ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፓስተር አስፋው በእውነት ጌተ ይባርክህ። ትምህርቱም ምክሩም እጅግ ድንቅ ነው ። በዚህ ትምህርት መቼም የመይለወጥ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። እኔ በበኩሌ እንደ ትናንትናው አልመላለስም ። አንድ እርምጀ ወደጌታ አስጠግቶኛል። በግልፅነት ስለተናገርከው ስለክርስቲያን አለባበስ ትክክል ነው ሊታረም ይገባል።
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን አምላካችን እግዚአብሔር ሁሌም በቃሉ ይናገረናል ይመክረናል ይገስፀናል ስሙ የተባረከ ይሁን እርሱ መልካም አባት ነው እርሱ ታማኝ እረኛ ነው ዛሬም ምህረቱና ቸርነቱን ስላበዛልን ክብር ለስሙ ይሁን ቃሉ እንደሚለን በፅድቅ እንድንኖር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ፓስተርዬ የእግዚአብሔር ሀይል ባንተ ላይ ይሁን የመንፈስ ቅዱስ ሀይልና ፀጋ ጉልበት በእየሱስ ስም ይጨመርልህ ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።
ምን አይነት ገርሜ ፓስተር ነህ እንዲህ ነዉ እንጂ እዉነትን መናገር እያመመ ሂወትን የሚሰጥ ዛሬ ካልተቀየርኩ መቼም አልቀየርም ተባረክልል ኑርል ዘመንህ ይለምልም
አስጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን ብዙ ፍሬ አፍርተን በፍሬ መገለጥ ይሁንልኝ ይሁንልን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ጊዜው ብያልፍም ጥያቀውን እሰራለሁ የረዳክ ጌታ ይመስገን
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር አስፋው 🙏
Selante egziyabher yemsgn rasyn endaye endftsh seladrgkgne selankahgne geta abzto yebarkh Pastor😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፤ በነገር ሁሉ ተባረክ
ለምልም ፓስተርዬ
Egziabher Abzito Abzito ybarkk yene Asteway
ዘመንክ ይባረክ ፓስተርዬ
thank you pastor
Amen plaster gata yanzleh tabarek .
የአድስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህንየፅድቅ ንጉሥ የአለም መዲን የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይአሜን ከዚህ ቀደም ይሄንን ግሩም ዝማሬ ሰምቼ አላውቅም ነበር
God bless you for you telling the truth!!
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen 🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ትንቢተ ዳንኤልንና ዮሀንስ ራዕይን ደብተር ገዝቼ ጨርሼ ነው የተማርኩት በትክክለኛው ሰዐት በእግዚአብሔር ሰዐት ያገኘሁት ትምህርት በእውነት ብቻ በላይ ታገኘዋለህ ደሞዝህን ።ክለሳውንና ጥያቄዎቹን ግን ማግኘት አልቻልኩም ፕሊስ
Amen God bless you richly
a bold preacher
Amen. God bless you.
More blessings and grace upon your life and your family for the glory of Christ Jesus! That’s what the body of Christ needed to hear. We need more of His presence in our life and in the mist of Our gathering!
His presence matters !!
ፓስተርዬ ተባረክ ከዚህ በኋላ አይቀጥልም ትምህርቱ?ማለቴ ከምዕራፍ 4 -22?
Bless You Pastor
ፓስተር አስፋው በእውነት ጌተ ይባርክህ። ትምህርቱም ምክሩም እጅግ ድንቅ ነው ። በዚህ ትምህርት መቼም የመይለወጥ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። እኔ በበኩሌ እንደ ትናንትናው አልመላለስም ። አንድ እርምጀ ወደጌታ አስጠግቶኛል። በግልፅነት ስለተናገርከው ስለክርስቲያን አለባበስ ትክክል ነው ሊታረም ይገባል።
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን አምላካችን እግዚአብሔር ሁሌም በቃሉ ይናገረናል ይመክረናል ይገስፀናል ስሙ የተባረከ ይሁን እርሱ መልካም አባት ነው እርሱ ታማኝ እረኛ ነው ዛሬም ምህረቱና ቸርነቱን ስላበዛልን ክብር ለስሙ ይሁን ቃሉ እንደሚለን በፅድቅ እንድንኖር ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ፓስተርዬ የእግዚአብሔር ሀይል ባንተ ላይ ይሁን የመንፈስ ቅዱስ ሀይልና ፀጋ ጉልበት በእየሱስ ስም ይጨመርልህ ቤተሰብህ ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ በጌታ እየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።
ምን አይነት ገርሜ ፓስተር ነህ እንዲህ ነዉ እንጂ እዉነትን መናገር እያመመ ሂወትን የሚሰጥ ዛሬ ካልተቀየርኩ መቼም አልቀየርም ተባረክልል ኑርል ዘመንህ ይለምልም
አስጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን ብዙ ፍሬ አፍርተን በፍሬ መገለጥ ይሁንልኝ ይሁንልን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ጊዜው ብያልፍም ጥያቀውን እሰራለሁ የረዳክ ጌታ ይመስገን
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር አስፋው 🙏
Selante egziyabher yemsgn rasyn endaye endftsh seladrgkgne selankahgne geta abzto yebarkh Pastor😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፤ በነገር ሁሉ ተባረክ
ለምልም ፓስተርዬ
Egziabher Abzito Abzito ybarkk yene Asteway
ዘመንክ ይባረክ ፓስተርዬ
thank you pastor
Amen plaster gata yanzleh tabarek .
የአድስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን
የፅድቅ ንጉሥ የአለም መዲን
የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ
ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይ
አሜን ከዚህ ቀደም ይሄንን ግሩም ዝማሬ ሰምቼ አላውቅም ነበር
God bless you for you telling the truth!!
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen 🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ትንቢተ ዳንኤልንና ዮሀንስ ራዕይን ደብተር ገዝቼ ጨርሼ ነው የተማርኩት በትክክለኛው ሰዐት በእግዚአብሔር ሰዐት ያገኘሁት ትምህርት በእውነት ብቻ በላይ ታገኘዋለህ ደሞዝህን ።
ክለሳውንና ጥያቄዎቹን ግን ማግኘት አልቻልኩም ፕሊስ
Amen God bless you richly
a bold preacher
Amen. God bless you.
More blessings and grace upon your life and your family for the glory of Christ Jesus! That’s what the body of Christ needed to hear. We need more of His presence in our life and in the mist of Our gathering!
His presence matters !!
ፓስተርዬ ተባረክ ከዚህ በኋላ አይቀጥልም ትምህርቱ?
ማለቴ ከምዕራፍ 4 -22?
Bless You Pastor