ትያጥሬ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 43

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 ปีที่แล้ว +2

    በአሑኑ ግዜ የእግዚአብሔር ሠዉ አለ ለካ!! እኔ ለዘመናት ተዘግቸ ተደብቄ ነበር ፓሥተር አሥፋዉ ግን አሥተምሮነቱ ፍትፍት አድርጎ ነዉ የሚገባ ሢያሥተምር ከሑሉ የበለጠ ምክሩ ሢመክር ።መሥቀሉን ተሸከሚ አለኝ አንዴ ምክር ፈልጌ ጉዳየን ሥነነግረዉ በጣም ዉሥጤ ቀረ ለመሸከም ያቃተኝን ጉዳይ በሚገባ እንዲገባኝ አድርጎ መከረኝ።ፓሥተር አሥፋዉ ዘመንሕ ቤተሠብሕን እግዚአብሔር ይባርክ።(ገነት)

  • @AntiochSpritualProgramme
    @AntiochSpritualProgramme ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ…. የሰማይ አምላክ ይባርክህ!!!! ኦኦኦኦኦአ ድንቅ መልእክት

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless You Pastor

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ. ምን ልበል ጌታ ይክበር ከቃሉ ጋር እንድንስማማ በፍቅር እንድንታዘዝ እየሆነ ስላለ ።

  • @mihreteabbeyene4282
    @mihreteabbeyene4282 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybarkika pastor asfaw

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እልልልልልል አሜን ክብር እግዚአብሔር ይሁን!

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 4 ปีที่แล้ว

    Pastor e/er batesghen yebark ankune agenhu🇪🇹💕💕🙏🙏

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ያብዛልህ የፈረሰውን መሰዉያ አሜን ማደስ ይሁንልኝ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 4 ปีที่แล้ว

    Betam destegna negn bezwech bezhe meade leye bigegnu des yelgnale 🙏🙏🙏🙏

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 ปีที่แล้ว

    bayee ... kara haraa taén... barachan jiraa ebifamii... jalladhen sii dhagahaa!!!

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ክብር ለደሙ ይሁን አሜን አሜን ወንድሜ ተባረክል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ድንቅነሸኦሶቦ
    @ድንቅነሸኦሶቦ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Damu bgubanu laye new 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen

  • @tutusis1029
    @tutusis1029 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያለንበትን እንድን መርምር ነው የውስጥ ልብና አይናችን ያብራልን

  • @ድንቅነሸኦሶቦ
    @ድንቅነሸኦሶቦ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kibre kiber lbagu yhn Amen yhn

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @praise2157
    @praise2157 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Pastor!

  • @betheldalocha7196
    @betheldalocha7196 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏 amen

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 4 ปีที่แล้ว

    Tebarrek bebzu

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር እጅግ ደስ እያለን ነው የምንማረው።ድሮ ጌታን ስቀበል የበበረኝ ሂወት እየተሰማኝ ነው።ጌታ መልካም ነው ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @pharzinchristchurch
    @pharzinchristchurch 4 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ ቅሬታ አድርጎ እግዚአብሔር የልቡን ሃሳብ የጊዜውን መለኮታዊ አዠነዳ እየገለጠብህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ የምንጠብቀው የመጨረሻውን የቤተ ክርስቲያንን መውጫና መገለጫ ለጌታ ኢየሱስ ምምጣት የሚያፋጥንና የሚድኑት ወደ መንግስቱ የሚፈልሱበት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ሥልጣናን የምትጨብጥበት የታላቁን የመንግስቱን ወንጌል ሪቫይቫል በእምነትና በፅድቅ ቆመን በፀሎትና በቃሉ እየተጋደልን በጌታ ፀንተን እንጠበቃለን ደግሞም እንዲህ ያሉ የወንጌል አረበኞችንና አባት ምህራንን የእውነት ቅሬታዎችን ለምልክትና ለምሥክር በዚህ ዘመን ካኖረልን ልባችን ለመንግስቱ ሥራ በፅድቅ ይጨክናል የፅደቅ የሆነውን የቃሉን ቀበቶ እየታጠቅንና እየበረታን በዘመናችን እኛም የታላቁን ቀን ታላቅ ሥራ እናያለንና ትውልድ ሆይ ልብ በል ስማ የኤልዛቤልንና የአክዓብን ቅልቅል ምግብ ትተፈዋለህ ጴጥሮስ ጠንቋዩን ሲሞንን እነዳለ ከነብርህ ጥፋ ትለዋለህ ጌታ መለየትና መንቃት መነሣትን ይስጠን አሜን ደግሜ እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም።

  • @yot8138
    @yot8138 4 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 4 ปีที่แล้ว

    Bless you eyetmgebku nw ejge tenkera megbe

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን

  • @helinahabte1384
    @helinahabte1384 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏Amen Amen

  • @tsyontesefaye3756
    @tsyontesefaye3756 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏

  • @allstarsicherheitservicee.2020
    @allstarsicherheitservicee.2020 4 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwotdesta4190
    @hiwotdesta4190 4 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 4 ปีที่แล้ว

    E/er yeberk selant

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️👍

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 ปีที่แล้ว

    9አመቴ ነበር ወይኔ ይሄ መዝሙር

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 ปีที่แล้ว

    የድሮ መዝሙር

  • @kh9689
    @kh9689 4 ปีที่แล้ว

    L

  • @mihreteabbeyene4282
    @mihreteabbeyene4282 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybarkika pastor asfaw

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @hanamengistu2576
    @hanamengistu2576 4 ปีที่แล้ว

    God BLESsed pastor

  • @tgsy836
    @tgsy836 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 4 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor

  • @alphaomegagod303
    @alphaomegagod303 3 ปีที่แล้ว

    God bless you