የገጠር ሰርግ ጠላ ጠመቃ village life in ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የገጠር ሰርግ ዝግጅት...
    ቅጥፈት ትርምሱ ሌተቀን እሩጫው-
    ነፍሴን ቢያደኸያት የኸተሜ ኑሮ
    ዙሬ ዙሬ ደጅህ መጣሁ ካንተ ጓሮ...
    ###ስለ ውቡ ገጠር እና ስለ ደጉ ገጠሬ ምን የማይነሳ ምን የማይዳሰስ ጉዳይ አለ 😂😭ዋዛ ከቀቁምነገር እየተዋዛ ይቀርባል።ትዝታና ናፍቆት ፈጽመው ባይሽሩ እንዃ ተገስ ይላሉ።የኩበቱ ሽታ፣ ያዛንና የቅዳሴው ድምጽ ውል ለሚልባችሁ ሁሉ ያላችሁበት ድረስ ...
    Ethiopian Rural wedding preparation during the wedding season

ความคิดเห็น • 79

  • @ageryenur2354
    @ageryenur2354 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜ ጭፈራ ብቻ ሳይሁን እንዲህም አሳዩን

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እሽ እናመሰግናለን

  • @ሶፊወሎየዋ.youtube
    @ሶፊወሎየዋ.youtube 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትዝታ ባሕላችን ቆይልን አገራችንን ሰላም አርግልን

  • @mykdiary8567
    @mykdiary8567 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ትዝታ በጣም ያምራል ❤❤❤

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ያገርቤት ደስታ በርታ,👍

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ሲል የኛበት ትዝ አለኝ አይ ሰደት

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      አብሽር በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህላችን ደስ ይላል::

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💚💙💚 የገር ሰው የዋህ ነን የገሬ ጎበዝ በጣም ጡሩ 🇪🇷👍👍👍

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @ami-rf8xk
    @ami-rf8xk 3 ปีที่แล้ว

    enameseginalew mrt nw

  • @bahaftagulesh3858
    @bahaftagulesh3858 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣየ ትዝታ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እናመሰግናለን

  • @elenitsegaw9317
    @elenitsegaw9317 3 ปีที่แล้ว +4

    አይይይ ትዝታ አይይይ ስደት😭😭

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን የናፈቃችሁትን ሀገርና ወገን የምታዩበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

    • @elenitsegaw9317
      @elenitsegaw9317 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tazatube7807 እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏እግዛብሄር ከዚህ ከበሺታ ሁላችንንም ይጠብቀን በርቱ👍👍👍

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስሢል ወግኖቻችንሰላምሁኑ ኢሻ አላህ እንመጣለን አይሰደት ምንልበልህ እልምበል

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር ወገኖቻችን ህልማችሁ ሞልቶ ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ

  • @ami-rf8xk
    @ami-rf8xk 3 ปีที่แล้ว

    ewnetegna nuro yaltebereze

  • @tewabtube
    @tewabtube 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው በርቱ!

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን እሺ

  • @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
    @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ትዝታ አይ ስደት አሁንስ 😭😭😭💚💛❤

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ሁሉም ያልፋል

    • @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
      @የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tazatube7807 እንሺ አላህ ሰው ደህና ከሆነ ሁሉም ያልፋል ዱንያ ድካም ብቻ ናት አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለርበና እዚህም ላደርሰን ጌታ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛልኝ 💛💚❤

  • @bekelumengstumengstugetene4089
    @bekelumengstumengstugetene4089 2 ปีที่แล้ว

    ትዝአለኝ ሀገሬ

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 ปีที่แล้ว +1

    taza enamesegnalen enem yegebere lj negn 👍👍👌👌👌

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      የገበሬ ልጅ መሆን መታደል ነው በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ገበሬ የሁሉ ነገር መሰረት በሆነባቸው ሀገሮች

  • @Tube-es2ms
    @Tube-es2ms 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ።7አመቴሰርግ ከበላሁ አሁንግን።3ወርቀርኝ የራሴ ሰርግ ነው ጠርላይ በቅንነት ጎራበሉ ወደቤቴ የገርጠርልጆች

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      መልካሙን ሁሉ እንመኛለን

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 3 ปีที่แล้ว

      ሚዜ እኔን ያርጉኝ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

      አኔም ሀገሬ ሰርግ ናፍቆኛል ፈጣሪ መልካም ትዳር ያድርግልሽ ውደ

    • @asamriwdemek3764
      @asamriwdemek3764 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ትዳር እማማየ

  • @mykdiary8567
    @mykdiary8567 3 ปีที่แล้ว

    betam yamral

  • @saadamohamad2207
    @saadamohamad2207 3 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጂ ነኝ

    • @elenitsegaw9317
      @elenitsegaw9317 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አንደኛ ነኝ❤❤❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

    ወይ የገጠር ትዝታ ሀገሬ ናፈቀኝ ወይ ስደት ለሀገራችን ያብቃን ክብር ለናቶች ለፍታ አሳድጋ ለመዳርም እደዚህ ለቧ ጠብ ብሎ የልጇን አለም ለማየት

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይትዝታምንእንደምልአላውቅም ብቅል እናጌሽውደስሢልእናመሰግናለን

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እሺ እናመሰግናለን

  • @mykdiary8567
    @mykdiary8567 3 ปีที่แล้ว

    endene yegeter lij yehonachihu eski like

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ የምወዳችሁ ወገኖቼ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 ปีที่แล้ว

    ገጠሬዉ፣ደግሠዉ😘😘😘😘😘😘😘😘😘አላህይጠብቃች

  • @አምታዳሳቲዩብ
    @አምታዳሳቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታ መቀስቀስ እረ ስደት

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      አብሽር ያልፋል

  • @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ
    @ዜዲነኚየሀረዲቦዋ 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ ሁለነገሬ እንኮን ተለይተሺኚ ኖረሺም ዉለታሺን አንከፈለዉ😭😭😭😭😭😭አላህበጀነት ያኑረልኚ

  • @OmanOman-hy1sw
    @OmanOman-hy1sw 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን የገጠር ልጂሆንኩኝ

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      የሁሉም የገጠር ልጆች ስሜት ይመስለኛል

  • @tazatube7807
    @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +5

    ሁላችሁን ከልብ እናመሰግናለን

  • @wudyebaharuyoutube7863
    @wudyebaharuyoutube7863 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ገጠር መውለዴን አብዝቸ እውደዋለው አይ ስደት ስቱን አስርሳን አይ ትዝታየ መጣብኝ ክዛሬ 20አመት እኔም እንደዝህ ነበር የተዳርኩት ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ቀርቶ ስደት ሆነ ኑሮው

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      አይዞን እህታችን ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ መልካሙ ጊዜ ይመጣል

  • @ዘሀራ-ዸ3ሰ
    @ዘሀራ-ዸ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ

  • @asmeradebele2840
    @asmeradebele2840 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww

  • @haregtadesse8848
    @haregtadesse8848 3 ปีที่แล้ว

    betam nw des yemilew nafkot keskash nw

  • @bekelumengstumengstugetene4089
    @bekelumengstumengstugetene4089 2 ปีที่แล้ว

    ይኽ ሕዝብ ምንአርገ እደው አላስቀምጥ ያሉን ጌታ ሆይ አር ታደገን።

  • @ami-rf8xk
    @ami-rf8xk 3 ปีที่แล้ว +1

    Deseylal bertu

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕🌼🌼🌼🌼🌼

  • @tybaseed7816
    @tybaseed7816 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @mykdiary8567
    @mykdiary8567 3 ปีที่แล้ว

    yet akabi nw gin

  • @send2dawit
    @send2dawit 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይሄም ኑሮ ሆኖ አንዴ ነፍጠኛ፡ አንዴ ጨቋኝ፡ መጤ:ከክልሌ ውጣ እንባባላለን???😢

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ያሳዝናል የኤሊቶቻችን ጣጣ ነው

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    ደጉ ያገሪስው። አቤት። መታደል

  • @yekoyeyekoye9121
    @yekoyeyekoye9121 3 ปีที่แล้ว

    Des.yelal.gen.mechrshawn.asayen.jemrh.atetueu.

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ተከታታይ ቪዲዮዎች አሉ

  • @yekoyeyekoye9121
    @yekoyeyekoye9121 3 ปีที่แล้ว

    Des.yenal.gen.mechrshawn.asayen.jemrh.atetueu.

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ተከታታይ እስከሰርጉ ያለውን እለቃለሁ

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 ปีที่แล้ว

      ያምራልእናመሰግናለን፣ለስደተኛፍትህተጨቀናል

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እኛም የሚሆነውን ሁሉ እያየን ስለናንተ እያዘንን ነው እሱ በቃ ይበለን

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንጸልዩልንበጣምተጨቀናል፣አናመለን

    • @hsjwefdbdnb4131
      @hsjwefdbdnb4131 3 ปีที่แล้ว

      💔❤️❤️💔

  • @asamriwdemek3764
    @asamriwdemek3764 3 ปีที่แล้ว

    አይ የስራን ይስጥህ