የአገልግሎት መሪነት / ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ስልጠናው ምን ያህል ጠቅሞአችኅል ? አስተያየታችሁን ብትፅፋልን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2022
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 73

  • @mesfinw5731
    @mesfinw5731 2 ปีที่แล้ว +19

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን!/
    ለማህበራዊ / ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ህይወት ጠቃሚና ገንቢ ! ... በተለይ፣ በአንድ ስብስብ ውስጥ፣ መንግስታዊ/ ማኅበራዊ/ መንፈሳዊ ይሁን የግል ድርጅት ውስጥ፤ ሰብሳቢ/ መሪዎችም (leaders) ሆነ ተሰብሳቢዎች (rank and file) በውስጡ ልናሳደገው ወይም እንደ መርሆ ጥሩ/ guidance/ conducts/ or and rules ጭምር በውስጡ የሚታይበት እና ጨምቀን ልናወጣ የምንችልበት አጠቃላይ እውቀትን ያዘለ ነው። ግሩም "ሴሚናር". !!

  • @AshenafiDebela-km9hq
    @AshenafiDebela-km9hq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለእኔ ወልደ ኢየሱስ ዲን ብርሃኑ አቻ የሌለህ።የአንተን ስብከት ሰምቼ ያልሞላሁት ጉሌት የለም።ለእኔ ሲል እድሜህን ያርዝመው።

  • @destazeru
    @destazeru หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም የምወዳቸው ሠባኪ ናቸው የእድሜ ባለፀጋ ይሁንልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን በእውነት የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን!!!

  • @madesign21
    @madesign21 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ዲ/ን ብርሃኑ ያስተማራቸው የሰጣቸውን ትምህርቶች ስልጠናዎች ዩቲውብ ላይ እየፈለግን ብናያቸው በህወታችን በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ ህይወታችን ትልቅ ለውጥ እናመጣለን ..በጣም ብዙ ትምህርቶችን አይቻለው እና እድሜና ጤና ያድልልን ...ይህን ስልጠና እንደአጋጣሚ ሆኖ አሜሪካ ላይ "አገልግሎትና መንፈሳዊ ህይወት" በሚል ስልጠና ሰጥተውት ነበር በጣም የወደድኩት በህይወቴም እንዳስብ ያገዘኝ ስልጠና ዛሬም ድጋሜ ሳገኘው እጅግ ነው ደስ ያለኝ!

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ሥልጠና ና በጣም ጠቃም ነጥብ ነዉ።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እና ለማህበሩ እባላት እረዢም እድሜ ከጤና ከመልካም እገልግሎት ጋር ያድልልን 🙏❤️😇⛪️

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ያለ ውስጥን ሰስሮ የሚገባ ትምህርት ያስፈልገናል። ይህንን መልዕክት በቤተክርስቲያንአችን ባሉ መዋቅር በሙሉ ብንማረው እርስበርሳችን ከመነዳደፍ ይጠብቀናል። እራሳችንን እንድናይበት ይረዳን ዘንድ ይህንን ላዘጋጃችሁልን ማህበርጽዬን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ። መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @gezahegnderesse4753
    @gezahegnderesse4753 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ሕይወትን ቀያሪ አስተማሪ መካሪ ዘካሪ የሆነ ስልጠና ነው በእውነት ወንድማችንና መምህራችን ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን።

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ግሩም ሥራ!!ቢዘገይም አሁንም ብዙ መሥራት እንደሚቻል ያሳየ።ብዙ ጠንካራና በሣል ማህበራት በቤተክርስትዪን ካሉ ዉጫዊዉንና ወስጣዊዉን ጫና ጠንክሮ መመከት ይቻላል።ማኅበረ ቅዱሳን መሠል ጠንካራ ማህበራትን መፍጠር የተፈጠረዉን ማብቃት ክርስትያናዊ ተጋድሎአችኹን ስኬታማ ያረገዋልና በርቱ!!

  • @edlawitgirma4413
    @edlawitgirma4413 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር ትምህርቱ ተከታታይነት ቢኖረዉ ጥሩ ነው እጅግ ጣፋጭ ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ፤ላስተማሩን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን፤የተማሩትን ትምህርት ለኛ በተለያዩ ሀገራት ለምንኖር ደግሞ እንድንሰማ ላደረጋቹት የማህበሩ አባላት ፀጋዉን ያብዛልን፡፡ ከመምህራችን እንደሰማነዉ እንድንተገበር ሁላችንንም እግዚአብሄር ይርዳን፡፡ ለማህበሩ አባለት የምጠይቃዉ መምህራችን በትምህርታቸዉ ላይ ሲናገሩ እንደሰማነዉ ከእሳቸዉ በፊትም ያስተማሩት መምህር እንደነበሩ አዉቀናል እና ለኛም ብታካፍሉን በእግዚአብህር ስም እጠይቃለዉ፡፡
    ረድኤተ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ደስ የሚል ምሁራዊ ሃሳቦች ናቸው የተነሱት በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ ልንተገብራቸው የሚገቡ ናቸው። ማህበረ ጽዮንን ያስፍልን

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባቴ ጠፍተውብኝ ነበር በዚህ በክፉ ቀን እውነተኛ የሚያፅናናን እንፈልጋለን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰለዳ ይጻፍልን

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ መምህር ! በእውነት የመንፈስቅዱስ ጸጋ ድንቅ ነው አሁንም ጸጋውን ያብዛለዎት ፡ ይጠብቀዎት የአይናችን ማረፊያ ወንድማችን ፡ አባታችን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว

    በውነቱ እጅግ የሠውን ሕይወት ምርምር አድሮጐ ህሊናን የሚመረምር ትምህርት ነው ዘወትር የሚናገሩት ለዚህ ሁሊ እሳቸውንና መሠሎቻቸውን የሠጠን ቸሩ መድኃኒአለም አምላካችን የተመሰገነ ይሁን::
    ለሳቸውም ክብርንና ዕድሜ ከጤና ይስጦልን::

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam ปีที่แล้ว

    Betam yemetekem orientation ezabehair yebarekehe memehere

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @samuelzewde5837
    @samuelzewde5837 10 หลายเดือนก่อน

  • @antenehtesfayealdaria5513
    @antenehtesfayealdaria5513 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን።ያገልሎት ዘመኑን ይባርክልን።ህይወት ለዋጭ ነው።ማስተዋሉን ይብዛልን።ትዕቢታችንን ያጥፋልን የውድቀታችን ምንጭ።

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እጅግ ድንቅ የክርቲያናዊ መሪነት ምን መሆን እንዳለበት አብራርተው ስላስተማሩ እናመስግናለን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @hawiigirma3022
    @hawiigirma3022 2 ปีที่แล้ว +1

    ትውልድን ይታደጋል።ረጅም ዕድሜን ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዲያቆን አቤል ተፈራ ቃለሒወት ያሰማልን አድሜና ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን!!

  • @dagimabera6056
    @dagimabera6056 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የሰማልን ቸሩ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን,,.

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገሮችን የሚያዩበት እይታ ሁሌም ይደንቀኛል!

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 ปีที่แล้ว

    የአባ ለትጹኡን ጸሎት ምን ያህል የቅዱሳንኑን ጸሎት እግዚአብሔር እንደሚያከብር ያስተምረናል። እግዚአብሔር ቅዱሳንን እንዲበቁ እና እችን አለም እንዲያቸንፉ የሚያደርጋቸው፡ እንደ እኛ ያሉ ደካሞችን ለማዳን ነው። ይሄንን የሚረዳ፡ እግዚአብሔርን ያመልካል። የቅዱሳኑንም በረከት ይናፍቅል።

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @mahletbekele7621
    @mahletbekele7621 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተምሮቱ ጥልቅ ነው ያዳመጥነውን እንድንተገብረው አምላክ ይርዳን እግዚአብሔር እድሜጤና ያድልልን

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ ጥበብን
    አብዝቶ ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር
    ግምት እና መንፈሳዊ ህይወት !!! ???

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ልቦና ይስጠን

  • @muluyetube
    @muluyetube 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 ปีที่แล้ว

    ለብዙዎቻችን ዓይን ገላጭ እና እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
    ወቅታዊም ጭምር ነው።
    ቤተክርስትያናችን ለየትኛውም ዘመን ችግር መፍትሄ፣ ፍቺ/መዝገበ-ቃላት እንዳላት ማሳያ ነው። በሌላው ፍልስፍና የኛን ችግር ለመፍታት ስንጥር የተዘበራረቀብንን ያጠራልን ትምህርት ነው። እንዲህ ዓይነቱ ይስፋፋ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen Memeherachen!!! Ye Tewahedo Eneku!⛪⛪⛪

  • @habitamu5
    @habitamu5 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ያድልልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @user-qk1me2ep9o
    @user-qk1me2ep9o 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት!!!

  • @mahtotmullie2127
    @mahtotmullie2127 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚና ልንተገብረው የሚገባ ድንቅ ስልጠና!

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን መምህራችን። ሌጅካሊ እና መንፈሳዊ ሁለቱንም ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን አቀነባብሮ የያዘ ትምህርት ነው። ተግባራዊ ለማድረግ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🙏

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልን ለኛም ቃሉን በልቦናችን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን እግር ስር ቁጭ በለን ቃሉን ለመስማት ያብቃን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን በቃ ይበለን የቅዱሳን አምላክ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 2 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwat yasmalna Egzhebher amlak Tsegu yabzahelkom Neana dema Zesmenyo Egzhebher amlak ab lebena tselat yetshafelna 🙏🙏🙏

  • @gamingtube2058
    @gamingtube2058 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!!

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር በጣም የሚያንጽ ትምህርት ነው አስተዋዮች ከሆንን እራሳችንን እንድናይ ያደርገናል ብዙ ነገር ተማርኩበት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ማስተዋሉን ይስጠን ጸጋውን ያብዛልዎት እመብርሀን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን ::

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @makedareta598
    @makedareta598 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tarekegnkifetew3173
    @tarekegnkifetew3173 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 2 ปีที่แล้ว

    Memeher kale hiwot yasemaln edmena tena yestelng

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 2 ปีที่แล้ว

    Memeher kale hiwot yasemaln

  • @rgormse
    @rgormse 2 ปีที่แล้ว

    Kale hewat yasemalen 🙏

  • @gebreluasefa1172
    @gebreluasefa1172 2 ปีที่แล้ว

    amen aseitemare temiret ........ya Aba elitesune gedilaceu betinawe ye senikesare ken laye new migenawe .......?

  • @gamingtube2058
    @gamingtube2058 2 ปีที่แล้ว +1

    power pointun yet enagegnew

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 2 ปีที่แล้ว

    Minale enante yezemenachin ye mahbere kidusan abal yehonachhu sebakiyan ena agelgayoch EGZIABHER bilachhu lemetirat aferachhubet lots sibhat Egzihar eyalachhu mitalagitu

    • @solomonmiheretu5117
      @solomonmiheretu5117 2 ปีที่แล้ว

      መልካም ትምህርት ነውና ለግል ህይወታችንን ጭምር የሚጠቅም ነውና ልቡና ይስጠን ማስተዋሉን ያድለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @fasikaketema5707
    @fasikaketema5707 2 ปีที่แล้ว

    ትምህረቱ በጣም አስፈላጊ ነው በተለየ ደግሞ ለኛ ማህበር ሰው ብዙ ግዜ ይህ አውነት ነው ነገር ግን አላስፈላጊ የሆነ በመሀል እየገባ የሚነገረው የእንግዘልዘኛ ቋንቋ ብዙውን ሰው ያሳሳተ እና ከሚገባው ላይ መናገር ስለማናውቀው ያውቃል ለመባል ብቻ ነው ስለዚህ ቢቀር ጥሩ ነው

    • @donchalemma7045
      @donchalemma7045 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ የማህበሩ አባል አንደሆንክ ገለፀሀል አባል ከሆንክ አሰተያየትህን እዛው መሰጠት እነጂ ለሰማ በለው መግለፅ ያሳዝናል ሌላው ሰህተትህ ብዙም ያልሰማሁት "ብዙውን ሰው ያሳሳተ አና ከሚገባው በላይ ......" የገለፅከው አግባብ አይደለምና ብትመለከተው ያንተወ ወዳጅ....

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታማስተማሮእደሆነ ሆኖ ግንለሜሞቶት ምእመን ድምፅ መሆንአትችሎም ዝምታን እስከመቼ መሪ ማንን ነው የምትመሮት እያለቀ ያለውን ህዝብ ነው ወይስ እደናንተ ጥግ ይዘው አላየውም አልሰማውም እያሎ ለሜኖሮት ነው መሪየምትሆኖት ወዮ ላችው ግን ከፈጣሪእናንተ አስመሳዮች የደሀ ደም ለሁሉም ይፈርዳል ቤተክርስቴያንን እያስደፈራችሆ ደሀን እያስገደላችው ደርሳችሆ ስባኬ ትሆናላችሆ መጀመሪያ ቃሎን እየሆናችሆ አሳዮን እደአባቶቻችን እንጂ እያስመሳሰላችሆ አታሳዮንበቃ

    • @gareda12
      @gareda12 2 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ እባክሽን አፍረጂ‼️እስኪ መጀመሪያ ትምህርቱን ተረጋግተሽ አዳምጪ፤ ይሄ ስልጠና የተካሄደው መቼ ነው ብለሽ እራስሽን ጠይቂ፤ እስኪ ከአስተማሪው ጀርባ የተሰቀለውን ጽሑፍ አንብቢ ታኅሣሥ 10 ይላል። ልጆቹ ሰማዕትነት የተቀበሉት ታኅሣሥ 12 ነው። ቁጭትሽ ይገባኛል ግን ይህንን አድርጉ ከማለት እኔ ምን ላድርግ ብሎ ማሰብ የበለጠ ይጠቅማል።

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 2 ปีที่แล้ว +1

      ይህ ትምህርት ላንቺ እና ለእኔ የተሰጠ ነው እኔም እንደአንቺ አስቤ ነበር ግን ....እስቲ ስሚው እኔን ጠቅሞኛል።

  • @enanibegashawo1090
    @enanibegashawo1090 2 ปีที่แล้ว

    Memeher kale hiwot yasemaln edmena tena yestelng

  • @according6414
    @according6414 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @babymt1678
    @babymt1678 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን