምነው በአትነካኩኝ ምነው አይዞሽ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽ ደርሶል

  • @betawef9713
    @betawef9713 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነተኛው ነፍጠኛ አፈር ልሁንልህ ቀጥልበት ገና ይውጣል የአማራ ታሪክ እደድሮአችን እንሆናለን

  • @user-xh8kc1nj2g
    @user-xh8kc1nj2g 5 ปีที่แล้ว +4

    ኦፉ ሀገሬ ወይ ትዝታ ወይኔ ስደት ጎጂየ💒💓💓💓💓💓

  • @etabebabekele4485
    @etabebabekele4485 5 ปีที่แล้ว +7

    💪💪💪😍😍😍😗በርታ ነፍጠኛው ጎጃሜ በጣም ድንቅ ስራ ነው 💚💛❤💕💕💕✊✊✊

  • @sadiasadia6702
    @sadiasadia6702 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እምንሰማበት ስደት እሚቆምበት ዘመን ያምጣልን አገራችንን ጌታ ሆይ ጠብቅልን

  • @user-px5yg2is5m
    @user-px5yg2is5m 2 ปีที่แล้ว

    አረ በተግባር ይሁን ይህ ፍከራ ስንት ጀግና እያለ እናት ህፃን ታረደ 😬

    • @yaredtadele-tw5go
      @yaredtadele-tw5go 4 หลายเดือนก่อน

      በተግባር ከፊት ተሰልፎ እየተዋጋ ያለ ጀግና ነው ገብርሸት💪💪

  • @belaynehbirhan5986
    @belaynehbirhan5986 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የወደድኩት ኩራት ናችሁ የኔ አማራ የኔ ጎጃም

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህህ እንኳን የወንድ የኔንም ልብ ቀስቀስው እውነት ሀገሬ ናፍቀኝ እቁ አማራ ነኝ

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 5 ปีที่แล้ว +3

    Oooo my god😇🙏👼 ጎጃሜ በመሆኔ እኮራለሁ እ ር ይመስገን ያውም ዳሞቴ ምን ያክል ያስደስታል ከጀግና ዘር መወለድ

  • @ethiopiaamrawet2964
    @ethiopiaamrawet2964 5 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ፍቅር ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ኑሪ💚💚💛💛♥️♥️♥️ኑሩል

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋውውውው አሪፍ ነው በርታልኝ የኔ ቅብርር ጅግና ውይኔ አገሬ ናፍቀኝ እስኬ እደኔ ሀገሩ የናፍቅ ማነው

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 5 ปีที่แล้ว +6

    ጎጃም የኔ ምርጦች ኑሩልኝ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @desalewyismaw8781
    @desalewyismaw8781 5 ปีที่แล้ว +6

    አማራ በመሆኔ እኮራለሁ የጀግና ዘር

  • @alamalam6923
    @alamalam6923 5 ปีที่แล้ว

    አማርነት ይለምልም በእውነት የንየ ጀግኖች ጥሎብኝ ጀግና እወዳለሁ ወሎ ጎጃም ጎንደር

  • @almazzeyneb9667
    @almazzeyneb9667 5 ปีที่แล้ว +31

    እምቢ በል አማራ ስምህም ያስፈራል እንኳን ፉከራህ

  • @መኪይYoutube
    @መኪይYoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥወደዉ 💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እር ምነዉ ምነዉ ዋውውውው

  • @birhanuyeshiwas5735
    @birhanuyeshiwas5735 5 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ጎጃሜ ምን ላድርግህ ፣ ወደር የለሹ አማራ

  • @hawamohammed8467
    @hawamohammed8467 5 ปีที่แล้ว +1

    አረንዛዉ ጎጄ. ወሎየ ነኝ. እንካን አማራ ሆንኩ

  • @destawtube
    @destawtube 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የምናነሣ አማራ ብቻ ይሁን አማራነታችንና ክርስቲያንነታችን ያኮራናልጅ አያሣፍረንም

  • @user-fk7fu2gc7x
    @user-fk7fu2gc7x 5 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-dx5tz3nr5k
    @user-dx5tz3nr5k 4 ปีที่แล้ว

    አማራነት
    ኩራትነው ክብርነው የጠላንይጠላ አማራነቴክብሬ ማንነቴ አቤት መታደልነው አማራ መሆን

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ እሚል ሥራነዉ ደሞ ድምፃህ ያምራል

  • @user-lf5lj4mh8e
    @user-lf5lj4mh8e 5 ปีที่แล้ว +1

    እረወዳያ አበዙት አበዙት እዉነትነው ዋው ያበደነው

  • @abbysinai4641
    @abbysinai4641 5 ปีที่แล้ว +4

    Ye gegena zer Amhara!!! Proud of my people 👌👌👍👌👌

  • @user-lp5ig3pf5b
    @user-lp5ig3pf5b 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ያምራን አማራነቴ ኩራቴ ነው💔💔💔💔💔በርታልን የኛ ጀግና ድምፅህ ያምራን👍👍👍

  • @TINATO73
    @TINATO73 5 ปีที่แล้ว +4

    ባለታሪክና ጀግና ህዝብ!

  • @rozamozazayedesewakulu8462
    @rozamozazayedesewakulu8462 5 ปีที่แล้ว

    Uffffffffff.....miss u Ethiopia

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +5

    አማራነት ክብርነው ኩራት ነው ሽዋ ጎጃም ጎንደር ወሎ ውስጤነው

  • @user-cv7ts6ek6e
    @user-cv7ts6ek6e 5 ปีที่แล้ว

    አርበኛው በላይ ዘለቀ ሀገር እናታለም ጎጃም ሁሌም ውስጤ ነሽ

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 10 หลายเดือนก่อน

    😢አላህ ይጠብቃችሁ ሀገሬን ምነካት

  • @user-tz8jh2zx3g
    @user-tz8jh2zx3g 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራነት ኩራት ነው ዋው ነው ድምፅህ ያምራል

  • @xxhxcbnnjxjxhxh9294
    @xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 ปีที่แล้ว

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ደሞቸ ዘራቹሁ ይለምልም ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው አማራ

  • @badolmiah3299
    @badolmiah3299 5 ปีที่แล้ว +8

    ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ስላማችሁ ይብዛ አማራዬ

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም አማራ ሆንኩ አማራነቴ ኩራቴ ነው

  • @mattematte5246
    @mattematte5246 5 ปีที่แล้ว +3

    Yabalye legie naw yaza satna yasema teru koratu gagien❤❤❤ brta aref sera naw

  • @roshinaethiopia9365
    @roshinaethiopia9365 5 ปีที่แล้ว +3

    የጀግና ዘር ኩሩ አማራዬ ያዝ እንግዲ

  • @ጋሻናጦር
    @ጋሻናጦር 6 หลายเดือนก่อน

    አማራው ተራራው 💪✊🏽💚💛❤️
    ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል💪✊🏽💚💛❤️ ግሩም ስራ 🙏

  • @zelekeagalu7783
    @zelekeagalu7783 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw.....betam des yilal.....nigarechaw....waqtawi nw

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 6 หลายเดือนก่อน

    Edeat yamral ye nea kojo equn mesariawu Melku yimarkal tsim zemenmana ye bhardar Asa❤❤❤😍😍😍😘😘

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b 5 ปีที่แล้ว +1

    wawooo love music
    💚💛❤️ Ethiopia hagery selameshe yebetha

  • @user-kh1zi6ok7r
    @user-kh1zi6ok7r 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍ ልስራበት ስራየን በበተሰብ ናፍቆት ልገሉን ነው

  • @user-hb3od9oz5h
    @user-hb3od9oz5h 5 ปีที่แล้ว +30

    ዌየ አማረ መሆኒ እዴት እደሚያሰደሰተኝኝ ኑሬሉኝ ማሮች 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌👈

    • @user-ug5tl1fn4d
      @user-ug5tl1fn4d 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ ነፍጠኛው አማራ ወይኔ አማራመሆን መታደልነውዋው በርታወንድም ጥሩስራነው

    • @youssefdirany4695
      @youssefdirany4695 4 ปีที่แล้ว

      😭😢😢😭💚💛❤

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว

    abiet Wubet,, Gojjam mewoled endiet yakoral wogenochie,, nekakaw eski ye Belay Zeleke zer,, andegnayitu negn like adrgugn ye Bichenewa 👏👏

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ መሆን መታደልነዉ

  • @senaytmelkamu9768
    @senaytmelkamu9768 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የአማራ አበሳ ወሎ ጎጃም ጎድር ማሮች

    • @tigistsileshi4135
      @tigistsileshi4135 5 ปีที่แล้ว +1

      ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አማራ ደሞቸ

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዉ ደሜዋ ዲምፅህ ልብ ይነካል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 6 หลายเดือนก่อน

    አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር 😍💪🇧🇯

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ልቤ ተናወጠ 👌👌👌👌👌👌💐💐💐💝💔💔💋

  • @sifaandereje6137
    @sifaandereje6137 5 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuwu sehamir esikisi sewedi endi ayinet music ye amere hizbi fiqr wudideee 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ssewayefikirsew3700
    @ssewayefikirsew3700 5 ปีที่แล้ว +8

    በሃሉን የጠበቀ ስራ ነው በርታ ወንድማችን

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ አቦ ይመችህ የኔ አንደኛ

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 5 ปีที่แล้ว +1

    The proud Amharas, the humble, God fearing people who love their Ethiopian identity! Just organic....time to rise up and buried the banda-traitors.

  • @user-kc7uz5cp3b
    @user-kc7uz5cp3b 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውምርጦች
    ሁሌምስላማችሁይብዛ አማራወች

  • @fasikadamtie573
    @fasikadamtie573 3 ปีที่แล้ว +2

    amahara lezelalemu yenurrrr