ሩታ እና ጋሽዬ ተገናኙ. ሩታ በድንጋጤ ሮጠች😱💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 หลายเดือนก่อน +2099

    የኔ ወንድም አብርሽዬ ሩታን ጋሽዬን የሚወድ ይሄን ቤተሰብ በሙሉ❤👍

    • @Rahma_1995
      @Rahma_1995 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉🎉

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AmenaShefa
      @AmenaShefa 10 หลายเดือนก่อน +8

      ሙቢ በጠም ነዉ ምወድ የምር ለተየለኝ
      ቡተ እተለየ ነዉ❤❤❤❤

    • @AmenaShefa
      @AmenaShefa 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 10 หลายเดือนก่อน +808

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል😢👍❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 10 หลายเดือนก่อน +152

    ይቺልጂ ለሠው ያላት ክብር አንድም ቀን ኮሜንት ሠጥቼ አላቅም ግን ዛሬ መፃፍ ተገደድኩ የአንዲት ሤት ልጂ እናትም ነኝ ጌታን ሠው አክባሪነትዋ የተለዬ ነው ግን በትዳር ተጣመሩ ፈጣሪን የምትፈራና ትዳርን ፍቅርን የምታከብር ሤት ናት እና ጌታ ይጨምርልሺ።

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 10 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል ጎበዝናት

    • @Semufika45
      @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አሚን ❤❤❤❤❤❤

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል ትክክለኛ ሴት ናት ከልቦ ሴት ናት

    • @AimeryMohmmad-b2t
      @AimeryMohmmad-b2t 9 หลายเดือนก่อน

      ewnatih.LLocihimtihimhirtih.yhiinbacihw.mekinyatoim.satgabobfitih.ykodancihw.batsabogh.atitwwokihi???rotaya.baxim.adinkisihlaw.faxar.ykibrlsih..enim.einwodacihwalin🎉🎉🎉❤❤

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 10 หลายเดือนก่อน +1619

    ኤፍሬም በራሱ ስም ቻናል ይከፈትለት የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh 10 หลายเดือนก่อน +5

      የኔመልካም❤❤❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน +13

      ,መክፈት አለባቸው እስከ መቼ ከሱ ጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @uaeuae5565
      @uaeuae5565 10 หลายเดือนก่อน

      Yikifati

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน +55

      የጋሽየ ዩትዩብ እኮ የሀይሚና የኤፊ ነው እሚሰሩበት።ቻናል ቢበዛ ምን ይሰራል የጋሽየን ይስሩበት በደንብ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 10 หลายเดือนก่อน +3

      አው ይከፈትለት👍👍👍

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 10 หลายเดือนก่อน +1508

    የስደት እህቶቼ በሄዳችሁበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ❤❤♥

    • @kxx683
      @kxx683 10 หลายเดือนก่อน +7

      የኔውዳቻበጣምኔውአምውዳቻሁፍጣረይጡቡቃቻሁስበሉኜላማርይምንሰውዳቻዋዋዋዋዋአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤🥰🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰❤🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🥰🎉🥰🎉

    • @kxx683
      @kxx683 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

    • @ሉሉ-ሸ5አ
      @ሉሉ-ሸ5አ 10 หลายเดือนก่อน +5

      አሚን ያረብ ሁለየም ተደስቱ አብሬሺየ. እናትህን ሲወዳት የኔ ደሪባባ ሳምልኚ ለኔብለህ አብሬሺየ እዲሁም ጋሺየንም

    • @zinashalemu5456
      @zinashalemu5456 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @bdggg2768
      @bdggg2768 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን3

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 10 หลายเดือนก่อน +324

    የኔ ሞዴል የአብርሽ ንግስት 😥😥 ጋሽየን የሚወድ ላይክ እኔ ግን አባት የለኝም 😔😔😔😔

    • @SikoSilo-ih4yn
      @SikoSilo-ih4yn 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዛሺ❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 10 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh wde

    • @amethiopian4024
      @amethiopian4024 10 หลายเดือนก่อน

      Azoshi yene wudi

    • @zuzuየወሎልጂ
      @zuzuየወሎልጂ 10 หลายเดือนก่อน

      @@amethiopian4024 እሽ ሁቢ😍

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +622

    ከዚህ በላይ ምን እሚያስደስት አለ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሩታ እንኳን ደስስ አለሽ🎉🎉🎉

    • @ወለተጊዮርጊስየቅዱስሚካኤ
      @ወለተጊዮርጊስየቅዱስሚካኤ 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmenaShefa
      @AmenaShefa 10 หลายเดือนก่อน

      ሙብ ደነነክ ወዪ

    • @gyt129
      @gyt129 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AmenaShefaሙቤ አይደለም ክክክ

    • @HeatAmar
      @HeatAmar 10 หลายเดือนก่อน

      ወወዉወዉዉወዉወወ

    • @HeatAmar
      @HeatAmar 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAbebaw-l5m
    @HayatAbebaw-l5m 10 หลายเดือนก่อน +47

    የኔ ቆጆ ምን አይነት ክብር ቢኖርሽ ነው እስካሁን እዳቺ ያለች ሴት አይቼ አላቅም ወይ ደስ ስትይ እዴትብዬ ልግለፅልሽ ላቺ ቃላቶች ሁሉ ያሳሉ ሩታዬ ቅመም የሴት በላይ ብዬሻለሁ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 10 หลายเดือนก่อน +136

    የአብርሽ የአነጋገር ዘይቤ ለፍቅረኛው ያለው ክብር ሩታዬ በጣም እድለኛ ነሽ አብርሽ ላንች ያለው ክብር እንደ ሌላው ወንድ አይጮህብሽም አያምናጭቅሽም በጣም ከልቡ ስለሚወድሽ ነው ጋሽዬን ለማስተዋወቅ በግድ አላስጨነቀሽም ስለዚህ አስበሽበት ጋሽዬን ተዋወቂያቸው እንችንም ይወዱሻል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኣዎ🥰🥰

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 10 หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ ምርጥ ቤተስብ ❤❤🎉🎉🎉

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ጨዋ ነው😘😍😘😘

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน +1

      አብራሀም የምርሰውነው🎉🎉

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 10 หลายเดือนก่อน +150

    ሩታየ የሴቾች ተምሳሌት ለጋሺየ ያለሺን ክብር በተግባር አሳይተሻል

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 10 หลายเดือนก่อน +2

      አው

    • @ThesameLemu
      @ThesameLemu 10 หลายเดือนก่อน +2

      አው የኔ ሳዉ አክባር 💞💞®️💋

  • @zehr4453
    @zehr4453 10 หลายเดือนก่อน +126

    በቀጣይ ግን ሙቢ እና ሃይሚ ኤፍ ጋሺ አንድላይ ሆነው ይተዋወቁ እምትሉ እስቲ በላይክ አሳዮ

  • @kibretaweke
    @kibretaweke 10 หลายเดือนก่อน +55

    በዚ ዘመን እንደ ሩታ ያለች ሴት ማግኘት ከባድ ነው፣አብርሽ እድለኛ ነህ።

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 หลายเดือนก่อน +307

    ማነው ከመዳም ስራ በሩጫ የመጣ የሩታ አድናቂዎች፣የጋሽየ ቤተሰቦች😊

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @HabasiHurna-l1b
      @HabasiHurna-l1b 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂😂😂

    • @alikaalika3166
      @alikaalika3166 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጎብዛ ነት ሩታዬ

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 10 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂እኔ ወላ መጥበህ ነበርኩ ስሮጥ ተደፋቸ ነበር😂😂😂

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 หลายเดือนก่อน +1283

    እሩቲ አፈረች በቃ ሌላ ቀን ይተዋወቃሉ የምትሉ👍❤👍🙋እናተን ሳይ አፍቅሪ አፍቅሪ የሚለኝ መንፍስ የተወጋ ይሁን🤭👍👍

    • @ssa1323
      @ssa1323 10 หลายเดือนก่อน +11

      ክክክክ

    • @whejejsjss906
      @whejejsjss906 10 หลายเดือนก่อน +14

      በጣም እኔብቻነኝብዬነበር

    • @Gach-j4c
      @Gach-j4c 10 หลายเดือนก่อน +13

      እኔ ራሱ

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 10 หลายเดือนก่อน +6

      ኔስ ብቲዪ🎉🎉🎉❤❤😂😂

    • @Tsehay219
      @Tsehay219 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆

  • @Ema-yr3zg
    @Ema-yr3zg 10 หลายเดือนก่อน +113

    እስኪ ጋሽዬን የሚወድ በላይክ ይግለፅ

  • @ميريميري-ش2ث
    @ميريميري-ش2ث 10 หลายเดือนก่อน +47

    ሩታየ የሴቾች ተምሳሌት ቃላት የለኛም ብቻ ፈጣሪ የባርክሽ🙏🙏🙏❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 10 หลายเดือนก่อน +236

    አቤት የጋሽዬ አነጋገር ለዛ በልጆቻቸው ደስታ ሁሌም የሚደሰቱ ደግ የፍቅር ስው ናቸው እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ ይስጥ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน +3

      ,አሚን ያላህ ❤❤❤❤❤

    • @ameena3172
      @ameena3172 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሚን የአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @egizbehezfikirnew9179
      @egizbehezfikirnew9179 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ አባት የኔ ትሁት የኔ አስተዋይ የኔ ቅን አባት ማርያም ክፎ አይካብኝ አባዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️💪😘🙏

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 10 หลายเดือนก่อน +2

      አብሬሽ እና ሩታ ሙቡ እና አይሚ የሚወድ ብቻ በላይክ አሰዩን 👍👍👍👍💗💗💗💗💗💗 2k አሰገቡኝ የማዳም ቅመሞች😅

  • @tayba1611
    @tayba1611 10 หลายเดือนก่อน +286

    ሌላቀን እጠብቃለን የሴት ወጉ ሁሉ ያለው እሩትጋ ነው እምትሉ❤❤❤❤❤

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣአም

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ጨዋ ስወዳት

    • @Semufika45
      @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 10 หลายเดือนก่อน +4

      የጨዋም ጨዋ ያሳደጋአት የሴት ኩራት ኮራንብሽ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน +7

      ደፈርም ጨዋም አፍቃርምሁሉን ያደላት ናት

  • @haymi16h
    @haymi16h 10 หลายเดือนก่อน +632

    እሲ እንደኒ ሲጠብቅ የነበረው ሰኣቱን❤

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ማሪያምን❤❤❤❤

    • @Tesga-sg3rj
      @Tesga-sg3rj 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም 😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Hlove-f4m
      @Hlove-f4m 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน +1

      ,እኔ ❤❤❤❤❤

    • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
      @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሩታየ የኔ ሞደል❤❤❤

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 10 หลายเดือนก่อน +15

    ማነዉ እንደኔ ጋሽዬን በጣም የሚወድ ❤❤❤❤የኔ የዋህ አባት ሺ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

      Ene kalkidaneyen new yemewedew anchin kalkidan my girl 2000 year nurelign kalkidaneye my love💋💋💋💋💋💋💋

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 10 หลายเดือนก่อน +116

    አንቱ ስትል አክብሮቷ ደስ ይላል በቃ ከአሁን ቡሀላ አትፈሪም ነበር ግንልክ እንደ አባትሽ ታያቸዋለሽ ነበር አይይ ሩታዬ የኔ ሰው አክባሪ ታዬኝ እኮ የሙቢ ደስታ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ ላይክ ያድርግ፣

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 10 หลายเดือนก่อน +175

    በጣም በጣም ትልቅ ስነምግባር ያለሽ እውነተኛ አክባሪ ሴት ነሽ ሩታዬ ምንም አልተሳሳትሽም እኛ የጋሽዬን ደስታ ማየት ፈልገን ነው እንጂ አንች አልተሳሳትሽም አብርሽ እውነተኛ አፍቃሪክ ሩታ ናት❤❤❤❤

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅አለባበሧ ነዉ ያሣፈራት አታነግሩኝ አቦ

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጎበዝ ናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@sadaahmed252አለባበሳዋ ምንም አያሳፍርም ጡቶ አይታይ እብርቶ ከዝህ በላይ ሆ

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 10 หลายเดือนก่อน +2

      አለባበሷ ምን ይወጣላታል የከቲ ቆጆ ❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน

      @@sadaahmed252 ማን እንደሆንሽ አውቄለሁ ክፋ ነሽ አሽቃባጭ

  • @kdst_h6w
    @kdst_h6w 10 หลายเดือนก่อน +174

    የዚህ ቤተሰብ. አድናቂ እስኪ እንያቹህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 10 หลายเดือนก่อน

      ሠላምናችሁሙቤ

    • @aminaebrahim8329
      @aminaebrahim8329 10 หลายเดือนก่อน

      100 Be 100 Muba❤❤

    • @tirezaabera5633
      @tirezaabera5633 10 หลายเดือนก่อน

      Mube በጣም ዳስ ትላላችሁ

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg 10 หลายเดือนก่อน

      ትለያለክ ሙቤ ምርጤ ስወድህ ደግሞ

    • @Semufika45
      @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน +1

      በሙቢ ስም መነገድ ግን እንዴት አይሰለቻችሁም 😮

  • @sead-xq2qs
    @sead-xq2qs 10 หลายเดือนก่อน +24

    ቅመሞችዬ አላህ ከመዳም ኩሽና አውጥቶ የእርፍት እንጀራ ይስጠን የላ ጉሉ አሚን

    • @HtT-jn2bp
      @HtT-jn2bp 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @Mariam-y3n2b
      @Mariam-y3n2b 5 หลายเดือนก่อน

      አሚንንያረብ

    • @Murshda.Ibrahim
      @Murshda.Ibrahim 5 หลายเดือนก่อน

      አምን

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 10 หลายเดือนก่อน +108

    አቤት እሩቲ ግን ሳቋ ቅብጠቷ ፍቅሯ እፍረቷ ሳይቀር ያምረባታል የምር ሁለ ነገሯ ደስ የምትል ልጅ

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 10 หลายเดือนก่อน +154

    ሩታ አስተዋይ ልጅ ናት ዘመንሽ ይባረክ ለቤተሰብ ያላት ክብር ነው ያስደነገጣት ❤❤❤ጋሼ ምርጥ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 10 หลายเดือนก่อน +196

    ማነው እደኔ ሩታ ከልቡ ሚወዳት ❤❤

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሩታየ የኔ ቀበጥ ቅብጥብጥ ጥሎብኝ ስወድሺ ደሞ አሁን ከምወድሺ በላይ በጣም ወደድኩሺ ምክንያቱም ጋሺየን አክብርሺ በመሄድሺ ሩታየ የአብርሺ ፍቅር♥️♥️♥️♥️
    ሩታየ የኔ ቀበጥ
    ሩታየ የኔ ቆንጆ
    ሩታየ የኔ ሞደሊስት_________የመዳም ቅመሞችየ እናተንም ዉድድድድድ ሩታየን የምትወዱ ብቻ አታሳፍሩኝ👍👍

  • @shemima5580
    @shemima5580 10 หลายเดือนก่อน +194

    ሩታ ከጋሽዬ መተዋወቋ ደስ ያለው ላይክ👍👍 መግቢያ አብርሽ ሩታ ከጋሽዬ ላስተዋውቃት ነው ሲል ሰምቼ ኮመትኩ ጨርሼ ሳላየው😂 በተረፈ ሩታዬ ወርቅ ሴት ነሽ የሴት ወጉ ሁሉ አንቺጋ ነው በርቺ ጎበዝ😍😘😘😘😘

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 10 หลายเดือนก่อน +5

      መቸ ተዋወቁ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน +17

      እኮ መጨረሻውን ሳያዩ እሚኮሚቱት ነገር😂😂😂😂እደት ሰው ቅጭላቱለቆል

    • @erukya
      @erukya 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@አለምነኝወለዮዋወይኔ በጣምነዉ ያሳዘነችኝ

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 10 หลายเดือนก่อน

      ሩጣ ሄደች አይደል እንዴ

    • @user-to9eb6pp3f
      @user-to9eb6pp3f 10 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አንብቡ

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 10 หลายเดือนก่อน +288

    ልክ ናት ከክብር የተነሳ ነው እደዚህ የሆነቺው ሩታዬ የኔ አክባሪ 🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v 10 หลายเดือนก่อน +6

      አወ በጣም ያስፈራል በጣም

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +7

      እኮ የኔ ጨዋ ሩታዬ

    • @ትግራይ-ጐ5ኈ
      @ትግራይ-ጐ5ኈ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ

    • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
      @እማፍቅርሶልያናእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +5

      ክብር ከቤተሰብ ይቀድማል ከዛ ጎረቤት እሷ ቤተሰቦቿን መቼ አከበረች

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +7

      @@እማፍቅርሶልያናእናቴ ምን አረገች አፈቀርሁ ሰላለች ነው ምድረ ምቀኛ

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 10 หลายเดือนก่อน +67

    ሩት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ለአማቾችሽ ክብር መስጠት አለመደፋፈር በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 หลายเดือนก่อน +13

    ትክክል ናት አባት እንደ ጎደኛህ ተዋወቅህ አይገባም በጉራጌ ነውር ነው ክብር ያስፈልጋል

  • @rabi1011
    @rabi1011 10 หลายเดือนก่อน +123

    ሩታዬ ዛሬ በጣም ነዉ ያስደሰተችኝ ወላሂ የኔ ማር ያለሽን ክብር ነዉ ያሳየሽኝ አንዳንድ ጋጠወጥ ለራሷ ክብር የላት ለቤተሰብ ክብር የላት እያሉ አፋቸዉን ለሚከፍቱ ሰዎች መልስ ሰጠሽልኝ የኔ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ዉድድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰 አብርሽ ደሞ እዲህ አይደረግም መጀመሪያ ንገራት 🥰

  • @Yagntewa
    @Yagntewa 10 หลายเดือนก่อน +61

    እልልልልልልልልልል ማነው የዚህ ቤተሰብ ደስታ የሚያስደስተው ሲጠፉ ልቤ ነው የሚጨነቀው

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 10 หลายเดือนก่อน +39

    😢ልክ ናት አብርሽ የምር አባትኮ ክብር ነው❤❤

  • @malikabdulhakime8300
    @malikabdulhakime8300 10 หลายเดือนก่อน +27

    ረታ ትህትናና አክብሮቷ ለጋሽዬ ያላት ክብር
    ይላያል
    ብቻ አጋነንካት አትበሉኛና
    #ሩታ እውነተኛ አፍቃሪ ናት !💝

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም አላጋነንክም ልክ ነህ

    • @HtT-jn2bp
      @HtT-jn2bp 9 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነህ የምር

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 10 หลายเดือนก่อน +142

    ጋሽዬ እኮ ሙድ አለው ነፍ አመት ያኑርክ❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 10 หลายเดือนก่อน +57

    ሩታ በጣም ጎበዝ በጣም አድንቄሻለሁ ሁሉ ነገር ስርአት እና ባህል ይዞ ሲሄድ ደስ ይላል አባትን የመሰለ እንደ ጓደኛ መተዋወቅ ምን ይባላል አብሮች ብዙ ታቃለህ ብዙ ትሳሰታለህ እናት አባት እኮ በጣም ክብር አላቸው በባሃላችን ሲሆን ደስ ይላል ❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል የኔ አስተዋይ ሩታዬ❤❤❤❤❤

    • @Redmi9Newphonr-eo5wt
      @Redmi9Newphonr-eo5wt 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል በባህላቺንም ትልቅክብሪ አለ እደተማላ ተዋወቂው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 หลายเดือนก่อน +3

      ድሮ እኮ በመንገድ ሲትያዩ መንገድ ቀይራው ነዉ የሚሄዱት

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 10 หลายเดือนก่อน +4

      ክብር አላት ትለያለች የምር

    • @MLoga-u4v
      @MLoga-u4v 10 หลายเดือนก่อน +4

      .የኔመደንገጥምንይሉታል

  • @BaqqaluuGaddisaa
    @BaqqaluuGaddisaa 10 หลายเดือนก่อน +216

    Wooooow 🎉🎉🎉🎉rutaa ❤❤❤እንደ እኔ ይህን ቤተሰብ የምትወዱ ሰዎች እባካችሁ like ።

  • @yoha7441
    @yoha7441 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኣባታቹ የሚታከብሩ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካቹ From 🇪🇷Eritrea

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 10 หลายเดือนก่อน +190

    የጋሽየን ቤተሰብ እዳለ የምትወዲ እስኪ1000k ላይክ አዲርጉ

    • @jamelajj4098
      @jamelajj4098 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 25:20

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@jamelajj4098ደሚሪኝ

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 10 หลายเดือนก่อน +50

    ነገም ሌላ ቀን ነው እንጠብቃለን ሩታ ግን የሴት ወጉ ሁሉ አንቺ ጋ ነው ያለው የኔ ደርባ ሴት ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 10 หลายเดือนก่อน +35

    የአብርሽ ንግስት ኮራሁብሽ ረጋ ይለይ ልጅ ሩቲዬ የኔ ዉድ አቤት ደንጋጤዋ

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 9 หลายเดือนก่อน +2

    የምር ጋሸ በጣም የዋህና አስተሳሠብ ያለው ሠው ነው ቁም ነገረኛ ሠው ነው ውስጡ ባዳ ነው እድሜ ይስጠው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 10 หลายเดือนก่อน +46

    ጋሽየ ሳየዉ ጨዋታዉቁመቱ መልኩ መላጣዉ ሁሉነገር ልክ አባቲን እድሜና ጤና ላባቶች የምትሉ❤❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 10 หลายเดือนก่อน +54

    ረታዬ ጀግና ነሺ ክብር ያለው ሰው ማለት እንዴ አንቺ ቤተሰብ መታከብረው ሴት ነው ደግሞ አትፍሬ ለሁሉ ጊዜ አለው ❤️❤️ አብርሽዬ አይዛክ ሌላ ቀን ታስታውቃለህ ርታዬ ደግሞ በጣም ፈርታለች❤❤❤❤

  • @ገኒዩቶብ
    @ገኒዩቶብ 10 หลายเดือนก่อน +180

    በስደት ያለን ህትወድሞቸ ወቶ ተመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @butte4338
      @butte4338 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amenn

    • @sosososo-cy5oj
      @sosososo-cy5oj 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን😢😢

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤😢😢😢

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሩታ ስርአቷን ነው የሚያሳውቀው ክብረት ያላት ናት ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 10 หลายเดือนก่อน +122

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤እሽ❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Foozi-fr5ib6sd1krozii
      @Foozi-fr5ib6sd1krozii 10 หลายเดือนก่อน

      صل الله عليه وسلم

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሡለላሁ አሊሂ ወሠለም

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 10 หลายเดือนก่อน +1

      saw❤❤❤❤❤

  • @ነገሌላቀነው
    @ነገሌላቀነው 10 หลายเดือนก่อน +55

    የሩታና የአብሪሽ ወዳጆች ዛሬ ላይክ አምሮኛል❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 10 หลายเดือนก่อน +22

    ጋሽየ ምርጥ አባት እርሶ የሁላችንም አባት ኖት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት
    አብርሽየ ያንተ ደስታ የሁላችን ደስታ ነው አንተ ምርጥ ወንድማችን ነህ መልካም ነገር ፈጣሪ በዙርያክ ያርግልህ

  • @RffVv-l2k
    @RffVv-l2k 10 หลายเดือนก่อน +3

    ታድላችሁ እኔም አባቴን እረፍ ይበቃሃል እኛ ልጆችህ አለንልህ የምለው ቀን ናፈቀኝ አምላኬ እኔንም እንደእነአብርሽ በበረከትህ ጎብኝተህ አባቴን በቃህ እረፍ ልበለው ይህን እድል ከእግዚአብሔር ነውና መታደል ነው

    • @RakanAli-d4k
      @RakanAli-d4k 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 หลายเดือนก่อน +45

    ማነዉ እነዚህን ጥንዶች እንደኔ የሚወድ👍👈

    • @EmanEman-f2w
      @EmanEman-f2w 10 หลายเดือนก่อน

      me ሙባዬ የኔ ውድ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 หลายเดือนก่อน +30

    ሩታ ልክ ናት አማችን እንዲህ በቀላሉ አይተዋወቅም

  • @TigistGshsh
    @TigistGshsh 10 หลายเดือนก่อน +30

    የኒ የዎህ አባት እድሚ ከጢና ጋራ ይስጡት ጋሽይ የኒ አባት ሺ አመት ኑሩልን አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ እደኒ አባት የሊላችሁ ለሰው አባት መልካም ነገራ ተመኙ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሌላ ቀን ያስተዋውቃል የምትሉ 👍ጀግና ናት ግን በእውነት ❤❤❤❤❤😁

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 10 หลายเดือนก่อน +27

    ወላሂ እኛ ያመዳም ቅመሞች ጅመሬውን አይታን ናው ያምንኮምታው ዳሞ ሩታ ጃግና ናት አልተወዋቃችም አቤት አስተዳደግ ሟሿ አላህ ብያላው

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 10 หลายเดือนก่อน +53

    የሳቄ ምጮች አብርሽኮ ይለያል ወላሂ እኳን ለፍቅሩና ለቤተሰቦቹ ለኛ ለማዳም ቅመሞችኳ ያለው ክብር የጨዋ ልጂ አደበቱ ያስታውቃል አስተዳደግና የቤተሰብ ክብር👌👌👌👌😘😘😘😘

  • @tube463
    @tube463 10 หลายเดือนก่อน +44

    ክብር ያላት ሴት ማለት እቺ ናት ጎበዝ ❤❤❤

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ መልካም አባት አባት እኮ የሁሉ ነገር ምሰሶ አባት አንድ ብቻ ሆነ እድሜና ጤና ይስጥልህ
    ፍቅረኛህም ከልብ ሴት ናት አደነኳት

  • @nomore8101
    @nomore8101 10 หลายเดือนก่อน +57

    እውነተኛ ጨዋ ያሳደጋት ናት በጣም ክብር ነው የሰጠቸቻው ለቤተሰብህ እምወድሽ እኮ አለምክንያት አይደለም ሩታዬ የአዱ ገነት ልጅ የአዲስአበባ ልጅ እኮ የገባው ነው ተብረከረከች እኳ የኔማር ሩታዬ❤❤❤❤❤

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም

    • @Menbulala
      @Menbulala 10 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ ቆንጃ ኮራሁብሽ ❤❤❤❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 10 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዮ ሴት ናት ስላችሁ በምክኒያት ነው ❤❤❤❤❤

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน +2

      🎉በጣም እኔም

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 10 หลายเดือนก่อน +23

    ሩታ የኔ ልዩ ስወድሽ ስርአትሽ የኔ ጀግና አባቱን አክባሪ ቤተሰቦችሽን እራሽን አስከባሪ ምርጥ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሳታገቢ እንዳትተዋወቂ በክብር ሽምግልና ተልኮ ካልሆነ አትጠዋወቅ እሽ የኔ ሴትነትን አስከባሪ ነሽ ደስ ብሎኛል ጋሽየን አክብራ ነው እሽ አብርሽየ አብሽር

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 10 หลายเดือนก่อน +144

    ጎበዝ አብርሽ👏እሩታ እድለኛ ነሽ ጋሽዬ ነገሮችን የማያካብድ ፈታ ያለ ልክ እንደ ወሎ ሰው የዋህ ገራገር ነው😍🙌

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽዬ የልጅህ የአብርሸን ሰርግ እድትጠራኝ እፈልጋለው እድሜና ጤና ከባለቤትጋር ረጅም አመት ኑርላቸው❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👍👍

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 หลายเดือนก่อน +40

    ሩታዬ ጎበዝ ነሽ ማክበርሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርሽ ጋሽዬ ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @SadMus-m6t
    @SadMus-m6t 10 หลายเดือนก่อน +100

    በቃጠይ ቀን ገሽዬ እነ እመዬን በአንድ ለይ አስተወዊቀት ለምን ለያ ብቻ የሚትሉ ለይክ አድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 10 หลายเดือนก่อน

      አይ ሰው

    • @starcall9965
      @starcall9965 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @لابب
      @لابب 10 หลายเดือนก่อน +2

      ወይኔ ባንድየማ ያስፈራል አንድ አንድ ይሻላል

  • @Semufika45
    @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน +81

    በጉራጌ ወግና ባህል ከአባትና ከእናት ዝም ብሎ መተዋወቅ አይቻልም ሩታዬ የኔ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ የኔ ቅመም ስታፍሪም ታምሪያለሽ ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶሻል ምርጥ አፍቃሪ ነሽ አብርሽ ትዉዉቁንም በባህላችን ደንብ ይሁን ❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +5

      ይሰንምኮ አስጨነቁት እህትዬ እበ ብለለይ ሲል ለደራማ ነው ፕራክ ነወ አይወዳት ብሎ ነው የመጀመሪያይቱን አስተዋውቆ የለ እያሉ በጠበጡት ለሁሉም ጊዜና ስአት አለው ሰው ግን በሰው ላይ እንደት ሰቀልዱ ከቤት እሽ ሰለማትል በካፌ ይሻላል ብሎ ነው ያው እነ ማርክም ያስተዋወቀው በውጭ ሰለሆነ ከቤት እንኳን አልወሰዳት

    • @Semufika45
      @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ትክክል ብለሻል ኮሜንታተሮች በሁሉም ነገር ካልገባን ችግር አለብን መሰለኝ ኮሜት ስላስጨነቀውማ ነው ሊያስተዋውቃት የደፈረው ግን እንኳንም አልተዋወቁም ጊዜው ሲደርስ ይደርሳል

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@Semufika45 በጣም ውደ ማስተዋልን ይስጠን

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 10 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ቆንጆ በእኛም በአማራ ክልል በሸዋ ቅድሚያ የወንድ ቤተሰብ ሽምግልና ሄዶ ልጅህን ለልጄ ተባብለዉ ይሸመጋገላሉ ከዛ ይመለሳሉ ደሞ ቀጥለዉ ሲመጡ ሽምግልና እሺ ይባላሉ ከዛ 3ኛ ሲመጡ ደሞ አነስተኛ የሆነ ድግስ ደግሰዉ መጠጥ ይጠጣል ቀለበት ይታሰራል ከዛ በአራተኛ ዙር ሰርግ ተደግሶ ሙሽሪት ትወሰዳለች የዛነዬ ነዉ ቤተሰብ ሙሽሪትን የምትታየዉ ❤❤❤ሩታዬ የኔ ጀግና ብያታለሁ ደሞ ተመልካች ያለዉን ሁላ ማድረግ የለበትም ባህሉን ጠንቅቆ ያዉቃል ለተመልካች ክብር ብሎ ነዉጂ እንደዚህ ያረገዉ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839ትክክል በእውነት

  • @MeMe_15j1
    @MeMe_15j1 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእነውነት ምርጥ ነሽ ሩታ የኔ ቆንጆ እዲህ ነው ለሰው የለት ክብር እግዚአብሔር ኣምላክ ፍቅራችሁን ያብዘለቹ ❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 10 หลายเดือนก่อน +21

    ሩታዬ የኔ ቀበጥ ለነሡ ያላት ክብር ♥🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 หลายเดือนก่อน +93

    አቤት ኮመንተሮች
    መጨረሻውን ሳታዩ ጋሽዬና እሩታ ስለተዋወቁ ደስስ ብሎናል ትላላችሁ😅😅😅❤

    • @mentuaraaga8465
      @mentuaraaga8465 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @yggggg7639
      @yggggg7639 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ🤣🤣🤣

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሩታ ደሞ የሴቾች በላይ የክብር ጥግ አየሁ ባችላይ አስተዋይ ሴት አደኛ የኔ እናት ሁሌም ተወደጅ የኔ ሩህሩህ ላብርሽ የሰጠሽ አምላክ ይመስገን ክብሩ ይስፍ እኳንም ሳቀልኝ አብርሽ ወድሜ ከፍ በል ዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amitub615
    @amitub615 10 หลายเดือนก่อน +20

    ሩታዬ ሰው አክባሪነች አብርሺ እዳትቀይም ፍርታነው ጋሺዬ ደግሞ ሚስክንነው የኔ አባት እኛን ተመልካቹችን አክብሮን 10 ከብት እጥልላቸዋለሁ አለ አላህ ያክብርህ ጋሺዬ❤❤ እንወድሀለን እናከብርሀለን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 10 หลายเดือนก่อน +39

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน

      ,ሰለላ አለሂ ወሰለም💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💖💖💖💖💝💖❤️‍🩹💓💓💞

    • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
      @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ 10 หลายเดือนก่อน

      اليه افضلا سلتي وسلم ❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 10 หลายเดือนก่อน

      Selelahu aleyihi wosselem

    • @MominaHussen-x7h
      @MominaHussen-x7h 10 หลายเดือนก่อน

      saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw

    • @habibahhabiba
      @habibahhabiba 10 หลายเดือนก่อน

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 10 หลายเดือนก่อน +81

    እሩታ ትለያለች ወላሂ በመመለሷ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር የቤተሰብ ክብር አላት የኔ ውድ እሩታየ ከባድ ነበር እውነት ❤❤❤

    • @ሀዪቲዩቱቢ
      @ሀዪቲዩቱቢ 10 หลายเดือนก่อน +5

      ጋሽዪ 🎉🎉 LOVE💐🌹🌹 ከስደት መልስ እኔም ለናተ ማየት ምኞቴ ነው የኛ የዋህ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሀዪቲዩቱቢ ደሚሪኝ

    • @ሀዪቲዩቱቢ
      @ሀዪቲዩቱቢ 10 หลายเดือนก่อน +5

      የኔ ልዪ ሩታዪ ክበሪ የኔ ውድ የሴት ስትራ እዳቺ ነው ደሞ በሌላ ቀን በሰብራይዝ ይተዋወቁ የምትሉጨበላይክ

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@ሀዪቲዩቱቢ በሰላም እንግባና እኛ በአካል ነው ሰርፕራይዝ እምናደርጋቸው ውዷ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +124

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሀሀ🌹👍

    • @tirezaabera5633
      @tirezaabera5633 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሙብዬ

    • @QweAsd-vt3sx
      @QweAsd-vt3sx 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @MedTi-jv2wh
      @MedTi-jv2wh 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ሙቤ❤

    • @Marta-p2z
      @Marta-p2z 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንአሚንወዲማቺን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ናት ግን ፍቅር በፕራንክ ነበር የተዋወቀችው ሩታ ባህል ወግ ጠባቂ ናት የምትሉ👍

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 10 หลายเดือนก่อน +54

    ህልማችን ተሳካ ዛሬ ደስ ያለው እጅ ያውጣ በመተዋወቋ ቀስ እያለ ሽማግሌ ይላካል😂❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 10 หลายเดือนก่อน +4

      አወወላሂደሰብሎናል

    • @FatimaFatima123-rq1dz
      @FatimaFatima123-rq1dz 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ደስብሉኛል በቅርቡ ደሞ ሰርጋቸውን እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @erukya
      @erukya 10 หลายเดือนก่อน +1

      መቸ ተዋወቀች እሮጠችኮ አልተሳካም

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 10 หลายเดือนก่อน

      እድሜጤናይሰጦትደሰየምትሉቢትሰብ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 10 หลายเดือนก่อน

      ሮጠችኮ😂😢

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 10 หลายเดือนก่อน +17

    አብርሽ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ተባረክ ሩታዬም ጥሩልጅ።ነች ተከባከባት ለሰው ወሬ ጆሮ እንዳትሰጡ

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 10 หลายเดือนก่อน +37

    እውነት ግን እሩታ እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አስተዋይ ነሽ እደዘመኑ አልሆነችም ይምትሁ 👍🏻👍🏻

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 10 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው ጋሽዬ ተባረኩልኝ እወዳችሀለሁ ሲል አስፋው መሸሻ ትዝ ያለው ማነው😢😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሩቲዬ ግን የከተማ ልጅ ነት የኡነት የገጠር ልጅ እኮነዉ የምትመስለዉ ኮራሁብሽ የኔ ፀባየ ሰናይ የኡነት ልዩ ሴት ነሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน

      አይናፋርነቶ ከዛሬ ልጅ እውነት ኮራሁባት

  • @makyemakye3760
    @makyemakye3760 10 หลายเดือนก่อน +98

    ደስ ሲል ❤❤ አብርሽና እሩታየ አይለያያችሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ደሚራኝ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน

      ,አሚን ውዷ❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sahiba-ru9en ዉድ ደሚሪኝ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሩቲዬ ልዬ በእውነት ትለያለሽ አባትን የሀክል ነገር እንደቀላል ተዋወቂው አብርሾ ከባድ እኮ ነው በርግጥ ቢተዋወቁ በጣም ነው ደስስስስስ የሚለን ነገር ግን እንደምታስተዋውቃት ነግረካት ተዘጋጅታበት ነው መሆን ያለበት ጋሽዬ ሁሌም አሏህ ያስደስትሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 10 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው እማ እናት ከሆኑ ችግር የለም አባት ❤❤መጀመሪያ የሰፈለ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mimiayele2936 ደሚሪኝ

  • @feydumusema
    @feydumusema 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ሩታዬ ምናይነት ፍቅር የሞላብሽ ሰዉ ነሽ ምናይነት አመለካከት ነዉ ያለሺ በአላህ እረ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹም ደሞ አንቀርም እንመጣለን የሰርጋቹ ደስ ሲለን ያድርሰን ብቻ እወዳቹአለሁ

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu 10 หลายเดือนก่อน +20

    እሩታን አለማድነቅ አይቻልም ያላት ክብር ለሠው ወው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 10 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ማር ሩታየ ለስው ያላት ክብር እንዴት የመስሉ ደጉ የሆኑ ቤተስብ ነሽ የወጣሹ እግዛቢሄር ይፈፅምልሽ ደሞ ኣብርሼ ታድለህ ሌላ ቀን ይተዋወቃሉ 🎉❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 10 หลายเดือนก่อน +26

    እሩታዬ ማክበርሽ ጥሩ ነው ግን ጋሽዬ ለሁሉም ሰው እንደ ወላጅ ነው ጋሽዬ ሺ አመት ኑርልን

  • @sphonetastix2248
    @sphonetastix2248 10 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት በጣም ደስ የሚሉ አባት ክርስቶስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ይለያሉ የኔ አባት

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 10 หลายเดือนก่อน +36

    ሩታየ የምወድሽ በምክንያት ነው በጣም አከበርኩሽ ስነ ስርዓት ያለሽ ልጅ ነው አብርሼ ደግሞ መጀመርያ ከሷ ቤተሠብ ጋ የሚተዋወቁበትን ዜዴ ፈልግ ወይም ሽምግልና ላክ ለምን ለቤተሠቦቿም ክብር ስለሆነ ከዛ ለሩታ ሁሉም ይቀልላታል ብቻ ደስ ብሎኛል አንተም ያለህን አክብሮት ለሩታ አይቻለሁ በፍቅር ኑሩ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ብለሻል እሕት😍😘😘😘መላክ አለበት

    • @Semufika45
      @Semufika45 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 10 หลายเดือนก่อน +131

    አብርሽ የዋህ የፍቅር ስው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርው ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ6ወ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ6ወ 10 หลายเดือนก่อน +25

    በዉነት ምርጥሚስት ናት እዲህ ነዉ የቤትልጅ❤❤❤❤

  • @EmuyeEmuye-l5f
    @EmuyeEmuye-l5f 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታዬ በጣም ትክክል ናት ያስፈራል መፍራትም አለባት አደነኳት ደግሞም ነዉር ነዉ የሌላዉን ባላቅም በእኛ በዎላይታ ባህል ሴቷ ከልጁ ቤተሰብ ከ አባት ከታላላቅ ወንድሞች ትደበቃለች መልስ እኪጠሩዋት ወይም በሰፊዉ እስኪደገስ ተብሎ እንዳትፈራ ከቤተሰብ እንድትገናኝ ተብሎ ትንሽ ዝግጅት ነገር ተደርጎላት ነዉ ከ ወንዱ ቤተሰብ የምትቀላቀለዉ ለዛዉም ሽማግሌ ተልኮ ነዉ እንዲሁ ዝም ተብሎ አይደለም እስቲ ሌሎችም የየራሳችሁን ባህል አካፍሉን ማወቁ ጥሩ ይመስለኛል ጋሽዬ ግን ቀለል ያለ ነዉ ደስ ይላል ሩታ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p 10 หลายเดือนก่อน +31

    ደሞ ለሩታ በኮመንት እነግራታለው እያልኩ ነበር አይሚ የገዛችለሽን ልብስ ለምን አለብሽም ብዬ ልጠይቃት ነበር ዛሬ ፏ ብላ መታለች 👌👌❤❤ደሞ በጣመ ያምርብሻል አይሚኮ ምርጫ ታውቅበታለች👌👍

  • @user-vc8hj1qb7h1
    @user-vc8hj1qb7h1 10 หลายเดือนก่อน +12

    ደስሲል ወላሒ ቤተሰብ እኮ ክብር አለው እሩታዬ እካን ተመለስሺ ምንም ቢሆን አማቶቻ ናቸው ዝብሎ ማስተዋውቅ ደስ አይልም አብርሽ የምር ምርጥ ልጅ እደማንኛውም አይን አውጣ ሴት አይደለችም የምር የሩታ ባል መባልህ እራሱ ደስይላን ወላሒ ሽማግሌ ልከህ በወግ በማረጉ ይተዋወቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittirfu-berhe5371
    @senaittirfu-berhe5371 10 หลายเดือนก่อน +14

    አብርሸ ሩታዬ የኔ የዘመኑ ምርጥ ፍቅረኛሞች እንደምን ናቹሁ የኔ ቆንጆ ሩታ አይዞሸ ምነው አብርሸን ከአክስትሸጋር ስታስተዋውቂው ትዝ አለሸ ምን እንዳደረግሸው እሱም እንደዚህ ነበር የፈራው አሁን ግን አማራቹ ግን አንተና ሩታዪ ቀድማቹሁ ግቡ ከዛን ሀይሚ ሙቢ ፣ኤፋ እነጋሼን ይዘው ይምጡ ከዛወዴትም አትሄድም የዚን ነገር ለሀይሚ ተው ታቅበታለች የኔ ጣፋጭ ሩታ በዚህ ሳምንት እንጠብቃለን::ሌላ ነገርሀይሚ የባህል አስለብሻት የጉራጌ ልብስ የምንሰራው ነገር አለ በያትና ሞክሪአብራቹሁ ልበሱ አደራ መልካም ቀን ይሁንላችሁ እወድሃቹሃው እመብርሃን ትጠብቃቹሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ::

    • @erukya
      @erukya 10 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ እደት አረሳሽላትም ኖርማል ነዉ እያለች ስንት እዳላስጨነቀችዉ አሁን እሷበሳ አረፈች ያዉ ወንድናሴት አድአደለም ልባችን ለዛነዉ ሴት ልጅ ፈሪናት ካዳድልጆች ሲቀር

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 10 หลายเดือนก่อน +5

    የዋህ አባት ናቸው ስትደሰቱ ተደስተው ስታዝኑ አዝነው ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 10 หลายเดือนก่อน +33

    በፍፁም አያምርም እኛ ጉራጌዎች እደዚህ አይደለም ሽማግሌ አልተላከ ኧረ ብዙነገር አለ አሆን መተዋወቅ አያምርም እህት ወድም ይተዋወቃል ወላጅ ግን ማስተዋወቅ ይቆይ ኧረ አብርሽ ወድሜ ❤❤

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr 10 หลายเดือนก่อน

      ኡነት🎉🎉🎉

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

      ኮሜታተሮች እል ናቸው እኛ እማራክልልም ወሎም ሆነ የት ቦታ ሽማግሌ ተልኮ ቤተሰብ ከሰጠ በኅላ ነው እዳውም እኔ ባደኩበት ወሎ ላይ ሴት ልጂ ካገባት በኅላ ነው እሚያዋት ትንሽ ሆና ጮኛ ከሆነ ችግር የለም እድ ትልቅ ሆና የጮኛዋን ቤተሰብ ግን ጭራሽ አትቀርብም ከምር ባሎ ግን እሶ ቤተሰቦችን ሂዶ መጠየቅ በስራ ማገዝ ይችላል ማደርም ይችላል

  • @lc09o95
    @lc09o95 10 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ማር ሩታዬ ክው እኮነው ያለቺው ግን እኮ ያስፈራል ሃቂቃ የኔአይናፋር የእውነት ድንቅልጅነሽ

  • @zematube1219
    @zematube1219 10 หลายเดือนก่อน +10

    ከዘመኑ አይን አውጣ ሴቶች ያልተፈጠረች ሩታ ጀግና 💪💪💪💪

  • @samprincess378
    @samprincess378 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ደስ ሰኢል ጋሸዬ እኮ ሙድ አለው የምር ሺ አመት ኑረልኝን❤❤❤❤❤❤

    • @uaeuae8801
      @uaeuae8801 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤