22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • 22ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

ความคิดเห็น • 335

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +1

    ደርሶብኛል መምራችን በቤቱ ያፅናክክ እግዚአብሔር

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +93

    እኛ ቤት የማይጣል ነገር የለም #ወፍ #እንቁላል #የባቄላ አሹቅ ማለት ተቆልቶ የተቀቀለ ማለት ነው* #ቂጣ #በኑግ #ሰገራ በቁልቋል #አይጥ #አፈር ቤታችን ላይ ይበተናል #አንድ ቀን እንዴውም ቤት ገብተው ለቡሄ ያስፈጨነውን አሻሮ ሳይቀር ሰርቀውናል #የወንድሜን ደብተር ወስደው አሳብደውት ነበር ግን ለአድባራው መድኃኔዓለም ስዕለት ተስሎ የመጀመሪያ ደመወዜን ለአንተ አስገባለሁ ብሎ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የኮምፖልቻ ዩንቨርሲቲ መምህር ሆኗል ክብር ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 ปีที่แล้ว +30

    እኔ በልጅነት ጉልበቴ ለፍቸ ስንተ አመት የደከመኩበትን በአንድ ሰአት ምን እንደአስነኩኝ አላውቅም በአንዴ ባዶ እጀን ነው ያስቀሩኝኮ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን እኔን ጤናኛ ስለሆንኩ እጥፍ ሰርቸ አገኘውት በስደት ያለቹህ እህቶቸ ተጠንቀቁ

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 ปีที่แล้ว +67

    አባትና እናቴ ቤት ላይ ሁልጊዜ ይወድቃል ሰገራ ምናምን እነሱ ሙስሊሞች ናቸው እኔግን እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ሁኛለሁ ክእቤትውስጥ የዘር መንፈስ እንዳለ ይሰማኛል እኔን እስካሁ ትንሽ ሒወቴን ቢያዘበራርቀው እየታገልኩ ነው ቤተሰቦቸን እድመልስልኝ ፀልዩልኝ ወገኖቸ

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሺ እህታችን በቤቱ ያፅናሺ

    • @trtetintr5120
      @trtetintr5120 4 ปีที่แล้ว

      Berichi tashinfialesh yemata mata

    • @nohaminyohanns1595
      @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

      Amlak yerdashi

    • @አለምየተዋህዶልጅ
      @አለምየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

      እመቤታችን ተረደሸ ወድ በራቸው አንቺ ጋር የለው ተለቀ ነው

    • @weletearegawi4253
      @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ለእኅታችን ድንግል ማርያም ሶሊያና ከአንች ጋር ትሁን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ተስፋ ስላሴ ስለቤት ሰራተኛ ያለህ አስተሳሰብ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @እረኛዬነውእግዚአብሔር
    @እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +82

    ወይኔ ማርያምን ኢትዮጵያ በጣም ከባድ ነው በተለይ ከአረብ ሃገር ስንገባ የፈለገ ገጠሬ ሁነን ብንወጣ ያውቁናል እና ተጠንቀቁ እኔ ሃረብ ሃገር ከአፉጫያ ብዬ ህልገሬ ስገባ እንዳለ መምህራችን ታክሲ እየጠበኩኝ አጠገብ ብዙ ሰው አለ ግን እኔን መጥቶ አናገረኝ ከዛ ሰላም ብሎ ጨበጠኝ ከዛ የት ነው የምትሄጂው ሲይለኝ ሜክስኮ አልኩት ከዛ እዚህ አይገኝም ትንሽ ወደ ላይ ከፍ እንበል እኔም እዛ ነኝ ብሎኝ በሰአቱ በጣም ቸኩዬ ነበር ለካስ ከላይ መኪና ይዘው ሁለት ጓደኞቹ አሉ እነሱ ጋር ነው የወሰደኝ በእውነት በጣም በትንሽ ሰአት እንጃ ብቻ ተቀራረብን መኩና ውስጥ አስገቡኝና ከአረብ ሃገር እንደመጣና ነግሮኝ ነበር የመጀመሪያው እኔ ደሞ ምንም ሳልነግረው አወቀኝ የት ሃገር ነበርሽ መቼ መጣሽ በማለት ጠየቀኝ ከዛ ከአረብ ሃገር የገበ እንደዚህ ቦታ ይሰጣቸዋል እኔም እዛ ነው የምሄደው ብሎኝ ላገናኝሽና እንሞክር አለኝና መኪና ውስጥ አስገቡኝ ከያ ቡዙ ወሬያቸው አወሩኝ ልደታ አደረሱኝና አካወን ጠይቁኝ ይዣለሃ አልኳቸው ያለኝን ወደ 40 .000 የሚሆን ብርና የአንገቴ ወርቅ የጣቴ ሰአቴ ወደ 8000 ሺህ የሚያወጣ ስልክ አስቀምጩና አሁን እንውረደ ደርሰናል አሉኝ ቢሮው እኔ ግን ፍልጌ አይደልም በሰአቱ ምንም አላውቅም ከወረድን በሃላ እዚህ ቁሙና ጠብቂኝ አለኝ ትንሽ እንደ ጠበኩት ነቃሁ ያደረኩት ሁሉ ትዝ አለኝ በህልሜ ነው ወይስ በእውኔ ማለትም ጀመርከ ሰማይና ምድሩ ተደበላለቀብኝ ግራ ገባኝ በመኩና ውስጥ ገብቼ መሞትም አስበኩ አልሆንም አለኝ በእጄም አንገቴ ለማነቅ ሞኮርኩ አልችልም ግራ ገባኝ በምን አባቴ እቤት ልሂድ ከአክስቴ ነው ያለሁኝ ቤተ ሰቦቼም እናም ሉረዱኝ እኔ ነበር የምረዳቸው እያለቀስከ እንደምንም ተመለስኩ የስድስት ወር ያክል አይምሮዬ ሳትኩ ከዛ እራሴን ማረጋጋት ጀምርኩ ሰውም እየመከረኝ መጣሁ የኢየብ ታሪክ በጥቂቱ አውቀው ነበር እሰም መፅሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ሞኮሩኩ የባሰ በሃይማኖቴ እንደፀና አደረገኝ ቅዳሴም ገባኤም መሄድ መሄድ ጀመርኩ መፀለይም ጀመርኩ አሁን ችግሩ በሃገሬ ለምኜ እበላለሁ ብዬ የመረረኝ አረብ ሀገር በምን አባቴ ልሂድና እራሴ ልቀይር በእውነት በጣም አልፈዋለሁ ብዬ ያልኩት በከራ ውስጥ ነበርኩኝ ዘንድም መለመን ጀመርኩ ብድር ግማሹ እሺ ይለኛል ምንም አይሰጠኝም ግማሽ ዘንድሮ ብዙ ስራ የለኝም ይለኛል ግራ ሲገባኝ የሰው ቤት ተቀጠርኩኝ የሰው ጥገኛ መሁን አስጠላኝ እዛም ምንም አልተገባባንም ጨለመብኝ ሶስት ሳምንት እንደ ሰራ ወጣሀኝ ከዛ አንድ ልጅ ነበር ዱባይ ከዛ ያለችበት ቤት ሴትየዋ ሰራተኛ እንደምትፈልግ ነገሩኝ በአስቸካይ ፎቶ ላኪ ተባልኩኝ ፓስፓርቴና ፎቶዬ ላኩኝ በሳምንቱ ቪዛ መጣልኝ አረብ ሃገር መጣሁ ሁሌም የአባቶቼ አምላክ ብዬ ነበር የምፀልየም እመ አላክም አልተለየችኝም ክብርና ምስጋና ይግባት አረብ ሃገር መጥቼ ያን ሁሉ አልፎ አሁን እየሰራሁ እገኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመድ አለኝ ወገን አለኝ አትበሉ ማንም ምን አያደርግም እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው የሚያድነን እህቶቼ አደራች በእኔ ተማሩ ከማታውቁት ሰው እራቁ እንደ ኮሮና እራሳችሁ አራቁ ከቤት ስትወጡ አካወንታችሁ/ ቡክ እና ብዙ ብር ወርቅ ትልቅ ስልክ ይዛችሁ አትውጡ የማያልፍ የሚመስሉ ቀናቶቹ ያልፋሉ በእውነት ክርስቲያን ፈተና በጣም ያጠነክረዋ ያን መከራ ካጋጠመኝ ቀን ጀምሮ ምንም አይነት ነገር ቢያጋጥመኝ መስሎም አይታየኝም ለምን ያንን ተራራ የሆነብኝ ነገር አለፍኩይ ከሱ የባሰ ምን ነገር አይገጥመኝም ብዬ በአምላኬ ተስፋ አደርጋለሁ አመስግናለሁ እህተ ገብርኤል ነኝ ከዱባ ከUAE በፀሎታችሁ አስቡኝ ሃገራችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አሜን።

    • @meseretf1
      @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን እህቴ ሁሉሞ ለበጎ ነዉ።

    • @እመብርሀንእናቴ
      @እመብርሀንእናቴ 4 ปีที่แล้ว +6

      ይገርማል.ትልቅ.ትምህርትነው.ያካፈልሽን.እህቴ.እመብርሀን ትጠብቅሽ.

    • @እረኛዬነውእግዚአብሔር
      @እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +2

      @@እመብርሀንእናቴ አሜን እህቴ ሁላችንም ትጠብቀን

    • @alej1102
      @alej1102 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን የኔ እህት በጣም ጠካራ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

    • @እረኛዬነውእግዚአብሔር
      @እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

      @@alej1102 አሜን የኔ እህት

  • @amalemamu8510
    @amalemamu8510 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እቤታቸዉ ቀጥረዉኝ ስትል በጣም ደነገጥኩ ወድሜ በፈጠረህ እራስህን ጠብቅ
    መምህር ደረጀ ነጋሽ በጣም ባልተጠበቀ
    ቦታ ይቀጥሩት ይናገራል እርምጃዉ ሁሉ
    ጥንቃቄ የተሞለበት ነዉ እንደዉም በኪሱ የአቡነ ሲኖዳን እምነት ይዞ አደሚቀሳቀስ ነዉ ሲናገር እምሰማዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እደጅ ላይ የተጣለባችሀ ላልከዉ በ200 ሺ ዘመን መለወጫ ጠዋት የወድሜ ባለቤት የመኝታ ቤት መስኮት ስትከፍት ትኩስ የዶሮ
    ጭቅላት እፈሎቱ እየወጣ አገኘች ወድሜ በእጁ በእጅ ሊያነሳዉ ሲል እሷ እሮጣ በጨት አስታ ጣለች ከዛን ምልገርህ
    ሀብት አልቋል የመኝታ ቤት በር አልቀረዉም ባለቤቱ በሌለችበት አዉልቆ ሸጦ ጠበቃት ባይገርምህ አይጠጣም
    ገዘቡ የት እደሚያደርገዉ አይታወቅም
    እኔ ቤሩት ነኝ 9 አመቴ ነዉ አባን ያወኳቸዉ
    እዚህ እያለሁ በተርኔት ነዉ ከዚህ ወረርሽኝ
    እደእግዚአሔር ፍቃድ አገር ስገባ በአባታችን ጉባኤ ይህ እቆቅልሽ ይፈታል ብዬ አስባለሁ በጣም እናመሰግንሀለን ወድማችን ኑርልን

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +6

    መምሕራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ እኔ ያለሁት በስደት ነው እናም ብዙ ጊዜ አቅዳለሁ እቅደን በቤተሰቦቼ ላይ አድሮ ባዶ እጀን እድቀረ እያደረገኝ ነው እኔም እባዬን ወደ እማምላክ አፈሳለሁ ገዘቡን ልኬላቸው 10 ሺ ብር ልኬ እራሱ አይበቃም እናም ከባለቤቴም ጋር ተለያየሁ በጸሎት አስቡኝ እኔ እረኩስ መንፈስ በሀይለኛው እየተዋጋኝ ነው እሕቶቼ በስደት ያለን በጸሎት እንተሳሰብ ይሕ አይነጥላ መንፈስ ወደ ሐገራችን እንዳንገባ ነገ ዛሬ እያለ እድሜአችን ጨረሰው እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ፈተና ቢበዛም ጸሎት እዳናቋረጥ እሕቶቼ በጸሎት እንበረታ አንድ ቀን ሁሉም ያልፍል ።

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አደራ ድንግል ሆይ መምህራችንን ጠብቂልን አንተም ራስህን ጠብቅ

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያላሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ይሄማ የኛ ቤት ጉድ ነው ግን ይለፋሉ እንጂ አይሆንላቸውም የስላሴ መለኮት ከእኛ ጋር ስለሆነ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @በጸሎትወተስላሴ
      @በጸሎትወተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

      የምምህርንስልክየምታውቁ ስለማርያም ላኩልኝ እህትወድሞቸ የኔ የimoቁጥሪ 09_06_43_22/71እኔንበዚህታገኙኛላችሁ ላኩልኝ የመምህራችስልክ ላኩልኝ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว +17

    በስምእብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ፈጣሪ ወደ ልባችን ይመልሰን በጣም ይከብዳል ሰው ለካ ወዶ እይደለም እንዲህ የምያደርግ እርኩሶች መናፍስት ናቸው ከዝህ ማእት ይሰውረን የሰራዊት ጌታ 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው
      ስይጣን የስውን አካል እየተጠቀመ
      ስንቶች ከፈጣሪ ጋር አጣላ።
      እግዚአብሔር ይስውረን

    • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
      @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว

      @@afomiyatube3638 ኦ እሜን በጣም

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 amen

  • @amsalkerie3887
    @amsalkerie3887 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህራችን በእውነት በጣም ነው የሚያስተምሪ ገጠመኛ 18እና20ሁሉም አስተማሪ ነው ግን የበለጠ ውጤን የነካው ለንስሀ ሞት መብቃታቸው ያስደስታል

  • @Ababouch
    @Ababouch 3 ปีที่แล้ว

    እግዘብሔር አምላክ እንኳን ከክፉ ሥራቸው ሰወረህ መምህር የአባቶቻችን አምላክ ይሰውርህ እሄን አመጻ በሚያደርጉትም ፈጣሪ ወደ መልካም መንገድ ይመልሳችው ባለታሪካችን እንኳን ለንሰሐ አበቃው ልጁንም ፍጻሜውን ያሳምርለት

  • @anen4949
    @anen4949 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ይኸ ታሪክ የእኔን ታሪክ የአብር አንክርት የኔ ይመስላል ሀገሬ እያለሁ ከስድስት ሳዐት በሗላ መሄድ ነው ስራየ አሁን ያለሁት በስደት ነው ወለተ ሥላሴ እባላለሁ መምህር በፀሎት አስበኝ 💔

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በርታልን
    በጣም አስተማሪ ነው። እኛ ጎረቤት ሁሌ
    ማታ 4ስዓት በኋላ ቤቱ ላይ ከባድ ድንጋይ
    ይውረድልን ድምፁ በጣም ይረብሻል ነብር
    ወተን ሰናይ ምንም የለም ባለቤቱ በጣም
    ገራ ገባው ቤቱን ለቀው ወጡ ሌላ ሰው
    አከራዬት አሁንም ምንም ለውጥ የለም
    የተከራዩት ሰዎችም መቀመጥ አልቻሉም
    ምክንያቱም የድጋዩ ድምፅ በጣም ነው
    ሚጨወው በመጨረሻ ቦታውን ሸጠው
    ከከተማ ለቀው ወጡ እነሱ ከለቀቁ በኋላ
    ግን ምንም የለም እኔ እንደ ግምት የተላከው
    መንፈስ ሰዎቹ አገሩን ለቀው እንዲ ወጡ
    ይመሰለኛል ።

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ከልብ አመሰግናነዎታለሁ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቀዎት ድንግል ማርያም አለሁ ትበልዎት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እናም ከቤታችን በር ሁልዜ ባይባልም አብዘሀኛውን ጊዜ ወፍ ይሁን ዶሮ ይሁን እማይለይ ነገር ከበራችን ይጣል ነበር እናም አባቴ ነበር እሚያነሳው እኔ ላንሳው ስል እሽ አይልም ነበር አባቴ በጣም ጎበዝ ገበሬ ነበር ከእርሻው ሎሚ እንቁላል እናም ሌሎች ቅጠላቅጠሎች ያገኝ ነበር የዛ ሁሉ ውጤት ዛሬ ላይ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል መምህራችን

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እውነት ጥሩ ትምህርት ነው እኔም በበኩሌ ፀጉር ቤት ስስለጥን የምስራበት ሽርጥ ጠፍቶኝ ይሄው በተማርኩበት ሳልሆን የስው አገር ከርታታ ሁኛለሁ ግን ተመስገን የአባታችን መላከመንክራት ለተከታተልኩ ጀመሮ በፊት የፓናዱል ፉብሪካ ነበርኩ ባስተመራኝ መሰረት በፀለይኩበት በፅሐፍ ቅዱስ ይቅጠቀጣል በስላም ወደ አገሪ ስገባ ወደ ንስሃ እንድገባ እባካችሁ የተዋህዶ አባቶች በፀሎታችሁ አግዙኝ

  • @መሲነኝየማርያምልጅ
    @መሲነኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል
    በርታ ካንተ ብዙ ተምረናል
    ራሳችንን እንድናይ አድርጎናል
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በንስሐ ተመለስ😭😭😭😭😭
    እግዚኦ ከአባትየው የልጁ ይገርማል
    አቤቱ ይቅር በለን

  • @ውይአሺፍሪዝክዋዉ
    @ውይአሺፍሪዝክዋዉ 4 ปีที่แล้ว +9

    እኳን ደና መጣክልኝ በጣም ትልቅ ትምርት አለው የምታቀርባቸው ፈጣሪ ይባርክክ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ይስማልን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ሴቱች ለቤት ስራተኛ ክብር የላቸውም ሀጥይት መሁንን እያውቁም ለልጆቻቻው ግፍ እያስቀመጡ እንደሁነ እያውቁም በውጭ እገር የስው ጎልበት እንዴት ይከበራል ሀይማኖት ሳይኑራቸው ።እኛም ስውን ማክበር አለብን

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በጣም ይገርማል
    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ንስሀ መምጣታቸው

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የመንፈስ ቅዱስ ረዳትነት አያለይህ፤ please ራስህን ጠብቅ ጠላት ዲያቢሎስ ነው አንተ እኛን ስታስተምር የመንፈስ ውጊያ ያልገባው ብዙ አይጠፍም እና ራስህን ጠብቅ፤ ጠባቂው መድሀኒአለም እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅልን! ከ 1 ጀምሬ ይኸው ዛሬ 22 ላይ ደርሻለሁ እስካሁን ካዳመጥኩት ውስጥ 95% ራሴን ፈትሼ አግኝቼበታለሁ አንድ አንዱ የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ እየገረመኝ አዳምጣለሁ፤ በፃም በጸሎት በስግደት እንድበረታም አድርጎኛል፤ እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ! ክብር ይስጥልን! ተባረክ።

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይውት፣ያሰማልን መምህረ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ታረክ ነው መምህር ከአነተ የምንማረው ለህይወታችን ብዙ
    ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @omochekole7731
    @omochekole7731 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልኝ. መምህራችን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን የህ በኛቤትም ያለነው እኔ ብቻ ሳይሆን እህቴም ጭምር ልብሳችን እጥበን ስናሰጣ 12 ቦታዎች የኔ ትሸርት ተቆራርጣ የእህቴም እንደዛ እና እኛ ግራ ነው የሚገባን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል ሁሉ ግዜ ስለምንሆድ ምንም ሳንሆን እዝህ ደረሰና የሃጽያት ትንሽ ትልቅ የለምና የሀ ስውየ የቀየረ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስ ስራው ተመልስ ንስሐ ለገባ ለኛም ወደ ንስሐ ምት ያብቃን 🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር በጣም እናመሰግናለን እኔ የተማርኩበት ነገር ቢኖር
    * ፻ አንድን ነገር ማስተዋል እንዳለብኝ
    * ፳ እንዲሁም አንደበቴ ምንግዚም እግዚአብሔር መጥራት እንዳለብኝ ወይም የቅዱሳናት ስም ማንሳት
    * ፴ ከወንድማችን በጣም ደስ ያለኝ ነገር ንስሐ መግባቱ አሁንም እግዚአብሔር መጨረሻው ያማረ እንዲሁን እመኛለሁ

  • @alej1102
    @alej1102 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አወ እኔ በህፃንነቴ ብዙ ጊዜ እንቁላል ጨው ከበራችን አገኝ ነበር እና በጀ አነሳዋለሁ ከዛ ለናቴ አሳያታለው እናቴ በጣም ታዝናለች ለምን በጅሽ ነካሽ ብላ ትቆጣኛለች ግን ብትቆጣኝም መልሸ ሌላ ጊዜም ካገኘው በጀ እይዘዋለሁ ብቻ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @sovip7421
    @sovip7421 4 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር, የጥብቅ ህ, ይምይስራው, ሥራ, መምህር, በጣም ከባድ ብሆም, ግን, ነፍስ, አያተረፍ ክ, ንው

  • @yemariam
    @yemariam 4 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ፡፡ በጣም ይገርማል መድሀኒዓለም ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😥🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @betelhemtewelde7257
    @betelhemtewelde7257 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwet yasemalen bedmena betena yetbklen memhirachen menher Tesfaye

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ሁሉም ትምህርቶችህ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው። በሁሉም ነገር አመሰግናለሁ 🙏

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ
    @ኣማኑኤልየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተስፋዬ ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥ የኔ ወንድም በዝህ ቀጥል የኣባታችን ፍራ ስለሆንክ እድሜ ከነጤና ይስጥልኝ የኣገልግሌት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የምታስተምራቸው ትምህርተ ወንጌሎች እና ምታቀርባቸው ገጠመኞች እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜ ይስጥህ በጣም ልብ የሚያረስረስትምህረት ነው ብዙ ስሞች ያንተን ትምህርት ስም ተው ይመለሳሉ ብዬ አስባለሁ

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ
    @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃል።

  • @johniykebrom6642
    @johniykebrom6642 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እግዚሐብሔር ይስጥልን መምራችን በርታልን !!

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካህ እናመሰግናለን

  • @tgtg1599
    @tgtg1599 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህ ሰው በእግዚአብሔር ስለ ተጎበኘ በጣም ደስ ብሎኛል። ይህ ከልከሎ ብለው ስም የሰጡት እርኩስ መንፈስ ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነበር ያደኩት ሰዎች የቃብር አፈር እየተቀቡ እንደሚያፈዙም ጭምር ያወራሉ። በዚሁ መንፈስ አንዲት ጓደኛዬ አረብ ሀገር ሰርታ 2011 ነሀሴ ላይ ነበር ወደ ኢትዮጵያ የገባችው በአንድ ቀን ውስጥ ነው ባዶ እጇን ያስቀሯት። የሚገርመው ነገር የቡክ ባንክ ሁላ እቤት ሄዳ አምጥታ ከባንክ ያለውን ብር አውጥታ ነው ያሰረከበቻቸው። እግዚአብሄር ይገስፀው!

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የሚገርም ነው ወይጎድ ወንድማቸን የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን

  • @ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ
    @ወለተማርያምወለተማር-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው እንዲህም አለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህህ

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህር ተስፋዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም እምገርምነው ሰወችን መክሮ አስተምሮ ከክፉ ተግባራችው እዲመለሱ ማድርግ በጣም በጣም ትልቅ ተልኮነው
    እደ አተአይነቶችን መምህራንን ያብዛልን እግዚአብሔር አሜንንን
    ስለ መተት ስለ ድግምት ስለመቃብህ አፍር ያስተማርህን በኔ ህይወት ውስጥ የተደርገነው። በየቀኑ በመኚታችን በኩል በጣራው ላይ አፍር ይበተናል በዛም አልበቃቸውም ሁለት ልጆች የወለድሁለት የትዳር አጋሬ በኛው ቀን ጭራሽ ከኔጋር ለማደር ተሸነፍ ። ያንለቱን ተጣልተን ከቤት ወጽቸ አደርሁ ። አሁን አርብ አገር ነው ያልሁት እሱም 8ት አመቱ ጻድቃኒ እና አጃና ነው ያለው ።

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ኸረ መምህር እኛበት ቀን በቀን የሚጣለው ሰፊስታል ሰገራ እቁላሉነደሞ ጠዋት በርስንከፍት እበራችላይ ተጥሎእናቴ እረግጣው እስከአሁን እግሯን በሽተኛ ሁናለች ደሞ እባብና እና የባቡ ልብስ ኸረምኑ ቅጡ መምህር ቤቴሰቦቼን በታተናቸው እቤትውጥ ሰላም ጠፋ እናቴም በጣም ያማታል እደዛ ከተደረገብን ቡሀላ እና ወገኖቼ በተሰቦቼን በፀሎታቹሁ አስቡን እደዚ አይነት ድርጊት ለሚያደርጉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እግዛብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቃለ-ሰናይ-ፈ1ዸ
    @ቃለ-ሰናይ-ፈ1ዸ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አገልግሎትክን ይባርክልህ መምህር

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 4 ปีที่แล้ว

    ሱስ ሁነብኝ ድእምዕህ ትምህርትህን እግዛብሄር አብዝቱ ይእስጥህ

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 ปีที่แล้ว +1

    እሽ መምህር እንግባለን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ ውዴ መምህራችን እንየ በእውነት ብዝ እየተማርክ ነው ግና በፀሎታችም እስብኝ ወለተ ፃርቃን ያላቹ

  • @aslameypa6477
    @aslameypa6477 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወ ያሰማልን

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ሺሺ አመት ኑርልን

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ስለ ዮጋ ግን አሁን እንደተረዳሁት እስፓርት ይመስለኝ ነበር በፊት በጣም እፈራ ነበር ኑ እንስራ ሲሉ እንደውም አንዴ ምን ተደረገ መሰለህ ብዙ አሰልጣኞች በየ ካንፓችን መጡና እኛ እምንሰራውን ምናሰለጥናቹን ስሩና ብር እንሰጣችዋለን አሉ አብዛኛዎቹ ህንድ እና ኔፓል ስለነበሩ እሺ ብለው በፉጨት ተቀበሏቸው እኛ ስላልገባን ቆይ እንያቸው ብለን ላንድ ቀን አብረን ሆንን ስናይ የፎቅ መጨረሻ ቤት ሆንን እና ማለትም ልክ እንደበረንዳ ንፋስ አለ እና ፀጥ ያለ ነው ከምድር እራቅ ስለሚል ከዛ መጨረሻ ላይ ፍሩቶች ይሰጡናል አብልተው እስፓርት ብለው አሰርተውን ብር ሊሰጡን እኛ ተውነው ሁኔታው ስላልተመቸን እኔ በተለይ ሳላውቅ አምላኬን ሚያስክዱኝ ስለሚመስለኝ መቀጠል አልፈለኩም ስለ ኢሊሚናቲ ስለምሰማ ብዙ ደስ አላለኝም ከዛ ብዙ ዎች ሰሪ ምናምን እና እኛ በዛው አለፈን እልሀለው አሁን እንዳጋጣሚ ሴትዮዬ ጀምራለች ሻማ አብርታ ትሰራለች ግን ይመስለኛል እስፓርት ነው ብላ ምሰራው እግዚአብሔር ይጠብቀን ገጠመኙ ግን ሱስ ሆኖብኛል በዛ ላይ ድፍረትን ይጨምራል በፊት ስለመናፍስት ምናምን ይቀፈኛል ለመስማትም

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር ትምህርቱ በጣም ልብን ይነካል የእኔ ቤተሰቦች በቀይ ልብስ ና እርባን ይባላል ያው ጨሌ የአያቴ ነው ጨሌው አያቴ ስትሞት እናቴ ተረከበችው
    እናቴ ስትሞት አባቴ አክስቴ እንድትረከብ እኔን አዘዝኝ ወስጄ ከበር ላይ አስቀምጨ እሮጥሁ የአያቴ ባል በጣም ተቆጣ ይህ ሁሉ ሲሆን የባአድ አምልኮ መሆኑን አላውቅም ነበር 8 ተወልደን 4 ቀረን
    አሁን አባቴም ሌላ ሚስት አገባ ከዛ የመስተፋቅር ብላ መዳኒት ሰጠችው
    ለወንድሜም ሰጠችው አሁን ሆዳቸው ውስጥ ነፍስ ያለው ትናንሽ ትላትል
    የተወለድኩት ጎጃም ነው
    አሁን ቤታቸውን ትተው ደብረ ማሮቆስ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ነው የሚኖሩት
    እኔም 2005 አ/ም ወደ ይመን 2 አመት ኩንትራት ወጣሁ ከዛ ከኢንባሲ ወደ ግብጽ አገር ወሰደችኝ 3 አበት በኋላ ከኩንትራት ጠፋሁ ወጥቼ በህገወጥ ስሰራ መኪና ገጨኝ እግሬ ተሰብሮ 8 ወር ተኛሁ ኦብሪሽን አደረግኩ ብረት አስገቡብኝ
    አሁን ድኘ እየሰራሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብረቱ ግን አልጣም
    ልጅ ሳለሁ አጎቴ የከብቶችን ገመድ ውስ ወስዶ 2 ቀን በኋላ መልሶ በንጨት አንጠልጥሎ በር ላይ ያኖረዋል እንቁላል ይጣላል የከብቶቻች አፍ ደም ተረጭቶ እናገኛለን… በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
    ከግብፅ ካይሮ

    • @rozatefera7270
      @rozatefera7270 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሺ

    • @dejenemamo3975
      @dejenemamo3975 4 ปีที่แล้ว

      Egziyabeheri kenchi Geri yihuni ayizoshi

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ስገጂ ፁሚ

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይሁንሽ

    • @serkalemdemsie1799
      @serkalemdemsie1799 4 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ያስብሽ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እንየማ ወየልን እማኣምላክ እናትየ ኣንቺ ጠብቅኝ እንየ ደካማ ነኝ

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ስራ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 4 ปีที่แล้ว

    አገዚአብሔር ይመስገን ማስተዎልን ይስጠን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ነገር በሀላችንም ቤት አለ እግዛብሔር ይገስፅልን እጅ መምህር ልኡል እግዛብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ የምታሥተምረን ትምርት እና ገጠመኝ በብዙዎቻችን ቤት ውሥጥ ያለ ነው እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ቤተሠቦችህንም

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል ።።እውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይገርማል በበራችን የሚጣለው ተወው ባይወራ ይሻል አሁንማ ነቃን ተመስገን 🙏

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን እኛም ጋር አለ እቤት ዉስጥ አንድ ጤነኛ ልጅ የለም በትምህርት ሳይቀር የተደረገባቸዉ እህቶቼ ቤታችን ጥዋት ሥንነሳ በነጋ በጠባ ደም ተረጭቶ ነዉ የምናገኝ ወፍ ተገሎ ተጥሎ እናገኛለን ማብሰያ ቦታ አይነ ምድር ተጠቅመዉ እናገኛለን እደዛ ሲሆን ወደ ፈጣሪ እንጅ ጠቋይ ምናምን አይወዱም ቤተሠቦቸ የቅዳሴ ፀበል ነዉ የሚረጩ ግቢዉን የዛኔ የተረጨዉ ደም ይነትራል አብዝቶ እኔም አሁን ደና ቆይቼ በሰከንድ እራሴን ሥቸ ያገኙኛል ቤተሠብ ጫጫታ አልወድም ገበያ ቦታ በዚህ ምክነያት ሳልወድ በግዴ ሀገሬን ጥየ በ13ዓመቴ ከቤተሠብ ተለይቼ አድስ አበባ መጣሁ 8አመት ተቀመጥኩ ቤተሠብም ሀገር ለቀቁ በዚህ ምክነያት ሠላም ጠፋ ከቤታችን አሁን ካሉበት ሀገር እግዚአብሔር ይመሥገን ደናናቸዉ እኔም እሠራለሁ ገንዘቡ በምን እደሚጠፋ አላቅም ያልሠረሁት ሥራ የለኝም የቀን ሥራ እሠዉ ቤት ልብስ ንግድ ይህን ሁሉ ሥሠራ በረከት የለም ተሥፋ መቁረጥ ብቻ ልቅሶ ትካዜ ከዛም አሁን በስደት አለም መጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ላይ ለዉጥ አለ በዚህም ብዙ መከራ ፈተና ደርሶብኛል መፈጠሬን እሥክጠላ እራሴን እሥከማጥፋት ከፎቅ ለመወርወር ሁሉ ግን አምላክ በቸርነቱ ጠብቆ ለሁ ግን አሁን ላይ ደግሞ አይኔን ይጋርደኛል ሆድ ይብሰኛል በሆነዉ ባልሆነዉ የሚገርመዉ የመምህራችንን ትምህርት ሰሞኑን ነዉ የጀመርኩ የልደታ ማርያም ግዜ መከታተል አለብኝ ብየ አሰብኩ በ2 ስለ አይነጥላ ትንሽ አዳመጥኩ ግን ተረጋግቼ ማዳመጥ አቃተኝ ይጨንቃል በ3 የባታለማርያም ተቅልፌ ስነሳ አይኔ አንዱ አይኔ በጣም አብጦ አገኘሁት በጣም ደነገጥኩኝ ሳየዉ በጣም ደግሞ ህመም አለዉ በጣም ዉስጡ ቀልቷል በዛ ላይ እንባም ይወርዳል በስደት አለም ፀበል የለም ያለሁበት እምነትም የለኝ ከዛ የሀይላድ ዉሀ ከፍቼ ሠይፈ ሥላሴ የመሥቀል አጥር ፆሎት ፆሎተ ባርቶስ አድርሼ አፈሰስኩበት አይኔ እብረቱ ዉስጥ ሳይቀር አፈሰስኩበት በስመ አብ እንዴት እዳደረገኝ ያንን ሳደርግበት አይምሮየን ነሳይ እንበዉ የበለጠ ፈሰሰ ለ2ቀን ለተደጋጋሚ አደረኩበት አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመሥገን እየተሻለኝ ነዉ እበጡም ጎደለ ብቻ እግዚአብሔር ምን አይነት ይቅር ባይ አምላክ እደሆነ ሳስበዉ ይገርመኛል እንደኔ እኮ ሀጢያተኛ ፍጥረት የለም ግን ሀፂያቴን ሳይመለከት በባአድ ሀገር በቸርነቱ ጎበኘኝ አሁን ግን ይህን ትምህርት ገጠመኙን ማቋረጥ እደለለብኝ ዉስጤን እያሳመንኩኝ ነዉ በ3እና በ4ቀን ብቻ ብዙ ለዉጥ አለኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ በመምህራችን ተመሥሎ ወደቤቱ ሊያቀርበኝ ነዉ እባካቹህ በፆሎታቹህ አስቡኝ እኔ ደካማ እህታቹህን ወለተ ኪዳን ብላቹህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ፈቅዶ በአገኝህ ምነኛ ደሥ ባለኝ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካምን ዋጋ ሁሉ ይክፈልህ ብዙ የጠፉ ነፍሳትን እየመለስክ ነዉና እርሱ ዋጋዉን ይክፈልልን እግዚአብሔር ያክብርልን ዘርህን ይባርክልህ ያብዛልህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ሞላ ቤተሠቦችህ በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @efrushewa2583
    @efrushewa2583 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላት አጣሁልህ የድንግልጅ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @fiky3560
    @fiky3560 4 ปีที่แล้ว +1

    እመብርህን ትጠብቅልን መምህር

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว

    ስላም መምህር እንኳን መጣህ በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የውስድኩት እኔ ብዙ ነገር ነቅቻለሁ በነገራችን ላይ እኔ ያስደገችኛ ሴት በጣም በዝህ የመናፍስት አለም ውስጥ ነው የምትኖረው እና ቤተክርስትያን እንኳን ከሂደች ቀን ስትነግረኛ ስትወለድ ለክረስትና የሂደች ናት እኔ የሳ ተላላኪ ነበርሁ እኔም በጣም ህፃን ነኛ ምንም አላቅም ነበር ና ብዙ ነገር የይኔ እያየ ሲደረግ እያየሁ ዝም ከማለት ውጭ ምንም ነገር የመናገር መብቶች የለንም ነበር እና ብዙ ጊዜ በህልም ሁሉ ስታሳድድኛ አያለሁ ግን ከሳ ጋር ስሂድ ይህው 8 አመት በላይ ሁኑኛል እናም እናም ግን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን የንስሃ ግድም ስቱኛ!! ዛሬም ሁኖ ግን ሁል ጊዜ ይህ ስለመናፍስ ሲወራ ትዝ ትለኛለች እና በትንሽ እንኳን የንስሃ እድል ይኑራት ብዬ እፀልያለሁ!!

  • @teruwerkendaleteruwerkenda2971
    @teruwerkendaleteruwerkenda2971 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት

  • @MrSura25
    @MrSura25 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ወላዲተ አምላክ አለው ትበልህ

  • @arsemayemaryam5735
    @arsemayemaryam5735 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ስላለኸን አምላክን አመሠግነዋለው

  • @arsemaarsema3573
    @arsemaarsema3573 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwotin yasemalin Egzabher yabertahi

  • @kidsttagabun1130
    @kidsttagabun1130 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለህይውትን ያስማልን በእውነት በጣም አስተማሪነው እኛም ደርሶብናል እኛን አደንዝዘው ዘርፈውናል የሚገርም ዘመድ እንኳን አይለዩም

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +4

    ድሮ ተማሪ ሆኜ፣ የፋሲካ አክፍለን ሲነጋ ጠዋት አስራ አንድ ሰዓት ላይ የውጪዉ በር የብረት ስለነበረ በጣም ጮሆ ነበር። ሲነጋ ፋዘር ወጥቶ ነበር እኛ ስንወጣ ደም አየንና ስንቀርበው ሲሚንቶ ቆፍረው የበግ አንጀት ቀብረው ነበር። እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ነዉ።

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን
    እረ አዎ ስቱነው የምሰረቀው እግዛአብሔር ይገስፃቸው ከኛ ያርቃቸው ወድማችንም እግዛአብሔር ይርዳው አሜን

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ እኳንደህና መጣህልንልን በጣም አስተማሬነዉ

  • @وايو-ض4ت
    @وايو-ض4ت 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ የአተን ትምርት መስማት ከጀመርሁ አድ ወር ሆነኝ ወሩን ሙሉ ስከታተል ነበር ያለፈኝን ሁሉ በጣም ተምሬበታለሁ የእዉነት
    በጣም ያስተማረኝ የአተ የምትለቃቸዉ ቪድኦችናቸዉ

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 ปีที่แล้ว

    በዚክ ዘመን መፈጠሬን ጠላሁት እር የሠዉ ልጂ ጉድ ብዙ ነዉ በሠማሁ ቁጥር ልጠነቀቅ እሞክራለሁ ግን ትንሽ ቆይቸ እርሣዋለሁ ዙሬ ሰዉ አምናለሁ ባድን ነገር አምናለሁ አምላኪን አሣልፈክ አትሥጠኝ የዘዉትር ፆለቴ ነዉ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @almazenegus1956
    @almazenegus1956 4 ปีที่แล้ว +2

    Neye Bedmena Mezmur Ejeg betam Atnte Yemiyalemelme MezMur Nw Bewnt Kal Hiwot Yasmaln Memherye Ewnt Eniye Kalat Yansgal

  • @በእምነትየማሪያምልጅ
    @በእምነትየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አዎ በጣም ይገርማል ህፃን ሁኜ በር ላይ ዶሮ ታርዶ ሙሉስጋዋን ግን በጣጥሰው አጊኝቸአውቃለሁ ከጊዜ በሆላም ዎፍ ብቻ ብዙ እግዚአብሄር ከዚሁሉ ነገር ይጠብቀን አለማዎይ ይጎዳል ልጅሁኜ ብዙ ነገሮችን አይ ነበር ግን ይሄንን ያክል ከባድ መሆኑን አላውቅም ነበር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 4 ปีที่แล้ว +10

    Thank you Memehir Tesfaye. You have a good soul. I thank you very much for advising Ethiopian families to be kind and good to the ladies who help them in their household. Most Ethiopian families are not good to their "yebet serategnoche"
    I am always sad with this situations in Ethiopia, when I advice people, they say if you become good to them "yetegebalu yebet serategneche" this is a lie, when you treat any human being with fairness, they become good and respectful.
    Yetegebalu yemilut sewoche rasachew kefu menfes alebachew.

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ነገር ተናግሬ ልለፍ ሀገር ቤት እያለሁ በእናቴ ትንሽዬ ሱቅ ወይም ቁርስ ቤት እሰራ ነበር ጀማሪም ስለነበርኩ ጥሩ ገበያ ነበረኝ ከዛ አንድ ቀን እንደልማዴ ሱቅ ከፍቼ ገባሁ ስገባ ምንም አላየሁም ከዛ ውሃ ለመቅዳት ብዬ ዞር ስል ሰገራ አየሁ በጣም ነው የደነገጥኩት ከዛን ገበያው በጣም ነው የቀነሰው የእውነት መምህር እንድንነቃ እራሳችንን እንድንፈትሽ ሆነናል ገጠመኞቹን እያለፍኩ ነበር እያዳመጥኩ የነበርኩት አሁን ግን ከመጀመሪያ ጀምሬ እያዳመጥኩት ነው አዲሱም አያመልጠኝም
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mahaletterefa4313
    @mahaletterefa4313 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalihiwot yasemalin

  • @jerytube5481
    @jerytube5481 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiwet yasemaln

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር ሰው በሰው ላይ መጨከን ይገርማል በነገራችን ላይ በቅርብ ቀን ነው ገጠመኝ 1 ብዬ የጀመርኩት ማዳመጥ እና ጻፉልኝ ስላልክ እኛጋም የገጠመንን ልገርህ አባቴ ገበሬ ነው ሲያርስ በማረሻው የተቋጠረ ዳቦ አጥንት ጸጉር በፌስታል ተቋጥሮ ተገኘ ደህና የሚባለው መሬት ላይ እህል በጣም የሚያፈራው መሬት ላይ እንዲህ አድርገው ተገኘ አባቴም በሽተኛ ሆነ ይችን አለም ተሰነበተ አባቴ ለኔ ወንድሜም ጓደኛዬም በቃ ልጅ ነች ብሎ ሳያስብ የሚሰራውን የሚውልበትን የሚያማክረኝ በቃ ለኔ ደስታዬ ነበር ግን ምን ያረጋል ባጭር ሆነ ይኸው 7 አመታችን ከተለያይን የሰውን ህይወት ባጭሩ የምታስቀሩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አባ የኔ ውድ ነፍስህን ለደጒጎቹ ወገን ያኑርልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnn kalhiwot yasemalin memerachin fetari edmehin yarzimilin

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤