ለስኬት የቆረጠች ሴት /የፈጣሪ ቸርነት በህይወቴ / ችግር አፋቀረን❗how to rest your life ♥️

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 324

  • @zemenawit
    @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +102

    💫በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣💔 ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል💥አጽንቶም ያቆማችኋል።✨️1 ጴጥሮስ 5:10👏💜✨️

    • @yemaryamleje4033
      @yemaryamleje4033 25 วันที่ผ่านมา +1

      Amen God bless you 🙏🏼

    • @gezawbelaynehi5991
      @gezawbelaynehi5991 25 วันที่ผ่านมา +2

      Strong lady 💪 ❤

    • @zinachzinach4274
      @zinachzinach4274 25 วันที่ผ่านมา

      Amen ❤❤❤

    • @muleyeayle1621
      @muleyeayle1621 25 วันที่ผ่านมา +2

      Ameeen ❤❤

    • @bezawitthomas4028
      @bezawitthomas4028 25 วันที่ผ่านมา +2

      What strong message at the right time specially for me ...I have no words.. next time I will be back with testimony.. God bless u more and more

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 25 วันที่ผ่านมา +51

    የምትገርሚ ልጅ ነሽ❤ የኛ ውድቀት የሚጀምረው ስውን መደገፍ የጀመርን ቀን ነው ሲደገፉት ጉልበት የሚሆን , ቢመኩበት የማያሳፍር ደጉ አምላካችን ብቻ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      True 💥💯💫👏

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 24 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @YesuSira
      @YesuSira 23 วันที่ผ่านมา +1

      Very true. Yeminsheratetewn medegeff😢

    • @rahelwerkusahle4832
      @rahelwerkusahle4832 21 วันที่ผ่านมา +1

      Betam tikekel i see it in my life ahun egziabheren tedegfe mulu hognalew tenkara adrgognal zare yalehubeten sasebew yegermegnal ahunm gena negn gn Selam alegn ke egziabher gar

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr 25 วันที่ผ่านมา +34

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እግዚአብሔርን መደገፊያው ያረገ አይወድቅም thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💥💫👏💯

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 25 วันที่ผ่านมา +23

    ሰው የሸንበቆ በትር ነው ሰንደገፍበት ተመልሶም ይወጋናል!!! እግዚአብሔር ግን የዘለአለም መደገፍያ መሸሸግያ ነው ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን !!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +1

      👏💫🥰

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 25 วันที่ผ่านมา +31

    ቸርነትህ እና ምህረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫🥰

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v 25 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ ውድ መልእክትሽ በጣም የሚገርም ነው በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ታማኝ ሰው አይወድቅም እና በጣም ተጠቅሜበታለሁ ተባረኪ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 24 วันที่ผ่านมา +8

    OMG tnx hun❤😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን እማምላክ በልመናዋ በበረከትዋ የልባችንን መሻት ቤታችንን ትሙላ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen 💫💥✨️🥰

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 25 วันที่ผ่านมา +14

    ቃልዬ ጠላቶችሽ ይንከራተቱ። ሳይሽ ራሱ እሳሳልሻለሁ፡ የኔ ዉድ እህት። የቀረ ዘመንሽ ከልጆችሽ ጋር ደስ ብሎሽ ፈጣሪ ያኑርሽ። እንዳልሺዉ ምርኩዛችን ጌታችን ነዉ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      😔💫👏🥰

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 25 วันที่ผ่านมา +11

    መድኃነዐለም ይባክሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማሽ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫👏🥰

  • @bethelhemaysheshimmekonnen6608
    @bethelhemaysheshimmekonnen6608 25 วันที่ผ่านมา +18

    Anchi set gin Tru spiritual meredat eyayenbish new baleshibet eminent kegih yebelete yibiralish ,yigeletilish .❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫🥰🥰🥰

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 25 วันที่ผ่านมา +10

    ዋው መልእክተኛ ሆንሽ እኮ የከበረውን ስራ ስራ እየሰራሽ ነው ያብዛልሽ❤❤❤

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 22 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ እየሱስ በኔ ብትኖሩ ብሎ ነው የጀመረው ከዛ ቀጥሎ አንዳች ነገር በስሜ ብትለመኑ አለ ስለዚህ መጀመሪያ በሱ መኖር የነገሮች ሁሉ መሰረት ነው ይህ ደሞ ለዚህ አለምም ደሞ ለሚመጣው አለምም ይጠቅማል። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ይባረክ። ተባረኪ እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      🥰👏💫

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 24 วันที่ผ่านมา +2

    ካሊ ቆንጆ እውነት ነው ልብ የሚነካ የተቀደሰ ትምህርት ነው ለፈጣሪ የቀረበ ልብ ነው ያለሽ ብርክ በይ በሀይማኖትሽ ያፆናሽ

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 25 วันที่ผ่านมา +27

    መጣሽ አትጠገብ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +4

      😍😍😍😍

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 25 วันที่ผ่านมา +4

      ጥሩ ስም እውነትም አትጠገብ❤❤❤

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 25 วันที่ผ่านมา +4

      I like the name!!❤❤❤

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 24 วันที่ผ่านมา +1

      Me too❤❤❤

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 13 วันที่ผ่านมา

      Kal hiwot yasemalen ! tsagawun yabazalesh!!!❤❤❤❤❤

  • @ejesera
    @ejesera 25 วันที่ผ่านมา +21

    የኔ ደርባባ ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +1

      Hey love ❤️ 😍

  • @dilyeabdemisse1678
    @dilyeabdemisse1678 25 วันที่ผ่านมา +8

    ተባረኪ!!! የምታሥተምሪው መልካም የእግዝያብሔር ቃል ለሁሉም በጣም ይጠ ቅማል በርቺ ::ጌታ መልካም መረዳትን ሠቶሻል : ከአንቺ የሚወጣው ይህ የጌታ ቃል ብዙዎችን ወደ መልካም መንገድና ህይወት ያመጣል :: ጌታ ካንቺ ጋር ነው ::
    ተባረኪ ውድ እህቴ ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰👏💫

  • @abebakiros2761
    @abebakiros2761 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እንኳን ኮሜንት መስጠት አልወድም ግን ይህን አይቼ ዝም ማለት አልቻልኩም። በእውነት ቃልዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስው መንፈስ ቅዱስ ካልቀረበው እንደዚ ሊያወራ አይችልም። በዚ ክፋት በሞላበት አለም ውስጥ እየኖርን ብዙ ሰው ተስፋ እየቆረጡ እራሳቸውን ያጠፋሉ ባይገርምስ ደግሞ የዋ ልብ ያላቸው ናቸው እና የአንድን ስው ልብ እንኳን መመለስ ቀላል አይደለም አና በርቺ። ሌላ ምጠይቅስ ይህን ያህል በአግዚአብሔር መታመንን እንዴት አሳደግስው ያለፍስበትን ብታካፍዪን። ሁላችንም ብዙ ተደርጎልናል እኮ ነገር ግን የተደረገንን እያሰብን ከማመስገን ይልቅ ማጉረምረም ይቀናናል እና በራሳችን የመተማመኑ ነገር አለ በርሱ መታመንን እና መደገፍ ትልቅ እረፍት እንዳለው አምናለሁ እና እራስን አሳልፎ መስጠት ደረጃ ላይ ለመድረስ ሂደቱስ ምንድነው ትያለስ? አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา +2

      Eshi yene konjo I will, on the right time 💫👏🥰✨️

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 25 วันที่ผ่านมา +8

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በተቀደሰ ቃል ምክርሽን ጀምረሽ እስከመጨረሻ የምትመክሪን የምታበረችን ውድ እህታችን ፈጣሪ ከነቤተሰብሸ ይጠብቅሽ video ትንሽ ሰዓት ያጥረዋል ቢያንስ የአንድ ስዓት video ስሪልን ምክሮችሽ አይጠገቡም❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา +1

      @@senaitmulalem5603 eshi yene konjo I will try 💫✨️🥰

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 25 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ እህቴ ሰው ሰትሆኝ መቼ ነው የኔ ቀን ትያለሻ ,አንዳንድ ጊዜ ግን በእውነት እልሻለሁ ድክም ይላል , ችግር ሲደራረብ በጣም ይከብዳል 💔

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +2

      Yes my dear ❤️ ayzoshe yene konjo 💫😇

    • @YesuSira
      @YesuSira 24 วันที่ผ่านมา +1

      Yanchi ken zare nat! Zarenm ke esu ke Amlakachin gar nuriyat❤❤

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 25 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ተናፋቂ ቃልዬ Videoshn ማየት ምን ያህል እንደምወድ እኮ ❤😊

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s 25 วันที่ผ่านมา +4

    ቃልዬ ተባረኪ ምርጥ ምክር ነው የሰጠሽኝ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሳንወደው እስከ ሞት የወደደውን እርሱ ብቻ ክብር ለእርሱ ይሁን ታድለሽ ግን በርችልኝ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰✨️😇💫

  • @Selam77740
    @Selam77740 25 วันที่ผ่านมา +13

    My the GOD of Abraham, Jacob and Isaac blessed you & your family abundantly🤲🤲🤲

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Amen ✨️ 👏💫🥰

  • @SelamSelam-u3v
    @SelamSelam-u3v 23 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ዉድ ደም እንባ ነዉ ያለቀሰኩት ፈጣሪ ለኔ ነዉ ያናገረሸ በከፋኝ ሰአት ያደመጥኩሸ ሁሌም የሱን ቃል አውሪ የኔ ዉድ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ውድ ሁሌም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው የምታቀርባቸው እወድሻለሁ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤ ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ እውነት ነው ያለ እግዚአብሔር ባዶ ነን ተባረኪ እወድሻለው ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Thank you my dear ❤️

  • @letshy
    @letshy 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልየ ዛማዓረይ እወነት ነው እግዚአብሔር ምሕረቱ ቸርነቱ ብዛቱ የኔ የዋህ ኣምላክ ተመስገን 🙏
    ቃልየ በብዙ የተባረኽሽ ሴት የኔ ውድ😘❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫😇✨️🥰

  • @user-zd9wb6hj8p
    @user-zd9wb6hj8p 25 วันที่ผ่านมา +5

    Jesus is Lord.God bless you 🙏❤

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቃልየ የተባረክሽ ቆንጆ ሴት ነሽ
    ለሁሉም ነገር ተመስገን ተባረኪ ውድድ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰👏💫

  • @tghabesha6492
    @tghabesha6492 25 วันที่ผ่านมา +3

    ኡ በጣም ይገርማል እኔን የምትነግሪኝ መሰለኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 24 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Good Bleses You

  • @meserettebeje8379
    @meserettebeje8379 23 วันที่ผ่านมา

    Kalye thanks for sharing your experience. Great content!!
    I can relate : with God on your side you already have everything. Egziabher abzito yimulalish yibarkish!🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      Amen amen yene konjo 💫🥰👏

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 24 วันที่ผ่านมา

    እህቴ የእግዚአብሔር ቃል ህይወትም መንፈስ ስለሆነ ከቃሉ ህብረት አድርጊ የእግዚአብሔር ቃል በሁሉም ቦታ በሁሉም ስፍራ ይሰራል የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እንዲህ ይላል መ'ዳዊት ምእራፍ. 91 እንዲህ ይላል በልዑል መጠጊያ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ይላል እና መመኪያችን እግዚአብሄር ብቻ ይሁን አሁንም የሰራዊት አምላክ የቃሉ ፍቺ በሙላት ይብራልሽ ተባረኪ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      🥰💫💥😘

  • @tigisanbachewbezabih
    @tigisanbachewbezabih 25 วันที่ผ่านมา +1

    me personal tnx so much ቃል እውነት ለኔ ብርታቴ ነሽ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 25 วันที่ผ่านมา

    እንቼየተባረክሽልጅ ዛሬ ስለኔነው ትምህርት ፈጣሪይባርክሽ እኔሂወቴ ምስቅልቅልብሎብኝል ግን በአምላኬአንድቀንአለኝብያ አስባለሁ። ተባረኪርኝ።

  • @godmysave33
    @godmysave33 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላሜ እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫😍😍

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 25 วันที่ผ่านมา +3

    I subscribed because you always call God's name. Today is different. You are teaching from God not from you.. You are a pastor. That is a gift from God. I received prophetic word. God bless you and your familly. Continue. This is morthan any things for people. It will strength us.
    From USA

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫👏🥰

  • @SelamSelam-u3v
    @SelamSelam-u3v 23 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደም እንባ ነው ያሰለቀሸኝ ማራምን ለኔ ነው ፈጣሪ እንድትናገሪ ያረገሽ ሁሌም እኮነው ሙሉው ለኔ ነዉ ከፍቶኝ በነበረ ሣአት አየሁሽ ስፀፍልሽ እያለቀስኩ ነው እባክሸ ሁሌም ሰለፈጣሪ አውሪልኝ በጣም ያፀናናኛል ተባረኪልኝ ባንቺ በኩል ፈጣሪዮ መልክት ሰለሚልክልኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      You're very welcome sis 💫🥰

  • @hanawendenagenhu9319
    @hanawendenagenhu9319 25 วันที่ผ่านมา

    ቃል እውነት ለኔ ብርታቴ ነሽ ስታወሪ የምታውቅኝ የሚሰራው ሰተት አይተሽ ተይ ተመለሽ የምትይኝ ነው የሚመስለኝ እግዛብሄር አንቺ ላይ አድሮ የሚመክረኝ የህል ነው የሚሰማኝን ።

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክቨ ቃልዬ 🙏🏽❤️

  • @haregethiopia2112
    @haregethiopia2112 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ኢነርጂ እማምላክ ባለሽበት ትጠብቅሽ ከነ መላ ቤተሰብሽ ብዙ ኮመት አልፅፍም ግን ለረጅም አመት ነው እምከታተልሽ ዘመናዊት መፀሐፍሽን እንዳወጣሽ በቃ ሁሌም ብርታቴ ነሽ ድንቅ ሴት💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰💫😇✨️

  • @selamfekade6423
    @selamfekade6423 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሸ እናቴ❤🙏

  • @melat21
    @melat21 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይመስገን❤❤❤ቃልዬ የእኔ ቆንጆ እህት ስወደሽ እኮ እግዚያብሄር ሞገስን ሰቶሻል አንደበትሽ ይጣፍጣል ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫😇✨️🥰

  • @mikosebtamrat478
    @mikosebtamrat478 23 วันที่ผ่านมา

    Tebareki yene Ehit, Astede Mariam bilesh asibign

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      👏🥰💫

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ይብዛልሽ❤የእኔ የውስጤን አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው እየተናገርሽ ያለሽው።ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰👏💫

  • @tigistabdisa9179
    @tigistabdisa9179 25 วันที่ผ่านมา

    Amen !Thank you ❤yene konjo

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 22 วันที่ผ่านมา

    Geta bebezuu yeredashe sete God bless you ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  22 วันที่ผ่านมา

      💫👏🥰

  • @leltialemu
    @leltialemu 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቃልዬ ልባሟ ሴት❤

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 25 วันที่ผ่านมา

    ዘመንዬ ቆንጆ ናፍቀሽኝ ነበር እያየሁ ነው 😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Thanks dear 😘

  • @hewanskitchen2122
    @hewanskitchen2122 23 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing kalye! God bless you more and more! 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      💥💫😍

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 25 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ መልእክት ተባረኪ!!!

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቃልዬ፡የኔ፡ውድ፡እያጠነከርሽኝ፡ነው፡ፈጣሪ፡ይርዳኝ፡አመሰግንሻለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Thank you my dear ❤️

  • @sabaokbaghergish5254
    @sabaokbaghergish5254 20 วันที่ผ่านมา

    Wow you are amazing, love your videos always you make me cry , what you said is very true , when we believe in God with all of our heart , he is faithful & he will bless us abundantly more than we ask 🙏
    May God bless you more in all you do
    My dear , wise Godly woman 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  20 วันที่ผ่านมา

      Amen amen yene konjo ✨️💫💫🥰🥰

  • @ganatganat2457
    @ganatganat2457 25 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ እንዳቺ ማር የሆነ አንደበት መታደል ነው እናም እህቴ ብርታቴ ብዬሻለሁ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      ✨️😇💫🥰

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e 25 วันที่ผ่านมา +1

    Esey Egzyabher yimesigen eniquan Geta Eyesus redash dess yalesh amesigagn sew kezihim belay yideregiletal ❤❤❤❤❤blessed

  • @yididiagetachew6061
    @yididiagetachew6061 23 วันที่ผ่านมา

    Kaliye thank you mulu lemulu enen new yetenagershiw ....endiredagn tseliyilgn

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      🥰💫❤️

  • @eyosyastariku9858
    @eyosyastariku9858 25 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ጓበዝ ችግር ኖሮበት ለሠው ተጨንቆ መኖር ግን ትልቅ ባህሪ ነው እኔም ህመሜን አላሣይም

  • @ilovemydad3492
    @ilovemydad3492 24 วันที่ผ่านมา

    Congratulations my sister I'm so happy for you God bless you we love you I like your video you're my energy.

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      Thanks bestie 😘 💥💫🥰

  • @user-vk9no2qh4h
    @user-vk9no2qh4h 9 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e 25 วันที่ผ่านมา

    Kalye tafach wuddedd new yeminaderigish Amen blessed ❤❤❤❤

  • @SelamBerhanu-xc5oo
    @SelamBerhanu-xc5oo 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ አንቺን ሳይ እበረታለሁ የምር መልካም ሴት ነሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰✨️😇💫

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 24 วันที่ผ่านมา

    አመት በአላችን ቃላት አጣሑልሽ ምን እመኛለሑ መሰለሽ ልጆችሽ እንቺን ኮፒ ንዲሖኑ ለምን ብትይ ሑሉም ሰው የሚፈልገውና የሚወደው አስተሳሰብ ስለሖነ ተባረኪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤

  • @BiftuTesfaye-dr1ic
    @BiftuTesfaye-dr1ic 23 วันที่ผ่านมา

    Ewunet tileyalesh yihe nigigir yasfeligegn nw btm nw yaberetagn kalu enem layi endisara yersu fikad yihun Egzihabiher yibarkish thankyou❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      👏💫🥰

  • @user-wb3kj3so2w
    @user-wb3kj3so2w 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ መካሪዬ ❤❤❤❤❤

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ahunis tesifaye manew Egzyabher aydelemin ❤❤❤❤

  • @user-ge5xh3dy8p
    @user-ge5xh3dy8p 24 วันที่ผ่านมา

    አጅግ በጣም አናመሠግናለን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ew7tk6db9k
    @user-ew7tk6db9k 20 วันที่ผ่านมา

    Powerful words from God 🙏🏼

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 25 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless you my amazing sister
    & thank you for sharing this wonderful God words this morning 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      @@Mikalegri 🥰👏💫

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 16 วันที่ผ่านมา

    እንዳቺ አይነቶችን ያብዛልን

  • @YesuSira
    @YesuSira 24 วันที่ผ่านมา

    Besmam andande lene yemitaweri hulu new yemimeslegn! Hulum mechem media lay ayzekezekim enji hiwotishin btakafiyin elalehu but privacy 😅... kelal sacrifice endemayhon yigebagnal bihonm am happy for you are leaving it behind and able to reflect about it gracefully ❤ yemiredan cherr Amlak Egziabher yetemesegene yihun 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you for u my dear 🥰💫✨️

  • @rahelmussie834
    @rahelmussie834 25 วันที่ผ่านมา

    Thanks kaliye

  • @zeynebasahli
    @zeynebasahli 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 25 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እንዴት አደርሽ የኔ እህት

  • @HanaBrukeTesfa
    @HanaBrukeTesfa 25 วันที่ผ่านมา

    Tebareki kalya ❤

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 25 วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations Kalye about your kids 💐💐♥️♥️

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      @@AF-yu2wo thank you love 💫👏🥰

  • @user-cf8ju3yq3m
    @user-cf8ju3yq3m 24 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ❤❤❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 25 วันที่ผ่านมา +1

    Kal, I am in the same boat.🙏🏿🍀💗
    I always love your contents. Sometimes, I send them to my message & text so I can listen to them again & again. I feel like you are talking about me & my situation without mentioning my name. You are an amazing wise, smart & strong lady. May god keep on blessing you & you children🙏🏿💗🍀

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰✨️😇💫

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 25 วันที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህርት እን ሁልጊዜው ታስደምሚኛለሽ። ❤❤❤❤❤ ባለፈው ጊዜ የጠየኩሽ የአንቺን ስልክ ነበር የእናትሽ የወይዘሮ እጅጌ አለኝ ከልብ አመሰግናለሁ። የአንቺን ቁጠር መስጠት ካልቻልሽ ችግር የለውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Send me message on Instagram my dear 😘 🤗

    • @meddiegibbon551
      @meddiegibbon551 25 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit ኢንሳታግራም የለኝም ችግር የለውም አንቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ እናትሽ ጋር ደውዬ እጠይቃታለሁ።

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 25 วันที่ผ่านมา

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @FiyametaAn
    @FiyametaAn 25 วันที่ผ่านมา

    Yena wede selam neshi. Mihret ke Nirobi Kenya I'm ur followers ❤❤❤❤we love you

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Love you more 😘

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 25 วันที่ผ่านมา +3

    Gobz kilo keseshal kaly please ❤ as always be blessed I love your video

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      Haha 😄 thank you 🥰

  • @meronmeri2864
    @meronmeri2864 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን የተደገፈ አይወድቅም 🙏🥰🥰🥰

  • @fafiabel3593
    @fafiabel3593 25 วันที่ผ่านมา +1

    You are amazing 👏 thank you ehtachen 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫💥💫💥

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 25 วันที่ผ่านมา

    Kal'ye you have always positive Energy may God bless you for that 🙏.

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰✨️😇💫

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you kaleye!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      👏💫🥰

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውብ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  23 วันที่ผ่านมา

      ❤️💫🥰

  • @dinkneshulfina5646
    @dinkneshulfina5646 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔርን ስናውቅ ነው መላህክቱንም የምናውቀው የዛሬው ንግግርሽ በመላህክት ምልጃን በምንምን ሰዎች ይጎረብጣል ምን ይሰሩላችኃል ኢየሱስ እያላችሁ ይህ ሁሉ ከሚሉት አመለካት ይመስላል የእግዚያብሔር ማዳንን የመላህክት ተራዳይነትን የምናምን እናምናለን በአንቺ አገላለፅ ግን ይከብዳል ሁሌ ምክሮችሽ ብርታት አላማ ስለራሴ በርቀት እንዳስብ ያደርገኛል ይሄ አይካድም ለሁሉ ነገር የአምላክን ፈቃድ ማመን ለማስረዳት የሄድሽበት ቢሆንም ትንሽ ግን ዋጋ እንዳሳጣሻቸው ተሰማኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา +1

      ይገባኛል የኔ ውድ፣ ሁሉም የራሱ ፍራቻ እና ጥርጣሬ ስላለው ነው ፣ ግን ቅድስ ገብርኤል እና ሚካኤል ከስንት መርዝ እንዳተረፉኝ ብትልውቂ እና እንዴት እንደምወዳቸው ብታውቂ እንደዚህ አትይኝም ፣ ሀሉንም ቃላቶችን ተጠንቅቄ አልችልም ግን ፣ ፈጣሪዬን ግን ማክበር የመጀመርያ ስራዬ ነው ።

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 21 วันที่ผ่านมา

    Yihenin hulu menfes kidus new yegeletelish! Egziabher yistilin! Lesew gon lelaw tiliku timihrt abakachu yesewn atmelketu beyilifn!

  • @elsabetworku1322
    @elsabetworku1322 25 วันที่ผ่านมา

    egziabiher yibarikish Kaliye, always u fill me with an amazing energy.

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      💫😇✨️🥰

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 21 วันที่ผ่านมา

      @@zemenawit protestant nesh? If so ,ateferi tenageri, i love your content eshi

  • @Selam-iq8fq
    @Selam-iq8fq 24 วันที่ผ่านมา

    የኔ ደርባባ ምክርሽ አይጠገብም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      🥰💫😆👏

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 25 วันที่ผ่านมา

    You now my sis banche afe e/r yenagerghal ewentyn nw God bless you love you

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 25 วันที่ผ่านมา +1

    You are amazing❤❤

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 24 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሒር ይስጥቨ ተባርኪ እህቲ በስው መደገፍ እንደቨበቆ መደገፍ ነው እህቲ የምትገሚ ልጅ ነቨ ዘመንቨ ይባርክ እወድቫለው✝️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา

      🥰💫💥✨️

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 25 วันที่ผ่านมา

    👍👍❤❤❤ ተባረኪ

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እንዲት ልቤን እደነካሽው ተባረኪ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 16 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል አሁን እኔም እጅ ሰጥቻለሁ 🙋 26:04

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @user-lc2mu8fk6s
    @user-lc2mu8fk6s 25 วันที่ผ่านมา

    እውነትሽ ነው እህቴ እግዚአብሔ ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  25 วันที่ผ่านมา

      🥰💫😇✨️

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 24 วันที่ผ่านมา

    Qalye❤❤❤ yene mekari astawash zemenachinn bemulu fetarin medegef malet yane new yemenor taem Ena trgum esu Endehon biset biset ayalqbet 😢😢❤❤ cherinetu new yaderesen Eskezare ❤😢 ❤❤😢 yedngl lij.qal ke❤ amesegnalew.

    • @zemenawit
      @zemenawit  24 วันที่ผ่านมา +1

      ✨️🥰👏💫