Blessings be to God! Congrats to you and your family on your daughter graduation 👏🏼👏🏼👏🏼 You are amazing and beautiful! Thank you for your amazing words🙏🏽❤️❤️❤️
Be blessed I like this story of encouragement from you and I have no idea I was watching your mum before I know she was your mum The other thing is I like you how calmly you talk about God I have been watching this show just like all encouraging ❤🎉
ለዚህ ቀን የምደርስ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከጎኔ ሆኖ አገዘኝ አፅናናኝ! ጋሻ ሆነኝ !👭💜✨️✨️✨️🎁
አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል✨️✨️
ዩሀንስ 14: 26❗️
Amen kali ❤
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ❤❤❤
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ❤
Amen my encourager
ቃልዬ በእድሜ ታላቅሽ ነኝ ሁለተኛ ልጄን ከKG ላስመርቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ቀን ያድርሰን ❤
አንቺን የረዳሽ ያከበረሽ እግዚአብሔር እኔንም ይርዳኝ።
በአምላኳ ብርቱ እምነት ያላት ፅድት ያለች ብርቱ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ከአንች ብዙ ተምሬአለሁ ከዚህም የበለጠ ስኬት ደስታና ሰላም ይስጥሽ❤🙏
✨️💜👏
ቃልዬ የኔ ብርታት ቤት ስታፀጂ ያየሁሽ ቀን ቤቴ ላይ እነሳለሁ እራስሽን ስትንከባከቢ ያየሁሽ ጊዜ ደግሞ ችላ ያልኩት እራሴን አድሳለሁ..ፀሎት እንኳን ጥሩ ልማድ አለኝ አምላኬ ገብቶኛል…ያልረሳኝን አምላኬን እረስቼ አልተኛም…ቀኑንም እንደ ጓደኛዬ ሳወራው ሳኮርፈው ሳመሰግነው እውላለሁ…..አምላኬ እጅግ ቅርቤ ነው ለዚህ ደግሞ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም አጫጭር ስብከቶች በጣም ነው የረዱኝ እሱንም አንቺም አመሰግናችኋለው፡፡
✨️💜✨️👏💜✨️💜
Selam Agape family, ende Maryam melkam edln mertshal . Kemlw blay beheywete endet endetkmegh መልካም አስተማሪ ናቸው
So happy and proud of you my sister ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations 🎊
Thank you sister 😘 💓
ጉበዝ congrats
ቃልዬ ከእግዛብሄር ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ሆነሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ፈገግታሽና አይንሽ መሰከሩለት በጣም በምፈልገው ወቅት ልዩ መልክት ጌታ ይስጥሽ እንድንችል ያርገኝ ፈጣሪ
✨️✨️👏💜💜💜👏👏👏👏
በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት አቤት ስወደው
ቃልዬ ኑሪልኝ እህቴ ንግግርሽ መንፈሴን ያድስዋል መርር ብሎኝ ተስፋ ስቆርጥ ተስፋዬን እግዚአብሄር ባንች ላይ አድሮ ተስፋዬን ይቀጥላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ያንች ጓደኛ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
Yene konjo thank you so much 💖 ✨️💜
ዋውውው ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አሁንም ከዚህ በበለጠ በሞገስ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግልሽ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ከክፉና ከክፋት ይጠብቅልሽ በነገር ሁሉ ተከናወኝ ብዥ ስፊ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤
ቃልዬ እንኳንደስ ያለሽ
እናት በህይወት ዘመንዋ ቢከፋት ብትቸገር የማይታለፍ የሚመስሉ ጊዜዎችን ስታልፍ አንድ ቀን የልጆቼን ከፍታ ሳይ ይህንን ሁሉ ያስረሳኛል ብላ እግዚአብሔር ን ተስፋ በማድረግ የሞያሳፍረውን አምላክ በመመርኮዝ ይህንን የደስታ የምስጋና ቀን ትጠባበቃለች ይህ ይህም ቀን ይደርሳል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም የተመሰገነ ይሁን
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስአለሽ እንደት እንደምዎድሽ ደሞ የእግዚአብሔርን ፍቅር መልካምነት የገለፅሽበት መንገድ አመስጋኝ በሆን ቁጥር ይጨመርልናል. ❤❤❤
ክብሩን ፈጣሪ ይውሰደው ቃልዬ የኔ ደርባባ እህት እንኴን ደስ አላቹ ለሰርጎ ያድርስሽ ወግ ማእረጎን ያሳይሽ ❤
✨️👏💜✨️👏💜
እንኳን ደስ አለሽ ቃል
በጣም ምክርሽን እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ እባክሽ አስቸኳይ ነው
አመሰግናለሁ
ክብር ሁሉ ለክብር ሁሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤
ውይ ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል በጌታ የተደገፈ አይወድቅም ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይባረክ በርቺ
Amen yene konjo!
Blessings be to God!
Congrats to you and your family on your daughter graduation 👏🏼👏🏼👏🏼
You are amazing and beautiful! Thank you for your amazing words🙏🏽❤️❤️❤️
እንኳን ደስ አለሽ እቴዋ ምንም አላጠፋሽ ሁሉም በገባዉ መጠን ከልቡ ሲያመሰግን ደስ ሲለዉ ማየትን የመሰለ ነገር የለም ።
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ውዴ
እንኳን ደሰ አለሸ ከልጅ ደሰታ በላይ ምን አለ በጣም እድልኛ ነሸ አንቺም ለቤተሰብሸ ያለሸ ፍቅር ደሰ ይላል ለናትሸ ምታረጊው ነገር አንቺም በልጆችሸ ትከፈያለሸ አሁንም በልጆችሸ የበለጠ ደሰታ ይሰጥሸ
የእግዚአብሔር ቃል ለትምህርታችን ልብን ለማቅናት ይጠቀማል ይላል እና ልጆቼ ከእኔ ይማራሉ እንድሚል ቃልዬ በቃሉ ተደግፈሽ ማስተማርሽ አንደኛ ጌታ ሁሌም ያስተምርሽ ይባርክሽ እፀልይልሻለሁ ብርክ በይ
መብሩክ የኔቆጆ ተከታታይሽነኝ ያንች ደስታ ደስታየነው የኔመልከመልካም❤❤❤
እውነት ነው ቃልዬ እግዚአብሔር ያጠነክርሻል ከጎንሽ ሲሆን ይታወቅሻል :: ብቸኝነት ድካም አይሰማሽም:: በጣም ነው የምወድሽ ቆንጆ❤
👏💜✨️✨️
ቃልዬ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ በእግዚሐቤር መደገፍሽን በጣም ወድጄዎለሁ በእርሱ የተደገፈ አይወድቅም ማሬ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም በዘመንሽ ከፊትሽ ይቅደም 🙏🙏🙏🙏😍
✨️💜👏
በጣም ነው የምወድሽ የራሴን ባህሪ አይብሻለው እወድሻለሁ እንኳን ደስ ያለሽ ዘመናችሁ ይባረክ ምርጡን መልካሙን ሁሉ ከነመላው ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ ቃልዬ❤❤❤
እንኳን ለዚክብር አበቃሽ ቃልዬ በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ🎉
እንኳን ደስስ ኣለሽ ቃልየ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን ደሞ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ማዓረይ❤❤🙏
ዝም ብዬ ነው የማይሽ በጣም እወድሻለው አይገርምም
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዮ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ከዚህ በላይ ደስታን ይጨምርልሻል
ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ለእናት ከዚህ በላይ ደስታ የለም አሁንም ለትልቅ ደረጃ የድርስልሽ እጅጌ እድሜ ይስጥልሽ❤❤🎉🎉🎉
ሁልጊዜም ካንች ጥሩ ነገር እማራለሁ ኑሪልን ቃልየ
ቃልዬ የኔ መልካም የኔ አስታዋይ ከአፍሽ ማር ነው እኮ የሚዘንበው እድሜና ጤና ይስጥሽ
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እንዴት ተወዳጅ እንደሆንሽ ! Alhamdulilah.
Love you too sis 😘 ✨️😘❤️
የኔ ማር ሁል ጊዜ የምታወሪው ነገሮች ጠብ የሚል ነገር የለውም በጣም ደስ የሚለው በእ/ግ የምትደገፊው እምነት ያስደስታል
እንኳን ደስ ያለሽ!!! በጥበብ በሞገስ አሳድጎ ለወግ ለማእረግ ያብቃልሽ። another milestones unlocked 🎉🎉🎉
Yes 🙌🏾✨️💜💜💜
ቃልዬ እንኳን ደሳለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምለክ ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን በጣም ደስ ይላል።
እንዃን ለዚች ቀን አበቃሽ እንዃን ደስ አለሽ !!! እግዚአብሔር የልብን መሻት ያውቃል በንፁህ ልቦና ከለመኑት ።
ቃሉ የእግዚአብሔር ቅዱስ ሰላም ላንቺም ለቤተሰቦችሽ ይሁን I say congratulation your lovely daughter God bless her❤🎉ቃልዬ ሁሌም እምታወሪው ለእኔ ነው እሚመስለኝ ይእውነት ደግሞ እሚገርመኝ በጠቀሻቸው 7 ነጥቦች ውስጥ ሰባቱም ላይ ሀያሉን እግዚአብሔርን እያጣቀሽ ነው ያስረዳሽን በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት እኔ ይበልጥ እንዳምነው ይሞላኛል ተባረኪ ልጅሽ ደግሞ university ጨርሳ ለመመረቅ ያብቃልሽ ተባረኪ ስወድሽኮ❤🥰✝️🙏
በመጀመሪያ ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ congratulations for your lovely daughter ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤
እንኳን ደሰአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ደስሲል ልጆችሽ ይባርክልሽ አድሜና ጤና ይስጥሽ
ዛሬማ ለኔ ምትነግሪኝ እየመሠለኝ እየሰማዉሽ አወራለዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም አንችን ሳዳምጥ ውስጤ በ ሰላም ይሞላል ተባረኪልኝ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤.....
የኔ መልካም ሴት እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሪ በጤና ያኑርሽ ዝም ብለሽ ብታወሪ እንኳን አተሰለቼም😅😅😅😅
የኔ ሴት የኛ የሂወት መምህር ነሺ እኮ ዛሬ ደሙ ቃለ እግዚአብሔርን ጨምርሺልናል እደት ደስ እደሜል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኖድሻለን 😘😘😘
ዋው ድንቅ መልዕክት ብዙ ግዜ ኮመንት አልፅፍልሽም ግን መልዕክቶችሽን ከመስማትና ላይክ ከማድረግ አልቆጠብም የዛሬው መልዕክትሽ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ስሜቴን ነክቶት እያለቀስኩ ነበር የሰማሁሽ ሁሌም የምትለቂው መልዕክትሽ ሰላም ያለበት እ/ርን በመጠበቅ ህይወት ውስጥ ያለውንም በረከት ተሰፋ እንድናደርግ የሚመክሩ ናቸው ሆኖም ግን በህይወት ውስጥ ያለውን አንዳንድ መንገዶች እ/ር እንዴት እንደሚያሳልፈን ከአንቺው አንደበት ደግሞ ስሰማ ሰሜታዊ አደረገኝ በቃ ግን አመሰግናለሁ ሊጠገን ሊሰተካከል የሚገባውን የሚያውቅ ጌታ በአንቺም አንደበት እንዳገኘሁት ስለተሰማኝ አመሰግንሻለሁ!!!!!!!!!!!
You're very welcome my dear 😘 🥰💜💜✨️✨️
ብርቱ ሴት ቆንጆ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ደሞ አያት ለመሆንያብቃሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የረዳሽ ያገዘሽ አምላክ ይመስገን 🙏🎉🎈🎊🎁🌹
💜✨️🥰
ስላንችም እግዚአብሔር ይመስገን ።እናም እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኔም የሁለት ወንዶች ልጆች እናት ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ያባትንም ቦታ ተክቼ ማለት ነው። ስለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን። እኔም ለማስመረቅ እንዲያበቃኝ መልካም ተመኙልኝ ቃልና ቤተሰቦቿ።
እስመ አልቦ ነገር ዘይስሀኖ ለእግዚአብሔር ተመሰገን በሰው አገር ለዚህ መብቃት መታደል ነው ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🎉 congratulation❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ክብርና ምስጋና ለፈጣሪ ይሑነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Be blessed I like this story of encouragement from you and I have no idea I was watching your mum before I know she was your mum
The other thing is I like you how calmly you talk about God I have been watching this show just like all encouraging ❤🎉
ቃልዬ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ለዚች ቀን እንኳን አደረሰሽ አደረሳችው መድሀኒያለም አያልቅበትም የምትገልጪበት መንገድ ይገርመኛል ጭዋ የጭዋልጅ ተባረኪልኝ
ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የምወዳችሁ ታሳሱኛላችሁ እድሜ ከጤና የሰጥልሽ 🥰😇😍🤩
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ። ልጆቼን ብቻዬን ነው የማሳድገው አንቺን ሳይ ሁሌም ብርታት ትሆኝኛለሽ። ❤
ቃልየ እንካን ደሰ አለሸ ክብር ለሱ ይሁን ለቁም ነገር ያብቃልሸ 🎉🎉🎉 አሜን አሜን
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ ሁሉ 🎉 የበለጠ ደሞ ጥሩ ስራ ይዛ ለቤተሰቧ 🎉 ታዛዥ እንድትሆን ይርዳት 🎉 በተረፈ ቃልዬ አንቺም በርቺ መድሀኒያለም ክብሩን ይውሰድ ❤
እንኳን ደስያለሽ ቃል ሁሉም እናት የልጅን ፈሪ ያሳየው🎉❤
የናአንደብተ ማር እንኳን ለዚቀን አበቃሽ መጨራሻውን ያሳምርልሽ።
Congratulations kaliye🎉🎉❤❤❤
Geta Eyesus yibarek
Congratulations ❤🎉🎉🙏
Congratulations 👏👏👏🎊🎉💞💞💞Kaley God bless you and your Daughter more
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቃልዬ እግዚአብሄር ይመስገን
Tebareki!Egziabher hule kanchi gar yihun❤
እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ያንች ጥንካሬ ሁሌም ያበረታናል ❤ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ❤congratulations 🎊 🎉🎂🍾
እንኳን ደስ አለሽ ቆጆ 🙏❤️🥰
Enikuan lezy kibir abekash yene jegina enat..banichy lay adiro yemekeregnin egizyabhairin ameseginewalew❤❤❤
Amen Amen Amen ❤
ቃልዬ እንዴት ደጋግሜ እንደሰማሁሽ?! የልቤ እኮ ነሽ
😄🥰💜✨️✨️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እህትዋ ቃልዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር የሚያመሰገን ልቦና ይስጠን አሜን፫❤❤❤የኔ ጀግና እህት በርቺልን
አሜን! አሜን! አሜን! መድሐኒያለም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ቃልዬ።
አሁንም ወድፊትም እግዚአብሔር በምተፈልጊውነገርሁሉ ይድረስልሽ ብፀጋው ክነቤተስብሽ ይሽፍንአችሁ ልጅሽ በምትሄድበት ኮሌጅ እግዚአብሔር ይጠብቃት ፀጋውን ያብዛልሽ ይህን ማስተዋልን እና ጠቃሚ ምክር ጌታ እረድቶሽ ስላካፍልሽን አመስግንሻለሁ !!🙏❤️🤗
❤️❤️❤️በእውነት አመሰገናለው ዘመንሽ የተባረከ ይሆን❤❤❤
እንኳን ለዚ ክብር በቃሽ ቃልዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤እልልልልልል
🥰💜✨️✨️✨️
AMEN! Bless you Gorgeous!
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🌹🌹🌹እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ ❤️❤️ለሁላችንም ይሄን የክብር እንድናይ ፉቃዱ ዩሁን ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
እውነትሽን ነው ቃልዪ ነገ ቢሮዪ የምጋፈጠው ችግር አለ አና ብቻውን እግዚአብሔር ጋሻዪ ይሆንልኛል
💜👏🥰
እንኳን ደስአለሽ ቃልዬ ❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🥰🥰.
The Hollysprit speak through you❤
ቃልዬ ውዷ መምህሬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤🎉
እንድንመርቃት ለምን አታሳይንም ደስ ይላል እኮ አይቶ መመረቅ ደስ ይላል
Coming soon dleshi 🥰✨️✨️
ቃልዬ አንች እንኮን ደስ አለሽ በጣም እኮ ነው እምታበረችኘ እኔማ ደክም ብሎኝ ነበር አንቺ ግን ልዮ ነሽ
congrats dear kallu💘
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
WOW Congrats Kalye
ቃል እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር ያብቃልሽ
👏🥰💜✨️
Kalye yene Ehit Lanch fikir yaltesete Leman yisetal Anchi eko Fikir nesh
Enkae Lezih Abekash Egziabiher Amlak 🙏 Hulu gizie Lanci sisema des yilenal tebareki Amarina bizu Aychilm Eritrawit nenie ❤️❤️
እንኳን አደረሳችሁ ያሰብሽው ቦታ ትድረስልሽ
God bless you & your family Congratulations for your daughter 🙏 for your advice 💐
❤ እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ❤
ታውቂያለሽ ግን እህቴ አንድ መምህር ወይንም ሰባኪ ሲያሰተምር ቢውል ያንቺን ያህል የፈጣሪን ስራ እንዲሁም አምላክነቱን እና አባትነቱን በውስጣችን የማስረፅ ብቃቱ የለውም እንዲሁ ጮህው ይወርዳሉ አንቺ ግን በቃ ምን ልበልሽ አምላኬን ጌታዬን የድንግል ማርያምን ልጅ እንዳልፈራው አዛኝነቱን ፡አባትነቱን፡ፍቅርነቱን ነው ጭንቅላቴ ውስጥ አምጥተሽ ቁጭ የምታደርጊው ምን ልበልሽ እመብርሀን በአለሽበት ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ እህቴ ቃላት የለኝም በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ከእንቅልፌ ተነስቼ ነው እያዳመጥኩሽ ያለሁት thank you
🥰✨️💜💜💜
አላህ የሰድግልሽ ለቁም ነገር የብቀልሽ ❤❤❤
ቃልዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አለሽ ቃል
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉
What a mother🙏🏿💗👏🏾
CONGRATS
ቃልዬ እንኳን ጌታ እረዳሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤🙏
እንኳን ደስአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽