ሩታ አብርሽን በከባድ ተበቀለችው. አብርሽ አለቀሰ😱😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 หลายเดือนก่อน +1156

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹🙏

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 8 หลายเดือนก่อน +3

      አሚንን ያረብ ሙብየ

    • @RehmaYehuluMeadTube
      @RehmaYehuluMeadTube 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሚንንሙቤ የኛቅን

    • @halimaahmed6292
      @halimaahmed6292 8 หลายเดือนก่อน +5

      አሚን ያረብ ሙቤዋ ወድማችን

    • @AdanatchTadesa
      @AdanatchTadesa 8 หลายเดือนก่อน

      AMENE AMENE 😢

    • @Kadija90
      @Kadija90 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ammmiiinnn Ammmiiinnn Ammmiiinnn Ammmiiinnn Ammmiiinnn mube jzk ❤️

  • @fiker1816
    @fiker1816 8 หลายเดือนก่อน +425

    አይ ሀይሚ😅😅😅 አብርሽ እሩታየን እንዲሆም ኤፋ ሀይሚን ሙቤን የምት ወዶቸዉ በላይክ❤❤❤❤❤

    • @ሀገሬክፉአይንካሽ
      @ሀገሬክፉአይንካሽ 8 หลายเดือนก่อน

      ሁላቸውም ውድድድድድ አንቺም ጭምር❤

    • @KalkidanAbabu-de1ts
      @KalkidanAbabu-de1ts 7 หลายเดือนก่อน

      የኔዉብች የኔጨረአዉች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SARASalm-dh2zw
      @SARASalm-dh2zw 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤💥💥❤❤

    • @SeadMumh
      @SeadMumh 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @martanesibu1917
      @martanesibu1917 2 หลายเดือนก่อน

      ​eretwowwow

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 8 หลายเดือนก่อน +67

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሠላም ያርግልን
    በስደት ያላችሁትን ለሐገር
    ያብቃችሁ አብርሺንና እሩታን የምወዱ በላይክ

  • @haymi16h
    @haymi16h 8 หลายเดือนก่อน +383

    ዛሬኮ ፆም ገባ እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖች ም❤🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፫🤲🙏💟እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ
      @ዜድወሎየዋ-ፈ2ኰ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 8 หลายเดือนก่อน +205

    ትላት የኛም ቆሌ ነው የተገፈፈው😂😂😂😂😂ሩታየ ከጎንሽ ነን

    • @حواء-ر8ض
      @حواء-ر8ض 8 หลายเดือนก่อน

      አወ.ወላሂ

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ በጣም ነበር የደነገጥኩት

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ ፕራክ እደሆነ አውቂያለሁ እያሳኩ ነበር እንዳውም ግን እሶን ሳይ ደሞ ስቅቅ አልኩ ባለፍ እንታርቅ ሲላት እቢ ስትለው ጠብቂበዚህ ሁለት ቀን የሚያስለቅስ ብሎ ነበር ያ ነው ትዝ ያለኝ

    • @leyelaKebede-k1q
      @leyelaKebede-k1q 8 หลายเดือนก่อน +5

      የትናትናው በአባይ ቲቪ ሳይ ወላሂ እንኳን እሷ እኔ በእጀ የያስኩት እቃነው ያመለጠኝ ደንግጨ😂😂😂😂በውነት የኛም ቆሌ ነው የተገፈፈው ከዛ አንፃር ይሄ ሲያንስህነው አብርሽ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 หลายเดือนก่อน

      😢Eneme

  • @مممم-ه9ذ3ش
    @مممم-ه9ذ3ش 8 หลายเดือนก่อน +36

    ሩታ ትለያለች ለመካበድ ኣደለሁም የምናገረው እኔ በጣም ጉረኛ ሴት ነኝ ለሴት ኣድንቄ ኣላቅም የሩታ እውቀትና ኣክብሮት ግን ማለፍ ኣልቻልኩም ሙሉ ሴት ናት ደግ ልብዋ ኣብርሽም ምርጥ ነህ እንኳን ተፋቀራቹ ደስ ብሎኛል ፅቡቋት ቆልዑ ይመችኹም ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 หลายเดือนก่อน +436

    ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችሁ ገር ያፁማችሁ የመዳም ቅመሞች😢😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 หลายเดือนก่อน +737

    ፕራክ መሆን አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊👍👍👍

    • @birtukuanhusen830
      @birtukuanhusen830 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ena dirosi Mindi nw

    • @Ethiopiyawi879
      @Ethiopiyawi879 8 หลายเดือนก่อน +1

      Eco enes yegeremegn😂😂😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 หลายเดือนก่อน +8

      ጨርሸ ልየውና እኮምታለሁ😂😂😂

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 8 หลายเดือนก่อน +3

      እናእግዳም ንድነው ሆ😂

    • @ሀሀሀሠሚረ
      @ሀሀሀሠሚረ 8 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 8 หลายเดือนก่อน +75

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ያውም በዚህ ፌክ በሆነ ጊዜ ላይ ማየቴ ይገርመኛል እግዚአብሄር ሁሌም አብሮአችሁ እንዲሆን ፀሎቴ ነው ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ ፍቅር አገላለፃችሁ ከልብ እንደሆነ ያስታውቃል ይህ ከእግዚአብሄር የሆነ ነውና በደንብ ያዙት እንወዳችኋለን፡፡❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Aman3704
    @Aman3704 8 หลายเดือนก่อน +1081

    ሩታ እና አብርሽን የምትወዱ በ👍👍👍 አሳዩኝ

    • @ILIFINESH
      @ILIFINESH 8 หลายเดือนก่อน +4

      💚❤💝💝💝👍👍👍👍

    • @የራያዋይቶብ
      @የራያዋይቶብ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍

    • @ገኒየራያዋ-ገ3ገ
      @ገኒየራያዋ-ገ3ገ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Zamzam-t1u
      @Zamzam-t1u 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍

    • @SaadaAhmed-mb1io
      @SaadaAhmed-mb1io 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @Muna-u5z
    @Muna-u5z 8 หลายเดือนก่อน +342

    ዛሬ እኔ ነኝ የመጀመሪያ ኮማች like አርጎኝ ውዶቼ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔልገርሽ3 ተኛ ነሽ😂😂😂

    • @ZahraMohammed-zd4tp
      @ZahraMohammed-zd4tp 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉❤🎉​@GATH-cam-me

    • @ሀቢባ-ኘ4ኀ
      @ሀቢባ-ኘ4ኀ 8 หลายเดือนก่อน

      እስከምፅፍ ቀድመዋት ነው😂​@@zeynebasnake8391

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @Fatima80008
    @Fatima80008 8 หลายเดือนก่อน +24

    ይገባሀል አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ትናት እሩቲ ብቻ አይደለም ያሥደነገጠው እኛንም ጨምረነው ያሥደነገጥን

  • @zabiba-wv6eb
    @zabiba-wv6eb 8 หลายเดือนก่อน +66

    ወላሂ ሩታነ አብርሽን
    እንዳ እኔ 100% ፓርሴንት ምትዎዱት
    በላይክ አሳዩኝ

    • @xggrccgg6880
      @xggrccgg6880 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤❤

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 8 หลายเดือนก่อน +167

    ወይኔ ኧረ አትበቃቀሉ በማሪያም ፕራን ከናተ ህይወት ጋር አይሄድም ሩታ ፕራንክ የተደረገችውን ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያየሁ 😢 የምር በተለይ እሩታን ፕራንክ አታድርጋት የምትሉ❤❤❤ በላይክ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም የማይመችኝ ነገር ነዉ ጋፕ እንዳይመጣ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@GT-eg1fdሞኝ ነሽ ይህኮ ስራ ነው ዶላር ይታፈስበታል።

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ፕራክ ይቅር ባይ ነኝ ጥሩ አይደለም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@tube-yi8tgቢሆንም ከፍቅራቸው ውጭ የሆነ ፕራክ ይስሩ

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 8 หลายเดือนก่อน +1

      🎉ትክክል

  • @ggGg-m8q6i
    @ggGg-m8q6i 8 หลายเดือนก่อน +36

    ትህድ ትላለች አዴ አላለም አየ አብርሽ ሩታየ የፍቅር ሰው እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 8 หลายเดือนก่อน +304

    አብርሽን ና ሩታን የሚወድ👍👍❤❤

    • @Mekd180
      @Mekd180 8 หลายเดือนก่อน +2

      እሩቲ ዬኔ ልዩ😍😍😍😍😍

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @jongetachew5621
      @jongetachew5621 6 หลายเดือนก่อน

      😕😕​@@Mekd180

    • @SablaLe-y1u
      @SablaLe-y1u 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 8 หลายเดือนก่อน +140

    እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ፆመው ከተራቡት ሳይሆን ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያርገን ደስ የሚለው የክርስቲያን ወገኖቸም መልካም ፆም ❤❤

    • @zedahmed-j1j
      @zedahmed-j1j 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለሁላችሁም በሰላም ያሰጨርሰን ሁሉም ሰላም የሚያገኝበት ጊዜ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

    • @Rhmahq33Ql
      @Rhmahq33Ql 8 หลายเดือนก่อน

      amin yareb

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน

      Amin 😢😢

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 8 หลายเดือนก่อน +46

    አብርሽየ ብዙ ፕራንክ አታብዙ ምክኔቱም እናንተ ማሀል እዉነተኛ ፍቅር አለ

    • @TamenechAyiza
      @TamenechAyiza 7 หลายเดือนก่อน +2

      ፍቅር እና ❤❤❤❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 หลายเดือนก่อน +338

    የስደት እህቶቼ ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ያፁማችሁ❤🎉

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንን ያረብ

    • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
      @ሀዬየወሎዋቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንን

    • @Seada-S
      @Seada-S 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ያረብ❤❤

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንን💞💞💞

    • @MsMs-mh3tn
      @MsMs-mh3tn 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሚንንንንንንን

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 8 หลายเดือนก่อน +140

    እንደዚህ አይነት ፕራክ አትስሩ አትበቃቀሉ በፍቅራቹ አትቀልዱ በናተ ሂወት ፕራክ ሳይሆን እውንተኛ ነገር ነው ሚያስፈልጋቹ😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 8 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክልበእውነትጌታን😢😢😢😢

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +1

      እወነት ነው

    • @aw56609
      @aw56609 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 หลายเดือนก่อน +2

      👍👍👍👍😢😢😢

  • @AamenAamen-zy6dh
    @AamenAamen-zy6dh 8 หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤❤ ከሰውን ይጠብቃችሁ የናንተ ፍቅር በጣም ደስ ይላል

  • @fantayegi3647
    @fantayegi3647 8 หลายเดือนก่อน +70

    ምን አንችን ብቻ እኛንም አናዶን ነበር ተበቀይልኝ እሩታየ❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 8 หลายเดือนก่อน +56

    እናንተ ሁለታችሁ Prank ተዉ ደስ አይልም የምር ትንሽ ቆዩ 🤗

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน +38

    ጀግና ነሽ ደግሞ እኮ ሳቋ ደስ ሲሉ አብርሽ ወንድሜ እውነት ነው ብራክ ይቅርባችሁ ሀይሚዬ ቅመም ደስስ ስትሉ

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u 8 หลายเดือนก่อน +62

    ሩታ ጀግና ነሽ እሱ እየቀለደብሽ አይደል ጠንካራ መሆን አለብሽ

  • @SadaAbederi-vx7of
    @SadaAbederi-vx7of 8 หลายเดือนก่อน +64

    ደግ አደረግሽ ሩታየ የኛን ሁሉ ልብቀጥ አድረጎት ነበር እስካሁንም አልተወኝ ድንጋጤው❤❤❤

  • @SikuarwaGardula
    @SikuarwaGardula 8 หลายเดือนก่อน +14

    አብርሽና ሩታዬ የእናንተ ግን በጣም ይለያል ፍቅራችውን ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 หลายเดือนก่อน +174

    መነው እዳኔ አብርሽን እና ሩታን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 🙄🤗🥰👍

    • @TawfiqKadir
      @TawfiqKadir 8 หลายเดือนก่อน

      I need the money to know m*********** any democrine challenge

  • @samprincess378
    @samprincess378 8 หลายเดือนก่อน +34

    ሩታዬ የኔ ውድ ጎብዝ ተበቀልሺው አይደለ አብርሸዬን ግን ይገባሃል ሩታዬን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሩታዬ ይሄን ገመድ ጣይው አልሄደብሽም ያንችን ከፊት ቁጥርጥር ሰርተሽ የምለቂያት ታምርብሻለች❤

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 8 หลายเดือนก่อน +41

    አብርሽ ሩቲ ከዚህ በኃላ ብድር መመላለስ ብሎ ነገር የለም አሁን እኩል ናችሁ አብርሽም አብዝተኸው ነበር እንኳን ብድሯን መለሰች ከዚህ በኃላ ሁለታችሁ ፕራንክ እንዳትደራረጉ አደራ በሰማይ አደራ በምድር

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 8 หลายเดือนก่อน +45

    ሲያንስህ ነው ጌታን አባይ ላይ ያረካት ፕራንክ በጣም ነው ያስደነገጠን😢😢ሩታዬ ስወድሽ ከቃል በላይ❤❤❤

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 8 หลายเดือนก่อน +16

    በመላው አለም የምትኖሩ ሙስሊም ወገኖቸ እንኳንለተከበረው ወር ሮመዳን በሠላም አደረሰን ክርስቲያኖችም እኳን ላብይ ጦም አደረሣችሁ የሩታና የአብርሺ ቦተሠቦች እኔንም ደምሩኝ

    • @TaNai-ze4ol
      @TaNai-ze4ol 8 หลายเดือนก่อน

      ኡኮን አቢሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 8 หลายเดือนก่อน +31

    የአብርሽ ንግስት አብርሽየ እድለኛነህ እኮ ሩቲየን የመሰለች ልእልት የሰጠህ❤ እንወድሽ አለን❤

  • @ጦይባያፆኪያዋ
    @ጦይባያፆኪያዋ 8 หลายเดือนก่อน +52

    እሩቲ ደግ አረግሽው ብድሩን የማይመልስ አይወለድ😂😂😂❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሱብሀን አላህ ለአዚም
    ሱብሀን አላህ ወቢሀምድክ ዉዶቸ ሮመዳን እደት ይዟችሀል አብሽራይ አላህ የርፊት አጀራ ይስጠንን

  • @saram5639
    @saram5639 8 หลายเดือนก่อน +75

    የስደት እህቶቸ በርቱልኝ ይችን አንድ ወር 🙏 የእሩታ እና የአብርሺ አዲናቂወች ላይክ👍

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 8 หลายเดือนก่อน +65

    ሩታ አንች በተፈጥሮሽ ዉበት ሥመጭ ብቻና ብቻነዉ እምታምሪዉ አርቲ አቀጥይ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 หลายเดือนก่อน +8

    Yes Yes ሩታዬ ብድርሸን መለሸ ጀግና😂😂😂❤❤❤ ይገባሀ አብርሸ🤔
    ሩታዬ እና ሀይሚ በጣም እወዳቹዋለሁ❤❤❤

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu 8 หลายเดือนก่อน +38

    ሩታ. ብድርሸን. መለሽ ጀግና

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 8 หลายเดือนก่อน +57

    አይ አብርሽ ይገባሃል ይሄ ፕራንክ እሳን እኮዋ ቆሌዋን ነው የገፈፉካት ደግ አረክሽ ሩታ😂😂 ግን ደስ የሚል ፉቅር ነው ያላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የኔ ዉድ❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@neguGebre-dg1nx እሺ ችግር የለም በርቺ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@neguGebre-dg1nxእሺ በርቺ👍

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 8 หลายเดือนก่อน

      @@merkatosefere2836 ኣመሰግናለዉ ዉዴ💓💛

  • @Menbulala
    @Menbulala 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምታምሩ እኮ አብርሽዬ ቻለው የአብርሽ ንግስት ሩታዬ በስስት እያየችው እኮ ነው ሁሉም ያምርባችሁ አይለያችሁ እንደተዋደዳችሁ አርጁ❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 8 หลายเดือนก่อน +30

    😂😂😂😂😂😂አረ ሩታ ሰራችልህ አብርሽ የዉነት ነዉ የተናደደዉ ጌታን የኔ ዉዶች ስወዳቹ እኮ ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 8 หลายเดือนก่อน +30

    ሩታዬ and አብርሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ከ አዲስ አበባ ወደ ቡታጅራ❤❤❤❤❤❤❤!!

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 8 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር በሌለበት ዘመን የእናንተ ግኖ በጣም ይለያል🤲❤❤

  • @AbayYirga-j6i
    @AbayYirga-j6i 8 หลายเดือนก่อน +17

    አርረአአኤ አብርሽ አያምርም 🌹“ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥7

  • @Mesi971
    @Mesi971 8 หลายเดือนก่อน +56

    ቅመሞች አፈጠራችሁ
    የበረከት ፆም ያድርግልን 🙏🏿

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢😢

  • @nomo6793
    @nomo6793 8 หลายเดือนก่อน +13

    ደግ አረግሽው 😂😂😂😂ግን አብርሽየ ፓራክ አትደራረጉ እሩታየ በተረፈ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez 8 หลายเดือนก่อน +151

    የሩታ እና የአብሽር አድናቂ ነኝ እነሱን የምቶዱ ብቻ ለይኩኝ👍

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 8 หลายเดือนก่อน +39

    አይይይ ክክክክ አሩታየ በጣነው ነው እኮ የምወድሽ ተው ፕራክ አትደራረጉ የኔ ልዩዎች የኔ አሥተዋይ❤❤ እሩታየ አብርሽ አታሥከፊብኝ ❤❤😢

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 8 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሽዬ ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ አንተም በሚዲያ ፊት በጣም ነው ያስደነገጥከን ሩታዩ ብድርሽን መልሰሻል ግን ይቅርባችሁ፡፡ ክፍተት እንዳይኖር እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @kokobetagen1192
    @kokobetagen1192 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሀይ እንደምን ዋላችሁ አብርሽና እሩታ ከአሁን በሆዋላ ፕራንክ ባትደራረጉ ደስ ይለናል ምክናያቱም ድንጋጤ በጤና ላይ ችግሮች ያመጣል የቲጂኘሮግራም ላይ ብዙ ሰው ደንግጦ ነበር እና አስቡበት. ❤❤❤❤❤

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 8 หลายเดือนก่อน +53

    ፍቅር በሌለበት ዘመን የእናንተ ግን በጣም ይለያል ❤❤❤

    • @ግሬስ-ፋሚሊ
      @ግሬስ-ፋሚሊ 5 หลายเดือนก่อน

      ልዩ ነው ፍቅራቼው❤❤❤❤❤

  • @Tube-ex7fl
    @Tube-ex7fl 8 หลายเดือนก่อน +23

    ሩታ በፈጠረሽ ይህ ፀጉር ወደዛ በይ በራስሽ ፀጉርነዉ ምታምሪዉ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 8 หลายเดือนก่อน

      ስህ መልኩዋን ሁሉ ተቆጣጠርዉ እኮ😢😂

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 8 หลายเดือนก่อน +111

    ደግ አረግሽ እኛም ተናደን ነበር በትናቱ❤❤❤

    • @Rነኚየናቴናፊቂ
      @Rነኚየናቴናፊቂ 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደግጠናል ብራክ ይቅርባችሁ ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ፕራንክ ይበቃል

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 8 หลายเดือนก่อน +3

      በውነት እኔ ፕራክ አልወድም የሚጣሉ እየመሠለኝ አፈራለሁ ተጣልተው ማየት አልፈልግም

    • @Rነኚየናቴናፊቂ
      @Rነኚየናቴናፊቂ 8 หลายเดือนก่อน

      @@خديجهخديجه-ه6ث በጣም እህት ጥሩ አይደለም በባልና ሚስት ይቅርባቺሁ ፍቅር ይቀንሳል በሌላ ስሩ ትዳር ምሀከለ አትቀልዱ ትታዳር ከባዲነው አትቀልዱ ብራክይቅርባቺሁ

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 8 หลายเดือนก่อน +109

    ስላም እንኩዋን መጣችሁ ❤❤❤አብርሽ ይገባሀል 😂😂😂 እስኪ እንዴኔ የጋሽየን ልጆች ሳይስስት እሚወዳቸው እሩታየ የእኔ በሉቅ አይን የአይኑዋ ነገር ስወድላትኮ የእኔ አፍቃሪ ሀይሚየ ቅመሜ ❤❤❤ እስኪ ላይክ ስጡኝ ቅመሞች

    • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
      @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤እኔ

    • @SofiaDubai-d8q
      @SofiaDubai-d8q 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ የእኔ ውድ እንሱን አለመውዴድ አይቻልም የእኔ እቆች

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 8 หลายเดือนก่อน

      me too❤

  • @MekiyaMohammed-y8t
    @MekiyaMohammed-y8t 8 หลายเดือนก่อน +12

    ደግሞ ዛሬ ውበቱን ደፍቶባታል ደግ አደረግሽ አብርሽ አናዶኝ ነበር❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አምሮባታል ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +112

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የፃነት ኑሮ ይሰጠን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamawt12
      @selamawt12 8 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 8 หลายเดือนก่อน +1

      amen

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤❤❤

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወይ

    • @EtoBh-w8i
      @EtoBh-w8i 8 หลายเดือนก่อน

      Amiin❤❤❤

  • @natinuke
    @natinuke 8 หลายเดือนก่อน +32

    በጌታ ስም የሩታ ስስቅ እንዴት ደስ ይላል omg 😳 yene kimemochi ❤❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 8 หลายเดือนก่อน +12

    ይገባሀል አብርሽ ❤❤❤❤❤ እሩታዬ ሀይሚ እወዳቹዋለሁ

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda 8 หลายเดือนก่อน +54

    በጣም እኮ ነው የመወዳቹሁ የፍቅር ተመሳሌት ሩታዬ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 8 หลายเดือนก่อน +18

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ✝️💒እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ዘወረደ ብለን ጀመርን ሆሳዕና ብለን እድጨርስ እግዚአብሔር ይርዳ💒ን🙏

  • @WorkeWuha-vf3do
    @WorkeWuha-vf3do 8 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት ሥታምሩ ፈጣሪ እረጅም ጣና ከፍቅር ጋር ይሥጣችሁ❤🎉❤❤❤❤

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 8 หลายเดือนก่อน +63

    የምር በትናት የተናደደ ሩታየ የኔውድ ስንወድሽኮ❤❤

  • @T9dg
    @T9dg 8 หลายเดือนก่อน +82

    ደስየሚል ቀንነዉ የፆሞ እለት ተመስገን የድግል ማርያም❤❤❤❤❤❤

    • @amnaalshei458
      @amnaalshei458 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንን❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንይመሥገን🙏🙏🙏🙏

    • @Bzu632
      @Bzu632 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😍😍😍

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +19

    ሀይሚ እኮ ለማሽቃበጥ አደኛ ናት ክክክክክ አብሪሽ ሂጂ አላለም አይ ፍቅር በቃ እሚውዳትንም እህቱን እኮ አባርራት

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +6

      አዎ ትክክል ነው በሁሉቱ ማሃል ማንም ማገባት አያሰፈለገም ጎበዝ ነው

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @Rihena-y5q
    @Rihena-y5q 8 หลายเดือนก่อน +42

    የኔ ንግስት ሩትዬ ስስት ብየ የምወድሽ❤❤❤አብርሽዬ አይዞክ አታስደግጡት እረ😢

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 8 หลายเดือนก่อน +40

    ተው እናንተ ልጆች ፕራንክ ይብቃችሁ በየ ቀኑ ቆሌያችን አትግፈፉን የኔ ቆንጆች በቃ ሩቲ መልስሽ መልሰሻልና ድጋሚ ፕራንክ እንዳትደራረጉ አብርሽ በጣም ተናደደ😮😮በቃ STOP prank😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ይብቃ ሆ

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 8 หลายเดือนก่อน +5

      አወ ይበቃል ባይ ነኝ ጥሩ አደለም የምር እኔ ለነሱ እፈራለሁ በጣም ስለምወዳቸዉ ነዉ ፓራክ በህይወታቸዉ ላይ ቂሬታ ያመጣል

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 8 หลายเดือนก่อน +3

      ​​@@ሰላምሰላምላገራችንእኔም በጣም ስለምሳሳላቸው ፈርቼላቸው ነው በሁለቱ መሀል ፕራንክ አቁም የምለው

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@SemuGrace45እኔ እንደቺ ነኝ ግን ዶሞ ስራቸው ሰለሆነ ቀለለ ያለ ለኛ የሚየዝናና ለነሱም ልቤ ይማየሰብር ቢሰሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @nurehussen6935
    @nurehussen6935 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሩታዬ በጣም ጎበዝ ተመቸሺኝ❤❤❤❤ ለማንኛው በጣም ነው የምወዳቹ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 8 หลายเดือนก่อน +52

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ❤ምን አይነት በፍቅር የተሞላሽ ምርጥ ሰው ነሽ❤እሩታዬዬዬዬ❤ በኢየሱስም
    ተባርከሽ ቅሪ❤አብርሽዬዬዬ❤የኔ ቅን መልካም ሰው ሰወዳቹ ዘመናቹ በሳቅ ይለቅ❤ረታ እኮ ቅመም ናት❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤ጠላታቹ ይነቀል

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 8 หลายเดือนก่อน +49

    ሮታዬ በራስሽ ፀጉር ደግሞ በጣም ያምርብሻል አርተፊሻሉን አትጠቀምን 😊

  • @wsf7216
    @wsf7216 8 หลายเดือนก่อน +25

    አብርሽ እና ሩታ እና ኤፋ እና ሀይሚ ፋጣሪ ይጣብቀችሁ ሀይሚ ና ሩታ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጣፋጭ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 หลายเดือนก่อน +112

    እሩታ ፀግሩሽ ጣይ የምትሉ በእውነት አያምርባትም

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጣይ አላለችም 😂 ክክክክ ብያለሁ እኔም ጣይ😂

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@SemuGrace45😂😂😂😂 በእውነት አያምርባትም በራሷ ነው ውብ❤

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@ንሴብሖለእግዚአብሔር ሲጀመር ውበቷ ሁሉ ወሰደባት በራሷ ጸጉር ውብ ነች

    • @zinashayde5293
      @zinashayde5293 8 หลายเดือนก่อน

      😂🤣🤣🤣እውነት ነው

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 8 หลายเดือนก่อน +13

    ሚያድግ ልጅ ግባሩነው ሚሣመው መቼም ይገባሀል አብርሽ ያራዳ ልጅ አሪፍ ነው❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 8 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውዶች😢እኳን ደና መጣቹ😢እኳን በሠላም ለተከበረው የረሟዳን ፆም አደረሠን 😢የትዝዝን የራኸመት 😢ያድርግልን ፆመን የምንጠቀምንበት ያድርግል😢አሚንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

    • @mfmfcjr7827
      @mfmfcjr7827 8 หลายเดือนก่อน

      ❤ 10:54

    • @The-mc6ce
      @The-mc6ce 3 หลายเดือนก่อน

      🥰

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ሥሥቅ ደሥ ሥትል የኔ ልዩ አብረሽ ቻለው ብድሯን እየመለሠች ነው

  • @ter2065
    @ter2065 8 หลายเดือนก่อน +137

    እህህህህ የረመዷን ስራ ገና ታሁኑ ወገቤን አቀጠቀጠዉ ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለተከበረዉ እረመዷን

    • @zinetabdulhadi868
      @zinetabdulhadi868 8 หลายเดือนก่อน

      Allah yerdash habibti

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ሆብ አብሽሪ ረሥሽ ለረሥሽ ተሥፋ ሥጭ ብንደክምም አጅር አለን እንሻ አለህ ለጾማኛ ሠርቶ ማቅረብ ማለት አሥበሽዋል በቀ እሄን እያሠብን ዘነ ብለን እንሥራ ደሞ ብየኔሥ ለ15 ቀን ከዛ ሥራው እየቀነሠ ይመጠል የመጀማሪያ ሠምንት ነው በጠም ምያሥሮጡን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ​@user-jh7ug7rx6i ዉድ ደሚሪኝ 4:27

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 8 หลายเดือนก่อน

      ​ዉድ ደሚሪኝ

    • @የሀይሚምርኮኛ
      @የሀይሚምርኮኛ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሩታየኤ ዛሬ ኣብርሽን ተበቀልሽው ብድርሽን መለሽ ኣብርሽን ኣሳዘነኝ የምር ፎቅራቹ ይባረክላቹ የኔ ቆንጆዎች❤❤❤❤

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 8 หลายเดือนก่อน +75

    እኔ ግን ፕራንክ ባትደራረጉ ፕራንክ በፍቅራችሁ መካከል ባይሆን ስሜትን ይጎዳል
    ሩታ ስትደነግጥ አባይ ቲቪ ላይ እኔም ክው አልኩ የእውነት መስሎኝ አሁንም አብርሺ ሲደናግጥ ሳይ ብዙ አይመችም ለናንተው ማስደንገጥ በፍቅር መካከል ይከብዳል የምትሉ ላይክ ይጫን

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ ውደ ይቁም ፕራክ

    • @umufaruqtube622
      @umufaruqtube622 8 หลายเดือนก่อน +4

      @@Aer-sw5fx ቀልብ መግፈፍ ነው ሀቂቃ
      ፕራንክ ቢደረግም የሚያዝናና ቢሆን ይሻላል በሂወት ውስጥ ፕራንክ አታድርጎ አብርሽም ሩታም ሌሎቻችሁም ብትሆኑ እኛ እናንተ ስትስቁ ስትዋደዱ ብቻ ነው ደስ የሚለን ተከታዮቻችሁ ።

    • @birhan694
      @birhan694 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ❤❤❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน

      @@umufaruqtube622 በጣም ውደ እዳያጣላቸው እየፈራሁ ነው ፕራክ ደግሞ ማለኛም ያስደነግጣል ትናት ተናድጀ ነበር ውነቱን መስሎኝ ለቢዶ እጅ ግንኙነት የለንም ሲል እናም በሌላ ስራ ይምጡልን ፕራክ ይቅር

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይሚ እደምትበቀለው አስቤ ነበር ምክኒያቱም እሩታየን ሲከፍት አወድም የኔ ድምቀቶች❤❤❤❤

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt 3 หลายเดือนก่อน +3

    ረሙ ቸኮሌት thanks ሩታ እና አብርሽ እንደማትለያዩ ብናውቅም ለምን አልቅሰን እንሙት ሁልጊዜ ስቃችሁ ኑልን

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 8 หลายเดือนก่อน +102

    አብርሽ ሲያንስህብህ ነው ትላንት እንዴት እንዴ አናደድከኝ 🙆🙆😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MaA-ol2us
      @MaA-ol2us 8 หลายเดือนก่อน +5

      አወ ተበቀለው😂😂😂😂😂

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 8 หลายเดือนก่อน +2

      አወ የስራዉን ነዉ ያገኘዉ ይስታህ😁😁😁

    • @sufiyasufi9403
      @sufiyasufi9403 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ አናዶኝ ነበር አዲያ የዋህ አደለይ አችልም

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 8 หลายเดือนก่อน +36

    አቤት ሀይሚ የምርም ቅመም😂

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሐይሞ😂😂😂አንቺ ምች አልተቻልሽም😂ሴራ ትችያለሽ😂😂ሐይሞ ግን የምትገርም የኪነጥበብ ሰው ትሆናለችበስነ ፁሁፉም እንደዛው

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +22

    ሀይሚየ የኔ ወርቅ ይህን prank አስቁሚ የልጅ አዋቂ ነሽ አቃለሁ ማሬ ጡሩ አደለም በፈጠረሽ ልለምንሽ የኔ ልጅ በቃ

  • @AmenatAhmed-e3q
    @AmenatAhmed-e3q 8 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይሚን እሩታ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሽዬ. ለዛሬ. ተበልጠሀል. ሩታዬ. ሰትጣፍጪ. የኔ. ቅመም

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 8 หลายเดือนก่อน +44

    እስይ ሩታየ እኔም ተናድጄ ነበር😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 8 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሽ ስአቱን አስተካክልልን 12 ስአት የረመዳን ሥራነው ሁለት ስአት አድርግልን ረመዳን ከለፈ ውድያ 12 ይሆናል😂😂

  • @ብሌንዩቱብ-ሐ7የ
    @ብሌንዩቱብ-ሐ7የ 8 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ልእልት ሩታዬ ስወድሽኮ በፍቅር የተሞላሽ ልጅ ኣብርሽዬ የኔ የዋህ ኣንጀቴን በላዉ 😢😂

  • @senaytAsefa-qn4vk
    @senaytAsefa-qn4vk 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 หลายเดือนก่อน +18

    እዉይ ሲያሳዝን አብርሽየ እዉነት እሚወዱት ሰዉ እኳን15 1 ወር ለአንድ ቀን ይከብዳል

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 8 หลายเดือนก่อน +26

    አብርሽ ሚስኪን ሲያሳዝን በናትሽ ከንቺ መለየቱን አይችልም እንደዛ አትበይው አይዞክ አብርሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 หลายเดือนก่อน +8

      እሳም አትችልም በጣም ታፈቅረዋለች

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 8 หลายเดือนก่อน +5

      ኧረ እሩታዬም አትችል ያዉ የሀይሚ ቀመር ስለሆነ ነዉ ፖራንኩ😂😂😂

  • @abatabat-l4n
    @abatabat-l4n 8 หลายเดือนก่อน +15

    ፍቅር እስከመቃብር ብለናል አብርሽና እሩታዬ ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 8 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አብሮ አደርስን ሩታየ ፕራክ ይበቃችኃል

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዬዋ አብርሽ😢😢😢😢
    የእውነት ሁሌም ስትሲቁ ነው ደስ የምልን ጌታ❤❤❤❤❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 หลายเดือนก่อน +28

    ሩታዬ ደግ ኣረግሽ የንየ ውድ እንዴት ደስእንዳለን🥰
    ትናንትና እንዴት እንደ ኣስደነገጠኝ😁

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 8 หลายเดือนก่อน +20

    ሩታዬ አንቺን ብቻ ሳይሆን እኛንም ነበር ነበር ያስደነገጠን ስለዚህ እንስማማለን😂😂😂😂😂 አብርሾ ቻለው እንግዲህ

  • @GgfFyf-b4q
    @GgfFyf-b4q 8 หลายเดือนก่อน +8

    እደው ባያችሁ ባያችሁ አልጠግባችሁም እኮ ደጋግሜ ነው እኮ የምያችሁ😢😂❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 8 หลายเดือนก่อน +69

    ሩታየ ስወድሺ እኮ ወላሂ ችግሩ በቅረብ ሀገረ ልገባነው የትነው እማያችሁ ደግሞ ተመልሺ ስደት አልመጣም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥አብሬሺ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ እምትኖሩ ያድረጋችሁ