የአንቺ መልክቶችን መሰማት ከምር ለውጥ ለማመጣት ሞራል ይሰጣሉ:: ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ::በርቺ እናመሠግናለን ::🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 i think most of us Noone is teaching us the power of prayer and the power of reading word of God Beacus after we have this idea the way we lead our life will be really different ;🙏🙏
Amen 🙏 🙏 🙏 endanchi lemamesgen yabikagn. Ahunim ameseginewalew. Gin ale ayidel I'm a kind of tired not to be seen, heared, not to be noticed as if I don't exist. I don't need attention but I want to feel alive without nobody's validation and I want to be fine for me and my children.
I see you moving out of your living room and on big stages giving motivational speeches one day kalye :) Thank you for lighting up my day with your message today
❤ ❤❤❤ kalye konijo zenach asiteway Egzyabherin yemitifera set anidand gize ligelitsesh sifelig kalat yisenifibignal wuddedd new yemaderigish God bless you and your family
hi kalyey i am soo amazed how much God is using to left up for those broken heart u are soo beutiful inside and out i always watch u from canada God bless u and ur blessed and beutiful family keep up my sis more blessings
Wow you always inspired me strong woman keep it up !! You are a role model to a lot of woman that we women can do Great things if we work hard & have unshakable faith in the Almighty God 🙏
You remind me of my self back 6 years ago.Had a new baby after lossing my first, lost my job , my husband left and started living with his mom.....this are the things but i hv gone through so much during that process.. but I hv never Anlyzed it before Kal. Things got better and now im in new journey here in USA ..iv been here for one month ..
Amen to that Sweetheart ❤ Karma is real what’s goes around will come around back around. our God is light we need to stand with light not with darkness. Thank you as always your positivity. everyone keep God in the first place God bless everyone..
የኔ ቆንጆ እነዴት ቀኔን እንዳሳመርሽዉ ሽታም እወዳለሁ ፏፏ ማለት ከ ቡናገ ደስይለኛል መርዘኛ ከሆኑ ሰዎችም ስርቅ ሄቨን የገባሁ ነዉ የሚመስለኝ you so so beautiful in and out keep it your beauty and smile have a nice day ❤❤❤
@@sarakasim1340 sending you healing power and hug .. I am really sorry that you're going through this but I known God will change everything for good.. Love you sister stay strong eshi.
ቃልየ የኔ ደርባባ , you are such a sweet person . Thank you for your wise and encouraging words . and thank you for always supporting me ❤❤❤❤ Sending you a lot of love and good vibes to you my dear. May God bless you more and more🥰
ጎፋ 😢🕯💫..አፍህን እንደ ገና ሳቅ ይሞላል፥ ከንፈሮችህንም እልልታ ይሞላል🌤🌺 መጽሐፈ ኢዮብ 8:21
Zini እጣን shop
www.zinimarket.com
እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ።
አላጋጮች በእኔ ዘንድ አሉ፥ ዓይኔም በማስቈጣታቸው አደረች።17:2
ጻድቅ ግን መንገዱን ያጠነክራል፥ እጁም ንጹሕ የሆነ ሰው ኃይልን እየጨመረ ይሄዳል።17:9
ለሕዝብም ምሳሌ አደረገኝ፤ በፊቱ ላይ ጺቅ እንደሚሉበት ሰው ሆንሁ።17:6
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል።42:7
42: 16 ፤ ከዚህም በኋላ ኢዮብ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፥ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ተውልድ ድረስ አየ።
17 ፤ ኢዮብም ሸምግሎ ዕድሜም ጠግቦ ሞተ🌺🌟✨🌤
Amen.
Amen 🙏 yene Ehit tebareki 🙏❤️
በጣም እወድሻለው 😢 ባናግርሽ ደስ ይለኛል
❤
አሜን 🙏
የአንቺ መልክቶችን መሰማት ከምር ለውጥ ለማመጣት ሞራል ይሰጣሉ:: ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባረክ::በርቺ እናመሠግናለን ::🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
i think most of us Noone is teaching us the power of prayer and the power of reading word of God
Beacus after we have this idea the way we lead our life will be really different ;🙏🙏
እርጋታሽ ብቻ በቂ ነዉ አሁንም ከዚ በላይ ፀጋዉን ብዝት ያርግልሽ ❤
💜💫💜💫💜💫
ደስታሽ ይጋባል 😂😂😂😂ቃልዬዋ ተባረኪ የልቤን ነው ሁሌ የምታቀርቢው 😢
💜💫💜💫💜💫
ቃልዬ የኔ ውድ በእግዚአብሔር ያለሽ ነገር በጣም ደስ ይላል !!! ሰለ እኔ የምትናገሬ ይመስለኛል አንዳንዴ እኔም በእግዚአብሔር እታመናለሁ እሱ ሁሉ ነገሬ ነው !!! ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤
💜💫💜💫💜💫
የረዳሽ አምላክ ስሙ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Amen
እህትዋ እዉነት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫❤❤❤
አንቺም ማሚም እህቶችሽም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤ ልጅሽንም እግዚአብሔር የኮሌጅ ጉዛዋን ያሣካላት🙏
💜💫💜💫💜💫
Amen..
የተገፉ ስዎች መጽናኛ ነሽ አንቺ ንጹህ ሁኚ እንጂ በዳዮች እየመነዘሩ ይከፍሏታል ይብላኝ ለክፉዎች እግዚአብሔርን የተጠጋ አይወድቅም ቢዘገይም ምክንያት አለው እኛ እንድንማርበት ነው እግዚአብሔር ሁሌም ደግ ነው አሱ ይርዳን🙏🏾❤️
ቃልየ በእውነት ጌታየ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ንግግርሽ
በሙሉ አሁን ያለሁበት
ህይወት ነው ፀልይልኝ
ባናግርሽ ሁሉ ደስይለኝ
ነበር
💜💫💜💫💜💫
የክርስትና ህይወትም ቀስበቀስነው ልክ እንደ መጻጎ በመጸሀፍ ቅዱስ እንዳሰተማር ትእግስት መጠበቅን አንድቀን እግዚአብሔር ያስበናል ጌታሆይ ድረስልን በዚህ በለቀበት ዘመን
U are right my dear amazing video true what goes around comes around
ስላደረከው ነገር ሁሉ ምን እመልሳለሁ
እግዚአብሄር አንተ አምላክ ነህ ክብርን አበዛለሁ!
አሜን ይጨመርልሽ ቃል!!
የኔ ወርቅ አመሰግናለሁ
Eteee hetanen laches koy enem .... what you said all is right .... thank God ❤🎉❤ for life, for the experience 🙏🏾 🙌🏾 😮
💜💫💜💫💜💫
ቃልየ በኡነት ከምዚ ዓይነት ትምህርቲ ብጣዕሚ ኣገዳሲ ትምህችቲ አዩ ።ካብ ልቢ አየ ኣነ ዝሰምዖ። ኣብ ኣምላክ ዘልኪ አምነት ብጣዕሚ አዩ ዘቅናኒ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 l love you 😍 ❤️ 🇪🇷 🇪🇷
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ💜💫💜💫💜💫
ብዙ ተማርኩብሽ አመሰግንሻለሁ ይብዛልሽ የኔ ደርባባ ❤❤
የኔ ቆንጆ እግ/ር መልካም ነው እንኳን ደስ አለሽ እንኳን አለፍሽው ያለፍሽውን ነገር ስታልፊው ማውራት ደስ ይላል ተባረኪ
እውነት ነው የኔ ወርቅ
የኔፍልቅልቅ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ምሳሌ የምትሆኝ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ቃልየ
Thank you dear 💜💫💜💫💜💫
ቃልዬ በጣም ነው ምትገሪሚኝ ከፈጣሪሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት በጣም ነው የምታስቀኝኝ አሁንም እሱ ይጠብቅሽ።
AMEN SISTER🙏🏿💗🍀
ተመስገን ሁሉ በርሱ ሆነ ቃልዬ አምላክ አይሳሳትም የልቤ ነው የተናገርሽወ አምላክ ጥሩ ልቦች ላይ ሆኖ ይናገራል አሁን አገገምኩ አመሰግናለሁ።
በዬ አትጠገብ ለአጭር ሰው የሚሆን አለባበስ አሳዬን❤❤❤❤
Eshi love 💜💫💜💫💜💫
@@zemenawitEwunetem Atetegeb.
እጅግ እጅግ የሚባርክ ምስክር ነውቃልዬ ተባረኪ ትክክል ፍቅር ያሸንፋል ወድሻለሁ ስላየሁሸ ደስ አለኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 endanchi lemamesgen yabikagn. Ahunim ameseginewalew. Gin ale ayidel I'm a kind of tired not to be seen, heared, not to be noticed as if I don't exist. I don't need attention but I want to feel alive without nobody's validation and I want to be fine for me and my children.
Yene konjo you are right, I am sorry for your experience but you will be OK eshi prayer changes everything, berchi
ቃል እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጆችሽን
💜💫💜💫💜💫
የኔ መልካም ሴት በጣም ነው የምናመሰግንሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ስወድሽ ሰላምሽ ይጋባል ተባረኪ
በሰአቱ ነው መልእክቱን ያደረስሽኝ ቃልዬ ተባረኪ።😔😔😔
💜💫💜💫💜💫
ተመስገን🙏❤
God bless you, inspire many women.
Amazing betam tgermialesh ye ejigye lij tebarekiii betam kelbe new yesemahush ena yelibe sew biyeshalehu.
May the Lord Jesus bless you.❤
💜💫💜💫💜💫
Qale❤ esti ye bale exanun seleke sechighena begezatena berekeb yalewebet beshix wey web situn shir argegh❤
I see you moving out of your living room and on big stages giving motivational speeches one day kalye :) Thank you for lighting up my day with your message today
You must be a profit lol thank you my dear, let it be if God wants me to go on that road!!
ቃልዬ ለኒ የምታውሬ ነው የመሰለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
ካሊ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ትክክል ነሽ እውነትና ምህረት ያለው ከእግዜር ነውእሱ አይረሳም ሰዎች ብዙ ቢሉ እሱግን የልብን ይመለከታል እይረሳም የተጎዳን ይጎበኛል በጣም የሚያበረታታና የሚያስተምር ቪዲዬ ነው ብርክ በይ
Eshi my dear thank you 💜💫💜💫💜💫
Yene Kongo ye Ewnet Sew nesh Enameseginalen
❤ ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ በተፅናናሽበት መፅናናት ስላበረታታሽን::
ቃል በጌታ ፍቅር ግን የካርማን ጉዳይ ከክርስትና ጋር እንዴት አየሽው? ጌታችን እኮ ለሰው ልጆች ላደረገው መልካም ሥራ ይህች የወደቀች አለም መስቀል ነው የሰጠችው:: እንዲሁም ብዙ ቅዱሳን ለወንጌል ሲሉ መስዋእት ሆነዋል::
ቃል ይሄን የምፅፍልሽ የምትወጂው የአምላክሽ ቃል በዚህ ዘመን ከእንግዳ ትምህርት ተጠበቁ ስላለ የሩቅ ምስራቅ ሃይማኖት ideas እየተሳቡ ከንፁሁ የእግዚአብሔር ቃል ጋር እንዳይፎካከሩ ነው::
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤
ይገባኛል ግን ለሁላችንም ዋጋ አለው አምላክ እና አልመለስም ላሉትም እንደ ምርጫቸው ይሆናል ፣ ግን አንዳንዴ እኔ የምጥፕቀመው ቃላት ለብዙ ሰው እንዲገባ እና በቀላሉ ልባቸው ውስጥ እንዲቀር ነው እና አውቃለው ያንቺንም ስጋት ግን ፣ ለደከማት ነፍስ መነቃቅያ ቃል ነው እንዲ ሙሉ ነገር አይደለም እየቀረቡ በሄዱ ቁጥር ይረዱታል ፣ ይሄ እንደልጆች ምግብ አስቢው ግብ ምንም መርዝ የለውም ፈጣሪ በልቤ የነገረኝን ነው መልሼ ያጋራሁት እሺ
@@zemenawit ❤️
ዛሬ ደሞ እጅግ ተዉበሻል 🌺🌼🌻🌷🌸🌹አሁንም መልካም ሁሉ ያግኝሽ እህቴ
ቃል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤
May almighty God bless you qalye
Since I follow you I always try to stay positive Gods mercy I can see through you just bless you more and more 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Kalye shikorina tikikl neshi yene widdd thanks ❤🥰🥰🥰🥰 amen🙏
💜💫💜💫💜💫
Dear i found it at the right time Thank you❤
You're welcome 😊
ቃል ለኔ የምትነግሪኝ ነዉ የሚመስለኝ በርግጥ ነዉ የሰዉ መዉደድ ይስጥሽ ቃልየ
Ufff how I love this girl 🥰
የኔ ቆንጆ ።
Thank you kal❤
You're welcome 😊
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክሽ።
አሜን
አይ ቃልየ አመሰግናለሁ በጣም ሰለኔ ምታወሬ ነው ምትመስይው ጥሮ ባርኩ ለብዙ አመት ተጉድቸ ነበር መተው የመሰለ ነገር የለም አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ በእግዚአብሔር አይል እሱን ከልብ መማፀን የመሰለ ነገር የለም ፌቴ ሁሉ ፍክት ብሎል ሁሎን ነገር ለሱ ስትተይው
Ewinet new kaliye tebareki!!
Thanks 🙏
Sewedish kaleye ❤❤❤❤🌹🌹💐💐🌷🌷
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
ማሻአላህ እንድ እኔ ነሽ ማሻአላህ ጡሩ ማአዛ እውዳልሁ ብጣም ውላሂ እራሴን ግልል አርጊ ብራሴ አለም የምኖር ሴት ነኝ
እግዚያብሔር ጤና እና ሰላምሽን ያብዛልሽ ቃልየ,
Thank you Kalye!! It’s very important message
I learn a lot and use it in my life
God bless you!!!♥️
Thanks ❤kal❤
ቃልዬ stress therapy ነሽ ምነው ዛሬ ብቅ ብትል እያልኩ ነው ያየሁሽ ተባረኪ ከቤት ስራ እረፍት ላይ ቁጭ ብዬ ነወሰ የማየው video ❤❤❤❤❤❤
Eshi my dear 💜💫💜💫💜💫
U made me speechless Kaliye i swear... u always touch me
እኔ ሁሌም ሳይሽ የምበረታውስ ነገር መንፈሴ ይታደሳል እውነት በተስፋ እሞላለሁ በጣም ፖዘቲቪ ሴት ነሸ:: በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ❤
Love you too sis 💜💫💜💫💜💫
Me too des bilogn new yemadamitat
ቃልዬ የልቤ እኮ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
አንችን ሳይ እሚሰማኝ ሞራልኮ ቃልዬ❤❤❤
የኔ ውድ ለረጅም ጊዜ ታምሜ ተኝቼ ነበር አላየሁሽም ብርታቴ ነሽ ሁሉንም እየገባሁ አያለሁ ውድድድድድ ❤❤❤❤
መውድዬ አይዞሽ እህቴ ፣ እግዚአብሔር ይማርሽ እሺ!
Your energy in this video is contagious # stay blessed!
Ooh thanks my dear 💜💫💜💫💜💫
My sweet❤❤❤❤❤❤❤❤
Kalye ...What you said is very correct, but I'm a little tired in my current situation, so it's hard for me to accept it..
I know my dear 💜💫💜💫💜💫
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 thanks
ቃልዬ የኔ ቆንጆ 🙏😘🙏😍😍🙏😘😘😘😍😍😘😘😘🙏🙏
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ይባረኩልሽ።
❤ ❤❤❤ kalye konijo zenach asiteway Egzyabherin yemitifera set anidand gize ligelitsesh sifelig kalat yisenifibignal wuddedd new yemaderigish God bless you and your family
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ እህቶች።
Selam Selam ❤
eny endit edemewedeshi❤❤❤
Love you too sis!
ቃልዬ ሊላ ምንም ልልሽ አልችልም እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን እህቴ
Thanks ❤❤❤❤❤
የኔ ተወዳጅ እግዚአብሔር መልካም ነው
የኔ ወርቅ አመሰግናለሁ
hi kalyey i am soo amazed how much God is using to left up for those broken heart u are soo beutiful inside and out i always watch u from canada God bless u and ur blessed and beutiful family keep up my sis more blessings
Thank you my dear💜💫💜💫💜💫
በጣም ነው የምወድሽ ስለኔ ነው ሁሌ የምታወሪው
የኔ ወርቅ
u really talk abt me ur so wise persone
የኔ ወርቅ
❤❤❤❤Amen!!!
Wow you always inspired me strong woman keep it up !! You are a role model to a lot of woman that we women can do
Great things if we work hard & have unshakable faith in the Almighty God 🙏
You remind me of my self back 6 years ago.Had a new baby after lossing my first, lost my job , my husband left and started living with his mom.....this are the things but i hv gone through so much during that process.. but I hv never
Anlyzed it before Kal. Things got better and now im in new journey here in USA ..iv been here for one month ..
Very happy for you dear, yes yersal eko when things get better
እንኳን ሆነልሽ ቃልዬ🙏🏼🙏🏼
ሰላም ቃል እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም የልቤን ነው የምታወሪው ኑሪልን የኔቆንጆ❤❤🎉🎉
የኔ ወርቅ
አንቺ ልጅ ግን እንዲህ እንድትበስይ ያረገሽን ሰውዬ አመስግኚው የኔ ማር ሁሌ አብቢልኝ ድንግል ትጠብቅሽ❤❤❤
እኔም አመሰግናቸውዋለሁ ሁሌ
አሜን እህቴ
❤ gata ybarksh
Temesgen ❤❤❤
ቃልዬ የኔንህይወት የምትናገሪ እየመሰለኝነው የሰማሁሽ
እዚህትግል ላይነኝ እውነት የሚያልፍ
እስከማይመስለኝ ድረስእየወደቅኩ እየተነሳሁ ነኝ ግንሁሌም እግዚአብሔር
እንዳለኝ አምናለሁ እንደገና የህይወትን
ጣእም አያለሁ ፤እችላለሁ፤ያልፋል፤እነሳለሁ እላለሁ
Yes you will my dear ayzoshe
Thank you kal
አንደኛ ነኝ ቃልዬ ስወድሽ❤❤❤❤
💜💫💜💫💜💫
Tebareki zemensh ybarek kaliye ❤❤❤
💜💫💜💫💜💫
Temesgen🙏 ❤🙏
💜💫💜💫💜💫
Amen to that Sweetheart ❤
Karma is real what’s goes around will come around back around.
our God is light we need to stand with light not with darkness.
Thank you as always your positivity.
everyone keep God in the first place
God bless everyone..
የኔ ቆንጆ እነዴት ቀኔን እንዳሳመርሽዉ ሽታም እወዳለሁ ፏፏ ማለት ከ ቡናገ ደስይለኛል መርዘኛ ከሆኑ ሰዎችም ስርቅ ሄቨን የገባሁ ነዉ የሚመስለኝ you so so beautiful in and out keep it your beauty and smile have a nice day ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ብርሃን ይወጣልኛል እንዳ አንቺ አወራዋለሁ
Yes you will my dear 💜💫💜💫💜💫
የኔ ዘመናዊት ሁሌም አዳየሁሽ ነው ያንቺን አንድም ያላየሁት ቪድዮ የለም አንቺን አይቼ ቢደክመኝ እንኩዋን ቤት የማፃዳት ሞራሌ ይመጣል ቡና የመጠጣት እጣንማ እደአንቺ ነበር የምወደው... ግን ምን ያደርጋል አሁን ካንሰር ይዞኝ የምወደውን ነገር ሁሉ አሳጥቶኛል ምንም አይነት ሺታ ማሽተት አልወድም ምግብ የለ.. እጣን የለ... ቡና የለ... ሺቶ የለ... ግን ተስፋ አደርጋለሁ ሁሉም ነገር ይስተካከላል... የሚገርመው ነገር ዩቱብ ላይ ምግብ የሚሰሩ ሰዎች ራሱ ሳይ ያቅለሽልሸኛል ኬሞ የሚባል ሕክምና ላይ ስላለሁ ነው እዲህ ያደረገኝ ያጋነንኩት እዳይመስልሽ ... ግን አንቺን ማየት ግን ነቃ ያደርገኛል እንደ አንቺ ማድረግ የምችል እየመሰለኝ ከመኝታዬ ስወጣ ገና ያጥወለውለኛል ብቻ ሁሉም ያልፋል ❤️
yes hulum yalfal yene konjo e/r meroshe endegena melkam zena endemtasemin aleteraterm
@@sarakasim1340 sending you healing power and hug .. I am really sorry that you're going through this but I known God will change everything for good.. Love you sister stay strong eshi.
@@zemenawit❤❤❤
Tebareki kaliye! U inspire me
💜💫💜💫💜💫
Kalye ende mignotsh yhunln tebareki hule tasgermignalesh tenkara brtu set nesh nuriln
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወርቅ
ቃልዬ የኔ ውድ ሁልጊዜም ሳቅ ይሁንልሽ አንቺ ብርቱብሴት እግዚአብሔር አሁንም እምነትሽ ይጨምርልሽ በርቺ ለብዞች ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤❤❤❤
እሺ የኔ ወርቅ
Qleye betam fqr nesh❤❤❤
Kaliya sewedesh endanche lemehon eyemokerku new😊
ቃልየ የኔ ደርባባ , you are such a sweet person . Thank you for your wise and encouraging words . and thank you for always supporting me ❤❤❤❤ Sending you a lot of love and good vibes to you my dear. May God bless you more and more🥰
አሜን ዝንዬ የኔ ቆንጆ ፣ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ፈጣሪ በርቺ እህቴ።
😍😍😍😍😍my God bless you ❤❤❤❤❤❤