የገጠር ኑሮ በክረምት እሳት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ደሥ ሲል የራሥን ኑሮ መኖር ቢያደክምም ደሥሥሥ እያለ ነው እኛም ለሀገራችን ያብቃን ትዝታ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +11

    አይይይይይ እኔ የምጋግረው ለሊት ተነስቸ ነበር አላህ አገራችንን ሰላም ያድርገው እሱ ሰላም ከሆነ ኑሮው እንደሚኖር ይኖራሎ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +15

    የጀዳዋ ቀበጥ ይሄን ይመስላል ኑሮ በአገራችን😂😂

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ገጠርዋ ትዝታየ እህ የእኛን ቤት መሰለኝ ማሻ አላህ አዎ እኔ እንጀራ ታልባላ ሌላ ነገር በልቸ ሳልበላ አልውልም

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ግን እሳት አልነድ ሲለኝ ሰራዪ ብዪ ጋዝ እና ፊስታል ነበር የማዘጋጀው አይ ትዝታ

  • @aminaal7643
    @aminaal7643 2 ปีที่แล้ว +10

    ይሄሁሉ እንጨት አይባክንም ቶን ከሆነ እሽ ሲቀጥል ማማረር ለምን አልሀምዱሊላህ በሉ ስንት አለ እጎዳና የሚከራተት

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናቶቻችን ክረምትሣገባ ለክረምት ብለዉ ያኑሩአሉ በሠአት ኩበቱን እጨቱን እንከምርነበር እጂ እደዝህ አንጨናበሥም የምር

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ ታዛውን ሙልት አደርግላታለሁ ክረምትን ፋ ብላ ትወጣለች

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት ኑሮውን ስታማርሩ የቂጥችሁ ጨረቅ ተቀደደ ለማንኛውም አልሃምዱሊላህ በሉ እኛም ገጠር ነው ያደግነው 🤣♥️

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ምራቄን አስዋጣችሁኝ እኔ እሩዝ እየበላሁ ነው እናንተ እንጀራ ንብብሮሽ ወይኔ የእናቴ እንጀራ ናፈቀኝ እንደዚህ አድርጋ ትሰጠኝ ነበር በርቺ መካየ

  • @fafi2537
    @fafi2537 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚነዉ ያደግነዉ ግን ምጣዱን አስተካክሉት ማቴ
    ቁማችሁ ይመቻ ይመስለኛል የቁም ብሰሩት
    በዛላይ አያቃጥልም እጨት አይጨርስም
    ወሎየ ወች ዉብነን እማ አታማሩ አገዳዉ እሸቱ በቀሎዉ አቤት ትዝታዉ የጤፉ እጀራ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +2

    በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
    የሌለኝም ይኖረኛል
    ስታምን በሙሉ ልብህ
    ስትመካ በአንዱ ጌታህ
    ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
    ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!

  • @medinaseid3186
    @medinaseid3186 2 ปีที่แล้ว +8

    ችግር አታውሩ አልሀምድ በሉ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ገጠር ኑሮ በጣም ነው የምወደው ንፍቅ ብሎኛል አቀስታ ነኝ

  • @jenethussen3982
    @jenethussen3982 2 ปีที่แล้ว +6

    ምነው አማረርሽው እረ ጉድ በጋዝ እየሠራሁ አላደኩኝ ቀላል ነው እባክሽ

    • @እሙከውሰርቲዮብ
      @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      እየኖሩ እኮነውወላሂበሚድያብቻ ነውየከበዳቸውውእጅ እየኖሩነው

  • @SaAs-ok3wc
    @SaAs-ok3wc 2 ปีที่แล้ว

    Mashalaah milii ahfyaa

  • @tube-zq2nj
    @tube-zq2nj 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔም አገሬ ልገባ ነው ልጋፈጠው ነው ያገሬን ኑሮ

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 9 หลายเดือนก่อน

    ችግር በዘማ ይልሀል ይሄ ነው. እረ የአላህ እስኪ አልሀምዱሊላህ እንበል ጤና ካለን ብቻ❤

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መካዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በርቱ ለናትሽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ አቤት ሞያ የጀራ አገጋገር አበሳ 🙏🙏🙏

  • @fathimafathima6159
    @fathimafathima6159 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህነውማለት
    ይኸንንምያጣብዙአለና🙏🙏

  • @እሙከውሰርቲዮብ
    @እሙከውሰርቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስደትበለቀቀኚእጂ ወላሂምንም አያስቸግረኚምነበርያደኩበትነውው

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ ስሞ አልሀምዱሊላህ ነዉ የሚባለዉ ምነዉ ሀገሬ በገባሁጅ ሁሉም ቀላል ነዉ ያደኩብት ነዉ ኢዱንያ ነኡማ ነዉ እደት እደናፈቀኛ የጨዉ እጀራ አገር ያስጠላል አይባልም የሰዉ አገር ያላየ ሰዉ ተመችቶን የምንኖረ ይመስላቸዋል አይይይይይይ ለማንኛዉም አልሀምዱ ሊላህ ነዉ የሚባለዉዉዉዉ

  • @tube-py7or
    @tube-py7or 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የሚሰራውን አያሳጣን ያደግነበት ነው አልሀምዱሊላሂ እንበል ❤❤❤

  • @noortamri9116
    @noortamri9116 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እኔም የናፈቀኝ እደዝህአድጀእጀራ በጋገርኩ የሥደትኑሮ አሥጠልቶኛል ማን እደሀገር አታማሩ

  • @sadakonjo6459
    @sadakonjo6459 2 ปีที่แล้ว

    ቂጤን ቀደደው አለች ማዘር😁😁😁😁😁😁😁ዘናአርጉንማ የሀገራችንትዝታ ያለብንብዙሠወች እንኖራለን ለማንኛውም ማሻአላህብያለሁ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 2 ปีที่แล้ว

    ዱንያ ናት ኒእማ ነው ደግሞ በጤና ምን ችግር አለው? የዱንያ መላ

  • @جعفريالما-ب5ه
    @جعفريالما-ب5ه 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 2 ปีที่แล้ว +1

    ስደተኞችም ስደትን ተመረርን እናንተም እንደዚህ ስትመረሩ የት እንድረስ

  • @كريمهمحمد-ت2ه
    @كريمهمحمد-ت2ه หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር 2 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ልጁ ማሻ አላህ እድግግ በል ሸበላ ነው

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህአብሺሪማማ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ኑሮ እዲህ ነው ግን ኩራዝ ካለ አንዴ ኩራዙን አየይዛችሁ ከኩራዙ ማቀጣጠል ይሻላል እንጂ ክርቢቱ ያልቃል

    • @fafi2537
      @fafi2537 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ አስታዋይ እኔም ልል ነበር

  • @اميرهاميره-ف4ص
    @اميرهاميره-ف4ص 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታታታታታ

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደሱ ሱል🍇🍇❤️❤️❤️❤️💞❤️

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 9 หลายเดือนก่อน

    😹😹😹😋🤗🤗

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣረ ጉረጌናስልጤ እንጄይባላል ጊንእንዳናንታ አናዛውታርም 💐💐💐💐💐💐💐

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 9 หลายเดือนก่อน

      እኝ ከጀራዉጭ አንብላም ሌላው ምግብ አይመስለነም መኮረኔ ፓስታ ኢጭ 😂😂

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህጠንክሪ

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልወላሂ

  • @ኡምዉበይዱሏህ
    @ኡምዉበይዱሏህ 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ሠላምያድርግልንሀገራችንን

  • @sart7516
    @sart7516 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ናፍታ አፍሥሽበት እንዲያያዝ መከራ አታውሩ በደረቅ ምረጉት ከፍ አድርጋችሁ

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb ปีที่แล้ว +1

    የችጋር ማሲቆ አትምቱብን ያአላህ በሉ አልሃምዱሊላህ

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 2 ปีที่แล้ว

    መካ እኔም ኢሻላህ በቅርብ እመጣለሁ እንገናኛለን

  • @hytoubhytoub536
    @hytoubhytoub536 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው እማማ ሮሮ አበዙሳ ነው ድራማ እየሰሩ ነው አልሀምዱሊላህ በሉ እማ ውይይይ እኔስ አልችልም ሽብር ሲያወሩ

  • @aminaal7643
    @aminaal7643 2 ปีที่แล้ว +2

    ያላችሁበት ኩሽናኮ ሽር ብታደርጉቶ እንደዚ አያስቸግርም ነበር ምጣዱን ጎላ አርገሽ ክበሽ ቶን ስሪለት የምድሩ ርጥበት አያገኝሽም

    • @fafi2537
      @fafi2537 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሽ ዉደ ያቃጥላል በዛላይ እጨት አይጨርስም ሲቀጥል ጭሱ ጋር እየተሞሞቀ ይቀጣጥላል

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 หลายเดือนก่อน

    መሯታል😅😅😅😅

  • @haleemasayed8413
    @haleemasayed8413 2 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ትዝ አለችኝ አይይይይ

  • @mariyam1172
    @mariyam1172 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ሶፊውሎ
    @ሶፊውሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    እዴ ውሎ የዴጋጎቹ አገረ አታናንቁብን ጉራጌ ጋ እኩል ስሩ ከሰራችሁ አይከብዲም

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f 2 ปีที่แล้ว

      ሠህ ጫት ከማለመጥ ቢሠራ ወሎ ከጉራጌ ትበልጣለች ወጣቱ በሱስ ተጠምዶነው እንጅ

  • @hebe3258
    @hebe3258 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምደስይላል የገጠር ትዝታ

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 2 ปีที่แล้ว

    የኔናት

  • @ወይኩንፋቃድከ
    @ወይኩንፋቃድከ 2 ปีที่แล้ว

    የኔእናት

  • @mhmfmhmd2442
    @mhmfmhmd2442 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ።እናቴትዝዝዝዝዝአለችኝ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 หลายเดือนก่อน

    የበርበሬ ማስቀመጫ ግን በህይወቱ ታጦቦ አያውቅም😂😂😂😂

    • @Hyatt-i6x
      @Hyatt-i6x 4 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 9 หลายเดือนก่อน

    ምድነው ስኳሩ 🤔🤔🤔

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ።ብያለሁ

  • @ኡምዉበይዱሏህ
    @ኡምዉበይዱሏህ 2 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 2 ปีที่แล้ว

    Assalam waleykum warahmatullahi wabarakatuhu

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed 8 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ በሉ አዉዙቤላህ ማማረር ብቻ

  • @Zana-vj5dq
    @Zana-vj5dq 2 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪ

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 2 ปีที่แล้ว +2

    ዬኔናት፡ስታሠዝን፡ቤታሠቦቼትዚአሉኚ፡፡ኡፉፉፉፉ፡እናቴን፡ሁናታቻዉንኮናዉ፡እጃራ፡ካሌላይጨቃል፡እዚህ፡ሩዚባሩዝ፡ናዉ😭😭😭ዬኔናት፡፡ባሚዲያ፡ላቃሻቻዉል፡ጉራኞች፡ሚንሚለማታዲርለቻዉ።ትስቅያላሽ፡ጥርሢሽ፡ይርጋፊነ፡እሄኔአሳቻዉ፡ዝሚብላዉ፡ዬሚነጋሩት፡አችባዋራሄዳሽ፡ብር፡ሽንለጥ፡ታራጋያላሽ

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😘😘😘

  • @كريمهمحمد-ت2ه
    @كريمهمحمد-ت2ه หลายเดือนก่อน

    የምሪ አጋጋችሁኝ የምሪ ደስይላልየምሪ

  • @ኡምዉበይዱሏህ
    @ኡምዉበይዱሏህ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህህህ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 2 ปีที่แล้ว

    ጊንኢንጄረየሚረል👌👌👌👌አይዞሺኢሺ

  • @Rስደተኛዋ-w9k
    @Rስደተኛዋ-w9k 2 ปีที่แล้ว

    እድህ እያላችሁ አታካብዱ አገራችማናት እድህእያላችሁ በሰውሀገር ቀልጠንቀረን

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 2 ปีที่แล้ว

    Allah Mashallah

  • @uaenice583
    @uaenice583 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @ሐድራ.አብዱ
    @ሐድራ.አብዱ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @الماسالماس-س6غ
    @الماسالماس-س6غ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽበርቺመካ

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታዬ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘይቱ ነገር😁😁😁🤣🤣🍇💞

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ዘይቱን እና በርበሬውን ብታቸከችከው አሪፍ ነበር አለዛ ሞራ ሞራ ነው እኮ እሚለው

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ዘይት አሁንም እየተበላነው እዴት እደምጠላው ሳየው ገና ክክክ

    • @alemmidatube6451
      @alemmidatube6451 2 ปีที่แล้ว

      ውድ አይደል ኢትዮጵያ እዚህ እንጅ የምንጠላው

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 ปีที่แล้ว

      @@alemmidatube6451 አረ እኔ ከቤት ከለ እራሡ መደር ሄጀ ምግብ ቢያቁኝ አልበላም በሌላ ቢሰራእራሱ አላምንም ከኛ ቤተሠብ ሲጀመር አይገባም

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 2 ปีที่แล้ว +1

      @@saralove4924 ሆይ ዘይትን ስትብርእደሆን ቁብየለሽምእደእቱው. በምንእየሰራችሁነውእናተዘይትየጠላችሁት

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 ปีที่แล้ว

      @@كوبرمحمد-ر6ش ኢቲ በሙሉ ከኛ ቤተሠብ አይገባም እሚጠቀመው የለም ያሕያ ቅልጥም ነው የሚሉ አይወዱትም

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @dhdg7818
    @dhdg7818 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገነዉ ይሄኑ ማን አየበት የሆኑ ያጡት ብዙወቹ አሉ ሰረተው የማይበሉ ውለው የማይገባው አታማሩ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለኛ ወላሂ የኔ ምራቅ መዋጥ በጣም ነው የሚናፍቀው

  • @asrt4268
    @asrt4268 2 ปีที่แล้ว

    Hager hager emty hula barttsh ganzab atraqmi ezchw endatmelash

  • @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
    @ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 ปีที่แล้ว

    የናቴን እንጀራ አስታወሽኝ በርበሬ ነስ ነስ የምታደርገው

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
    @እሙእሪያንነኙኢሻአላ 2 ปีที่แล้ว

    የፉጣሪ ያለህ በሮሮ ጨርሰይው 🤣🤣🤣

  • @temramuhamed3991
    @temramuhamed3991 2 ปีที่แล้ว

    አይይይ ትዝታ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ቢሆን ትኖራላቹ አታማርሩ ዱኒየላ ጀነት የለም እኮ ድሮም እኔስ የናፈቀኝ ምጣድ ጥድ ወጥ ሰርቶ ቤት ረትቦ ቡና አፍልቶ ታጥቦ ሽክ ብሎ ማረፍ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    አግሪልግባጂ፡ያደኩበትነው፡አጫጭሠዋለሁ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ እናት ብርዱ መጣ አይደል አይ ኢትዩዸያ

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 2 ปีที่แล้ว +1

    ገበሬ ከህናችሁ ለምን እጨት ትገዛላችሁ ብሀረዛፍ አተክሉም በዛላይየከብቶቹ ኩበት አለ ክብሬት በጭራሽ አመት ገበሬቤት አይረባም እሳቱን በክረምት ይዳፈናል ከዛ እምድጃው አይቀዘቅዝም ቶሎ እሣቱ ይነዳል ብዙም አያስቸግር የገበሬ ቤት ከሆነ

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሺን እፈልጋለሁ

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 2 ปีที่แล้ว

    ዘይት ዴግነቱ አልወዲም እኔ ቢወዴዴም

  • @cancan3229
    @cancan3229 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ሶፊውሎ
    @ሶፊውሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍ብሉ አፊያ

  • @የባቦዋስደል
    @የባቦዋስደል 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይየገጠርዉስጤነዉ

  • @setegngenet1708
    @setegngenet1708 2 ปีที่แล้ว

    על

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር 2 ปีที่แล้ว

    አንጀቴን ቆረጥሽኝ ስንት አመቴ ከበላሁ መሰለሽ😢😢😢ብሉ አፍያ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሀምዲ በሊ

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 ปีที่แล้ว

    ውይ😭😭😭

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv 2 ปีที่แล้ว

    አይ አገሬ ክረምት

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 ปีที่แล้ว

    በርች የኔ ቆጆ😍😍😍😍😍😍😍

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውይኔ
    😓😓😓እናትይ የኔ ናት😓😓😓😓😓😓😓

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 ปีที่แล้ว

    ንሩም ቢወደድ ምንምቢል እየተኖረነዉ አልሀምዱላህበሉ እህ

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ልጎማነሺደሞ አመልሺል ቦረናነሺደ መልሺልኝ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @emebetkassa6002
    @emebetkassa6002 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ የኔ ሚስኪን የኔ ደግ ኑሮቸውን እኮ በደነት ነው የሚስጌዱት መላ ከነሱ ነው ዘረኝነት አያውቁ ምን አያውቁ

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን በቅጠል የምትጋግሩ ምጣዱ ይሰማል ገፀር ከሆነ ፍግ ለምን አታዘጋጁም