Melly you are amazing, the knowledge you have about Ethiopian food is great. You know your stuff. I am learning a lot from you. Thank you very much and keep it up. 😘
l shampo dest weha aedrgsh esat sheta Kongo yenerwael u have do on the stove bot after water and shamp mixed after middle fair can get good smile in the house
መልኩን ስጠን እንጄ ሙያ ከሜሌዩ እንማራለን !!!
በጣም እናመሰግናለን ጥያቄያችንን ስለመለሽልን! በጣም ብዙ ሙያም እየተማርን ነው😍
መልካም ቀን ይሁንልሽ❣
Melly you are amazing, the knowledge you have about Ethiopian food is great. You know your stuff. I am learning a lot from you. Thank you very much and keep it up. 😘
በጣም ቆንጆ ድልህ!!!!
Enamsegenalen konjo aserar new meli tebareki
ትልቁ ነገር መብሰሉ እና ዘይቱ ለማቆየት ይረዳል በጣም ቆንጆ ነው የበርበሬው ቀለም በጣም ነው የሚያምረው 😍ተባረኪ የኔ ቆንጆ😘🥰
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው ድልህ በጣም ጣፍጭ ነው አመሰግናለሁ
በርቸ የኔቆጆ ባለሙያ ናሽ
ምርጥ ትክክለኛ ባህላዊ ድልህ👌👌👌😍🌹
በርቺ እጅሽ ይባረክ
በጣም እመሰግናለሁ እናቴ የጎንደር ሴት ነበረች በዛ ሀገር ባህል ሴት ልጅ በብትን በርበሬ ወጥ አትሰራም እና እኛ ቤት በትንሽ እንስራ ይዘጋጅ ነበር እናቴንአስታወስሽኝ
በወሎም እንደዛው ነው በአጠቃላይ በአማራ
በጣም አመሰግናለው እህቶቼ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን እሴቶችን ማወቅ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኛ ኢትዮጵያኖች ብዙ ደስ የሚል ሙያ ባህል አለን መኩራት አለብን የገጠር የከተማ የደሀ የሀብታም የሚባል ነገር መቆም አለበት ተባረኩልኝ
Thank you melat youre so Amezing and love it how do you explain oure culther
በጣም ጎበዝ ማጥንት ለምን እንደሚጠቀሙ በደንብ ገልጠሽዋል ክብር ለናቶች ሞያ 🙏🙏🙏
አንቺም በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ 🙏🙏🙏
በትክክል የሀገራችንን ባህል ትገልጭዋለሽ? ተባረኪ
ሜሊዬ እናመሰግናለን
ጎሽማማየእጅሽይባረክባለሙያነሽ
Proud of you!!!!
You are amazing! God bless you.
እሚገርምሽ አዲስ በርበሬ መቶልኝ ያንቺን ድልህ እየጠበኩ ነበር ጠይቄሽ ነበር በጣም አመሰግናለዉ
ጎበዝ ነሽ መቸም በርቺ
እጅሽ ይባረክ ሜልየ በርች
Harif balemuya nshe yemetamri wow
የኔ ወርቅ
እናመሰግናለን ውዴ ጎበዝ🙏
Wow gobeze
Gobez! Thank u for sharing.
እናመሰግናለን
Yetimatim dilih aserar
Thank you for sharing Melly!
እንዴት ነው የቤትሽን የበርበሬ እና የሽንኩርት ሽታ የምታጠፊው
Melly all your cooking are fantastic we learning many nice things from you continue the good work GBU🙏🙏🙏
Betam enamesegenaleni berechi yachi ayenete beredesete yete enagegnileni
Original Ethiopia✌
Finally Mellye it’s looks mouth watering 😋👌thank you for sharing 👏🏾❤️Tebarekiligne 🙏🏾
ባለሙያ ነሽ በርች 💕
nice explanation and thank you
በጣም እናመሰግናለን
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ተባረኪ የኛ ባለሙያ
Gadb bless you dear
ማሻአላህ
💯🥇🏆🏅❤💐🙋♀️from London
Thank you so much ❤️ betham yemyakatel berebre algne ahune eseralehu
Wow!! My grand ma used to do it. but she used *masero*.You got it. Well done!!
Melly betam enameseginalen ,ene ayiche alawkim neber ,konjo moya new yayehut ❤🙏
Gobez.👍
wwoww bexam arif new enamesegenalen
በጣም አመስግናለሁ የሚያጥኑት ለሽታ ይመስለኝ ነበር። እንደነሱ ብልህ ያልሆነው ለምን ይሆን
በራሳችን ስለማንተማመን የሰው ነው ምኮርጀው ሳርዬ እኔም አመሰግናለው
Wowwwwww
የኔ ጣፋጭ እንደት ነሽ እህቴ በረችልኝ ማረ።
አለሁልሽ አለሜ አመሰግናለው
ጎበዝ
Tank you mally be blessed!!
👍 u know what u talking about good job
Çest parfait 👌merci melly ❤❤
የኔ ቅመም አመሰግናለሁ ለትምህርትሽ
Melu thank u
U are z best!!!
አመሰግናለሁ
በርቺ
የጥንት የጠዋተን ሙያ ከነ አመጣጡ ነው ይዘሽልን ምትመጭው ሜሉ ይሄ ሁላ እውቀት ግን ከማን እንደቀሰምሽ ማወቅ እንፈልጋለን😀 በዚህ መልኩ ድልህ አላቅም ነበር እንደሚሰራ እናመሰግናለን
ዌል እንግዲህ አልናገርም ብዬ ነበር ከጠየቅሽኝ ምን ላድርግ ከሀርቨርድ ነው
😀😀👍
Hi melly teyake nebereghe esat laye mene yahel akoyeshew ba gemet please maleshelege mesrat selefeleku newe txs appreciate
ከ30-45 ደቂቃ ቀስ ባለ እሳት በቂው ነው
@@Mellyspicetv txs melleya for ur respond appreciate 🙏
Thank you my dear.
ኣሪፍ ነው thank you for sharing 👍
ገጠርን አስታወሽኝ melly
ለሚያቃጥል በርበሬ መፍትሄው ምንድን ነው እባክሽ
ሜሊ ሰወድሺ
ክበሪልኝ የኔ ውድ
Thank you
Gobz
Just wow!!
Gobez😍
የድልህ ማስቀመጫ እቃ የሚታጠነው በወይራ ሳይሆን በኮረሪማ ልፋፊ ( ኮፈን), በደረቀ ቀይ ሽንኩርት ልጣጭ እና በጥሬ አብሽ ነው የሚታጠነው
የኔ እመቤት ማስተካከያ አድርጊ እሺ
እታለማሁ የምታውቂውን ስለነገርሽን በጣም እናመሰግናለን። ነገር ግን አንቺ የምታቂው ያንን ዘዴ ስለሆነ ሌላው ስህተት ነው ማለት አይደለም
ልዩ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ ሜልዬ እኔ እናቴ በቅርቡ በርቤሬ አዘጋጅታ ልካልኝ ነበር እና አብሽ ጨምራበት መረር ይላል እና ምን አልባት ድልህ ብሰራው ይጣፍጥ ይሆናል ብዬ የድልህ አሰራር ስፈልግ አንቺን አገኘሁሽ እስቲ መልዕክቴን ካየሺው መፍትሄ የምትይውን አስቀምጭልኝ ይመራል ግራ ገባኝ ደሞ ብዙ ነው የላከችልኝ እዳይካፍት ብዬ አልነገርኩዋትም አብሽ በዝቶበት መሰለኝ ሽሮውም እንደዛው።
አመሰግናለው ትግስትዬ ሽሮውን ሌላ ሽሮ ያለቅመም ፈጭተሽ ቀላቅይበት።በርበሬው ግን ድልህም ብትሰሪው ምንም ያህል ለውጥ አያመጣም ሲቀመጥም ደግሞ መምህር እየባሰ ነው የሚሄደው።ስለዚህ መምረሩን ለማመጣጠን ጨው ጨምረሽ ድልህ ስሪው እና ቶሎ ቶሎ በልተሽ ጨርሺው
@@Mellyspicetv እሺ እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ ሚሉ ብሩክ ነሽ።
tnx weda
Bale moya, I wish you were my neighbor😃
😂I have friend like you.
Amazing women 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you!
ምን ልበልሽ ቅመሜ እናቴ ልክ እንዳንቺ ባለ ሙያ ናት ጥር ያለች የነካችዉ የሚጣፍጥላት እንዳንቺ ምን ያደርጋል የባለሙያ ልጅ ገልቱ ይሆናል ምክንያቱም ልጅ የሚሰራዉ ስለ ማይዋጥላቸዉ ሌላዉ አይታቹ ልመዱ የሚል ነገር ባዉቸ ደግነቱ ስይዘዉ ምንም አያቅተኝም እንጀራ ግን በፍፁም አይሽተካከልልኝም ዶሮ ምናምን ምንም አልልም so gobez neshi
ክክክክክ ጎበዝ እኔም እናቴ ጎበዝ ነች እኔ ሥራየ ሥለማይጥማት አታሠራኝም ዶሮም አድሥ አበባ ነው የለመድኩት
ሜሉ አያቴን አስታወሽኝ አመሰግናለሁ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
አመሰግናለው ሀና እኔም አከብርሻለው
ወደድኩት TANQU
ድቁስ ማለት ጨው በቅመም ለመነስነስ የሚደረግ ነው ድልህ ለወጥ እዲሁም በትኩስ እጀራ ይበላል አዎዜም እዲሁ ለጥሬ ስጋ
Bravo
Yammmmmm
awaze. meditat mawaki efeligalehu
Enmesgenln barchi batm gobaze mesh adenaksh ng💔💔💔💔
ቀለማም ነው በርበሬው
ይሄው ትኩስ እንጀራ አንድ ማንኪያ እርጊልኝ ምምም ጣፋጭ ነው ተባረኪ
እሺ ነይ ፍቅሬ
😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌
👍👍👍
👌👌👌👌😍
ማሬ ሜሉ በሽክሽክ በርበሪ የበለጠ ይመረጣል ይጥማል ጨው ውሀ በማፍላት ማገንፋት ከዛ በዘይት በነጭ ሽንኩርት ኮሮሪማ ጤናዳም አዝመሪን ድቄቱን በመጨመር ማቡካት ከዛ ዘይቱን በዛ አድርጎ ማስቀመጥ ቀዝቃዛ ቦታ ውዴ ሞክሪው
አመሰግናለው መሀመድ አንተ ያልከው ለማባያ ነው የሚሆነው ይሄኛው ግን ለውጥ መስሪያ የሚዘጋጅ ነው።ያንተ በጣም ነው የሚጣፍጠው እንደውም እንኴንም አስታወስከኝ ክበርልኝ በቅርብ አሳየዋለው
ሜሉ እሕቴ ሴት ነኝ ስሙ ሙሀመድ ስለሚል ነው እናት እባላለው የኔ ባለሞያ እሕት በርቺ
እሺ እናትዬ ክበሪልኝ
😘😘😘
እንዴት ነው ቅመም አይገባበትም እንዴ።
🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐💖
Is "dilih" and "dekus" the same ende?
አይደለም እሩትዬ ድቁስ ጨው ከቅመም ጋር ተወቅጦ የሚዘጋጅ ነው ነገር ግን አዋዜንም ድልህንም በአንዳንድ ቦታ ድቁስ ብለው ስለሚጠሩት ነው
This is the original one and that is how my mom did
አመሰግናለው ፈትለወርቅ
Yn konjo btm nw mamezagnw weddddddd nw maregishe nurlgn wude
አመሰግናለው ሳዲያ አንቺም ባለችበት ሰላም ሁኚልኝ
Ameeeen le hulachenm salemun yabizalin yn liyu
እረ አንቺን ያገባ ታድሎ ሲበዛ ሙያተኛ ነሽ ተምነግርሽ በላይ እኔም እዳቺ ሙያተኛ ብሆን ታድሌ ቀናሁብሽ በሙያሽ
l shampo dest weha aedrgsh esat sheta Kongo yenerwael u have do on the stove bot after water and shamp mixed after middle fair can get good smile in the house
I don't know you cook dellhi I only know you mix it with very warm water
ጎነዝ ነሽ። ግን የድልህ በርበሬ የተለየ ነው አዘገጃጀቱ። የድልህ በርበሬ ልክ እንደ ሚጥሚጣ ቤት ውስጥ ብቻ የሚዘጋጅ ነው ወፍጮ ቤት አይሄድም።
አመሰግናለው love ነገር ግን እኔ ባጠናውት መሰረት ኤሌትሪክ እንኳን ሳይኖር የውሃ ወፍጮ ነበራቸውና እና እስፈጭተው እንደሚጠቀሙ ነው የማቀው እሁንም ይጠቀማሉ ድልህ
ምትሰሪው አሪፊ ነው,ድምፅሽን ግን በጣም ነው ምጠላው ,ወሬ
ጎበዝ
Thank you!