thanks for supporting me every one family & all friends for SUBSCRIB me like & Share ; nice comments Keep appreciating it and correct me if I make a mistake, thank you very much 🙏❤
Wow all I was thinking was all that berebere you how I wish I have that home made berebere, please send some🤗I live how vibrant red this dileh looks, great recipe thank you dear👌🤗😍🌻
thanks for supporting me every one family & all friends for SUBSCRIB me like & Share ; nice comments Keep appreciating it and correct me if I make a mistake, thank you very much 🙏❤
ሰላም ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ በጣም የሚገርም የድልህ አዘገጃጀት ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር ሪችዬ የኔ ባለሙያ በእውነት ልዩ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሽው የቅመሞቹ ሁሉም ቆንጆ ቴስት ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 👌🙏
ወይ ውሕልነት ናይ መን ድአ ክትወስዲ ናዘን ዋሐለታት አዴታትና ኢድ ይባረክ 😍❤️🌷🌷🌷🌷
ራሄልዬ በጣም ቆንጆ ድልህ ነው ያዘጋጀሽው 👌👌👍ሼር❤🙏
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ዋው ራሄል ምርጥ አድርገሽ ነው የአዘጋጀሽው የሚያምር የበርበሬ ድልህ ለየት ያለ አዘገጃጀት በእሳት ሳይበስል መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ከለሩ ልዩ ነው ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
የኔ ዉድ ራሄልዬ መቼስ ያንቺን ሞያ አለማድነቅ አይቻልም ሁሌም የምትሰሪያቸዉ ምግቦች ፅድት ጥንቅቅ ያሉ ናቸዉ የዛሬዉ የበርበሬ ድልህ ደግሞ ልዩ ነዉ ደረጃዉን የጠበቀ በቅመም የዘነጠ የከለሩ ማማር በዚህ ድልህ የሚሰራዉን ወጥ ሳስበዉ እራሱ ምራቄ ዉሃ ይሞላዋል ሞያሽ ተዘርዝሮ አያልቅም ፅድት እና ጥንቅቅ ያለ የናቶቾ ሞያ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌
ራህዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብዓቶች በሙሉ ለበርበሬው ይበልጥ ጣእም የሚሰጡ ናቸው እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ በርቺልኝ ላይክክክ
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ላይክ
ምቅርተይ
ምርጥ ባለሙያ ቆንጆ አድርገሽ እንዳገር ቤት ነው ያዘጋጀሽው በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ብርክ ይበል
ሰላም ሰልም ራሄልዬ በጣም ቆንጆ እዎዜነው ያዘጋጀሽው በእንጀራ ያልምንም መብላት ይችላል በጣም ቆንጆ አርግሽ ነው ያዘጋጀሽው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕
ሰላም ሰልምራሄልዬ በጣም ቆንጆ የድልህ አውዛነው ለረጂም ግዜ ሳይበላሽ መቆየት ይችላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን👌💕💕
ማሻኣላህ እወይ ውሕልነት ክጽብቅ አደላልካ ኢድኪ ትባረክ ራሄላ ሽኮር ሼር ላይክ❤️❤️😘😘
ሪች እንከቀን ደህና መጣሺ በጣም ቆንጆ የበእበሬ ድልህ ነው የሰራሺው በደንብ በቅመምና ቀነጭ ሺንኩርት በዘይት በደንብ አሺተሺዋል እጂሺ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሺን👍
እንኳን በሰላም መጣሽ ሪችዬ ዋው ምርጥ የሆነ የድልህ አዘገጃጀት የቅመሞቹ እንዲሁም የነጭ ሽንኩርቱና የዝንጅብሉ ልዬ ቴስት ይሰጠዋል ከሌለም ያምራል አሰራርሽ ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏👌💕
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ዋው አዬ የሆነ የበርበሬ ድልህ ነው የሰራኸው በዛ ላይ የተጠቀምሽው ግብአቾች ለጤና ተስማሚ ናቸው የቅመሞቹ የሁሉ በዛ ላይ ደግሞ በጠርሙስ ማስቀመጥሽ እንዳይበላሽ ይረዳዋል የሰሩት እጆች ይባረኩ🙏💕👌
ልዩ ናቸው ስራዎችሽ ሪቺ 👍😍
ሰላም ላንች ይሁን ሪችዬ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው ባለሞያ ነሽ ድልህ እኔ በጣም ነው የምዎደው አንች ደግሞ ቆንጆ አርገሽ የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ልዬ የሆነ ጣም ይሰጠዋል ዎጥ ስንሰራ ድካማችንን ያቀልላናል እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖👌👍
በጣም የተመቼኝ የድልህ አሰራር ሪችዬ ወደፊት እኔም እንደዚህ ነው የምሰራዉ ብዙ ሳያደክም በቀላሉ እንደዚህ የሚጥም ድልህ አሰራር ሼር ስላደረግሺን ከልብ እናመሰግናለን 👍👍
ሰላም ሰላም ሪቾ ሰላምሽሽብዝት ይበልልኝ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በጣም ጎበዝ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ተመኘሁልሽ በርቺልን ላይክ ሼር
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰህ ከነ ቤተሰቦችሽ ወንድሜ 🙏😇❤😍
ሰላም ሪቺዬ የኔ ውድ ዋውውው በጣም የሚገርም ሞያ ግሩም ነው በርበሬን በተለያዩ ቅመሞች ልክ እንደ ቡኮ እሽት አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው አስተሻሸቱ ገረመኝ በዘይት እያደረግሽ በጣም እስኪላላ ነው ያሸሽው በዚህ የተሰራ ምግብ ጣዕሙ ታየኝ ዋው ምን አይነት ቃና ሊኖረወሸ እንደሚችል የሚገርም ሞያ ችሎታ በጣም ትችያለሽ የኔ የሴት ቁንጮ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ሪቺዬ እጅሽ ይባረክ👌🙏
ሰላም ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረከው 👍🥰❤️ሼር
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ በጣም ምርጥ የድልህ አሰራር ነው ያሳየሽን በርከት ማድረግሽም ጥሩ በጥንቃቄ ከተሰራ ለረጅም ግዜ በፍሪጂ ውስጥ መቀመጥ ይችላል ግዜንም ይቆጥባል አሰራርሽ ገላፃሽ ማካፈልን ማስተማርሽ የሚያስመሰግንሽ ነው ስለ ሁሉም ከልብ እናመሰግናለን
ዋዉ ቆንጆ ድልህ ነዉ ያዘጋጀሽዉ.እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ቆንጆ😍
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሰላም ላቺ ይሁን ራሄልዬ በጣም ባለሙያ እኮነሽ እጅሽ ይብራክ እዴት አባቱ እደለመብላት እደሚያጋጋ ራሄልዬ ሁሌም ቤትሽ ስገባ ምራቄ ሳልውጥ አሎጣም የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክ
ዋዉዉዉ ሪችዬ ምርጥ ድልህ አሰራር ነው ያሳዬሺን ወድጀዋለሁ ነጭ ሺንኩርቱን እና ዝንጂብሉን በዛ ማድረግሺ አቤት አብሮ ከድልሁ ጋር ሲቆይ ታዬኝ ጣእሙ እናቶቻችን በመደቆሻ ነው የሚፈጩት አንቺ ቀለል ባለ መንገድ ነው ሼር ያደረግሺን ክበሪልን እማ👍👍👍
Wow Richoye yene balemoya inameseginalen tebareki😘🙏
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሰላም ራሄልዬ እንኳን ደህና መጣሸ ድልሁ ጉደኛ ነው ልዩ አድርገሸ ነው የሰራሸው የተጠቀምሻቸው ደረቅ ቅመሞች ልዩ ጣዕም ነው የሚሰጠው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ
,እንኮን በሰላም መጣሽ ሪቻዬ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ እንዲያው በደፈናው ባለሞያ ነሽ በጣም ዎድጀዋለሁ የተጠቀምሻቸው ነጭ ሽንኩርት ጅንጅብል የፈጨሽበት ግብአቶቹሁሉ ዎጡን ያጣፍጡታል እኔ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌👍💖🙏
ዋዉ ራሄልዬ የኔ ልዩ በጣም ባለሞያ ነሽ ደስ የሚል አሰራር ነዉ ፅድት ያለ ቅመሞቹ ብቻቸዉን እራሱ ሲያምር መቼስ ድልሁን ስትሰሪ ሽታዉ ታየኝ ባለሞያ አይገልፅሽም መቼስ በዚህ የተሰራ ዶሮ ታሰበኝ በጣም ዝንጥ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የከለሩ ማማር መቼስ ልዩ ነዉ መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልሽ ተመኘዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውዴ ብርክ በይልኝ አንችም;
ቤተሰቤ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ሳስብሽ ነበር ቀደምሽኝ የኔ መልካም መልካም አዲስ አመት ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ 🙏😇😍😘
Good job sweetie thank you for sharing 😍❤️🌷🌷🌷
My beautiful Rahelye great job nicely presented I like the color👌👌💕
Btami tsbuk Rahela heftey
Wow that’s looks amazing beautiful 🤩 thank you for sharing my friend stay connected
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ኢድ ይባርክ ራሄለይ ሐፍተይ ድልክ ናይ አዴታትና ይመስል እዚ ሕጂ ደርሆ ተትሰርሐሉ ዋሐለ ከም አዴታታ ❤️😍🥰👍👍👍🌷🌷🌷🌷
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሰላም ሪቾዬ እንኳን ደህና መጣሸ የበርበሬ ድልህ ልዩ አድርገሸ ነው የሰራሸው የተጠቀምሻቸው ደረቅ ቅመሞች 🌶️🧄 የበለጠ ያጣፍጠዋል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 👌👏🙏
Selam edet neshi selam lache yhun bewnet betam kojo ena arifi yehone dlh new waw betam lyu dlh new yazegajeshiw ystln tekami neger new sir yargshiln
ሪችዬ ሞያ ተሠቶሻል የሚገርም ድልህ አሠራር ነው ያካፈልሽን በጣም የወደድኩት ልዩ አሠራር ነው የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ጤናማ መሆናቸው ተመችቶኛል ወጥ ሲሠራበት ልዩ ጣእምን እንደሚሠጠው አያጠራጥርም ሞክረዋለሁ ሪቾዬ መልካም አዲስ አመት እናመሠግናለን😍🙏
ክሉዲየ የኔ ውብ በጣም አመሰግናለው ብርክ በይልኝ መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰቦችሽ አዎ ሞክሪው ቆንጆ ነው ማማየ 😘😍😇🙏❤
Selam lache yhun econ dena metasi bewnet betam betru huneta new yazegajeshiw betely srteshi schershi yetetekmshiw ekawche beta arifi eka new bzu gze bkoy econ aybelashim enamsgnalen
Wow Richyie thanks sweet sis this is what i really need.Nezi video kitserhilna ye delye niere thanks darling💖💖💖
Wwwwwww betim des zebil asrarha raheley shikor 👌👌👌👌👌
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሪችዬ ዋውው ልዩ ነው መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሪችዬ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ዋሳኝ የዓመት ባል ድልልህ ነው በደንብ በቅማሙ በነጭ ሺንኩርት የታሸ የነጭ ሺንኩርት ውሃውም መጠቀምሺ በጣም ምርጥ ነው እኔ እራሴ ሳልኩት በዚች በርበሬ ድልህ የተከሸነች ዶሮ ወጥና የተከሸነች የበግ ወጥ እጂሺ ይባረክ ሪችዬ እናመሰግናለን🙏
የኔ በለሞያ እናመሰግናለን ፍቅር
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
Thanks for sharing stay conected 👍👍👍
Great, thank you for sharing habibty
Thank you for supporting me 🙏❤
ሪችዬ በእውነት በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ ዋው 👌👌🌻🌻
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 thanks for sharing
Rahela
ዎውው ጥር ነው happy new year🥰🥰🙏🥰
Thanks dear happy new year 🙏😍😇
ራሄልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ካንቺ ኮፒ አድርጌ ስራሁት ኮርሪማ ብቻ አላደርኩም አልነበርኝም በጣም ወድጀዋለሁ share ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ውዴ አሜን 🙏ኮመንት ዛሬ ነው የፃፍኩት 😂
ጽግየ የኔ ውድ እንኻንም ወደድሸው ማማየ ደስ ብሎኛል ስለሞኮርሽው 🙏😘
ሪችዬ በጣም የሚያምር የበርበሬ ድልህ ነው ያዘጋጀሽው ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው አዘገጃጀትሽ ደግሞ ገራሚ ነው በጣም ነው የወደድኩት ባለሞያ ነሽ እኮ እንዳልሽው በዚች የተሰራች ዶሮ ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ ከልብ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ሞያሽን ስላካፈልሽን
Wow all I was thinking was all that berebere you how I wish I have that home made berebere, please send some🤗I live how vibrant red this dileh looks, great recipe thank you dear👌🤗😍🌻
የኔ ቆንጆ ሳሬየ ደስ እያለኝ እሺ thanks my sweet hart 😘😍🙏
Wawwww rahel yami😘😘
@@semiragumed2549 Semira haftay shikorina thanks my dear ❤
ሰላም ራሄልዬ የበርበሬ ድልሁን በጣሞ ልዩ አድርገሸ ነው የሰራሸው ወድጄዋለሁ ድልሁን ለማጣፈጥ የተጠቀምሻቸው ደረቅ ቅመሞች የበለጠ ጣዕሙን ልዩ ያደርገዋል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 👌❤️🙏
Wow betam aref yegna jegenit🙏
Happy new year my dear 🙏😇😍
🌻🌻🌻🌻THE SAME TO YOU🌻🌻🌻🌻
You don’t it very well 👍🏾👌🏾 Thank you for sharing with us Recho happy new year 🌼💛🌼💛
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ራሄልየ የኔ ውድ ዋው ዋው የጥንት የጠዋቱን የድልህ አሰራር ግሩም በሆነ መልኩ ነው የሰራሽው ማወቅ የምፈልገው የድልህ አሰራር ተምሬያለሁ ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የምት ሰሪውነገር ሁልግዜም ባህላችንን የጠበቀ ነው አቤት በዚህ አዋዜ የተሰራ ወጥ መገመት ይቻላል ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 😍💕💕🙏
Selam Rahely xibqi yeqenlena like share 🙏❤
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
Amen amen amen
ሪችዬ እንኳ አደረሰሽ ለቅዱስ ዮሐንስ የእኔ ቅን እህት
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ውዴ በርትዒ
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌
መልካም አዲስ አመት እንኻን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ እህት ከነ ቤተሰቦችሽ 🙏😇❤😍
ሪቺዬ የኔ ባለሞያ ሌዩ የሆነ የምዝግጃው ድልህ አሰራር ነው ዛሬ ያስተዋወቅሽን እንዴት እንደ ሚያምር ግሩም ነው የነጭ ስንኩርቱ የዝንጅብሉ የሌሎች ቅመሞች ውህድ ከበርበሬው ጋር መጨረሻ ላይ ከታሸ በኋላ ለክ እንደ ቀይ ስጋ ከሩቁ ሲያዩት ክትፎ ነው የሚመስለው በሳህን ላይ 👌👍❤
waiting😳😳😳
🙏😍😍
ለዶሮ መስርያ ይሆናል
ኣቤት ውሕልነት ግን ራሄለይ ጅንጅብልን ጻዕዳ ሽጉርትን ምስቲ በርበረ ጌርክሉ ዳሕራይ ክ ጽብሒ ክትሰርሒ ከለኪ ክትገብሪ ዲኪ ወይስ እኹል እዩ ?
ማክዲየ ቀመም ዋላ እዚ ዝርአኽዩ ጌሬሉ እንድየ ግን አነ ይውስኸሉየ ብጣዕሚ ጻዕዳ ሽጉርቲ ይፈቱየ ይገብረሉየ ግን እኩልውንዩ ኔሩ ምቅርተይ 🙏😍